Amhara wake up, he destroyed Amhara Unity, He killed millions of Amhara people and others .we send him jail soon..Don't give him chance to hidden his crimes.
aye !! enkuwan be Amara TV , be Amara meret mekom - yemayegebew Nebsegeday new Bereket weyane !! gin Amaraw min nekaw ?? MINYAMODAMUDAL ?? Bereket yebochQilachew yehon ende ??$$$$$$$$$$$ ??
አስተዋይ ኢትዮጵያዊ
BEREKET betam mshetam neh gn aybekahmm
ጋዜጠኛው በጣም ስነስራኣት ያለው ለጋዜጠኝነት ምሉ በሙለ የሚመጥን ጥሩ ሰም በመሆኑ ማመስገን እወዳለሁ። ባለፈው ግዜ ያ ወጣት ስነምግባር የሌለው ጋዜጠኛ ግን ኣቶ በረከት ቃለመጠይቅ ኣድርጎ ከጨረሰ በውኋላ ለ ኣቶ በረከት ተሳደቡ የ ጆንያ ብሎ ፖስት ሳደርግ በጣም ነው የገረመኝ። u keep it up ma bro! የኣማራ ህዝብ ግን ቂሚተኛ ነው ሁለቴ ሳላስብ መገዳደል ነው የምፈልገው ። እስቲ ትንሽ የፍቅር ግዜ ነውና ይቅር ተባባሉ።
ከሟት አያውጣህ እድሜ ዘላለምህን ። በርኩስ ቀን ተፀንሰህ ክፋት የወለደህ እኩይ 27 ዓመት የሰምው ደም ያሰከረህ ። እግዚአብሔር የንስሀ ግዜ ቢሰጥህ ማየት ያልቻልክ የጥፋት ስብህናህ እንዴት ይስተካከል ? የእንጨት ጠማማ በውሀ ይታረቃል ። አንተነትህስ በምን ይስተካከል ። የተወለድኩባት አዲስ አበባ ያንተ አይነት የሰው ጉዶች መደበቂያ ሆና የማትቀርባት ቀን እሩቅ አትሆንም ። በርህ ላይ ያስቀመጥካቸው የሰው ውሾች እነሱ ካልበሉህ ግፍ የወልደው የአዲስ ሰው ይበላሀል ።
Belay Assefa Berke Semon gave his life for Amarha people, shame on you, what have you done for Amarha? Text and talk 🤣
እርስ በርሱ የሚጣረስ ንግግር "የዛሬ 5 ዓመት ም/ጠቅላይ ሚንስቴር አስመርጫለሁ"አለና "ዛሬ ላይ ያነን ስህተት ድጋሚ መሳሳት አልፈልግም" ይላል:: ቆይቶ ደግሞ ከስልጣን እንደራቀ ይናገራል ማስመረጥ እንደሚችልም ያወራል እንዴት ነው ነገሩ አይቶ በረከት አይዘላብዱ
አሁንም ብአዴን በማስሚዲያው ተቋም ላይ ትልቅ ችግር እንዳለበት ይህ ቃለ መጠይቅ በደንብ ያሳያል ለጋዜጠኝነት ሙያ ብቃት የሌላቸው በካድሬነታቸው ቀድመው የተሰገሰጉ ናቸው ይህ ኤርትራዊ ወበዴ ለ27 አመት የሰራው ብዙ ወንጀል እያለ ሌሎች ጋዜጠኞች የጠየቁትን ቅራቅንቦ እራሱ በረከት ስምኦን ያዘጋጃቸውን ጥያቄ መልሶ ነው የጠየቀው እናም ብአዴን ማስሚዲያውን እንደገና መፈተሽ እና ማዋቀር አለበት። ይህ ሰው ያለመከሰስ መብቱ ተነስቶ ለፍርድ መቅረብ አለበት።
Mejemerya hizbachin yecheresew Derg lefrd Amtaw.
Leba lebaaaaaaaa weshetam, lebaaaaa
Setgen thanks it was positive interview, let the people judge, except the toxic opposition,always negative
የወጣቶች ጥየቃ የማንነት ነው ሰለዚህ ማንነት ደግሞ ከምንም ነገር በላይ ነው እድሜ ሙሉ የክፋት ትምህርት ቤት ነው የኖርከው አንተ በዚህ ሁኔታህ 2011 ዝም ብለህ ታወረለህ
በቃ ተውት ቀሪው ዘመን በሰላም ይኑር
ሰላም ይሁንልህ ቀሪው ዘመንህ በርከት ሲሞን
በእዉነት። ውስጥህ። መልካምነት የለውም። የአቶ። በአቶ መላኩ ያአደረከውም ክፋት። መቼውንም እግዚአብሔር። ዝም አይልህም
ዉሰዱእና ከእና አብዲ ኤሌ ጋጨመሩት
ማንም አይሰማህም 11ኛው ሰዓት ላይ መቀባጥር ምን አመጣው ስትባረር ነው ነቀዝ
Srachihu yiteyikachil jiboch
Yitreghna metereg erefdobhal doma
ትህነግ(ህወሀት) እና እናነተ የዘራችሁት የዘር ፖለቲካ ለዚህ አበቃን ። የችግሮቻችን ሁሉ ምንጭም ይኸው ነው። አሁን ምንድነው የምታወራው ?ምንስ ፈለግህ?
Shouldn't this guy be in prison??? He got blood on his hand!
Amhara wake up, he destroyed Amhara Unity, He killed millions of Amhara people and others .we send him jail soon..Don't give him chance to hidden his crimes.
አፍ አለኝ ብለህ ታወራለህ እደ ደግሞ
menew bek bek malet jemrachu
አተ ማለት የውሀ እባብ ማለት ነህ እውነት የወጣ ቀን ዋጋህን ትከፍላለህ ደግሞም ጀምረኸዋል
aye !! enkuwan be Amara TV , be Amara meret mekom -
yemayegebew Nebsegeday new Bereket weyane !!
gin Amaraw min nekaw ??
MINYAMODAMUDAL ?? Bereket yebochQilachew yehon ende ??$$$$$$$$$$$ ??
በረከት ፊቱን ሳየው ከፊቱ የማነበው ውሼቱን መሰረነቱን ሰይጣናዊ ስራውን ነው።
ወልደሚካኤል ዘ ሐይቅ go to school, what have you done for your people? Talking like tamgen?🤣
@@benyamasgdom9182 hey shit talker, why don't you tell us what you have done for your people.
ክፉ ቀን የቀን ጎደሎ አንተን ፀነሰች
ምነው ወሬ አበዛ ሕዝቤ ሆይ ንቃ እያዘናጋም ነው
🙅🏽♂️ጭፍን ጥላቻ⛔️ጭፍን ድጋፍ🙅🏽♂️
አንተ ሌባ ጭራቅ በሚድያ ሰው መስለህ ትቀርባለህ ከሀዲ ከእንግድህ ወደ ብአድን አታስብ የአማራ ህዝብ በነብስ እያለ የደብሮ ማርቆሱ ምን ያክል የተጠላህና መርገምት ለመሆንህ ህያው ምስክር ነው
ይልቁንስ አፍክን ዘግተክ ብትቀመጥ ይሻልካል አንተ ወንበዴ
አንፈልጋቹሁም አሁን ለአማራ እዝብ ተሁለት 27አመት ያደገች አገር አይደል ያስርከባቹሁት እናመሰግናልን በቃቹሁን
የማይመስል ነገር አታውራ የአማራ ልጆች ሲታሰሩ ሲግደሉ ይት ነበርክ የአማራው ቦታ ሲከፋፈሉት ይት ነበርክ አሁን ይምን አትርሱኝ
ፕሮፌሰር። ሲነግርህ ብትሰማ ኖሮ ለዚህ። ውድቀት ባልትዳርረክ ነበር
ሌባ ነህ የሚሰማክ የለም አስሬ ሚዲያ ላይ ብትሰጣ የሚያምንክ የለም ሲጀመር አንተ ስይጣን ነህ እርኩስ
እረ ምኑ ነህ እህህህህ
Ale Ende yehe sewye 👎👎👎👎
Ante weshetam wesha sele Eritrea enda tawera
አሁን ኢሕን የሰው ደም ያንቀዠቀዠው ሰው ነው ብላችሁ በሚዲያ ጊዜአችሁን ታቀጥላላችሁ?
አቤት በረከት አሁን ደሕና ሰው ለመምሰል ከምቀባጥር ንስሓ ብትገባ እና እራስሕን ብፈትሽ ይሻልሕ ነበር!!!!!
ወንድሜ ከሱጋር ቁጭ ብለሕ ጊዜሔን ከምጨርስ በሰሜን ሸዋ 4ቱን ወንድሞቻችንን እነ ምኒሊክ ተሰማን የት እንዳደረሳቸው አጠይቀውም ኢሕ ቡዳ?
እውነትም አብደሓል በረከት ስልጣን ልለቅ ነው ማለትሕን እርሳው ኪኪኪኪኪኪኪ?
ውሸታም:: ያላንተ አዋቂ የለም:: ወያኔ ስላልገዛን ላንተ ብቁ አመራር የለም ነው የምትለን?
እኔልቆጭ በቂህን ሰርቀሀል ለምንትቆጫለህ. እኔ ፊለፊትባገኝህ እዝነትአሽኖረኝም ነበር. ሌባ ዝብለህ ንሰሀግባ
ሌባ
አተ ደደብ ስይጣን
ዉሸታም ዉሸታም ዉሸታም
ከሟት አያውጣህ እድሜ ዘላለምህን ። በርኩስ ቀን ተፀንሰህ ክፋት የወለደህ እኩይ 27 ዓመት የሰምው ደም ያሰከረህ ። እግዚአብሔር የንስሀ ግዜ ቢሰጥህ ማየት ያልቻልክ የጥፋት ስብህናህ እንዴት ይስተካከል ? የእንጨት ጠማማ በውሀ ይታረቃል ። አንተነትህስ በምን ይስተካከል ። የተወለድኩባት አዲስ አበባ ያንተ አይነት የሰው ጉዶች መደበቂያ ሆና የማትቀርባት ቀን እሩቅ አትሆንም ። በርህ ላይ ያስቀመጥካቸው የሰው ውሾች እነሱ ካልበሉህ ግፍ የወልደው የአዲስ ሰው ይበላሀል ።