ETHIOPIA - ስለ አከራካሪው የታምራት ላይኔ እስር ጉዳዩን ጠንቅቀው የሚያውቁት አቶ ታደሰ ካሳ (ጥንቅሹ) ምን ይላሉ። - NAHOO TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 123

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 7 หลายเดือนก่อน +1

    Brilliant testimony. I trust Ato Tadesse T

  • @yirasftikasfaw9712
    @yirasftikasfaw9712 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks for the Information.

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 6 ปีที่แล้ว +5

    ሌሎችም እንዲናዘዙ በጋበዝህ ጥሩ ነው ፣ አቶ ጥንቅሹ ፣ የኢትዮጵያን ብር ጠነቀሽከው

  • @shewayirgawoldetsadik5973
    @shewayirgawoldetsadik5973 2 ปีที่แล้ว +1

    የዓይጥ ምስክሯ ድንቢጥ። ሁሉም ተለቃቅመው አማራነትን የተወኑ ዲቃሎች ናቸው።

  • @AsfaweDefare
    @AsfaweDefare 8 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ተደሰ ስለ ውሻው ታምራት በደንብ ገልጸኸዋል ታዲያ አሁንም አላረፈምና ይህ ርካሽ በደበቅ አይሻለውም?ወራደ ዘረ ቢስ ፣

  • @woldemariambekele4085
    @woldemariambekele4085 6 ปีที่แล้ว +4

    EgzeBher yistowot Ato Ttadese tinkishu tamrat layne leba mehonun slenegerun melesn wenjilo erasun ke wenjel netsa liyareg neber yelelochin hakegnoch sim lematfat ty yegna jegna hakegna yeamara tewlaj tade tinkshu 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg ปีที่แล้ว +3

    ሬሳዎች ናቸው ምን ታሪክ አላቸውና ያወራሉ

    • @hemenneguse4138
      @hemenneguse4138 5 หลายเดือนก่อน

      ኢህዴን እንደ ኢትዮጵያውያን ሬሳ የሆነው፥ እንደነ ገዱ ና ደመቀ ያሉ ውሾች አባላት ያደረገ ዕለት ነው!
      ለኢትዮጵያውያን እሚመጥናቸው እንደብልጽግና ያለ እርባናኒስ ልክስክስ ድርጅትና እንደ ዓቢይ አሕመድ ያለ ውሻ ነው!

  • @billybab1668
    @billybab1668 6 ปีที่แล้ว +3

    Tamerat leba weshetam neww!!
    Esun bello cristian,,,

    • @زيادزياد-س1ب
      @زيادزياد-س1ب 2 ปีที่แล้ว

      አቤት መቼም ውሸት ስትችሉበት በርግጥ ታምራትን ወድጀው ሳይሆን ግን ኑሮው መስረቅን አያሣይም ለምን ድሃ ሆነ ለምንፎቅ የለውም

  • @getachewshiferaw6459
    @getachewshiferaw6459 2 ปีที่แล้ว +2

    ስኳር

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 14 วันที่ผ่านมา

    ሁሉም ተለቃቅመው አማራነትን የተወኑ ዲቃሎች ናቸው።

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ሶፍት ላይፍ አቶ ታምርት ላይኔ ብቻ ነው ያለበት..??? ወይ እንዲህ አይነት ቀልድ ..ቅቅቅቅ አሁን ከናንተ ውስጥ እራስክን ጨምሮ ሶፍት ላይፍ እምያኖር ማነው..??? አንድ ጣት ሰው ላይ ስንቀስር 3ቱ ወደኛ መሆናቸውን አንርሳ ያላል ... :-)

  • @NikoAsrat
    @NikoAsrat 2 หลายเดือนก่อน

    ለኢትዮጵያ ክብር አስባችሁ ሳይሆን ታምራት በወቅቱ በኢድህን ሰራዊት ይወደድ ስለነበረ ነው። ዞሮ ዞሮ የብአዲን ትግል መነሻው የተዛባ ነው ህውሃት አማራ ጨቃኘ ነው እያለች ብአዲን አማራን ወክሎ አው አማራ ጨቋኘ ነው ብሎ ታግሏል ።

  • @سعدتبلقائك.منفضلك
    @سعدتبلقائك.منفضلك 6 ปีที่แล้ว +2

    አሁንም ያደረግነው ሁሉ ትክክል ነው እያሉ ሊያሳምኑን ይሞክራሉ። ያማል። እነዚህ ፀፀት የሚባል ነገር አያውቁም። ታምራት አንድ መለስ የሚፈልገው ሕወሃት ቢሆን ጫፉን አትነካውም ነበር። ብአዴን የሕወሃት ተላላኪ ነበር።

    • @tesemayeruq4920
      @tesemayeruq4920 2 ปีที่แล้ว

      ማን ነው አንተን እውነተኛ ያደረገህ?

  • @DemissieWorkineh
    @DemissieWorkineh 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንከፎች አማራን እያስጨረሳችሁ ስለለሴት ትገማገማላችሁ።

  • @mulatyalew2894
    @mulatyalew2894 2 ปีที่แล้ว +2

    በረከት ከአላሙዲን ሰምቶ ነው የነገራችሁ።አንተ ተላላኪ ውሻ ህዝብ ያውቀዋል።ብአዴን ማለት የህውሃት ተላላኪ ነው።

  • @danielasnake2166
    @danielasnake2166 6 ปีที่แล้ว +3

    ታዲያ የዛሬዎቹ ጀነራሎች ከ 130 ብር ተነሰትው ነው ሚሊዮነር የሆኑት ምነው ጨምረው ቢነግሩን

  • @tigistadmas5885
    @tigistadmas5885 6 ปีที่แล้ว +4

    Molachaaaa lebaaa

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amhara is always betrayal all time

  • @gebrekidan6013
    @gebrekidan6013 6 ปีที่แล้ว +1

    እንደናንተ በድብቅ ሲለምይሰርቅ ነው ፣ የሱ ጥፋቱ ምን ኣልባት ፊትለፊት ሰለሆነ ነው

  • @getachewshiferaw6459
    @getachewshiferaw6459 2 ปีที่แล้ว

    ወረቀት

  • @girumtadesseoffical6233
    @girumtadesseoffical6233 6 ปีที่แล้ว

    እንደምተጎዱት ስላላወቀ እንድትራሩለት ሲያስተናግዳችሁ ነበር ከጀርባው በተንኮል ተማክራችሁ ወይኒ ወረወራችሁት እስር ቤት ድረስም እየገባችሁም ደበደባችሁት ሚስቱንም የመለስ ጋርድ ልካችሁ ልታስገድሏት ሙከራውስ? አቶ ታደሰ ይሔ ከበስተጀርባው ሌላ ሚስጥር አለው ወይ ጊዜ በተራቸሁ ትንሽ ጠብቁ ታጭዱታላችሁ ቅርብ ነው ጊዘው

  • @musesbhatu7352
    @musesbhatu7352 6 ปีที่แล้ว +4

    ባአዴን እዋት ሌቦች ናቹ መታነቅ አለባቹ

  • @LilyLily-jw5js
    @LilyLily-jw5js 6 ปีที่แล้ว +1

    ብስህትት ሊሆን ይችላልል ይሆን አላስታውስም ብሎ መግለጫ መስጠት አለ ሰው እየወነጀሉ እንዴ ይሄ እኮ ፓርቲ አይደለም ሚድያ ነው አቶ

  • @KalabWerku
    @KalabWerku 9 หลายเดือนก่อน

    ምን ይሔ መሐይም ታሰረ አልታሰረ ምን ያቅና ነው የማይረባ ሰለአማራ ህዝብ ታሪክ የማያውቅ ቅድ አፍ አሁን እሱም ጠቅላይ ሚኒስትር ነበር
    ማሐይም ደንቆሮ ረህጥ በሱ ምላስ ስንት አማራ ተገደለ በአይኔ ያየሁት ምሰክርነት አለኝ
    ግዜ እናገኝ ይሆናል ይጠብቅ

  • @hailushibru9962
    @hailushibru9962 2 ปีที่แล้ว +1

    ከስውስ አካውንት 16,000ሚሊዮን ዶላር አግኝታችኃል ?

  • @mislebealy8010
    @mislebealy8010 ปีที่แล้ว

    እርግጠኛ ነኝ ባሀርዳር የሠራሃቸው ያንተ ችግሮች የሉም ይሆን????.

  • @ethiopiaethiopia2718
    @ethiopiaethiopia2718 ปีที่แล้ว

    130 ደሞዟ የአዜብን "የደሀ 5000 ብር ደሞዝ" ታስታውሳለቸ

  • @getachewshiferaw6459
    @getachewshiferaw6459 2 ปีที่แล้ว

    ሲዊዝ ባንክ

  • @teddykassa4739
    @teddykassa4739 2 ปีที่แล้ว +3

    ወሳኙ ነጥብ መለስ ለስልጣኑ ሲል በዙሪያው ያሉትን ሹመኞች በሙሉ በ ሙስና እንዲዘፈቁ ያደርጋል
    በሆነ ጉዳይ ላይ ሳይመቹት ሲቀሩ የሙስና ኬዞቻቸውን እንደ መሳሪያ በመጠቀም ያጠቃቸዋል

  • @samjohn8721
    @samjohn8721 6 ปีที่แล้ว

    በአዴን እንዲከሰስ ወስኖ ከነበረ ፓርላማላይ ማቅረብ እና ማወረድ ለምን አስፈለገ ሌላው ታደሰ የዛሬ 27ዓመት ሀገር ስትቆጣጠሩ የነበረክ የሀብት መጠን እና ደሞዝህ ምን ያህል ነበር አሁንያካበትከው ሀብት አንተንስ እስርቤት አያስወረውርህም ሁላችሁም ሀገር ስትዘርፍ ነው የኖራችሁት

  • @tadessehaile3143
    @tadessehaile3143 6 ปีที่แล้ว +2

    tinkishu....what is your salary now? or what is your asset value right now? shut the craps out

  • @imenbitaddise5448
    @imenbitaddise5448 6 ปีที่แล้ว +1

    እረባክህ ውሽት አታብዛ አሁን አርጅትሀል

  • @mhaset08
    @mhaset08 6 ปีที่แล้ว +1

    Manachehum atetamnum hulachehum ande nachew.

  • @anteneh1995
    @anteneh1995 ปีที่แล้ว +1

    ካልነበርክ በቃ አታውቀውም። ከጀርባ እየተሰራ የነበረውን ሴራ ካንተ አእምሮ ውጭ ነው።

  • @BrchkoTadese
    @BrchkoTadese 2 หลายเดือนก่อน

    የዛሬ ኣያርገዉ እና

  • @abduljebaryassin6813
    @abduljebaryassin6813 2 ปีที่แล้ว

    Leba wishetam.

  • @tiyinttufe8020
    @tiyinttufe8020 2 ปีที่แล้ว

    Wushoch

  • @getachewshiferaw6459
    @getachewshiferaw6459 2 ปีที่แล้ว

    ሶፍት??

  • @lukaskebede4139
    @lukaskebede4139 6 ปีที่แล้ว +1

    Taddese wushetam neh Egziabeher atferam????

  • @tekaalemu1627
    @tekaalemu1627 ปีที่แล้ว

    ጅብ በማያውቁት እገር ሄዶ ቆዳ አንጥፋልኝ ይላል ስለራስህ ብትናዘዝ ይሻልህ ነበር በየስርቻው የዘረፍከውን የሚያውቅ ያውቃል ምድረ የወያኔ ተላላኪ ቀንታችሁበት ነው ግን ሁላችሁም ተንኮታኮታችሁ ዋጋችሁን አገኛችሁ።

  • @getachewshiferaw6459
    @getachewshiferaw6459 2 ปีที่แล้ว

    ልጁ-እህቱ 😗😁😁😁

  • @viva8589
    @viva8589 9 หลายเดือนก่อน

    ሉጢ

  • @getachewshiferaw6459
    @getachewshiferaw6459 2 ปีที่แล้ว

    ከአላሙዲን ነው

  • @getachewshiferaw6459
    @getachewshiferaw6459 2 ปีที่แล้ว

    ባለሀብት -ሴትዮ ምናምን ምናምን 😁

  • @getachewshiferaw6459
    @getachewshiferaw6459 2 ปีที่แล้ว

    ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 5 หลายเดือนก่อน

    መጻጉ

  • @getachewshiferaw6459
    @getachewshiferaw6459 2 ปีที่แล้ว +1

    አድበሰበሰ

  • @mailangels
    @mailangels 2 ปีที่แล้ว

    እንደዚህ ኣይነት ውሸታም ሆዳሞች አገሪቷ ላይ ተሰግስገው ኣገሪቷን ቦርቡረው ጨረሷት ምን እንደሚያወራ እንኳን አይቅም ኣሁንም ቅጥረኛ ነው ። የኢትዮጵያ ሕዝብ እኮ ሞኝ ኣይደለም፡ ምን አይነት ህሊናውን የሸጠ ውሸታም ነው

  • @SisayGmeskel
    @SisayGmeskel 4 หลายเดือนก่อน

    አሁን ይህ ሰው አፍ አለኝ ብሎ ያወራል።

  • @mass-media6445
    @mass-media6445 6 ปีที่แล้ว +3

    ታምራት ላይኔ ውሸታም በስርቆት የተፈረጀ መታሰሩን ይታወሳል በተለይ ደግሞ ውሸታም ብሎም ሀይማኖተኛ ይባላል

  • @getachewshiferaw6459
    @getachewshiferaw6459 2 ปีที่แล้ว

    ግም -ገማ

  • @TemeselewCherinet
    @TemeselewCherinet 8 หลายเดือนก่อน

    አገር በታኞች ምን ታሪክ አላችሁ !

  • @getachewshiferaw6459
    @getachewshiferaw6459 2 ปีที่แล้ว

    ምን ያህል ብር ?ጊዜው ረጅም ስለሆነ አላስታውስም?😁😁😁

  • @melakumulugeta2245
    @melakumulugeta2245 2 ปีที่แล้ว

    Leba ashker zemwi Tarik yelesh neh ante banda..

  • @getachewshiferaw6459
    @getachewshiferaw6459 2 ปีที่แล้ว

    16 ሚሊየን ዶላር😁?

  • @ababaalamo1041
    @ababaalamo1041 6 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ስላሉት ባለስልጣንም ከአተጀምሮ ለፍርድ ይቅረብልን ሌባች የኔ ብቻነው ጠቅላይሚኒስተር የሚታሰረው አሁንም ለህግ ቅረብ እያዳዳቹ የህዋትካድሬዋች በየሀገሩ የተበተናቹ አተምተጠያቂነህ ወቃይመተከል እራያ የአማራክል አማራን እየገደልክእያፈናቀልክ ሙሉ የትግራይህዝብን ያሰፈርክ አዱአንተነህ ወሬአታታጣጥፍጥ ሁላቹም ባለስልጣን ወጀለኞችናቹ ይህንሁሉ ምክንያትየምትሰጠውከደሙንፁነኝ ለማለትነው ቆሻሻ ሌባ ምታደርግ ገላህን እያዳንዱባለስልጣን በደምየታጠብክነው ወረኛ እኛምናገባን ስለሱ ሽርሙጥና ሚስቱት ጠይቀው ወንድአይሄድምማለትደግሞቆሞአይሸናማለትነው እውነት ታምራትብቻነው ሸርሙጣው እናተስባለስልጣን 15አመትእድሜጀምራቹ በየከልቤርጎስሸረሙጡአልነበር አገራችንላይ ኢሎመናቲ ያመጣችሁቡንእናተአይደላቹእዴ ኢትዮጰያ የክርስቲያን የሙስሉም የተቀደሰችአገር ፈረሀ እግዚያቤር ያላትህዝብን ነው እናተመታቹ ግን ኢሉመናቲ አመጣቹህብን እደገና የሀይማኖትሀገር ሰዌማመንበሚያቅተው ደረጃ የጡቁሮች እምነት በስመካቶሊክ አስገባችሁብን አሁንምቀራቹ ዘራፊሁላተሰብስባ እምነት ያለችሁም እግዚያቤርየማታቁአልነበራቹእዴ አስመሳሌባ ካድሬ ሀገርገንጣይ

  • @buzebuze7170
    @buzebuze7170 2 ปีที่แล้ว

    ሰይጣን ቢደፋህ

  • @rawandaher4853
    @rawandaher4853 6 ปีที่แล้ว

    ኢትዬጲያ ሀገሪ ሞኚነሽተላላ የሞተልሽ ቀርቶ ያለሰው ተበላ።።
    እናቱ ውሸታሞች ወገኔን ተውልኚ ያን ሚስኪን ወገኔን ሰርቶእሚበላውንንን

  • @getachewshiferaw6459
    @getachewshiferaw6459 2 ปีที่แล้ว

    ሶፍት ነገር ነህ

  • @ayenewasress5806
    @ayenewasress5806 2 ปีที่แล้ว

    Leba beleba laye semeseker malet endezih new.

  • @danielgemechu1922
    @danielgemechu1922 6 ปีที่แล้ว

    leba!!!!!!!!!!!

  • @maranatha7450
    @maranatha7450 6 ปีที่แล้ว +1

    It's funny. The lies don't hold water . Tamirat should take these daytime Hyenas to court if there is any independent court. 😂😂😂😂😂😂😂

  • @fasildawit4708
    @fasildawit4708 6 ปีที่แล้ว +1

    Ante leba hizebna meret lezerhi nazi yeadawo nebsebla tigre yshetki banda ahun ante sente million dollar bakawnte ale ?? Manachuhm bmangeyawm mesfert ur the criminal amahara ppl anilekihm time comes soon

  • @getachewshiferaw6459
    @getachewshiferaw6459 2 ปีที่แล้ว

    አታደባብስ

  • @getachewshiferaw6459
    @getachewshiferaw6459 2 ปีที่แล้ว

    ግም ለግም አብረህ አዝግም

  • @getachewshiferaw6459
    @getachewshiferaw6459 2 ปีที่แล้ว

    ሌባ ሲከፋፈል እንጂ ...

  • @getachewshiferaw6459
    @getachewshiferaw6459 2 ปีที่แล้ว

    እባቦች

  • @undermysaviour
    @undermysaviour 2 ปีที่แล้ว

    🤣ታምራትን ብዙ ልትሉት ትችላላችሁ ሌባ ግን አልነበረም። ሞላጫ ሌቦቹ ትህነጎች ናችሁ።

  • @getachewshiferaw6459
    @getachewshiferaw6459 2 ปีที่แล้ว

    ሻዲያ

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 5 หลายเดือนก่อน

    ዲቃላ አንተም ሰው ሆነህ ታወራለህ።

  • @alemsegedmokria5104
    @alemsegedmokria5104 11 หลายเดือนก่อน

    ይኸ ቆሻሻ ታምራት ላይኔ የሚባል ሠው ፀረ አማራ

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 2 ปีที่แล้ว

    ይሄ ወራዳ በአማራ የቀለደ

  • @leba22
    @leba22 6 ปีที่แล้ว

    Esti new ato degu yeteyeku

  • @زمزمالحبشي-ن1ش
    @زمزمالحبشي-ن1ش 6 ปีที่แล้ว +4

    አቶ ታደሰ ለልጆችህ ውሸት አታስተምር

    • @samsonyohannes161
      @samsonyohannes161 ปีที่แล้ว

      "ከባለቤቱ ያወቀ ቡዳ ነው" ምሳሌ ገላጭ ነው::እኝህ ሰው የጎደኛቸውን ስህተት በጊዜው የሚያውቁትን ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል::

  • @salmanabdo1079
    @salmanabdo1079 2 ปีที่แล้ว +1

    ታምራት ላይኔ በጣም አደገኛ ሌባ ነበር

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 2 ปีที่แล้ว

      ምንም አልሰረቀም ሞላጫዎቹ ትህነጎች ነበሩ ስለማታውቀው ነገር አትመስክር።

    • @salmanabdo1079
      @salmanabdo1079 2 ปีที่แล้ว +1

      @@undermysaviour ራሡ አይደለም እንዴ ፓርላማ ላይ ቀርቦ የተመዘዘው ?

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 2 ปีที่แล้ว

      @@salmanabdo1079 ኧረ በል ተብሎ ነዋ በግዱ። እሱ ጭፈራና ዝሙት ላይ ነበር እነሱ ሲዘርፉ።

    • @salmanabdo1079
      @salmanabdo1079 2 ปีที่แล้ว

      @@undermysaviour ያው ነው መመንዘር ከሌብነት አይተናነስም

  • @negashjimma5178
    @negashjimma5178 ปีที่แล้ว

    ሌቦች ናችሁ ሁላችሁም

  • @getachewshiferaw6459
    @getachewshiferaw6459 2 ปีที่แล้ว

    ሌቦች

  • @addisalemasratcell3040
    @addisalemasratcell3040 6 ปีที่แล้ว

    አንተ እራስህ ቀን ቀን ቃል አቀባይ ማታ ማታ ጥፍር ነቃይና የማኮላሸት ስራው የአንተ አይደለም እንዴ ታምራት ላይኔማ እውነቱን ስላወጣ ነው ነው አንተም አቶ ታደስ ወይም ጥንቅሹ ሌባ ነህ መቼም ቢሆን እስር አይቀርልህም

  • @beleyougebriowt2792
    @beleyougebriowt2792 6 ปีที่แล้ว

    I don't understand there is a lot of lie I don trust this guy

  • @asfawsisay_24
    @asfawsisay_24 2 ปีที่แล้ว

    ታምራት ውሸታም ነው።አቦምሳ አካባቢ ሄዶ የሰራውን አንረሳም።ኢህድንንም ያኮላሸው ለሕወሓት የሸጠው እሱ ነው።አሁን first america የሚለውን ደግፎ ሀገር ሊሸጥ ነው።
    የሃገር እና የሰው ደም ነጋዴ ነው።

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 2 ปีที่แล้ว

      ወሬ ኢህድን ዕቃ ነበር እንዴ?

  • @mogestikuneh1221
    @mogestikuneh1221 6 ปีที่แล้ว

    ወይ ወይ አሉ

  • @fekerasemang2248
    @fekerasemang2248 9 หลายเดือนก่อน

    እስረኛ ነበራቹሀ

  • @zewdualemu6871
    @zewdualemu6871 2 ปีที่แล้ว

    አንዱ ሌባ

  • @Abrar5280
    @Abrar5280 2 ปีที่แล้ว

    ይሄ ሰውየ ተፈታ ይሆን?

    • @anteneh41
      @anteneh41 2 ปีที่แล้ว

      አልተፈታም እድለኛ ነው እውጭ ቢሆን እንደ ሴኩ ቱሬ አናቱን ይሰበር ነበር

  • @lukaskebede4139
    @lukaskebede4139 6 ปีที่แล้ว +1

    Ante ye weyane kitregna neh

    • @tesemayeruq4920
      @tesemayeruq4920 2 ปีที่แล้ว

      አንተ ደግሞ የደርግ ነፍሰ ገዳይ ነበርክ

  • @leba22
    @leba22 6 ปีที่แล้ว

    Wey gud which one is true