በናይሮቢ ጎዳና ሻይ ከማፍላት እስከ መምህርነት...|Maleda podcast|Bruk|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • ​‪@MaledaPodcast-o2l‬ ማለዳ በዛሬ እንግዳችን በኬንያ ከልጅነቱ ጀምሮ ስለተሰደደ እና ለሃያ ስድስት አመታት ያለፈባቸውን ተሞክሮዎች የሚያካፍለን አንግዳ ጋር ቆይታ ያደርጋል
    Tiktok
    www.tiktok.com...
    facebook
    www.facebook.c...
    Instagram
    www.instagram....
    whatsapp and telegram
    +254724208722

ความคิดเห็น • 15

  • @mazajembere-en3dg
    @mazajembere-en3dg 4 วันที่ผ่านมา +1

    ጥሩ የህይወት ተሞኮሮ ነው ያካፈልከን ብሩኬ ያገለገልከው መድሀኒያለም ከነቤተሰብክ ይጠብክ ተባረክ🙏

  • @blessedlove2113
    @blessedlove2113 2 วันที่ผ่านมา

    Brook you are so missed at Medhanealem Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Nairobi where you were a great teacher. We miss your joyous zeal.

  • @arthuropondo8554
    @arthuropondo8554 2 วันที่ผ่านมา

    Amazing, amazing 🙌🏿

  • @selamawitatilaw6869
    @selamawitatilaw6869 5 วันที่ผ่านมา +1

    We are so greatful for you Bruk💐

  • @realwa_
    @realwa_ 5 วันที่ผ่านมา +1

    Great episode 🙏🏾

  • @TigistSisay-lk3mp
    @TigistSisay-lk3mp 5 วันที่ผ่านมา +1

    🥰🥰🥰

  • @hashtag4675
    @hashtag4675 5 วันที่ผ่านมา +1

    ኦኦኦኦ እግዚያብሄር በሄድክበት ኣንተንና ቤተሰብህን ዘመንህን ሁሉ ይባርክ
    ከኢትዮጺያ ተሰደን በኤርትራ ኬዝ ናይሮቢ እንኖር ነበር ፡ቀን ጫት እንቅም ነበር ማደሪያ ኣልነበረንም ይህ ሰው ሻሂ ቤትና ቪድዮ ቤት ነበረው ስቆ በደስታ ተቀብሎን ያሳድረን ነበር የነጻ መተኛችን ነበረች ሻሂ ቤቱ ለረጂም ግዜ,,ያኔ ፖሊሱ ፡ብርዱ ፡ዝናቡ ኣይወራ ነው ችግሩ ግን ብሩኬና ቤተሰቡ በደስታ ተቀብለው ያሳድሩን ነበር ,በሄዱበት መልካም መልካሙን እመኝላቸዋለው ።

  • @EsheEs_I.D
    @EsheEs_I.D 5 วันที่ผ่านมา +1

    Good job! berta👍

  • @EthiopianTalesbySuaad
    @EthiopianTalesbySuaad 5 วันที่ผ่านมา +1

    Been waiting for this 😊

    • @MaledaPodcast-o2l
      @MaledaPodcast-o2l  5 วันที่ผ่านมา

      @@EthiopianTalesbySuaad here it is now😀

  • @EthiopianTalesbySuaad
    @EthiopianTalesbySuaad 5 วันที่ผ่านมา +1

    “ሲስድቡኝማ እሰማለዉ” 😅

  • @EthiopianTalesbySuaad
    @EthiopianTalesbySuaad 5 วันที่ผ่านมา +1

    ጋዜጠኛዉ አላገባህም መሰለኝ አጣደፍከዉ እኮ ልጁን 😅

  • @hadelebi9546
    @hadelebi9546 5 วันที่ผ่านมา +3

    How can we contact brook? Can we get his phone number please? He is friend of mine from 9th street.