♦️የሞተ ሰው ሲነሳ... አስደንጋጭ ነበር..📍የተፈጠረውን ተመልከቱ📍👉አዲስ አበባ ተአምራዊ ቦታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ส.ค. 2024
  • #ethiopia #orthodox #tewahedo

ความคิดเห็น • 223

  • @user-sj6xw5ql3j
    @user-sj6xw5ql3j 3 หลายเดือนก่อน +5

    ቅዱስ ሩፋኤል ብዙ አድርጎልኛል እኔም ምስክር ነኝ ኑ የበረከቱ ተካፋይ ሁኑ እኔ ሁሌም ከደጁ ቀርቼ አላውቅም መልካም የሆኑ አባቶች አሉ ሀዘናቹን እንደራሳቸው ተጨንቀው የሚፀልዩ እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @user-qb5pg3wp3p
    @user-qb5pg3wp3p 3 หลายเดือนก่อน +6

    ዉይ በጣም ዕጅግ የሚወደው መላክ የኔ አባት ቅዱስ ሩፋኤል አሳዳጊዬ በረከቱን እንድንሳተፍ ይረዳን ዘንድ በፀሎት አስቡን ብር እያለን እንኳን አዉጡ አዉጡ አይለንም 😔♥️♥️♥️

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 3 หลายเดือนก่อน +22

    ቅዱስ ሩፋኤል ለበርከቱ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @user-uz6xu5qg2u
    @user-uz6xu5qg2u 4 หลายเดือนก่อน +21

    እኔም ቅዱስ እሩፋኤል እጄ አሞኝ ሀኪቤት የቀጠሮ ስአቴን ስጠብቅ ጳጉሜ 3 የዘነበው ዝናብ ነው የጠፋልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @gigitubeweloo
      @gigitubeweloo 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤ተመስገን

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube 4 หลายเดือนก่อน +48

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሺሁ እኔም ወንድሜ በካሰር ታምብኛል እግዚአብሔር መልካም ነው ለደጁ ያብቃው ይፈውስልኝ ወልደ ተክሌ ብላቺሁ አስቡልኝ 😢😢😢

    • @haregashine7998
      @haregashine7998 4 หลายเดือนก่อน +4

      እግዚአብሔር ይማርልሽ

    • @emebetyoutube
      @emebetyoutube 4 หลายเดือนก่อน

      @@haregashine7998 አሜን

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m 3 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር ይማረው እኔም አለብሽ ተብየ አዳመ የርዳኖስ አባታች ተስፍ ማርያም አባይዋኒስ ጾሎታቸው እባቸው ደርሶልኝ በጾሎት አስቡኝ በማለት ተመልሸ ሲሄድ የለብሽም ነጻነሽ ተባልኩ ይሁሉ የመንፈስ ሴራነው እሱ የፈለገውን በሽታ መሆን ይችላል ከፀበል ግን አያመልጥም

    • @gigitubeweloo
      @gigitubeweloo 3 หลายเดือนก่อน +1

      እህት በርሚል ጌወርጊስ ዉሰጅዉ

    • @user-fp9df8ho2w
      @user-fp9df8ho2w 3 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሄር ይማርልሽ 🙏🙏🙏

  • @shewayezerihun2064
    @shewayezerihun2064 4 หลายเดือนก่อน +30

    አሜን መልአኩ ቅዱስ ሩፋኤል ፈታሔ ማህፀን ፈዋሴ ዱያን አባቴ አማልደኝ

  • @asterstefanos7842
    @asterstefanos7842 4 หลายเดือนก่อน +28

    ቅዱስ:ሩፋኤል:ለበረከት:አብቃኝ:ለንስሀ:አብቃኝ::

    • @Mastawesh
      @Mastawesh 4 หลายเดือนก่อน +1

      Amin Amin Amin ♥️♥️♥️

  • @user-qv1df8dh9m
    @user-qv1df8dh9m 2 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ይጨንቀኚል ቅዱስ እሩየል አማልደኚ ከአምላክህ ክአማላካችን ድክም ብሉኚል አስበኚ አስስበኚ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ev5wq4jk5x
    @user-ev5wq4jk5x 3 หลายเดือนก่อน +11

    አሜን አሜን አሜን እኔንም የቅድሥሩፋኤል በረከት ይድረሠን በባአድ ሀገር ላለነው ለደጁ ያብቃን❤❤❤❤❤❤

  • @hideyat3960
    @hideyat3960 4 หลายเดือนก่อน +17

    አሜን አሜን። ቅዱስ ሩፋኤል በአማላጅነቱ ይርዳን

  • @user-wl8dd9ob8i
    @user-wl8dd9ob8i 3 หลายเดือนก่อน +5

    ስልክ እና ልዩ ቦታ ይቀመጥልን ለደጂህ ያብቃን አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 4 หลายเดือนก่อน +15

    ❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን .የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ጥበቃውና ረድኤቱ አይለየን 💐🙏💐🙏💐🙏

  • @genetdesalegn4159
    @genetdesalegn4159 3 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን ቅዱስ እሩፋኤል በበረከቱ ይጎብኘን ልጄን ክርስትና የሰጠሁት የኔ አባት የሞተን ታስነሳለህ እንኳን ሌላ የኔ ጌታ ማረኝ አይኔን የኔ ጌታ

  • @tigestnigatu
    @tigestnigatu 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ ስራዉ እፁብ ድንቅ ነዉ ኡራሔል ለደጁ ያብቃን

  • @user-fb7iv6zp9i
    @user-fb7iv6zp9i 2 หลายเดือนก่อน +3

    እሰይ ምን ይሰናዋል የቅዱስ ሩፈኤል በረከቱ አይለየን ለደጁ የብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @tlul8666
    @tlul8666 3 หลายเดือนก่อน +5

    እውነት ነው እኔም ቅዱስ ሩፋኤል በሚስጥር የነገርኩትን በእለቱ ሰምቶኛል ለመድሀኒዓለም ምስጋና ይገባዋል

  • @user-wf5vi9jc9m
    @user-wf5vi9jc9m 4 หลายเดือนก่อน +10

    በርቱ ቀሲስ ፀጋዬ ጀግና አባት ናቸው

  • @zemenewoldeyes7662
    @zemenewoldeyes7662 3 หลายเดือนก่อน +3

    የቅዱስ ሩፋኤል በረከት ይደርብን አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን:: ፈጣሪ ፈቅዶ ለደጁ ያብቃኝ!!!

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 4 หลายเดือนก่อน +8

    አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በረከታቹህ ይደርብኝ🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻዉን ያሣምርልን

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 4 หลายเดือนก่อน +8

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ሩፋኤል በረከት ለእኘም ይድረስን ለደጁ ያብቃን🙏🙏🙏

  • @user-vr9uj5qs1c
    @user-vr9uj5qs1c หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ መሆን መታደል እኮነው በእውነት ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @DestaBeyene-c6r
    @DestaBeyene-c6r 20 วันที่ผ่านมา +1

    መልካም ልጅ ነሽ ሁልን ነገር የምታሰረጅው ከልብሽነው እግዚሐብሐር ይሰጥሸ

  • @InnocentBirdNest-pt9jr
    @InnocentBirdNest-pt9jr 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን. አሜን. አሜን. ቃለ ሂወት ያሠማልን ቅዱሥ ሩፋኤል በረከታቸዉና ረድኤታቸዉ ይድረሠን. ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዝያብሄረ ይመስገን ይክበረ ይመስገን የቅድስት ድንግል ማረያም ልጅ

  • @eigayheugizaw7250
    @eigayheugizaw7250 4 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 4 หลายเดือนก่อน +7

    በረከትህ አይለየኘ ቅድስ እሩፋኤል🙏🙏🙏

  • @rqshkl8385
    @rqshkl8385 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ምነአ ያስንውል 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @user-wt4nw9xs1n
    @user-wt4nw9xs1n 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንአሜንአሜን እግዚአቤሄርይመስገን የኛጌታሁሉይቻለዋል የድግልማሪያምልጂ

  • @user-cs4nq9qr8i
    @user-cs4nq9qr8i 4 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ሩፋኤል ረድኤት በረከት አይለየን

  • @amarechtezera2004
    @amarechtezera2004 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen. Kidus Rufael yitebken. Tselyulign. Metche lemesalem yabkagn. Amen

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i 4 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔርይመሰገን❤❤❤❤

  • @addisutafesse7302
    @addisutafesse7302 4 หลายเดือนก่อน +6

    ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ክብሩ ይስፋ

  • @Eyob797
    @Eyob797 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ዕና ምስጋና ለወላዲተ አምላክ ቅድሥት ድንግል ማርያም ይሁን።

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚኣብሄር ይመስገን ለጌታ የሚሳነው የለም

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዛብሄር ይመስገን 🤲🤲🤲

  • @Amy-d990
    @Amy-d990 4 หลายเดือนก่อน +5

    Eisme alebo ze ysano le Egziabhre ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigisttesfaye-fj6pv
    @tigisttesfaye-fj6pv หลายเดือนก่อน +1

    እኔ በጎጆ ቤት ሆኖ ልጄን አቁርቢያለሁ ለዚህ ስለበቃ ደስ ብሎኛል ተመስገን

  • @wubeshetkassaye3254
    @wubeshetkassaye3254 4 หลายเดือนก่อน +5

    የእግዚአብሔር በረከትና ረድኤት ከእናንተ ጋር ይሁን።የት ትክክለኛ አድራሻዉ የት እንደሆነ ቢገለጽ ከሌላ አካባቢ ለማምጣት ለሚሹ ጥሩ ይሆናል

    • @beterama.
      @beterama.  3 หลายเดือนก่อน

      😢አዲስ አበባ አባዶ g7 ሩፋኤል

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 3 หลายเดือนก่อน +2

    💕🙏🙏🙏💕መላዕከ ሩፋኤል ይህን ቦታ ለመርገጥ እርዳኝ 🙏❤️

  • @tsihonsew3290
    @tsihonsew3290 4 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ferehiwotbantiwalu7843
    @ferehiwotbantiwalu7843 4 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን !!!

  • @kibatushinate5438
    @kibatushinate5438 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን
    አሜን
    ሊቀ
    መላክት
    ሩፋኤል
    አማላጄ

  • @AsraseTekeste
    @AsraseTekeste 28 วันที่ผ่านมา +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 qale hiwot yasemalin Abatachin

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን እኔንም የቅድስሩድኤል በርከት ይድርስልን❤❤❤

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 4 หลายเดือนก่อน +8

    ተረክ ብሎ ሳይሆን ብድግ ብሎ ተነሳ ቢባል መልካም አነጋገር ስለሆነ በዚህ መልክ ቢታረም ከአባቶች ጥራዝ ነጠቅ ቃለቶች ለኢአማንያን መዘባበቻ እንዳንሆን ስለሚጠቅም !

    • @Banቺ
      @Banቺ 4 หลายเดือนก่อน +5

      ተረክ ማለት እኮ በገጠሩ ነው ( ሰሜኑ ) ደንገጥ ፈጠን ለማለት ነው እኛ በተረዳነው ባመነው ልክ ማመን ነው ቃላት ትንታኔው አይጠቅመንም 😍

    • @gigitubeweloo
      @gigitubeweloo 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤ተረክ ብሎ ማለት ብድግ ብሎ ማለት ነዉ ማሬ

    • @aberaaweke2621
      @aberaaweke2621 3 หลายเดือนก่อน +1

      ለትችት የተፈጠረ ትዉልድ

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 4 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን እግዝአቤሔር ይመስጌን አሜን

  • @MimiDibito
    @MimiDibito 28 วันที่ผ่านมา +1

    Amen3 kalhiwet yasemalen

  • @Meskerem-yv4zi
    @Meskerem-yv4zi 27 วันที่ผ่านมา +1

    አሚን ለኒያደረገውን ቅዱስ ሩፉኤል ለእናተም ይድረስ

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 4 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን አሜን አሜን 🙏💚🙏

  • @massramassra4881
    @massramassra4881 4 หลายเดือนก่อน +5

    እግዝያብሕር ምን ዪስነውል

  • @teamredx1pro952
    @teamredx1pro952 4 หลายเดือนก่อน +2

    ምእመናኑ ለበረከት ሲሉ ይመፀውታሉ፡በሌላ በኩል ሲኖዶሱ ብሩን የሚጥልበት ያጣ ይመስላልና እባካችሁ ያለውንም ሀብት በአግባቡ ብትጠቀሙ እናንተም እንደ ምእመን ብትመፀውቱ መልካም ነው ።

  • @netsanetmamo9814
    @netsanetmamo9814 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen egezabhir yemsgn

  • @abebegedif
    @abebegedif 4 หลายเดือนก่อน +1

    Bereketu begam lay yederiben

  • @workatsehay3551
    @workatsehay3551 หลายเดือนก่อน +1

    Kedus Erwfal le dejeh abeky ❤❤❤

  • @user-sp5rv9op9h
    @user-sp5rv9op9h หลายเดือนก่อน +1

    የጦቢትን አይን ያበራ ቅዱስ እሩፋኤልለደጁ ያብቃን

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks very much brother information

  • @mulureta8500
    @mulureta8500 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen kaeliywt yesemalen

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p 3 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልል አንተ ምን ይሳንሐል ❤❤❤

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 4 หลายเดือนก่อน +2

    Bless you brother

  • @HanaTaye-ng2rh
    @HanaTaye-ng2rh 4 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ደሥይላልቅዱሥ ሩፋኤል በረከቱንያድለን
    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-gb1zs7nt3e
    @user-gb1zs7nt3e 26 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ሁሉ ይችላል❤❤❤

  • @maharikefle4964
    @maharikefle4964 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen melake kudus rufael aab zelenayo ytebqen

  • @YekiteYekiteayele-ii6vv
    @YekiteYekiteayele-ii6vv 21 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ ቅዱስ አቶእሩፋኤል

    • @YaedAbebe
      @YaedAbebe 13 วันที่ผ่านมา +1

      RmsJt

  • @manuel2445
    @manuel2445 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen 💚 💛 ❤ Amen Amen Amen 💚 💛 ❤ Amen Amen Amen 💚 💛 ❤

  • @temutemu9137
    @temutemu9137 หลายเดือนก่อน +1

    Amen gin yet new

  • @user-ks9jy2bl1c
    @user-ks9jy2bl1c 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዝይቢሒራ ይመስገን እኛንም ለደጁይብቃን😢😢😢

  • @FjejDujdi
    @FjejDujdi หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን

  • @ZubaidaShamilish
    @ZubaidaShamilish 29 วันที่ผ่านมา +1

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @BaLiMultiwude
    @BaLiMultiwude 4 หลายเดือนก่อน +2

    what does mean st. mary with children's in the view of eotc

  • @zebraz1921
    @zebraz1921 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሩፋኤል አባቴ
    🙏🙏🙏

  • @tedroswoladay5399
    @tedroswoladay5399 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚኣብሔር እመስገን እኳን ደስ በላቹ

  • @tedlamakonnen2044
    @tedlamakonnen2044 4 หลายเดือนก่อน +3

    ኧረ ፍስለታ ሳይሆን ፍልሰታ ተብሎ ይነበብ!

  • @TheresaTeddy
    @TheresaTeddy 2 หลายเดือนก่อน +1

    AMen

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d 4 หลายเดือนก่อน +6

    ፅጌ ማርያም ብላችሁ ፀልዩልን

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6f 4 หลายเดือนก่อน +1

    fetari Yetemesgne Yehun Menum Ayesanewum Amelakachen Egnane Enji Hateyategnoch Esu Hulam Meharina Adagnachen New Kebre Lesu Yehun!!!!

  • @user-ls3tr7bw4f
    @user-ls3tr7bw4f 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን

  • @YeshiWari-hg9kk
    @YeshiWari-hg9kk 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen!!!

  • @user-wj6cp3jn4o
    @user-wj6cp3jn4o 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይችላል ይድረስልን ለደጁ ያብቃን

  • @rraarraa7089
    @rraarraa7089 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቦታውን.ንገሩንንንንንንንን

  • @berketjoni8548
    @berketjoni8548 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ለደጁ ያብቃን

  • @maharikefle4964
    @maharikefle4964 3 หลายเดือนก่อน

    Egziabiher ymesgennnnnn

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 3 หลายเดือนก่อน

    egezabehr.yemsegen.❤❤❤

  • @Dirb-b8t
    @Dirb-b8t 8 วันที่ผ่านมา

    Amne Amne Amne❤❤❤

  • @Habeeba-oz7rp
    @Habeeba-oz7rp 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤egzabhiare. Ymsgne❤❤❤❤bewnta

  • @abebawbelay2584
    @abebawbelay2584 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q 4 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amen

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 4 หลายเดือนก่อน

    Correct brother

  • @fantafanta6047
    @fantafanta6047 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏❤❤❤😘😘😘😍😍😍😍💞💞

  • @amanuellegesse3529
    @amanuellegesse3529 3 หลายเดือนก่อน

    አሚን እግዛአብሔር ይመስገን በእኛ እሚነት አፍርን አናዉቅም

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i 4 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን❤❤❤❤❤

  • @user-zr9cu9xt2w
    @user-zr9cu9xt2w หลายเดือนก่อน +1

    Ameuameuameu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @seli4850
    @seli4850 4 หลายเดือนก่อน

    Can we get the exact Adress ,am Eritrean from Kampala, I want to contribute to this church for blessing, please give us the address. Am waiting

    • @beterama.
      @beterama.  4 หลายเดือนก่อน

      Yeka Abado, Anketse Mihret Kidus Rufael CBE 1000181042447

  • @AbiMaze
    @AbiMaze 2 หลายเดือนก่อน

    Aman❤❤❤❤

  • @user-rw2oy3li1s
    @user-rw2oy3li1s 3 หลายเดือนก่อน

    ለደጅህ አብቃኝ አባቴ

  • @eliabkebede8348
    @eliabkebede8348 3 หลายเดือนก่อน

    ቦታው የት ነው ቅዱስ ሩፋኤል ለበርከቱ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @user-qb5pg3wp3p
    @user-qb5pg3wp3p 3 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ማኅበር ቅዱስ ሩፋኤል የሚቀላቀለው በተለይ በቴሌግራም ከአለው!?

  • @mssnoon1874
    @mssnoon1874 25 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @baa6232
    @baa6232 3 หลายเดือนก่อน

    Egziyabher hoy kdus erufael wedimen gobgnln

  • @YohanesAforke-cw6ig
    @YohanesAforke-cw6ig 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen❤❤❤

  • @tewodroskibrom8747
    @tewodroskibrom8747 4 หลายเดือนก่อน

    San Rafel arcangelo guaritore dei malati pregate per noi amen 🙏❤️🌹🌏