Yenatoch Gize የእናቶች ጊዜ | ቢንያም ስለወላጆቹ ለመጀመሪያ ጊዜ ተናገረ... | ልዩ የመውሊድ በአል ቆይታ ከመቄዶንያው ቢንያም በለጠ ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ต.ค. 2022
  • Yenatoch Gize የእናቶች ጊዜ | ልዩ የመውሊድ በአል ቆይታ ከመቄዶንያው ቢንያም በለጠ ጋር
    .
    እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
    • የድረገፅ | www.balagerutv.com/
    • የዩቲዩብ | th-cam.com/users/BalageruTV?...
    • የፌስቡክ | / tvbalageru
    • የኢንስታግራም | / balageru.tv
    • የቲክቶክ | / balagerutv_official
    ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
    አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
    ነቃ ነቃ!!!
    ///////////////////
    Yenatoch Gize የእናቶች ጊዜ | ልዩ የመውሊድ በአል ቆይታ ከቢንያም በለጠ ጋር ነገ ቅዳሜ 7:00 ሰዓት ይጠብቁን።
    ///////////////////
    Welcome to the official TH-cam Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 280

  • @habeshatube567
    @habeshatube567 ปีที่แล้ว +90

    ካንተ ደግነት እና ትህትና ትንሽ እንኳን ቢሰጠኝ🙏🏾😭😭

    • @hyme7165
      @hyme7165 ปีที่แล้ว

      በጣም😥😥😥

  • @user-cn6nl4px9h
    @user-cn6nl4px9h ปีที่แล้ว +98

    ቃለት የለኝም ስለ እውነት አንተን ለዚህ የመረጠህ አምላክ ክብሩን ይውሰድ

  • @gulilatmekonin2116
    @gulilatmekonin2116 ปีที่แล้ว +27

    ቢን ፍጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ ዘመን ይባረክ

  • @tersite858
    @tersite858 ปีที่แล้ว +60

    ፍቅርን ከትህትና ከመንፈሳዊነት ከደግነት ከታማኝነት አደራ ከመጠበቅ ጋር የተሰጠህ
    ቅን ሰው
    እግዚአብሔር እድሜንና ጤና ይጨምርልህ!

  • @user-cq2mo7ps7y
    @user-cq2mo7ps7y ปีที่แล้ว +34

    እግዚአብሔር እንደ ቢኒ ያሉትን ያብዛልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ በእውነት የምትገርም ሰው ነህ።

  • @SuperThankyougod
    @SuperThankyougod ปีที่แล้ว +26

    አቤት መመረጥ መታደል ቢኒ ፈጣሪ ከአያትህ የበለጠ እድሜ ይስጥህ የነዳያን አባት አብርሐም

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk ปีที่แล้ว +22

    ቢኒን ሲናገር መስማት እራሱ መፅሀፍ ቅዱስ ነው የሚገርም አምላክ የሚወዳቸው ቤተሰቦች❤❤ መመረጥ ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር የሁልጊዜም ፀሎቴቴቴ።

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 ปีที่แล้ว +74

    ቢንያምን እና እሌኒን እንዲሁምን የመቆዶንያያ በጎ እገልጋዮች እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን!

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi ปีที่แล้ว +1

      God bless you my Brother.......

  • @seyoumgebremariam4767
    @seyoumgebremariam4767 ปีที่แล้ว +4

    ቢንያም በእግዚአብሄር የተመረጠ ቅ
    ደስ ሰው ነው እግዚአብሄር ሰዎችን መርዳት ፈልጎ ነው እርሱን የመረጠው።

  • @kokirtubemuhe4525
    @kokirtubemuhe4525 ปีที่แล้ว +29

    የቤተሰቦችህ መነሻ አስቀጥለህ በተግባር የሆነው ሁሉ እንዲሆን አላህ ረድቶሃል ሀቁ የባለቤትህ ጥንካሬ አጃይብ የእናንተ አይነት ኢትዮጵያውያንን ፈጣሪ ያብዛልን

  • @tsedenaynessibu3006
    @tsedenaynessibu3006 ปีที่แล้ว +13

    አቤት በዚህ ዘመን የዚህ አይነት ሰው ማግኘት መታደል ነው በግብረ ገብ የተሞላ ሰው ነው ቭእግዚአብሄር ይባርክህ🙏

  • @emiyumenbere7887
    @emiyumenbere7887 ปีที่แล้ว +13

    የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅክ ከምር አንተን የሚያቆምክ የአባቶች እና የእናቶች ፀሎት ቤተሰብህክን ይጠብቃካቸው

  • @ETBeMore
    @ETBeMore ปีที่แล้ว +43

    ትልቅ፣ ሰዉ ትልቅ ነው! The most down to earth and humble Ethiopian alive! In a country where people snatch from poor ጉሮሮ፣ ቢንያምን የመሰለ angel ሲኖር፣ ለሰው ይተርፋል፣ what a life! The most meaningful life!!

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195 ปีที่แล้ว +13

    ብንያምን (የክብር ዶ/ር) መግለጽ ይከብዳል። የእርሱ አይነት ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን።
    እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልህ።

  • @mskrh640
    @mskrh640 ปีที่แล้ว +8

    “ራሱን ከፍ የሚያደርግ ሁሉ ይዋረዳልና፥ ራሱንም የሚያዋርድ ከፍ ይላል።”
    ሉቃስ 14፥11
    ቢኒ ይህቺ የወንጌል ቃል በውስጥህ ጠልቃ ገብታለችና በንግግርና በሥራህ ኹሉ ራስህን ዝቅ ዝቅ ሌሎችን ደግሞ ከፍከፍ አድርገህ ታወራለህ። እግዚአብሔርም መልካም ዋጋን ይከፍልሃል። ደግን ነገር በመስራት የምትደክሙ የሰው ልጆች ሁሉ እግዚአብሔር ብድራታችሁን እጥፍ አድርጎ ይክፈላችሁ። መልካም ዜናን ልብንም የሚያረጋጋ መርሃ ግብር የምትሰንዱ እንደ ሮማን ተገኝ እና ህይወት አራጌ አይነት ጋዜጠኞችን እግዚአብሔር ያብዛልን፤ መሰናዷችሁን የተወደደ ያድርግልን። ባላገሩ ቴሌቪዥን እናመሰግናለን ።
    ሙስሊም ወገኖቼ እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

  • @fkrtamamo7944
    @fkrtamamo7944 ปีที่แล้ว +11

    Uffffffff የዘመናችን የአብርሀም ቤተሰቦች ቢኒ ተባረክ መላው ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ዘርህ ይባረክ🙏

  • @Amarechtakele
    @Amarechtakele 2 หลายเดือนก่อน +1

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ከአንተ ብዙ ነገር እንማራለን! እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 ปีที่แล้ว +22

    እግዚአብሄር ጤናና እረጅም እድሜ ይስጥህ ወጣቱ ልባሙ ቢንያም❤

  • @zagoltube4850
    @zagoltube4850 ปีที่แล้ว +5

    የ ሰዉ የ መጨረሻዉን ጥግ ያሳየን ሰው ብልህ ያንስንብኛል
    ዘመንህ ይባረክ!!!!!!!.

  • @tsegayetsegaye4778
    @tsegayetsegaye4778 ปีที่แล้ว +20

    ቢኒያም እግዚአብሄር ይባርክህ መንግሰት በተለይ ያላደረገውን ነው እያደረገ ያለው በተለይ የቀድሞ ሰራዊት መውደቂያ አቶ በህመም በእድሜ መጠለያ አተው ከበየበረዳው ሰብሰቦ የያዘ ነው የጦሩም ባለውለታ

  • @asnakesema9508
    @asnakesema9508 ปีที่แล้ว +12

    ቢኒ እግዝአብሄር ዘመንህን ይባርክ

  • @yeneneshmengist8235
    @yeneneshmengist8235 ปีที่แล้ว +9

    ለምን እንደ ማዲ ሞቶ ከሚቆጨን እያለ ክብር ያለው ነገር ቢደረግለት?
    ስለሁሉም ግን ቢኒየ እመቤቴ ፀጋህን ታብዛልህ
    በሞገስ በጤና እድሜ ጨምራ ወላዲተ -አመላክ አማላጅነቷ አይለይህ

  • @dessibedada3788
    @dessibedada3788 ปีที่แล้ว +13

    እድሜ ከጤና ይስጥልን !!! ፈጣሪ የልብህን መሻት ይስጥህ ።

  • @tihtinawmessele122
    @tihtinawmessele122 ปีที่แล้ว +21

    እውነት ለመናገር ሁልጊዜ የቢኒያምን ኢንተርቨዎችን ስሰማና ሳይ ለምን እንደማለቅስ አላውቅም እንዴት እንደምቀናበት። አንተ የድሆች አባት ኑርልን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ አዛኝቷ ጥላ ከለላ ትሁንህ 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @rishonlecion5777
      @rishonlecion5777 ปีที่แล้ว

      እይ ነብይ ውሽት ሲደጋገም እውነት ይመስላል ነብያት ከእሥራኤል ብቻ ነው።መጀመሪያ ኦሪት በሙሴ ከዚያ አዲስ ኪዳን ነው ሌላው ውሽት ነው።

  • @Asterberhanu6712
    @Asterberhanu6712 6 หลายเดือนก่อน +1

    እረ እግዚያብሄር አይናችንን ይክፈትልን!!!😢😢😢ከዚ ሰው ብዙ ነው ምንማረው!!!

  • @successtube23
    @successtube23 ปีที่แล้ว +10

    እስኪ ቢኒዬን ከልብ ፍቅር እንስጠው የሀገሬ ጀግና እና ኢትዮዽያዊ ሙሴ ለኔ ቢኒ ነው።

  • @helensolomon886
    @helensolomon886 ปีที่แล้ว +7

    ቢን እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን። የተባረከ ቤተስብ መልካም ትውልድን ያፈራል አንተንም ቤተስቦችህን እ/ር ይባርክ አገራችንን ስላም ያድርግልን

  • @almazabera
    @almazabera ปีที่แล้ว

    ቢኒ ረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር ያድልህ የድሆች አባት ነህ አንተን የምገልጽበት ቃላት የለኝም ዘርህ ይባረክ

  • @lemlemkebede9791
    @lemlemkebede9791 ปีที่แล้ว +18

    What a legend. Lots of people are using religion to get some money and change their lives but Bini has changed many lives. He sacrifice his life for other people. Huge respect to his mum, his wife and his sister. You are all real human beings and a true definition of christian.

    • @hanaeshete9388
      @hanaeshete9388 ปีที่แล้ว

      I agree 👍 💯
      God bless him 🙏 with his family

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 ปีที่แล้ว +9

    በረከቱን ያብዛልህ ቢኒዬ

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 ปีที่แล้ว +6

    የዘመናችን መልካም በጎ ሰው ቢኒ /መቆዶንያ/ስላየሁህ ከህይወት ተሞክሮህ ስላጋራኸን ደስ ብሎኛል ፣ውልታህን በልጆችህ ይክፈልህ 🙏

  • @endutube9461
    @endutube9461 ปีที่แล้ว +7

    የውነት በጣም ትለይብኛለክ አንተ የዚች የዱንያ ሂወት አላፊ ጠፊ እንደሆነች ገብቶካል ብቻ አላህ ከነ ልጆችክ ቤተሰቦችክ ይጠብቃቹ ኑርልን ምንም አይንካህ ኢትዮጵያዊ በመሆንክ ራሱ እኮራብካለው 🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽

  • @abebaalle6516
    @abebaalle6516 ปีที่แล้ว +3

    ቢንያምን በ1987 አአዮ ነው የማውቀው እጅግ ትሁት የእግዜር ሰው ነው።ያኔ የበዖል ቀን ወደ ኮተቤ ቤትህ ሓይማኖት ወንድም ጋር መጥቸ ነበር።ያ ደግነትህ ዛሬም ድረስ መቀጠሉ ይገርመኛል።አንተ በፈጣሪ የተመረጥክ የተባረክ ሰው ነው።እድሜ ና ጤና ይስጥህ ቢኒየ ብዙ የማረሳቸው የአንተ ና የወንድምህ ሃይማኖት በጎ ነገሮች አሉ።በእግዚአብሄር የተባረካችሁ ቤተሰቦች ናችሁ።

  • @user-zd1lg4uf9m
    @user-zd1lg4uf9m ปีที่แล้ว +4

    አንተን ሳይ በጣም ደስታ ይሰማኛል እግዚአብሔር ሠላምህን ያብዛልኝ ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነቱን ሰው እደቅርስ ብናይህ እኮራለው

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 ปีที่แล้ว +5

    የደግነትህ አምላክ ሁሌም በእድሜ,በፅጋ,በከፍታ ያኑርህ🙏

  • @hagereethiopia77
    @hagereethiopia77 ปีที่แล้ว +3

    የትህትና የደግነት ጥግ እግዚአብሔር አምላክ እኔ ሀጢያተኛዋ በነዚህ አይነት ደጋግ ሰዎች አይሀለሁና አመሰግንሀለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ቢኒያም እና እሌኒ 🙏

  • @MW-ql8bq
    @MW-ql8bq ปีที่แล้ว +2

    ቢኒ እረጅም ጤናና እድሜ ይጨምርልህ
    አንተ እግዚአብሔር የመረጠህ የታደልክ ነህ
    ጤናህን ጨምሮ ጨምሮ 🧑‍🎨ሪ ይስጥህ

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 ปีที่แล้ว +7

    ዘመንህ የተባረከ ይሁን ቢኒዬ!!! እሌኔ አንቺ መልካም ሴት የዘራሽውን በልጆችሽ እጨጄ የኔ መልካም !!!

  • @tersitabebe1125
    @tersitabebe1125 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ምኞት እግዚአብሔር ብዙ ልጆች እንዲሰጥህ ፣ እንዲያበዛህ ነው

  • @Ayu_tube
    @Ayu_tube ปีที่แล้ว +6

    ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ ሰው እጅግ በጣም የምትገርም ሰው ነህ ኮ ብንያም መታደል ነው በእውነት ሚስትህም ዕሌኒ እድሜችሁን ያርዝምልን ለኛም የእናንተን መልካም ልቦነሰ ያካፍለን በእውነት 😥

  • @seblewongel9900
    @seblewongel9900 ปีที่แล้ว +3

    የሰማይ ቤትህ ብርሃን ይሁን ወንድሜ ዘርህ ይብረክ ረጅም እድሜ ኑርልን

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 ปีที่แล้ว +3

    ቢኒያም ድንቅ የኢትዮጵያ ልጂ ለሰው መኖር መታደል ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤️❤️❤️

  • @Adis001
    @Adis001 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ምንም አልልም ስለ አንተ፣ ግን በትክክል የእግዚአብሔር መልክተያ ነእ ሌላ ቃላት የለይም በርታ ወንድሜ።

  • @tigisttsegaye9027
    @tigisttsegaye9027 10 หลายเดือนก่อน

    ቢኒ ትለያለህ ስወድህ ይህን አለም ንቀኸዋል እንደተመኘኸው ባደጉልህ ልጆችህ።

  • @lchielyas3652
    @lchielyas3652 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ መገስ ይክንካ ብንየ ሓወይ ማዓረይ ምስ ባዓልቲ ገዛካ ምስ ወለዲካ እግዜኤብሔር ኣምላክ👏👏❤❤❤❤❤

  • @yonas316
    @yonas316 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ ቢንያም በተለይ ትህትናን ጨምሮ ሠው ለመርዳት ሠው መሆን ትልቅ ቃል ነው አምላክ ጤናህን ብሎም አድሜህንም ይጨምርልህ የድሆች አባት ቢኒ

  • @yalemsileshi1291
    @yalemsileshi1291 ปีที่แล้ว +3

    ቢኒያም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ከነቤተሰቦችሆ።🙏🙏🙏

  • @tadesseafrasa7980
    @tadesseafrasa7980 ปีที่แล้ว

    በፈጣሪ ተመርጠህ ይህን በጎ ሥራ ስለሠራህ
    ደስ ይበልህ ።
    ።አምላክ ይክበር ይመስገን።

  • @aynalemdamtew2579
    @aynalemdamtew2579 ปีที่แล้ว +3

    ቢኒ በተመቻቸ ሁኔታ አድገህ የተመቻቸ ነገር ትተህ እራስህን ለሌሎች እንደሻማ መብራት እያደረክ ጀግና እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 'አብሮ አደግ'

  • @w.zprogram2071
    @w.zprogram2071 ปีที่แล้ว +11

    ብንያም እና እሌኒ፣ልጆችህንም፣እናትህንም እውነት እግዚአብሔር ይጠብቅልህ።

  • @user-zt8to2oe8w
    @user-zt8to2oe8w ปีที่แล้ว +2

    ቢኒ እንቁ የተዋህዶ ልጅ የድሆች አባት ከፈጣሪ በታች አንተን ገና ሳይህ እባዬ መቆጣጠር ያቅተኛል ዘመን በከፋበት ግዜ ረጅም እድሜ ጤና ይሥጥክ አብዝቶ ለናትና ለአባትክም የማቶሳላ እድሜ ይሥጥክ ኡፍፍፍፍፍ ምንኛ መታደል ነው

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 ปีที่แล้ว +2

    ቢኒያም በእውነት እግዚአብሔር የባረከህ ነህ ወላጆችህ ከእግዚአብሔር በተሰጣቸው ርህራሄና ደግነት መሰረት ሁኖህ ሰውነትን ተላብሰህ ዛሬ ላይ የወላጆችህን ሰውን የመርዳት ተግባር ይዘህ እነሆ ዛሬ ላይ በሽወች የሚቆጠሩ ህሙማን እየተንከባከብህ እግዚአብሔር የሚወደውን ስራ እየሰራህ ነው ።እግዚአብሔር ለዚህ በጎ ስራህ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ለአንተ ይስጥህ

  • @hanogg8115
    @hanogg8115 ปีที่แล้ว +3

    እንዴት የተባረክ ነክ ❤ እግዚአብሔር አምላክ ትዳርክን ልጃችህን ዘር ማንዘርክን ሁሉ አምላከ ድንግል ማርያም ይባርክ 🤲 እያለቀስኩ ነዉ ያየሁት😭😭🤔 እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን 🤲 ስለናንተ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏❤

  • @asratbiruhirpo9721
    @asratbiruhirpo9721 ปีที่แล้ว +1

    አቤት የሚገርም የሰዉ ዘር ነህ አሁንም ዘርህ የተባረከ ይሁን ። ቃላቶች አጣሁ ቢኒያም አንተን እማመሰግንበት ተባረክ ። ባላገሩ በጣም እናመሰግናለን ይህን የመሰለ ፕሮግራም ስላቀረባችሁልን ።

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 ปีที่แล้ว +2

    ትልቅ እንግዳ የ እግዚአቡሔር ስዉ ነዉ የ ጋበዛችሁት : እንደዚህ አይነት በጉ ሥራ የሚስሩ ስዋችን አቅርቡ ከ እነሱ መስጠትን:ሩርህነትን ቡንማር አቶ ቢኒያም ረጅም እድመሜ ከባለቤትህ ከሚረዱህ ቤተስባችህ ጋር ይስጣችሁ!!!መባረክ🙏🏽ነዉ ክፉ አያግኛችሁ!!!

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 ปีที่แล้ว

    ውይይይ አንተ እኮ ሰው ነህ ምን እንደምልህ አላውቅም እያለህ ሰማዕት የሆንክ ሰው ነህ እግዚአብሔር እንድሜና ጤና ይስጥህ✝️👏

  • @millions6766
    @millions6766 ปีที่แล้ว +4

    bene egziabher yebarkachu all your family

  • @emiyumenbere7887
    @emiyumenbere7887 ปีที่แล้ว +1

    የምወድክ የማከብርክ ቢኒ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልክ የምር መመረጥ ነው ሰውን መርዳት ተባረክ

  • @user-ys6vv7fr1n
    @user-ys6vv7fr1n ปีที่แล้ว

    ጀግና ነህ ቢኒ እግዚአብሔር እድሜና ጤና የስጥህ ከነ ቤተሰብህ

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw ปีที่แล้ว +3

    አቦ ቢኒ አንዳንዴ ሰዉ መሆንህን እጠራጠራለሁ መላክ ትሆን ብየ እስካስብ ብቻ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @adisalem1512
    @adisalem1512 ปีที่แล้ว +8

    የኔ እናት ፈጣሪ ዕድሜና ጡና ይስጥህ ከነባለቤትህ ያንተን ደግነት ሳስብ እንባዬ ይፈሳል እግዚአብሄር የተጨነቁትን ታይ ዘንድ የላከልን መልአክ ነህ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ጤናህን ሰጥቶ በሰላም ያኑርህ ዘርህ ይባረክ ባለቤትህን ዕድሜና ጤና ይስጣት

  • @saraa726
    @saraa726 ปีที่แล้ว +2

    ቢኒዬ የማቱሳላን እድሜ ያድልልን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ከነቤተሰቦችህ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @HanamDen
    @HanamDen ปีที่แล้ว +1

    የደጋጎች አምላክ እድሜ ጤና ይሥጥህ ከነ ባለቤትህ ቤተሠቦችህ ቢኒያም ድንቅ ሠዉ

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤ቢኒ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ አንተ በጣም ትልቅ ሰዉ ነህ የሰዉን አይምሮ ነዉ የቀየርከዉ አንተ በምትሰራቸዉ ስራዎች ለብዙዎች ትምህርት ሆነሀል

  • @abebeteka787
    @abebeteka787 ปีที่แล้ว +2

    ብንያም አንተ እግዚአብሄር አብዝቶ የባረከህ ትልቅ መታደል ነው

  • @tsegahailu9947
    @tsegahailu9947 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላቹህ 🙌❤️❤️❤️

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በዚህ ዘመን ስንት በሀይማኖት በዘር በተለያየበት እንዳተ አይነት ጨዋ ሰው ማግኘት መታደል ነው ለሁሉም ኢትዮጰያዊን ተምሳሌት ነህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
    ደግሞ በዚህ እኔ እኔ በሜበልበት ግዜ አንተ ግን ሰርተህ አልሰራውም አድርገህ አላደረኩም ነው እምትለው

  • @user-li6xe7qi2z
    @user-li6xe7qi2z ปีที่แล้ว +6

    ቢንዬ ወንድሜ የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥህ 🙏

  • @kidudest7893
    @kidudest7893 ปีที่แล้ว +3

    Benyam the founder of Mekdonia is the hero of this generation. He has to be nominated for "Nobel peace prize "God bless him abundantly.

  • @zaydaabdella6920
    @zaydaabdella6920 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ሰው ነህ ግን የፈጣሪ ሰው ብያያለው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @mesafintteshome501
    @mesafintteshome501 ปีที่แล้ว +2

    በእግዚአብሔር የተመረጣችሁ የዘመናችን ደግና ርህራሄን የተላበሳችሁ የአምላክ ስጦታዎች

  • @hananegash316
    @hananegash316 ปีที่แล้ว +2

    ቢኒዬ በጣም ነዉ እምንወድህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @yemanebirhangetahun9385
    @yemanebirhangetahun9385 ปีที่แล้ว +2

    ለመመረጥ ራስን ማዘጋጀት በሁሉም ነገር።
    ብንያም የሚገርም ሰው መጨረሻህን ያሳምርህ።

  • @TigistDemissie-ng5qy
    @TigistDemissie-ng5qy ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @kherianasser7770
    @kherianasser7770 ปีที่แล้ว +1

    Great man I wish I will do like you I am proud of you

  • @kidestmulunrh3279
    @kidestmulunrh3279 ปีที่แล้ว +1

    ቢኒዬ እረጅም እድሜ ከጤና ግር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ አምላክ

  • @selam1599
    @selam1599 ปีที่แล้ว +11

    ቢኒ አንተ እራስህን ወንጀለኛ ካረክ እኔ እራሴን ማን ብዬ ልጥራዉ ??🙏

    • @martaamara9857
      @martaamara9857 ปีที่แล้ว

      በጣም እጅግ ይገርማል አፈርኩኝ 😭😭😭

  • @ephremabeselom8489
    @ephremabeselom8489 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር በሰማይ አብዝቶ ይክፈላችሁ

  • @ashuashu6678
    @ashuashu6678 ปีที่แล้ว +2

    ቢኒያም ሰማያዊው ህይወትን የሚያስብ ክርስቶስ በምድር ያስተማረውን ያደረገን በትጋት ለማድረግ የሚጥር ትጉህ ሰው ነው ። ፈጣሪ ሰማያዊውን እዲያወርሰው እመኛለው ግን በሀገሬ ትልቅ ስሙን የሚያስጠራ ሀውልት ቢቆምለት ምኞቴ ነው። እረጅም ህይወት ለቢኒ

  • @meronyealmaz4001
    @meronyealmaz4001 ปีที่แล้ว +11

    አረ ቢንያም አንተ እየሰራህ እንዲህ ካልክ እኛ አንድ በጎ ስራ ሳንሰራ የምንኖር እለት እለት የምንበድል ሰዎች ስለራሳችን ምን እንበል?

  • @HAHA_17_A
    @HAHA_17_A ปีที่แล้ว +1

    በጣም መካሰዉ አላህ ዉለታህን በዱኒያም በአሄራም ይክፈልህ

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ትትናው በስማም ሁሌ የማይታበይ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ቢንዬ

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 ปีที่แล้ว +1

    ቢኒ አንተ የጌታ ሰዉ እድሜና ጤና ከዉድ ባለቤትህ ጋር ከዉድ አናትህ ቤተሰቦችህ ጋር መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ።

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 ปีที่แล้ว +1

    ቢኒዬ እና ኢሉዬ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ በበረከት ይጎብኛችሁ።

  • @user-it1xn3nr5c
    @user-it1xn3nr5c ปีที่แล้ว +6

    አቤት የተባረኩና የተመረጡ ዘሮች ናችው
    ይህ መመረጥ ነው
    ቢኒሄ ባለቤትህን
    እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጣችው
    ዘራችሁን ይባርክላችው
    ፅናቱን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጣችው
    እንደናንተ አይነቶችን ለኢትዮጵያውያን ያብዛልን🙏❤️👍

  • @mule6347
    @mule6347 ปีที่แล้ว

    ቢኒ በሙሉ አይኔ እንኳን አላይህምኮ እመ አምላክ በምልጃዋ ትጠብቅህ ከምንም በላይ እድሜ እና ጤናውን አምላክ ያድልህ።

  • @yordanosdanial7708
    @yordanosdanial7708 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቢኒን የሰጠን

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 ปีที่แล้ว

    እንዴት አይነት መታደል ነው ወገኖቼ????ይህን ደግ ሰው ምን ቃል ይገልጸዋል??? ለዚህ ትውልድ ድንቅ አርያ ነህና እናመሰግንሃለን🙏🙏🙏🥀🌻💚💛❤

  • @mokaruth6301
    @mokaruth6301 ปีที่แล้ว +2

    ቢኒ የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል እስከቤተሰብህ ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ መልካም ሰው🙏❤❤❤❤

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 ปีที่แล้ว

    አቤት መታደል ቢኒ ከአንደበትህ የሚወጣው ቃላት እራሱ እንዴት ደስ እንደሚል እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ፡፡

  • @meazameles7307
    @meazameles7307 ปีที่แล้ว

    ወይ ቢኒ አንተን ስለሰጠን ፈጣሪን አመሰግናለሁ ሰርተህ አልሰራሁም ሁል ጊዜ ቢኒ እድሜ ይስጥህ የመልካም ዘር ፍሬ

  • @yal1907
    @yal1907 ปีที่แล้ว +1

    My GOD you are so chosen like you

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት መልካም ቤተሰብ ነው አይ መመረጥ መታደል ነው በእውነት ይቺ ዓለም ከንቱ መሆኗን የምታስተምሩ ቤተሰቦች ናችሁ እግዝአብሔር የማቱሳላን እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ቢኒዬ የኔ ደግ የዋኽ ካንተ ብዙ የሚማሩ ሰዎች አሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለው በእውነት ተባረኩ የታደላችሁ ናችሁ

  • @samuelayalew4038
    @samuelayalew4038 ปีที่แล้ว +2

    ካለሁበት ፈቀቅ እንድል ፀሎትህ ትርዳኝ።

  • @faizasaeed2571
    @faizasaeed2571 ปีที่แล้ว +1

    ወርቅ ደግ የሆንክ ሰው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @yonasataklit5749
    @yonasataklit5749 ปีที่แล้ว +1

    ቢኒ እወዳለሁ አከብራለሁ እግዚአብሔር ለዘላለም ከአንተ ጋር ይሁን።

  • @user-kc8mw3zk3g
    @user-kc8mw3zk3g ปีที่แล้ว +1

    እግዜአብሄር ልጆቻችንን እደቢንያም ባርክልን

  • @Rute1921
    @Rute1921 ปีที่แล้ว +1

    ቢኒ እድሜና ጤና ላንተና ለቤተሰቦችክ🌺💜💜💜💙💙💙🧡🧡🧡

  • @yazewkalkidan387
    @yazewkalkidan387 ปีที่แล้ว +1

    አኔ በበኒ እጅግ በጣም ደስተኞ ነኝ የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን