ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም ተወዳጅ ፕሮግራም ጀምረናል ሊንኩ አሁኑ ተጭነው ይጀምሩ th-cam.com/video/Y8FS3CCCyU4/w-d-xo.htmlth-cam.com/video/Y8FS3CCCyU4/w-d-xo.htmlth-cam.com/video/Y8FS3CCCyU4/w-d-xo.html
በደምብ ነዋ የማዳምጠው አብሸሩ
አብሽሩ ኢንሻአላህ አዳምጨ እመለሳለሁ እኔ ብሼለም እምፈልገው ግሽልማቴ ዱአችሁ ነው ወላሂ
አብሽር
ማድመጥስ ደጋግሜ ነው የምሰማው እስከመጨረሻው በደስታ ነው ጀዛኩም አሏህ
ይቅርታውንም አብሽሩ ዱኒያ እንዳሰብናት አትሆንም ከልብ ይቅርታ ብያለሁ ሀቂቃ ስወጣ ስገባ ነው የዋልኩት ዛሬ ሙፉጃእ ነው ያደረገኝ
ኑው የማሜ እና የሷሊሃ ሰርግ የናፈቃችሁ ላይካችሁን አሳዩ
በጣምነው የነፈቀን
ኢንሻአላህ ትሆናለች
እረ አስገቡኝ
Mashalih alaykum.taro.tamert.new
የሸአላህ በአላህ ፍቅድ
አህለን አንደኛ ነኝ እሰኪ ማሜና ሳሚሀ ይገቡ የሚል ላይክ
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ እንኳን ደህነ መጣቹህ
እኔ፡ይጋቡ
እኔ ግን ከመቸውቀደማችሁኝ
አህለን ኡፉ ለምን ቶሎ አትለቁትም
ያአላህ ዛሬስ እዴት ማመስገን እዳላብኝ አልቻልኩም ቢት ሙሀመድ አላህ ሱበሀነወታአላ ልቤሺን ኑር ያድርግልሺ በሁለቱም አጋር ያሳርፍሺ ከጪቀት ያሩሂ በአኪራም በረህማን ጥላስር ያገናኝን ያስተዎውቀን እወድሻለሁ ለአላህ ብየ የኔ ምርጥ እህት እዴት እኮ በጉጉት እደምጠብቃችሁ ደክተር ዘይኔም አላህ ይጠብቅህ አትም የትንሺ ትልቅ ነህና እኔ የዘወትር አድማጫችሁ ነኝ ግን ምንም መናገር ስላልቻልኩ አስተያየት ስጥቸ አላቅም ዛሬግን ፈነቀለኝ አጄቴ ገብቶ ወዘወዘኝ
እኔ ሰለምቴ ነኝ ይህ ፕሮግራም እደተለቀቀ ሰሞን ነው የገባሁት አልሀምዱሊላህ የእውነት የዚህን ታሪክ በጣም ነበር ሷሊሀን መሆን የፈለኩ እና ስሜንም በሷ ሰየምኩት አልሀምዱሊላህ ምንም አልልል እደሷ መልካም መሆን ምኞቴ ነው
እስኪ እድኔ እናቱን የናፋቅ አይከፋልበትም ማሚ ናፋቀሽኝ
የትጠፍችሁ
እኔ እኮ የሚገርመኝ ነገር ኡክቲ ቢንት ሙሀመድ ስታወራ እኔ ሁኔታውን እየሳልኩ የምከታተለው ነገር ነው የሚገርመኝ የእውነት የማየው ነው የሚመስለኝ ስምጥ ብየ እየተከታተለኩ ያልቃል የአላህ በሰማንው የምንጠቀም ያድረገን እናንተ የኛ ውድ ስጦታዎች አላህ ይጠብቃችሁ
እኔ ደስታ በሀያቴ እደሰታለሁ ግን የሶሊሀን እና የማሚይን ሁኔታ ሳዳምጥ ካኑ አብሬአቸዉ ያለሁ ነው የሚመስለኝ
Enem hubiiii
በጣም ቃል በቃል ስታወራ የኔ አይምሮ ሁኔታውን ይቃኛል ሊያልቅ ነው ስትል ግን ሆዴ ካሁኑ ባባ ሰኞ ሰኞ እደ ደመወዝ እየተጠባበኩ ከባድ ነው ያለ አንችዉ ነሽ ሂወት ከባድ ነው
እኔም እነሱን እየሳልኩኝ ነው የማዳምጠው ሲያለቅሱ አለቅሳለሁ ሲስቁ እስቃለሁ
ሱብሀንክ ሀቂቃ
እልልልልል መጣችሁ እንደኔ አችው ነሽ የናፈቃችሁ ላይክ ግጩኝ
የአላህ የሷሊሃና የኔ ምኖት አንድ አይነት ሀቂቃ የሷሊሃን ታሪክ ስሰማ የኔን ተሪክ ምታወሩ ነው ሚመስለኝ በድኔ እንደሱዋ ጀግና በልሆንም
አህለን እስኪ ሷሊሃን ለማሜ የምትሉ ላይክ ግጩኝ😍 ጀዛኩሙሏህ ኸይር❤
ጀዛከሏል ኸይር በሰማነው እምንተገብር አሏህ ያድርገን
ወላሂ እራስን ያስፈትሻል ጀዛኩሙላህ ሀይር ሀቢብቲ ውድድድድድድድ አላህ ይጠብሽ ይጠብቃቹ አላህ አብራቹ እድቶኖሩ ይፍቀድላቹ አጠይባቱ ለጠይቢን
ብንት መሀመድ ጀዛኪላህ ኸይር በጥም እየተለወትኩ ነው በሷሊሀ ምክንያትና ባንቺ የቁርአን አተረጓገጎም እስኪ እንደሷሊሀ ሷሊህ መሆን የምትፈልጉ ላይክ ግጩኝ
Eeeeeeeeeen
አላህ ያድርግን ያርብ
እስኪ ማነው አንችው ነሽን እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው🤓
እኔማ ምርጥ ዘበኛቸው ሆኛለው ወላሂ
@@zelaftube5292 ቀላል ዘበኛ ድብርብር ብሎኝ ነበር
Masha Allah
እኔ
😂😂
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩምሏህ ኸይር ዶ/ር ዘይኔና ቤንት መሀመድ አንችውነህ ውስጤ ሰርፆ ከመግባቱ የተነሳ እያንዳንዳቸው ካራክተሮቹ በአካል ሲንቀሳቀሱ የማያቸው ይመስለኛል በውነቱ በጣም ጠቃሚ ትምህርት አለው አላህ ይገዛችሁ ቀጥሉበት እኔም አንችውነሽን መከታተል ከያዝኩ ወድህ አጭቸም አግብቻለሁ ወንድ ልጅ አል ወሀብ ከወፈቀኝ ፉአድ ብየዋለሁ እናተም ዱአ አድርጉልኝ ሀያት ማለት አላህ በሚወደው መንገድ ላይ ፀንቶ ማለፍን የሚክል የለምና ሁላችንንም እስቲቃማ ይስጠን አሚን ።
ማሻአላህ
የእንችውነሽ ፖሮግራም የምቶዱ በቅንነት ስብስክራይብ አርጉኝ ውዲ ሙሥሊም እህቶቼ በዛውም አልባሣቶች ከፈለጋችሁ ታገኛላችሁ🌷
መፀፊን እፈልጋለው
ምን አይነት ልብሥ ነው
ዉደ ምን ልብስ ነዉ ጂልባብ
የትነሽ ዱባይ ከሆሽ እኔ እፈልግአለሁ አልባሳት
አህለን ውድ የአንቺውነሽ አድማጮችእስኪ እንደኔ የሳሊና የማሜ ደስታ የምትመኙ በላይክ አሳዩኝ
አህለን አንችው እስቲ ኮሜንቶች በላይክ አሙቁኝ ብርድ ይዞኝ ነው ያውም የሪያድ ብርድ ታቁታላችሁ መቸም የኔ ቢጤዎች
ዉዉስለብርዱአታንሽብኝ እሱምየረያድ
@@Zahra-eg6nh በጣም ከአምናው ደመሞ ዘንድሮ ብሷል ገና ከመግባቱ በጣም ተባረዷል
አይዞሽ ልብስሽን ደራርቢ ሁላችንም ይዞናል
ጌታዬ ሆይ! የላቀ ምስጋና ይገባህ ለሁሉም ስጦታህለሁሉም ኒዕማህ ያርብ አንተ ቸሩ ጌታችን ሱለላህ አለይሂ ወሰለምማሻ አላህ ደስ የሚል ነበር የዛሬው ግን መጨርሻላይ ማሜ ሷሊን ያናግራታል ብይ ሰፍ። ብይ ሳዳምጥ አለቀ ኢንሻ አላህ ሰኞ ደግሞ በመደበኛው ፖሮግራሙ ላኩልን አመቻችታችሁዶ/ር ዘይኔ &ቢንት ማሜ🎓👍
ቢስምላህ ያ ቢንት ሙሀመድ አላህ ሃያትሽን ሁሉ በረካ የርግልሽ 💗
ማነው እደኔ ወደፊት ኢሻ አላህ ልጁን አብዱል ወሀብ ለማለት የወሰነ አላህ ይረዝቀን ሳሊህ ሳሊሁን ልጆችን ያሰጠን ኢላሁና አላህ ያረብ ቢት ሙሀመድ ስለ አላህ ስሞች ተፍሲር አስተምሪ በጣም ሰወደው
እኳንም..በብዟትየሚሠጠውንሥምዟሬሠሟሁ..እህትጀዟሽኸይር
ማሜንና ሷሊሃን በቅርቡ አጋቡልን ረስሚና ፍኤንም ስርጋቸውን በልቸ ብዬ ነው እኔም ሀገሬ ገብቸ አሏህ የሚረዝቀኝ ኢንሻእሏህ ላላገባችሁት በላይክ አሚን በሉ አሏህ ሷሊህ ባል ይወፍቃችሁ ይወፍቀን ሷሊህ ያድርገን
አሚን
አምን
አሜን
ቤተሰብ እንሁን የላኢላሃኢለላህ እህቶች
መሸአሏህ..እኛንም..ይረዝቀንያረብ
ያአለህ ያማሜን ኢና ያፉኤን ታማሳላት ኢንድሆን አግዛኝ ኢንም ኢንዳ ሷልሃ ሷልህ ያይኔ ማራፊያ ያሆነችዋን ኢንድዎፊቃኝ ዱዓቹን ኢሻለሁ ኢንሻ አላህ ኢኔም ላሁላቹም ኢማኛላሁ 🌷🌷🌷
አላህ ይወፍቅህ
ሁላችንም ሷሊህ ያድርገን
ያአላህA
አሰለሙ አለይኩም ወረህማቱለሂ ወበረከትሁ ማሻ አለህ ማሻ አለህ ማሻ አለህቢንት ሙሀመድ ትንታኔሽ በጠም ይማቻል እንዲሁም ዶክታር ዘይኔ ትንታኔው በጣም ይማቻል ማሻ አለህ ቢንት ሙሀማድ በመጫረሻ የደረግሺው ዱአ አሚንንንንንንንን ብየለው አለህ በሁሉም በገር የስደስታን እሱ ምን ቻግሮታል ሁሉ በእጁ ሁሉ በደጁ እኘን ሊፈትነን ፈልጎ እንጂ አብሽሩ የጀማአ ሁልግዜም እጆቻችሁን ወደ አለህ በማዘርገት የምትፈልጉትን ነገር ለምኑት የታዘራገ እጅ ምንግዜም በዶውን አይማለስም እነም የሷሊሃ ዱአ አደረረግ በጠም እጅጉን ደስ ይል ነበር ማሻ አለህ ልክ እንዳ ሷሊሀ አይነቱን ይወፍቃኝ ሀገሩን ገብቶ ቶሎ ልጅ ወልዶ ማሰም የመረው ማን ነው??????????????እኔ አምሮኛል ነፍቆኛል ልጅ ወልዶ ማሰም እስኪ ይሰከልሽ በሉኝ ወይንም ይስጥሽ በሉኝ
በነገራችን ላይ ስንት ሰው ነው አንደኛ ነኝ የሚለው ሆ ሁላችሁም አንደኛ ነኝ ትላላቹ ለማንኛውም አብሽሩ ለአላህ ብየ እወዳቹሀለሁ ሁላችሁንም እስኪ በዱአችሁ አስታውሱኝ😔💋💋
እኔም ታዝቢያቸዋለሁ አይ ኮመንታተሮች
ክክክክክእኔምሳያቸውሁሎችምአደኛሆሆሆሆ
❤❤
ወለሂ ዛሬ ጫንቆኝ ነበር ግን የሰሊሀን ዱአ ሰምቼ እኔም ዱአ አደረኩኝ ከዘም ጭንቀቴ ለቃቀኝ አለሃምዱሊላ
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ለሁላችንም የሚንወደውን ይስጠን ኢንሻአላህ ጀዛኩሙላህ ኸይረን ምክራቹሁም በጣም ደስ ይላል እኛም በሰማነው ምንጠቀም ሰው አላህ ያድርገን
ማሜና ሷሊሀ ይጋቡ የሚል Like 👍
ከከከከ
ዘሬ እኔ የለቃስኩበት ቀን ነዉ ዚያዳ ያስን ነኝ ከዱባይ ሱልሀ የደረገቸቻው ዱኣ 🤲 እኛም ምንጠቅምበት የድርገን ብንት መሐመድ ጅዛ አላህ እና ዶ /ር/ ዛይኔ እድሜና ጤና እመይለቹዉ ምንግዜም ቴሌግራም መጠቀም ከጀማርኩ 2 አመት ሆኖኘል
ዋው 9 ሰው ብቻ ነው የቀደመኝ በናታችሁ like ስጡኝ
ቢስሚከነህያ በፅሀፍ ውላሂ በጣምምም ምርጥ ነው ሁላቹም ገዝታቹ አብቡት እዴት እድሚያስድምም ሱብሀን አላህ አብቡት አብቡት አብቡት
አህለን እኔስ ሰኞ ሰኞ የኢትዩፕ ዘበኛ ሆኜ ቀረሁ በዛላይ ዛሬ ኢትዩፕ ስገባ ወላሂ ተለቆ ሳየው ለየት ያለ ደስታ ነው የተሰማኝ😍
አንችው ነሽ ለኔ ከውዶ ጎደኛየ ሶፊያ የተሰጠሁት ስጦታ ነው እኔ የተቀላቀልኩት በቅርብ ነው ግን በጉጉት ነው የማዳምጠው ሁሌም ስንጨርስ ተደዋውለን እናወራበታለን በብዙ ነገር ተቀይሬለሁ አልሀምዱሊላ
ምን ግዜ 88 ሰው ቀዴመኝ ሁለት ቀን ከዩትብ ሳልወጣ ስጠባበቅ ቀረብየ ነበር አህለን ፊኩም የኔተናፋቂወች ጄዛኩም አላህ ኽይር አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረቢ በዱአ አንረሳሳ
ወአላይኩም አሰላም ወራማቱላሂ ወበራካቱሁ ጀዛኩሙላህ ኸይራን በጣም ያዘሬው ለያት ይላል በተላይ አላህን እንዴት ማቅራብ እንዳለብን ብዙዎቻችን ያዛነገነው ርዕስ ነው ያነሰችው ብንት ሙሃማድ ሹክራን ለኪ በሰማናው ያምንማር አሏህ ያድርገን
ዋው ማሻ አላህ ዛሬ አደኛ ነኝ አሰላሙአለይኩም ቢንት መሀመድ እና ዶክተር ዘይኔ አህለን ብያለሁ በጉጉት ስጠብቅ ስለነበረ ነው አንደኛ የሆንኩት በመቀጠል ብሮግራሙን ላዳምጥ እና በድጋሜ ኮሜንት ላይ እመጣለሁ ኢምሻ አላህ
አህላን እኔማ ባዳምብ ላማክሳስ ነው ጭራጭራሽ ብያንስ አሊፍ ራዱዮንም ካላካላቹን ሁሉንም ባንዴ አይካብድም
ጀዛኩም አላህ ሀይር የኣላህ ያሳሰበኝ ትረካው ማለቅ ሣይሆን ከጠዩ መራቅ ነው ።ሀቂቃን ወንጀሌ ይሁን አላቅም አላህን እያፈርኩት ነው ዱዓ ላደርግ ስንት እና ስንት ሀጃ እያለብኝ ብቻ ከሡ ያማንርቅ ያድርገን ።ዛሬ ዶ/ር ጣልቃ ሳትገባ የመዝጋቱንም እድል ለሣሊኻዬ ስለሠጠሃት እናመሠግናለን ለኔ ሣሊኻ ናት አከተመ።
እረ ባአላህ ቢንት መሀመድ። የሆነ ግብ አድርሽልን ልባችንን። ሰቀልሹ እኮ መሃመድ። እና ሳሊሀ አጋቢልን እንጂ ወላሂ ሀራም አለኩም ሳጀምሩት አትጨረሱት እንጂ ይደብራል
በጣም እኔረሱ በጣም ካሁን ካሁን ሰል ምን እደሰጣት እራሱ መነገረነበረበት አይይይይ ማሜ
😂😂😂✌😜
ሳህ ክክክ
ክክክክክ ሳቅኩኝ በአላህ እያልሽያቸው ነው
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ወንድም እህቴ ጀዛኩም አላህ ኸይርን
አችውነሽዎች ፕሮገረራማችሁ ጥሩነበረ ግን የዚህን የሙአዝ ሀቢብ ነሽዳ ድረሻውን አጥፍት ነሽዳ ሳታዴረጉ አዘጋጁ
ያለ ነሽዳው አያምርም ደግሞ ነሽዳው ምን አደረገሽ
@@fatumanurye9840 ነሽዳባይው ምድነው እምነቱ ታቂዋለሽ አህባሽነው ከአህባሾሽጋረ መዙማየሚል ከሴቶችጋረ የሚጨፍረነው ሙአዝሀቢብ
ሰውየው የፈለገውን ይሁን ስለ አሁኑ ባላቅም የበፊት ነሽዳወቹ በጣም አሪፍ ናቸው
አንች ነሽ በጣም ደሥ የሚል ትረካ ነው ተመስጨ ነው የማዳምጠው
As wr wb ምንጊዜተለቆነውማሻአላህውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ አላህ ይጠብቃችሁሀገራችንን ሰላም ያድርግልን። አሚን በሎ
ዜ ድ amiiin allahuma amiiin a
አሚን ያረብ
እባካቹ ቁጥራቹ
ብኒት ሙሀመድ ሷሊሃን ረስዋን አንቺ ትመስይኛልሽ ሰደምጥሽ በጣም ደስ እላኛል አላህ ይጫምርልሽ ሀየቲ ዶክተር ዘይኔ አላህ ኻይር ጄዘቹን ይክፈለቹ በጣም በጣም ለውጦኛል እንድጣንክር በዱዓ አትርሱኝ ሀባይቦች
ፈተና ራሴን አዙሮኝ ነበር እነ ፊቅህ እነ ሀዲሰ ተፍሲር... እሰይ አሁን በአንችው ነሸ ልዝናና ኢቅራወችየ መልካም ውጤት ይሁንልን
ኢሻአላህ ላችምእህት
@@hcgbghh342 ኢንሻ አላህ
አስኮሩጁ አልሰራሁም ከአንቺውነሽ አላስቺለኝ ብሎ ነው
@@እስላምነውሂወቴሂጃብ-ሸ8ገ ነይ
ወለኩም አሰለም ወራመቱሁልህ ወብራከቱሁ ማሻ አላህ ዘሬ በጣም ደሰ የአላል ዶከት ዘይነ @ በንት መሁመድ ጀዛኩም አላህ ከይረ ዘሬ በጣም ደሰ የአል ነባረ አኔ ገን ሠላይ 890 ሰዉ አይቶወል የአላህ ቀኑ ተቀይረ ነዉ ሰነ ሰጠብቄ ነባረ የአወልኩት አሰት አንደና ሁሉም ሰዉ የጠብቀል መልት ነዉ
ቢንት ሙሀመድየ ጀዛኪላህ ኸይር በምትሰሪዉ ስራ ላይ ሁሉ ከሱ ዘንዲ ሙሉ የሆነን ኢክላስ ይወፍቅሽ ለአላህ ብየ ዉድድድድድድድድድድድድ
አሰላማሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉዲ ያችዉ ነሽ ተከታታይወች ሰላም ብያለሁ ሰበሀናላህ እዳዉ ሀቂቃትን ስላአችዉ ነሽ ቃላት ያሳል ሰበሀናላህ ።
@@madinam6506 ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አላህ ይሰልምስ ዉደ በሰማ ነዉ እምንጠቀም ያደረገን ስአንችዉ ነሽ ምንም ቃል የለንም
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ደስ የሚል ትምህርት ነው የሰጠሽን ቢንት ሙሀመድ አሏህ ይጨምርልሽ በኡነት እንደት የሚያምር ዱአ ነው አላህ ኢማናችንን ይሙላልን እንደ ሷሊሀ አላህ ፊት ከደጁ መመላለስ ይወፍቀን በተሰብ እዝነቱ እኮ እንደት ደስ ይላል ማሜ አላህ ሳሊሀን ይወፍቅህ ፉኤ ምስኪን ለሱም ሳሊህ ሚስት እንዲሰጠው እመኛለሁ።ሳሊሀ ዱአዋ ማሜን አሏህ ይሰጣታል ብዬ ተስፋ አድርጌላታለሁ ማሜን ብታገባ ተሳካላት ይባላል ማሜ መልካም ባል ነውና።ጀዛኩሙላህ ኸይር ቢንት ሙሀመድ& ዶ/ር ዘይኔ በርቱ።
አሰላም አለይኩም አንችው ነሽ እንኳን በሰላም መጣቹ ዘሬ አንደኛ ነኝ ለደምጥ
ወአሌኩም ሰላም ወረመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ቢት መሀመዱና ዶክተር ዘይኔ ጀዛኩም አላህ ከይር አቺውነሽ ምርጥ ቮሮግራምነው ሰምቾ ከሚተገብሩት ያድርገን ግን ማሜና ሳሊ መችነው ሚያገብት አረለኔም ዱአ አርጉልኝ ኒካ ላስርነው አላህ ይጠብቃቹ ቢት መሀመድ በጣም ነው ምወድሽ አላህ ሰላምሽን ያብዛልጒን በርቺና አበርቺን ዶክተር ዘይኔም እደዛው አለየዋቹም አላህ ይጠብቃቹ አቤት ደስስስስ ሲል የቀደመኝ ዬለም አደኛነኝ እልልልል አቺውነሽ ዉስጤነው ስወዳቹቹቹ
አላህ መልከሙን የተመኜሽውን ይስጣሽ እህቴ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካተሁ አህለን ወዶቸ የኔ ማሮች እዴት እናቃችሁኘ ፎኢ ማሜ ሷሊሀ
እሲ ማሜ እና ሳሊሂ ይገቡ የምትሉ ላይክ ግጩኝ
ልኮምኩም እንግዲህ ግን ስንት ጊዜ እንዴ ፈተሽኩ ወላሂ አንቀዋለላቹሁኝ አልሀምዱሊላ እንኳን ደህና መጣቹ
አንቀዋለላቹህኝ ክክክ እናቴን አስታወሽኝ የኔ ቆንጆ አትንቀዋለይብኝ ትለኝ ነበር
Enem endanchiew eihtye
ጀዛካላህኸይር፡ቢንትሙሀመዲ ዶክተርዘይን በሰማነዉተጠቃሚያዲርገን ያረብ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀቂቃ በጣም ነበር ጉጉት ያልኩት ያሰላም እስኪ እንደኔ የጉጓጓ ላይክ ይግጨኝ
አላሕይጨምርርሽ ያረብቢትሙሐመድ
ጥቅሙምድነዉ የላይክ የምለምኑትረ
የሷሊሃ ሶብር ድንቅ ነዉ !!!ትግሰት መከራን አርግዛ ደሥታን ትወልዳለች. አላህ ከታጋሾች ጋ ነዉ አላህ ይወፍቀን ያረብ።
ዛሬ ስኞ መስሎኝ ገድጥ ነዉ ያልኩት አህሌን እስቲ እድኔ ስይብራፕ የሆናቹ ላይክ አረጉኛ
Mashaa allaah allaah gichamirlachu bexam arif melkt neu bertu JZK
ዘ መታዘብ ጥሎብኝ ኮሜንት ማንበብ እዉስጤ ነዉ ሁላቺሁ አንደኛ ነን ትላላቺሁ ሺልማቱ እንዳይሰጣቸዉ ዶክተር እኔ 556 ኛ ነኝ ለእኔ ነዉ እሚገባዉ ላዳምጥና ኮሜንት እሰጣለሁ ቆይ
እውነትሺን ነው ሁሉም አንደኛ ነኝ ይላሉ ክክክክ
سبحان الله
ማሻ አለህ ብንት መሀመድ👍👍👍👍👍👍👍👍ጄዛክ አለህ ሀይራን ዶክተር ዘይኔ
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاتهአህለን ወሳህለን ለመጀመርያ ግዜ 142 ኮማቺ ሆንኩ الحمدلله نورتونا የማሜና የሳሊሃ እዲሁም የኔ ሰርግ ቀን ናፈቀኝ ያረቢ ዘውጂና 😊😊
አሎህ ይዘውጂኪ ያኽቲ
ዋሌኩምሠላም ወራህመቱላሂወበረካቱሁ ቢትሙሀመድ ጀዛኪላህኸይር የኛተናፋቂ ማሻአላህ የድምፀሽአጠራረር ብቻ ደሥሥሥትያለሽአላህይጨምርልሽሁቢ ዶክተርዜኔ ጀዛኪላህኸይር ግንሠአት አታሣልፉብን በሠአቱአቅርቡ
አህለን ቢንት ሙሀመድ እንድሁም ዶክተር ዘይኔ ያንችውነሽ አድማጮች እንዴትናችሁ ጀዛኩም አላህ ቢንት ሙሀመድ ዶክተር ዘይኔ
ቢንት ሙሀመድ ማሻ አላህ አለይኪ እኹቲ የምታፈልቂያቸው ሀሳቦች ግሩም ግሩም ናቸው ዶክተር ዘይኔ አንተም እንደዛው ጀዛኩም አላህ ኸይረን
ወላሂ ቻናላችሁ ውስጥ ገብቼ ልፍልግ ስርች ሳደርግ ብቅ አላችሁ ዋው በቃ ላዳምጥና እመለሳለሁ
ahlen anchiu nesh enama SEbSKRAiB Yaderekut Un SEBSKraIB yaderekut meslog neber stefu
@@mehdiyabinteslam6772 ክክክክክ አሳቅሽኝ እኔ ደግሞ ከሰኞ ወድህ ሲጠፉ ወላሂ ይቱብ አስጠላኝ
እኔ እራሱ ሰኞ ጀምሪ ነበር ስፈልግ ነበር
ቢንት ሙሀመድ አቤት ስወድሽ እንዲሁም ዶክተርዘይኔ ከኔበላይ አላህ ይዉደዳቹ ማሀሜግን ሲያሳዝን አላህ ከሳሊሃጋ አይያያቸዉ ያረብ ሀቢብንም አላህ ኸይር ስራ ያብዛለት እዉነተኛ ጓደኛ የህይወት ዋስትናነዉ
አሠለሙአለይኩም ማሻላህ ጀዛኩሙላህ ኸይር የምር በጉጉትው እምጠብቀው ትምህረት እየወሠድኩነው እደሳሊሀ እዲሆን ዱአ አዲረጉልኝ ።
አላህ ነው ዎኪሌ ኢንሻ አላህ ሁላችንም የምንማርቤት ነው እንዴ ሳሊሃ ያርገን ዘንድ መስራት አለብን ስለ ድናችን ማዎቅ
ቢንት መሀመዲ አንች እራሱ ሳሊሀን ነሽኮ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ለምትሰጭን ትምህርት እኛም እኔም የምንለውጥበት ያርገን ያረብብ
ዛሬማ አለፍልኛ ገና ልክ እደ ተለቀቅ በሁለትኛ ደረጃ በአላህ ውዱቼ እስኪ ከልብቹ ዱዋ አርጉልኛ
እህቴዋ የልብሽን መሻት አላህ ይፈፅምልሽ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
አሚንንንን ለሁላችንም ያአረቢ ሹኩርን
በጣም ደስ ይላል ወላሂ ጀዛኩም አላህ ከይር እኔ ግን ወላሂ ከፐሮግራሙ የበለጠ በጣም ደስ እሚለኝ ትምህርታ ች ሁ ነው አላህ ይርዳችሁ ያረቢ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁዶክተር ዘይኔ / ቢት ሙሀመድጀዛኩም አላህ ኸይር. ገና ሰምቸ አልጨርስኩም ግን ሳላስበው ስለተለቀቀ ደስ ብሎኛል ያረብ ሰምተን የምንለወጥበት አድርገን አጅማኢን
ማሻአላህ። አንዉነሸ። ማሻአላህ። አላህይጠበቅችሁ ቢነትሙሀመድንዶክተርዘይኔ አላህይጨምርልችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹
አህለንዋሳህለን ወ መርሀበን ሰላም ብያለሁ ለሁሉም እህት ወንድሞቸ
አሚንንን አላህመ አሚንን . ቢንት መሀመድ. እኔ 305 ስው ነው የቀደመኝ. ስጣታው ይስጠኝ. ዶክተር. ግን በእኔና በባሌ. ፎቶ ማስራት እፍልጋለሁ. ያለሁት. ሳኡድ ሪያድ ነው እባክህ ከተቻለ. ንገረኝ እሽ. አማና. ሽኩረን. ለሁላችሁም. ጀዛ ክላህ ኸይረን.
ውዲ የኢስላም ልጆች ሰብ አዲርጉኝ ቅኖች ብቻ 💋💋🙏🙏
በርች አርጌሺ አለሁ እንችም ስብ አርጊኝ
@@ሰኪናየልብሥነጋዴበሣኡዲ እሽ
አህለን የዘዋጂ ሠኢድ ፕሮግራም ታዳሚወች እህቴ ቢንት ሙሀመድ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ያርብ እንድሁም ዶክተር ዘይኔ ጀዛከላህ ቢንት ሙሀመድ የቁረአን ተብሢረሽ ልቤን እንደት እንደሚያሥደሥተው የኔ ውድ አላህ በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያርብ
አህለው ሳህለን ተፈደሉ ዶክቶር ዘይኒ and ቢንት ሙሀመድ እረ ማሻአላህ ዛሬ ወጉ ደርሶኝ አንደኛ ሆንኩ ቆይ ግን የት ሁናቺሁ ነበር
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛካላህ ከይር
ቢት መሀመድ ጀዛኪላሁ ወኸይረን ምታቀርቢያቸው ተፋሲሮች ዱአዎች ልብን ሰርስረው ይገባሉ ማሻ‘አላህ ሳሊሀ እና የአባትዋ ሁኔታ ወላሂ አስለቀሰኝ ውዱ አባዬ እማዬ በአካል አግኝቼው ማቅፈው ቀን ናፈቀኝ መፅሀፉ ውጪ ሀገር ማግኝት እችላለን ወይ?
ወድም አብድል ባስጥም ጀዛከላሁ ወኸይረን በተለይ ከትረካሁ በኃላ ምሰጡት ማብራሪያ አምልጦኝ አላቅም በጣም ብዙ ትምርትም አለው
ዛሬ በሁለት ሰው ሰፕሰክራይብ አደረኩኝ እሰኪ በሳምንት ሁለት ቆንጆ ልቀቁልኝ አዳምጨ ልጨርሰና እመለሳለሁ
ቢንት ሙሀመድ አላህ ይጨምርልሽ ጀዛኩሙላሁ ኸይር አላህ የለዉጥ ሰዉ ያርገን
ሰፕራይዝ ነው ያደረገኝ አህለን ያጀማኣ ስለሏህ አለይህ ወሰለም 174ኛ ኮማች ልሆን ነው ዶክተር ዘይኔ ቢንት ሙሃመድ ጀዛኩም አሏህ
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን ዶክተር ዘይኔ እና እህት ቢንት መሀመድ አላህ ይገዛችሁ ስራችሁንም አላህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ አላህ የሳሊሀን ኢማን ይወፍቀን
አህለን የዘዋጅ ሰኢድ ቤተሰቦች ያንችው ነሺ አፍቃሪ ወች ግቡ ሰብስክራይብ አድርጉ ምርጥ የዳእዋ ቻናል ነው። th-cam.com/video/b0CP68SpLgo/w-d-xo.html
አስገብኝ
ማሻአላህ ዛሬ መጨረሻ ሳልሆን አልቀርም ቢንት ሙሀመድ እና ዶክተርዘይኔ ሰላማችሁይብዛ የማሜና የሧሊሀንነገር ነግን አስጨነቁኝ እሰከሚጋቡቸኮልኩ🌹🌹🌹🌹🍏🍏🍏🍏🍏
ውይ ቦታ ለመያዝ ከኤፍ ቢ አወጣጤ ነበር ብመጣ 180 ሰው ቁጭ ብሎ ጠበቀኝ 😒😒😒መቸ ነው አንደኛ የምሆነው ለማንኛውም በአውድዮ ላኩልኝ ኔት የለኝም ውዶች😢😢
በቴሌግራም ተከታተይ እህት በዛ ይለቀቃል
Walkume maslame wrhamtulhe Wbrkatu. Wedoche endate nache Allhamdulela Ena Dana naye allhamdulela
Aselam alykumእኔ በዙን ጊዜ ኮመት አልፅፍም ገን ኮሙቶችን አነባለሁ አድን ስው ስለፕሮገራም አስታይት ሚስጥ አላይሁም ገማሹ ላይክ ይለምናል ገማሾች ይራሳቸውን ገዳይ ያውራሉ ብቻ ..
ክክክክሳህ
መሽአላህ ቢንት መሀመድ ጀዛከላ ኸይር
ዋአለሀይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካአቱሁ በጣም ወሳኝ ነገር ነው አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረቢ ፡ጀዛከላ ኸይር
አህለን ቢንት ሙሀመድ ሱሴ ሆናችሁ እግን በሰላም ነው በቀኑ እማትለቁ ተው አታጓጉን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ በጣም የሚገርም ፕሮግራም ነው አዲስ ነበርኩ ግን ከአንድ ጀምሬ 79 ደረስኩ ወላሂ በጣም ነው ውስጤ የገባው መጨረሻው እስከ ማይ ጋጋሁ ሳላደንቅ የማላልፈው ነገር ቢንት ሞሀመድ ማሻ አላህ ብየሻለሁ ደስ የምትይ ልጅ ከአደበትሽ የሚወጣው ደስ ሲል አላህ ይጨምርልሽ ያ ኦክቲ ዶክተር ዘይኔም እንደዛው አላህ ይጨምርላቹ
ኡንከን ደነ ማጠቹ ዉዶቼ ጠፍታቹ ነበር በሰለም ነዉ እየጠበከቹ ነበር አንደኘ ነኝ አለሀሚዱልሀሀቅቅ እኔ ከትረከቹ የበለጣ ታፍስሩ ነዉ ደስ ሚለኝ ዎለህ ሚርጥ ትሚርት ነዉ ለኔሚ ገደኝ አለሀ እደ ፉኤ አይነት ገደኘ እድሰጠዉ ዱአ አርጉለት ሌለዉ በለቹበት ሰለማቱ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ ኦደቹሀለ አለሀ ይውደደቹ
ካማቼውም ባላይ ፎኤ ዛሬ ሆዴን ባሳው ወላሂ ላሚወዱት አሳልፎ ማስጣት አስታማራን ላይ ግጩኝ ምትሉ አድማጮች ካግድግዳ ታጋጩ ክክክክክ
አበቃድ እኔደሞ ሷሊሀና ሙሀምድ ሲወሩ ልሰማ ለካሱ አበቃ ለማንኛውም ሙሀመድ የምሰጣት ስጦታ መደመሪያ እደሚወዳት አሰረድቶት ካዛ በሆላ ካክበ ያስቀመጠውን ፍስጣን መሆን አለበት እስኪ ብጉጉት እጠበቃለሁ እስከዛሬ ድረስ የምጠባበቀው የደመወዚን ቀን ነበር አሁን ግን ያቀርቶ እህት ሙሀመድን ና ዶ/ር ዚይኒ ና ሷሊሀን ሙሀመድን ፉኢን ሆኖል አላህ ባላቹህበት ይጠብቃቹህ ቢንት ሙሀመድ መሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ
Yarbiiii salih yehon yetidar agren wefkeg yarbiiii wallhi ahuns nafkg😥
ያአላህ ትረካውን ሁሌም አጓጊላይነው እህህህህ ምናለማሜ ነግሯት ብታቆሙት ትንታኔው በዛ ትረካው አነሰ ግን ውስጥንሰርፆ ከመግባቱ ያስለቅሳል ያወሀብ ያተኮሶጦታ ኒእማህ ብዛቱ አልሀምዱሊላህ ልዪስጦታየን ልዩባለቤተን ሰተኸኛል ሳላስበው ነው እደሳሊሀ ስጓጓ ሶጠብቅ ሰርፕራይዝ አረገኝ ሀቂቃ ያአላህኮ ስጦታ ውብብብብ ነው ያረብ ይወፍቃችሁ እናተንም
አህለን ውዶቼ ግን ኮሜንቶችዬ በር ላይ ሁናችሁ መጠበቅ ጀመራችሁ እንዴ🙄😀
ጀዛከሏሁ ኸይርን አላህ በሰማ ነው ተጠቃሚ።ያድርገን
ወአኪራን ዛሬ አንደኛ ነኝ አልሀምዱሊህ ኮሚንተሮች እንዳትቀኑ ሳፕስክራይብ ማድረግ አሩጦኝ ገባውውው በነፍቆት ልሞት
th-cam.com/video/s8TeXWGIPss/w-d-xo.htmlበቅንናት ቀዩን በመጫን ቤተሰብ ይሁና ወደ ና የተከበራችሁ የዶክተሰ ዘይኔ ቻይናል ቤተሰብች
Walykum weslam werhimtulahi wberkatu wedina yetkbrachu yezwaj siyd abaloch endat nachu eskiy share argu
Yaselammmmm eneam addis fonqa eyejemameregnino weyo gud
Wealeykumselam werahmetulahi weberekathu አንችው ነሽን መከታተል የጀመርኩት ቅርብ ጊዜ ነው በጣም ወድጀዋለው ተመችቶኛል ምስጥ ብዬ ነው ደስ እያለኝ ያዳመጥኩት አሏህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ጀዛኩምሏህ ኸይር በርቱልን
መሻአሏህ ቢት ሙሀመድ ዶክተር ዘይኒ አህለኑ ሳህለን እስከምለቁ እዴት እደምጓጓ ቢት ሙሀመድ አችኮ ልዩ ነሽ ወሏህ
መሻአላህ ተባርከላህ እኔም መሀመ የሚባል ልጅ ቤተሰብ ልላክ የያለኝ ነበር ግን ፈራሁኝ ወላሂ እና ማታ አስቤ ነበር የተኛሁት እና ክክክክክ በህልሚ ለሰርጊ ስዘጋጅ አየሁኝ. ይሂን ያልኩት ኡስታዝ ስለህልም ሲወራ ነው እና ዱአ አርጉልኝ ኸይሪ እንዲሁን እኔ ግን አልወሰንኩም
በጣም ተወዳጅ ፕሮግራም ጀምረናል ሊንኩ አሁኑ ተጭነው ይጀምሩ th-cam.com/video/Y8FS3CCCyU4/w-d-xo.html
th-cam.com/video/Y8FS3CCCyU4/w-d-xo.html
th-cam.com/video/Y8FS3CCCyU4/w-d-xo.html
በደምብ ነዋ የማዳምጠው አብሸሩ
አብሽሩ ኢንሻአላህ አዳምጨ እመለሳለሁ እኔ ብሼለም እምፈልገው ግሽልማቴ ዱአችሁ ነው ወላሂ
አብሽር
ማድመጥስ ደጋግሜ ነው የምሰማው እስከመጨረሻው በደስታ ነው ጀዛኩም አሏህ
ይቅርታውንም አብሽሩ ዱኒያ እንዳሰብናት አትሆንም ከልብ ይቅርታ ብያለሁ ሀቂቃ ስወጣ ስገባ ነው የዋልኩት ዛሬ ሙፉጃእ ነው ያደረገኝ
ኑው የማሜ እና የሷሊሃ ሰርግ የናፈቃችሁ ላይካችሁን አሳዩ
በጣምነው የነፈቀን
ኢንሻአላህ ትሆናለች
እረ አስገቡኝ
Mashalih alaykum.taro.tamert.new
የሸአላህ በአላህ ፍቅድ
አህለን አንደኛ ነኝ እሰኪ ማሜና ሳሚሀ ይገቡ የሚል ላይክ
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ እንኳን ደህነ መጣቹህ
እኔ፡ይጋቡ
እኔ ግን ከመቸውቀደማችሁኝ
አህለን ኡፉ ለምን ቶሎ አትለቁትም
ያአላህ ዛሬስ እዴት ማመስገን እዳላብኝ አልቻልኩም ቢት ሙሀመድ አላህ ሱበሀነወታአላ ልቤሺን ኑር ያድርግልሺ በሁለቱም አጋር ያሳርፍሺ ከጪቀት ያሩሂ በአኪራም በረህማን ጥላስር ያገናኝን ያስተዎውቀን እወድሻለሁ ለአላህ ብየ የኔ ምርጥ እህት እዴት እኮ በጉጉት እደምጠብቃችሁ ደክተር ዘይኔም አላህ ይጠብቅህ አትም የትንሺ ትልቅ ነህና እኔ የዘወትር አድማጫችሁ ነኝ ግን ምንም መናገር ስላልቻልኩ አስተያየት ስጥቸ አላቅም ዛሬግን ፈነቀለኝ አጄቴ ገብቶ ወዘወዘኝ
እኔ ሰለምቴ ነኝ ይህ ፕሮግራም እደተለቀቀ ሰሞን ነው የገባሁት አልሀምዱሊላህ የእውነት የዚህን ታሪክ በጣም ነበር ሷሊሀን መሆን የፈለኩ እና ስሜንም በሷ ሰየምኩት አልሀምዱሊላህ ምንም አልልል እደሷ መልካም መሆን ምኞቴ ነው
እስኪ እድኔ እናቱን የናፋቅ አይከፋልበትም ማሚ ናፋቀሽኝ
የትጠፍችሁ
እኔ እኮ የሚገርመኝ ነገር ኡክቲ ቢንት ሙሀመድ ስታወራ እኔ ሁኔታውን እየሳልኩ የምከታተለው ነገር ነው የሚገርመኝ የእውነት የማየው ነው የሚመስለኝ ስምጥ ብየ እየተከታተለኩ ያልቃል የአላህ በሰማንው የምንጠቀም ያድረገን እናንተ የኛ ውድ ስጦታዎች አላህ ይጠብቃችሁ
እኔ ደስታ በሀያቴ እደሰታለሁ ግን የሶሊሀን እና የማሚይን ሁኔታ ሳዳምጥ ካኑ አብሬአቸዉ ያለሁ ነው የሚመስለኝ
Enem hubiiii
በጣም ቃል በቃል ስታወራ የኔ አይምሮ ሁኔታውን ይቃኛል ሊያልቅ ነው ስትል ግን ሆዴ ካሁኑ ባባ ሰኞ ሰኞ እደ ደመወዝ እየተጠባበኩ ከባድ ነው ያለ አንችዉ ነሽ ሂወት ከባድ ነው
እኔም እነሱን እየሳልኩኝ ነው የማዳምጠው ሲያለቅሱ አለቅሳለሁ ሲስቁ እስቃለሁ
ሱብሀንክ ሀቂቃ
እልልልልል መጣችሁ እንደኔ አችው ነሽ የናፈቃችሁ ላይክ ግጩኝ
የአላህ የሷሊሃና የኔ ምኖት አንድ አይነት ሀቂቃ የሷሊሃን ታሪክ ስሰማ የኔን ተሪክ ምታወሩ ነው ሚመስለኝ በድኔ እንደሱዋ ጀግና በልሆንም
አህለን እስኪ ሷሊሃን ለማሜ የምትሉ ላይክ ግጩኝ😍 ጀዛኩሙሏህ ኸይር❤
ጀዛከሏል ኸይር በሰማነው እምንተገብር አሏህ ያድርገን
ወላሂ እራስን ያስፈትሻል
ጀዛኩሙላህ ሀይር ሀቢብቲ ውድድድድድድድ አላህ ይጠብሽ ይጠብቃቹ አላህ አብራቹ እድቶኖሩ ይፍቀድላቹ
አጠይባቱ ለጠይቢን
ብንት መሀመድ ጀዛኪላህ ኸይር በጥም እየተለወትኩ ነው በሷሊሀ ምክንያትና ባንቺ የቁርአን አተረጓገጎም
እስኪ እንደሷሊሀ ሷሊህ መሆን የምትፈልጉ ላይክ ግጩኝ
Eeeeeeeeeen
አላህ ያድርግን ያርብ
እስኪ ማነው አንችው ነሽን እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው🤓
እኔማ ምርጥ ዘበኛቸው ሆኛለው ወላሂ
@@zelaftube5292 ቀላል ዘበኛ ድብርብር ብሎኝ ነበር
Masha Allah
እኔ
😂😂
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩምሏህ ኸይር ዶ/ር ዘይኔና ቤንት መሀመድ አንችውነህ ውስጤ ሰርፆ ከመግባቱ የተነሳ እያንዳንዳቸው ካራክተሮቹ በአካል ሲንቀሳቀሱ የማያቸው ይመስለኛል በውነቱ በጣም ጠቃሚ ትምህርት አለው አላህ ይገዛችሁ ቀጥሉበት እኔም አንችውነሽን መከታተል ከያዝኩ ወድህ አጭቸም አግብቻለሁ ወንድ ልጅ አል ወሀብ ከወፈቀኝ ፉአድ ብየዋለሁ እናተም ዱአ አድርጉልኝ ሀያት ማለት አላህ በሚወደው መንገድ ላይ ፀንቶ ማለፍን የሚክል የለምና ሁላችንንም እስቲቃማ ይስጠን አሚን ።
ማሻአላህ
የእንችውነሽ ፖሮግራም የምቶዱ በቅንነት ስብስክራይብ አርጉኝ ውዲ ሙሥሊም እህቶቼ በዛውም አልባሣቶች ከፈለጋችሁ ታገኛላችሁ🌷
መፀፊን እፈልጋለው
ምን አይነት ልብሥ ነው
ዉደ ምን ልብስ ነዉ ጂልባብ
የትነሽ ዱባይ ከሆሽ እኔ እፈልግአለሁ አልባሳት
አህለን ውድ የአንቺውነሽ አድማጮች
እስኪ እንደኔ የሳሊና የማሜ ደስታ የምትመኙ በላይክ አሳዩኝ
አህለን አንችው እስቲ ኮሜንቶች በላይክ አሙቁኝ ብርድ ይዞኝ ነው ያውም የሪያድ ብርድ ታቁታላችሁ መቸም የኔ ቢጤዎች
ዉዉስለብርዱአታንሽብኝ እሱምየረያድ
@@Zahra-eg6nh በጣም ከአምናው ደመሞ ዘንድሮ ብሷል ገና ከመግባቱ በጣም ተባረዷል
አይዞሽ ልብስሽን ደራርቢ ሁላችንም ይዞናል
ጌታዬ ሆይ! የላቀ ምስጋና ይገባህ ለሁሉም ስጦታህ
ለሁሉም ኒዕማህ ያርብ አንተ ቸሩ ጌታችን
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም
ማሻ አላህ ደስ የሚል ነበር የዛሬው
ግን መጨርሻላይ ማሜ ሷሊን ያናግራታል ብይ ሰፍ። ብይ ሳዳምጥ አለቀ
ኢንሻ አላህ ሰኞ
ደግሞ በመደበኛው ፖሮግራሙ ላኩልን አመቻችታችሁ
ዶ/ር ዘይኔ &ቢንት ማሜ🎓👍
ቢስምላህ ያ ቢንት ሙሀመድ አላህ ሃያትሽን ሁሉ በረካ የርግልሽ 💗
ማነው እደኔ ወደፊት ኢሻ አላህ ልጁን አብዱል ወሀብ ለማለት የወሰነ አላህ ይረዝቀን ሳሊህ ሳሊሁን ልጆችን ያሰጠን ኢላሁና አላህ ያረብ ቢት ሙሀመድ ስለ አላህ ስሞች ተፍሲር አስተምሪ በጣም ሰወደው
እኳንም..በብዟትየሚሠጠውንሥምዟሬሠሟሁ..እህትጀዟሽኸይር
ማሜንና ሷሊሃን በቅርቡ አጋቡልን ረስሚና ፍኤንም ስርጋቸውን በልቸ ብዬ ነው እኔም ሀገሬ ገብቸ አሏህ የሚረዝቀኝ ኢንሻእሏህ ላላገባችሁት በላይክ አሚን በሉ አሏህ ሷሊህ ባል ይወፍቃችሁ ይወፍቀን ሷሊህ ያድርገን
አሚን
አሚን
አምን
አሜን
ቤተሰብ እንሁን የላኢላሃኢለላህ እህቶች
መሸአሏህ..እኛንም..ይረዝቀንያረብ
ያአለህ ያማሜን ኢና ያፉኤን ታማሳላት ኢንድሆን አግዛኝ ኢንም ኢንዳ ሷልሃ ሷልህ ያይኔ ማራፊያ ያሆነችዋን ኢንድዎፊቃኝ ዱዓቹን ኢሻለሁ ኢንሻ አላህ ኢኔም ላሁላቹም ኢማኛላሁ 🌷🌷🌷
አላህ ይወፍቅህ
ሁላችንም ሷሊህ ያድርገን
ያአላህA
አሰለሙ አለይኩም ወረህማቱለሂ ወበረከትሁ ማሻ አለህ ማሻ አለህ ማሻ አለህ
ቢንት ሙሀመድ ትንታኔሽ በጠም ይማቻል
እንዲሁም ዶክታር ዘይኔ ትንታኔው በጣም ይማቻል ማሻ አለህ ቢንት ሙሀማድ በመጫረሻ የደረግሺው ዱአ አሚንንንንንንንን ብየለው አለህ በሁሉም በገር የስደስታን እሱ ምን ቻግሮታል ሁሉ በእጁ ሁሉ በደጁ እኘን ሊፈትነን ፈልጎ እንጂ አብሽሩ የጀማአ ሁልግዜም እጆቻችሁን ወደ አለህ በማዘርገት የምትፈልጉትን ነገር ለምኑት የታዘራገ እጅ ምንግዜም በዶውን አይማለስም እነም የሷሊሃ ዱአ አደረረግ በጠም እጅጉን ደስ ይል ነበር ማሻ አለህ ልክ እንዳ ሷሊሀ አይነቱን ይወፍቃኝ ሀገሩን ገብቶ ቶሎ ልጅ ወልዶ ማሰም የመረው ማን ነው??????????????እኔ አምሮኛል ነፍቆኛል ልጅ ወልዶ ማሰም እስኪ ይሰከልሽ በሉኝ ወይንም ይስጥሽ በሉኝ
በነገራችን ላይ ስንት ሰው ነው አንደኛ ነኝ የሚለው ሆ ሁላችሁም አንደኛ ነኝ ትላላቹ ለማንኛውም አብሽሩ ለአላህ ብየ እወዳቹሀለሁ ሁላችሁንም እስኪ በዱአችሁ አስታውሱኝ😔💋💋
እኔም ታዝቢያቸዋለሁ አይ ኮመንታተሮች
ክክክክክእኔምሳያቸውሁሎችምአደኛሆሆሆሆ
❤❤
ወለሂ ዛሬ ጫንቆኝ ነበር ግን የሰሊሀን ዱአ ሰምቼ እኔም ዱአ አደረኩኝ ከዘም ጭንቀቴ ለቃቀኝ አለሃምዱሊላ
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ለሁላችንም የሚንወደውን ይስጠን ኢንሻአላህ ጀዛኩሙላህ ኸይረን ምክራቹሁም በጣም ደስ ይላል እኛም በሰማነው ምንጠቀም ሰው አላህ ያድርገን
ማሜና ሷሊሀ ይጋቡ የሚል Like 👍
ከከከከ
ዘሬ እኔ የለቃስኩበት ቀን ነዉ ዚያዳ ያስን ነኝ ከዱባይ ሱልሀ የደረገቸቻው ዱኣ 🤲 እኛም ምንጠቅምበት የድርገን ብንት መሐመድ ጅዛ አላህ እና ዶ /ር/ ዛይኔ እድሜና ጤና እመይለቹዉ ምንግዜም ቴሌግራም መጠቀም ከጀማርኩ 2 አመት ሆኖኘል
ዋው 9 ሰው ብቻ ነው የቀደመኝ በናታችሁ like ስጡኝ
ቢስሚከነህያ በፅሀፍ ውላሂ በጣምምም ምርጥ ነው ሁላቹም ገዝታቹ አብቡት እዴት እድሚያስድምም ሱብሀን አላህ አብቡት አብቡት አብቡት
አህለን እኔስ ሰኞ ሰኞ የኢትዩፕ ዘበኛ ሆኜ ቀረሁ በዛላይ ዛሬ ኢትዩፕ ስገባ ወላሂ ተለቆ ሳየው ለየት ያለ ደስታ ነው የተሰማኝ😍
አንችው ነሽ ለኔ ከውዶ ጎደኛየ ሶፊያ የተሰጠሁት ስጦታ ነው እኔ የተቀላቀልኩት በቅርብ ነው ግን በጉጉት ነው የማዳምጠው ሁሌም ስንጨርስ ተደዋውለን እናወራበታለን በብዙ ነገር ተቀይሬለሁ አልሀምዱሊላ
ምን ግዜ 88 ሰው ቀዴመኝ ሁለት ቀን ከዩትብ ሳልወጣ ስጠባበቅ ቀረብየ ነበር አህለን ፊኩም የኔተናፋቂወች ጄዛኩም አላህ ኽይር አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረቢ በዱአ አንረሳሳ
ወአላይኩም አሰላም ወራማቱላሂ ወበራካቱሁ ጀዛኩሙላህ ኸይራን በጣም ያዘሬው ለያት ይላል በተላይ አላህን እንዴት ማቅራብ እንዳለብን ብዙዎቻችን ያዛነገነው ርዕስ ነው ያነሰችው ብንት ሙሃማድ ሹክራን ለኪ በሰማናው ያምንማር አሏህ ያድርገን
ዋው ማሻ አላህ ዛሬ አደኛ ነኝ አሰላሙአለይኩም ቢንት መሀመድ እና ዶክተር ዘይኔ አህለን ብያለሁ በጉጉት ስጠብቅ ስለነበረ ነው አንደኛ የሆንኩት በመቀጠል ብሮግራሙን ላዳምጥ እና በድጋሜ ኮሜንት ላይ እመጣለሁ ኢምሻ አላህ
አህላን እኔማ ባዳምብ ላማክሳስ ነው ጭራጭራሽ ብያንስ አሊፍ ራዱዮንም ካላካላቹን ሁሉንም ባንዴ አይካብድም
ጀዛኩም አላህ ሀይር የኣላህ ያሳሰበኝ ትረካው ማለቅ ሣይሆን ከጠዩ መራቅ ነው ።ሀቂቃን ወንጀሌ ይሁን አላቅም አላህን እያፈርኩት ነው ዱዓ ላደርግ ስንት እና ስንት ሀጃ እያለብኝ ብቻ ከሡ ያማንርቅ ያድርገን ።ዛሬ ዶ/ር ጣልቃ ሳትገባ የመዝጋቱንም እድል ለሣሊኻዬ ስለሠጠሃት እናመሠግናለን ለኔ ሣሊኻ ናት አከተመ።
እረ ባአላህ ቢንት መሀመድ። የሆነ ግብ አድርሽልን ልባችንን። ሰቀልሹ እኮ መሃመድ። እና ሳሊሀ አጋቢልን እንጂ ወላሂ ሀራም አለኩም ሳጀምሩት አትጨረሱት እንጂ ይደብራል
በጣም እኔረሱ በጣም ካሁን ካሁን ሰል ምን እደሰጣት እራሱ መነገረነበረበት አይይይይ ማሜ
😂😂😂✌😜
ሳህ ክክክ
ክክክክክ ሳቅኩኝ በአላህ እያልሽያቸው ነው
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ወንድም እህቴ ጀዛኩም አላህ ኸይርን
አችውነሽዎች ፕሮገረራማችሁ ጥሩነበረ ግን የዚህን የሙአዝ ሀቢብ ነሽዳ ድረሻውን አጥፍት ነሽዳ ሳታዴረጉ አዘጋጁ
ያለ ነሽዳው አያምርም ደግሞ ነሽዳው ምን አደረገሽ
@@fatumanurye9840 ነሽዳባይው ምድነው እምነቱ ታቂዋለሽ አህባሽነው ከአህባሾሽጋረ መዙማየሚል ከሴቶችጋረ የሚጨፍረነው ሙአዝሀቢብ
ሰውየው የፈለገውን ይሁን ስለ አሁኑ ባላቅም የበፊት ነሽዳወቹ በጣም አሪፍ ናቸው
አንች ነሽ በጣም ደሥ የሚል ትረካ ነው
ተመስጨ ነው የማዳምጠው
As wr wb ምንጊዜተለቆነውማሻአላህ
ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን። አሚን በሎ
ዜ ድ amiiin allahuma amiiin a
አሚን ያረብ
እባካቹ ቁጥራቹ
ብኒት ሙሀመድ ሷሊሃን ረስዋን አንቺ ትመስይኛልሽ ሰደምጥሽ በጣም ደስ እላኛል አላህ ይጫምርልሽ ሀየቲ ዶክተር ዘይኔ አላህ ኻይር ጄዘቹን ይክፈለቹ በጣም በጣም ለውጦኛል እንድጣንክር በዱዓ አትርሱኝ ሀባይቦች
ፈተና ራሴን አዙሮኝ ነበር እነ ፊቅህ እነ ሀዲሰ ተፍሲር... እሰይ አሁን በአንችው ነሸ ልዝናና ኢቅራወችየ መልካም ውጤት ይሁንልን
ኢሻአላህ ላችምእህት
@@hcgbghh342 ኢንሻ አላህ
አስኮሩጁ አልሰራሁም ከአንቺውነሽ አላስቺለኝ ብሎ ነው
@@እስላምነውሂወቴሂጃብ-ሸ8ገ ነይ
ማሻአላህ
ወለኩም አሰለም ወራመቱሁልህ ወብራከቱሁ
ማሻ አላህ ዘሬ በጣም ደሰ የአላል ዶከት ዘይነ @ በንት መሁመድ ጀዛኩም አላህ ከይረ ዘሬ በጣም ደሰ የአል ነባረ አኔ ገን ሠላይ 890 ሰዉ አይቶወል የአላህ ቀኑ ተቀይረ ነዉ ሰነ ሰጠብቄ ነባረ የአወልኩት አሰት አንደና ሁሉም ሰዉ የጠብቀል መልት ነዉ
ቢንት ሙሀመድየ ጀዛኪላህ ኸይር በምትሰሪዉ ስራ ላይ ሁሉ ከሱ ዘንዲ ሙሉ የሆነን ኢክላስ ይወፍቅሽ ለአላህ ብየ ዉድድድድድድድድድድድድ
አሰላማሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉዲ ያችዉ ነሽ ተከታታይወች ሰላም ብያለሁ ሰበሀናላህ እዳዉ ሀቂቃትን ስላአችዉ ነሽ ቃላት ያሳል ሰበሀናላህ ።
@@madinam6506 ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አላህ ይሰልምስ ዉደ በሰማ ነዉ እምንጠቀም ያደረገን ስአንችዉ ነሽ ምንም ቃል የለንም
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ደስ የሚል ትምህርት ነው የሰጠሽን ቢንት ሙሀመድ አሏህ ይጨምርልሽ በኡነት እንደት የሚያምር ዱአ ነው አላህ ኢማናችንን ይሙላልን እንደ ሷሊሀ አላህ ፊት ከደጁ መመላለስ ይወፍቀን በተሰብ እዝነቱ እኮ እንደት ደስ ይላል ማሜ አላህ ሳሊሀን ይወፍቅህ ፉኤ ምስኪን ለሱም ሳሊህ ሚስት እንዲሰጠው እመኛለሁ።
ሳሊሀ ዱአዋ ማሜን አሏህ ይሰጣታል ብዬ ተስፋ አድርጌላታለሁ ማሜን ብታገባ ተሳካላት ይባላል ማሜ መልካም ባል ነውና።
ጀዛኩሙላህ ኸይር ቢንት ሙሀመድ& ዶ/ር ዘይኔ በርቱ።
አሰላም አለይኩም አንችው ነሽ እንኳን በሰላም መጣቹ ዘሬ አንደኛ ነኝ ለደምጥ
ወአሌኩም ሰላም ወረመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ቢት መሀመዱና ዶክተር ዘይኔ ጀዛኩም አላህ ከይር አቺውነሽ ምርጥ ቮሮግራምነው ሰምቾ ከሚተገብሩት ያድርገን ግን ማሜና ሳሊ መችነው ሚያገብት አረለኔም ዱአ አርጉልኝ ኒካ ላስርነው አላህ ይጠብቃቹ ቢት መሀመድ በጣም ነው ምወድሽ አላህ ሰላምሽን ያብዛልጒን በርቺና አበርቺን ዶክተር ዘይኔም እደዛው አለየዋቹም አላህ ይጠብቃቹ
አቤት ደስስስስ ሲል የቀደመኝ ዬለም አደኛነኝ እልልልል አቺውነሽ ዉስጤነው ስወዳቹቹቹ
አላህ መልከሙን የተመኜሽውን ይስጣሽ እህቴ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካተሁ አህለን ወዶቸ የኔ ማሮች እዴት እናቃችሁኘ ፎኢ ማሜ ሷሊሀ
እሲ ማሜ እና ሳሊሂ ይገቡ የምትሉ ላይክ ግጩኝ
ልኮምኩም እንግዲህ ግን ስንት ጊዜ እንዴ ፈተሽኩ ወላሂ አንቀዋለላቹሁኝ አልሀምዱሊላ እንኳን ደህና መጣቹ
አንቀዋለላቹህኝ ክክክ እናቴን አስታወሽኝ የኔ ቆንጆ አትንቀዋለይብኝ ትለኝ ነበር
Enem endanchiew eihtye
ጀዛካላህኸይር፡ቢንትሙሀመዲ ዶክተርዘይን በሰማነዉተጠቃሚያዲርገን ያረብ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀቂቃ በጣም ነበር ጉጉት ያልኩት ያሰላም እስኪ እንደኔ የጉጓጓ ላይክ ይግጨኝ
አላሕይጨምርርሽ ያረብቢትሙሐመድ
ጥቅሙምድነዉ የላይክ የምለምኑትረ
የሷሊሃ ሶብር ድንቅ ነዉ !!!ትግሰት መከራን አርግዛ ደሥታን ትወልዳለች. አላህ ከታጋሾች ጋ ነዉ አላህ ይወፍቀን ያረብ።
አሚን
ዛሬ ስኞ መስሎኝ ገድጥ ነዉ ያልኩት አህሌን እስቲ እድኔ ስይብራፕ የሆናቹ ላይክ አረጉኛ
Mashaa allaah allaah gichamirlachu bexam arif melkt neu bertu JZK
ዘ መታዘብ ጥሎብኝ ኮሜንት ማንበብ እዉስጤ ነዉ ሁላቺሁ አንደኛ ነን ትላላቺሁ ሺልማቱ እንዳይሰጣቸዉ ዶክተር እኔ 556 ኛ ነኝ ለእኔ ነዉ እሚገባዉ ላዳምጥና ኮሜንት እሰጣለሁ ቆይ
እውነትሺን ነው ሁሉም አንደኛ ነኝ ይላሉ ክክክክ
سبحان الله
ማሻ አለህ ብንት መሀመድ👍👍👍👍👍👍👍👍ጄዛክ አለህ ሀይራን ዶክተር ዘይኔ
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
አህለን ወሳህለን ለመጀመርያ ግዜ 142 ኮማቺ ሆንኩ الحمدلله نورتونا የማሜና የሳሊሃ እዲሁም የኔ ሰርግ ቀን ናፈቀኝ ያረቢ ዘውጂና 😊😊
አሎህ ይዘውጂኪ ያኽቲ
ዋሌኩምሠላም ወራህመቱላሂወበረካቱሁ ቢትሙሀመድ ጀዛኪላህኸይር የኛተናፋቂ ማሻአላህ የድምፀሽአጠራረር ብቻ ደሥሥሥትያለሽአላህይጨምርልሽሁቢ ዶክተርዜኔ ጀዛኪላህኸይር ግንሠአት አታሣልፉብን በሠአቱአቅርቡ
አህለን ቢንት ሙሀመድ እንድሁም ዶክተር ዘይኔ ያንችውነሽ አድማጮች እንዴትናችሁ
ጀዛኩም አላህ ቢንት ሙሀመድ ዶክተር ዘይኔ
ቢንት ሙሀመድ ማሻ አላህ አለይኪ እኹቲ የምታፈልቂያቸው ሀሳቦች ግሩም ግሩም ናቸው
ዶክተር ዘይኔ አንተም እንደዛው
ጀዛኩም አላህ ኸይረን
ወላሂ ቻናላችሁ ውስጥ ገብቼ ልፍልግ ስርች ሳደርግ ብቅ አላችሁ ዋው በቃ ላዳምጥና እመለሳለሁ
ahlen anchiu nesh enama SEbSKRAiB Yaderekut Un SEBSKraIB yaderekut meslog neber stefu
@@mehdiyabinteslam6772 ክክክክክ አሳቅሽኝ
እኔ ደግሞ ከሰኞ ወድህ ሲጠፉ ወላሂ ይቱብ አስጠላኝ
እኔ እራሱ ሰኞ ጀምሪ ነበር ስፈልግ ነበር
ቢንት ሙሀመድ አቤት ስወድሽ እንዲሁም ዶክተርዘይኔ ከኔበላይ አላህ ይዉደዳቹ ማሀሜግን ሲያሳዝን አላህ ከሳሊሃጋ አይያያቸዉ ያረብ ሀቢብንም አላህ ኸይር ስራ ያብዛለት እዉነተኛ ጓደኛ የህይወት ዋስትናነዉ
አሠለሙአለይኩም ማሻላህ ጀዛኩሙላህ ኸይር
የምር በጉጉትው እምጠብቀው ትምህረት እየወሠድኩነው እደሳሊሀ እዲሆን ዱአ አዲረጉልኝ ።
አላህ ነው ዎኪሌ ኢንሻ አላህ ሁላችንም የምንማርቤት ነው እንዴ ሳሊሃ ያርገን ዘንድ መስራት አለብን ስለ ድናችን ማዎቅ
ቢንት መሀመዲ አንች እራሱ ሳሊሀን ነሽኮ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ለምትሰጭን ትምህርት እኛም እኔም የምንለውጥበት ያርገን ያረብብ
ዛሬማ አለፍልኛ ገና ልክ እደ ተለቀቅ በሁለትኛ ደረጃ በአላህ ውዱቼ እስኪ ከልብቹ ዱዋ አርጉልኛ
እህቴዋ የልብሽን መሻት አላህ ይፈፅምልሽ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
አሚንንንን ለሁላችንም ያአረቢ ሹኩርን
በጣም ደስ ይላል ወላሂ ጀዛኩም አላህ ከይር እኔ ግን ወላሂ ከፐሮግራሙ የበለጠ በጣም ደስ እሚለኝ ትምህርታ ች ሁ ነው አላህ ይርዳችሁ ያረቢ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ዶክተር ዘይኔ / ቢት ሙሀመድ
ጀዛኩም አላህ ኸይር. ገና ሰምቸ አልጨርስኩም
ግን ሳላስበው ስለተለቀቀ ደስ ብሎኛል ያረብ ሰምተን የምንለወጥበት አድርገን አጅማኢን
ማሻአላህ። አንዉነሸ። ማሻአላህ። አላህይጠበቅችሁ ቢነትሙሀመድንዶክተርዘይኔ አላህይጨምርልችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹
አህለንዋሳህለን ወ መርሀበን ሰላም ብያለሁ ለሁሉም እህት ወንድሞቸ
አሚንንን አላህመ አሚንን . ቢንት መሀመድ. እኔ 305 ስው ነው የቀደመኝ. ስጣታው ይስጠኝ. ዶክተር. ግን በእኔና በባሌ. ፎቶ ማስራት እፍልጋለሁ. ያለሁት. ሳኡድ ሪያድ ነው እባክህ ከተቻለ. ንገረኝ እሽ. አማና. ሽኩረን. ለሁላችሁም. ጀዛ ክላህ ኸይረን.
ውዲ የኢስላም ልጆች ሰብ አዲርጉኝ ቅኖች ብቻ 💋💋🙏🙏
በርች አርጌሺ አለሁ እንችም ስብ አርጊኝ
@@ሰኪናየልብሥነጋዴበሣኡዲ እሽ
አህለን የዘዋጂ ሠኢድ ፕሮግራም ታዳሚወች እህቴ ቢንት ሙሀመድ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ያርብ እንድሁም ዶክተር ዘይኔ ጀዛከላህ ቢንት ሙሀመድ የቁረአን ተብሢረሽ ልቤን እንደት እንደሚያሥደሥተው የኔ ውድ አላህ በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያርብ
አህለው ሳህለን ተፈደሉ ዶክቶር ዘይኒ and ቢንት ሙሀመድ እረ ማሻአላህ ዛሬ ወጉ ደርሶኝ አንደኛ ሆንኩ ቆይ ግን የት ሁናቺሁ ነበር
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛካላህ ከይር
ቢት መሀመድ ጀዛኪላሁ ወኸይረን ምታቀርቢያቸው ተፋሲሮች ዱአዎች ልብን ሰርስረው ይገባሉ ማሻ‘አላህ ሳሊሀ እና የአባትዋ ሁኔታ ወላሂ አስለቀሰኝ ውዱ አባዬ እማዬ በአካል አግኝቼው ማቅፈው ቀን ናፈቀኝ
መፅሀፉ ውጪ ሀገር ማግኝት እችላለን ወይ?
ወድም አብድል ባስጥም ጀዛከላሁ ወኸይረን በተለይ ከትረካሁ በኃላ ምሰጡት ማብራሪያ አምልጦኝ አላቅም በጣም ብዙ ትምርትም አለው
ዛሬ በሁለት ሰው ሰፕሰክራይብ አደረኩኝ እሰኪ በሳምንት ሁለት ቆንጆ ልቀቁልኝ አዳምጨ ልጨርሰና እመለሳለሁ
ቢንት ሙሀመድ አላህ ይጨምርልሽ ጀዛኩሙላሁ ኸይር አላህ የለዉጥ ሰዉ ያርገን
ሰፕራይዝ ነው ያደረገኝ አህለን ያጀማኣ
ስለሏህ አለይህ ወሰለም 174ኛ ኮማች ልሆን ነው ዶክተር ዘይኔ ቢንት ሙሃመድ ጀዛኩም አሏህ
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን ዶክተር ዘይኔ እና እህት ቢንት መሀመድ አላህ ይገዛችሁ ስራችሁንም አላህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ አላህ የሳሊሀን ኢማን ይወፍቀን
አህለን የዘዋጅ ሰኢድ ቤተሰቦች ያንችው ነሺ አፍቃሪ ወች ግቡ ሰብስክራይብ አድርጉ ምርጥ የዳእዋ ቻናል ነው። th-cam.com/video/b0CP68SpLgo/w-d-xo.html
አስገብኝ
ማሻአላህ ዛሬ መጨረሻ ሳልሆን አልቀርም
ቢንት ሙሀመድ እና ዶክተርዘይኔ ሰላማችሁይብዛ የማሜና የሧሊሀንነገር ነግን አስጨነቁኝ እሰከሚጋቡቸኮልኩ🌹🌹🌹🌹🍏🍏🍏🍏🍏
ውይ ቦታ ለመያዝ ከኤፍ ቢ አወጣጤ ነበር ብመጣ 180 ሰው ቁጭ ብሎ ጠበቀኝ 😒😒😒መቸ ነው አንደኛ የምሆነው ለማንኛውም በአውድዮ ላኩልኝ ኔት የለኝም ውዶች😢😢
በቴሌግራም ተከታተይ እህት በዛ ይለቀቃል
Walkume maslame wrhamtulhe Wbrkatu. Wedoche endate nache Allhamdulela Ena Dana naye allhamdulela
Aselam alykum
እኔ በዙን ጊዜ ኮመት አልፅፍም ገን ኮሙቶችን አነባለሁ አድን ስው ስለፕሮገራም አስታይት ሚስጥ አላይሁም ገማሹ ላይክ ይለምናል ገማሾች ይራሳቸውን ገዳይ ያውራሉ ብቻ ..
ክክክክሳህ
መሽአላህ ቢንት መሀመድ ጀዛከላ ኸይር
ዋአለሀይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካአቱሁ በጣም ወሳኝ ነገር ነው አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረቢ ፡ጀዛከላ ኸይር
አህለን ቢንት ሙሀመድ ሱሴ ሆናችሁ እግን በሰላም ነው በቀኑ እማትለቁ ተው አታጓጉን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ በጣም የሚገርም ፕሮግራም ነው አዲስ ነበርኩ ግን ከአንድ ጀምሬ 79 ደረስኩ ወላሂ በጣም ነው ውስጤ የገባው መጨረሻው እስከ ማይ ጋጋሁ ሳላደንቅ የማላልፈው ነገር ቢንት ሞሀመድ ማሻ አላህ ብየሻለሁ ደስ የምትይ ልጅ ከአደበትሽ የሚወጣው ደስ ሲል አላህ ይጨምርልሽ ያ ኦክቲ ዶክተር ዘይኔም እንደዛው አላህ ይጨምርላቹ
ኡንከን ደነ ማጠቹ ዉዶቼ ጠፍታቹ ነበር በሰለም ነዉ እየጠበከቹ ነበር አንደኘ ነኝ አለሀሚዱልሀ
ሀቅቅ እኔ ከትረከቹ የበለጣ ታፍስሩ ነዉ ደስ ሚለኝ ዎለህ ሚርጥ ትሚርት ነዉ
ለኔሚ ገደኝ አለሀ እደ ፉኤ አይነት ገደኘ እድሰጠዉ ዱአ አርጉለት
ሌለዉ በለቹበት ሰለማቱ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ ኦደቹሀለ አለሀ ይውደደቹ
ካማቼውም ባላይ ፎኤ ዛሬ ሆዴን ባሳው ወላሂ ላሚወዱት አሳልፎ ማስጣት አስታማራን ላይ ግጩኝ ምትሉ አድማጮች ካግድግዳ ታጋጩ ክክክክክ
አበቃድ እኔደሞ ሷሊሀና ሙሀምድ ሲወሩ ልሰማ ለካሱ አበቃ ለማንኛውም ሙሀመድ የምሰጣት ስጦታ መደመሪያ እደሚወዳት አሰረድቶት ካዛ በሆላ ካክበ ያስቀመጠውን ፍስጣን መሆን አለበት እስኪ ብጉጉት እጠበቃለሁ እስከዛሬ ድረስ የምጠባበቀው የደመወዚን ቀን ነበር አሁን ግን ያቀርቶ እህት ሙሀመድን ና ዶ/ር ዚይኒ ና ሷሊሀን ሙሀመድን ፉኢን ሆኖል
አላህ ባላቹህበት ይጠብቃቹህ ቢንት ሙሀመድ መሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ
Yarbiiii salih yehon yetidar agren wefkeg yarbiiii wallhi ahuns nafkg😥
ያአላህ ትረካውን ሁሌም አጓጊላይነው እህህህህ ምናለማሜ ነግሯት ብታቆሙት ትንታኔው በዛ ትረካው አነሰ ግን ውስጥንሰርፆ ከመግባቱ ያስለቅሳል ያወሀብ ያተኮሶጦታ ኒእማህ ብዛቱ አልሀምዱሊላህ ልዪስጦታየን ልዩባለቤተን ሰተኸኛል ሳላስበው ነው እደሳሊሀ ስጓጓ ሶጠብቅ ሰርፕራይዝ አረገኝ ሀቂቃ ያአላህኮ ስጦታ ውብብብብ ነው ያረብ ይወፍቃችሁ እናተንም
አህለን ውዶቼ ግን ኮሜንቶችዬ በር ላይ ሁናችሁ መጠበቅ ጀመራችሁ እንዴ🙄😀
ጀዛከሏሁ ኸይርን አላህ በሰማ ነው ተጠቃሚ።ያድርገን
ወአኪራን ዛሬ አንደኛ ነኝ አልሀምዱሊህ
ኮሚንተሮች
እንዳትቀኑ ሳፕስክራይብ ማድረግ አሩጦኝ
ገባውውው በነፍቆት ልሞት
th-cam.com/video/s8TeXWGIPss/w-d-xo.html
በቅንናት ቀዩን በመጫን ቤተሰብ ይሁና ወደ ና የተከበራችሁ የዶክተሰ ዘይኔ ቻይናል ቤተሰብች
Walykum weslam werhimtulahi wberkatu wedina yetkbrachu yezwaj siyd abaloch endat nachu eskiy share argu
Yaselammmmm eneam addis fonqa eyejemameregnino weyo gud
Wealeykumselam werahmetulahi weberekathu
አንችው ነሽን መከታተል የጀመርኩት ቅርብ ጊዜ ነው በጣም ወድጀዋለው ተመችቶኛል ምስጥ ብዬ ነው ደስ እያለኝ ያዳመጥኩት አሏህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ጀዛኩምሏህ ኸይር በርቱልን