አንችዉ ነሽ ክፍል ስምንት (8)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 78

  • @doctorzeyne6913
    @doctorzeyne6913  4 ปีที่แล้ว +31

    ነገን እንፁም ከዱዓዎች ሁሉ በላጭ ዱዓ ነው የአረፋ ቀን ዱዓ በዱዓችሁም አትርሱኝ

  • @fyesuf9491
    @fyesuf9491 4 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ማሜ ጉድህ ፎንቃ የሙባለው ነገር ሊጠልፍህ ነው መሰል

  • @እሙረያን-ኀ8ቀ
    @እሙረያን-ኀ8ቀ 4 ปีที่แล้ว +7

    አህለን ዱክተር ዘይኒ ሁላችሁም ዱአ አድርጉልኝ የነገውን ቀን ልዩ ናት አላህ ጾማችንንዱአችንን ይቀበለን

    • @tubetubeasdh1205
      @tubetubeasdh1205 4 ปีที่แล้ว

      ነጌ በፅም አደል እምንውለው አርፈ አይደለም አደል

    • @ኡሙሰላህድን
      @ኡሙሰላህድን 4 ปีที่แล้ว

      *السلام عليكم ورحمة الله وبركاته*
      *_● ውድና የተከበራችሁ እህት ወንድሞች እንዴት ናችሁ የአላህ ሰላም እዝንት አይለያችሁ እያልኩኝ በመቀጠል ውድ ኼይር ፈላጊዎች ኑ እሲ የአላህ ቤት በጋራ ተባብረን እንግባ_*
      *_ሸህሩል ኼይር መጣ ኼይር ስራ እናብዛ ይህንም በላ እና አስፈሪ በሽታም አላህ እንድያነሳልን ኼይር ስራችን እናብዛ_*
      *_ሼር ሼር ሼር በማርግም ተባበሩን እንደ ሰው ኼይር ስራን ያመላከተ ለራሱ እንዲሰራው ያክል ነው_*
      *_● Kottaa mana Rabbii waliin ijaarraa rabbiin balaa fi dhukkuba sodaachisaa ta'e kanallee sababa nuti dalagaa toltuu teenyaatiin nurraa kaasuun malaa._*
      *_Akkasumas; sher sher sher gochuun nu gargaaraa._*
      *_Kheeyri baay'ifachuun abbumaaf waan ta'eef hanga dandeenye tokko gara_*
      *_kheyriitti wal haa yaamnuu._*
      *_ወሰላሙ አለይኩም ውራህመቱላሂ ወበረካትሁ_*
      *እትዮጵያ አኦሮምያ ባንክ*🇪🇹
      *بنك اوروميا التعاوني*
      *الخدمات البنكية بدون ربا*
      *_Name; Kara kelo masijd💳_*
      *_የባንክ ስም; ካረከሎ መስጅድ💳_*
      *_Account; 1000084995936_*
      *_Phone; +251 96 638 8601_*
      *_Phone; +251 93 225 6748_*
      *_Phone; +251 91 995 8126_*
      *_🕌🕌_*
      *للإشتراك في المجموعة اضقط 👇👇*
      *Seenaa gara mana kheyriitti.*
      *አርሂቡ ግቡ ወደ ኼይር ቤታችን*
      *_chat.whatsapp.com/LZZzkbu3JGM53XohjD1KnX_**_ 👈🏿_*

  • @የቅቤ
    @የቅቤ หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ በአሏህ ዶክተርዘይኔ ፍቅር xፓየርድ የለዉምየሚለዉን ክፍል 110ተለቆከሗነ ሊኩላክልኝ

  • @hadiyahasan2947
    @hadiyahasan2947 4 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ዶ/ር ዘይኔ አንችው ነሽ ምርጥ እና አስተማሪ ብዙ ነገሮችን የተማርኩበት ፕሮግራም ነው ቢንት ሙሀመድ አላህ ይጠብቅ ሽ ግን ሳአቱ በጣም አጥሯል ከተቻለ ትንሽ ሳአት ቢጨመር አሪፍ ነው።

  • @wehenetyegegutyub5553
    @wehenetyegegutyub5553 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ጀዛከላህ ህይር ኢንሻአሏህ ክፍል 9

  • @saydyotub206
    @saydyotub206 2 ปีที่แล้ว

    Walekumisalam warahmetulahi

  • @zulfazulfa109
    @zulfazulfa109 4 ปีที่แล้ว +1

    ይህንን ፖሮግረም ስወደዉ ደስ ይለኘል

  • @እሙረያልየአቡደላንግስትነ
    @እሙረያልየአቡደላንግስትነ 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👌👌👌👌👌

  • @khamisaabdo2940
    @khamisaabdo2940 4 ปีที่แล้ว +2

    ይልቅ ከተጋቡ በኃላ ያለውን በላካችሁልን ምክንያቱም ሠምተነዋል እየደጋገምን እና ከዛሬ ጀምሮ ቀጣዪን ላኩልን አለይኩም አለይኩም

  • @የሀኒመርኮኛሀኒየፎቃየየ
    @የሀኒመርኮኛሀኒየፎቃየየ 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህወበረካትሁ ወበረካትሁ

  • @ኡሙአበቦክርዪቱቡ
    @ኡሙአበቦክርዪቱቡ 4 ปีที่แล้ว

    جزاك لله

  • @ፖናዶልየኮመንትጠቅላይሚኒ
    @ፖናዶልየኮመንትጠቅላይሚኒ 4 ปีที่แล้ว

    🏃ዶ/ር

  • @ብርቱካንየከላላዋአልሀምዱ
    @ብርቱካንየከላላዋአልሀምዱ 4 ปีที่แล้ว +2

    አንደኛነኝ

  • @ferdowsgazali2123
    @ferdowsgazali2123 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል

  • @uae6967
    @uae6967 4 ปีที่แล้ว

    መሽአለህ

  • @ሰሚራሰሙቲ
    @ሰሚራሰሙቲ 4 ปีที่แล้ว

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰልም

  • @mahboobamahbooba464
    @mahboobamahbooba464 4 ปีที่แล้ว

    Aselamu aleykum dokiter zein mashallah jezakeallah keyir kifil 9.begugut aitebikaleni

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
    @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 4 ปีที่แล้ว

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ

  • @amibentadem3839
    @amibentadem3839 4 ปีที่แล้ว +1

    Alhan

    • @ኡሙሰላህድን
      @ኡሙሰላህድን 4 ปีที่แล้ว

      *السلام عليكم ورحمة الله وبركاته*
      *_● ውድና የተከበራችሁ እህት ወንድሞች እንዴት ናችሁ የአላህ ሰላም እዝንት አይለያችሁ እያልኩኝ በመቀጠል ውድ ኼይር ፈላጊዎች ኑ እሲ የአላህ ቤት በጋራ ተባብረን እንግባ_*
      *_ሸህሩል ኼይር መጣ ኼይር ስራ እናብዛ ይህንም በላ እና አስፈሪ በሽታም አላህ እንድያነሳልን ኼይር ስራችን እናብዛ_*
      *_ሼር ሼር ሼር በማርግም ተባበሩን እንደ ሰው ኼይር ስራን ያመላከተ ለራሱ እንዲሰራው ያክል ነው_*
      *_● Kottaa mana Rabbii waliin ijaarraa rabbiin balaa fi dhukkuba sodaachisaa ta'e kanallee sababa nuti dalagaa toltuu teenyaatiin nurraa kaasuun malaa._*
      *_Akkasumas; sher sher sher gochuun nu gargaaraa._*
      *_Kheeyri baay'ifachuun abbumaaf waan ta'eef hanga dandeenye tokko gara_*
      *_kheyriitti wal haa yaamnuu._*
      *_ወሰላሙ አለይኩም ውራህመቱላሂ ወበረካትሁ_*
      *እትዮጵያ አኦሮምያ ባንክ*🇪🇹
      *بنك اوروميا التعاوني*
      *الخدمات البنكية بدون ربا*
      *_Name; Kara kelo masijd💳_*
      *_የባንክ ስም; ካረከሎ መስጅድ💳_*
      *_Account; 1000084995936_*
      *_Phone; +251 96 638 8601_*
      *_Phone; +251 93 225 6748_*
      *_Phone; +251 91 995 8126_*
      *_🕌🕌_*
      *للإشتراك في المجموعة اضقط 👇👇*
      *Seenaa gara mana kheyriitti.*
      *አርሂቡ ግቡ ወደ ኼይር ቤታችን*
      *_chat.whatsapp.com/LZZzkbu3JGM53XohjD1KnX_**_ 👈🏿_*

  • @حسبياللهونعمالوكيل-ق7ت
    @حسبياللهونعمالوكيل-ق7ت 4 ปีที่แล้ว

    Mashllah Mashllah

  • @yezed4370
    @yezed4370 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋለኩም እሰላም ወራሄመቱላህ ወበረካቱሁ አህለን ውስታዝ ጀዛኩም አላህ ኸይረ አሪፍ ነዉ ከዚህ ቡዙ ትምረት ወስጃለሁ 🙏

  • @Bd-vm8tp
    @Bd-vm8tp 4 ปีที่แล้ว +1

    አህሌንን 🍓🍎🍎

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህለን ዶ/ር ዜይኔ

  • @ቢስሚላህአላሁአክበር
    @ቢስሚላህአላሁአክበር 4 ปีที่แล้ว +1

    አደኛነኛማሻአላህ

  • @ሳራሀበሻዊት-ጐ3ተ
    @ሳራሀበሻዊት-ጐ3ተ 4 ปีที่แล้ว +2

    አረ በአላህ በጣም አጭር ነው ትረካው ላይ ትንሽ ሰአት ይጨመር

  • @ላታህዘንኢነላሀማአና-ረ5ሰ
    @ላታህዘንኢነላሀማአና-ረ5ሰ 4 ปีที่แล้ว

    ወላይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወባረካትሁ አህሊን ዶክተር/ዘይኔ ኪፊ አሊኩማ ጃዛክ አላሁ ኸይረን ማሻ አላህ ቆይ እማለሰለው ሰለዓ

  • @hamzibentjeylan2488
    @hamzibentjeylan2488 4 ปีที่แล้ว

    Alhalen

  • @werdamdet8551
    @werdamdet8551 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ቢንት መሀመድ ተነፈቀሻል

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 ปีที่แล้ว +2

    *ዎሊኩም ስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ የሁለቱ ዒዶች ሶላት ውቅት ትክክል የሆናው*
    *ፀሐይ ውጥታ በአይን ግምት የጦር ዘንግ ያህል ከፊ ካለችበት*
    *ዎሊኩም ስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ ፀሀይ ከአናት አለፊ እስካምትልብት ውርስ ያለው ጊዜ እና ሱንናው የዒድ አል አድሓን ሶላት* *ለኡድህይ'ያ በቂ ጊዜ ለማግኛት ሲባል ማስቀደም ነቸው እሽ ተጠቀሞባቸው ውዶችዬ*
    *የነገ 9ኛው ቀን ነው ስለዚህ እንፁም*
    *ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የነገውን ቀን* *መፆምየባለፈውን አመት እና የመጪው አመት ወንጀል ያስምራል ብለዋል*

  • @toybafentaw5255
    @toybafentaw5255 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክላዉኸይር

  • @እመነኝየአተዉነኝአላህወኪ
    @እመነኝየአተዉነኝአላህወኪ 4 ปีที่แล้ว

    በጣምነዉ የምወደወ አችነሺ

  • @الحمداللهعلكوليحل
    @الحمداللهعلكوليحل 4 ปีที่แล้ว

    አህለን ወሳህለን

  • @rimabdulfatahtitube3617
    @rimabdulfatahtitube3617 ปีที่แล้ว

    ክፍል 7የታለ????

  • @hajebabintsultanallhamduli3716
    @hajebabintsultanallhamduli3716 4 ปีที่แล้ว +1

    Alehn

  • @መውባቢትኢስላም
    @መውባቢትኢስላም 4 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ዶክተር

  • @Wollo05
    @Wollo05 4 ปีที่แล้ว

    ሰፍ ብየ እያዳመጥኩ አለቀ

  • @قلبونسليم
    @قلبونسليم 4 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ አሰላሙ አለይኩም ኡመተል ሙሀመድ እንዴት ናችሁ
    ወደ ቻናሌ ብቅ በማለት በትረካ መልኩ ቁርአን እና የነብዩ ሰ ዐ ወ ሀድስ እንተዋወስ የዛሬዋ ቀን ለኔ ልዩ ናት በቅርቡ ሰልሜ ቁርአንን ዛሬ አከተምኩ ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ
    ለቤተሰቦቸም ዱአ አድርጉልኝ በአላህ ሂዳያ እንዲሰጥልኝ

  • @ፊዳካአቢወኡሚያርሱለሏህ
    @ፊዳካአቢወኡሚያርሱለሏህ 4 ปีที่แล้ว

    አህሌን

  • @ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ
    @ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ 4 ปีที่แล้ว

    አህለን ዶክተር ዘይኔ ሙሰሊም እህት ወንድሞቸ ከወድሁ ኢድ ሙባረክ ነገ መፆም የምትችሉ ፁሙ በዱአ በርቱ አላህ ይቀበለን

  • @meki4109
    @meki4109 4 ปีที่แล้ว +1

    አህለንንንንደረሣውዘይኔ

  • @radyiatube1266
    @radyiatube1266 4 ปีที่แล้ว

    አህለን

  • @allhuerihameabiyedfg8742
    @allhuerihameabiyedfg8742 4 ปีที่แล้ว

    ሳልሀ ልዮ ሰው ወላሂ ሳልሀን ሳላዳምጥ የዋኩበት የለም ስለምወዳት ሳይሆ ስለምቀናባት ነው አይ ዱያ ሳሊሀን ባካል ባገኛት ደስይለኝ ነበር

  • @ሉሉሀላሌንናፋቂ
    @ሉሉሀላሌንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +2

    አህለንዶክተርዘይኔአችሽውነሽሽሽሽሽሽያጀማአበዱአአንረሳሳ

  • @ኩንፈየኩን-ፈ1ኰ
    @ኩንፈየኩን-ፈ1ኰ 4 ปีที่แล้ว

    7ተለቀቀእደ?

  • @ዘምዘምቲዩብሀስቡን
    @ዘምዘምቲዩብሀስቡን 4 ปีที่แล้ว

    እንሻላህ ለኛምዱውዋአድርጉልን

  • @meki4109
    @meki4109 4 ปีที่แล้ว +1

    ግንደረሤ ጥያቄነው ሣትዋሽ ባአላህ ቢንት መሀመድ ማለት እራሧ ሧሊሀናት አይደል እርግጠኛነኝ እራሧሧሊሀት ቢንት መሀመድ

    • @doctorzeyne6913
      @doctorzeyne6913  4 ปีที่แล้ว +3

      ሷሊሃን የመምሰል ፍላጎትና ጥረት ታደርጋለች እሷ ሳሊሃ ባትሆንም ሳሊሃን በዉስጧ ተሸክማለች ብዬ አስባለሁ ግን ሷሊሃን አንድ ቀን መምሰል እንችል ይሆን ይሆናል በፅናትና በተግባር እንዲሁም ኢስላማዊ ትዛዞችን ሙሉ ለሙሉ በፍቅር ከመፈፀም አንፃር ግን ጊዜ ይወስዳል አሊያም ወደ 1440 ዓ·ሂ መመለስ ይኖርብናል

    • @meki4109
      @meki4109 4 ปีที่แล้ว

      @@doctorzeyne6913 ኧረ ኧረ ይሄ ጠጋ ጠጋ አልሸሹም ዘወር አሉ እራሧ ሧሊሀነች ማለት አተራረኩ ታድያ ብቻ እራሧ ሣሊሀች የለም አንሸዋወድ

    • @allhuerihameabiyedfg8742
      @allhuerihameabiyedfg8742 4 ปีที่แล้ว

      ወላሂ ሀቂቃ ጠያቂዋ ገርመሽኛል እንደኔ ሳልሂ ተፅኖ አሳደረችብሽ አይደል ሳልሀ ጀግና ነሽ ያረቢ አላህ አይሳነውም ለኛም አላህ እሱንብመገዛት ያግራልን

    • @meki4109
      @meki4109 4 ปีที่แล้ว

      @@allhuerihameabiyedfg8742 አይ የጠየኩበት በምክንያት ሁቢዬ በቃ ጥርጥር የለለው እራሧ ሧሊሀናት ቢንት ሙሀመድ ታድያ ማንተረከው እራሧ ሧሊሀነችችችች ሀቂቃ ሀቅ ነው ሶሂሂ ሢቀጥል እኔም ኤደሧሊሀ በሚድያውላይ ባይወጣም ግን ከጅምሩ እሥከ ጭሩሡ እደሧሊሀነኝ አልሀምድሊላህ የኔጌታ በእውቀት ላይ እውቀት እደጨምርልኝ በመልካምላይ መልካም እደጨምርልኝ ምኖቴነው

    • @rukiya6481
      @rukiya6481 4 ปีที่แล้ว

      @@meki4109 ቢት ሙሀመድ ሷሊሀ አደለችም እናተ

  • @meki4109
    @meki4109 4 ปีที่แล้ว

    ሁቢ እኔ እደሚመሥለኝ ቢንት ሙሀመድ እራሧ ሦሊሀናት ሀቅነው ሶሂህነው

  • @meki4109
    @meki4109 4 ปีที่แล้ว +2

    በቃ እኔ ቢንትሙሀመድ ማለት እራሧ ሧሊሀናት እዳትዋሸኝ እርግጠኛነኝ

    • @መውባቢትኢስላም
      @መውባቢትኢስላም 4 ปีที่แล้ว +1

      ኧረ ዶክተር ቢትሙሀመድን ለምንጠፋች በአላህ ዚዋጅስይድ እኮእስዋ ስትኖርነው የምያምርበት ሀቂቃ ጣፋጭየሆነው ትረካዋና አጫጭር ግጥሞችዋ ናፍቆኛል እናምአምጣት

  • @ቢንትአህመድየሰኪናታ-መ5ጸ
    @ቢንትአህመድየሰኪናታ-መ5ጸ 4 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ዶክተር

    • @kadija1189
      @kadija1189 4 ปีที่แล้ว

      አህለን 👍👍