Overlooking personal struggles is probably the second most reason why group friendships don’t last longer Am glad to see y’all come together and have an exemplary conversation like this! You have made us think about our own relationships!
There is no perfection in this world. You guys have come so far. Just look back on how many amazing things you have made together. As a person, try to learn individual behaviours, sometimes something that looks simple for one of ya it may be a big deal for the other. Finally, I just want to say it's time to accept the reality and accept each other's differences and move on because there is no problem with the bigger picture as far as I can see. ፍቅር ተግባር ይጠይቃል። ✌🏾
I think , it would be better if you hire professional manager for your works. Am happy to see you guys together ;especially in Easter Day 'it represents the day ,the meaning of Forgiveness'
I’m more than happy to see you guys 😢❤thank God ,I enjoyed your mature conversation so proud of you guys ቶምዬ ግን ልቡ ስብር ነው ያለው አይኑን ሳይ ሲያሳዝን ይዋህ ነው, it’s okay things happen ሁሌም ደስ ብሏችሁ በፍቅር ኑሩ ውዶችዬ እና prince try to validate Tommys point about the metal health issue to make sure he feels heard it’s important.
I feel like prince you show up for every one but no one returns that for you I been in this kinda friendship and the best thing I did was walk away 😅 but talking about it might help too .... hope y’all sort it out
Congra tomiye,abelo. Yoniyenm ametulen next time open honachu communicate aderegu. Enate eko zare laye as a team telk bota mederes neberebachu coz ke sew befit bzu ngr seleserachu
Ethiopians lack open communication! That's what I learned from living amongst others. In business or any collaborations, there needs to be an open discussion. Talk out your feelings right away... have a regular meeting for discussions, write down your plans and goals, share duties, review accomplishments, and acknowledge each others contributions for the team success. Hope y'all solve your differences. Everyone has unique ways & approaches, be open to differences and use it for your advantage.
Abela group sera bihonem jemeachehu gn , andu sew bza seat idea kemetalet mn chgr ale yerasun video bisera? Abren kalehone lbcha video lmn yeseral ymibal ngr yemiyaseked aymesleegnem le 2tachehum😊
In my perspective, Thomas appears to prioritize his own interests and often attempts to outsmart others. Furthermore, I have observed instances of disloyalty to the group, as he tends to focus solely on his personal gain. Even when collaborating with others, he consistently takes the opportunity to record videos exclusively for himself. Comparatively, I have noticed Abel, Yonatan, and Chacha demonstrating unwavering loyalty to the group. It would be beneficial for Thomas to admit to his mistakes and take the necessary steps towards self-improvement instead of defending his actions.
Let me give you some idea. Group work and friendship are not go together. This is a common misconception that can lead to conflicts and misunderstandings in the workplace. Group work requires collaboration, communication, and compromise, while friendship is based on personal affinity, trust, and loyalty. Mixing the two can create confusion about the roles and expectations of each member, as well as blur the boundaries between professional and personal relationships. Therefore, it is advisable to keep group work and friendship separate, and to focus on the goals and tasks of the project rather than the personal feelings and preferences of the participants. So, it's better to stay separately. Because, once a "bad feeling" is already created in each of you. Whatever, the feeling is expressed or not.
Well , it's happened, thanks to see you guys together , we love you,🎉🎉 I hope they will be making vines, and The Netela Man will continue, thanks again🎉🎉
happy to sea you together , but the solution for you guys problem is a system, you guys need a system you need to put a system in place to produce content consistently and the system will give you guys a time to breath and you can prevent a burnout !! keep up the good work!!
Arif discussion new eyewededkiwachu teleyayitachu sayi😢 bicha temelesulin ahun eko hitsan adelachum awaki honachuhal so we miss this Group❤❤❤came again abela gin lewtma ale Tommy eko alkasha new atbkeh kawerakew imbaw yimetal yonim ebd new ❤
tommy I completely understand where this is coming from ... some guys can't keep up with ur pace ... but it doesn't mean they are incapable so in this kind of situations you should choose your friends as a priority and part in ways regarding work... anyways i'm a big fan of Y'all
It's good ,that you guys speak out about your disagreement’s. But there is the third person in this group, as a group of Three why isn't Yonatan there? As member of the group, he should partake in this conversation we also want to hear his opinion!!! Or am I missing something???
ለቻናሉ አዲስ ከሆናቹ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ 🙏🏼😊
ክፍል ሁለት እለተ እሮብ
This is all i want....keep going guys
አቤላ ገራሚና ግልፅነት የተሞላበትና ፊትለፊት በቀረፃ ጭምር የነበራቹንና የተፈጠረውን ሁኔታ በግልፅነት ስላሳየሽን ፀዴ ልጅ መሆንሽን አስመስክረሻል። በነገራችን ላይ አቋም ግንባታሽ ቀጥይበት ከቁመትሽ ጋር በደንብ መጨመር አለብሽ ያንቺ ፊዚካል ከች ሲል ቶሚ ሶፋው ላይ ቤቢ አስመሰላት😂 እና ጂም መቀጥቅጠሽን አታቁሚ ቀደንብ ከች አድርጊው ይመችሽ ብሮ pcssss
Yes 👍 thank gays Desi blognal and layhohachu silayeeachu
እኔ እንደተረዳሁት ነገር ቢኖር ግልፀኝነት ይጎላችዋል በጓደኝነት ደሞ ግልፀኝነት ያስፈልጋል እና አስቡበት
Andelay silayewachu betam diss bilogal
ቶማስ ይኼን ኮመንት ካየኸው ለመተቸት ከመፈለግ አንፃር ሳይሆን ከቀና ልቦና እንደሰጠሁህ አርገህ አስበው ስለ ጓደኝነታችሁ ስታስብ አንተ የከፈልከው መስዋትነት ብቻ የሚታየህ ከሆነ አሁንም ትንሽ ተራምዳችሁ ልትቆሙ ነው ሁሉም ራሱን ዝቅ አርጎ ሲከባበርና እኔ የሌለኝ ኳሊቲ አንተ ጋር አለ አንተ ጋር የሌለው ደሞ እኔ ጋር አለ ብሎ ሲፈላለግ ብቻ ነው ጠንካራ ጓደኝነት መፍጠር የሚቻለው አለበሊዚያማ አብሮ መስራት አያስፈልግም በየፊናችሁ እኔ ነኝ ለግሩፑ የታገልኩት ከማለት ሁለታችሁም እርስ በርስ እሱ እኮ ከኔ የተሻለ ነው ብላችሁ ስታሰቡ በመከባበር ውስጥ ጓደኝነታችሁ ይጠነክራል
አሑንም የምታምሩት ለሶስት ስትሠሩ ነው ውበታችሑ
Leke nhe enam yetaynge nger nber 👍
Ewntsen new betty
ይሄንን ማየት ነበር የምመኘው❤❤❤ እግዚአብሄር ይመስገን ያገሬ ህዝብ በሙሉ እንኩዋን ለ ትንሳኤ በአል አደረሳችሁ
እኔ አላምንም ጌታን አቤላ ቶም❣️❣️❣️በጣም ነው ደስ ያለኝ ዮኒ የታለ ታድያ እግዛብሔር አንድ ያድርገን አሁንም ልዩነታችንን ያጥብብልን እንኳን አደረሳቹ🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🥰🥰🥰
አሁን ከሶስታች አንድ ነገር እንጠብቃለን እንካን ተገናኛች ይህ ነው ማየት የምፈልገው 🥰🥰🥰🥰🥰👌🏾👏🏾👏🏾👏🏾🙏🏾👌🏾👌🏾
ደስ ይላል በመጨረሻም አልሀምዱሊላህ!!ድንገት ከእቅልፌ ብንን ብዬ ስልኬን ክፍት አድርጌ ሳይ እናንተን አገኛሁ እንቅልፌን አቋርጬ እናንተን ማያት ጀመርኩ እናም በጣም ነበር የደበረኝ በመለያያተቹ አትለያዩ ለሌላ ግዜ ችግራቹን በንግግር ፍቱ ትልልቆች ነቹ በተረፋ ደስ ብሎኛል!
በጣም ትደነቃላችሁ ለኛ ሀበሻ society!!! ለሀበሻው ምሳሌ ትሆናላችሁ በርቱ!!!
ተነጋግረን ነገሮችን እንፍታ ያልተስማማንበትን ማለታችሁ በጣም ጥሩ ነገር ነው። ያሳድጋችሗል እንጂ አይጎዳችሁም ይሄን አይነት ሀሳብ ሊኖራችሁ የቻላችሁት ሁላችሁም ውስጣችሁ ጥሩ ልብ እና open minded መሆናችሁን ያመለክተኛል ለእኔ። ያው አቤል እንዳለው miscommunication ነው በሁላችሁም የሚያሳየው።
እንደ እኔ ሀሳብ ከአወራራችሁ ያገኘሁት
1. Calendar የላችሁም መስለኝ ነገሮች መቼ እንደተስራ አታቁትም ይመስለኛል ዝም ብላችሁ የምትገናኙ ይመስላል so ለወደፊቱ በጽሑፍ ሁላችሁም መያዝ።
2. እኔ ይሄንን ስርቼ አንተ ይሄንን ስርቼ እንዳትባባሉ የሥራ ድርሻ መውስድ በየ6 ወሩ የሥራ ድርሻ መቀያየር ማለትም እንድትማማሩ ያለውን የሥራ ሀላፊነት።
3. ሥራ ስትስሩ ተመካክራችሁ መስራት እንዲወጣ ማድረግ በተራ ሁላችሁም እንዲደርሳችሁ
4. ስለ የግል ሥራችሁ በምን ምክንያት እንደምትስሩ እና ግሩፑን affect በማያደርገው መንገድ እንዲሆን ማድረግ።
5 ቢያንስ ቢያንስ በ2 ሳምንት meeting እንዲኖራችሁ ማድረግ የግድ ባትገናኙም በስልክም ባላችሁበት አድርጎ በወርም ማድረግ።
ባጠቃላይ በመወያየት ፕሮግራም በማድረግ ሁሉ ይስተካከላል። ተግባብታችሁ ብዙ ስትስሩ ስለነበር መልሶ ለመስራትም " ንፁህ ልብ ቅን መሆን ነው " ዋናው እና እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
1.
Overlooking personal struggles is probably the second most reason why group friendships don’t last longer
Am glad to see y’all come together and have an exemplary conversation like this!
You have made us think about our own relationships!
በየጊዜው እንደዚህ ብትነጋገሩ ኖሮ አትራራቁም ነበር ። በስራ ላይ መጣላት ያለ ነው ግን ችግር ካለ ቶሎ ቶሎ መነጋገርና ችግሩን መፍታት ነው መፍትሄው። ነገሮችን በውስጣችሁ ባጠራቀማችሁ ቁጥር ወደማይፈታ ችግር ያስገባችኋል። ስለዚህ አሁን ያደረጋችሁት ነገር በጣም ደስ ይላል። ሶስታችሁም ወደቀደመው ክብራችሁና ስራችሁ እንደምትመለሱ ተስፋ አደርጋለሁ።
I feel like thomas is so mskin and sensitive, happy to see you together
Nop it seems like it,.. but observe everything
Love ቶሚ ❤️❤️
ሁሌም ሰመኝ የነበር ነገር ነበር እግዚአብሔር ይመሰገን አንድ ሰለ አደረጋቸው በፍቅር ያኑራችሁ እግርናእግርም ይጋጫል ዋናው ተነጋግሮ መፍታት ነው ዮን አንተም ና ❤❤❤❤
በሚዋደዱና ለመስራት ለሚጣጣሩ ሰዎች መካከል ያለ ነው መጋጨት ግን ማሸነፍ ደሞ ትልቅነት ነው ብቻ ስላየዋቹ አንድ ላይ በጣም ደስ ብሎኛል ሶስታችሁንም ለማየት ደሞ ያብቃን❤
We are so happy to see you guys ❤🙏🏾
ቶሚዬ የኔ ጌታ ❤ሁላችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ እንዴት እንዳዘንኩ ስትጣሉ በእውነት በናታችሁ ልባችሁን አበርቱ በተቻላችሁ ፀሀይ አይግባባችሁ❤
ምናልባት ይህን ኮመንት ካነበባችሁት... አሁንም ቢሆን አጀማመራችሁ ጥሩ አይደለም በፊት ስራውን የፈጠረላችሁ ጓደኝነታችሁ ነበር አሁን ግን ከምታወሩት አንፃር ስረዳው በስራው ምክንያት ጓደኝነታችሁን ለማስተካከል እየሞከራችሁ አንደሆነ ነው። እንደዚህ ከሆነ ብዙ ርቀት መጓዝ አትችሉም መጀመሪያ ጓደኝነታችሁን መልሱት አንዱ የሌላውን ጥፋት ሳይሆን የራሱን ድክመት መመልከት እና ማስተካከል አለበት ሁላችሁም ራሳችሁን እዩ ከዛ ደግሞ አቤል የቶማስን ቶማስ ደግሞ የአቤልን ደግ ነገር አስተውል ጓደኝነታችሁን ስሩት።አሁን ያወራችሁት 41ደቂቃ ሙሉ ስለ ስራው እና እያንዳንዳችሁ ለግሩፑ ያደረጋችሁትን ጀብዱ ብቻጨነው። እስኪ ከዛ ውጡና ስለጓደኝነታትሁ አንዳችሁ ለአንዳችሁ ስለከፈላችሁት መስዋዕትነት የኔ ይቅርብኝ እና ለጓደኛዬ የተባባላችሁበትን ጊዜ አምጡት የእውነትም ይቅር ተባባሉ ከዛ ስራው አሪፍ ይሆናል።
አረ የምን መለያየት ነው እኛኮ አዲስ ስራ እየጠበቅን ነበር 😌 የምር ደስ አይልም አንድነታችህ ያምራል ::❤️
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ታረቃችሁ
ደስ ብሎኛል😍
There is no perfection in this world. You guys have come so far. Just look back on how many amazing things you have made together. As a person, try to learn individual behaviours, sometimes something that looks simple for one of ya it may be a big deal for the other. Finally, I just want to say it's time to accept the reality and accept each other's differences and move on because there is no problem with the bigger picture as far as I can see. ፍቅር ተግባር ይጠይቃል። ✌🏾
Facts💯
የምር በጣም ነው ደስ ያለኝ በጣም
ከበፊት ጀምሮ ነበር የማየው የናንተን vedeo አና በጣም ደብሮኝ ነበር በጣም እና ደሞ እኔም ከጎደኞቼ ጋር የተደባበርነዉ ባለመነጋገራቺን ነው
. እደመነጋገርን የመሰለ ንገሪ የለም ❤❤
Tomi ግን ተረድቸሃለሁ የልቡን ማስርዳት የከብደዋል ብቻ 😍😍😍
እናንተ በጣም ትንሽ ልጆች ናቹ በእድሜያችውም በስራችሁም ገና ናቹ በዚህ ሰዓት ስለስራ እንጂ ጥቅም ማስቀደም አልነበረባችሁም ዝና እና ንዋይ የውጤታቹ መጨረሻ ነበር ማድርግ ያለባቹ ቶማስ የፈመሰ ስለመስለው ይመስለኛል ውበታቹ አንድ ላይ ነው አልቃሻው ፀባይክን አሳምር
I think , it would be better if you hire professional manager for your works. Am happy to see you guys together ;especially in Easter Day 'it represents the day ,the meaning of Forgiveness'
እኔ እንደማስበው ጎደኝነት፣ ቤተስብነት ከሥራ ጋር አብሮ መታስብ የለበትም!!!
ሥራ እና ቢዝነስ ከጎደኝነት እና ከቤተስብነት ማገናኘት ያወድቃል።
ምክንያቱም ይሄን አልጠይቅም ይሄን እንዴት እለዋለሁ አይሆንም።
ሥራ እና ጎደኝነቱን መለየት በጣም ያስፈልጋል!!!
ሥራ ላይ ተወያይታችሁ ተጨቃጭቃችሁ መነጋገር መጨረስ።
ጎደኝነታችሁን ደሞ ለብቻ መያዝ ውጤት ያመጣል ብዬ አስባለሁ።
በጣም ደስ ብሎኛል አንድ ላይ ስላየዋችሁ ድጋሜ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ያዝልቃችሁ🥰🙏🫶🏻
አንድ ላይ ስላየኃቹ በጣም ነው ደስ ያለኝ ከእንግዲህ አንድ ላይ ስሩልን ቶሚ ግን ምን ሆነህ ነው በጣም ከስተሃል ጠቁረሃል😔 አቤላ ደግሞ ተስማምቶሃል❤💖
I’m more than happy to see you guys 😢❤thank God ,I enjoyed your mature conversation so proud of you guys ቶምዬ ግን ልቡ ስብር ነው ያለው አይኑን ሳይ ሲያሳዝን ይዋህ ነው, it’s okay things happen ሁሌም ደስ ብሏችሁ በፍቅር ኑሩ ውዶችዬ እና prince try to validate Tommys point about the metal health issue to make sure he feels heard it’s important.
በነገራችን ላይ ማናችንም ብንሆን በማንም አንፈርድም ምክንያቱም ሁሉም እኮ በራሱ ትክክል ነው ስህተት እሚመስለው ሌላኛው ሰው ጋር ሲመጣ ነው እናም በጓደኝነት መሀል ያጋጥማል መቻቻል ያስፈልጋል መልካችን የሚለያየውን ያህል በሀሪያችንም እንደዛው 3ሲኮን ደግሞ በጣም ከባድ ነው ግን በመሀል ፍቅር ካለ መቻቻል አለባቹ ፈጣሪ ያግዛቹ መልካም ጓደኝነት ከፈጣሪ ነው እና ድጋሚ አንድላይ እንድናያቹ እመብርሀን ትርዳቹ🥰🥰🥰
የናንተ መለያየት እልም እየ መሰለኝ ነበረ በውነት የ ሶሻል ምድያ ምርጥ Influence ነበራችው ምትዋደዱ ደስ ምትሉ ጏደኛሞች ነበራችው ተስማምታችው አብራችሁ ጥሩ ነገር ብትሰሩ ብየ ተመኘው እግዚአብሔር ያንን ትብብራችሁንና ጏደኝነታችሁን ይመልስ
ለወዳጅ ለጠላቱ አንድ ስትሆኑ ነው የምታምሩት እንደ ዘመናዊ ወጣት አስቡ ለዚች አጭር እድሜ ___
እልልልልልልል ደስ ነው ያለኝ የምር አይ ይሁንስ ቀጣይ እንጠብቃለን ❤❤❤
Congratulations guys ❤,ሶስታችሁ አንድ ላይ ስሩ እወዳቸዋለሁ ❤
Am glad you talked it out guys. This is very matured of you!
Guys it's okay ኣንዳንዴ happened ያደርጋል እንደበፊቱ ሁኑ ቶሚ ግን ኣሳዛኝ ፌስ ነው ያለው ወጣት ሁሌም በንግግር ያለውን ነገር በንግግር ሲፈታ ደስ ይላል
ህልም ነው እውን ህልም ከሆነ መንቃት አልፈልግም
ወይኔ ደስ ሲስል ከየወናታልም ጋር እንዳያቺሁ እመኛለሁ❤
Keep going forward guys! ማኩረፍ ምን ተይዞ? ገና ሳታድጉ ብቅ ስትሉማ መኮራረፍ አይነፋም ፡፡ አሁን ቶሎ ወደስራ !!
በጣም ደስ ብሎናል❤❤❤
ወይኔ ፈጣሪ እንደድሮዋችሁ ይመልሳችሁ❤
ድጋሚ በአንድ ላይ ስላየሃቹ ደስ ብሎናል ጋደኝነት ትግል ነው ፍቅር ደሞ እውነተኛ መሰጠትን ይጠይቃል ቻሌጅ አለው ጋደኝነት ግን የእለት ጥፋት ወዲያው መፍታት ካደረ ቂሚ ኩርፊያ ጥላቻን ይፈጥራል ትራራቃላቹ ሶስቴ በጋደኞቼ ቅጣት ደርሶብኛል አሁን እሩቅ በሩቁ ነው ያ መልካም ነገሮች ተረስተው
I feel like prince you show up for every one but no one returns that for you I been in this kinda friendship and the best thing I did was walk away 😅 but talking about it might help too .... hope y’all sort it out
ወይ እስይ እንድህ ቁጭ ብላችሁ ችግራችሁን ተነጋግራች በአንድ ላይ ስላየኋችሁ የምር የምር ደስ ብሎኛል። ከዩናታንም ጋ በቅርብ ችግራችሁን እንደምትፈቱ ተስፋ አደርጋለሁ
Witnessing when boys become adults the process 😇😇 and the growth 😇😇
በናታቹ ከዮኒምጋ ታረቁ ❤❤❤❤እወዳቹሀለው ጌታን
This is maturity ✊🏽
የኔ አቤላ አኩራፊዬ ስወድክ 👌
ቶሚ 💝ቸኮሌት 💝
እንኳን ደህና መጣቹ በጌታ እንያቹ በአዲስ ሥራ pls 🙏
I saw that you guys only have communication problems, life is short just make it easy & Be together 💚💛❤️
100%
በርቱ ይቅር በመባባል አብራችሁ ስሩ: ከዚህ በኋላ ምንም ነገር ለመስራት ስታስቡ በቅድሚያ ተነጋጋሩበት ።
ምን አለ እደድሮአችሁ በአድ ብትሰሩ
አቤል ❤
ቶሚ❤
የወናታን ❤
ድምቀታችሁ ባድስናያችሁነው በናተ መበተን ቅር ብሎናል ከናተፍቅር አድነታችሁ ብዙ ተምረነበር በዚህ ባይቁዋጭ መልካምነው
ፍቅሩን ያድላቹ በጣም ደስ ይላል ሰላም ስላወረዳቹ ዮናታስ አጡት 😊
Congra tomiye,abelo. Yoniyenm ametulen next time open honachu communicate aderegu. Enate eko zare laye as a team telk bota mederes neberebachu coz ke sew befit bzu ngr seleserachu
Prince deserve more than this onggg 😩
Ethiopians lack open communication! That's what I learned from living amongst others. In business or any collaborations, there needs to be an open discussion. Talk out your feelings right away... have a regular meeting for discussions, write down your plans and goals, share duties, review accomplishments, and acknowledge each others contributions for the team success. Hope y'all solve your differences. Everyone has unique ways & approaches, be open to differences and use it for your advantage.
Abela group sera bihonem jemeachehu gn , andu sew bza seat idea kemetalet mn chgr ale yerasun video bisera? Abren kalehone lbcha video lmn yeseral ymibal ngr yemiyaseked aymesleegnem le 2tachehum😊
ወይኔ ደስ ሲል ፈጣሪ አብሮ ያርጋችሁ❤❤❤❤
I feel happy for u guys...and made me cry....and 1 person still left
In my perspective, Thomas appears to prioritize his own interests and often attempts to outsmart others. Furthermore, I have observed instances of disloyalty to the group, as he tends to focus solely on his personal gain. Even when collaborating with others, he consistently takes the opportunity to record videos exclusively for himself. Comparatively, I have noticed Abel, Yonatan, and Chacha demonstrating unwavering loyalty to the group. It would be beneficial for Thomas to admit to his mistakes and take the necessary steps towards self-improvement instead of defending his actions.
ተመስገን ታረቃቹ አብራቹ ስላየሁ ደስብሎኛ ል❤️❤️ሁሌ በታረቁ ብዬ አስብ ነበር
እንደዚህ ነው የሚያምርባችሁ በጣም ደስ ይላል በርቱ
Arife video new Never ever give up!!! brother's 💪💥💪
አቤሎ በጣም ነው ምውዳቹ ኮመንት ፅፌ አላውቅም ዛሬ ግን አንድ ላይ ስላይኃቹ ደስ ብሎኝ ነው ግጭት ቢኖርም ሰላም ማውረዱ ትልቅ ነገር ነው ሁላቹም ጋር ጥፋት ይኖራል ግን ችግሩ እኔ ጥፋተኛ አይደለሁም እኔ ልክ ነኝ ብሎ የማሰብ ችግር ነው እኔ እንደማስበው በቃ በተወሰን መንግድ ሁላቹም ጋር ክፍተት አለ ግን በቃ በመነጋገር ለመፍታት ሞክሩ ለወደፊትም ቢሆን በተረፈ በጣም ደስ ብሎኛል አንድ ላይ ስላይኃቹ የእውነት ለመናገር ከሌላ ሰው ስትሰሩ ብዙም አላያቹም ግን ሶስታቹ አንድ ላይ ድትሰሩ በጣም ለማየት እጓጓለሁ።
This is how grown men handle bidnezz - we learning from you . Keep up the good work. You opened doors for for a lot of people.
ቶሚ ሲያሳዝን ውስጡ ተጎድቶል😢😢😢
😢😢
Bewunt abel Betam melkam sew neh thank you 🙏🏼 God bless you
Yessssssssssssssss you guys are back......we love you❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በወዳጆች መካከል ሁሌም ለዘለቄታ ውል እና ዝርዝር የስራ ድርሻ ያስፈልጋል፡. : ..... Conflict of interest ለመቀነስም
አቤላ ገራሚና ግልፅነት የተሞላበትና ፊትለፊት በቀረፃ ጭምር የነበራቹንና የተፈጠረውን ሁኔታ በግልፅነት ስላሳየሽን ፀዴ ልጅ መሆንሽን አስመስክረሻል። በነገራችን ላይ አቋም ግንባታሽ ቀጥይበት ከቁመትሽ ጋር በደንብ መጨመር አለብሽ ያንቺ ፊዚካል ከች ሲል ቶሚ ሶፋው ላይ ቤቢ አስመሰላት😂 እና ጂም መቀጥቅጠሽን አታቁሚ በደንብ ከች አድርጊው ይመችሽ ብሮ pcssss
Esti atbexrek ante demo
ere lash magagal
የሚወደድ ሰዉ ነዉ ሚገጨዉ ወነዉኢቅር መበበለቹ ነዉ❤❤
እግዝአብሔር ይመስገን ስውነት ይበልጣል ጎደኝነት ይቀድማል እናተን በማየቴ😢😢😢😢😢😢😢 በጣም ደስ አለኝ እግዝአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
Iam happy Gus you comeback 🎉🎉🎉❤❤❤
Let me give you some idea.
Group work and friendship are not go together. This is a common misconception that can lead to conflicts and misunderstandings in the workplace. Group work requires collaboration, communication, and compromise, while friendship is based on personal affinity, trust, and loyalty. Mixing the two can create confusion about the roles and expectations of each member, as well as blur the boundaries between professional and personal relationships. Therefore, it is advisable to keep group work and friendship separate, and to focus on the goals and tasks of the project rather than the personal feelings and preferences of the participants.
So, it's better to stay separately. Because, once a "bad feeling" is already created in each of you. Whatever, the feeling is expressed or not.
Well , it's happened, thanks to see you guys together , we love you,🎉🎉 I hope they will be making vines, and The Netela Man will continue, thanks again🎉🎉
🎉🎉🎉 እኳን ሰላም መጣችሁ. ዩኒም በቅርቡ ይምጣልን ❤
ስሙ ወድሞቸ ክርስትያን ሁነህ ቂም የለም ይቅር ለእግዛብሄር ነው እናት የመጀመርያውቹቹቹቹ ሶሻል ሚድያ ፍርጥ ናችሁ ተመለሱ እናተም ተጠቅማችሁ ብዙ ወጣቶች ትጠቅማላችሁ እና በናታችሁ ታረቁ
እንዲህ ነው የምታምሩት❤❤❤
Really happy to see you guys working together
❤❤❤እንካን በሠላም መጣቹው እግዚአብሔር አንድ ላይ ስታምሩ❤❤❤❤
I am glad you guys did this , its show how mature you have got through out time.
Good Job Guys
happy to sea you together , but the solution for you guys problem is a system, you guys need a system you need to put a system in place to produce content consistently and the system will give you guys a time to breath and you can prevent a burnout !! keep up the good work!!
Abela you are really good guy!
Big surprise am happy for you guys😂😂 Abissiniya vine for life❤❤❤
Arif discussion new eyewededkiwachu teleyayitachu sayi😢 bicha temelesulin ahun eko hitsan adelachum awaki honachuhal so we miss this Group❤❤❤came again abela gin lewtma ale
Tommy eko alkasha new atbkeh kawerakew imbaw yimetal yonim ebd new ❤
tommy I completely understand where this is coming from ... some guys can't keep up with ur pace ... but it doesn't mean they are incapable so in this kind of situations you should choose your friends as a priority and part in ways regarding work... anyways i'm a big fan of Y'all
የተማረ ሰው አስተሳሰብ ቁጭ ብሎ ተወያይቶ መታረቅ ደስ ይላል
I love it!!! የልብ ጓደኝነት ካለ በግልጽ ማውራት በጣጣጣጣም አስፈላጊ ነው። good job!!! 👏👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን
Well life is short. And real friend ship is not easy to get it, so guys resolve your problem and continue your friendship.
It's good ,that you guys speak out about your disagreement’s.
But there is the third person in this group, as a group of Three
why isn't Yonatan there? As member of the group, he should partake in this conversation
we also want to hear his opinion!!!
Or am I missing something???
እስይይይይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እዴ አቢሎ ሳሙኘሳሙኘ የሚለ ፈት ይዘህ ክች❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሀሀሀሀ ለቀልድ ንዉ ቶማስዬዬዬዬዬ
I'm happy for you Guys, keep going💪
ዮኒንም ይዘህው ና ደስ ይላል እንኳን ሰላም ሆናችሁ
This is the best decision you have made. You are smart.Now you will see the change i mean youtube lay malete nw
በጣም ደስ ብሎንል አንድ ላይ ስላየሀችሁ
እንኳን አደርሳቹ መልካም በዓል እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎናል
Happy to see you guys together don't give the devil chance
ወላሂ ደስ በሎኛል አብራቺሁ ስለመጣችሁ
PEACE IS THE BEST OPTION. NICE DISCUSSION
Wowww happy for you guysss
Glad to see this 🙌🏾
በጣም ደስ ብሎኛል አድ ላይ ስላየዋችው 😊
ወላሂ እንዴት ደስ እዳለኝ በአላህ እኔ የድሮ ፍቅራችሁ እንዴመለስ የሁል ጊዜ ምኞቴ ነው ወላሂ ዮናታም ይቀላቀላችዋል ኢሻአላህ
በጣም የሚገርመው እንደጎደኛ እንደድሮ አታወሩም 😊በጣም ይደብራል የሴት ባህሪ አታሳዩ ዬናታል ያልተገኝው እንቢ ብሎ ነው ለመስማማት ሴላልፈለገ ለብቻው ግን ሊሰብክ ይፈልጋል ቶሚ ግ ምስኪን ነው !!!
ሠው ነንና የማንሳሳት የለንም ዋናው ከሥተታችን መማር በይቅርታ ማለፍ