በአንድ ሳምንት የፍቅር ግንኙነት 14 ቦታ በስለት የተወጋችው ሴት አሳዛኝ መጨረሻ!.... ባለ ታሪክ ሳራ ጸጋዬ፡፡

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1K

  • @NateNate-x1u
    @NateNate-x1u 4 หลายเดือนก่อน +73

    በጣም በጣም ያማ ል ሳርዬን በቅርበት አቃታለሁ አሱዋ በጣም ጨዋ ነች በርሱዋ ጥረት ሰርታ የም ት ኖር ናት አዉነት ፍትህ ይገባታል የተሰጠዉ ቅታት በቂ ነው ብየ አላስብም ገንዬ አንቺንም ጌታ ይባርክሺ

    • @yehunlavolontededieu322
      @yehunlavolontededieu322 4 หลายเดือนก่อน +1

      Nigeriyat kesu merak alebat lehiwetua yigelatal

    • @sabalegesse2959
      @sabalegesse2959 4 หลายเดือนก่อน +1

      አባክሽ ሰፈር እንድትቀይር ንገርያት መቼ እንደምፈቱት አይታወቅም

    • @nani-xr5so
      @nani-xr5so 4 หลายเดือนก่อน

      ebakesh kezi sefer erka endtnor ngeryat yemskerw lejm endzaw .......setasazen💔 Allah yesrawen yestew ezaw yaskerw

    • @SaudiArabia-d6v
      @SaudiArabia-d6v 4 หลายเดือนก่อน

      በእውነት ይህ እኛ አገር ነው የሚደረገው ምነው ግፍ በዛ ህግየሚባል የለም ሰው ሰውነቱ ቀ ረ ማንም እንደገዛው ዶሮ ይረደን

    • @anshasva3647
      @anshasva3647 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@sabalegesse2959የምን ሰፈር አገር

  • @gafat
    @gafat 4 หลายเดือนก่อน +108

    አሁንስ ኢትዮጵያዊ መሆኔ እራሱ እያስጠላኝ ነው 😢

    • @sebelleteferaminas9875
      @sebelleteferaminas9875 4 หลายเดือนก่อน +3

      ሁሉም ጋር ያው ነው ባለውበት አገር 12 ቦታ 17 ቦታ ቀዶ ገደለ የሚል ዜና ሳንሰማ አድረን አናድርም😢 ልቦናቸውን ፈጣሪ ይመለስ እንዲህ ላሉ እብዶች

    • @gafat
      @gafat 4 หลายเดือนก่อน

      @@sebelleteferaminas9875 ሁል ጊዜም አልቃሾቹ እና ተበዳዬቹ እኛ ሴቶች እና ህፃናት መሆናችን ሳስበው ያመኛል 😥😥😥

    • @BirktiTsehaye-rm4zm
      @BirktiTsehaye-rm4zm 4 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ያሳዝናል ፍትህ ሉስዋ እኔ ከኤርትራ ነኝ ኤርትራ ውስጥ እንደዚ ምባል የለን ህግ አለ ፊቱዋን አይተው በመጀመሪያ ቀን ወስደው ነው በጽኑ ሚያስሩን ስለዚ ለሁሉም ሃገራት በአንዴ ሁሉ ሃገር አንድ ነው አትበዩ።

    • @gafat
      @gafat 4 หลายเดือนก่อน

      @@BirktiTsehaye-rm4zm ኢትዮጵያ ውስጥ ህጉ ሴቶችን እና ህፃናትን የሚበድል ህግ ነው ያለን 😥

  • @yaregalayele8647
    @yaregalayele8647 4 หลายเดือนก่อน +112

    አስረው መመርመር ሲገባቸው ምስክር የለም እያሉ ወንጀለኛን ያበረታታሉ።የኢትዮጵያ ህግ በጣም ያሳዝናል፣

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 4 หลายเดือนก่อน +3

      እኮ

    • @ef6079
      @ef6079 4 หลายเดือนก่อน

      ኣብይ ፈቅድዋል ሴትን እንደፈለጉ ማረግ ይሄንን ያህል ጥጋብ ወንዶች ለበሽታ ይዴርጋችው

    • @destagatu5063
      @destagatu5063 4 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም

    • @luwam4386
      @luwam4386 2 หลายเดือนก่อน

      Ygermal eko

  • @berekettadesse2316
    @berekettadesse2316 4 หลายเดือนก่อน +65

    እዮሀ ሚድያ አለም ሰገድ ጋር ቅረቢ መፍትሄ ታገኛለሽ እሱ ብዙ የህግ ሰዎችን ያውቃል ታሰረ ብለሽ ችላ እንዳትይው መውጣቱ አይቀርም ሳይቀድምሽ ቅደሚው እህቴ እ/ር ይርዳሽ 😢😢😢

  • @Beniyas33333
    @Beniyas33333 4 หลายเดือนก่อน +19

    እረረረረረረረ ምን አይነት የጉድ ሀገር ነዉ በፈጣሪ ይሄ ሁሉ ዘግናኝ ታሪክ የሚሰማዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ ነዉ እረ ማመን ተሳነኝ ወገን

    • @ef6079
      @ef6079 4 หลายเดือนก่อน

      ማፍያ ምፕሪ ህግን አያስከብርም ህዝቤ እራስህ ተበቀል

  • @semirabelayamu
    @semirabelayamu 4 หลายเดือนก่อน +64

    እረ ምን ጉድ ነው በየቀኑ የምንሰማው ምንም አስተማሪ ህግ የለም ማለት ነው እንደው አላህ ይጠብቀን የኢትዩጽያን ሴቶች እና ህፃናት እንጂ ምንም ፍርድ የለም አላህ ይድረስልን ያረቢ

  • @filoadam97
    @filoadam97 4 หลายเดือนก่อน +61

    ወይኔ በጣም ነው ያዘንኩት ልበላ ምግብ አቅርቤ አልበላ አለኝ ምን አይነት አውሬዎች ናቸው የባሰ ደሞ አባትየው ትልቅ ሰውየ ትንሽ ጭንቅላት እነዚህ ቤተሰብ የሰይጣን ዘር ቢኖሩ አይጠቅሙም ዘራቸው ከምድር ማጥፋት።😢😢

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 4 หลายเดือนก่อน +4

      Sew alichalem Allah yatifachew

    • @ef6079
      @ef6079 4 หลายเดือนก่อน +2

      ሴትልጅ እንደውሻ😢😢😢

    • @tayeabebe9971
      @tayeabebe9971 4 หลายเดือนก่อน +2

      ዘራቸውን መጥቀስ አያስፈልግም:: አባትና ልጅ ግን የለየላቸው አረመኔ ጭራቆች ናቸው

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 4 หลายเดือนก่อน

      @@tayeabebe9971ዘር ማንዘራቸው ይጥፋ👹❌👹❌👹❌

    • @redietmesfin8501
      @redietmesfin8501 4 หลายเดือนก่อน

      My sis, easy keserbet siweta aylekcim ager tilesh tofu
      Please, amlak yedreslish

  • @samuelgashaw2331
    @samuelgashaw2331 4 หลายเดือนก่อน +62

    ፈረንሳይ አካባቢ ነዋሪ ነኝ ከፖሊስ ይልቅ የፈረንሳ አካባቢ ልጆች ቢሰሙ የተሻለ ከለላ ሊያደርጉላት ይችሉ እንደነበር ግምቴ ነው በዚህ ሁኔታ የአካባቢው ነዋሪ እንዴት በፖሊስ ይተማመናል ስጋት ነው።የዚች ልጅ ሁኔታ እንደፌበን ጉዳይ መነጋገርያ መሆን እንዲችል ሁሉም የሚድያ አካላት ሊመለከቱት ይገባል።

  • @abiyotbore2089
    @abiyotbore2089 4 หลายเดือนก่อน +47

    እህታችን የደረሰብሽ ግፍና መከራ እጅግ ያሳዝናል ልብ ይሰብራል እኔም ወንድ በመሆኔ ተሸማቀኩ አፈርኩ ብቻ የድነግል ልጅ መድሃኒአለም ክርስቶስ ይጠብቅሽ 😢.
    ገኒ እንደዚ የዋህ ነሽ እነዴ እስር ቤት ስልክ አይገባም እያልሽ ስትከራከሪ ትንሽ ፈገግ አስደረግሽኝ 😅

  • @andenetyemetal4102
    @andenetyemetal4102 4 หลายเดือนก่อน +17

    ኧረ ኡኡኡኡኡ እንኳን ለደረሰበት ለሰማውም ያማል ይህችን የመሰለች ልጅ ስንት ነገር መስራት ስትችል ለስንቱ መትረፍ ስትችል እረዳት ወገን አጥታ እንዲህ የግፍ ግፍ ሲደርስባት በጣም ያማል እግዚአብሔር ይድረስላት ፍትህ ፍትህ ፍትህ በግፍ ለሚጠቁ ወገኖቻችን። አባትየው አረመኔ ናቸው ታስረው ሊቀጡ ይገባል ጠበቃውና ተባባሪ ፖሊሶች ጎረቤቶች በሙሉ ሊቀጡ ይገባል። የተባበራትና ለሕይወቷ የደረሰላት ወጣት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው። ይህችን የመሰለች ልጅ ሰርታ መኖር ስትችል አጋዠ እረዳት ማጣትዋ በጣም ያሳዝናል። ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv 4 หลายเดือนก่อน +12

    እግዚኦ በእውነት እጅግ በጣም ነው የሚያሳዝነው እንኳን መድኃኔዓለም አወጣሽ ዬኔ እናት እሄ ደመ ጠኚ እርኩስ መንፈስ ነው

  • @elsabethberhanu8941
    @elsabethberhanu8941 4 หลายเดือนก่อน +53

    7 አመት ፍርድ መሆኑ ነው የእኔ እናት ከቻልሽ ከመፈታቱ በፊት ከሀገር ለመውጣት ሞክሪ ህግ የሌለበት ሀገር ስለሆነ ፍትህ ከመንግስት አትጠብቂ

    • @leuismesfin3443
      @leuismesfin3443 4 หลายเดือนก่อน +1

      ENDETE SAW BEGEZA HAGERU LEMANE SEBALE YEHE YETESASATE MEKERE NAW BAYEHONE ADDIS ABABA HULA WEYE MOTE WEYE NURO

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 4 หลายเดือนก่อน +68

    ምን አይነት አገር ነዉ ያለችን ጎበዝ😢

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 4 หลายเดือนก่อน +1

      እረ በጣም የተበሻቀጠ ነው እውነት

    • @YabutiNeja
      @YabutiNeja หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉

  • @MonaTubeማሂ
    @MonaTubeማሂ 4 หลายเดือนก่อน +131

    ህግ የለንም ማለት ይቻላል አገራችን የምትሉ ደምሩኝ

    • @raghdaaranki8621
      @raghdaaranki8621 4 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም ሩታዬ እየፈራው ነው እኔም ሊመለስ ነበር ግን እየፈራው ነው

    • @abuaminnur886
      @abuaminnur886 4 หลายเดือนก่อน +1

      ሆግ አለ ባይኖር ሰው አየረኖረም ነበር ጉድለትዎ እየተናገረች ምሰከረር የሌለው ክሰ የትም አገረሰ መፍትሔ አየሰገኝለትም

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 4 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ እኔ ደምሪሻለሁ❤❤

    • @SebleLake-d1r
      @SebleLake-d1r 4 หลายเดือนก่อน

      Yitaeekal,Eko

    • @luwam4386
      @luwam4386 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@abuaminnur886Hgu yet ale sjimer

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 4 หลายเดือนก่อน +25

    ህግ አልባዋ ኢትዬጲያ ውስጥ ልጆቼ ባለመወለዳቸው እግዚያብኤርን አመሰግነዋለሁ እረ ኡኡኡኡኡኡኡ

  • @hlimet
    @hlimet 4 หลายเดือนก่อน +29

    ያአላህ ዘገነኚ ወላሂ ፈራሁ አሁንስ ያአላህ ምን ጉዲነው ስታሳዝን 😭😭😭እናት የላት አባት የላት እህህህህ

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 4 หลายเดือนก่อน

      ባይጠቅም እኳወዲም ይኑር ለጥላት

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 4 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም የሚያዛዝን ታሪክ ነው መንግሥት የሌለበት እገር ነው እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጠው

  • @Fthyhtube
    @Fthyhtube 4 หลายเดือนก่อน +21

    እደወጣሁ ልቅር ለወገኔ ፍትህ ካልተሰጠ ህመማቸው ጎዳኝ ፍትህ

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 4 หลายเดือนก่อน +1

      ዱአ አርጊ

  • @SenaitAbdu
    @SenaitAbdu 4 หลายเดือนก่อน +23

    ልጄ እባክሽ አካባቢና ስልክ ቀይረሽ እራስሽን ጠበቂ ሌላ ደግሞ እዮሀ ሚዲያዎችን አውሪያቸው

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv 4 หลายเดือนก่อน +23

    ገንዬ ከነመላው ቤተሰቦችሽ ሰላማችሁ ይብዛ የሚያሰጨንቅ ታሪክ ነው ዬኔ እናት ሰንቱን ያሰለፈችው አረ ወይኔ ምንሻለናል ወይ ወገኔ

    • @MESERETG-l7z
      @MESERETG-l7z 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤️♥️❤️♥️

  • @ribkayeshitila5467
    @ribkayeshitila5467 4 หลายเดือนก่อน +17

    መኪና የሚያጥብልኝ ያልሽዉ ልጅ ግን እግዚአብሔር ከፍ ያድርገዉ ❤❤❤

    • @suzaniyoutube-p7m
      @suzaniyoutube-p7m 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @YetnayetMitiku
      @YetnayetMitiku 4 หลายเดือนก่อน

      @@ribkayeshitila5467 esum eko ya bella lej naw yaseferacen lej naw esuwa gen yaseferuwan lejoc alamasaganacem

  • @yordibm7855
    @yordibm7855 4 หลายเดือนก่อน +8

    የፀጥታ አካል ሁኖ እንደዚ አይነት ወንጀል በመፈፀሙ ብቻ ከሀያ አመታት የእስር ጊዜ በላይ ሊፈረድበት ይገባ ነበር.....ህግ ወዴት ነህ ? አረ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ለእንደዚ አይነት ወንዶች

  • @takelederesa
    @takelederesa 4 หลายเดือนก่อน +14

    በጣም ነው ያዘንኩት እግዝአብሄር ይጠብቀን እንጂ ከባድ ጊዜ ነው አይዞሽ እህቴ

  • @bateldamte
    @bateldamte 4 หลายเดือนก่อน +22

    ዛሬስ ምለው ጠፋብኝ አግዚኦ ማሀረነ ፈጣሪ😢😢😢

  • @bemntchrstiyan1815
    @bemntchrstiyan1815 4 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ የምለው ይህንን የምትሰሙ የህግ አካላቶች በደንብ አዳምጡ በሴት ላይ ብዙ ስቃይ አለ ፍፁም የወንድን ጉዳይ እንጂ የሲትን ስቃይ ማንም አይሰማም እባካችሁ እባካችሁ

  • @EferataWassihun-gk5ue
    @EferataWassihun-gk5ue 4 หลายเดือนก่อน +14

    እግዚአብሄር ይጠብቅ ግን በስልክ ደውለው የህግ ባለሞያ ነኝ ልረዳሽ ነው ብለው የእሱ ወገኖች እንዳይገሉሽ ተጠንቀ ቂ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 4 หลายเดือนก่อน +6

    እኔም ታሪኩን እየሰማው በእውነት እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ በተለይ እጇን ዘዘርግታ እኔ አለውንዴ ሞቻለው ስትል በሷ ጫማ ነው የቆምኩት ፍትህ ለሳራ እባካቹ ከወጣ ዝም አይላትም

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 4 หลายเดือนก่อน +21

    ሀገራችን ምንኛ ሴጣን ገባባት ግን የሴት ልጅ ደተና በዛ😢😢😢😢

  • @liznegu8047
    @liznegu8047 4 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ኢትዯጵያ እንዲህ የማንም መጫወች ትሆኚ!!! በጣም ያሳዝናል:: ጌታ ይታረቀን ፀሎት እናድርግ:: አንቺንም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ፍትህም ታገኚ ዘንድ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ::🙏🏼

  • @mudohabtemariam7726
    @mudohabtemariam7726 4 หลายเดือนก่อน +30

    በጣም ያሥዝናል ፍትህ ፍትህ

    • @ef6079
      @ef6079 4 หลายเดือนก่อน

      ፍትህ የለም😢😢

  • @Getua8580
    @Getua8580 4 หลายเดือนก่อน +14

    ታዲያ እንዴት መሬትስ አትክዳን? ሲያንሰን ነው የመጣብን መዓት ይበቃናል ጌታዬ ምሕረትህን ይቅርታህን እዝነትህን አትንፈገን ያ አላህ

    • @usergt5sn8zg3o
      @usergt5sn8zg3o 4 หลายเดือนก่อน

      በትክክል መሬት አትከዲን እውነት አፈርኩኝ ሠው በሥንቱ ያፍራል

  • @samrawittadess1235
    @samrawittadess1235 4 หลายเดือนก่อน +5

    ወይጉድ ወይጉድ ወዴት ወዴት እየሄድን ነው የሰው ልጅ ክብር ወርዶ ወርዶ እንደዚ አይነት ግፍ ፍትህ ፍትህ 7 አመት ብቻ ብቻ እግዚአብሔር ከለላ ይሁንሽ

  • @betelhemshimeles-yz4bp
    @betelhemshimeles-yz4bp 4 หลายเดือนก่อน +20

    ወይ ጉድ እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ ወንዶች ሰይጣን ሆንዋል 😢😢

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 4 หลายเดือนก่อน +3

    እህቴአንቺ በጠሰምእድለኛ ነሽ እንኳን እግዚአብሄር አተረፈሽ !የ ሀገረሰችን ወንዶች ይህንን ጭካኔ ከየት አመጣችሁት ሁሉንም ወንዶች አይደለም እኔ የሀገሬ ሴቶች አሳዘኑኝ ሀጢያታችንብፀዙ ዋጋ ያስከፍለናል የህግ ሰዎችምነግ በኔ ብላችሁ ይህንን ህዝብ ማኝነት አገልግሉ

  • @ኢትዮጵያአገሬyoutube
    @ኢትዮጵያአገሬyoutube 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን በጣም ከበርን ነው በጣም ነው የከብደው ጊዜው እና ክርስቶስ የሰው የሰው ተፈጥሮ በጣም ወደ ሠውነት ወደ አውሬው የተቀየረ ነው እንኳ ተረፈሽ እንኳን ተረፍሽ እህታችን እግዚአብሔር አምላካችን እስከመጨረሻ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @mulatuhaile9552
    @mulatuhaile9552 4 หลายเดือนก่อน +13

    እግዚኦ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ የህግ ባለሞያ አካላት ብትረዷት እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይከፍላችኋል

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሁን ይቺን የመሰለች ልጅ ይሄ ሁሉ ይገባታል በፈጣሪ ስም😢😢😢ቃል አጣሁ ስለእዉነት ቸሩ መድኀንያለም ጥላ ከለ ላ ይሁንሽ የኔ እናት😢😢😢

  • @AlemMamo-k4t
    @AlemMamo-k4t 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኧረ ሰዎች ድምፅ እንሁናት ነግ በኔ ነው እህታችን እግዚያብሄር ይጠብቅሽ

  • @tennyg.b6315
    @tennyg.b6315 4 หลายเดือนก่อน +3

    😭😭😭😭 ፍትህ ፍትህ ፍትህ አይዞሽ አንቺ ጠንካራ ቆንጅዬ ልጅ ነሽ ጀግና ነሽ በርቺ ይህ በፍዕጹም አይገባሽም ከሰው ሳይሆን ከ አምላክ ፍትህ እንደምታገኝ እርግጠኛ ሁኝ ምነው ጭካኔው በዛ አቤቱ ይቅር በለን 🙏🙏🙏

  • @lishansesero5169
    @lishansesero5169 4 หลายเดือนก่อน +5

    ምስክር የለም ተብሎ ጉዳይዋን ማጣጣል ብቻቸውን ተገኝተው የተደፈሩ ሤቶችንም ወደ ህግ እንዳይሄዱ ያደርጋል ደፋሪዎችንም የልብ ልብ ይሰጣል አገሪቱ ወደ መኖር የማይቻልበት መንገድ እያመራች ነው ህግ ይስራ

  • @YohanaLoan
    @YohanaLoan 4 หลายเดือนก่อน +6

    አንተ ጨካኝ አውሬ ወንድ ሳትሆን በቁም እምትሄድ እሬሳ ነህ ፍቅር ምን እንደሆነ እማታቅ ደሟን እንዳፈሰስክ እግዚአብሔር አምላክ የእጅህን ይስጥህ ያንተም ደም ይፍሰስ... አባትየው ደሞ የትልቅ ሰው ቀላል ምነው መሀን በሆኑ ክፉ አባት ኖት ለእርሶ ዘር አይገባም ነበር እግዚአብሔር አምላክ በቀሪው እድሜዎት በስቃይ በመከረ በህመም በአልጋ ላይ ህይወቶት ይለፍ ትልቅ መከራ በቤታቹ ይግባ ውሀ እሚያቀብለዎት አተው እየተሰቃያቹ ሙቱ ግን የዝችን ልጅ ቁስል እና እንባ መቼም እንዳይረሱ ...ምንም አልልም እሚደርስልንም የፍትህ አካል የለም የዝችን ልጅ እንባ ያፈሰሳቹ እንቅፋት በመታቹ ቁጥር እቺን ልጅ አስታውሷት በመጨረሻዋ የፍርድ ቀን በእግዚአብሔር ፊት ትጠየቁበታላቹ እኔ በእንባ ነው የጨረስኩት እሷ ልቧ ጠንክሯል

  • @HelenTsegaye-b8v
    @HelenTsegaye-b8v 4 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ እናት በጣም ከባድ ነገር ነው ያሳለፍሽው ከነደዚ አይነት ራስወዳድ ጨካኝ ሰዎች እ/ር ይጠብቀን አንቺም ከሀገር መውጣቱ የሚሻልሽ ይመስለኛል መውጫ መንገድ አያጣምና ከዚ ለከፋ ነገር እንዳትጋለጪ በቃ ከሱ መራቁ ነው ሚሻለው

  • @abelb5604
    @abelb5604 4 หลายเดือนก่อน +4

    እግዛብሄር አሁንም ጨርሳ ይጠብቅሺ ኢትዮጵያ መንግሰትም ሕግም የለም መዳኒያለም ይጠብቃችሁ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ 4 หลายเดือนก่อน +5

    ዝዋይ ከሆነ ስልክ አላቸው እውነት ነው ብዙ ሙሰኛ ፓሊሶች አሉ ስልክ የሚያስገቡላቸው በዛው ልክ ደግሞ ተምረው ተመርቀው ሞያ ይዘው የሚወጡ አለ ሕዝብ በጋራ ወንጀለኛን እንከላከል

  • @EmebetZelelew
    @EmebetZelelew 4 หลายเดือนก่อน +2

    አባቱ ልጃቸውን ወደወንጀል እየመሩ ያሉ ናቸው ልጃቸው ቢታሰር ይሻላቸው ነበር በጣምመጥፎ ሰው ናቸው በፊትም ታርቀዋል ብለው የዋሹ ቀጣፊ ናቸው መቼነው ፈጣሪ ይቅር የሚለን

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 4 หลายเดือนก่อน +121

    ኢዮሀ ሚዲያ አለምሰገድጋ ብትቀርቢ የበለጠ ጥሩ ይሆናል

    • @ef6079
      @ef6079 4 หลายเดือนก่อน +1

      እዮሀጋ ሄቨን ምን ፍትህ አገኘች በኮንዶሚንየም ፍትህ ተቀየረኮ ሼምምም😢😢😢

    • @tigistmamo7604
      @tigistmamo7604 4 หลายเดือนก่อน

      @@ef6079 something is better than nothing

    • @ፍሬ
      @ፍሬ 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@ef6079ጅል ይሄ ሁሉ ሰው የጮከላት እዛ ስለቀረበች ነው እንጂ ፍርድ ቤት አደለም

    • @GodisGoodallthetime-u3b
      @GodisGoodallthetime-u3b 4 หลายเดือนก่อน +1

      ​​@@ef6079ይሄ ምቀኝነት ነው እስቲ አትቅኑ ቅንቅናም ሰዎች ፍርዱ በቀጠሮው ቀን ይታያል እትቀባጥሩ

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 4 หลายเดือนก่อน

      @@ef6079የጎንደር ወንበዴዎች እገር እስቸገሩ👹❌

  • @wondawkwondirad2760
    @wondawkwondirad2760 4 หลายเดือนก่อน +3

    1.ኃይል የተሞላበት የአስገድዶ መድፈር ሙከራ
    2.ሆን ብሎ በስለት የግድያ ሙከራ
    3.የአካል ጉዳት
    4.የሙያ ስነምግባር ጥሶ(ፖሊስ ስለሆነ)
    5.የስነ ልቦና ጫና አድርሶ 7 ዓመት እስራት ምን ይሉታል? ይህ ከሳሽን መናቅ አልፎም ከመሳደብ አይተናነስም አትክሰሽው እንደማለት ነው በዛ ላይ ይግባኝ የማለት መብቷን ፍ/ቤት ለምን ይነፍጋታል? አሁን አሁን ፍ/ቤቶች እና የፍትህ አካላት ተጎጂን ሳይሆን ወንጀለኛን መደገፍ አዝማሚያ ይታያል:: ለምን ይግባኝ ለተከሳሽ ፈቅደው ለከሳሽ እምቢ ይላሉ?

    • @CristinaFitalew
      @CristinaFitalew 4 หลายเดือนก่อน

      ታሪኩ ሌላ ነው በእግዚአብሔር ስም

  • @Betty5807-m3d
    @Betty5807-m3d 4 หลายเดือนก่อน +25

    ታሪኳን እየሰማሁ አመመኝ እኔ አልቻልኩም እሺ ምንድነው እሚደረገው ወዴት ነው እሚኬደው? ለማን ነው እሚጮኸው? እህቴ በጣም ጠንካራና ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በርቺ ከእግዚአብሔር በታች አሁንም እራስሽን ጠብቂ 🥺🥺🥺 ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 4 หลายเดือนก่อน +6

    ዘድሮ ኢትዮጵያ ነኝ ማለት ያሳፍራል
    የምትቀፍ የምታስፈራ አገር
    ለካ ዳው ን ዳውን ኢትዮጵያ የሚሉት ወድው አይደለም😢😢😢😢

  • @judyss3586
    @judyss3586 4 หลายเดือนก่อน +9

    እኔ የምለው አንድ ሰገጤ ከገጠር መቶ እዲ ሲጫወትባት የሰፈሯ ልጆች ግን የትናቹ የሰጣቹሀት ምክንያት 😩 ከዛች ሀገር አንድወጣ የረዳሀኝ አምላክ ክበር ለዘላለም

    • @absalatmhalatiabsalatmhalati
      @absalatmhalatiabsalatmhalati 4 หลายเดือนก่อน

      ውዴ እኔ ጎረቤታ የቤላ ልጅ ነኝ ፍቅረኛዋ ነው ኢንተርቪው ላይ ውሸትም አለበት የወጋት የመከላከያ አባል ነው ለሊት ነው የወጋት እሱ ወግታት ወጣ አያታ ሰርቢስ ቤት ነው የሚኖሩት ድምፅ ሰምተው ወተው ደምበደም ሆናለች የአካባቢው ወጣቶች ናቸው ወደ ሚኒልክ ሆስፒታል የወሰዳት በደረሰብሽ ነገር በጣም አዝናለው ግን ዋሽተሻል የቤላ ልጆች እንደሚያዩት አትርሽ ፍቅረኛሽ ነበር

    • @KaleabTesfaye-f3r
      @KaleabTesfaye-f3r 4 หลายเดือนก่อน +1

      እማ ቢሆንስ ሴት ልጅ እንዲህ ይመታል ካልፈለግን መደብደብ መወጋት አለብን ይሄ ሰውዬ እኮ ካለፍላጎቷ እየደፈራት እየደበደባት መኖር አለባት ይሄ እብድ
      እኔም የፈረንሳይ ልጅ ነኝ ከፈጣሪ በታች ወንድሞች ስላሉን እንከበራለን ፈጣሪዬ ሆይ ከባድ ነው ብቸኛ መሆኗ እና የጊዜው አለመረጋጋት ነው

    • @absalatmhalatiabsalatmhalati
      @absalatmhalatiabsalatmhalati 4 หลายเดือนก่อน

      @@KaleabTesfaye-f3r ውዴ እኔ እየተመታች ትኑር አላልኩም ወንጀሉንሞ እቃወማለው ግን እኛ አብረናት ስንሰቃይ ቆይተን ምንም አላደረጉልኝም ማንም አልደረሰልኝም አለች ከመወጋታ ውጪ ግማሽ በግማሽ ኢንተርቪው ውሸት ነው ማመስገን ሲገባት የቤላን ስም አጠፋች በዛ ነው የተናደድነው እህቴ

    • @SaraJesus-v8p
      @SaraJesus-v8p 4 หลายเดือนก่อน

      ይንን የፃፈልሽ የሰፈሬ ሰው አይደለም አላማው ግልፀ ነው ነሰውን አቴሽኝ ወደሌላ አቅጣጫ ለመድረግ ነው በሰአቱ የነበሩት በቅርቡ ኢንተርቢ አላቸው ዬኔ ግልፀ ዮሆናል

    • @YetnayetMitiku
      @YetnayetMitiku 4 หลายเดือนก่อน +1

      Mawegatu ewenat naw gen yasafer sawoc naw hiwotuwan yatarafaw minilk yadaresuwat yasefera watat nacaw weshatam nat

  • @dinktube4371
    @dinktube4371 4 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ለመናገር ኢትዮጵያ ላይ እኮ ህግ አለ ብሎ ለመናገር በጣም ያዳግታል እኔ ፍቅረኝዬ እንደዚው ድብደባ ድርሶብኝ ፊቴን አበላሽቶኝ ፖሊስ ጋር ሄጄ ስከስ ምስክር ካለሽ አምጪ ከሌለሽ ተይው ብለው እንዴት እንዳበሻቀጡኝ ጎረቤቶች ደግሞ እንፈራለን ብለው እንቢ አሉኝ ከዛ ፍርዱን ለእግዚያብሄር ሰጥቼ ተውኩት ቦታ ቀይሬ ለረጅም ግዜ ተሳቅቄ ነበር ምኖረው ግን ሳይኮዬ በጣም ስለተጎዳ ሁሉም ወንዶች ልክ እንደሱ ሚያደርጉኝ ነው ሚመስለኝ ብቻ እህቴ እኔ እረዳሻለው ሚገርመው እኮ ወንዶቹ እራሱ ምንም አታመጭም ለዚ ሀገር ህግ ብለው በልበ ሙሉነት ሚናገሩት ስለዚ ህጎ መጥበቅ አለበት

    • @hirutbaka152
      @hirutbaka152 4 หลายเดือนก่อน +1

      Yekemese yawkewal Enema lesemayu dagna asrekbe bewnetegnawu dagna gelaglogn nesa wetahu
      Yagere sewoch berche ylalu beneguday tebabrewu yeferedubgn Hulu berche byalehu
      Fth fth lesetoch

  • @Mike-fg3rx
    @Mike-fg3rx 4 หลายเดือนก่อน +4

    እህታችን እንኳን ፈጣሪ አተረፈሽ አሁንም እራስሺን ጠብቂ ሰው ያስፈልግሻል ከጎንሽ ብቆም ደስ ይለኛል 🙏🙏🙏🙏

  • @tadeleachamyeleh6672
    @tadeleachamyeleh6672 4 หลายเดือนก่อน +2

    የምክር አገልግሎትና ፍትህ ያስፈልጋታል እባካችሁ የህግ ሰዎች እርዷት

  • @tsegayeaseefa2636
    @tsegayeaseefa2636 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ እስካሁን እቺ ልጅ ፍትህ አላገኘችም ገኒ እባክሽ እናግዛት በተደጋጋሚ አደጋ ያስተናገደች የእዉነት ነዉ የምታወራዉ ኧረ ወገኖች ምን እየሆንን ነዉ ኧረ እግዚአብሔር ፍረድ እባክህ

  • @DuEf8
    @DuEf8 4 หลายเดือนก่อน +2

    እድሜ ልኩን መታሰር አለበት ፍትህ እንድሰጠን እንፈልጋለን

  • @etaferahuadmasu5107
    @etaferahuadmasu5107 4 หลายเดือนก่อน +24

    በጣም ያሳዝናል በእውነት በልዩ ሁኔታ ፍትህ ሊሰጣት ይገባል ሴት ልጅ መውለድ ሰቀቀን ሆነ እኮ ኢትዮጵያ ውስጥ😥😥😥😥😥

  • @DuEf8
    @DuEf8 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያማል የኔ እህት በጣም አዝኛሎ ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ የለም ደጋግሞ ወንጀል እየሰራ ምስክር የለም እያሉ እየሸፈኑለት በሰባት አመት መቀጣት ማለት ይገምራል ዳኞች ይፈጠራቹን ፈጣሪን ፈሩ

  • @hanamelese1997
    @hanamelese1997 4 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ምመክርሽ ከሀገር ውጪ ።እኔም ብዙ በደል ደርሶብኛል ያለ ፍላጎት መተኛት መደብደብ የግድያ ሙከራ ከነቢላው ተይዞ ነው በማግስቱ የወጣው እኔ ከኢትዮጵያ ወጥቼ አመት ሳይሞላ ያሰው ሞተ የምድር ፍረድ የለም

  • @hanagebre5961
    @hanagebre5961 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እህት ጭንቀትሽ ህመምሽ ያማል በጣም ፡፡ ምን አይነት ጊዜ መጣ ? ከዚህ አውሬ ነፍሰ ገዳይ እጅ የተረፈሽ እግዚአብሔር ይመስገን ፡፡ አይዞሽ ፃድቅ ፈራጅ አምላክ በሰማይ አለ ያያል ግፍ እየተሰራባቸው ላሉት ሴቶች ይፈርዳል ፡፡ ምንም እንኳን እንደ ዜጋ ፍትህ ከህግ አካላት ብንጠብቅም ……

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 4 หลายเดือนก่อน +10

    ወይኔ ሀገሬ እንደዚህ ነበረች እንዴ ???? ውይይይ እጅግ በጣም ያስፈራል ሲሰማም ያሳፍራል አንድ ሀገር እንዲህ አይነት ህብረተሰብ ጥብቅ ህግ ባለመኖሩ ይሄ ሁሉ እየተፈፀመ ይገኛል። ያሳዝናል።

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 4 หลายเดือนก่อน +1

    ብቸኛ መሆንሽን አይተዉ ነዉ!! አይዞሽ የኔ እህት እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ!! ፍርድ የእግዚአብሔር ነዉ!! የሰዉ ፍርድ ያዳላል!!
    የኢትዮጵያ ህግ ገና ሰዉ ያስጨርሳል!!
    ይሄ ባለጌ ከናት አልተወለደም!!
    እዉነተኛዉ ዳኛ እግዚአብሔር ይፍረድልሽ!!

  • @SamrawituSet
    @SamrawituSet 4 หลายเดือนก่อน +3

    😢 አቤት እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ በመጀመሪያ እግዚአብሔር እንኳን አተረፈሽ አምላአክ ምስጋና ይግባው🎉እንዳው ወንጀሉ ከባድ እና አደገኛ ነው አንቺ ግን ህጉ ግዴለሽ እንደሆነ ከታዘብሽ በሗላ ለምን ሹልክ ብለሽ እራቅ ያለ ከተማ ተከራይተሽ ድምጥሽን አጥፍተሽ አኖሪም ነበር ይሄ ስጋለበስሰይጣን ተደጋጋሚ ጉዳትሲያደርስብሽ ።።።።።።ግን የኢትዮጵያ ህግ አስከባሪውች ለቀብር ነው የመጡልሽበህይወትእያለሽድረሱልኝእያልሽኬርለስ ሙሰኞሁሉ እግዚአብሔርየበላችሁትን ጉቦእናየደበቃችሁትእውነትድፍትያርጋችሁያቃጥላችሁ

  • @EmebetZelelew
    @EmebetZelelew 4 หลายเดือนก่อน +2

    አባቱ በጣም ጨካኝ ነው አንቺ ሳትፈልጊው በግድ ሊያጋቡ ነው የሚፈልጉት ልጃቸው ነፍሰ ገዳይ እንዲሆን የሚፈልጉ ሰዎች ናቸው አንቺ ተጠንቀቂ ከቻልሽ ከአገር መውጣት ብትችይ ጥሩ ይመስለኛል

  • @betelhemshimeles-yz4bp
    @betelhemshimeles-yz4bp 4 หลายเดือนก่อน +47

    ፍትህ ለሳራ እንደው ህግ ካለን😢😢😢

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 4 หลายเดือนก่อน

      ምን ህግ አለ

  • @kukukuku5502
    @kukukuku5502 4 หลายเดือนก่อน +2

    Ene Eritrean Nej, Endi Aynet Sekoka, Medefer, Eritrea west semten anakim Ye Ethiopia mengest ende Eritrea mengest lemin hig ayatebkum ende min guud new ye hixsan heven sigermen demo lela endegena lela ..... Ere hizb aleke tedefro tedefro😢😢😢😢😢😢

  • @Lavita124
    @Lavita124 4 หลายเดือนก่อน +8

    😭😭😭እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ማረን ክርስቶስ ... Enkuan ፈጣሪ አተረፈሽ

  • @MedinaMedi1234
    @MedinaMedi1234 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያ ላይ ህግ የለም ማለት ይቻላል እየን ያህል ወንጀል ሲደርስባት ሴት ልጅ ማለት እህት ነች እናት ነች ልጅ ነች ፍትህ ለህፃን ልጆች ፍትህ ለእህቶቻችን ነዉ የምንጠይቀዉ እዬ ድርጊት የምትፈፅሙ ወንዶች አላህ ልቦና ይስጣቹ ወይም ከምድር ያጥፋቹ

  • @TsionRose
    @TsionRose 4 หลายเดือนก่อน +4

    ሀገሪቷ ላይሌባና ገዳይ ባስቸኳይ እሚያዘው ፊልም ላይ ብቻ ነው😢😢 እንኳን ተረፍሽ ብቻ እራስሽን ጠብቂ አሁንም

  • @kassechkassech2596
    @kassechkassech2596 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የምለው ዘንድሮ የሰው አውሬ በዛ ብቻ ጌታእየሱስ በደሙ ይሸፍነን ልጅቷ ግን ስታምር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @BETHJone
    @BETHJone 4 หลายเดือนก่อน +4

    ፍትህ ፍትህ የምትሉት ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትህ የሚባል ነገር የለም ፍትህ ያለው በጃችን ነው አንጀቱን ዘርግፉለት እድሜ ልክ ከምትሰቃዩ ትንሽ ታስራቹ ትወጣላቹ በቃ

  • @Gali-o9z
    @Gali-o9z 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እናት እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ በጣም ያማል 😢😢😢😢 ግን ለምን ህግ የለም በቃ እኔም በልጅነቴ ያሳለፍኩት ቁስል አለኝ በጣም ከባድ ነው የደረሰበት ብቻ ነው የሚረዳ

  • @benjamin8387
    @benjamin8387 4 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም የሚገርመው ነገር አገሩን ከመጥቀሷ በፊት ይሄ ሰው ከጎንደር መሆን አለበት ብዪ ገምቼ ነበር
    መጨረሻው ዘመን ነው የተሽፈነ ሳይገለጥ አይቀርም

    • @IyovEshete-gg1nb
      @IyovEshete-gg1nb 4 หลายเดือนก่อน

      ጎንደሮች እንደዚህ ኣራዊት ናቸው ማለት ነው

    • @SmertHaila
      @SmertHaila 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@IyovEshete-gg1nbአዎ ሰገጤ ናቸው

  • @tigalamer7388
    @tigalamer7388 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዛቤሄር በቃችሁ ይበለን ጠካራ ሴት ነሽ መላኩ ገብሬል ይከተልሽ😢😢😢😢😢

  • @senaitTamru
    @senaitTamru 4 หลายเดือนก่อน +3

    እህቴ እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ እንኳን ተርፍሽ አብይ አህመድን የመሰለ መሪ ካላት ሃገር ምን እንጠብቃለን የወንጀለኞች አለቃ የሌቦች ጠበቃ ግፈኞች የሞሉባት ሃገር ኢትዮጵያ ብርቅዬ ሃገር ናት

  • @mercynancy9976
    @mercynancy9976 4 หลายเดือนก่อน +5

    እንዴት ግን 7 አመት ;ብቻ ገድላታል ! እኮ እረ የህግ ያለ እግዚኦ ኡኡኡኡኡኡ እረ ፍርድ እግዚአብሄር ሆይ ፍረድ 😭😭😭😭😭

  • @merafget5104
    @merafget5104 4 หลายเดือนก่อน +19

    አረጉድ ነው በየቀኑ ሚሰማው ፍትህ ለህፃናት ለሴቶች እረ ወገን ዝም አንበል ለዚህ ሁሉ ወንጀል 7 አመት ወዴት እየሄድን ነው 😢😢😢

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 4 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ገርምኛል ወዶቹ የጠገቡት ወደዉ አይደለም

  • @EmebetChala
    @EmebetChala 4 หลายเดือนก่อน +3

    ገኒ ተባረኪ ለህግ አማካሪዎች አሳልፈሽ ስጭልን ፍትህ

  • @tigi432
    @tigi432 4 หลายเดือนก่อน +2

    Gene you look so beautiful ❤እግዚአብሄር በቃቹ ይበለን

  • @Mom608
    @Mom608 4 หลายเดือนก่อน +6

    Ethiopian women is unstoppable I can’t believe you survived with God is helping you are here what is a Ethiopian police? What is they’re doing May God’s be with you beautiful woman

  • @daniel-m1p8w
    @daniel-m1p8w 4 หลายเดือนก่อน +1

    ገነት ይህንን ፕሮግራም በማቅረብሸ እንማሰግናል ነገር ግን ፕሮግራምን መሰራት በቻ ነው ያንቺ ድረሻ ለትረዱዋት የምትችሉ የህግ ባለሙያዎች አነግሯት ከማለት ይልቅ እንደ አንድ አላፊነት እንደሚሰማው ሰው ጉዳያዋን እራሰሸ ይዘሸ ጥቃቷን በሚመጥንልክ ፍትህ እንደታገኝ እርጂያት እህቴ የደረሰብሸ ጥቃት ውሰጤን ጎደቶታል ፈጣር ቀሪው ህይወትሸን ሰለም የሞላበት ያርግልሸ።

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 4 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ነው ሚያስዝነው እንዴት አንድ ከሀንድ አይሻልም ምን ጉድ ነው ፍትህ ሊሰጣት ይገባል

  • @MeazaWoldgebral
    @MeazaWoldgebral 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ የዋህ እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን እመቤቴ የዋህ መሆንሽን ስላወቀች ነው ምህረቱን የሰጠችሽ አሁን ከአባትሽ ያገናኝሽ መድሀኒአለም

  • @እድልመዝሙርቲውብ
    @እድልመዝሙርቲውብ 4 หลายเดือนก่อน +9

    ህግ የለም በእውነት ይዘገንናል ለመስማትም

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 4 หลายเดือนก่อน +3

    ከሱ አባትዬው የተረገሙ ናቸው ምን ጉድ ነው😮

  • @hanihanu5058
    @hanihanu5058 4 หลายเดือนก่อน +10

    አይ ፍትህ ለእህቶቻችን 💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢 ፍትህ ለ ሴቶች ለህፃናት

  • @merrykebede384
    @merrykebede384 4 หลายเดือนก่อน

    መፅሀፍ ይወጠዋል ይሄ ታሪክ
    አይ ሀገሬ የተማረ ሰው ሳጣጪ የማንም እራስ ወዳድ መቀለጃ ያድርግሽ አንድ ቀን መቼም ሁሉም ይጠራል

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw 4 หลายเดือนก่อน +8

    ፍትህ ለፌቨን😢😢😢😢😢😢እና ለሁሉም ህፃናት ሴቶች

  • @Hbdh-gw4lv
    @Hbdh-gw4lv 4 หลายเดือนก่อน +2

    ይሂ ሁሉ የፍጣሬ ቁጣ ነው ህዝቡም ከፍጣሬ እርቋል በቃ ይበለን እንጂ ሀገራችን የአውሪወች መፍንጫ ሆናለች ፍትህ ለሴቶች😢😢😢

  • @Simeraadnan
    @Simeraadnan 4 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ ጉድ አሁንስ ፈራሁ እረ ስንቱ ቻልሹ ወይኔ ካሁን በኃላ እንዴት ነው ምትሆኙ ፈጣሪ ይርዳሽ 😢😢😢

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 4 หลายเดือนก่อน +1

    አይ አገራችን ተጨማለቀ እኮ እግ የሌለበት ሆነ ይቺ ልጅ ላይ የደረሰው በፊልም መልክ ቢፃፍ እራሡ ደፍሮ የሚሠራው ተዋናይ እራሡ አይኖርም የሠፈራ ሠዎች ግን የሠው ጅቦች ደደቦች መአይሞች ናቸው ተባብረው ቢደበድቡት ምን ነበረበት ከጎና ቢሆኑ ኖሮ እንካንም ብቻ ተረፈች ደሞ እኮ ቆንጆ ናት እዬንን ሁሉ ያሣለፈች አትመስልም የደረሰው ቢያስከፋም እንካን ፊታንም አላበላሸባት

  • @mercynancy9976
    @mercynancy9976 4 หลายเดือนก่อน +10

    የኔእናት ብቸኛ መሆንሽ አይደል ወይኔ እህቴ😭😭😭ቢዘገይም ግን በጊዜው እግዚአብሔር ደርሶልሻል 🙏😭😭

  • @AsefaWeloye
    @AsefaWeloye 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአቤሔር ድቅነው ስረው እንኳን ለዚሕ ቀን አደረሰሽ ሳራ

  • @tsegayeaseefa2636
    @tsegayeaseefa2636 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሕግ የት ነሽ ያለሽዉ የሴቶች ጉዳይ የት ናቹ ሴቶች ምን እስኪሆኑ ነው የምትጠብቁት አመታዊው ማርች 8 ብቻ ነዉ አለን የምትሉት መንግስታችን ዳኞች ምን እያደረጉ እንደሆነ በፓርላማ ተነግሮናል ስለዚህ የዚች ልጅ ፍትህ ማነዉ የሚመለከተው ግን ደሞ አንዳዶቻቹ የምትሰጡት ኮሜንት ልጅ ፣እናት፣እሕት፣ሚስት የላቹም በኔ ቢደርስ ብላቹ አስቡ ኧረ እየተስተዋለ የሕግ አካሎች ጠበቆች እባካችሁ ምን እየሆነ ነዉ ሰምታቹ ዝም አትበሉ አለበለዚያ ይሄ ነገር የፈነዳ ጊዜ ወየው ነዉ ብቻ የምትችሉትን አድርጉ የሄቨንን ፍትህ ሳንሰማ ሌላ ጉድ።

  • @fvv1680
    @fvv1680 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆንጆ አላህ አሁንም ይጠብቅሽ ፋትህ ለሴቶች ፋትህ ለሕጻናት ፋትህ ለሔቨን😢😢😢😢

  • @HawaSaid123
    @HawaSaid123 4 หลายเดือนก่อน +5

    ገኔየ በጣም አምሮብሻል ማሻ አላህ አሁንስ እናቴን መሰልሽኝ ❤❤❤❤የወሎ እናቶች ስራ ይመስላል ❤❤❤❤

  • @GemilaTemam-bo2qn
    @GemilaTemam-bo2qn 4 หลายเดือนก่อน +1

    ያረቢእ ከምን ጋር ነው የምንኖረውያውሬ ምድር እንደዚህ አይነት አላህ ይጨርሳችሁ ይሄንንማአ ግባሩ ነበር ማለት አይይይይይ

  • @ፏፍያአላሀበርያ
    @ፏፍያአላሀበርያ 4 หลายเดือนก่อน +8

    ከበድ ነው ያኢትዮ እግ ወንዶችም ያቁታል ያሆነ ግዜ በለቤቴ እዚ አገረ ያገደለ ይገደላል ኢትዮ ብኖን እገድልሸ ነበር ከዘእሰር ቤት እገበለው አለኝ ዘሬ ድረሰ አሰታውሰዎለው ሴቶችዬ አላሀ ይጠብቀን 😢

  • @teshomegirma6994
    @teshomegirma6994 4 หลายเดือนก่อน +1

    Fetehe🙏 Le Sara🙏 Egiziabeher Yeferdal🙏Ayezosh🙏🙏🙏

  • @itsmydam5935
    @itsmydam5935 4 หลายเดือนก่อน +18

    ጉድ ጉድ አሁንስ የምለውም ጠፋብኝ የት ነን ወገን

  • @MELKEMTUBE1
    @MELKEMTUBE1 4 หลายเดือนก่อน +1

    እውንት ይህ ያሳፍራል እዳገርም በጣም ያዋርዳል ሴት ልጅ በዚ ሁኔታ እየተሳቃየች ደደፍራ ቤቷ በተደጋጋሚ ተሰብሮ ተወግታ ምስክር አምጭ እያሉ ሴትን ማስቃየት ምን ይባላል እናተስ እናት እህት ልጅ የላችሁም በጣም ታሳፍራላችሁ ለመሆኑ የህግ ባለሞያ እምቶኑት በምን ምመስፈርት ነው ሽፍታን ካላሰራችሁ ፍርድ ካልሰጣችሁ ምንስ ልታደርጉ ስልጣን ላይ ተቀመጣችሁ ማፈራውች አድ ነግር አልተርዳችሁም ሴት ልጅ ከለለች ሀገ የለችም ሀግር በሴት ልጅ የተጠራችው ለምን ይመስላችሃል እውነት ለኛ ጌታ ይድርስልን እናተ ለኛ ምንም እታርጉልንም🙏