አቢሲኒያ ቫይን የመመለስ ተስፋ አለው??

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 251

  • @Bituu16
    @Bituu16 ปีที่แล้ว +99

    part 3 ከዮናታን ጋር ይቅረቡ የምትሉ 👍

  • @abkingxo-ow1he
    @abkingxo-ow1he ปีที่แล้ว +43

    ከምር ተናፍቃቹሀል አቢሲኒያ እንደኔ ይመለስ ሚል ✋ ከዮኒም ታረቁ❤❤❤❤

  • @ethiopia2043
    @ethiopia2043 ปีที่แล้ว +57

    አብራችሁ ስትስቁ ማየት ናፍቆኝ ነበር ወላሂ በቅርቡ ደግሞ ሶስታችሁም ከች በሉ ሁላችሁም ጋ የማይጠገብ ሳቅና ጨዋታ አለ😍❤

  • @Wubውብ
    @Wubውብ ปีที่แล้ว +52

    Here I am in comment section for the first time😂 anyway it is very exiting seeing you guys together agin. ከዚህ በኋላ የሚኖራችሁ ግንኙነት it is going to be very successful. እያየናችሁ አደጋችሁ mentally spiritually minamin including Yoni. Abel demo-> I would say it is a perfect conversation for you to reveal your wise side😂. The way you both approach and explain the situation is 👌. Keep working on your self. We really expect more from you all. Leza newu yihen Hulu yemitsifew.

  • @merafshumeye1492
    @merafshumeye1492 ปีที่แล้ว +10

    @Prince Belliti, Abel you really are so matured, kind and respectful... a friend everyone wants ❤

  • @BatiAdmasu-yr4hj
    @BatiAdmasu-yr4hj ปีที่แล้ว +7

    በጣም ጎበዝ ናቹ ከምር በቃ የሰው ልጁ ቁጭ ብሎ በመነጋገር ካመነ በጣም ትልቅ ሰው ነው ትልቅ ሰው ናቹ

  • @mesihabesha3096
    @mesihabesha3096 ปีที่แล้ว +19

    አንዳንድ ጊዜ ፍቅረኛ ከሚባለው በላይ እውነተኛ ጓደኛን ማጣት በጣም ያማል እንኳን በጊዜ ችግራችሁን ፈታችሁ
    ❤💘💘❤❤👌

  • @yisakgezahegn1498
    @yisakgezahegn1498 ปีที่แล้ว +27

    This could serve as a stepping stone for a Podcast. You can even see it as your first Podcast episode.

  • @mmhgu3888
    @mmhgu3888 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ምስኪኖች ተነፋፍቀቹዋል ተስታውቃለቹ እኔ በነንተ ውስጥ እኔንና ጓደኞቼን ነው ማየው ስንጠላ ሁሉ ነገር ነው ሚያስጠላኝ ስራ ሌላ ሰው ማውራት ሰው ጋ መጨዋት ሁሉ ነው ሚያስጠላው ግን ቶሎ እንተረቀለን እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው ስትጣሉ ለምታወጡት ቃላት ተጠንቀቁ በመጥፎ ቃላት ምክንያት ፍቅር ይቀንሳል በነገራችን ላይ ቶማስ ቀለበት ያደረገ ግዜ በጣም ነው የተሰማኝ እኔ ራሱ እምባው የደስታ ብቻ እንዳልሆነ ያስተውቅ ነበር

  • @zerihunyelma
    @zerihunyelma ปีที่แล้ว +23

    ወገን ስንጣላ እንድንታረቅ ሆነን እንጣላ።
    ጥሩ ጅማሬ ነው በርቱ

    • @mannetiemekuriyayie8722
      @mannetiemekuriyayie8722 ปีที่แล้ว

      gurena, metalat kehone bedemb metalat new enji

    • @Asaminew_tsige
      @Asaminew_tsige ปีที่แล้ว

      @@mannetiemekuriyayie8722 😂😂😂😂😂😂😂

  • @bemhretzegeye9201
    @bemhretzegeye9201 ปีที่แล้ว +10

    Abel is way matured getan i didn't expect that from him ...respect 😍

  • @haymanotkassa4624
    @haymanotkassa4624 ปีที่แล้ว +11

    I am so impressed by how much you all have grown mentally and emotionally. It takes a lot of courage and strength to take a step back and focus on yourself, but you all did it, and you all are now shining brighter than ever. Your willingness to take time to understand who you are as a person is truly inspiring, and it's a testament to your character and maturity. Seeing how you've all come back with a newfound sense of clarity and purpose is a true reflection of your resilience and determination. Keep up the great work, and know that your efforts are truly appreciated and admired.
    Much love

  • @Sara2127
    @Sara2127 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር በምያውቀው አብራችሁ ስትሆኑ
    ደስ ይላልል ዮኒም መቶ ተነጋግራችሁ አብራችሁ
    ቀጥሉ በእውነት ጋደኝነት ያስጠላልል እናተ
    እንዲህ ከሆናችሁ ብዬ ነበር ...
    ቶም እያለቀሰበትን ቪዲኦ አይቼ አቤላም
    ሰው ስላለቀሰ ያልካትን ሰምቼ በቲክቶክ
    አይ ሰው ብዬ
    ነበር ችግራችሁን ተነጋግራችሁ መማማር ጥሩ
    ነው እግዚአብሔር መጨርሻችሁን ያሳምረው
    በእውነች ዮኒ ጥሩ ገጣሚ ወቶታል ደግሞ
    ጋደኝነታችሁ እግዚአብሔር ያፅናው💚💛❤️✝️👏

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር እንደ ገና አብራችሁ እንድትሰሩ አብሮ አደጎች ናችሁ ግንኙነታችሁ በጣም ያስደስት ነበር❤❤❤❤❤❤❤

  • @አመለሲሳይ-ቨ1ኀ
    @አመለሲሳይ-ቨ1ኀ ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስይላን እግዚአቢሄር መጨረሻችሁን ያሳምረው 3ቁጭብላችሁ ለማየት ያብቃን ደስሲል

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሸ6የ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሸ6የ ปีที่แล้ว +7

    በመምጣታችሁም ደስ ብሎናል ነገር ግን ሶስታችሁም ብቶኑ ደስ ይለናል 😢😢😢 የኒን አምጡት በጌታ

  • @yemisrachalemayehu9445
    @yemisrachalemayehu9445 ปีที่แล้ว +4

    ችግራችሁን ስለፍታችሁ ደስ ብሎኛል ቀጣይ ዮወኒን አብራችሁ አሳዪን good luck ❤❤❤

  • @myme753
    @myme753 ปีที่แล้ว +6

    ሶስታቹንም አንድላይ ማየት እንፈልጋለን ጎበዞች ናቹ❤

  • @w.dw.d2785
    @w.dw.d2785 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ በአንድላይም ቀጥሉ ሁላችሁም ደስ የምትሉ ናችሁ ዮኒንም ጨምሩት ፀብ በፈጣሪ ዘንድ አይወደድምና❤❤❤

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነው የምወዳችሁ 🥰 በንግግር ብዙ ነገር ይፈታል ተነጋግራችሁ ሠላም ስለፈጠራችሁ ደስ ብሎኛል ብዙ መስራት ትችላላችሁ ደሞ እጠብቃቹሀለው✌️

  • @እየሩስየሸዋዋ
    @እየሩስየሸዋዋ ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው እምታምሩት የወኒንም አምጡት በናታችሁ ታረቁ ሁላችሁም❤❤❤

  • @semhalelias6945
    @semhalelias6945 ปีที่แล้ว +1

    To be honest, you guys are amazing and incredible...I used to love three of you.....Tomi you are such a kind and humble person and Abelo you become too matured & humble and I respect that. old follower from MK

  • @yemiasrat
    @yemiasrat ปีที่แล้ว +4

    Abel ur very very matured and brave ❤

  • @keyahabte8913
    @keyahabte8913 ปีที่แล้ว +4

    A real friendship will never disappear glad to see u guysworked out🎉

  • @عزيزهمحمد-ش8ش
    @عزيزهمحمد-ش8ش ปีที่แล้ว +1

    በአሏህ እንደት ደስ እንዳለኝ እፍፍፍፍፍ ዬናታንም ጋር ታረቁ

  • @cardibgodisgood8383
    @cardibgodisgood8383 ปีที่แล้ว +5

    Forgive is good but don't forget
    Because you learn for it ... back together work hard

  • @hagereet9623
    @hagereet9623 ปีที่แล้ว +1

    አቤላ እንዲ ምርጥ ልጅ ነውንዴ
    ውይ ደስ ስትሉ እንኳን ታረቃቹ 😍😘

  • @hevenarefu3787
    @hevenarefu3787 ปีที่แล้ว

    እንዲህ ሆናቹህ ስላየሃቹህ ደስ ብሎኛል ጥል የሰይጣን ነው ተነጋግሮ መፍታት እያለ የምን መጣላት ነው

  • @ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ
    @ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዘላችሁ❤

  • @hanutube332
    @hanutube332 ปีที่แล้ว +1

    አቤል ቶም ዮን ምርጥ ዩቱበሮች በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ያስማማችው አብራችሁ ስሰሩነው ምታምሩት

  • @millionayaliw211
    @millionayaliw211 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ከናተ በላይ እኔ ደስ ነው ያለኝ ፍቅር ያሽንፍል ስውነት ይቅድም ከናተ ትልቅ ነገር ነው የምጠብቀው አገርን አለምን እድታሳዮን የስውነት ክብርን የስውነት ጥግን መከባበርን አሳዪን

  • @SamsungA-px4et
    @SamsungA-px4et ปีที่แล้ว +2

    ቶሚ ግን ጓደኝነቱን ነበር የምፈልገው ስራውን ሳይሆን ብለህ ነበር በመጀመሪያው ክፍል አሁን ደሞ አብሲኒያ ግሩፕ ቀርቶ ለስራ እንገናኝ አልክ😢ብቻ ሰላም ሁኑልን ስለኛ አስባችው በመሀላችው የተፈጠረውን ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን

  • @zelaleman4702
    @zelaleman4702 ปีที่แล้ว +5

    In this video I notice that Abel is so mature person yemer

  • @FamilyDayVlog
    @FamilyDayVlog ปีที่แล้ว +1

    አቤል በጣም ለውጥ አለህ! እይታህ አነጋገርህ መልካም ነገር ብቻ እንደዚ ስለማልጠብቅህ ነው መሰለኝ በጣም ደስ ብሎኛል ደሞ መልካም ሰው ነው ትልቅ ደረጃ ሚደርሰው በጣም ትኩረት ሰጥቼ ያየሁት ቪዲዮ ነው በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @Tom-ui2fr
    @Tom-ui2fr ปีที่แล้ว +11

    You guys did very good, Ego kills everything! Use your celebrity connections and do podcast as well

  • @helenbeyene8775
    @helenbeyene8775 ปีที่แล้ว +2

    በእግዚአብሔር አንድ ሁኑ ❤❤❤❤

  • @bethelgmedhin5776
    @bethelgmedhin5776 ปีที่แล้ว +2

    Just get back together and u will find ur old and better friendship in time being...........I just feel sad to see ya all hiding deep sadness inside u.....your eyes tell all, don't be just memories be part of each other's life🙁

  • @yuliyaafewerke348
    @yuliyaafewerke348 ปีที่แล้ว +1

    ቶሚ ምርጥ ነሕ አቤል ቤስት እንደግና አግባ ና ያጅቡሕ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ ปีที่แล้ว +4

    ሰውን ማስከፋት ቀላል ነው ሰውን መረዳት ግን በጣም ከባድ ነው 😢እናም አቤላም ሆንክ ዮናታን ቶማስን ተረዱት 😢 የፈለገ ቢሳሳት የፈለገ ቢያኮረፍ ተረዱት እርስ በርሳችሁ ተጠያየቁ ተረዳዱ ተደገፋፉ ከምንም በላይ ጓደኝነት ይበልጣል ከጓደኛም ደግሞ ጓደኛን መረዳት መረዳት ነው ሃብት ንብረት ምንም አይደል ምኒግለስ ነው ሰው ማለት ሰው የጠፋለት ሰው ሆኖ የተገኘለት ነው!!😢

  • @rcreation8539
    @rcreation8539 ปีที่แล้ว +5

    Abel achalu wowww...u r mature betamm

  • @eyu-tea
    @eyu-tea ปีที่แล้ว

    Actually u Lear big maturity with this situation and it's good 4 the team my man's we appreciate everything u do starting today. I Lear with this conversation how much both of u are mature..good for us ...good for the team

  • @emwedishyemaryamlji5282
    @emwedishyemaryamlji5282 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ የሚቀጥለው ቪዲዮ ዮናታን አምጡት

  • @mickeytariku5301
    @mickeytariku5301 ปีที่แล้ว +5

    it's good to let it all out and move forward abela you ma boy

  • @meh2832
    @meh2832 ปีที่แล้ว +1

    , I'm so happy to see you together guys❤❤❤❤

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 ปีที่แล้ว +2

    ከምር ሶስታችን አንድ ላይ ነው ማየት የምፈልገው በዚህ በተከፋን ጊዜ አቦ ታሪክ ስሩ 😂🥰🥰🥰🥰🥰👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾

  • @tsegahadush2927
    @tsegahadush2927 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል በመነጋገር ሁሉንም ነገር ይፈታል አብራችሁ ስሩ ዮናታን የት አለ?

  • @lidiyaalemayehu-pt1so
    @lidiyaalemayehu-pt1so ปีที่แล้ว +2

    abela ur kind besemam i didn't expect endi ayinet lej huletachum netsu leb alachu tadelachu ene eregetegn negn aberachu telek sera seretachu enedemetasedenekun des yilal conversation nachu beza weset mn yahel eres bers enedemetewadedu mayet cheyalew ayileyachu yalachum leb ayikeyerebachu

  • @hiku_kika8984
    @hiku_kika8984 ปีที่แล้ว

    Betam gobez nachu welahi kezi belay yemesrat akm alachu bertu❤❤

  • @Nejat197
    @Nejat197 ปีที่แล้ว +13

    ፕሊስ በቀጣይ ከዩኒ ጋር ተመለሱ 🥰

  • @dubaidubai2048
    @dubaidubai2048 ปีที่แล้ว +2

    ውይ አብራችሁ ቀጥሉ በጣም ነው እምታምሩት አንድ ላይ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 ปีที่แล้ว +2

    ❤እንኳን ሰላም መጣቹ እንደ ድሮ አንድ ላይ እንያቹ ሶስታቹም 💝

  • @filagotgetachew8939
    @filagotgetachew8939 ปีที่แล้ว

    It's good to have honest discussions like this. Bring yonathan n your all good. And don't give up on Abyssinia vine when u have this much fans

  • @jodi8586
    @jodi8586 ปีที่แล้ว

    happy to see you guys huletachehuem creative nachu i like that .........friendship has its own yerasue kotetes ena hulem bihone selalefachehut memoreable gize asebu.......life goes on just be happy

  • @nahommoke9145
    @nahommoke9145 ปีที่แล้ว +9

    This is a real friendship

  • @Gifti_T
    @Gifti_T ปีที่แล้ว +3

    I'm so happy that you two fixed things. I hope you learned from your mistakes. God bless you guys and best of luck.

  • @Emang_336
    @Emang_336 ปีที่แล้ว +1

    This guys would be a great podcasters

  • @Stay_positive19
    @Stay_positive19 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for open up we love u😊

  • @HilsonHussen
    @HilsonHussen ปีที่แล้ว +1

    maryamn gobezoch beteley abel lekas edi kum negeregna nek ❤❤❤

  • @bezawitmuluneh7995
    @bezawitmuluneh7995 ปีที่แล้ว

    tomi and aynet bahri new yalen hule yemalfbet new so i understand ur feeling tolerate lmadreg memoker is the best and love u both i apprciate

  • @firatube9342
    @firatube9342 ปีที่แล้ว

    Abyssinia vine erasun yechale brand new mehalachu lay yalewun ngr fix argachu ende group beteketelu arif new. U can continue with ur existing audiences sew and lay new mifelegachu think it as a business. B group dereja endenante ewedew yenebere group alneberem. Abel has got a gr8 mind he can see the future.

  • @Cihanchina12
    @Cihanchina12 ปีที่แล้ว +1

    Mnm adell princes des belogale betame keep it up bro

  • @robelkebede9233
    @robelkebede9233 ปีที่แล้ว +1

    PEACE IS THE BEST OPTION

  • @BamYo-se9fm
    @BamYo-se9fm ปีที่แล้ว +3

    ጀማው ይመለስ

  • @kalAbe-ph8bt
    @kalAbe-ph8bt ปีที่แล้ว

    Be best friend wst metalat....arif ngr setetareku friendshipu yitebkal

  • @feadekeder8763
    @feadekeder8763 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ታርቃቹ ማሻ አላህ

  • @TGST645
    @TGST645 ปีที่แล้ว +3

    አንድነት መልካም ነው ❤ ጓደኝነት ሚስጥር ነው ታምራላችሁ❤ ዮናታን አመጡት ደግሞ❤ በአንድ ሁኑ ወንድሞች

  • @melatgirma4498
    @melatgirma4498 ปีที่แล้ว

    Eyandadachu chegerachun awertachubut feedback tesetatu ena ande lay hunu please

  • @kaleabgeneme
    @kaleabgeneme ปีที่แล้ว

    Weyne endet des endalegn ❤ fitachew lay Yalew wib fegegta nistuh fikir ale 🎉🎉🎉

  • @king-yq5xj
    @king-yq5xj ปีที่แล้ว +1

    Friendship forever!

  • @AtsedebekeleAtsedebekele
    @AtsedebekeleAtsedebekele 9 หลายเดือนก่อน +1

    Yeserachihutn video wedehla miles bilachihu temelketu

  • @bezashiferaw4168
    @bezashiferaw4168 ปีที่แล้ว

    አንድ ላይ በጣም ደስ ትላላቸሁ🤩🤩🤩

  • @yabaalemayehu7496
    @yabaalemayehu7496 ปีที่แล้ว +19

    አረ በማርያም ዮኒን አምጡት😢😢

  • @dagmawitesfaye555
    @dagmawitesfaye555 ปีที่แล้ว

    Well done we wait with yoni soon

  • @mosmack8132
    @mosmack8132 ปีที่แล้ว +1

    congrats we are happy for u guys

  • @ketselatekle2939
    @ketselatekle2939 ปีที่แล้ว

    El Shaddai Elohim Adoni Ahcad Shama Israel forever and ever Amen
    On the power On St Gabriel
    On the power On St Michael
    On the power On Virgin Mary
    All the Ufo bad gad witchcraft will be in the middle in the volcano forever and ever Amen

  • @Binistar
    @Binistar ปีที่แล้ว

    Wow🎉🎉🎉🎉

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 ปีที่แล้ว +3

    ዮኒ ጠፋ አንድላይ ስላየሁ ደስ ብሎኛል

  • @meazasibihatleab1687
    @meazasibihatleab1687 ปีที่แล้ว +3

    🎉🎉🎉🎉🎉 please back to normal relationship

  • @biruksebsebe3786
    @biruksebsebe3786 ปีที่แล้ว

    Lenante best yehone neger argachu yhonal huletachu metarekachu arif hono sale yoni gine bichawn metewachu shem new abel yoni yante halafinet new memeles alebet enja yoni 😢😢 ynafkegnal amtut pls abel

  • @abdibilu12
    @abdibilu12 ปีที่แล้ว +1

    😊😊❤❤

  • @yuliyaafewerke348
    @yuliyaafewerke348 ปีที่แล้ว

    ጓበዝ ዋናው ነገር አለማማር🎉🎉

  • @robamsolomon832
    @robamsolomon832 ปีที่แล้ว

    ke yonatanim gar awrtachu abyssinya vine memeles alebet
    betam inspire tadergunalachu

  • @samrubelgu2113
    @samrubelgu2113 ปีที่แล้ว

    Barkye betam yewah neh hulachehum melkam nachew

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH ปีที่แล้ว +1

    አቤልየ እወድሃለዉ ብልህስ 😢❤?

  • @workinghardtomakemyfutureb7932
    @workinghardtomakemyfutureb7932 ปีที่แล้ว

    1:00
    7:39
    12:55
    14:16
    17:41
    23:10

  • @kennakoolove9999
    @kennakoolove9999 ปีที่แล้ว

    Wooow egizeber yemasegen ewunti endi enaten mayet nfkogn nbr yoninm ametuln please

  • @tsehayhailu9099
    @tsehayhailu9099 ปีที่แล้ว

    Sewadachehue eko ❤️❤️❤️

  • @AbelTeshoma
    @AbelTeshoma ปีที่แล้ว

    👍👍👍❤❤

  • @bezabezing7168
    @bezabezing7168 ปีที่แล้ว

    ❤ wow welcome🎉

  • @Sejah-st1uz
    @Sejah-st1uz ปีที่แล้ว

    Happy to see you again. It was so nice. Dess blognial gen abbsinya vine yemelesal belen enasbalen ❤️ bertu

  • @fasiyegebrellej3984
    @fasiyegebrellej3984 ปีที่แล้ว

    endene endene abisiniya vaine baifers des ylegnal malet mnmeselachu bewanegnnet hzbu yawekachu and lay bemserut sra new tru baseru weym mach adrgachu bihon noro srachu mnm neber ahun lalachubet dereja meseretachu dro abrachu yeseachut sra new demo hlmachu ezi dres aymeslegnm mnalbat alakm bemehalachu yetefeterew chgr baynor yet medres endemchlu maseb aykebdachum so yoninm awrutna negerochn lemastekakel mokru bewanegnnet abisiniya vine lemasketel mokru yegl srachunm satewu beka engdi egzer ayleyachu....

  • @hlinasisay394
    @hlinasisay394 ปีที่แล้ว

    Abrachu mayetun altegb alku ewnet desssss blognal betam ❤

  • @etaferahuadmasu5107
    @etaferahuadmasu5107 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ ዛሬ ነው ኢንተርቪውን ያየሁት እና ሁለታችሁም ወጣቶች የሀገር ተስፋዎች ናችሁ ይህች አጭር ህይወት በደጋጎች እና በተንኮለኞች የተሞላች ነች ሁሉንም ትታችሁ እንደ ቃሉ ይቅር ተባባሉና ሁሉንም እንደ አዲስ ጀምሩ እና ተሰባሰቡ ዮናታን የድንግል ልጅ አንተም እንደዚያውይቅር ተባባሉ ግብዝ አንሁን።

  • @yuliyaafewerke348
    @yuliyaafewerke348 ปีที่แล้ว

    የጓደኛ ሐብት አለሕ ቶሚ🎉

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤ተመለሱ

  • @yeneneshfantaye2749
    @yeneneshfantaye2749 ปีที่แล้ว

    ሁላችሁም አትችሉም እና ወደ ትምህርት ቤት ተመልሳችሁ ተማሪ።እንዴት ዩኒ ገብታችሁ እንደወጣችሁ።አርቲስት ለመሆን መሰጠትም ይፈልጋል።በግድ አርቲስት መሆን አይችልም

  • @betimessi1827
    @betimessi1827 ปีที่แล้ว

    Btm dess biloygnal hulachu ende adise yaa ye dero fkrachuu enditi ketelu i hope 🙏

  • @afomiyayedengele8443
    @afomiyayedengele8443 ปีที่แล้ว +5

    ቀጣይ ዮናታንን ይዛቹ ኑ ኑ ኑ ኑ

  • @mahabubamahabuba5432
    @mahabubamahabuba5432 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @selumi8136
    @selumi8136 ปีที่แล้ว +1

    First comment 🎉