ለፈጣን የፀጉር እድገትና ልስላሴ ለማንኛውም ፀጉር የሚሆን
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
- Welcome to #DenkeneshEthiopia TH-cam Channel
willkommen Bei Denknesh #Ethiopia TH-cam channal #ለፈጣን የፀጉር እድገትነ ልስላሴ ምርጥ ቅባት በቤት ውስጥ አዘገጃጀት
In this video i will show You How I made #AmlaHairgrowthoil At home.
ለፈጣን የፀጉር እድገትና ልስላሴ ለማንኛውም ፀጉር የሚሆን #የፀጉርቅባት DIY Amla Hair growth oil Denkenesh Ethiopia
All the products in this video Amazon link
Amla powder amazon link amzn.to/2TPzy0X
olive oil amazon link amzn.to/2WbbXo2
Almond oil amazon link amzn.to/2TkqKL7
Castur oil amazone link amzn.to/2Ctebrs
Grepseed oil amazon link amzn.to/2Cr9hLC
Argen oil link amzn.to/2TZ0oTr
Tee tree oil amazon link amzn.to/2CroFaK
amzn.to/2TTRZAP
ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም
If You are new to My Channel don't forgeet to subscribe
check my videos hear
Hair Care #የፀጉር ክብዛቤናማስዋብ
www.youtube.co....
Motherhood እናትነት
www.youtube.co....
Baby Food የህፃናት ምግቦች
www.youtube.co....
Denknesh kitchen ከማአድ ቤቴ
www.youtube.co....
Fashion ወረት
www.youtube.co....
Life Style የንሮ ዘዴ
www.youtube.co....
Good to know ቢያውቁት
www.youtube.co....
LET’S BE BESTIES ON SOCIAL MEDIA ??
I N S T A G R A M Fetyhabesha
F A C E B O O K Denknesh
E-mail zumracultural@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "How To Prepare Delicious Rose Hip Tea From Your Garden! ቀጋ ሻይ አዘገጃጀት"
• ከዱር ፅጌረዳ/ቀጋ ሻይ በቫይታሚን ...
~-~~-~~~-~~-~
የምትሰረያቸው ቅባቶች ዋው ናቸው።ቃላት የለንም እናመሰግናለን ተባረኪ እህታችን
እኔም አመሰግናለሁ ማሬ
does it work for low porosity hair?
Betam amesegunalehu arif new. Gin and tiyake liteyikish yene ret fresh aydelem malet korarichew betermus adrge fridge wust askemichewalehu ena besu mesrat echilalehu. Chigir yelewum ena k8batun lehitsanat metekem echilalehu. Betam amesegunalehu.
ትቺያለሽ መጀመሪያ ግን እንዲላላ ከበረዶ ቤት አውጥተሽ አስቀምጪውና በደንብ ሲላላ ፍጪው ያለዛ ላዩ ላይ ያለው በረዶ ውሃ ስለሚሆን ያበላሽብሻል ለልጆችም መሆን ይችላል ምንም ችግር የለውም 😉
Ye ret kibatun lemesrat mokire neber gin fechiche esat lay sitidew jelu alko wuha bicha hone wuhawun simet degmo yetefechew green kitelu bicha kere ena tewkut min yishalegnal?
ፍሬሹን ገዝተሽ ተጠቀሚ በቃ 😉
ጠፍተሽ ነበር ጸጉርን አሰመልክቶ የመጀመራውን እየተጠቀምኩት ነው ደግሞም አግዞኞል ተባረኪ በርች !!!!
የምትለቂያቸው ሁሉም ጠቃሚወች ናቸው
ሰላም ሁኝ እህቴ ::
አመሰግናለሁ ማሬ
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ውውውውውድድ ነው የማረግሽ
በጣም አመስግናለሁ ፍቲዬ
እኔም አመሰግናለሁ ማሬ
I love it ...gn what is amla?
ኢንዲያን ግሮዝቤሪ ይባላል ህብድና አፍሪካ ውስጥም አውቀን ባንጠቀመውም እንደሚበቅ ይነገርለታል በዱቄት መልክም ፍቴሹንም ህንድ ሱቅ ማግኘት ትቺያለሽ 😉
Thank you sis this wonderful hair oil I will try it soon but please sent me where can I buy it the right oils
Yiu wellcome 😍 You can find them on Amazon link on description box 👇
በጣምአሪፍነውበርች
አነሰግናለሁ
Kebatuchesh betam tesmametewgnal amesgenalew
እኔም አመሰግናለሁ ውዴ
Thank u for sharing our sis
You welcome
ሀይ ውዴ ሰላም ለአንች ይሁን አዲስ ገቢ ነን መጥቻለው እና በታም አሪፍ ነው እናመስግነዋለን በርች
እኔም አመሰግናለሁ ማሬ
እጅሽ ይባረክ ደሞ አምሮብሻል
አሜን አመሰግናለሁ ማሬ
የኔ ማር ስወድሽ
ፈትዬ እናመሰግናለን
እኔም አመሰግናለሁ ማሬ
እናመስግናለን እህታችን አሪፍ ነው እኔ ሁሉም ዘይቶች ገዝቼ አለሁ ከፋርማሲ ብቻው ለደባለቅ ነው አስቤ የነበር amla pawder ለሸበት አሪፍ ከሆነ ልግዛው እና አብሬ ላዳባልቀው ሸበቶ ወሮኛል ዕድሜ ገና ነው እስኪ የአምላ ፓውድር ሊኩ ካለሽ ከታች አስቀምጭልኝ ሱቅ ሂጄ ሆነ ፋርማሲ እንደዚህ አላቹ ወይ ልበላቸው እባክሽ አስቀምሽልኝ
እኔም እም ሰግናለሁ ውዴ አምላ ፓውደር ከአማዞን ነው የገዛሁት ሊንኩን ከታች አድርጌያለሁ ተጭነሽ መግዛት ትችያለሽ። ህንድ ሱቆች ውስጥን በቅናሽ ይሸጣል። የአምላ ዱቄት ሽበትሽያጠፋል ሳይሆን ይከላከላል ነው ያልኩት።
Thanks konjo
I'm new thank you sis
Thanks Indian store will be out of business already made the oil sis.
እናመሰግናለን
Ene yeneberen kelakiye serahut gin kekelakelku bohala ende kibe hono yetewesene kibat belay tensafefe lemin yihonal argan oil yekoye bet yeneberen new yaderekut nisu yihonal awtishewalew zefife gin gudat endaynorew eske melishilin please kemin endehone
ኮኮናት ኦይል ካደረግሽ እሱ ስለሚረጋ ነው ያውፈረው በተረፈ ግን ንፁ የተፈጥሮ ዘይት ቢቆይም ለፀጉርሽ ከላይ ስለሆነ ምትጸቀሚበት ምንም ችግር የለውም አታስቢ
Aw tinish arige neber kodayes madreg eshilalew adel
Tolo silemeleshilin amesegnalew
ትችያለሽ
Thank u mare please kechalsh ye olive oil letsegur mihon link asekemechelen plzzzzzz... thank u.
አድርጌያለሁ ማሬ ያውም ሁለት ነው ሚደርስሽ ከገዛሽው
@@DenkneshEthiopia okay feti i will look at it again.❤
Thank you dear
amel ethiopia yelm yat enagegalen
እናመሰግናለን።
Tnx ❤️
Youwellcame
Where can we get amla powder in Ethiopia
መርካቶ ምናልባት ይኖር ይሆናል ካላገኘሽ በምትኩ አምላ ቅባት እንደ አማራጭ መጠቀም ትችያለሽ 😉
Thank you Hon
አመሰግናለሁ ውዴ
በጣም አመሰግናለሁ ፈቲዬ
እኔም አመሰግናለሁ ማሬ
እናመሰግናለን ፍትሐ Thank you so much
thank u
Thank you too
ፈትያ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛ
ጥያቄ ነበረኝ balmers Gro treatment. ጥሩ ለፀጉር ? ለመጠቀም ገዛሁት
ካካዎ በተሩን ብቻ ነው ተጠቅሚው የማውቀው ሌላ ምርታቸውን አላውቀውን ማሬ
Thanku konjo
Ezbrybakeshyenxgureyeas
ይገርማል ዛሬ ወዴ ሱቅ እየሄድኩ ነበር
ቻናልሽን ያየሁት ያልሽውን በሙሉ ለቃቅሜ
መጥቻለሁ ዛሬውኑኑ ሰርቼ ከሶስት ቀን በኃላ እሞክረዋለሁ የጠቀሻቸው ዘይቶች በሙሉ ውድ ናቸው ዋናው መገኘቱ ነው ብዬ ለቃቅሜ መጥቻለሁ ለውጡን አያለሁ
እውነት ነው የተፈጥሮ ዘይቶች ውድ ናቸው ግን ምንነታቸውን ለማናቃቸው ምርቶች ከዚህ በላይ ማእጻታችን ስለማይቀር አይቆጭም።
ሰላም ላንቺ ይሁን ፈቲዬ በአላህ ያልሽውን
ዘይት አቀላቅዬ ሶስት ቀን ካስቀመጥኩት በኃላ ትላንት ማታ ፀጉሬን ወፈር ወፈር ያለ ቁጥጥር ሰርቼ በስር በስሩ እያፈሰስኩ ማሳጅ አርጌ በፕላስቲክ ከላይ በሻሺ አስሬው ወድያው ማሳከክ ጀመረኝ አደርኩበት ወሎዬንም የተወሰነ አሳከከኝ ምን ሊያመጣብኝ ይሆን ፈራሁ የአሰራሬ ቺግር ነው እንዳልል ያንቺን ቪድዮ እያየሁ ነው የሰራሁት ልቀጥልበት ወይስ ይቅርብኝ??
ለሚያሳክክሽ የአፕል አቼቶ በእኩል በውሃ አቅጥነሽ ከሻምፖ በኋላ አድርጊበትና ከ 5ደቂቃ በኋላ በንፁ ውሃ ተለቅልቀሽ ኮንዲሽነር ምናምን ሁሌ ምታደርጊውን ቀጥይ ቆዳችን ያፀዳዋል ቅባት ደግሞ ከታጠብሽ በኋላ ፀጉርሽን እንጂ ራስቅልሽው ወዲያው መቀባት የለብሽም ራስ ባልሽ መተንፈስ አለበት
እሺ አሁንም ያልሽውን እሞክራለሁ ለምን እንደሁ ባላቅም ይዘግይ እንጂ ለውጥ እንደማይበት ውስጤ አምኗል እንዳከበርሽኝ ፈጣሪ ያክብርሽ የኔ ቆንጆ😍
Ye ret (aloe vera) kibat aserar asayin ebakish
እሺ
@@DenkneshEthiopia hi selam endet nesh tefashko yeret kibat meche new yetseriln
ሰርቻለሁ ደሞነል ልብ ውላችኋለሀ ይቅርታ ትንሽ ስለጠፋሁ ነው የዘገየው
እናመሰግናለን ማሬ
እኔም አመሰግናልሁ ውዴ
Thank you, sister
We had a salad of salt in the same shack
እንኩን ደህና መጣሽ ፈቲ ቆንጆ
fetye Selmewdshi Bcha Lake Argalhie Gen Zeytochen Lmagegne Betame New Yemchegerew
የት ነው ያለሽው?
ስላም እንድት ነሽ የኔ እህት የኔ ፅጎር ሎፑ ስትር ነው እና ምን አይነት ማስክ ልጠቅም
Amsgenalew gin eskey y dha kebat sereleg😍😍😍
እሺ ማሬ
ደስ ይላላ እህት
እንኳን ሰላም መጣሺ ፈቲ ቆጆ
እንኳን ደህና ቆያችሁኝ
ኢሴንሺያል ኦይል ከኦላየን ውጪ የት ነው የሚገኘው? የምኖረው ፍራንክፈርት ነው
ድሮገሪ ስቶር ወይንም ሮርጋኒክ ቢዮ ላደን ውስጥ አታጪም 😉😘
አመሰግናለሁ
Yestem mashnun yetenew yegezashw tebabergn german new yalwet bakesh
ይሄንን ሊንክ ስትጫን ይሄም ይው ቪዲዮ ስር ሊንክ አለ th-cam.com/video/wLdRj2dye5o/w-d-xo.html
እሞክረዋለሁ ቆንጆ ይመስላል!! እኔ ማስታውቂያዎቹን ሳላሳልፍ ነው የማየው love your videos !!!!
አመሰግናለሁ ማሬ
Enamsgnalne konjo
እኔም አመሰግኖለሁ ውዴ
ፍቲዬ ስወድሽ ስታምሪኝ
Wow I love it ጎበዝ በርቺ ።
እሞክረዋለው ግን amla በሌላ ነገር መተካት ይቻላል? በምን ? USA መኖሩን እርግጠኛ አይደለሁም።
መቶ በመቶ እርግጠኛ ነኝ አሜሪካ ስለመኖሩ ሌላው ቢቀር አማዞንብላይ አለ ሊንኩን ከታች አድርጌያለሁ😘
@@DenkneshEthiopia እሺ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ብሩክ ሁኚ።
እኮን ደና መጣሽ
እንኳን ደህና ቆየሽኝ ማሬ
Liebe dinknesh ich hab es versucht die all Produkte ziemlich teuer
Please be english linkun aderegilen ❤
Ofcours it's in English.
@@DenkneshEthiopia okay linkun sekeft be jeremenegna selmetalegn new semum birrum.thank u fetye.
እሺ አላወኩም ነበር የኔ አካውንት በኢንግሊሽ ነው ዘይቶቹን በጀርመንኛ ነው ሚፅፋቸው ያው የጀርመን Amazon ስለሆነ ነው
@@DenkneshEthiopia thank u for ur reply❤
ሠላም ፈቲየ ኧረ የፀጉሬ ነገር ከፍተኛ ከዉሥ ፈጥሮብኛል ኡፍፍፍፍፍፍፍ
ካለሁበት አደር አምላ ዘይቱ ብቻ ነው ያለ ፓውደሩ የለም እዘይቱን መጠቀም ይላል እዴ መልሽልኝ ሽኩን
አዎ ትቺያለሽ ተጠቀሚው
@@DenkneshEthiopia እሽ ውድ ቴኪው
amlawn magnet alchalkum arib ale ende simun plz mare
ሳኡዲ ከሆንሽ አምላ ፓውደር ዳኑብ ሱፐርማርኬት ውስጥ አለልሽ ግን ትንሽ ዋጋው ወደድ ይላል እንጂ
Hanuna Hanu Ali amesegnalw tebarki
ከሁሉም የምበልጠው ቀላል የሆነው ዬቱ ነው ለፀጉር የሚመቻው
ማለት አልገናኝም ጥያቄሽ ትንሽ ግልፅ አድርጊው
እናመሰግናለን ፈቶ መልካም
ምንም አይደል ውዴ
Fatiye stagurish yamral enem ye rez ewaa eyataxakamkut new lawix ayiche batalow gin manta alow sisim new ye shatarar madanit kawaqsh esti fatiye yen mar
በሚቀጥለው ሳምንት የምለቀው ቩዲዮ ላንቺ ምርጥ መፍትሄ ይሆናል ለሸንተረሩ
@@DenkneshEthiopia eshi yen konjo eskaza Egziaber baselam yaqoyen Ameseginalow fatiye
እኳን ደህና መጣሺ እህት እሺ እንጠቀማለን ግን የኔፀጉር አሁን እየተነቃቀለ ብኝ ነው መብን እዳቆም ትምክሪኛለሺ
ሀኪም ቤት ሂጂ
እኔ ራስ ድልን ማሳጅ ለማድረግ ስጠቀመው የነበረ ዘይት አለ ቀፄዋለሁ ኤዲት ለማድረግ ግዜ ስላላገኘው ነው በሚቀጥለው ሳምንት ለቀዋለው ይረዳሻል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።በተቻለኝ አፈጥነዋለሁ
እሽ የኔቆጆ
የኢትዮጵያ ቤሄር ቤሄሮች እንደዚህ አይበዙም። ምን ነው ሰ ው ቤት ያሉት አይደለም ኢትዮጵያ ያሉት በፈረስ ቢፈልጉ አያገኙም ይሄን ሁላ
ወለዲታ አምለቅ ምነው ፈቲዬ የ5ወር ደሞዝ እኳን ሚበቀኝ አይማስለኝም ደሞ መገኛቻውም የአለ አይማስለኝም መቼም ሰው አገር አንቀርም አንድ ቀን ኢትዮጵያ እንገባለን ኢትዮጵያ ስንሆን ከየት ለመጣቻው ነው አሁንሽ እሺ የተሸለ አገር ነው የአለሁት ፈልጌ አስፈልጌ ለገኛቻው እችል ይሆነል በተረፈ የአወቅሽውን ጠተቅመሽ የጠቀሙሽን ስለአከፈልሽን ከልብ አመሠግነለሁ
እንደምታስቢው ብዙ አይደለም ባለሽ ጀምሪና ቀስ እያልሽ ትጨምሪያለሽ ሃገራችን እንደድሮ አይደለችም ብዙ ነገር ተለውጧል ዛሬ
ሃሃሃ...
😅😅😅
Selam new yestim mdergyawen yet new yalew tebabergn german new yalhut
እህት አምላ ማለት ምላስ ጎልጉል ነውደ መልሽልኝ
በጣም ጥሩ ጥያቄ ነበር ግን ከኔ እውቀት በላይ ነው ምላስ ጎልጉል ምን እንደሚመስል አላውቅም ስሙንም ሰምተው የማውቅሽአይመስለኝም ግን የአምላን ተክል ምስል ፓስት አደርጋለሁ ገብተሽ እይውና አስተያየትሽን ስጪኝ በጣም ለማወቅ ጓጉቻለሁ
ጸጉር ድርቅ ነው ስታጠብው ይብጥሳል አይብጥርኝም ልክ እንድ ብቅሎ ጸጉር ብጥስ ይላል ምን ላድርግው ሻንፐ አቅም የህጻናት ቢቢ ጃን ስል ነው እምጥቅምው እፍፍፍፍ እባክሽ እርጂኝ
Satttebi sltli qedem blesh qbat qebiew ena ke 2 or3 gzie endalesh metsteb yenam eneza neber
እዚ ላይ ማብራራይ ይከብዳል ሙሉ ቪዲዬ ስለምሰራ ትንሽ ታገሺን በደንብ እስከመፍትሄው አብራራዋለሁ
@@DenkneshEthiopia እሺ ማርየ
የኔ ውድ የሙዙ ጀመርኩት አንዴ ውጤቱ እናግርሻለሁ ግን ትንሽ አስጠርው
እሺ ጠብቃለሁ
,woqoyyoosinsumatkobayecabamalgodhu
could you tell me please, the name of the fruit "Amla" in Amharic please? thanks in advance .
በማርኛ አላውቀውም ሰምቼን አላውቅም አምላ ነው ሚባለው ወይንም ኡንዲያን ግሮስቤሪ 😉😘
@@DenkneshEthiopia thank u very much for your fast respond
ሰላም እህት ወንድሞቼ ማስታወቂያዎቹን ሳታሳልፉ ለማየት ሞክሩ እህታችን እንድጠቀም ይሄ ቪድዮ ከጠቀማቹ Like አድርጉ ከ ልጆች ጋር ነው ይህን እየሰራች ያለችው ሰላም ሁኑልኝ፤ ፍቅር ያሸንፋል!!
አመስግናለሁ ማሬ
ቢዝነስ መሆኑ ነው ሎል
እንዳመላካከትሽ ንጉስ ው እንግዲህ እናንተን ከጠቀማችሁ እኔን መጥቀም ምን ክፋት አለው ከመሰለሽ ብቻ ነው ግዴታ አይደለም እሷ ቀና ስለሆነች ነው ይህንን ያለችው እኔ እንኳን ረላሰብኩትም ነበር ምንም መልካም ልብ ነው ያላት
@@aziza7702 Fe ሰላም ብያለሁ ዮትዩብ እየተዝናናሽ ሰዎችን እየጠቀምሽ አንቺም የምትጠቀሚበት ስራ ነው፣ የሚጠቅሙንን መጥቀም ክፋት የለውም፣ አንቺም መስራት ብትፈልጊ በማየትና በመከተል እንደግፍሻለን!!! የ ዩትዩብ ጓደኛ ብንሆን ደስ ይለኛል!!!
@@DenkneshEthiopia Denk ቪዲዎችሽ በደንብ ተዘጋጅተሽ እንደምሰሪው ያስታውቃል፣ ጎበዝ ነሽ፣ እናመሰናለን፣ በርቺ!!!!
አምላ ዘይቱ የሚገዛው እየተጠቀምኩ ነው ግን ፀጉሬ በጣም ነቀለው
በውስጡ ያሉትን ዘይቶችና ኬሚካሎች ስለማናውቃቸው ላይስማማን ይችላል ለዛ ነው እኔ ራሴ ማዘጋጀው
👍
ሃይ ፈቲ እንኳን በሰላም መጣሽ ይገርማል ከአንድ ቀን በፊት ህንዶች እስቶር ሄጄ ነበርና አምላ ፓውደርና ኢንዲጎ ፓውደር ገዝቼ መጣሁ ጥሩ አጋጣሚ ነው አመሰግናለሁ ፈቲ (ድንቅነሽ )
ይገርማል ታውቆሽ ነበር ማለት ነው ወይ እኔ ታውቆኝ ነው ሃሃሃ...እኔም አመሰግናለሁ ማሬ
የፀጉር ባለሙያዎች እባካችሁ የፀጉሬን ዛላ ምን ልቀባው እየደረቀብኝ ነው ጭቃ ቅባት እንዳትሉኝ ስታጠበው አይለቅም።
ይሄ ቅባት እንዴት እንደሚያለሰልስ ልነግርሽ አልችልም ሞክሪው
@@DenkneshEthiopia eshi yene konjjo emokirewalehu.txs
@@DenkneshEthiopia ይቅርታ ፈቲ የካሮት ክሬም ለልጄ የፀጉሯን ዛል ብቀባው ይሆናል ወይ ከኋላ ፀጉሯ ክርችች ይላል
ለልጅሽ የወይራ ዘይት ወይንም ኮኮስ ብቻ ቀቢያት ለህፃናት ብዙ product መጠቀም አያስፈልግም ።
@@DenkneshEthiopia ዬተኛው ነው የሚየለሰልሰው ፀጉሩ በጣም ደርቅ ነው ፎቶው ለኪልንል
አምላአ ባውደር ምድነው
አምላ ከሚባል ፍሬ የሚዘጋጅ ዱቄት ነው
አምላ ከሚባል ፍሬ የሚዘጋጅ ዱቄት ነው
አምላ ባውደር ማለት የአብሽ ዱቄት ነው እንዴ????
አይደለም
Denknesh Ethiopia ሰላም እህት አምላ ምድነው
የዛፍ ፍሬ ነው ይበላል ሁሉ ህንዳዊ ሱቅ ነው የሚሸጠው
ትንሽ ወፍራ
እናመሰግናል እህት እስኪ እሞክረዋለው ተነቃቅሎ አበቃ በጣም ሳሳብኝ ስለሚነቃል ፀጉሬ በጣም ለሳሳሣ ነው እረጅም ነበር በፊት እየሳሳ እየተነቀለ ሲያስቸግረኝ ተላጨውት አሁን ሁሉት አመት ሁኖታል አላደገም መነቀሉንም አላቆመ አሁን ግን ተስፋ ቆርጨ ምንም ነገር አልጠቀም
በሚቀጥለው ሳምንት የምለቀው ቪዲዮ የኔን ፀጉር መነቃቀል ያቆንኩበትን ነገር ነው ትንሽ ታገሺኝ
ሦፊን ሣሚልኝ
ፈቲየ እንዴት ነሽ የጠፋ ሠዉ
አለሁ ማሬ ተመልሻለሁ
እስቲ አዲስ ነገር ለመስራት ሞክሪ ይሄን ከዚህ በፊት ቃል ሰርታዋለች 🥺🥺🥺🥺🤭🤭
ምን ሃሃሃ...ጉድ ሳይሰማ አይነጋም አሉ ለቻናሌ አዲስ ከሆንሽ ቪዲዮዎቼን ለማየት ምክር ያኔ ይገባሻል።
ማየትብቻ ላገኘውአልችልም ምክንያቱምያለሁትጠለብቤትነው አድነገርእፈልጋለሁ ገበያውሰዱኝብያቸው በፍፁምአይሰሙኝም ያረሳሱኛል ፀጉሬበጣምነውየተጎዳብኝ
በግል ሳሙና ብቻ እየታጠብሽ ሙዝ በማርና በውሃ ፈጭተሽ ተቀቢውና ከ አብድ ሰአት በኋላ ታጠቢውና የወይራ ዘይት በደንብ ተቀብተሽ በወፋፍራሙ ሹሩባ ስሪው በየሳምንቱ እንዲ አድርጊ በሁለት ወሩ ለውጥን አይተሽ መልስሽን እጠብቃለሁ
እሽ ማር አመሠግናለሁ እዳልሽኝ አደርጋለሁ
እደ ጠፍተሻል ሠላምነሽ እኳን ደህናመጣሽ
እህት አምላ ባገራችን ምድነውስሙ
ባውቀው ምን አስደበቀኝ...ሃሃሃ መብቀሉንም ያወኩት ኢንተርኔት ላይ ነው እድሜ ሉጎልግል ነው
ይሄ ሁሉ ዘይት ከየት ይመጣል ሆድዬ
ብዙ ይመስላል እውነቱን ለመናገር ሳናስበው ብዙ ገንዘብ አውጥተን የማይጠቅመን ያውም የሚጎዱንን products እንሰበስባለን አይደል ምን ትያለሽ?
amla arib simu mndnw
@@DenkneshEthiopia pure እና avocado oil ብቻ ስላለኝ ነው እኔ ሲጀመር በምንም prosese ፀጉሬን አላስለመድኩም ግን ልሞክረው ነው እንጂ ቆንጆ
ባለሽ ዘይት መሞከር ትችያለሽ ከወደድሽው እያየች ትጨምሪያለሽ
@@DenkneshEthiopia እሺ ማሬ thanks
ሠላም
ሰላም ሰላም
እኔ አምላ በቤት ፈጭቼ በወይራ ዘይት ሰርቼ 15ቀን አቆየሁት ግን ምንም ያው ነው ለምንድነው??? እህቴ
በነትሽ
አምላ ምንድን ነው አላወኩትም ፎቶውን ላኪልኝ
Denkye benatshi von wo kaufst du castel öl
Bei Indische geschäft.
@@DenkneshEthiopia ich hab gesucht übral aber nicht gefunden
Kannst du auch bei Amazone beschtelen. Ich habe schön den link unten geschrieben.
ጸጉርም ውበትም ከላይ ነው ጋይስ ሺ ነገር ያሳዩናል ሺ ነገር ስንጠቀም ረግፎ ያለውንም ይዞ እልም አለ እኔስ ይድግልኛል ብየ ጸጉሬን አጣሁት ላጨውት አሁን አድጎልኛል ምንም አልቀባም
ለዛ ነው እኔ የራሴን ቅባት ቤቴ ውስጥ ማዘጋጀው ቢያንስ ውስጡ ምን እንዳለው አውቃለሁ ።
ለዚ የኦልማካፋፋ መክፈት አለብን እንጅ እህማ በሀግራችን የአንደስው የውራ ደሞዚ ነው የነ እነት ልማት ነው ጥፋት ነው አሮ
ባለሽ ዘይት ጀምሪና ቀስ እያልሽ ሌሎቹን ትጨምሪያለሽ
@@DenkneshEthiopia ለማነውም ዛይት አልወድም ባራች ውድሻለሁ
ይቅርታ አምላማለት ምድነው?
አምላ ማለት ኢንዲያንብግሮስበሪ የሚባል ፍሬ ሲሆንንህንድ ሃገር በብዛት ይበቅላል
አሁንስ አጠገብሽ ብሆን ያበደ አህያ እንደበላው የግጦሽ መሬት ፀጉር ሽን ነጭቼ ነጭቼ ነበር የምጥልሽ እንዴ እኛ ቆይ አንቺን እንከተል ብለን እምዬ ኢትዮጵያን ምን እናርጋት የማናውቀው አማዞን ናፈቀን እኮ እንዲህ ነችና. ዋ ብያለሁ ማነሽ ፈቲ ዝም
tizita getachew 😂😂😂😂😂
😀😀😀😀😀😀😀😀😀😂😂😂
እንኳንም አጠገብሽ አልሆንኩ ሆሆ ነጭቼ? ህምም እውነትሽን ነው ሃገር ቤት አማዞን እንደሌለ አውቃለሁ ግን ውጭ ላሉት አማራጭ እንዲሆና ያው ኢንተርኔት ላይ ስለሆነ ነው እንጂ ሁሉንም ነገር ህንድ ሱቆች ውስጥ ይሸጣል ሌላው ሃገር ቤት መርካቶ የሌለ ጉድ የለው ቦታ አለማወቅ ይሆናል እንጂ። ከተማ ውስጥም በርካታ ሱቆች እነዚህን ዘይቶች መያዝ ጀምረዋል። ካልሆነ አማራጭ እንፈጥራለን በቃ ከመነጨት ሃሃሃ...
Demo mulu video temelketu telalech enda mozaza tolo tolo atawerim kechalesh lelochen temelkechi 3 dekika sent merja endemiyasetelalfu
እንግዲያውስ ወደሌሎቹ ሂጂ እዚ ላንቺ የሚሆን ነገር የለም። ዝም ባለ አፍ ዝንብ አይገባም
Ensgnalnnn
እናመሰግናለን