ልጆችን ከጥቃት የሚከላከሉ 5 መመሪያዎች ለወላጆች This 5 rules could protect your children from abuse

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • ልጆችን ከጥቃት የሚከላከሉ 5 መመሪያዎች ለወላጆች This 5 rules could protect your children from abuse DenkeneshEthiopia#Fashion #Beauty #Lifestyle #Denkneshethiopia #helthylifestyle #Ethiopian #Food #Hair #kids
    እንኳን ወደ ድንቅነሽ ቤት በደህና መጣችሁ🤗 በዚህ ቪዲዮ የማጋራችሁ 👉
    Welcome to #Denkenesh #Ethiopia
    willkommen Bei Denknesh Ethiopia
    አዲስ ከሆኑ ለቻናሌና ሰብስክራይ በማድረግና የደውል🔔 ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 😍
    ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም!
    ⭐️MY AMAZON PAGE:
    (All my FAVORITE Amazon products in one place…FOLLOW ME!)
    GERMAN 👉www.amazon.de/...
    FOR USA Amazon.com 👉 www.amazon.com...
    😍FOLLW ME!
    ♡ SUBSCRIBE TO MY TH-cam (It’s free!): / @denkneshethiopia
    ♡ FOLLOW ON INSTAGRAM: @ Fetyhabesha
    ♡F A C E B O O K👉 / denknesh
    ♡TIK TOK👉 @denkneshethiopia
    ♡T E L E G R A M link 👉 t.me/Denkneshe...
    Visit My Online Shop www.Denknesh.com
    BUSINESS INQUIRIES! E-mail zumracultural@gmail.com
    *Disclaimer: This video is NOT sponsored. I use affiliate links. As a customer, you do not pay any more or less because of an affiliated link. A small percentage of the sale will go to the person who generated the link. Thank you for your support of my channel!

ความคิดเห็น • 79

  • @edlawittsegayekibret3385
    @edlawittsegayekibret3385 7 วันที่ผ่านมา +14

    በጣም እናመሰግናለን ፈቲያ ጠንካራ እናት ትልልቅ ሚዲያ ላይ ኢንተርቪው ብትደረገ ብዬ የምጠብቅሽ ሌጅ ነሽ !!ወጣት ፣አስተዋይ እናት ነሽ ካንቺ ብዙ እንማራለን!!❤❤❤

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 5 วันที่ผ่านมา +3

    የትላንትና ቪዲዮ ከአይምሮዬ ላይ አልጠፋ አለኝ በጣም ይሰቅቃል ግን ደግሞ እራሴን እንዳይበት ነው ያደረግሽኝ thank you.

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus 7 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም ወሳኝ ምክር ነው ተባረኪ ጌታ ይጠብቀን እኛም እንጥራለን

  • @mekdestesfaye5647
    @mekdestesfaye5647 4 วันที่ผ่านมา +2

    የሚገርም ነው ፈቲያ ምንም አላጋነንሽም በጣም ጥሩ ምክር ነው የሰጠሽው እኔም በልጆቼ ነገር ላይ አልደራደርም ከተወለዱ ጀምሮ ሰው ቤት ከኔ ተለይተው አድረው አያውቁም ልደትም ብዙ ጊዜ indoor የሆነ መጫወቻ ቦታሲሆን እና በጣም የምቀርበው ቤተሰብ ጋር ሲሆን ነው ምልካቸው ፈተናው ግን የሚመጣው ከትምህርትቤትም ነው እኔም ጀርመን ሀገር ነው የምኖረው የምጠይቅሽ ነገር አለ Klassenfahrten መሄድ ሲኖርባቸው ምን ታደርጊያለች እኔ ሁለቱንም ልጆቼን ኪንደርጋርደን እያሉ ከለከልኳቸው አልሄዱም Grundschule ደሞ አለ አንዷን ከለከልኳት አንዷን አብሬ ሄድኩ Begleiter ሆኜ እና አኢ ነገር ፈተና ሆኖብኛል ይቀጥላል ደሞ 6ኛ ክፍልም አለ እንዴት ነው አንቺ ጋር?
    ስለሰጠሽን ምክር በጣም thank you 👏🥰🙏

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 5 วันที่ผ่านมา +3

    ጥሩ ግንዛቤ ነው ያቀረብሽው ሶፍያ/ዲቅነሽ
    ጎበዝ እናት ነሸ በርች

  • @astergebre3893
    @astergebre3893 2 วันที่ผ่านมา

    ጥሩና አስፈላጊ እርስ ነው ያነሳሽው❤

  • @Rahel-vg4je
    @Rahel-vg4je 3 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ የኔ እህት መልካም ምክር ይቀጥል በዚህች ምድር ጌታ ሰጥቶን እስካመጣናቸው ድረስ ትልቅ ሀላፈነት አለብን

  • @AddisNew-h4n
    @AddisNew-h4n 4 วันที่ผ่านมา

    ፈቲዬ ሰላም ነሽ ወይ በጣም ተጠፋፋን ናፍቀሽኝ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። የበቀደሙን ቪዲዬ አይቼ በጣም ነው የዘገነነኝም ያለቀስኩትም በጣም ያማል። ኡፍ ልጆቻችንን ጌታ ይጠብቅልን እንጂ ከጥንቃቄ በላይ ነው ዛሬ ያጋራሽን የራስሽን ተሞክሮ ጠቃሚ ነው። ተባረኪልኝ ልጆችሽን ክፉ አይንጋብሽ በሰላም ይደጉ ለወግ መአረግ ይብቁ።

  • @mariakadesse5188
    @mariakadesse5188 7 วันที่ผ่านมา +2

    my goodness really really you are amazing and wonderful mom y God bless you

  • @EnatuMelese
    @EnatuMelese 7 วันที่ผ่านมา +3

    You are right my dear sister I love your comment I love you explanation! Thank you thank you my dear sister God bless you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏 2:34

  • @mariakadesse5188
    @mariakadesse5188 7 วันที่ผ่านมา +2

    please yes you very smart thank God

  • @alemshetshishigu5526
    @alemshetshishigu5526 6 วันที่ผ่านมา +2

    እዉነትሽን ነዉ እህቴ እናመሰግናለን እኔ አንድልጅ ነዉ ያለን ግን እዳልሽዉ በጣም ከልጄ ጋር መለየት ስለማልወድ አሜሪካ አገር ነዉ ምኖረዉ ግን እህቴቤት እዲያድር አልፈቅድም። የኔም ልጅ 9 years old ነዉ

  • @gelilatesfaye7373
    @gelilatesfaye7373 5 วันที่ผ่านมา +1

    Betam amesegnshalehu, Egziabher yestesh. Menm alakabedshem betam tiru new eyaregsh yaleshiw. Berchi

  • @kokobeabebe7714
    @kokobeabebe7714 3 วันที่ผ่านมา

    Thank you for sharing this important facts. You’re wise Mom! Better to be safe than sorry.

  • @HilinaKebere
    @HilinaKebere 4 วันที่ผ่านมา

    Betam ameseginshalhu chewa enat nesh gobez geta yirdan temerebettalehu tebareki

  • @jemilamenji6521
    @jemilamenji6521 2 วันที่ผ่านมา

    Berchi betam arif new ❤ gen Adar Baleshew Temrt bet Hort bemiadru sat men tyalesh ayefekd weys men enarg?

  • @letinaweld7653
    @letinaweld7653 5 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks ❤❤❤

  • @samriabtube8725
    @samriabtube8725 7 วันที่ผ่านมา +2

    Thank u yene konjo

  • @elizabethketema7740
    @elizabethketema7740 4 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ ጥሩ ታስተምሪያለሽ::

  • @meryemuckun7968
    @meryemuckun7968 4 วันที่ผ่านมา

    Masha Allah bereka hugni

  • @beletefasika7997
    @beletefasika7997 4 วันที่ผ่านมา

    Betam tekekel neshi

  • @lensatemesgen7561
    @lensatemesgen7561 4 วันที่ผ่านมา

    Tebareki

  • @HelenSarhe-oc1tw
    @HelenSarhe-oc1tw 5 วันที่ผ่านมา +2

    ጐበዝ እናት እና አባት የልጆቹን ህይወት ያድናል የምንዘናጋባት ወቅት ላይ አይደለም ።

  • @genetdagnaw5469
    @genetdagnaw5469 4 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ በርቺ

  • @asterbedada3163
    @asterbedada3163 4 วันที่ผ่านมา

    Betam tikikil new yalshiw teru melikt new thank you🙏🏻

  • @jemilamenji6521
    @jemilamenji6521 2 วันที่ผ่านมา

    Betam lek neshe enatu

  • @mariakadesse5188
    @mariakadesse5188 7 วันที่ผ่านมา +1

    thank you so much ❤

  • @43789bb
    @43789bb 5 วันที่ผ่านมา +2

    ልክነሽ እኔም ኦቨር ናይት እሚባል ነገር አላውቅም ነው እምለው ቤት ውስጥ የራሴ ህግ አለኝ ልጆች እማሳድግበት ልጆቼም እግዚአብሔር ይመስገን ህጉን ተከትለው ነው እሚኖርቱ አገር ህግን ደንብ እንዳላት ወላጅም ቤት ውስጥ ህግ ማውጣት አለበት ከሶስት አመታቸው ጀምሮ አሁን ልይ በጣም ነው የጠቀመኝ ልጆቼ 9 እመት በላይ ናቸው በደንብ ተቆጣጥሬ ለመያዝ ረድቶኛግ የቤቴ ህግ ብዬ በማውጣቴ ።

  • @DamkeAddis
    @DamkeAddis 5 วันที่ผ่านมา

    Tebarke ehite❤

  • @mariakadesse5188
    @mariakadesse5188 7 วันที่ผ่านมา +1

    yesssssssss you are right please tell me am Tek it

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 4 วันที่ผ่านมา +2

    ይገርማል የ7 አመት ልጅ ገላውን ራሱ ይታጠብ ሳሙና አዳልጦት ቢወድቅስ የማይሆን ምክር ጥሩ አይደለም ብቻቸውን secondary school 7ኛ ክፍል ትምህርት ቤት መሄድ የሚደገፍ ነው ግን ምን ያህል ርቀት ነው የሚሄዱት በትራንስፖርት?

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 วันที่ผ่านมา +2

      ራሳቸው እንዲታጠቡ ማለማመድ ሻወር ወይ ገንዳ ውስጥ ገብተው የመጀመሪያዎቹን ጥቂት ደቂቃዎች ራሳቸውን ችለው ሲታጠቡ ቆሞ መጠበቅ ይቻላል። ከዛ መጨረሻ ላይ አጥቦ ማውጣት እንዲህ እንዲህ እያሉ ማለማመድ ይቻላል እኔም ያልኩት መለማመድ እንጂምሙሉ በሙሉ ተዋቸው አላልኩም። ት/ት ቤትራሳቸውን ችለው እንዲሄዱ መፍቀድ እንደሃገሩ ቦታውና የት/ት ቤቱ ርቀት ይወስናል እኔ ምኖርበት አካባቢ ራቅ ካለቤታ የሚመጡ ልጆች የት/ት ቤት ባስ አላቸው እዛው መንደር እስጥ የሚኖሩ በግሩፕ ነው የሚሄደት ያካባቢው ነዋሪም ይጠብቃቸዋል

  • @abigiyeshop
    @abigiyeshop 6 วันที่ผ่านมา

    Yemetegeremi neshe. Tebareki hulum ewenet new

  • @Rose-o1bd8o
    @Rose-o1bd8o 4 วันที่ผ่านมา

    የኔ ቆንጆ ለኔ በጣም እርሲን እንዳይ ነው ያደርግሽኚ አመግናለሁ በልጅች ጉዲ እንደምትጪ ተስፍ አደርጋለሁ🥰🥰🥰👍

  • @Meronbedane
    @Meronbedane 5 วันที่ผ่านมา +2

    Iik nesh ihe tabaraki

  • @KiyaGonfa
    @KiyaGonfa 5 วันที่ผ่านมา

    Thank you so much ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mikeleenkwandenamtahyohann9786
    @mikeleenkwandenamtahyohann9786 7 วันที่ผ่านมา

    Be hasabeshi 100% esemamalhu akuamachin be awershiwe nger lay❤
    4gna kefele bedennnnbe yemaralu le wendochi mekelakeia le Setochiem edezawe wende lewnde edzawem sete leset noremale nwe menamen yemaralu❤

  • @yeshichampart3260
    @yeshichampart3260 7 วันที่ผ่านมา

    Its amazing Tebareki lijochacinine Egziybher yitebikiline!!!hule maderigew ina mitenekekew nager nw!!!

  • @rabiyarihana5932
    @rabiyarihana5932 7 วันที่ผ่านมา

    Thank you dear please keep share us such a wonderful idea ❤

  • @iloveuallah3409
    @iloveuallah3409 4 วันที่ผ่านมา

    በጣም እናመሰግናለን🙏🏽🙏🏽🙏🏽። ልጆችሸ‍እ። ከጎረቤት። ልጆች። ይጫወታሉ ሲትይ። ቀናው። አሜሪካ። እንዲ ነገር። የለም።

  • @hermelatilahun2945
    @hermelatilahun2945 5 วันที่ผ่านมา

    Yene konjo enkuanim share aregeshin endet endnkahu le guadgnoche hulu new share yarkut betam asetmari nw thanks

  • @MameAbosse
    @MameAbosse 7 วันที่ผ่านมา

    Thank you my sister

  • @mimi-jj5tq
    @mimi-jj5tq 7 วันที่ผ่านมา

    thank you, I Larne, so much

  • @TeklehaimanotGenet
    @TeklehaimanotGenet 4 วันที่ผ่านมา

    Betam metseley keGeta gar metabek.please be EYESUS SM STELYU ❤

  • @MubaarakMohammed-e7o
    @MubaarakMohammed-e7o 4 วันที่ผ่านมา

    Betam tru temrt new❤❤❤❤

  • @EloiseDrouet
    @EloiseDrouet 7 วันที่ผ่านมา

    Thank you

  • @ruttberhe5713
    @ruttberhe5713 4 วันที่ผ่านมา

    Tru enat nesh lik endanchi astesaseb new yalej hulu yalshu tikikl new 👍

  • @amlakeyemesgen3920
    @amlakeyemesgen3920 7 วันที่ผ่านมา +2

    Batammmm teru hasab newo enamsgenalen

  • @neimagetachew3073
    @neimagetachew3073 4 วันที่ผ่านมา

  • @eleniyami3319
    @eleniyami3319 4 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ነሽ እኛ እቤት ያልነገርናቸውን ት/ቤት ሠምተዉ ይጠይቁሻል:: እኔ የገጠመኝን ላውራሽ ልጄ ወንድ ነው 6 ኛ ክፍል ሳይንስ ሲማር ሁሉንም እንደተማሩ አወራኝ ማታማታ ቀን ስለ ተማረውና ስላልተረዳው (ሰለ ተረዳው ያወራኛል የዛ ቀን ግን መምህሩን ሲጠይቅ ስቆበትመልስ ያልሰጠው እናዶት የወጣውን ጠየቀኝ እሱም የወንድ እሰፐርም ብዙ ሆኖ ወጥቶ ከሴቷ እንቁላል ጋር ተገናኝቶ ልጅ የመሆን እድል ያለው አንድ ከሆነ ሌላው መሆን ያልቻለው ወተት ይሆናል ወይስ ምን ይሆናል ብዩ ጠየኩ አለኝ ለምን እንዲህ አሰልክ ሰላዉ እስፐርም ነጭ ነው በዘለይ አስተማሪው ነግሮን መልሶ ያፍራል አለ አየሽ እነሱ ከኛ በጣም ' ሄደዋል

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 4 วันที่ผ่านมา

      በጣም ይገርማል እግዚኣብሄር ማስተዋልና እውቀትን ያብዛልን በተለይ ለእናቶች እኛ ልጅና ህጻን ወደ አልጋስር ተብለን አድገን ልጆቻችን ሳይማሩ ሳያድጉ በእውቀት ይበልጡናል

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 วันที่ผ่านมา

      አዎ እንዲህ አይነት ሎጂካል ጥያቄ የልጆች ረእምሮ ውስጥ ይፈጠራል ካሸማቀቅናቸው ፈሪ ይሆነሉ ነገሮችን በተዛባ መልኩ ይረዳሉ ስለዚህ ትክክለኛውን መልስ መስጠት ያስፈልጋል። ለዚህ መልሱ አይ ሌሎቹ በቃ ስራ ስለሌላቸው ይወገዳሉ ብሎ ቀላል መልስ መስጠት እንዴት ይወገዳሉ ሊለን ይችላል ልክ እንደ ሽንት/ ሰገራ ላብ ከሰውነታች እንደሚወጣው ንሎ ቀለል አርጌ መመለስ ነው ። ስንሳወቅ ይበልጥ እናወሳስብባቸዋለን።

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 5 วันที่ผ่านมา +1

    በጀርመን ጋዜጣ ላይ ወይም ሚዲያ ላይ ወጥቷል ወይ?

  • @GenetGebremeskel-p4y
    @GenetGebremeskel-p4y 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤🎉

  • @Tin677
    @Tin677 7 วันที่ผ่านมา

    Yegna tenkake menoru endale hono egziabherm siredan chemer nwe egna tekelaklen kehulum entebkalen malet tnsh yikebdal tselotm yichemerbet,yebeza tenkakem negative yehonewn side bcha endenay yadergenal,hiwotn yemyasfera adergen mesal bcha yihonal legna lenatoch.ayamtabn enji egna perfect aydelenm

  • @cucinaitalianaa
    @cucinaitalianaa 5 วันที่ผ่านมา

    እኛጋር በፍፁም በአስራሁለት አመት የወሊድ መከላከያ መጠየቅ አትችልምም አይሰጣትም ዶክተር ጋር ብቻዋን መሔድም አትችልም ያለቤተሰብ ፍቃድ ምንም ነገር አይቻልም ከ18 አመት በፊት
    በቤተሰብ ስር ሆና አይቻልም ያለቤተሰብ ፍቃድ !!

  • @AndinetMulugeta-g1j
    @AndinetMulugeta-g1j 7 วันที่ผ่านมา

    betkekle ytkemale❤❤

  • @mikeleenkwandenamtahyohann9786
    @mikeleenkwandenamtahyohann9786 7 วันที่ผ่านมา

    Le twlku lijeshi kemeteschiachew metshafochi legnam share adergien lijochachien edianbut ❤

  • @kidanyemane
    @kidanyemane 4 วันที่ผ่านมา

    አዎ ያለፈው ፖስትሽ አሳምሞኝ ነው የከረመው ግን ደሞ ተማርኩበት ሰው የማመን ችግር አለብኝ

  • @mariakadesse5188
    @mariakadesse5188 7 วันที่ผ่านมา

    please tell me am Tek it

  • @elizabethketema7740
    @elizabethketema7740 4 วันที่ผ่านมา

    ግን ምን ብለሽ እንደምታወሪያቸው በግልጽ ብታወሪው ትምህርትሽ ሙሉ ጠቃሚ ይሆናል ብዬ አስባለሁ። ነው እኛን አፈርሽን?

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 4 วันที่ผ่านมา +1

    እኛ አያታችን ቤት በክረምት ሄደን አድረን ነው ያደግነው በውጪ አገርና በኢትዮጵያ ያለው አስተሳሰብ ይለያያል ምናልባት የቤተሰቡ ሁኔታ ወሳኝ ነው ባለጌና የማይታመኑ ሊኖሩ ይችላሉ በውጭ አገር ልጆች ስለ ወሊድ መከላከያና ተመሳሳይ ፆታ መጋባት ከ7 አመት ጀምሮ ይማሩ ተብሏል ይህን ልክ ነው ልትይ ነው ?

    • @AddisNew-h4n
      @AddisNew-h4n 4 วันที่ผ่านมา +1

      ይቅርታ አድርጊልኝና ድምፀትሽ እራሱ ደስ አይልም ትልቅ ትምህርት እያጋራችን እኮ ነው ኢትዬጵያ ውስጥ ያለው ችግር ከዚህ እስከዚህ የሚባል አይደለም ጥንቃቄ ማድረጉ ግን ጥቅሙ ለራስ ነው ካልፈለግሽ በጀመርሽው መንገድ መጓዝ ከእህቴ ብዙ እየተማርን ያለን ሰዎች ስላለን እጅን ሰብስቦ ወረድ ማለት ነው።

  • @amlakeyemesgen3920
    @amlakeyemesgen3920 7 วันที่ผ่านมา

    Dekey laworashae efalgalewo enan 10&5amet ljoh aluge

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 4 วันที่ผ่านมา

    የፆታን ጉዳይ በትምህርት ቤት የሚማሩ ቢሆንም እኛ ግን እንደግፍም እውነተኛውን ነው መናገር ያለብን

  • @hanaeshetu6997
    @hanaeshetu6997 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 4 วันที่ผ่านมา

    I’m p😢

  • @nuramohaeeee
    @nuramohaeeee 5 วันที่ผ่านมา

    Ich habe deine letzte Video gesehen und habe ich für mein Mann erzählt und hat mich gesagt wo und wie passert bitte sag uns diese Information weil das ist bisschen Unglauben wie kann man die Organ von ein Person im Toilette nehmen

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  3 วันที่ผ่านมา

      Das wunder mich auch, aber wir müssen ubseren kindern aufpassen, Ich habe der originale video verlänkt.

  • @user-gf6pn1wu1c
    @user-gf6pn1wu1c 7 วันที่ผ่านมา

    Weye wede tekeki nesch

  • @armesa-mf2mb
    @armesa-mf2mb 3 วันที่ผ่านมา

    Tebareki

  • @habtamabera1481
    @habtamabera1481 4 วันที่ผ่านมา

    Thank you❤❤❤❤

  • @rahelshiferawgobezie8914
    @rahelshiferawgobezie8914 4 วันที่ผ่านมา

  • @etsegenettsegie3415
    @etsegenettsegie3415 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 4 วันที่ผ่านมา

    I’m p😢