“የወታደር ሚስት መሆን እንኳን በህይወት እያለ ሞቶም ያኮራል” /ባለትዳሮቹ/ //እሁድን በኢቢኤስ //

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 137

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix ปีที่แล้ว +54

    በጣም ቆንጆ ሚሰት አለችህ ጀግናችን ክብር ይገባሀል የሀገራችን ዳር ድንበር ጠባቂ ኑርልን ትዳራችሁ ይባረክ ❤🙏

  • @meethiopia7484
    @meethiopia7484 ปีที่แล้ว +34

    Big respect ✊ ክብር ደማቸውን አትንታቸውን ነፍሳቸውን ለሀገር ፍቅር ዋጋ ለሚከፍሉ ጀግኖች💖🙏 ውብ ባለ ትዳሮች ረጅም እድሜ ከቴና ጋር ይስታችው❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 ปีที่แล้ว +24

    ምስጋናና ክብር ሚስቴ ልጄ ቤተሰቤ ሳይሉ ለኢትዮጵያ ግባራቸውን ለሚሰጡ ለነፍሳቸው ለማይሳሱ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @አርሴማ-ኈ6ፐ
    @አርሴማ-ኈ6ፐ ปีที่แล้ว +31

    የጎንደር ቆንጆዎች እኛ ጎንደሮች እደዚህ በክብር ነው ከቤተሰቦቻችን የምንወጣው😍😍

  • @ubuntu1817
    @ubuntu1817 ปีที่แล้ว +12

    ክብር ለጀግናው መከላከያችን። ለአንተም ሻምበል እና ለክብር ባለቤትህ። በጣም ታምራላቹህ!

  • @azizahazizay3590
    @azizahazizay3590 ปีที่แล้ว +7

    እጅግ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር የአብርሐምና እና የሳራ ትዳር የሰመረ ያርግላችሁ ያገሬ ውድ ጥንዶች ግታ ይባርካችሁ እወዳችኋለሁ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +24

    ክብር ትዳራችሁን ለምታከብሩ ሃቀኛ ባሎችና ሚስቶች 🥰😘😘

  • @meye1988
    @meye1988 ปีที่แล้ว +11

    ክብር ለጀግናችን ,እንወድሀለን

  • @emmy1365
    @emmy1365 ปีที่แล้ว +7

    Awwwww....ደስ ሲሉ😍 ጀግናና የጀግና ሚስት ስታምሩ!!!! እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ!!!!!😍🙏

  • @etenugetahun3578
    @etenugetahun3578 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርከው ! የወታደር ሚስት መሆን መታደል ነው ለሀገር ሰላም ብላቹ ውትድርና ላይ ያላችሁትን ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 ปีที่แล้ว +6

    እረጅም እድሜ ጤና ከነልጆቻችሁ ይስጣችሁ 😍

  • @Eteteitube
    @Eteteitube ปีที่แล้ว +5

    ዋው በጣም ደስ ይላል አንዳዱ በባሉ ይማረራል አንዳዱ እንዲ የደሰታል የመዳም ቅመሞች እንደዚ አይነት ትዳር ይሳቹ

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 ปีที่แล้ว +14

    ትዳር ከእግዚአብሔር ነው ህይወት እንዲህ ነው ትዳራቹን ይባርክላቹ

  • @Gelane1
    @Gelane1 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚሉ ባለ ትዳሮች
    ዘመናችሁ ይባረክ መልካም
    ምሳሌዎች ናችሁ ተባረኩ🙏

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 ปีที่แล้ว +7

    ክብር ለጀግኖቻችን 💚💛❤️

  • @MohammedAhmed-df6zc
    @MohammedAhmed-df6zc ปีที่แล้ว +2

    ክብር ለመከላከያ ሰራዊት ይገባቸዋል

  • @setegntadesse8485
    @setegntadesse8485 ปีที่แล้ว

    ኢቤሶች እናመሰግናለን ከሀምሳዎቹ አንዱን በማቅረባችሁ አርባ ዘጠኙንም እንዳቀረባችሁ ይቆጠራል ምክንያቱም ሀምሳዎቹ እንደ አንድ የተሞሸርነበት በመሆኑ ደስ ብሎኛል።ወታደር በመሆኑ ሙሽራው ደግሞ እኔንም ሆነ ሌሎች ወታደር ሙሽሮችን ይወክላል ።መልካም ትዳር ለሙሽሮቹ እያልኩለebs ደግሞ ምስጋናየ ከፍያለ ነው።

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 ปีที่แล้ว +5

    ጀግናው የሀገር ኩራት ወንድምአለም ቆንጆዋን መረጥኩ ስትል ተሳቀኩ ደነገጥኩ እህቷ ይሰማት ይሆናል ብዬ ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው የጀግናው ሚስት ቆንጆ ብቻ ሳትሆን በስነምግባር ያደገች አንደበቷ የተገራ ጨዋ ያሳደጋት ሴት ናት እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @Rወሎየዋ-p8v
    @Rወሎየዋ-p8v ปีที่แล้ว +4

    የኔ ጀግና የጀግና ሚስት ጀግና ነዉ የኔ ዉድ የኔም ወታደር ነዉ ጭንቀቴ ግን 6 አመታችን

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ ጥንዶች 😘😘💕💕💕💚💛❤🇪🇹🤗

  • @slislo7749
    @slislo7749 ปีที่แล้ว +5

    ማአሻአላህ ታምራላቹ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว +4

    ቆንጅዬ ሚስት አለችህ ሻበል አንተም የሀገር ክርራት ነህ እንኳን የወታደር ሚስት ምእሆን የወታደር ልጅ መሆን በራሱ ኩራት ነው ❤

  • @umhamza6749
    @umhamza6749 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለጀግኖቻችን ክብር ይገባሀል

  • @ሳጂንነኝየህዝቤመከታ
    @ሳጂንነኝየህዝቤመከታ ปีที่แล้ว +4

    ደስ የሚል የጋብቻ ጂምር

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa2235 ปีที่แล้ว +1

    ወታደር መስዋዕትነትን የሚከፍለው ለሀገር ነው ያ ማለት ለቤተሰቦቹ ወደፊት በሀገራቸው ውስጥ በሰላም እንዲኖሩ ጭምር ነው ። ይሄው አሁን እርሱ በከፈለው መሰዋዕትነት ሀገራችን በሰላም ልትኖር ዝግጅት ላይ ነን ። አይዞሽ አንቺም እኮ መስዋዕትነት እየከፈልሽ ነው ፣ ልጆሽም ጭምር ። ጎንደሬ ለሀገሩ

  • @samueldesta9722
    @samueldesta9722 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ውድ ጓደኛዬ

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 ปีที่แล้ว

    ክብር ህይወታችዉን ለኢትዮጵያ ሀገራችን ለገበሩት

  • @apall8110
    @apall8110 ปีที่แล้ว

    አይለያችው ፈጣሪ ዘመናችሁን ሁሉ ይባርከው የጀግና ሚስት ሰው ስለሆንሽ ልትኮሪ ይገባሻል

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ትዳራችሁ እና ልጆቻችሁንም ይባርክላችሁ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ፡ፊቅራቹሁን፡ይባርከው

  • @ራድነኝስደተኛዋ
    @ራድነኝስደተኛዋ ปีที่แล้ว

    ያገሬ ልጆች የደራ ሀሙሲት ወይ ፈንተየ ደስ ይላል

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 ปีที่แล้ว

    በጣም ታምራላችሁ

  • @hk9187
    @hk9187 ปีที่แล้ว

    ሻንበል አዲሱ ስዮም የበረሃ ጓዴ ጋብቻቹ የአብርሃም እና የሳራ ይሁንላችሁ።

  • @mqw544
    @mqw544 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @GirmaB
    @GirmaB ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጣችው ደስ የሚል ፍቅር በፌስቡክ ሰውን ከሰው ምታባላ ስለ ዘር ምታወራ ዱርዬ ሰው ስማ ወታደር እንዲህ ፍቅሩን ልጁን ቤቱን ትቶ ነው የሚሄደው ላይመለስም ይችላል እባካችው ፍቅር ብቻ እንስበክ ይህ ፍቅር አያስቀናም ጎበዝ ጦርነት ይቁም ፍቅር ድር ብቻ

  • @Rወሎየዋ-p8v
    @Rወሎየዋ-p8v ปีที่แล้ว +3

    ቆንጅየ ናት ደሞ 🥰🥰💚💛❤

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 ปีที่แล้ว +2

    ደስ የሚል ትዳር ሀላፊነት የሚሰማው ባል ማግኘት ቀላል ነገር አይደለም ያምራሉ

  • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ
    @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ ปีที่แล้ว +2

    ዋውዋውዋ ሲያምሩ❤❤

  • @zemenayzed7925
    @zemenayzed7925 ปีที่แล้ว

    God bless you and your family ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ራዲጎንደሬዋየነፍጠኞችዘር

    የጎንደር የሀሙሲት ልጆች በጣም ቆንጆወች ነን ፈንታየ በጣም ቀስ ያለች ልጅ ነች አዉቃታለሁ

  • @shalushalu58
    @shalushalu58 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ከ2 ወር በኋላ ወታደር ነው የማገባው ፍቅረኛዬ የአየር ሀይል ወታደር ነው

  • @KsaKsa-gz4yz
    @KsaKsa-gz4yz ปีที่แล้ว

    ወሎየሀ ጓደሬ ሁሉም ወታደር ነዉ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @ክብርለጀግናውመከላከያስራ
    @ክብርለጀግናውመከላከያስራ ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤❤

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 ปีที่แล้ว +2

    መጠጥ ያለ ሰው በዛ ላይ ጀግና የሀገር ባለውለታ ወጥቶአደር ስታገቢ ሴት ሆይ እንዲህ ግርማ ሞገስ ይኖርሻል እንክብካቤውም በዛ ልክ

  • @Ahmed-cg7sh
    @Ahmed-cg7sh ปีที่แล้ว +1

    ሀይ በድጋሚ ሁሉም ግብርና ዘርፋ የቡና የፓፓያ የማጎ የቲማቲም ያባካዳ .... ወ.ዘ .ተ ከፋሬዉ በቴሌብዥን ቻናል እዲከፈት እዲያሳዩ በቴሌብዝን የሚያሣዩት ደሞዝ እዲከፈል !!!

  • @ranarr6788
    @ranarr6788 ปีที่แล้ว

    ደስ ሲሉ

  • @kherianasser7770
    @kherianasser7770 ปีที่แล้ว +1

    I love it

  • @አድራሻዬከመስቀሉስርነው
    @አድራሻዬከመስቀሉስርነው ปีที่แล้ว +6

    እኔም ወታደር ነው የማገባው ታድዬ ❤💋

  • @zebibtesfay2984
    @zebibtesfay2984 ปีที่แล้ว +1

    you are right ✅️ She is beautiful 😍 you are Gentleman, kind Proverbs 12 (KJV) - ምሳሌ
    8: A man shall be commended according to his wisdom:
    but he that is of a perverse heart shall be despised. God bless your Marriage 💑

  • @haithamaman6442
    @haithamaman6442 ปีที่แล้ว +1

    እኔ 5 ወሬ ባሌን ታገኘሁት ምን እደሆነአላቅም የወታደርሚሥትክብር ቢሆንም ከባድነው ዛሬ ባሌ ናፍቆኛል

  • @keflutadele3280
    @keflutadele3280 ปีที่แล้ว

    የእኛዋ ደራ ሀሙሲት ልጅ እንኮራብሃለን

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว +5

    💕💕💖💖💖💖💖💖💖😍

  • @zeynebahmmed5384
    @zeynebahmmed5384 ปีที่แล้ว +4

    1ኛ ከመዳም ቅመም ሰፈር

  • @nanigebre3747
    @nanigebre3747 ปีที่แล้ว +1

    አይይይ ይህቺ ሀገር ከሀዲ ባንዳ ቢጎዷትም እንደዚህ አይነት ሀገር ወዳድም አሏት

  • @haithamaman6442
    @haithamaman6442 ปีที่แล้ว

    የኔ ቢጤ እህህህህህየወታደርሚሥትመሆንከባድነውእህህህህህህህህ

  • @blatob8799
    @blatob8799 ปีที่แล้ว +1

    ሺአት ኑሩ ስታምሩ

  • @ferossalem4081
    @ferossalem4081 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው

  • @helentekle8713
    @helentekle8713 ปีที่แล้ว +2

    Kaman nebere ytewagehu Egypt , Sudan?
    Lager new stlu tegrmalahu

  • @wabbydumga9790
    @wabbydumga9790 ปีที่แล้ว +3

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 ปีที่แล้ว +2

    👍👍👍😘

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 ปีที่แล้ว +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏💕💕💕

  • @ahsa2862
    @ahsa2862 ปีที่แล้ว +1

    Selam new ebsoch selam le eneante yehuen enea gen and asteyayet lemsetet new addis meraf azegagwea ebakachu beyanse tegogewochen yemteyekwen teyakea astkakyew belweat moral yemenka tyakea bateteyek lebes keyreshe attawkem lebse selelbeshe men tttesmashe teblo ayteyekem tegogewa yemyassebat segrwaan mesrtwa aydellem tenga yenbrew lijwa tenaw yememleesbet new ebakeshe ebakeshe lemtetyekew teyakea tenkakea adrege aseebeshe teyeke belulege

  • @samerasamera9378
    @samerasamera9378 ปีที่แล้ว +2

    👂👂👂👌👌👌♥️♥️♥️💪💪💪🙏🙏🙏

  • @beletutsegaiberhane5115
    @beletutsegaiberhane5115 ปีที่แล้ว +2

    Ere Mekonenoch beshamla neber yemiyagebut

  • @daviddare2832
    @daviddare2832 ปีที่แล้ว +2

    Hagerachenen selemetaskeber enakebrehalen

  • @amsaluabera9928
    @amsaluabera9928 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው:: ባል ሚስትህ ቆንጆ ነች ብለሀል ግን እስዋኮ ውበት የራሴ የለኝም ብላ ነው አርቲፊሻል human hair ፀጉር ራስዋ ላይ የተሸከመችው:: በውበት የሚኮራ ሰው ከተፈጥሮ ውጪ ጎዶሎ ነኝ ብሎ ከተፈጥሮ ውጪ ገንዘብዋን ከስክሳ ለመዋብ ብዙ ሺ ብር የምታፈሰው::
    የኢቢስ ቴሌብዥን አርአያ የሆኑ self confidence ያላቸውን አዘጋጆችና አቅራቢዎች መቅጠር አለበት:: ለወጣቶች አርአያ የሚሆን ስው ሀላፊነቱን የሚረዳ በተፈጥሮ ውበት የሚኮሩ ሴቶች ያስፈልጉናል:: የAsian, Mexican or European ፀጉር መዋስ ምን አመጣው? ይሄኮ እግዚአብሄርን መሳደብ ነው ጎዶሎ አደረግከኝ ማለት ነው:: ስለዚህኢትዮጵያዊ ሴቶቻችን ምንም አርቲፊሻል የሞተ ስው ከሬሳ የተወሰደ ፀጉር ተሸክሞ መሄድ ይቅርባችሁ::

    • @addisuseyoum405
      @addisuseyoum405 ปีที่แล้ว

      ምናልባት አንተ ሂውማን ሄር ስለምትገዛ ታውቀው ይሆናል። የእኔ ሚስት ግን የራሷ ፀጉር ነው። ምቀኝነት አስመሰለብህ ምነው።

    • @user-jz3br8ur5g
      @user-jz3br8ur5g ปีที่แล้ว

      እውናት ነው

  • @دانهدانه-ل3م
    @دانهدانه-ل3م ปีที่แล้ว

    😍👍👍👍👌

  • @yeshitilayeshitila386
    @yeshitilayeshitila386 ปีที่แล้ว

    Besteeeeee

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 ปีที่แล้ว

    እኔም ሳድግ ወታደር ነው የማገባው

  • @abetumaren4576
    @abetumaren4576 ปีที่แล้ว +1

    Konjo mist alechik ,anchim tiru ena gegina bal alesh Egziyabiher mechereshachihun yasamirilachu

  • @samannous5046
    @samannous5046 ปีที่แล้ว +3

    እኔ እማገርመኝ ሳይጋቡ መውለድ ከዛ ደሞ ልጂ ከወለዱ ቡሀላ መጋባትሰርግ ማድረግ ይቻላል ይላሉ የመፃሀፍ ቅዱስ አስተምሮ ጉድ ነው😗🤔

    • @letitbe3489
      @letitbe3489 ปีที่แล้ว

      YeMetsehaf Kidus astemhro nw yalew manew?

    • @blatob8799
      @blatob8799 ปีที่แล้ว +1

      መፀሀፍ ቅዱስ አያዝም

    • @emamaethiopia5992
      @emamaethiopia5992 ปีที่แล้ว

      አረ በመጽሐፍ ቅዱስ የለም

  • @theuknown750
    @theuknown750 ปีที่แล้ว +1

    ENEME YEWETADERE LEGE WETADERE KERASWO BELAYE LEHAGERWO YEMEWADEKE NEWE ENEME KORATE YESEMAGNEALE EGEZEYABERE YETEBEKAHEWE YEWELEDAHEWAHEWE YEDEGWO BETAME DESE TELALAHEQE

  • @lubabaderejenajibo3879
    @lubabaderejenajibo3879 ปีที่แล้ว

    Shambali adisu siyum fantaye mazigabu

  • @alemzerfzeleke2907
    @alemzerfzeleke2907 ปีที่แล้ว

    endet des yemilu nacew ayeleyachu tidare ke fetare new yemesetew

  • @alemzerfzeleke2907
    @alemzerfzeleke2907 ปีที่แล้ว

    ebs gin fekergamochu yemil progeram bitgemeru tiru neber

  • @yesharegdessalew648
    @yesharegdessalew648 ปีที่แล้ว

    Yejagna miste mihune edlgnte new

  • @selamselam4407
    @selamselam4407 ปีที่แล้ว +1

    Nafiqot police 🚔 🤣

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
    @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ ปีที่แล้ว

    ልጀቱ ቆንጀ ናት

  • @selamsamueltube5490
    @selamsamueltube5490 ปีที่แล้ว +1

    ሃሃሃ አይ አማራ ኦነግ ነቄ ነው ወያኔም ነቄ ነው መሬት ለመዝረፍ እደሆነ ኢትዮጲያ እያላቹ የምታጃጅሉት ደቡብን ነው እረ ትንሽ እፈሩ ሼም ሚኒሊክ በግፍ የወሰደው መሬት የለም

    • @mekdes5825
      @mekdes5825 ปีที่แล้ว +4

      ደንቆሮ አይሰለቻችሁም ግን አማራ እያላችሁ ስታለቅሱ እስከመቸ ቢወስድ ምን ችግር አለው ለሀገር ሞች ናቸው ድንጋይ

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 ปีที่แล้ว

      @@mekdes5825 ማይካድራ የገደላቹሁ ትግሬውንም አማራውንም የገደለው አብይ ነው የውጭ አጣሪ ኮሚቴ ይግባ ሲባል አብይ እቢ አለ እናተም ገና ለገና ሚኒሊክ በግፍ የወሰደውን መሬት አብይ የሚሰጣቹ መስሎቹ የውሸቱ ተባባሪ ሆናቹ እውነቱ እዲጋለጥ አልፈለጋቹም ምክኒያቱም የትግራ እዝብ ትንሽ ነው በውሸት በፕሮፖጋንዳ ይጠፉል ብላቹ ኢሳብ አረጋቹ ለክፉ ክፉ አለው ከወያኔ የተረፉቹትን አብይ ስለነቃ በስናይፐር ፈጃቹ አብይ በቀጥታ ቢሞት አይገጥማቹሁም እሱ ሙድ 70 አመት ፈጅቱል ሰሜኑን የሚያጠፉው በተዘዋዋሪ ነው

    • @hanatilahun798
      @hanatilahun798 ปีที่แล้ว

      Mdere dedeb edhu minilik amara amara eyalachihu ltnoru newu minilik abesawu ya kebtochi medanit

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 ปีที่แล้ว

      @@hanatilahun798 ከሚኒሊክ በፊት የማን ነበር ወልቃይት እናተ ያወጣቹት ነው ከየቦታው ወልቀን መጣን ለስራ ስትሉ ወልቃይት አላቹት ስሙ ምራብ ትግራይ ነው ምራብ ትግራይ የማን ነበር? የሁሉ መጀመሪያ ትግራይ ከሆነ ያሁሉ መሬት ማነው ወሰደበት? ያማራ ኢሊት እዬን አትመልሱ

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 ปีที่แล้ว

      ማይካድራ የገደላቹሁ ትግሬውንም አማራውንም የገደለው አብይ ነው የውጭ አጣሪ ኮሚቴ ይግባ ሲባል አብይ እቢ አለ እናተም ገና ለገና ሚኒሊክ በግፍ የወሰደውን መሬት አብይ የሚሰጣቹ መስሎቹ የውሸቱ ተባባሪ ሆናቹ እውነቱ እዲጋለጥ አልፈለጋቹም ምክኒያቱም የትግራ እዝብ ትንሽ ነው በውሸት በፕሮፖጋንዳ ይጠፉል ብላቹ ኢሳብ አረጋቹ ለክፉ ክፉ አለው ከወያኔ የተረፉቹትን አብይ ስለነቃ በስናይፐር ፈጃቹ አብይ በቀጥታ ቢሞት አይገጥማቹሁም እሱ ሙድ 70 ፈጅቱል ሰሜኑን የሚያጠፉው በተዘዋዋሪ ነው

  • @ryry473
    @ryry473 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asetasfu8620
    @asetasfu8620 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰🥰🥰