ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሚኪ ጅግና የልጅ ኣዋቂ እዉነት ኣንተን ኣለማድነቅ ንፍገት ነዉ ተባረክ ወንድሜ።
ደሚርኝማ ዉድ
ሚኪ እንኳን ደህና መጣ .. አሁን ጉዳዩን እየተከታተልኩ ነው :: .. እናታቸው.ምን አይነት ተንኮለኛ ሴት ነች ::...ለዚህ ሁሉ በአንደኛ ሴትየዋ ተጠያቂ ነች ::
ሚክ ጀግና ነዉ የምትሉ በለይክ ደሚሩኝ ስዎደቹሁ🎉 አትለፉኝ በጠም ከፊቶኛል እስት አይዞሽ በሉኝ
አይዞሽ የኔ እህት እ/ር ያበርታሽ
አሚን ዉድ ደሚርኝ
@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ የት ነዉ ያለሽዉ
ሰዉድ አንቴ ዬት ነህ
@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ ሀገር ቤት ያንቺን አልነገርሽኝም
እንደው አንተ ጀግና ልጅ ምን ላድርግህ ምንሰ ቃል ልሰጥህ 💪❤️🔥💝
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የልጁን ህይወት ነጥቃቹ አሮግቷ በጣም ተንኮለኛ ናት ጄሪ ምትባይ ተንኮለኛ ምኗ ደንቆሮናት ዝብላ ፍጥፍጥ ትላለች ገና ይከብዲሻል የልጁን ህይወት ነጠቃቹት
ፈይሳና ሌሊሳ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ሀዊ ከዝች አረሜኔ ሴትዬ አለማደግሽ ጌታ ይወድሻል
Ewnet❤️
ይች ሰትዮ ምን ጉድ ነው ማለቅያ የለላት ጉድጉድ
ሚኪ ይህ ነገር እውነትነቱ እያጠራጠረኝ ነው ሶስተኛዋ ልጅ በማደጎ እንግሊዝ እድጋለች የተባለችው ልጅ አክሰንቷ ፍሉየንትየሀገር በቀል አማርኛ ነው በዚህ ደረጃ ጥርት ያለ አማርኛ መናገሯ ለሃያ አንድ አመት ሙሉ ውጭ የኖረች አትመስልም ስለዚህ ዲያስፖራ በዚህ ልክ ፐርፌክት ይህን ቋንቋ መናገር ያስጠረጥራል ወይዘሮ አለሚቱ በሀጢያት የተጨማለቀች የእርኩሰት ጎተራ ነች ወንባርየውን እቃ አድርጋ ከአቶ ብርሃኑ ደጋግማ የወለች የዝሙት መናሀሪያ ነች በጣም የምትገርም ሴት ነች።
የሚኪ አድናቂዎች በተለይ በፓይለቱ ዙርያ የሰራውን ድንቅ ታሪክ ያስደሰታችሁ ያደነቃችሁ ላይክ አድርጉለት
በተለይ በፓይለቱማ አስደስቶኛል ይመቸው ባርቹ😂❤
እረ ዛሬ የመጣችው ልጅና የእናትዮው ሁኔታ ድራማ ቅንብር ይመስለኛል ሚኪየ
Enyi erasu maman akatagi off
ድንቅ ልጅ ናት፤ እግዚእብሔር ይባርክሽ።
ሚኪያስዬ እደውሚልበል ትኒሹ የናሰር አይንና የዱካሾ እና ዛላሚ የቴጋደኛሚ ጀግኖች በርቱ❤❤❤
ሚኪጀግናዉ ፈጣሪ በለህበት ይጠብቅህ
የዚህ የቤት ጉድ አያልቅምደ😂😂😂
እንኴን እቺ እናት አላሳደገች እድለኛ ነሽ ተንኮል ታስተምርሽ ነበር
የሚኪ ንግግር የሚመቼው በላይክ
😂😂😂😂👍👍
Motkugn Besak gedelkegn miki endegena keberhanu ale😅😅😅😅😅
Liji Awakiko New Mikiye😇
ሚኪ እኔ ባተ ሁኔታ እየሳኩነው ምርር ብሎህ ነው የምታወራው ሚስኪን😂😂😂😂
😂😂😂😂እድት እዳሣቅሽኝ
አው በጣም😅😅😂😂😂
😂😂😂😂😂
😅😅😅😅
❤አረጀሪ ስርአት አድርጊ አንች ከአገርሺ የናትሺን እጂ አድገሻል በጌታ ልጂቱን አታስቀይማት
ሴትዬዋ ግን ጤነኛ ናት?ምንም የእናትነት ወዝ የላትም።
ሚኪዬ አባቴ ይሄ ቤተሰብ አሳረሩህ እራስሆን ጠብቅ
አላህ ይይላቸውና ልጁን ጎዱት አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ተገልብጦ ለነሱ ያድርግው
Ameeeeennnnn 😢😢😢
ሚኪ እነዚህ ሰዎች ግን ምንም ይህን ምንም ፍርድ ያስፈልጋቸዋል ጠንክር
❤የኔማር እዴት እድለኛ ነሺ የተባረኩ አሳዳኪወች እግዚአብሔር ውለታቸውን ይክፈላቸው እናትየዋ ግን ልጆችዋን በድላ ነው ያሳደገቻቸው ሃዊ የተባረክሺ ነሺ❤
ከለደን ነዉ የመጣችዉ ስትባልነዉ ሴትዩዋ የተቀበለቻት እጂ ደስ አላሉኚም ቅንብር እዳይሆን
ነው
እረ ሚኪ አሁንሰ አንተ አሳዘንከኝ ምን አይነት ሴትዮናት ወደህግ መቅረብ አለባት
እናትየዉ የማያልቅ ጉድ ነዉ የሰራችዉ
እየሱስ ጌታነው ይፈውሰአል ወድሜ
መኪየ ጀግና ወድማችን አላህ ይጠብቅህ ለምትሰራው ኸይር ስራ ሁሉ ፈጣሪ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ
እንኳን እነዚህ ጋር ያላደግሽ ባልመጣሽ እነዚህ አያስፈልጉም እንዳይቀኑና እንዳይገሉሽ እህቲቱ የጇን አገኘች አላህ ስራውን አይረሳም
ይሄ አይታመንም የሆነችው ሴራ ነው እውነት ልጇን እንዳትመስላቸው አሜን እስኪ መጨረሻው ድረስ እናያለን
ድኤን ኤ ያድርጉ የምትሉ ወላይክ አሳውቁን
ጉድ ፈለ ዘድሮ ሚኪ ጀግና አድነቅህ ነኝ
ኸረ ሚኪ ምን ጉድ ውስጥ ነው የገባኸው በፈጣሪ ኸረ ገና ብዙ ነገር አለ
ሴቲዬዋ ቀላል ሰዉ አይደሉም ተንኮለኛ ክፉ ናቸዉ ስንቱን ሚስጥር ይዘዉ ስንቱን ጎድተዋል ከእናት እንደዚህ አይጠበቅም አቤት ጭራቅ ናቸዉ ለህግ ይቅረቡ ወላሂ ለሰዉ መማሪያ መሆን አለበት ሲቀጥል እስከልጆቿ የጃቸዉን ማግኘት አለባቸዉ ለነገሩ ሚኪዬ የዋዛ አይደለም እንደማትለቃቸዉ አቃለዉ ለህግ አቅርበህ አሳየን ሚኪዬ ጀግናችን❤❤🎉🎉
ክክክ ህግ አለና ወደህግ ትያለሽዴአላህ ይጠብቀን ያረብ
የኛ ሀገር ሁኔታ ያለ እድሜህ ያስረጅሀል ሚኪዬ ፈጣሪ ይገዝህ መቋጫ የሌለው ነገር አጋጠመህ 😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም እደሚድን አዉቄአለሁ በእምነትህ ፅና ፀበል ቅባ ቅዱስ ቁረብ በቃ ከቤቱ አትጥፉ ሀብታሙ ሙሉ በሙሉ ትድናለህ❤❤❤ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጨረሰዉ ይማሩህ ሀብታሙ
ለንደን ያደግሽ ልጅ እንኻን እናትሽ አላሳደገጅሽ እስዋ እርጉም ናት ።አንቺ ግን ጅግና ነሽ ያሳደጉሽ አባትሽና እናትሽ በጣም መልካም ናቸው
እረ ሚኪ ይሄም የሰዎ ጉድ ነው አለ ሚስኪ ሴትዮይቱ በዙ ጉድ አለባት በስተሗላዋ
ሚክዬ በጣም የሚያሳዝነኝ ድምፂህ በጣም ንፁ ልጅ ነህ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ጀግና❤❤❤
አህለን ሚኪ ጀግናው ❤❤❤❤❤ አላህ. ይጠብቅህ. ❤❤❤❤. ሴትየዋ ግን ጉደኛ ናት በጣም 😢😢😢😢.
DN ይደረግ የምትሉ ላክ አድርጉ
ኣውቃ ኣምፆኛል ብላ ነበር ግን በጣም የክፉ ክፉ ሴት ናት 😢😢😢😢😢😢
ሌሊሳና ፈይሳ. የተባረካችሁ. ዘመናችሁን. በጤናና. በጨርሱት. ልጃችሁም. ትባረክላችሁ. ሁልግዜም. አምላክ. ከጎናችሁ. ይሁን
Romans 10 አማ - ሮሜ10: ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።11: መጽሐፍ፦ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም፥” ይላልና።12: በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤13: የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።
ዘባራቂ
እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ.ወንድሜ.እነዝ.ጉደኛ😢
መልካሙ የናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያድንሕ በእምነትሕ ፅናትድናለሕ🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
😢😢😢😢ጉድ ነዉ ሚኪ የአንተ መከራ ነዉ ይህ ሁሉ መከራ ነዉ😢
ሚኪ እኳን ደህና መጣህ
ሚኪየ ምነው መጨረሻውን ሳታሳውቀን ጠፋሕ ወድሜ ተናፋቂ ነሕ❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ ከምንም በላይ እምነት ካለህ ሙሉ ለሙሉ በእርግጠኝነት ትድናለህ ፀበል ተጠመቅ በአባቶቻችን እጅ ቅባ ቅዱስ በደንብ ተጠመቅ
DNA ይመርመሩ የምትሉ በላይክ ግጩኝ
ደስ የሚል ታሪክ ነው። ሚኪዬ ጎበዝ ነህ አጨራረስህ ያምራል! ግን ራስህን ጠብቅ 🙏
ለድራማ ራስ መጠበቅ አልተለመደም😂
ወይ ሚኪ😢 ምናለ ዲያስፖራዋን ገለል ብታደርጋት😢😢😢😢😢የምር ንጹህ ጆሮቿና ህሊናዋ ነው የቆሸሸው😢😢😢
Oromoo Koo umataa qulquluu bagumaan siniraa dhaladhee akkatii dhugaa jiruu itti himaani guudisu ❤❤❤❤❤❤❤
Yes♥️♥️♥️💪
Dhugaa ketii ❤❤
😂😂😂
አይ ሚኪ ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያጋጠመህ እግ/ር ፀጋውን ያብዛልህ እናትም ሆኑ ልጆች የውንብድና መንፈስ የገባባቸው ወንበዴዎች ታይቶ ተሰምቶ የማይታወቅ ጉድ እንዲያው ጌታ በቃ ይበለን መልካሙ ደግሞ በርታ እንደ እምነትህ ይሁንልህ እግ/ር ምህረቱን ይላክልህ
አሰወረደኝ ያሉዎት ትሆን እንዴ ? ጉዳቸው አያልቅም ባልየውም አሉ ማለት ነው አልሞተም ይሆናል ይች ልጂ ግን የደነቆረች ናት
በትክክል
ሚኪየ የኔ አደኛ
ይድናል ሁሉም በሱ ነው እግዚአብሔር ይምራል
ሚኪዬ ይሄንን ምንም አልጠበኩም ነበር ትንሽ ሲቆዩ ሌላም ጉድ ይዘው ይመጣሉ። ስለእዚች ልጅ ከተቻለ በምርመራ ይጣራ በአሁን ሰአት ሰውን ማመን ከባድ ነው። ነገር ግን አሁን ላይ እነዛ ሁለቱ መንትያ እህትማማቾች አላጠፉም አይባልም በጣም አጥፍተዋል ነገር ግን የዚህ ሁሉ ሴራ ጠንሳሽ ይቺ የተረገመች እናት ተብየዋ ነች እናት እራሱ አትባልም ቆሻሻ ናት።
ይቺ መሰሪ ሴት ከነ ልጆቾ ገና ብዙ ጉድ ታመጣለች
Menaderegech
@@edenseyoum2096 እዴ ያለፈውን ከሆላ ካልተከታተልከው አይገባህም
ሚኪጀግና❤
Oromo ko yawwa hizb now maasha allah
ጄሪ እንደ አይጥዋ አምልጪ😂 dna መደረግ አለበት።
አባታቸው ጋር ዲ ኤን ኤ ይመርመሩ
ሚኪ ሴትየዋ በጣም መጥፎ ናት ገና ብዙ ነገሮችን ይወጣል ክፎ ናት
ምን አይትንገረንዉ😮😮
አንኳን በማደጎ አደግሽ እች አናት ካሓድ ነች
እዉነት ነዉ ይመን
ሚኪ ሴትየዋን እንዳታምናት
Hawi Koo bagaa nagadhani gara biyaa galteee atti biyiii Ethiphiyaa akasumati wali nyati siti hin dhagamini obsii😢❤❤❤
ኧረ ይችሴትዮ ጉዷ አያልቅም
በፍጹም በፍጹም ድራማ ነው ይሄ ትልቅ የዩቲዩብ ስራ ነው ጥሩ ሽቀላ ነው
Enyi erasu ahun maman akatagi
በድራማ ያጃጅሉናል
እኔም ኮ አላምናቸውምኮ ይህ ሁሉ ወንጀል በማህበረሰባችን ውስጥ መደረ ያሣዝናል
Mucatii tunii maatii kana walii tiyyaa idamuu hin qabduu waan ishiin nama gaarii tateef
Sah
Umataa marafenii eshafii nama qabisusuu hamotaa
Dhugaa dha
ሚኪ አተም እደነሩታ ድራማ መስራት ጀመርክ
የጉድ ቀን ቶሎ አይመሽም
ወገን ንስር ዐይን ጠፋ ምን ሆኖ ይሁን
እረ ጉድ እቺ ሴትዪ አሜሪካ ስቴባሌ ነዉ እጂ አትቀበላትም ነበር
የኔ እነት ደስ አልሽኝ ውድድድድድድ ጎበዚ
ምኖነው ደስ የሚለው
እረ ሚኪየ ጨጓረህ እዳትልጥ እነይህ ሰወች ጉዳቸው አያልቅም በመዳኒ አለም😢😢😢😢
የኔጀግና አንኳን ዴህናመጣህ ያገሬልጆችዱአ አድርጉልኚ ሁሉምነገር አሥጠልቶኛልከፍቶኛልአዝኛለሁ❤❤❤❤❤❤❤
Abshre wda ❤❤❤❤❤❤
ሚኪጀግናናሕ❤❤❤🎉🎉🎉
ሚኪ አንተም እዳትሳሳት ይች ሴትዩ እንደ ዶሮ እግሯን አንስታ እዳትስጥህ ፈልም አረገችው እኮ ሴቶች እኮ ጉዳቸው አያልቅም።
ሚኪ ጀግናው ስወድህ❤❤❤❤
ሚኪ ይቺ ሴትዮ ካንተ ነው የወለድኩአቸው እንዳትልክ አደራ ተጠንቀቅ😅😅😅😅😅😅😅
ሚኪ 👍👍👍👍
ደሚርኝማ
እረ ሚኪ በፈጠረህ የዚህን ቤተሰብ መጨረሻ አሳየን❤
አቤት ጉድ የማያልቅበት ቤት ጉዳቸዉ በዛ
ሚኪ የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን በጣም ያሳዝናል😢😢
አረ ይሄ ነገር እንዴት ነው የተሳሰረ ነገር እንደገመድ ጠልፎ እንዳይጥለን ወገን
እንዃን ይች አላሳደገችሽ ስረአት አለሽ
አሰዘንከንኝ አደረቁህ😢😢😢
መላኩ ከአባቱ ጋ አግባባው ሁሉ ሚስጥሩ እንዲወጣ እድርግ አስማማው ካለ በሂወት አናጋገረው
ሚኪ ትግሥቱን ይሥጥህህህህህህህህህህ እረኡኡኡኡ
ወድሜ አትጨነቅ የግፍ አምላክ ከአተ ጋር ይሆናልና ጸበል ተጠመቅ እመን ከፍጣሪ የሚጠበቀው እምነትህን ብቻ ነው።
ውይ ሴት ዉይ ሴት ውይ ሴት ትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትት
እግዚኦ ይቺ እናት ምን ዓይነት ባለጌ ማፈሪያ ሰው በዚህ ልክ ይልከሰከሳል ኧረ ፈጣሪ ሆይ ባገራችን የመጣው መከራ ስቃይ ቸነፈር በእንደዚህ ባሉ እርኩሳን ነው ። ልጆቹ የማን ልጅ ሆነው ጥሩ ይሰራሉ ይቺኛዋ ጨዋ ቤተሰብ ስላሳደግዋት ተርፋለች ሳይመርዙሽ ሂጂ በጊዜ። ደግሞ ሌላ አባትየው በህይወት አለ እግዚኦ አግታው ነው 😂ሚኪ ፈጣሪ ይርዳህ
Fayiesa lalisa ye Ormo simi
😂😂😂 awo oromono😅😅
በጌታ በኢየሱስ ስምምን አይና ድገደ ነው😢😢😢😢
🎉እማያልቅጉድነውየዚህቤትጉዳይ ሚኪጀግና
@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ አብሽሪእህ
ወይኔ ብሬ በድራማ ጨረስኩት
ሚኪ ጅግና የልጅ ኣዋቂ እዉነት ኣንተን ኣለማድነቅ ንፍገት ነዉ ተባረክ ወንድሜ።
ደሚርኝማ ዉድ
ሚኪ እንኳን ደህና መጣ .. አሁን ጉዳዩን እየተከታተልኩ ነው :: .. እናታቸው.ምን አይነት ተንኮለኛ ሴት ነች ::...ለዚህ ሁሉ በአንደኛ ሴትየዋ ተጠያቂ ነች ::
ሚክ ጀግና ነዉ የምትሉ በለይክ ደሚሩኝ ስዎደቹሁ🎉 አትለፉኝ በጠም ከፊቶኛል እስት አይዞሽ በሉኝ
አይዞሽ የኔ እህት እ/ር ያበርታሽ
አሚን ዉድ ደሚርኝ
@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ የት ነዉ ያለሽዉ
ሰዉድ አንቴ ዬት ነህ
@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ ሀገር ቤት ያንቺን አልነገርሽኝም
እንደው አንተ ጀግና ልጅ ምን ላድርግህ ምንሰ ቃል ልሰጥህ 💪❤️🔥💝
ደሚርኝማ ዉድ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የልጁን ህይወት ነጥቃቹ አሮግቷ በጣም ተንኮለኛ ናት ጄሪ ምትባይ ተንኮለኛ ምኗ ደንቆሮናት ዝብላ ፍጥፍጥ ትላለች ገና ይከብዲሻል የልጁን ህይወት ነጠቃቹት
ፈይሳና ሌሊሳ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ሀዊ ከዝች አረሜኔ ሴትዬ አለማደግሽ ጌታ ይወድሻል
Ewnet❤️
ይች ሰትዮ ምን ጉድ ነው ማለቅያ የለላት ጉድጉድ
ሚኪ ይህ ነገር እውነትነቱ እያጠራጠረኝ ነው ሶስተኛዋ ልጅ በማደጎ እንግሊዝ እድጋለች የተባለችው ልጅ አክሰንቷ ፍሉየንትየሀገር በቀል አማርኛ ነው በዚህ ደረጃ ጥርት ያለ አማርኛ መናገሯ ለሃያ አንድ አመት ሙሉ ውጭ የኖረች አትመስልም ስለዚህ ዲያስፖራ በዚህ ልክ ፐርፌክት ይህን ቋንቋ መናገር ያስጠረጥራል ወይዘሮ አለሚቱ በሀጢያት የተጨማለቀች የእርኩሰት ጎተራ ነች ወንባርየውን እቃ አድርጋ ከአቶ ብርሃኑ ደጋግማ የወለች የዝሙት መናሀሪያ ነች በጣም የምትገርም ሴት ነች።
የሚኪ አድናቂዎች በተለይ በፓይለቱ ዙርያ የሰራውን ድንቅ ታሪክ ያስደሰታችሁ ያደነቃችሁ ላይክ አድርጉለት
በተለይ በፓይለቱማ አስደስቶኛል ይመቸው ባርቹ😂❤
እረ ዛሬ የመጣችው ልጅና የእናትዮው ሁኔታ ድራማ ቅንብር ይመስለኛል ሚኪየ
Enyi erasu maman akatagi off
ድንቅ ልጅ ናት፤ እግዚእብሔር ይባርክሽ።
ሚኪያስዬ እደውሚልበል ትኒሹ የናሰር አይንና የዱካሾ እና ዛላሚ የቴጋደኛሚ ጀግኖች በርቱ❤❤❤
ሚኪጀግናዉ ፈጣሪ በለህበት ይጠብቅህ
የዚህ የቤት ጉድ አያልቅምደ😂😂😂
እንኴን እቺ እናት አላሳደገች እድለኛ ነሽ ተንኮል ታስተምርሽ ነበር
የሚኪ ንግግር የሚመቼው በላይክ
😂😂😂😂👍👍
Motkugn Besak gedelkegn miki endegena keberhanu ale😅😅😅😅😅
Liji Awakiko New Mikiye😇
ሚኪ እኔ ባተ ሁኔታ እየሳኩነው ምርር ብሎህ ነው የምታወራው ሚስኪን😂😂😂😂
ደሚርኝማ ዉድ
😂😂😂😂እድት እዳሣቅሽኝ
አው በጣም😅😅😂😂😂
😂😂😂😂😂
😅😅😅😅
❤አረጀሪ ስርአት አድርጊ አንች ከአገርሺ የናትሺን እጂ አድገሻል በጌታ ልጂቱን አታስቀይማት
ሴትዬዋ ግን ጤነኛ ናት?ምንም የእናትነት ወዝ የላትም።
ሚኪዬ አባቴ ይሄ ቤተሰብ አሳረሩህ እራስሆን ጠብቅ
አላህ ይይላቸውና ልጁን ጎዱት አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ተገልብጦ ለነሱ ያድርግው
Ameeeeennnnn 😢😢😢
ሚኪ እነዚህ ሰዎች ግን ምንም ይህን ምንም ፍርድ ያስፈልጋቸዋል ጠንክር
❤የኔማር እዴት እድለኛ ነሺ የተባረኩ አሳዳኪወች እግዚአብሔር ውለታቸውን ይክፈላቸው እናትየዋ ግን ልጆችዋን በድላ ነው ያሳደገቻቸው ሃዊ የተባረክሺ ነሺ❤
ከለደን ነዉ የመጣችዉ ስትባልነዉ ሴትዩዋ የተቀበለቻት እጂ ደስ አላሉኚም ቅንብር እዳይሆን
ነው
እረ ሚኪ አሁንሰ አንተ አሳዘንከኝ ምን አይነት ሴትዮናት ወደህግ መቅረብ አለባት
እናትየዉ የማያልቅ ጉድ ነዉ የሰራችዉ
እየሱስ ጌታነው ይፈውሰአል ወድሜ
መኪየ ጀግና ወድማችን አላህ ይጠብቅህ ለምትሰራው ኸይር ስራ ሁሉ ፈጣሪ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ
እንኳን እነዚህ ጋር ያላደግሽ ባልመጣሽ እነዚህ አያስፈልጉም እንዳይቀኑና እንዳይገሉሽ እህቲቱ የጇን አገኘች አላህ ስራውን አይረሳም
ይሄ አይታመንም የሆነችው ሴራ ነው እውነት ልጇን እንዳትመስላቸው አሜን እስኪ መጨረሻው ድረስ እናያለን
ድኤን ኤ ያድርጉ የምትሉ ወላይክ አሳውቁን
ጉድ ፈለ ዘድሮ ሚኪ ጀግና አድነቅህ ነኝ
ኸረ ሚኪ ምን ጉድ ውስጥ ነው የገባኸው በፈጣሪ ኸረ ገና ብዙ ነገር አለ
ሴቲዬዋ ቀላል ሰዉ አይደሉም ተንኮለኛ ክፉ ናቸዉ ስንቱን ሚስጥር ይዘዉ ስንቱን ጎድተዋል ከእናት እንደዚህ አይጠበቅም አቤት ጭራቅ ናቸዉ ለህግ ይቅረቡ ወላሂ ለሰዉ መማሪያ መሆን አለበት ሲቀጥል እስከልጆቿ የጃቸዉን ማግኘት አለባቸዉ ለነገሩ ሚኪዬ የዋዛ አይደለም እንደማትለቃቸዉ አቃለዉ ለህግ አቅርበህ አሳየን ሚኪዬ ጀግናችን❤❤🎉🎉
ክክክ ህግ አለና ወደህግ ትያለሽዴ
አላህ ይጠብቀን ያረብ
የኛ ሀገር ሁኔታ ያለ እድሜህ ያስረጅሀል ሚኪዬ ፈጣሪ ይገዝህ መቋጫ የሌለው ነገር አጋጠመህ 😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም እደሚድን አዉቄአለሁ በእምነትህ ፅና ፀበል ቅባ ቅዱስ ቁረብ በቃ ከቤቱ አትጥፉ ሀብታሙ ሙሉ በሙሉ ትድናለህ❤❤❤ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጨረሰዉ ይማሩህ ሀብታሙ
ለንደን ያደግሽ ልጅ እንኻን እናትሽ አላሳደገጅሽ እስዋ እርጉም ናት ።አንቺ ግን ጅግና ነሽ ያሳደጉሽ አባትሽና እናትሽ በጣም መልካም ናቸው
እረ ሚኪ ይሄም የሰዎ ጉድ ነው አለ ሚስኪ ሴትዮይቱ በዙ ጉድ አለባት በስተሗላዋ
ሚክዬ በጣም የሚያሳዝነኝ ድምፂህ በጣም ንፁ ልጅ ነህ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ጀግና❤❤❤
አህለን ሚኪ ጀግናው ❤❤❤❤❤ አላህ. ይጠብቅህ. ❤❤❤❤. ሴትየዋ ግን ጉደኛ ናት በጣም 😢😢😢😢.
DN ይደረግ የምትሉ ላክ አድርጉ
ኣውቃ ኣምፆኛል ብላ ነበር ግን በጣም የክፉ ክፉ ሴት ናት 😢😢😢😢😢😢
ሌሊሳና ፈይሳ. የተባረካችሁ. ዘመናችሁን. በጤናና. በጨርሱት. ልጃችሁም. ትባረክላችሁ. ሁልግዜም. አምላክ. ከጎናችሁ. ይሁን
Romans 10 አማ - ሮሜ
10: ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
11: መጽሐፍ፦ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም፥” ይላልና።
12: በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤
13: የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።
ዘባራቂ
እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ.ወንድሜ.እነዝ.ጉደኛ😢
መልካሙ የናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያድንሕ በእምነትሕ ፅናትድናለሕ🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
😢😢😢😢ጉድ ነዉ ሚኪ የአንተ መከራ ነዉ ይህ ሁሉ መከራ ነዉ😢
ሚኪ እኳን ደህና መጣህ
ሚኪየ ምነው መጨረሻውን ሳታሳውቀን ጠፋሕ ወድሜ ተናፋቂ ነሕ❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ ከምንም በላይ እምነት ካለህ ሙሉ ለሙሉ በእርግጠኝነት ትድናለህ ፀበል ተጠመቅ በአባቶቻችን እጅ ቅባ ቅዱስ በደንብ ተጠመቅ
DNA ይመርመሩ የምትሉ በላይክ ግጩኝ
ደስ የሚል ታሪክ ነው። ሚኪዬ ጎበዝ ነህ አጨራረስህ ያምራል! ግን ራስህን ጠብቅ 🙏
ለድራማ ራስ መጠበቅ አልተለመደም😂
ወይ ሚኪ😢 ምናለ ዲያስፖራዋን ገለል ብታደርጋት😢😢😢😢😢የምር ንጹህ ጆሮቿና ህሊናዋ ነው የቆሸሸው😢😢😢
Oromoo Koo umataa qulquluu bagumaan siniraa dhaladhee akkatii dhugaa jiruu itti himaani guudisu ❤❤❤❤❤❤❤
Yes♥️♥️♥️💪
Dhugaa ketii ❤❤
😂😂😂
አይ ሚኪ ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያጋጠመህ እግ/ር ፀጋውን ያብዛልህ እናትም ሆኑ ልጆች የውንብድና መንፈስ የገባባቸው ወንበዴዎች ታይቶ ተሰምቶ የማይታወቅ ጉድ እንዲያው ጌታ በቃ ይበለን መልካሙ ደግሞ በርታ እንደ እምነትህ ይሁንልህ እግ/ር ምህረቱን ይላክልህ
አሰወረደኝ ያሉዎት ትሆን እንዴ ? ጉዳቸው አያልቅም ባልየውም አሉ ማለት ነው አልሞተም ይሆናል ይች ልጂ ግን የደነቆረች ናት
በትክክል
ሚኪየ የኔ አደኛ
ይድናል ሁሉም በሱ ነው እግዚአብሔር ይምራል
ሚኪዬ ይሄንን ምንም አልጠበኩም ነበር ትንሽ ሲቆዩ ሌላም ጉድ ይዘው ይመጣሉ። ስለእዚች ልጅ ከተቻለ በምርመራ ይጣራ በአሁን ሰአት ሰውን ማመን ከባድ ነው። ነገር ግን አሁን ላይ እነዛ ሁለቱ መንትያ እህትማማቾች አላጠፉም አይባልም በጣም አጥፍተዋል ነገር ግን የዚህ ሁሉ ሴራ ጠንሳሽ ይቺ የተረገመች እናት ተብየዋ ነች እናት እራሱ አትባልም ቆሻሻ ናት።
ይቺ መሰሪ ሴት ከነ ልጆቾ ገና ብዙ ጉድ ታመጣለች
Menaderegech
@@edenseyoum2096 እዴ ያለፈውን ከሆላ ካልተከታተልከው አይገባህም
ሚኪጀግና❤
Oromo ko yawwa hizb now maasha allah
ጄሪ እንደ አይጥዋ አምልጪ😂 dna መደረግ አለበት።
አባታቸው ጋር ዲ ኤን ኤ ይመርመሩ
ሚኪ ሴትየዋ በጣም መጥፎ ናት ገና ብዙ ነገሮችን ይወጣል ክፎ ናት
ምን አይትንገረንዉ😮😮
አንኳን በማደጎ አደግሽ እች አናት ካሓድ ነች
እዉነት ነዉ ይመን
ሚኪ ሴትየዋን እንዳታምናት
Hawi Koo bagaa nagadhani gara biyaa galteee atti biyiii Ethiphiyaa akasumati wali nyati siti hin dhagamini obsii😢❤❤❤
ኧረ ይችሴትዮ ጉዷ አያልቅም
በፍጹም በፍጹም ድራማ ነው ይሄ ትልቅ የዩቲዩብ ስራ ነው ጥሩ ሽቀላ ነው
Enyi erasu ahun maman akatagi
በድራማ ያጃጅሉናል
እኔም ኮ አላምናቸውምኮ ይህ ሁሉ ወንጀል በማህበረሰባችን ውስጥ መደረ ያሣዝናል
Mucatii tunii maatii kana walii tiyyaa idamuu hin qabduu waan ishiin nama gaarii tateef
Sah
Umataa marafenii eshafii nama qabisusuu hamotaa
Dhugaa dha
ሚኪ አተም እደነሩታ ድራማ መስራት ጀመርክ
የጉድ ቀን ቶሎ አይመሽም
ወገን ንስር ዐይን ጠፋ ምን ሆኖ ይሁን
እረ ጉድ እቺ ሴትዪ አሜሪካ ስቴባሌ ነዉ እጂ አትቀበላትም ነበር
የኔ እነት ደስ አልሽኝ ውድድድድድድ ጎበዚ
ምኖነው ደስ የሚለው
እረ ሚኪየ ጨጓረህ እዳትልጥ እነይህ ሰወች ጉዳቸው አያልቅም በመዳኒ አለም😢😢😢😢
የኔጀግና አንኳን ዴህናመጣህ ያገሬልጆችዱአ አድርጉልኚ ሁሉምነገር አሥጠልቶኛልከፍቶኛልአዝኛለሁ❤❤❤❤❤❤❤
Abshre wda ❤❤❤❤❤❤
ሚኪጀግናናሕ❤❤❤🎉🎉🎉
ሚኪ አንተም እዳትሳሳት ይች ሴትዩ እንደ ዶሮ እግሯን አንስታ እዳትስጥህ ፈልም አረገችው እኮ ሴቶች እኮ ጉዳቸው አያልቅም።
ሚኪ ጀግናው ስወድህ❤❤❤❤
ሚኪ ይቺ ሴትዮ ካንተ ነው የወለድኩአቸው እንዳትልክ አደራ ተጠንቀቅ😅😅😅😅😅😅😅
ሚኪ 👍👍👍👍
ደሚርኝማ
እረ ሚኪ በፈጠረህ የዚህን ቤተሰብ መጨረሻ አሳየን❤
አቤት ጉድ የማያልቅበት ቤት ጉዳቸዉ በዛ
ሚኪ የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን በጣም ያሳዝናል😢😢
አረ ይሄ ነገር እንዴት ነው የተሳሰረ ነገር እንደገመድ ጠልፎ እንዳይጥለን ወገን
እንዃን ይች አላሳደገችሽ ስረአት አለሽ
አሰዘንከንኝ አደረቁህ😢😢😢
መላኩ ከአባቱ ጋ አግባባው ሁሉ ሚስጥሩ እንዲወጣ እድርግ አስማማው ካለ በሂወት አናጋገረው
ሚኪ ትግሥቱን ይሥጥህህህህህህህህህህ እረኡኡኡኡ
ወድሜ አትጨነቅ የግፍ አምላክ ከአተ ጋር ይሆናልና ጸበል ተጠመቅ እመን ከፍጣሪ የሚጠበቀው እምነትህን ብቻ ነው።
ውይ ሴት ዉይ ሴት ውይ ሴት ትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትት
እግዚኦ ይቺ እናት ምን ዓይነት ባለጌ ማፈሪያ ሰው በዚህ ልክ ይልከሰከሳል ኧረ ፈጣሪ ሆይ ባገራችን የመጣው መከራ ስቃይ ቸነፈር በእንደዚህ ባሉ እርኩሳን ነው ። ልጆቹ የማን ልጅ ሆነው ጥሩ ይሰራሉ ይቺኛዋ ጨዋ ቤተሰብ ስላሳደግዋት ተርፋለች ሳይመርዙሽ ሂጂ በጊዜ። ደግሞ ሌላ አባትየው በህይወት አለ እግዚኦ አግታው ነው 😂ሚኪ ፈጣሪ ይርዳህ
Fayiesa lalisa ye Ormo simi
😂😂😂 awo oromono😅😅
በጌታ በኢየሱስ ስም
ምን አይና ድገደ ነው😢😢😢😢
🎉እማያልቅጉድነውየዚህቤትጉዳይ ሚኪጀግና
ደሚርኝማ ዉድ
@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ አብሽሪእህ
ወይኔ ብሬ በድራማ ጨረስኩት