ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እህቴ እንኳን እግዚያብሄር ረዳሽ የኔ ቆንጆ የሰዉ ልጅ ይረሳል እግዚያብሄር ግን አይረሳም
እውነት ነው
ትክክል ነሸ ዉዴ አገር ቤት መግባት ጥሩ ነዉ ❤❤❤❤እኔ ኢትዮጵያ መግባት እፈልጋለሁ ሺሮ ምናምን
ጸጉርሽን ነክተሽ እንጀራውን ባትነኪው ጥሩ ነበር በተረፈ ሀሪፍ ነው እኔ ሁልጊዜም ነው የምከታተልሽ❤
አሜን አሜን በጣምምምምምም ነው የምወድድድድሸሸሸሸ ቅን መልካም ልብ አለሽ ተባረኪልኝ ❤❤❤❤
አሜንንን አሜንንን ተባረክልኝ እናታችን ጥሩ ምክር ነው ገና አድስ ነኝ ስከተልሽ ብዙ እቅድ አለኝ አመሰግንሻለው እኔ አረብ አገር ስድስት አመት ሆኔኝ በተሰብ እረዳለውኝ አገር ገብቸ ምን ልስራ የምል አሳብ ነበረኝ በአምስት መቶ ሺ ብር ትንሽ ነገር ለመጀመር ዝግጂት ላይ ነኝ ጌታ ብፈቅድ ኮንትራት ቤት ደከመኝ ❤❤ብርቺ ከዝህ በላይ ትልቅ ነገር ይገባሻል ስለ ትህትናሽ ስለ መልካምነትሽ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ❤❤❤❤
ኧረ ሼም ነው እናታችን 🙄🙄🙄የሰዉ ሞራል ጠብቁ እንጂ ስለ እሷ ምን ታዉቂያለሽ ስደት እድሜዋን ጨርሶት አላገባች አልወለደች እህታችን ብትይ ምን ትሆኛለሽ
@@Hana-m1p እኔ ለክፋት አይደለም እንደዛ ያልኳት እህቶ ተረጂኝ እንጂ
ቲጂ መልካም ልጅ ነች ሁሉም ነው የማስባት አገር ገብታ አግብቻለሁ ስትል ደስብሎኝ ነበር ስጠፋ እንዲያውም የወለደች መስሎኝ ነበር መልካም ሁሉ ይግጠማት 😘@@Hana-m1p
የኔ ቆንጆ ስዴት ላይ የኖርን እህቶች እኮ ልባችን ቅን ነው ምርጥ ስራ ነው የሠራሽበት አላህ ኸይሩን ይምረጥልሽ እናሣድጋት ይችን መልካም
የኔ ውድ ክፉ አይንካሽ
ምግብ ሲበላ እጅ ታጥቦ ነዉ እጣን በነካሽበት እንጀራ ስታነሺ ሰቀጠጠኝ
ምግብእየተበላ አድሩስማጨስ ለምንድነው እኔመቸምአልወድም ሲሸተኝ አይበላኝም
ተባረክ ቲጂዬ ግን ቪድዮሽን እየተከታታልኩኝ ጀበናሽ ወድቆ አስተነገጠኝ ተረፊሽ እግርሽ ላይ ቡናው አልደረሰሽም እህቴ
የኔ ውድ
ምግብ እየተበላ እጣን ምድነው ግንፀጉርሽንም አትኪ ሲወድቅ አያስታውቅም
ቲጅየ የባልትናአ ሱቅ ለመክፈት ከቤት ኪራይ ጨምሮ ስት እደሚስፈልግ የት አካባቢ አደሜዋጣ አጣሪና ንገሪኝ ❤❤❤
Amen amen amen ytbrk yun ❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ እንኩዋን ድልን ሠጠሽ!!ክብሩን ይውሰድ እህቴ!!
አሜን አሜን
Ere megebun alamtesh wachi.
አያዞሺ እህት
bunawn lmn bchashen tetchalsh kefu nesh mslgn
ማማዬ ክፉስ አይደለውም ስለማይጠጣ ነው
❤❤
አስትሬ ፀጉርሽን በነካሽበት እጅሽ ትበያለሽ ሲያስጠላ
ቲጂ ልጂ አለሺ እዴት ታደለሺ ያለሺ አይመሰለኘም ነበረ
የኔ ውድ የማሳድጋት ናት
በፈጣሬ ይዡሻለሁ ለሰራተኛ ክፎ እዳትሁኘ 😢
እረ እኔ አይደለሁም ተፈጥሮዬም አይደለም
😱😱 ጀበና
ክክክክክክክ
ውዴ በምን አይንሽ አየሽው
መጀመሪያ ለልጅሺ አርጊላት ልጅሺንአብሊ እህቴ
በማይመለከታችሁ መቀባጠር ስትወዱ አቃጣሪ ምናባሽ አገባሽ
Zemen zelalemish yilemlim
እንብላ አትያም ሰውየው ለአሪ ነው
ወይኔ ጭራሽ ዶሮዉን ሞልተሽ አመጣሽዉ😢
መጀመሪያ ከምግብ አጠገብ ፀጉርሽን በሰበሰብሽዉ ሴት አይደለሽ እዴ
ምናባሽ አገባሽ
ስትበይ ብቻነውደ ቪድዮየምሰሪው ጌጥይመስል
አይባልም
ቋመጥሽ እራበሽ ቡዳ ደግ አረገች
SNTU KE MGBSH KORJO YAQERB NEBER ASTAWUSALEW EZGAYE YEMITYWN HULU KORJEW TAZBE NEBER YE RASACHUN YEMITAQERBUT WUSN NACHU GOBEZ NESH QENA BLESH ALEMEBLATSH BCHA NEW SNFNASH !
የኔ ውድ ቆንጆ አመሠግናለው

ምግብ እየተበላ እጣን ምድነው ግን
ፀጉርሽንም አትኪ ሲወድቅ አያስታውቅም