ኑ ብና እየጠጣን አዋጭ ጁጀስ ቤት ሥራ እናውራTG ARABIAN FOOD is live

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 47

  • @martaAhmed-m1p
    @martaAhmed-m1p 25 วันที่ผ่านมา +7

    ቲጅዬ እኔ መቸም ስወድሺ ስወድሺ ላዳመጠሺ ለሠማሺ ቅን ደግ ነሺ በርች ምግብራሱ ሰስሪ ስታስረጅ ከልብሺ እድገባን በጣም በጣም ትሑት ጀግና ጠካራ ሴት ነሺ እኔ ያችን ምግብ እያዬሁ ነው የለመድኩት የአረብ ምግብ መስራት በጣም ነው የሚቀለኝ የምሰሪውነገር ሁሉ ቅንን እግዚአብሔር ይጠብቅሺ ቃል አይገልፅሺም❤❤❤❤

  • @gedag5658
    @gedag5658 25 วันที่ผ่านมา +2

    ጎበዝ ነሽ ከምግብ ጋር ሁሌ ጎመን ትጠቀሚያለሽ👍

  • @خالدعبدالله-ح8م
    @خالدعبدالله-ح8م 25 วันที่ผ่านมา +1

    አንቺ በጣም መልካም ና ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ እኔ ስደት እያለሽ ነው የምከታተልሽ የምታቂውን ሞያ ሳትሰስቺ ብዙዎች ካንቺ ተምረዋል ብዬ ተስፋ አረጋለሁ በርቺ ቲጂያችን

  • @meazinameazina4065
    @meazinameazina4065 20 วันที่ผ่านมา

    Tebarkiy wedye thanks 👍❤

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 21 วันที่ผ่านมา

    የተባረከ ይሁን የኔ ባለሙያ ድባይ ሆነሽ ጀምሮ ምከታተልሽ ፀሎት አርጊልን በስደት ላለነው❤❤❤❤❤

  • @MizanTube-cw1df
    @MizanTube-cw1df 22 วันที่ผ่านมา

    ትጂ እኔ ስከታትልሽ ገና አርብ ሀገር እያለሽ ነው በጣም ጠንካራና ጎብዝ ሴት ነሽ በርች እህታችን

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  22 วันที่ผ่านมา

      አመሠግናለው የኔ ውድ

  • @የአላህባረ
    @የአላህባረ 25 วันที่ผ่านมา +1

    አሰለሙ አለይኩም ወሬህምቱላህ ወበረካቱ ዉዴ ኢትዮጵያ ኘች ማሻእላህ ብላአፍ ሀቢቢቲ❤❤

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 25 วันที่ผ่านมา +2

    21:13 ቲጂ የተናገርሸው አውነት ነው ደረሶ አይቸዋለው ሁሌም ስለቢዝነስ አውሪን አሺ❤

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  25 วันที่ผ่านมา +1

      እሼ ውዴ

    • @GgGg-zi5mg
      @GgGg-zi5mg 25 วันที่ผ่านมา

      @tgarabianfood2937 ደውዬ አወራሻለሁ አሺ ሰውዲ ነኝ

  • @seniyakedir4553
    @seniyakedir4553 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤መሸለህ ወውውው ፈታ ጌመትሽ በጣምነው ምወድልሽ ያኔ በለ ሞየ

  • @meazinameazina4065
    @meazinameazina4065 20 วันที่ผ่านมา

    Tebarkiy ewnte jegna set Egzabher ylibshin Hulu ymulalishe destashe fitsume yhune

  • @SamsoungGalaxy-x2r
    @SamsoungGalaxy-x2r 18 วันที่ผ่านมา

    ቲጂየ ጉበዝ ሴትእኮነሺ በጣም ነው እማደንቅሺ

  • @KasechGarma
    @KasechGarma 25 วันที่ผ่านมา +1

    ታምራያለሽ

  • @ethiotube8395
    @ethiotube8395 25 วันที่ผ่านมา +1

    Amerobeshal be ewenet ke befitu

  • @maretaenahantube1780
    @maretaenahantube1780 24 วันที่ผ่านมา

    Yena anta sawadashii❤❤❤❤

  • @zinashhalabo9815
    @zinashhalabo9815 25 วันที่ผ่านมา

    Betami.wdshalo

  • @MassretM
    @MassretM 25 วันที่ผ่านมา +1

    ሊያ ቁጥር ሁለት ይመቺስ

    • @meazinameazina4065
      @meazinameazina4065 20 วันที่ผ่านมา +1

      Liya balgye Nate minme kliyagare atimsaselim sorry

  • @FuadSuleman-c6i
    @FuadSuleman-c6i 25 วันที่ผ่านมา

    ቲጅ አንካን ደህና መጣቮ ስለምክርቭ አናመሰግናለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ymeralcd4850
    @ymeralcd4850 13 วันที่ผ่านมา

    የድሮ ትጂዬ እንዴነሽ ምግብ አሰራር በስደት ሆነሽ ታስተምሪን ነበር የኔ ጎበዝ ተከታይሽ ነበርኩው ❤❤

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  13 วันที่ผ่านมา

      የኔ ውድ አውን መጥቻለሁ

  • @mekamohammed7556
    @mekamohammed7556 25 วันที่ผ่านมา +3

    ቲጅየ❤❤❤ እንዳየሽዉ መልሽልኝ ❤❤ ለኛ አገር ዋይፍፋይፍ የቱ ተመራጭ ነዉ ከቻልሽ በኮ መንት መልሽልኝ

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  25 วันที่ผ่านมา

      አንድ ዊር ማለት ተንቀሳቃሽ

  • @sethiotube5682
    @sethiotube5682 24 วันที่ผ่านมา +1

    ቲጂዬ ስወድሺ አችኮ ነሺ ባለሙያ ያደረግሺኝ የተጨበጨበልኝ ባለሙያ ወላሒ

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia 25 วันที่ผ่านมา +1

    ቲጂዬ ላማክርሽ ስልክሽን ስጭኝ እኔ አረብ ሃገር መሮኛል ደከመኝ እግዚአብሔር ከፈቀደ አንድ የቤተክርስቲያን የምታከራየው ሱቅ ከመሰራቱ በፊት ብር ከፍዬ ቅድሚያ አንድ ሱቅ ይዣለው ግን ግራ ግብት ብሎኛል ምን ልስራበት እያልኩ ቤተሰብ እዚው እንድሰራ ነው የሚፈልጉት በርቺ ታገሽና እዛው ትንሽ ስሪ ይላሉ እኔግን አልቻልኩም 😭😭

  • @worgwa.1
    @worgwa.1 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @راشدالغيثي-ش1ط
    @راشدالغيثي-ش1ط 24 วันที่ผ่านมา +1

    ቲጂ400.000ምንያሰራል(ታማኝሰውካለምበሼርእሰራለሁመልሽልኝ🙏

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 25 วันที่ผ่านมา

    100 ሺ ትግባ ሰብስክራይብ አድርጓት

  • @ሁሉምበጊዚው
    @ሁሉምበጊዚው 25 วันที่ผ่านมา

    ንግድ ለጅ ሁነን ካንች የጀመርኩት ገበሬ ከሁኑ ቤትተስቡች ገበሬ ትሁኛ ለሽ ከተማ ከሁንሽ ክስተማ ሁነሽ የድሀልጆ ያው ወደዛው ንግድ ❤️❤️❤️❤️❤️ በርቸ

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 16 วันที่ผ่านมา

    እየበሉ. ማውራት. ነውር. ነበር. ድሮ. ገበታ. ክቡር. ነው. ሊያ. ዘታየ. ነገር. ነው. ጥሩ. አይደለም.

  • @MazaMamo
    @MazaMamo 25 วันที่ผ่านมา

    2tgaw liya metsh

  • @aminathussen414
    @aminathussen414 24 วันที่ผ่านมา

    ሊያ ማጨሻ ተሰርቆ ነዉ 😂😂😂😂

  • @መስከረምመስከረም-ዘ4ወ
    @መስከረምመስከረም-ዘ4ወ 25 วันที่ผ่านมา +1

    በቃ ምግቡን አንሺ በቃሽ ማንን ለማስቀናት ነዉ እን አለቅሳለሁ እንጀራ ካየዉ

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  25 วันที่ผ่านมา

      ውዴ የኔ ውድ ሀገር ስትገቤ እጋብዝሻለው። ወይም ያለሽበት ሃገር እልክልሻለው

    • @መስከረምመስከረም-ዘ4ወ
      @መስከረምመስከረም-ዘ4ወ 25 วันที่ผ่านมา

      @tgarabianfood2937 እሺ የኔ ፍቅር

  • @zinashhalabo9815
    @zinashhalabo9815 25 วันที่ผ่านมา

    Tgya.yne.kgo.ídtnesh