ሚስቴ መጣችልኝ!!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024
  • የወይን አንባ ተከስተ ብርሀን ቅድስት ስላሴ የህንፃ ማሰሪያ አካዉት 1ኛ// የወይን አንባ ቅርን ጫፍ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000217082297 ዳሽን ባንክ ደሴ ቅርን ጫፍ 5018584188011// አቢሲንያ ወይን አንባ ቅርን ጫፍ 154018212// ለበጠ መረጃ 0920320998 አቶ አበባው አዲሱ //0928367130 አቶ ጌታቸው ተሾመ// 0942291197 ዲያቆን ይሳያስ ዘውዱ // ስጡ ይሰጣችኋል 🙏🙏🙏

ความคิดเห็น • 801

  • @emebetkassa4473
    @emebetkassa4473  ปีที่แล้ว +155

    የወይን አንባ ተከስተ ብርሀን ቅድስት ስላሴ የህንፃ ማሰሪያ አካዉት 1ኛ// የወይን አንባ ቅርን ጫፍ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000217082297 ዳሽን ባንክ ደሴ ቅርን ጫፍ 5018584188011// አቢሲንያ ወይን አንባ ቅርን ጫፍ 154018212// ለበጠ መረጃ 0920320998 አቶ አበባው አዲሱ //0928367130 አቶ ጌታቸው ተሾመ// 0942291197 ዲያቆን ይሳያስ ዘውዱ // ስጡ ይሰጣችኋል 🙏🙏🙏

    • @haymihany-zc1iw
      @haymihany-zc1iw ปีที่แล้ว +3

      የኔ ዉድ ቃላት የለኝም እንኳን ደና መጣሽልን❤❤❤

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg ปีที่แล้ว +3

      እሙየ ጎበዝ በአሁኑስአትለነፍስህሽቦታ ጊዜመስጠብትሽ ከአሁን ቡሀላ ቴክቶክ ላይመጨፍር አቁሚ እሙየ

    • @laylalayla9893
      @laylalayla9893 ปีที่แล้ว

      ሀደ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @egziabherfkirnewnew6733
      @egziabherfkirnewnew6733 11 หลายเดือนก่อน

      Woyene tsebelu gin aguaguashgn

    • @egziabherfkirnewnew6733
      @egziabherfkirnewnew6733 11 หลายเดือนก่อน

      Liju gin yelegi awak yene geta

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ ปีที่แล้ว +2

    አማራክልል ብቻነው የሚለበሰው እኳን በሰላም መጣሽ የታሪክ አተላየባዲራ ጠላት እግዚአቤሔርያለሳዋል ድልልል ለፋኖ

  • @alemdemise1242
    @alemdemise1242 ปีที่แล้ว +136

    ማን አባቱ ነዉ ባድራ በአዋጅ የከለከለዉ ይህ ዘዶ በቅረብ ይነቀላል ድል ለፋኖ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
    እኳን በሰላም በጣሽ እሙየ

  • @afomihmsk5776
    @afomihmsk5776 ปีที่แล้ว +112

    እንኳን ደህና መጣሽ እሙ የልብሽን መሻት እመቤታችን ትሙላልሽ

    • @hadaihhadiah9137
      @hadaihhadiah9137 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውድ❤

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 11 หลายเดือนก่อน

      እስካሁን ታፍሪው አለሽ ልጅሽን ለማን ትተሽው ሂድሽ

  • @Yordytaye-p2o
    @Yordytaye-p2o ปีที่แล้ว +85

    ትንሽ ጊዜ ይጠብቁ እባቦች 💚💛❤️ሲያዩት አይናቸው ደም ይለብሳል ብሽቆች በርታልኝ ፋኖ ድል ለፋኖ💪💚💚💛💛❤️❤️

    • @abuhamdantube3149
      @abuhamdantube3149 11 หลายเดือนก่อน

      ሀገሪቷን ቀይረዋታል መሰል ለትንሽ ጊዜ እንደፈለጉ ይፈጩ ጊዜው የነሱ ነው ከዛ ወደመጡበት ጉድጓድ ይገቧታል

  • @b.6015
    @b.6015 ปีที่แล้ว +73

    ይገርማል ባድራ ተከለከለ በአብይ ዘመን ለአማራ አዲሳበባና ባድራ ሀራም ሆነ 😢😢😢😢😢😢😢 አላህ ያሳልን ይከንን ሰው በላ😢😢😢😢😢

    • @selambizani4119
      @selambizani4119 ปีที่แล้ว +2

      አፈር ይብላ ይኼ ርኩስ መስሎት ነው እንጂ ግዜውን ያጥራል አባቶቻችን በደማቸውን ያቆዩልን እናት ሀገራችን በዚህ ሰው በላ በሆነ ሰው እንደዚህ ይሁን በጣም ያማል

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb 11 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አላህ ያንሳው እንደ ዳይኖሰር

  • @belayneshkiyuukoo650
    @belayneshkiyuukoo650 ปีที่แล้ว +25

    የእውነት አለቀስኩ😭 የእናትን ቦታ የሚተካ የለም❤️ የእሙዬ ልጅ የናፍቆቱን መጠን የሚያውቀው እናቱ የናፈቀችው ሰው ብቻ ነው የሚረዳው❤❤❤ እሙዬ ቤቢን እግዚአብሔር በማስተዋልና በጥበብ ያሳድግልሽ🙏

  • @HabtamKindu
    @HabtamKindu ปีที่แล้ว +43

    እንዴት ባንዲራ ይከለከላል እረ ኢትዮጵያዬ ነፃነትሽ ናፈቀኝ እናቴ 😢

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 11 หลายเดือนก่อน +4

    ማንም አባቱ አይከለክለንም የግዜ ጉዳይ እጅ ባድራየ ትደምቃለች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰብለዘተዋህዶ
    @ሰብለዘተዋህዶ ปีที่แล้ว +9

    አሙ ነባ ከሄድሽ ጀምሮ ፊቱን ጥሎት ነበር ገና አሁን እዉነተኛ ፈገግታ አየሁበት😍😍😂😂😂 ነባዬ እንኳን ደስ አለህ የምር😍

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi ปีที่แล้ว +2

    ቆይ ጊዜውን ይጠብቅ
    ድል ለተገፋው አማራ ፋኖ🎉🎉🎉🎉🎉💚💛❤

  • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
    @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ ปีที่แล้ว +19

    የሰው ፍቅር ለሁለችንም አላህ ይስጣን እሙዬን ሁሉም ኢትዮጲያዊየን ይዋደተል አሁኑም ተዋደጅና ተናፋቂ የድርግሽ❤

  • @Rakb553
    @Rakb553 ปีที่แล้ว +11

    እሙዬዬዬ እኛም የረገጥሽው ቤተክርስቲያን ሁሉ በረከት ይድረሰን በእውነት መታደል ነው እንኳን በሰላም መጣሽ እህቴ ልጅሽ እላይሽ ላይ ጥምጥም ሲል መንታ ልጆቼ ጥያቸው ለናቴ የወጣሁት እኔም እንዳንቺ ልጅ እላዬ ላይ ሲረባረቡ ታየኝ በሐሳብ እንባዬ እረገፈ 😢😢እውነት ልጅ ትቶ መውጣት ከባድ ነው እግዚአብሔር በሰላም ያገናኘኝ 🤲🤲🤲💒💒💒❤🥰

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 11 หลายเดือนก่อน +7

    🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪 ቀን ይወጣል በቅርብ እንኳን አንች በሰላም መጣሽ ለልጅሽ እንደ መአቱ ሳላ እረጅም አመት ኑሪለት

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 ปีที่แล้ว +1

    ማን ነው ባንዴራ በአዋጅ የከለከለው ግዴለም ያልፋል ፋኖን እየጠበቅን ነው ያኔ እንኳን ነጠላ አስፖልቱም 💚💛❤️💚💛❤️እንደዚህ ይሆናል

  • @yekedusenateyutubየቅዱስእና
    @yekedusenateyutubየቅዱስእና ปีที่แล้ว +26

    💚💛❤መቸም ከልባችን አትጠፋም💚💛❤

  • @tablusht3048
    @tablusht3048 ปีที่แล้ว +7

    የኔ አይን ይከራተትልክ የኔ ማር እናት እኳ ምንም ትሁን ቢቤ የኔ ዉዴ እኳን በሰላም ተገናኛችሁ ❤❤❤❤❤

  • @የጋይንቷልጅ
    @የጋይንቷልጅ ปีที่แล้ว +22

    እሙ❤❤እንኳን ደና መጣሽ ቀን ያልፋል እንደተገፋንም አንቀር❤❤❤ ፋኖ ያሸንፋል እህቴ የአማራ ሰቆቃ ይቆማል❤❤❤

  • @hanawerku
    @hanawerku ปีที่แล้ว +31

    ሰላም ሰላም ጤናይጥልኝ እሙየ የኔወድ እኳን ደናመጣሸልኝ እሙየ ሰደቃላማ ያቃጠሉ ነው ያቃጥላችሁ ብቻ ያልፋል የሙየ ምጣት ያሰደሰታችሁ በላይክ እንያችሁ💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @selsetumedia5029
    @selsetumedia5029 ปีที่แล้ว +22

    እሙዬ እንኳን በሰላም ተመለሽ። ልጇ ግን አጀቴን ነው የበላኝ። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ። ለቤቢ እንኳን በሰላም መጣሽለት። በጣም ናፍቆ ነበር። የኔ ማር እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ። ኢትዮጵያ ሀገራችንን ወደሰላም ይመልስልን አሜን

  • @TijiTigist-yb1yk
    @TijiTigist-yb1yk 11 หลายเดือนก่อน +4

    አይአዮ ምርጥ እኸዠሕት ነሽ ኑሪላቸው

  • @user-ft5wn6wz22mulu
    @user-ft5wn6wz22mulu ปีที่แล้ว +7

    እሙየ የጎቻይት በሪከትሽ ይድረሰን እህታችን

  • @genetweledgeberiel5776
    @genetweledgeberiel5776 ปีที่แล้ว +33

    እሙ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ፍልቅልቅ እምር ብሎብሽ ነው የመጣሽው , የድንግል ማርያም ልጅ የልብሽን መሻት ሁሉ ያሳካልሽ😍😍 , ነባ, ቤቢ እንዲሁም ከጎኗ ያላችሁ ጓደኞቿ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ😍😍 ፈጣሪ ሆይ የሀገራችንን ሰላም አቅርብልን🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @HanaDejen
    @HanaDejen 11 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እሙ በህይወትሽ ውስጥ ያለው ሰው ትክክለኛ መሆኑን ሱባኤ ገብተሽ ስለመጣሽ እግዚአብሔር መልካሙን ነገር ይግጠምሽ ያሳይሽ

  • @alemalem2300
    @alemalem2300 ปีที่แล้ว +9

    እመቤቴ የልብሽን መሻት ከሐጢያት በስተቀር ትሙላልሽ እሙየ❤❤❤❤❤

  • @ዋነፋሴ
    @ዋነፋሴ ปีที่แล้ว +25

    እሙየ የኔ ድምቀት እንኳን ደና መጣሽልን🙏❤️ሳቅሽ ናፋቆን ነቀር ።

  • @Nina-sm1xx
    @Nina-sm1xx ปีที่แล้ว

    እንኮን በሠላም መጣሽ እሙየ❤ አይ ባዴራ ባዋጅ ከለከሉ ጋላ ክብር አይወድለትም አማራየ ነፃ እንወጣለን ክብር ለአማሐራ ነፃ አዉጪ ግንባር

  • @mahletbelay6922
    @mahletbelay6922 ปีที่แล้ว

    አይዞን ችግር የለም እሙ አትናደጅ ያልፋል ባናታቸው ሚተከሉበት ቀን ሩቅ አይደለም ባንዲራችን ከሰማይ ስለተሰጠን ምንም አይችሉም ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ይደምስስልን ይክን ወሮ በላ ሌላው ከበረከቱ እንሳተፋለን እሙየ የባንክ አካውንቱ ስለተቀመጠ

  • @ሰብለዘተዋህዶ
    @ሰብለዘተዋህዶ ปีที่แล้ว +18

    አሙዬ አምሮብሽ ነው የመጣሽው ማርያምን ❤❤❤

  • @AAa-wd4mf
    @AAa-wd4mf ปีที่แล้ว +3

    እኳን ደህና ተመለሽልን ውድ እህታች የበረከቱ ተሳታፊ ስላረግን እናመሰግናለን በጣም ያሳዝናል😢😢😢

  • @ድስተኛነኝበሁሉምነገር
    @ድስተኛነኝበሁሉምነገር ปีที่แล้ว +3

    እሙየ እንኳን በሰላም መጣሽ ፣እሙየ ግን ቶሎ ብለሽ ወለጂ ለልጅሽ እህት ወንድም ያስፈልገዎል

  • @ወለተማርያም-ዸ4ጨ
    @ወለተማርያም-ዸ4ጨ ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውድ ነገር በርከትሺ ይደርብን የኔ እቁ ክርስቲያን❤❤❤❤❤❤የልብሺን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልሺ❤❤እሙ❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 ปีที่แล้ว +15

    እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ውድ እመቤታችን በየድሽበት ትጠቡቅሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Habasha_Entertainment
    @Habasha_Entertainment ปีที่แล้ว +22

    እሙዬ የኔ የዋህ እንኳን ደህና መጣሽ እመቤቴ ያስብሽውን ታሳካልሽ ❤❤❤ ፈትና ለበጎ ነው በርች ። ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን ።

  • @እንኮይጎጃሜዋእናቴንናፋቂ
    @እንኮይጎጃሜዋእናቴንናፋቂ 11 หลายเดือนก่อน +5

    እሙዬ እህቴ እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼😢😢😢😢💚💛♥️👈አይዞሽ እህቴ ለ አማራዎች ለእኛም ቀን ይወጣል ✝️✝️✝️✝️💕💕💕💋💋🌹🌹

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 ปีที่แล้ว +17

    እንኮን ደህና መጣሽ እሙዬ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬ለዘላለም ትኖራለች ባለ ጊዜ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬 መቸም አታጠፎታም መስሎቹ ነው ምድረ ደናቁርት 😢😢💔አላህ በላ ያዉርድባችሁ 😢😢

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 11 หลายเดือนก่อน

      ባጣም🇪🇹🇪🇹🇪🇹ይህን ፣ማትፋት፣አይችሉም ፣ፈጣሪ ፣ያነሳቸው 😢☝️

  • @senaitweldas.w9495
    @senaitweldas.w9495 ปีที่แล้ว +2

    እሙ እንኳን ደህና መጣሽ ውይይይይ ማን እንደ እናትና ልጅ እንዴት እንደ ተጠመጠመባት

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
    @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ልጁን ሳይ ልጀ ትዛለኝ ያረብ በሰላም ከልጀ ከናቴጋ አገናኘኝ ያከሪም ❤❤❤አንተ ጠብቅልኝ

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣሽ እሙየ አይይ አብይ እድሜህ ይጠር ባዲራ ከልክለህ ምን ትፈቅድ ይሆን

  • @mulat7
    @mulat7 ปีที่แล้ว +2

    Weyne neba semonun keftot neber zare gn destagn new
    Ena fkrachin yabzalach❤

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 11 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አብ ሲያት ፊቱ አበራኮ ማን እደናት እሙዬ እኮን በሰላም መጣሽ እመ ብዙሀን እኛንም ለደጆ ታብቃን

  • @fentayealemu-up8or
    @fentayealemu-up8or ปีที่แล้ว +9

    የኔ አባት እንኳን ደስአለህ እሙ እንኳን ደናመጣሺ ቤቢአስለቀስከኝ ልጀን አስታወስከኝ😭😭 መች ይሆን እኔም እንዳተልጀን እቅፍ አድርጌ እምስመው እፍፍፍአየስደት አፍርብላ

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 ปีที่แล้ว +10

    እሙዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ዉድ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ያሠብሽዉን ሁሉ የልብሽን መሻት ትሙላልሽ👏👏👏❤

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 ปีที่แล้ว +10

    እሙዬ እንኳን በሰላም ለቤትሽ አበቃሽ እመቤታችን በምጃዋ ከተዋህጆ ልጆች ጋር ትሁን አሜን

  • @ghh5860
    @ghh5860 11 หลายเดือนก่อน

    ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪ትንሽ ይጠብቁ ከምድረ ገፅ ነው የሚጠፊት ባድራችን ሁለየም በልባችን ናት

  • @አርሴማቅድስትእነቴ-ወ5ጨ
    @አርሴማቅድስትእነቴ-ወ5ጨ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ እሙዬ ልጂሽ በጣም ነው የነፈቀው እስኪ እንደኔ ልጁ የነፈቀው ስው በላይ አሳዩኝ

  • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
    @bdhhdhdbdhsjxbx9839 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ሰላም መጣሽልን እሙየ እመብዙኃን የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ የኔ የዋህ

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 ปีที่แล้ว +7

    እሙዬ እንኳን ደህና መጣሽ 🙏 በረከትሽ ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @yese7783
    @yese7783 ปีที่แล้ว +1

    ልጇ ደግሞ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድገው ሲበዛ ጨዋ አይቀብጥ አይፈራ ጎበዝ እሙዬ እዲህነው ወልደው ካሳደጉ አይቀር ❤❤❤❤❤

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደና መጣሽ እሙዬ ሳቅሽ ናፈቀኝ ሳገባኝ አብሬሽ ምስቀው ነገር ነባ መጣችልህ እኳን ደስ አለህ ስታምሩ

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq ปีที่แล้ว +7

    እሙዬ የኔፈልቅልቅ እንኳን ሠላምመጣሸ እወነትበጣምነበር የናፈቅሸን የኔቆጆ እንኳንለቤትሸ በሠላምበቃሸ❤❤❤

  • @User-rh8di
    @User-rh8di 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለድንንግል ማርያም ይሑን ምነው አንተ ስለባንዲራው ስታወራ አፍ አፋን አልካትሳ

  • @hiruttadelo8260
    @hiruttadelo8260 ปีที่แล้ว +9

    እሙየ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደህና መጣሽልን❤❤❤❤ እውነት በጣም ነው የናፈቅሽኝ እመብረሀን ያሰብሽውን ታሳካልሽ ❤❤

  • @HlinaBiruk-g5i
    @HlinaBiruk-g5i 10 หลายเดือนก่อน

    የቤተክርስትያን ልጂ በመሆንሽ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ግን በትልቅ ባስ የትም ሄጄ አላቅም መቼ ሀገሬ ገብቼ እሩቅ ሀገር የምሄደው በተለይ ገዳም እሙዬ እንኳን በሰላም መጣሽ

  • @ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ
    @ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ደህና መጣሽ እሙ ባነባቱን ነው ደግሞ ባንዲራችን የከለከለን 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱 እግዚአብሔር ፍረዱን ይስጣቸው

  • @Yordytaye-p2o
    @Yordytaye-p2o ปีที่แล้ว +6

    እሙ የኔ መልካም እንኳን ደና መጣሽ የኔ ፍልቅልቅ ❤ስጋ ስደክም ነብስ ትለመልማለች አይዞሽ የኔውድ ❤

  • @selambougale9614
    @selambougale9614 ปีที่แล้ว +4

    እሙ እንኳ በሰላም መጣሽ የኔ ዉድ ተያቸዉ ግዜዉ የነሱነዉ ተጨርቅላ ይቅዱት 💚💛❤️ተልባቺአይ ፍቆትም 💚💛❤️☝️

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 ปีที่แล้ว +1

    እሙዬ እንኳን ደህና መጣሽ አስቤ ነበር እንረዳሻለን ሱባዬ ነው ያሳለፍሽው ግን ፍቅራቹ መተሳሰባቹ ደስ ይላል በዚሁ ቀጥሉ ፍቅር ውበት ነው እረፍት አድርጊ ልጅሽ አስለቀሰኝ ናፍቆ ነበር

  • @SamrawityeMikaelLj7552
    @SamrawityeMikaelLj7552 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ሰላም መጣሽ እሙዬ የኛ ፍልቅልቅ ወይ ቤቢ ናፍቆኝ ነበር አቀባበሉ ደስ ይላል የጓደኛ ጥግ 💞💞💞👌የኔ የዋህ የገጠመሽም ነገር ያሳዝናል እንኳን ለቀቁሽ ማማዬ ሀገራችን ግን ወዴት እየሄደች ነዉ 😢

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 11 หลายเดือนก่อน +3

    እሙዬ እንኳን በሰላም መጣሽ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ወይ ግዚ ሰው የአገሩን ባንዲራ ይጠላል እግዚአብሔር ይፍረድልን❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
    @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ ปีที่แล้ว +12

    እርፍ ኑ ከልባችን ፋቁት ባለግዜዎች 💚💛❤️መለያችንይሄ ነው አይዞን ቀንአለ እንኳን ደህና መጣሽ ❤ መለያችን 💚💛❤️ይኑ ከልክሉንከዚህ ደግሞ 🤣🤣🤣🤣

    • @ekrammohammed2579
      @ekrammohammed2579 11 หลายเดือนก่อน

      ይገርማል ወላሂ😢😢😢😢😢

    • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
      @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 11 หลายเดือนก่อน

      @@ekrammohammed2579 ለካ ለዚህ ነው ፋኖ እየተዋጋ ያለው ይሄን ስርአት 😭😭እናልፈዋለን

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
    @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ ปีที่แล้ว +8

    እልልልልልልልል❤ እሙዬ ማርያምን ናፍቀሽኝ ❤❤❤

  • @sosinatub2861
    @sosinatub2861 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ሠላም መጣሺ የአገራቺን ነገር ግን በጣም ያሣዝናል ያሣፍራንም እሚሆነው ነገር እደት አረጓደ ቢጫ ቀይ 💚💛❤️ባንዲራን አንያት እሚል ህግ ይወጣን አሳፋሪ ትውልዲ ብቻ እግዚአብሔር መልስ አለው😢💚💛❤️

  • @bethyyemessilij6193
    @bethyyemessilij6193 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን በሰላም መጣሽ እሙዬ ❤ !!! ስለ ባንዲራው በፀሎት መያዝ ነው ከማን እንታገላለን 😔

  • @بسمالله-خ3ش2س
    @بسمالله-خ3ش2س ปีที่แล้ว +2

    እሙ የኔ የውህ እንኳን ደህና መጣሽ ነባየና በቢቤም እንኳን ደስ ያላችሁ❤❤❤

  • @haythayat6345
    @haythayat6345 ปีที่แล้ว +1

    እመብርሐን እንኳን በሰላም ለቤትሽ አበቃችሽ በስደት ያለነውን በሙሉ ለደጇ ታብቃን ከልጇ ከወዳጇ ታማልደን አሜን

  • @mulu5
    @mulu5 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጣሽ እሙዬ በስማም በጣም ይጨንቅ ነበር በረከትሽ ይድረሰን እኛም ለደጇ ያብቃን ❤❤❤❤

  • @q8kuwaiti107
    @q8kuwaiti107 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት ልጀን አስታወስከኝ❤💋 ፈጣሪየ እሄጦርነት አልፎ ከስደት ተመልሸ ከልጀጋር ተገናኝቸ አየው ይሆን😥❤

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደህና መጣሽ እሙዬ በረከትሽ ይደረሰን 🥰👏

  • @atklitemelkamu4735
    @atklitemelkamu4735 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደና መጣሽ ፆለትሽ ሰምሮ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ቋጠሮሽን ትፍታልሽ ጎደሎሽን ትሙላልሽ እመብዙሀን በጣም ናፍቀሽን ነበር እህታችን እሙ

  • @XawoAbdi-gg4qn
    @XawoAbdi-gg4qn ปีที่แล้ว +2

    🤔🤔ነባ ዛሬ ፈገግ አለ አች ከሃድሺ ጀምሩ ፌቱን ጥሎት ነበር እኮን ደህና መጣሺ❤❤❤

  • @SamreaMama
    @SamreaMama ปีที่แล้ว

    አይይይይይይ ብልፅግና ሀገሬን በጦርነት ነው የሚያበለፅጋት አረ ዛሬስ የሀገሬ ነገር አመመኝ አረደማ ውስጤ ጭራስ ባዲራ እዳለብስ አለ አባቶቻችን ስንት ዋጋ የከፈሉበት ነው ይህ ባዲራ

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 ปีที่แล้ว +2

    እሙይዬ እንኳን ደና መጣሽ ነባዬ አድዬ አዩዬ ሁላችሁም እንኳን ደስ አላቹ በተለይ አዴ በጣም ደስ ብሎካል❤❤❤❤❤

  • @gfeesan6677
    @gfeesan6677 ปีที่แล้ว +3

    እኔም ከስደት ስመለስ እናቴን እዲህ ማቀፈ እፈልጋለሁ የዉነት ናፍቃኛለይ😢😢😢😢

  • @sanaymeneda
    @sanaymeneda ปีที่แล้ว +3

    ዋውዋው እሙ እንኳንደናመጣሽ❤❤❤❤የልብሽንመሻት እመብርሀን ትሙላልሽ እኛንም ከስደትመልስ ለደጇታብቃን

  • @mahletbelay6922
    @mahletbelay6922 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር እሙ እንካን ደህና ገባሽ welcome back በረከትሽ ይድረሰን እንዴት ተውበሽ ነው የመጣሽ በእውነት መንገድ የቆየ ሰው ጭራሽ አትመስይም ውበት ፀጋ ነው የደፋብሽ ታድለሽ ቤቢ ማር ናፈቀ አይደል ባልሽም ችሎት ነው እንጅ ደብሮታል መላመድኮ ከባድ ነው ያውም ልዩ ከሆነች ሴት ከሙጋር ነባ ኮግራ ስለመጣች ታድለክ ላንተም በደንብ ተፀልዮልካል እሙ ውድድድድድ

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ እህት እሙየ በረከትሽ ይደርብን እመቤቴ ለደጇ ያብቃን መታደል ነው

  • @ጊዮንዩቲዩብ
    @ጊዮንዩቲዩብ ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣሽ እሙዬ ማን ነው የከለከለው ምንድነው ይምታወራው ለምንድነው እንዳትናገር የምትከለከላት እጭ በጣም በዛ አባቶቻችን በደማቸው ነው ይህን ሰንደቅዓላማ ያቁዩልን 💚💛❤

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 ปีที่แล้ว +2

    እኳን ሰላም መጣሽ የኔ እናት ❤💛💚

  • @zinashtassew4900
    @zinashtassew4900 11 หลายเดือนก่อน

    ነበየ እንዀን ደስአለህ እድለኛነህ በእውነት ከሆነ በዚህ ጊዜ ተለያይቶ መክረም ከባድ ነው

  • @ስደትኝዋመቅዲያባታልጂ
    @ስደትኝዋመቅዲያባታልጂ ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ሰላም መጣሺ የእኔ የደሰታምን፡ በርከትሺ ይደርብኝ ወይራይቱን አቃታለሁ ወንጌልነናት እሱዋ በእውነቱ በእሰተርጉሚ ታምሮ ን አሰተምርውናል እሕቴዋ እፁብእፁብነው

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 ปีที่แล้ว +4

    እሙዬ እንኳን ሰላም መጣሽልን❤❤❤❤❤የዚህ የባንዲራ መከልከል ግን ያማል😢

  • @yeshbermezegbu
    @yeshbermezegbu ปีที่แล้ว +6

    አይ እናትና ልጅ የኔ አባት ሻንጣ ሊከፍት ❤❤❤❤❤❤እሙ እንኩዋን ደና መጣሽ

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 ปีที่แล้ว +1

    እሙዬ እንኳን ደና ተጠሽ ለገራቺን የአድ ቢሔር መኖራባት ሁናለቺ እግዚአብሔር ደና ግዜ እስከሜመጣልን

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 ปีที่แล้ว

    አቤት በጣም ያማል እንዴት ስው የኢትዮጵያ ሰንደቅላማ ይክልክላል ፍዱ ክለይ ነው ሁሉም ቀን ያልፋል መችም አንራሳውም

  • @fullana8232
    @fullana8232 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣሸ እሙ የልብሸን መሻት እመቤታቸን ትመሰግን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልል

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن ปีที่แล้ว +5

    እንኳን በሰላም መጣሽ እሙ❤❤❤❤

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 11 หลายเดือนก่อน +3

    እሙዬ እንኳን በሰላም መጣሽልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 11 หลายเดือนก่อน +1

    መጨከንሽ ልጅሽን ትተሽ 😢 የእኔ ጌታ ልጅ አለም የእኔ ሀብት አባቢ ❤ ማን እንደ እናት

  • @WasaniMorgeta-zl2oi
    @WasaniMorgeta-zl2oi ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደና መጣሽ እሙዬ ቤቢዬ እንኳን ደስ አለህ 💚💛❤️

  • @Moha-ep4po
    @Moha-ep4po ปีที่แล้ว +1

    ምን ማለት ነው ባዋጅ ማንዲራ እንዳይለበስ የተከለከለው ምን እያልክ ነው ደሞ አተ ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ

  • @Tsehay-x7e
    @Tsehay-x7e ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ደና መጣሽልን እሙ ለኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beetyube
    @beetyube 11 หลายเดือนก่อน

    ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ እሙዬ እኔ የዋህ ቤተስብች እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ውድ🎉🎉🎉

  • @Tizita341
    @Tizita341 ปีที่แล้ว +1

    እሙዬ በረከትሽ ይድረሰኝ እማ
    እንኩዋን ደና መጣሽ ቤቢዬ ነባ አዩ ሁላቹ እንኩዋን ደስ አላቹ ❤
    አዴ ግን የመጀመርያ በረከት ደረሰህ ታድለክ kkk sura hulachum michittttttt❤

  • @ትግስት-ዸ2ለ
    @ትግስት-ዸ2ለ 11 หลายเดือนก่อน

    እሙዬ ድንግል ማርያም ጸሎትሽን ት ቀበልሽ ግን ማለፍ ያልቻልኩት አለ እና አለባበስሽን አስተካክይ ቀሚስ ቢሆንም ቅርጹን የሣተ አይደለም እና ግድ ቤተክርስቲያን ግቢ ብቻነው የምንሸፋፈነው እዴ ምትመጪው ከሡባዬ ስለሆነ ሴጣንም ደሥ ይለዋል እዲ ስትለብሺ❤❤❤

  • @maryshara4466
    @maryshara4466 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልል እሙ የኔ ልዩ እኳንም በሰላም መጣሽልን ደስስስስስ ብሎኛል❤❤❤

  • @bestbuy9242
    @bestbuy9242 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በሰላም ተመለስሽ የኔ መልካም ውይ ባባዬ ደስ ሲል እድግ በልልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደና መጣሽ እሙ በጣም ተነፍቀሻ ል ከነቤቢና ነባ ጋር 😘😘😘😘

  • @hagaresime8058
    @hagaresime8058 ปีที่แล้ว +1

    ነባዬ እንኳን ደስ አለህ ሁሉችሁም እሙ መታፕላችሁ