በፍፁም አስፋው አልቅሻለሁ!!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024
  • tps:// • Video ወዳጆ አክባሪወች ውድ ቤተሰቦቼ እንዴተት ናችሁ አዲሱ ቻናሌን እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
    ላይክ ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ሁልጊዜም ከጎኔ ሁናችሁ ስለም ታበረታቱኝ እጅግ በጣም በጣም አመሰግናለሁ። 🙏🙏🙏
    #እርኛዬ #እመቤትካሳ #donkeytube #ebstv #emebet_kassa#

ความคิดเห็น • 491

  • @mulumulu1672
    @mulumulu1672 ปีที่แล้ว +143

    ጎበዝ እሙ ፍፁም ባቺ ሒወት መቀየር ትልቁን ሚና አርጎልሻል የሚረሳ ወለታ አይደለም መልካምነት መልሶ ይከፍላል መልካም ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን 🙏💚💛❤

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 ปีที่แล้ว +115

    በጣም ደሰ የሚል ግጥም ይገባዋል
    የባርቾዬ ባል ፍፂዬ ክብር ይገባዋል
    ፍፂዬ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኒአለም ይስጥልኝ እንወዱሃለን ኑሪልን 🙏🙏🙏

  • @bzuyebeyeneheylemeskel586
    @bzuyebeyeneheylemeskel586 ปีที่แล้ว +83

    የሙየ አድናቂዎች like👍አሳዩኝ እስኪ እሙየ በርችልኝ ❤

  • @hiwetbehayilu5657
    @hiwetbehayilu5657 ปีที่แล้ว +216

    ከፍፁም ጋ አብራችሁ ቢዲኦም እንድሰሩልን እንፈልጋለን❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ💋💋💋❤❤

    • @seblea920
      @seblea920 ปีที่แล้ว

      የአረብ አገር ሴቶች ስታስቁ ኪኪኪኪኪካካ

    • @hiwetbehayilu5657
      @hiwetbehayilu5657 ปีที่แล้ว

      @@seblea920 ምኑነው እምናስቅ የአረብ ሴቶች ቆሻሻ

    • @hiwetbehayilu5657
      @hiwetbehayilu5657 ปีที่แล้ว

      @bekeletv5305 አለህ😂

    • @samira7639
      @samira7639 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል💝💞

  • @yirgalemGashaw
    @yirgalemGashaw ปีที่แล้ว +2

    ፍፄ ይገበዋል ፈጣሪ ይባርከው

  • @ergoyegetahun1494
    @ergoyegetahun1494 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውድ እህት እሱንማ መቼም እንዳትለያዩ በምታዴርጊው ሁሉ ነገር

  • @roroed9946
    @roroed9946 ปีที่แล้ว +2

    ፍፁም ጥሩ ሰዉ ነዉ ባለዉለታሽ ነዉ እግዚአብሔር ከነቤተሰቧች ይጠብቀዉ

  • @da8387
    @da8387 ปีที่แล้ว +50

    ውለታን ለዋለልህ ሰው ወይ ውለታ ዋልለት ወይም ደግሞ የዋለውን ውለታ መስክርለት ነው ነገሩ‼️
    ስለዚህ እህታችን ሆይ ፍፄን ማመስገንሽ በመጀመርያ ራስሽን ነው ያስከበርሽውና ተባሪኪ ፤ ፍፄን ደግሞ ፈጣሪ ውለታህን በምድርም በሰማይም ይክፈልህ ‼️
    ኣሜን 🙏🕯🙏🕯🙏

    • @ሳሊህወንድ
      @ሳሊህወንድ ปีที่แล้ว

      ❤😂

    • @weynemariamtesfaye1804
      @weynemariamtesfaye1804 ปีที่แล้ว

      @@ሳሊህወንድ God Bless you Emebetye. Yesewin wileta yemayiresa sew BETAM TILIK SEW NEW. ANCHIM TILIK SEW NESH. Berchi

  • @ዝናሽቱዩብz
    @ዝናሽቱዩብz ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቅን እውነትን ነው ፍፁም በጣ አሪፍ ወንድማችን ነው በተለይ ለዚህ ደረጃ እድትደርሺ ያደረግነው

  • @mariamali9718
    @mariamali9718 ปีที่แล้ว +11

    ያንችም ጥንካሬ ነው ለዚህ ያበቃሽ ጎበዝ በርቺ ፍፄ ፈጣሪ ይባርክህ❤

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 ปีที่แล้ว +6

    እሙ በርቻ፣ የድንግል ማርያም ልጆች ሀሜት አይፈቀድላቸውም። ከስው መኖርን አገኛለሁ ተብሎ የሰማዩን ንጉሥን ትዕዛዝ ከመዳፈር ብቻ መቅረት ይመረጣል። በባህል ስራሽ ቀጥይበት፣ አንች ላይ በጣም ያምራል፣ አስተማሪም ነው። የከተማውም ሰው አሳምሮ እንዳንቺ ሊተውነው ስለማይችል በርትተሽ ያዥው። ድንግል ማርያም ማር ናትና ንግግርሽን ሁሉ እንደማር ታጣፍጥልሽ።

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu379 ปีที่แล้ว +3

    ደስየሚል ግጥምነው እህት አለም ጎበዝ ❤❤❤

  • @yoditdesta6018
    @yoditdesta6018 ปีที่แล้ว +3

    ለእውነት መቆምና መመስከር መታደል ነው። በርቺ! ፍፄ ያስታውቃል ጥሩ ሰው እንደሆነ 🇪🇷

  • @ሳምሪነኝየናቴሞልቃቃ
    @ሳምሪነኝየናቴሞልቃቃ ปีที่แล้ว

    😢😢😢እኔንም አስለቀሽኝ ለፍፁም የሰራሽዉ ግጥም የኔ ልዩ ደስ የሚል የሂወት ታሪክ አለሽ በዚህ አጋጣሚ ፍፁምዬ የሂወት ዘመንህን መድሀኒያለም ይባርክልህ 😢❤❤❤

  • @samira7639
    @samira7639 ปีที่แล้ว +13

    Wow ፍጡም አስፋው በጣም መልካም ሰው ነው ክብር የሚገባው ትልቅ ሰው ነው እኔ ስለሱ ሳወራ እንባ ይተናነቀኛል 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ ปีที่แล้ว +50

    ወላሂ ከምር የፍጼማ እኳን ስራ ድምጹ ብቻ ይናፈቃል ፍጼ እባክህ የማለዳ ኳከቦች ጀምርልን ተው ተው 😭😭

  • @yiradberelie7002
    @yiradberelie7002 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እመቤት ካሳ በጣም ቆንጆ ግጥም ይገባዋል

  • @xciteali30
    @xciteali30 ปีที่แล้ว +1

    ከሰዉ ምንም አትጠብቂ እህታችን ፍፄን መዉደዴ አዲጨምር አደረግሸኚ በጣም 😘😘

  • @KidestKidest-b8s
    @KidestKidest-b8s ปีที่แล้ว +1

    እሙዬ አገላለፅሽ ደስሲል ፍፄ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ ปีที่แล้ว +3

    ከአምላካችን አላህ ቀጥሎ ለህይወትሽ መቀየር ሰበብ የሆነሽ ፍፁም አስፋው ነው

  • @FatmahF-c4z
    @FatmahF-c4z ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ እንዴት እደምውድሽ ወላሂ የዋህና ግልጽ ነሽ ፈጣሪ ቁም ነገር ያድርስሽ

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 ปีที่แล้ว +12

    ፍፄን በማመስገንሽና የመጣሽበትን ባለመርሳትሽ ከልቤ አክብሬሻለሁ። እሙየ ውብ እህታችን።

  • @Ethiopia.143
    @Ethiopia.143 ปีที่แล้ว +40

    እሙዬ ስወድሽ እኔ የሰውን ውለታ የማየረሳ የአለውን የማይነሳ ሰው ደስስስ ይለኛል አድናቂሽ ነኝ በርች ፍፄም እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ከእነ ሙሉ ቤተሰቦችህ

  • @haymanot2780
    @haymanot2780 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጠራ ሴት ነሽ የኔ እህቴበርች እግዚአብሔር ይርዳሽ 😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @yoditbekele8715
    @yoditbekele8715 ปีที่แล้ว +1

    እሙዬ የኔ ቆንጆ የምትገርሚ አስተዋይና ቅን ምን ብዬ ልግለፅሽ
    ከገጠር የመጣሽ?? የሚገርምሽ ከተማ ውስጥ አሉ የሚባሉ የተማሩም ይሁኑ ታዋቂ አርቲስቶች በተሻለ ትናገሪያለሽ መልካም ታስቢያለሽ …. ይገርማል ከእግዚአብሔር የተሰጠሽ ፀጋ ነው በርቺ እሙ በርቺ

  • @ledea1236
    @ledea1236 ปีที่แล้ว +2

    ፊፄ ከዚህም ባላይ ቢመስገን ያስበታል ፊፄ የኔመልካም

  • @Tirunesh1219
    @Tirunesh1219 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውው ዛሬ አከበርኩሽ እሙ
    ክፉም ሆነ ደግ አስተዋፆ አርጓል
    ለአንች እዚህ መድረስ እግዚአብሔር
    ይስጠው ልጆቹን ለቁም ነገር ያብቃለት

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው 🥰🥰🥰 ውለታን አትረሽም ጎበዝ ነሽ

  • @fatuma1133
    @fatuma1133 ปีที่แล้ว +1

    ባለውለታ ሰዎችን እያሉ እንከባከብ እናመሥግናቸዉ እናክብራቸዉ ...ፍፁም ጀግና ሠዉ ነዉ አላህ እድሜና ጤና ይስጠዉ

  • @AsdDsa-f7u
    @AsdDsa-f7u ปีที่แล้ว +2

    ፋፄ አላህ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ አላህ ይጠብቅህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ፋፄ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @אגרהמולו-ש7ו
    @אגרהמולו-ש7ו ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ይገባዎል 💚💛❤️እንዲያውም ያንሰዎል ፍፁም አስፋው በጣም ቅን ሰው ነው💚💛❤️

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 ปีที่แล้ว +3

    እመቤት ለዚህ ያበቃሽን ። ደጉ ቱህቱ ፍፁምን ማመስገንሽ ጎበዝ ነሽ።።።ቁርስ ቤት ስትሰሪ ፉል መስራት ያስተማሩሽን የፍፁም ጓደኞችም ይመሰገናሉ።

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ የሚል ግጥም ጎበዝ

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፍፁሜ ሰላሙ ይብዛ እሙዬ የኔ ጀግና ትላንት እንዲህ ነበርሽ ለሚሉሽ ቦታ አትስጫጨው እና ታዲያ ሰው ባለበት የሚቆም የስልክ እንጨት ነውእንዴ?😅

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 ปีที่แล้ว +35

    በአይኔ እንባ እየሞላ ነው ያዳመጥኩሽ እሙ። የተደረገለትን የሚያመሰግን ሰው የታደለ ነው እሙ እግዚአብሔር ይባርክሽ። ፍፃ ዘመንህ ቤትህ ይባረክ

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 ปีที่แล้ว

      እውነት ኢትዩጵያን መውቀስ እንጂ ማመስገን አለመድንም

  • @tigistanbessaw681
    @tigistanbessaw681 ปีที่แล้ว +1

    እነዚህ የምትወጃቸውን ሰዎች በቻላል ላይ ጋብዘሻቸው አንድ ላይ ብናያቸው ሃኒን እና ፍፄንማ እናውቃቸዋለን

  • @hanaabraham4619
    @hanaabraham4619 ปีที่แล้ว +1

    ፍፁም በጣም እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ተባርኪ እመቤት።

  • @user-bettybelay
    @user-bettybelay ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቅን እሙዬ ልክ ነው ከገጠር ወደ ከተማ ሥንመጣ ብዙ ገጠመኞች አሉን በጣም የሚያሥቁ😁😁😁😁

  • @hayahaya4620
    @hayahaya4620 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ሴት እመብረሐን ከነ ልጇ ትጠብቅሽ የገጠር ልጅ መሖን የመጣበትንም ያለበትንም የተደረገለትንም አይረሳም መልካም ለሚያደርግ ሑሉ ክብሩን ከፈጣሪ ይውሠድ ፍፄ ትልቅ ሠው ነው በሱውስጥ የትናቷን ኢትዮጳያን አያለሑ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፂጌማርያምስደተኛዋ
    @ፂጌማርያምስደተኛዋ ปีที่แล้ว

    አዋ በእውነት ፍፄ ንንግረ እራሰ አይጠገበም ሰበዛ መልካም ሰው ነው ከመጀመሪያ ጀምራ እስከ አሀን ደራስ እከታተልሻለሀ እመየ ከሩፍተ ወስዳ አዝነታሻል ከዛኔ ጀምሮ ብርታት የመሰጥሽ ነገራችን ታዝባያለሀ ምግብ ባት ስትከፍች መታ ጎብኝታሻል ለምታገኛት ገንዘብ እንዳታጠፍ በመጠነም ይገስፅሽ ነበር ፋፄ ሺ አመት ነር

  • @abelb5604
    @abelb5604 ปีที่แล้ว +2

    ፍጹም በጣም ጥሩ ሰው ነው ይገባዋል አንችም በርች

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 ปีที่แล้ว +2

    ❤ፉፁም በአንች ህይውት ላት ትልቅ አሻሬ አለው

  • @Hiwisisay1692
    @Hiwisisay1692 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ፍጼ ሲነሳ እንባየ ይመጣል ልዩ ሰዉ አክባሪ ውውውውውውው በቃ አማኑን ያብዛልህ

  • @kalkidankalkidan8424
    @kalkidankalkidan8424 ปีที่แล้ว +1

    እሙ ምንም ብታወሪ እኮ አትጠገቢም ደሞ ስለሀሜት አትጨነቂ በጎ ነገሩን ወስደሽ መተው ነው ገና ሳታወሪ ለመስማት ታጓጊያለሽ 😂😂😂😂😂

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 ปีที่แล้ว +2

    እንዲህ ነው ማመስገን ላደረገልሽ ክብር መስጠት ያስፈልጋል

  • @abelb5604
    @abelb5604 ปีที่แล้ว

    ከዚህ ካለሺበት እንድትደርሺ ያደረገሺ እግዛብሄር ፍቅዶልሺ ነው ፍፅምም በጣም ጥሩ ሰው ነው

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጠው ፍፄ የኔ ቅን ድማሙ ግን በጣም ደስ የሚል ጎበዝ ልጅ ነበር የት ጠፍ?

  • @muhammeduse3316
    @muhammeduse3316 ปีที่แล้ว +1

    እረወላሂ በጣም ለፍፄ ያንሰዋል መልካምእነት ለራስነው

  • @bzu4394
    @bzu4394 ปีที่แล้ว +6

    አምላኬሆይ ትግስቱን ስጠኝ እርእሱን አይች 🤦🤦 አጥቤ ላስጣሽነበር 😁😁😁😁ድነሻል እስከመጨረሻው በምስማቴ🙏
    ጉበዝዝዝዝዝ በርች👍👍👍👍💪💪💪💪💪💚💚💚💚💛💛💛💛♥️♥️♥️♥️

  • @habebahabeba7877
    @habebahabeba7877 7 หลายเดือนก่อน

    ፈፀምኮ እጀግበጣምእጀግ በጣምምረጥ መልካም ሰዉእግዚሀብሄረ እድሜ ይሰጠዉተባረክ ይለያል ፈፀምእኔበጣምየምወደዉየማከብረዉባለበትሰላሙይብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muhdinamina-xs4zl
    @muhdinamina-xs4zl ปีที่แล้ว +4

    😂😂😂አይ እመቤትየ ደናነሽ ግን በእውነት ስላየሁሽ እራሱ ደስ ብሉኛል ካየሁሽ ቆይቻለሁ ማሻላህ አምሮብሻል

  • @AT-mr1od
    @AT-mr1od ปีที่แล้ว +1

    አግዚአብሔር ይባርክህ
    የኔ ወድ ወድሜ
    አግዚአብሔር ይባርክህ
    Tabarki
    የኔ አህቴ
    አግዚአብሔር ybar

  • @ሳራሳራ-ወ6ጰ
    @ሳራሳራ-ወ6ጰ ปีที่แล้ว +1

    እሙ እውነትሽን ነው የእውነት አምላክ ይጠብቅሽ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ ปีที่แล้ว +19

    እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ሰላም መጣሽ እውነት ነው ፍፄ በጣም ደግ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠው ከነሙሉ ቤተሰቦቹ የማለዳ ኮከቦች መጀመር አለበት

  • @hawaberhanu3417
    @hawaberhanu3417 ปีที่แล้ว +1

    ፉፄ ይገባሀል ናፍቀህናል ናልን እርጂም እዲሜ ይስጥህ

  • @ሰብለዘተዋህዶ
    @ሰብለዘተዋህዶ ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ነሽ እሙ እስኪ ለምንወዳቸዉ ሁሉ የምንመሰጋገንበት መንገድን እንፍጠር

  • @EmuArfat
    @EmuArfat ปีที่แล้ว +9

    ለታላቁ ረመዳን ፆም በሰላም አሏህ አደረሳችሁ አደረሰን
    ረመዳን ከሪም ብያለሁ ጹመው ከሚጠቀሙት ያድርገን ያረብ 🤲

  • @ስደተኛዋ2
    @ስደተኛዋ2 ปีที่แล้ว +9

    የዛሬውን አያርገው እና ያኔ እኔ ኢትዮጵያ ነበርኩኝ እና እነሙ የዚህን ቀን የማልዳ ካካቦቸን እያየው ልክ ያንቺ ላይ ስደርስ እንዴ ማፍር ነገር ሆኩኝ የገጠር ልጅም አይለይውም ለዛ ነው መስልኝ 😂😂😂 ግን በጣም ነው የሳኩት ያለማልፊሽም አሳዝኖኝ ነገር ግን ሁሉም ነገር ለበጎነው እሙየ የኔ የውሀ 💖💖💖💖😍😍🙏

    • @bzu4394
      @bzu4394 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂ደህናይሁንልኝ እጅ የታችኛው መንደረ🤭🤭 ልክ ነሽ እኛ የገጠር ስውች እኮአይና አፍርነን👌👌🤦
      ጉርበይ ውድቤቴ💓🙏

    • @qatarrayyan8772
      @qatarrayyan8772 ปีที่แล้ว

      Betam.betam.ygebawal.behiwetsh.bzu.agzoshal

    • @shegituwakjira342
      @shegituwakjira342 ปีที่แล้ว

      ​@@qatarrayyan8772 ኀ😊

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም ደስ የምትይ ቅመም የሆንሽ ብልህ ሴት እመቤትዬ ከማለዳ ኮከቦች ጀምሬ አልፎ አልፎ አይሻለሁ ጎበዝ በርቺ አንቺ የተፈጥሮ እውቀት እራሱ በደንብ አለሽ አስተማሪም ነሽ የሰው ልጅ በየትም ቦታ ይኖራል የከተማ ሆነ የገጠር ልጅ ሁሉም አንድ በራሱ አምሳል እሱ እግዚአብሔር የፈጠረው የከተማውም ሆነ የገጠሩ የተሟላለትም የጎደለበትም አለው ማንም ፍፁም ወይም ሙሉ አይደለም የኔ ኦርጅናል ብቻ በርቺ እኔ የአዲስ አበባ ልጅ ያውም እምብርቷ መርካቶ ላይ ተወልጄ ያደኩ ነኝ ግን በጣም አደንቅሻለሁ ትክክለኛ የከተማ ልጅ የተማረ ያወቀ በሰው ልጅነት እንጂ በቦታና በዘር አያምንም እመቤትዬ ክፉ የሚናገሩትን ጆሮዬ መስሚያ የለውም በያቸው ክፍለሀገር ቤተሰብ የሌለው የከተማ ልጅ የለም ሌላው ቢቀር አያቶቻችን ወይ ቅድሚያ አያቶቻችን ምንጫቸው ከየት ነው? አንዳንድ ሰዎችን አትስሚ ይኸው እኔና ሌሎች ጎበዝ ናት እያልንሽ ነው በርቺ እንደውም አንቺ የምታስተምሪያቸው ብዙዎች አሉ የኔ ቆንጆ በርቺ❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 ปีที่แล้ว +14

    ❤እሙዬ ትክክል በህወት እያለን ነው መመሰጋገኑ አህቴ ሰለሳውዲ ጉዞ ያቀረብኩትን ላይቭ ሼር ብታደርጊው ደስ ይለኛል እህቶቻችን በመንግስት ሴራ ሄደው ነገ ፍትህ እንዳንል ተንኮሉን ይረዱ ዘንድ Pease😢

  • @ውባለምጎጃሜዋ
    @ውባለምጎጃሜዋ ปีที่แล้ว +4

    እሙየ የኔ ውድ እሥኪ ከፍፄ ጋር አብራቹህ ሥሩ አትለያዩ ማርያምን የሁለታቹህን ሣቅ ሥሠማ ሠላም ነው የሚሠማኝ ብቻ ደሥ ይለኛል 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @quite701
      @quite701 ปีที่แล้ว

      እሱኮ አሜሪካ ነው

  • @getchewsaid3546
    @getchewsaid3546 ปีที่แล้ว +2

    ፍፁም አስፋዉ ክብር ይገበዋል

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ነሽሽ ፍፁም ምርጥ ሰው ነው ውለታው አይረሳም እንካንም ህልምሽ ተሳካልሽ

  • @medi-f9y
    @medi-f9y ปีที่แล้ว +2

    እሙየ ጉበዝ ነሽ በረች መልካም ላረጉልሽ ሁሉ ማመስገነሽ ደስ ይላል የኔ የዋህ

  • @ስደተኛዋ2
    @ስደተኛዋ2 ปีที่แล้ว +10

    እሙዬ የኔ አስተዊዬ ሰላምሽን ያብዛልኝ❤❤ሰላም የፍቅርን 💞 አንድነት 💖ለህዝባችን ብዝዝት ያደረግልን💞💚💛❤👈

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A ปีที่แล้ว +9

    እድህ ነው ሰውን በቁሙ ማመሥገን❤❤❤❤

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft ปีที่แล้ว +1

    እመቤት ጎበዝ ነሽ ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ በርቺ

  • @ווסיהברון
    @ווסיהברון ปีที่แล้ว +16

    ሰላም እመቤት ካሳ በጣም ደሰ የሚል ግፅም ነው ለፍፁም አሰፍው ይገባዋል ይህም ሲያንሰው ነው ፍፁም አሰፍው በጣም ትልቅ አሰተዋይ ቀና ልብ ያለው ሰው ነው

  • @KirubelTsegaye-kd8ju
    @KirubelTsegaye-kd8ju ปีที่แล้ว +1

    በትክክል ነው መፀሐፍ ቅድስ ህይወት አስተምህሮ ደስ ይላል እመቤት ካሣ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሆን በጣም መልካም ነው ሀሳብሽን ይመቻል
    ሰላም ጤና ይብዛልሽ
    ምስክር በመሆነሽ ተደሰቻለሁ ሲለ ቅዱስ ማርያም አሁንም ከአንቻ ጋር ትሆን

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ታሪክን ይቀይራል ይሉሃል የዚች ልጅ ታይቱኣል

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 ปีที่แล้ว +3

    እሙ ቆንጆ አንደበተ ጣፋጭ ስወድሽ ፍቅር ነሽ እህቴ በረታሽ በፍጹም ነው ያወቅንሽ ውለታሽን ባለመርሳትሽ ደስ ይላል ጎበዝ ስው ነሽ በርቼ እህቴ ጎበዝ ስው ነሽ በርቼ❤❤❤❤❤

  • @onelovefamily5228
    @onelovefamily5228 ปีที่แล้ว +3

    ፍጤ የየዋሆች አባት ወንድም ነው እና አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @newmobile227
    @newmobile227 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ከፍፄ እስካሁን የያዝኩለት ነገር ቢኖር ሰላምሽ ይብዛ የሚላትን ነገር ስወደው

  • @azeetube198
    @azeetube198 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ድስላል እውናት እሙ ማላካም።ሰው ነሺ ያኔ ቅን አሜን❤️❤️❤️

  • @seblesifraw4556
    @seblesifraw4556 ปีที่แล้ว +4

    ፍፄ አንተ መልካም ሰዉ ነህ ሁልግዜም እምለዉ ነገር ነዉ እድሜ ጤና ይስጥህ ለመቤት ህይዉት ያአን ሙሉ አሻራ አለዉ ልጆችህን ትዳርህን ስራህ ጤናህን ይባርክልህ!!! እኔም ባገኝህ ለሞክር አስባለሁ

  • @Rakb553
    @Rakb553 ปีที่แล้ว

    አድናቂው ነኝ ፍፁም አስፋው ጀግና እንወድሐለን በእውነት❤❤❤🙏🙏🙏

  • @muluemebetbainesethiopia2129
    @muluemebetbainesethiopia2129 ปีที่แล้ว +1

    ለምን አስለቀሰኝ ብለሽ ፖሰትሽ እረዳኝ ደገፈኝ ብትይ ትኩረት ይስባል ለማንኛዉ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @KalYouTube-h4x
    @KalYouTube-h4x 8 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ እሙየ የኣንች ጥንካሬ ጭምር ነው ፍፁሜ ፈጣሬ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @ghg3551
    @ghg3551 ปีที่แล้ว +1

    መሸአላህደሰይላልበርችእህት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterzeke4822
    @asterzeke4822 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሰ የሚል ግጥም ይገባዋል

  • @abeba6595
    @abeba6595 ปีที่แล้ว

    ድማሙ በጣም ጎበዝ ነበር ግን ጠፋ ካለ እባክሽ አቅርቢልኝ

  • @AynadismengestAynadismengest
    @AynadismengestAynadismengest 9 หลายเดือนก่อน

    እመቤት እባክሽ ላግኝሽ እውነት ሁሌም ማግኘት ፈልጌ ስልክሽን ጠይቄ ነበር ግን ፈቀደኛ አደለሽም

  • @yiso2009
    @yiso2009 ปีที่แล้ว +3

    ደሜዎ ፍፁም ልዪሰውንው ክፉአዪካው❤❤

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
    @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን ปีที่แล้ว +13

    አሜን አሜን አሜን እሙዬ የኔ የዋህ እውነት ነው ፍፁሜ ደግ ሰው ነህ እግዚአብሔር ባለበት ከነመላው ቤተሰቦቹ ይጠብቅልን እሙ ጎበዝ ጀግናዬ 💪💪💪🙋🙋🇪🇹🇪🇹👌👌👌

  • @ስአዳሙሀመዲየኢልምቀለዋጪ

    እዉነት ለመናገራ ፋጡሞ በጣም መልካም ልጂነዉ አላህ ይገዘዉ ልጇቹን አላህ ያሳዲግሐት

  • @bebebekele6202
    @bebebekele6202 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ሰው ነሽ እሙዬ

  • @cjcjiff134
    @cjcjiff134 ปีที่แล้ว +11

    እሙየ ከፈጹም ጋር አብራችሁ ስሩልን

  • @TesfaneshNebeyu-wu3ix
    @TesfaneshNebeyu-wu3ix ปีที่แล้ว

    የኒውብ የኒገራገር ከእግዚአብሂር በታች ፍፁም ባለውለታሽነውና ሠውን ማመሥገን ፍቅራችንን ኣክብሮታቾንን መናገር ማሣወቅ ላንችምምስጋና ይገባሻል❤❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ ปีที่แล้ว +4

    ጎበዝ ምስጋናሽ ደስ ይላል

  • @Bethlehem598
    @Bethlehem598 ปีที่แล้ว +3

    ፍፁፍ ጋር ቪዲዮ ይስሩ የምትሉ ❤👍
    ፍፁምየ ትለያለህ🙏

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash ปีที่แล้ว +5

    ጎበዝ በጣም ጥሩ ምስጋና ይገባዋል ፍጹም

  • @zuzu-xo1zn
    @zuzu-xo1zn ปีที่แล้ว +5

    ወላሂ ስወዲሽ የኔ ፍልቅልቅ ❤

  • @etabmestwate9195
    @etabmestwate9195 ปีที่แล้ว +7

    ይገበዋል ፍፄ መልካም ሰው እግዚያብሄር ከነሙሉ ቤተሰቡ ይጠብቀው

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 ปีที่แล้ว +2

    ፍፅዬ ሳሰው ነው እጅ አይበዛበትም ውድ ወድሜ 😍😍😍😍😘😘😘

  • @yoditassefa6717
    @yoditassefa6717 ปีที่แล้ว +5

    ይገባዋል እዉነት ምርጡ ❤

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 ปีที่แล้ว

    ፍፁም አስፋው ቅንና ፍቅር የሆነ ሰው ነው አላህ ይጠብቀው❤❤❤❤

  • @saharm119
    @saharm119 ปีที่แล้ว +1

    ቀጣም ደሥየሜል ግልጸኝነት የገጠርልጅ በሆኔ ክኳራለው ኑሬልኝ እሙየ የጎጃም ተምሣሌት ነሺ

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 ปีที่แล้ว +1

    ፍጱም ይገባዋል እሙ የምረሺን ነዉ የማለዳ ኩኩቦች መቀጠል አለበት እና የደግ ያረጎልንን ማመስገን አለብን ፍቅራችንንም መግለፅ አለብን

  • @emutube2300
    @emutube2300 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ እህቴ ለተሳዳቢ ቦታ አትስጭ ከሰደቡሽ ባች ቀተዋል ማለትነው እናም ቀብረር ብለሽ እለፊያቸው
    እኳንም ተለወጥሽ ወደፊትም ፈጣሪ ይጨምርልሽ
    የገጠርልጅ መሆንደሞ ውበት አለው ❤እኳን ሊያሳፍር

  • @souoo6477
    @souoo6477 ปีที่แล้ว +1

    የሰው ዘር ነው ፍፁም የሰው ልክ ይገባዋል አንች እዚህ ለመድረስሽ ዋነኛው እሱ ነው