🏃‍♂️ሰውዬው ያጋጠመው በሽታ ምንድነው !! የሀኪሞች ገለፃ | አባቷም አነጋጋሪ ምላሽ ሰጠ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ก.ย. 2024
  • 🏃‍♂️ምላሹን ከራሷ አንደበት ስሙ | ባልየውም ስሜቱን መቆጣጠር አቅቶት ተሳደበ
    • 🏃‍♂️ምላሹን ከራሷ አንደበት ስሙ ...
    🏃‍♂️ምላሹን ከራሷ አንደበት ስሙ | ባልየውም ስሜቱን መቆጣጠር አቅቶት ተሳደበ
    • 🏃‍♂️ምላሹን ከራሷ አንደበት ስሙ ...
    🏃‍♂️የሔቨንን ጉዳይ አልረሳነውም በእንባ ለመንግስት መልእክት አስተላለፉ
    • Video
    🏃‍♂️ሴት ልጄም በወንድሟ ምክንያት ታማለች !! አሜሪካ በእንባ ተቀበሉት
    • 🏃‍♂️ሴት ልጄም በወንድሟ ምክንያ...
    🏃‍♂️ዶክተሩ ስለ ነዋይ ደበበ ልጅ ህመም የተናገረው አስደንጋጭ ነገር ይህ ነው እጅግ ያሳዝናል😭
    • 🏃‍♂️ዶክተሩ ስለ ነዋይ ደበበ ልጅ...
    🏃‍♂️ያሳዝናል 😭 አርቲስት ነዋይ ደበበ መሪር ሀዘን ገጠመው | ወንድ ልጁ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
    • 🏃‍♂️ያሳዝናል 😭 አርቲስት ነዋይ ...
    🏃‍♂️በሔቨን ጉዳይ የዛሬው ክሬቲቪቲ ይለያል
    • Video
    🏃‍♂️የሔቨንን ጉዳይ አቁም አሉኝ ! ምን ትላላችሁ ?
    • Video
    🌼🌻ዓመቱን በስጦታና በሽልማት እንጀምር ከቆንጆ እና ቻይና ጋር ምርጥ ቆይታ
    • 🌼🌻ዓመቱን በስጦታና በሽልማት እንጀ...
    🏃‍♂️ሌላ ሰቆቃ መስማት አቅቶናል ይብቃ | እናነተው ሰምታችሁ ፍረዱ
    • Video
    🏃‍♂️እግረኛው ሚዲያን አመሰነዋለሁ | የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ ጠይቅ አልኩት!!
    • Video
    🏃‍♂️ያሳዝናል አልተሳካም ‼️አዝናለሁኝ እግዚአብሔር አልፈቀደም ጥሩ ዜና ይዤ ብመጣ ነበር ደስ የሚለኝ !!
    • Video
    🏃‍♂️ገንዘብ ተከፍሎት አይደለም . . . !! ሀላፊነቱን እኛ እንወስዳለን አጋልጠው ማንም አይነካህም !!
    • 🏃‍♂️ገንዘብ ተከፍሎት አይደለም ....
    🏃‍♂️በሔቨን ጉዳይ ለተነሳው ጥያቄ አነጋጋሪ ምላሽ ሰጠ
    • Video
    🏃‍♂️የሔቨንን ጉዳይ ለመቀየር የሚሰራው ሴራ | ከዚህ በላይ ምን ይደረግላት ታዲያ ?
    • Video
    🏃‍♂️ተጠንቀቁ ! እንዴት ሊሆን ቻለ?
    • 🏃‍♂️ተጠንቀቁ ! እንዴት ሊሆን ቻ...
    🏃‍♂️የሔቨን ገዳይ ቤት ኪራይ ስለሚከፍልላቸው ነው ወንጀሉን ፈጽሞ በድፍረት ቤት የተገኘው
    • Video
    🏃‍♂️ያሳዝናል አስክሬኗ ሸቷል ሆዷም ተቃጥሏል ግንባር ላይም ተፈንክታለች ከሞተች ቆይታለች
    • Video
    🏃‍♂️አባት የ2ዓምት ልጁን አስክሬን ይዞ አደባባይ ወጣ የዚህስ ጭካኔ ይለያል
    • Video
    🏃‍♂️የሔቨን ደም ብዙዎችን እየገለጠ ነው | በሔቨን ጉዳይ አዳዲስ መረጃዎች እየወጡ ነው
    • Video
    🏃‍♂️እንኳንም የደፋሪና ገዳይ ቤተሰብ አልሆንሽ! | የሔቨንን እናት አጽናናኋት
    • Video
    🏃‍♂️ስለ ሔቨን ገዳይ እና ደፋሪ የወጣ አዲስ መረጃ | የታወቀ ደፋሪ ነው | የህግ ባለሞያዎቹ አስደሳች እና ግልጥ እይታ!!
    • Video
    🏃‍♂️የሔቨን ገዳይ እህትየው ናት ትጠየቅልን | የህግ ባለሞያው የትኛውም ደፋሪ ይኮላሽ አለ
    • Video
    🏃‍♂️ሔቨንን ላይ በፎቶዋ እና በንጹህ ገላዋ ተሳለቀች | በጣም ያሳፍራል ሀበሻ በዛ ላይ ሰት ሆኖ ይከብዳል
    • Video
    🏃‍♂️የሔቨን ገዳይ እናትየው ነች | እንዳይነቃ ፈልጋ ነው ውጭ አውጥታ የጣለቻት
    • 🏃‍♂️የሔቨን ገዳይ እናትየው ነች ...
    🏃‍♂️የሔቨን እናት ዋሽታናለች | አንድም ምላጭ የተባለ ነገር በሰውነትዋ ላይ አላረፈም
    • Video
    🏃‍♂️የሔቨን ፎቶ አይደለም "ባዮሎጂ ትምህርት ላይ አለ" የገዳይ ሚስት ቃል
    • Video
    🏃‍♂️ፎቶው የሔቨነ አይደለም የአሻንጉሊት ነው የገዳይ ወንድም | ስለዳኛው ያልሰማነውን ነገረችን
    • Video
    🏃‍♂️ኧረ ጉድ ነው ወንድሜ "ሔቨንን አልደፈራትም አልገደላትም" ወድቃ ነው የሞተችው ወንድምየው
    • Video
    🏃‍♂️ከልቤ ያስለቀሰኝ ለሶስት የተደፈረው | ለአራት የተደፈረችው ሴት | እና በቤተሰብ ስትደፈር የኖረችው
    • Video
    🏃‍♂️በተለቀቀው ፎቶ ላይ ሌላ የዶክተሯ ማብራሪያ ወጣ መመሳሰሉ ብዙዎችን አስደንግጧል
    • 🏃‍♂️በተለቀቀው ፎቶ ላይ ሌላ የዶ...
    🏃‍♂️ያስደነግጣል ❗️ ባዶ ቤትሞቶ ተገኘ | የፌደራል ፖሊስ አስደንጋጭ መግለጫ የሽብር ወንጀል ነው
    • Video
    🏃‍♂️ያስደነግጣል ❗️ በተለቀቀው ፎቶ ላይ የዶክተሩ ማብራሪያ ጉድ ነው | በተደጋጋሚ ነው የተደፈረችዉ
    • 🏃‍♂️ያስደነግጣል ❗️ በተለቀቀው ...
    🏃‍♂️ስልካቸውና ካሜራ ላይ ያለውን ፎቶ አስጠፏቸው ተጠንቀቁ
    • Video
    🏃‍♂️ሞጣ ይቅርታ ጠየቃት | ጆን ዳንኤል ተቃውሞ ዘነበበት
    • 🏃‍♂️ሞጣ ይቅርታ ጠየቃት | ጆን ...
    🏃‍♂️ህዝቡ ለሁለት ተከፈለ ? ጆን ዳንዔል ለምን ታሰረ ? ኢዮሃ ሚዲያ ክስ ቀረበበት
    • Video
    🛑ከደፋሪው የባሱ አውሬዎች ተጋለጡ ጉድ ተመልከቱ | ተጠንቀቁ አጠገባችሁ ያለው ሰው ማነው ?
    • Video
    🛑እናት ልጅዋን ጡት እያጠባች ሞታ ተገኘች | ሀገሬ ኢትዮጵያ ወዴት እየሔድሽ ነው
    • Video
    🏃‍♂️ሞጣ ከመኖሪያ ቤቱ ጠፍቶ ተደብቋል | ህዝቡም ከፍተኛ ቁጣውን እየገለፀ ነው
    • Video
    🛑❗️በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሞጣ ቀራንዮ ወይም መማር በሚባለው ግለሰብ ላይ የተቀናጀ ዘመቻ ከፍተው በሀገሪቱ ህግ እንዲጠየቅ ለማድረግ እንቅስቃሴ ጀምረዋል!!
    😭የነዚህስ ከፋ🛑የሔቨን ጉዳይ ሌሎች ደፋሪዎች እንዲጋለጡ አደረገ | ሊደመጥ ሚገባው ነው ሼር አድርጉ
    • Video
    😭አባትየው አሁን ያለበት ሁኔታ | ሁሉም በአንድነት ተነሱ ሃገር ነቀነቁ
    • Video
    ፟
    🛑እንደዚህስ ያለ ጨካኝ ሰው አይታችሁ አታውቁም!!
    • Video
    Mota Keraniyo | ሞጣ ቀራኒዮ | Heaven | Baher Dar | Ethiopia | Adis Ababa
    እንኳን ወደ ቻናላችን መጣችሁ!
    Welcome to Our channel
    ወደዚህ ቻናል ለመጀመሪያ ጊዜ ስትመጡ ሰብስክራይብ ማድረግና የደወል ምልክቱን መጫን እንዲሁም በድጋሚ ወደዚህ ቻናል የመጣችሁ ከሆነ ደግሞ ላይክ ሼር ኮሜንት ማድረጉን እንዳትዘነጉት፡፡
    TH-cam / @awtar_media
    #AwtarTube አውታር ቲዩብ

ความคิดเห็น • 177

  • @Hela259
    @Hela259 6 วันที่ผ่านมา +23

    እኔ እምለው እኔ ሳላውቀው ሀበሻ ባጠቃላይ ቤተሰብ ሆነናል እንዴ? ምክንያቱም እኔ ሲገባኝ ስለ አንድ ሰው ህይወት የሚያገባው እራሱና ቤተሰቡ ብቻ ነዉ።

  • @AlmazTmariam
    @AlmazTmariam 6 วันที่ผ่านมา +18

    ሲጀመር ምንም ታግባ የራሳ ጉዳይ ነው አሁን የሄቨንን ጉዳይ እንዲረሳ የመጣች እንዳይሆን ወደ ሄቨን ፍትህ ለሄቨን እሳን ተዋት ባላን ታስታምበት

    • @astuworku7780
      @astuworku7780 6 วันที่ผ่านมา

      ጠርጥር ነው 🤔
      በሰው ንብረት ማነው ወሳኝ ያረገው / ሰዉ አብዷል / 🤔

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile 6 วันที่ผ่านมา +11

    እረ ባክሽ ከረገጣችሁኝ በኇላ ነው መልስ የሰጠው በየትኛው ጆሮ ሰምቶ ነው ሚሳደበው ይልቅ ተጠንቀቂ ስድቡን ሁሉ ለቅመሽ ነግረሽው ወደፊት ለራስሽ ስጋት ነው

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
    @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 6 วันที่ผ่านมา +12

    አቤት ውሸት አሁን ይሄ አባቷ ነው?????

  • @BehailuWeldeyesus-j5i
    @BehailuWeldeyesus-j5i 6 วันที่ผ่านมา +7

    ጀግና አባት ነው።ሰው ሆይ ዝም ብለህ የራስህን ኑሮ ኑር

  • @HananAragaw
    @HananAragaw 6 วันที่ผ่านมา +5

    እኔ ያየሁት የኛ ህዝብ ምን ያክል ንቀትና ትእቢት እዳለበት ነው ሰው ኩቡር ነው የስላሴ ቤተ መቅደስ እምነት አለን አማኝ ነው ኢትዮዊያን ሚባለው ውሸት😢 እግዚአብሄር ጤናውን ይመልስለት❤

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 6 วันที่ผ่านมา +7

    ፈጣሪ ከእንድህ አይነት በሽታ ይጠብቀን ሌላሥ ምንም አልልም ወላሂ ገና አልወለድኩም በፈጣሪ ሥራ አሥተያየት አልሠጥም

    • @medhin8187
      @medhin8187 6 วันที่ผ่านมา +1

      ይመችሽ 👍🌼

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 6 วันที่ผ่านมา +3

    አባቷ የአነጋገር ብክለት አለባቸው ሲናገሩ የኛ ህዝብ እያሉ ነው ሚያወሩት ይህ ትልቅ ስህተት ነው
    የተቋወሞቸው ብቻ ነበር መሆን የነበረበት እንጂ የኛ ህዝብ እያሉ የህዝብን ክብር መግፈፍ አግባብ አይደለም

    • @genetbogale2544
      @genetbogale2544 4 วันที่ผ่านมา +1

      እውነተኛ አባት አይመስሉም ከንግግራቸው ጎረምሳ ነው የሚመስለው

  • @SolomeEshetu
    @SolomeEshetu 6 วันที่ผ่านมา +4

    ልጅቷን ለምን አይተዋትም በቃ ሁሉም ሰው የራሱን ህይወት ይኑር

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 6 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ነው የማደንቃት የእውነት ጥሩ ልጅ ናት አበሻ ጥሩ ልብ የለንም ነጮች በማዘን እንኩዋን ያገቡዋቸዋል እኛ ግን ያገባውን ቦጫጭቀን ሞራሉን ረግጠን እኛ ራሳችንን የተሻልን አድርገን ድሀ ህዝብ ሁላ ሁሉም ኢትዬጵያዊ በድህነት ያካን አገራቸው መጥተን እንኩዋን አልፎልን እነሱን እንዲህ ማረጋችን ይገርማል ልዚ ነው ኢትዮጵያ የማያልፍላት

  • @EjegayhuWondafrash
    @EjegayhuWondafrash 6 วันที่ผ่านมา +4

    አረ አባትየውነው ብዬ ማመን አልችልም በተረፈ ግን እኔ ብሆን ይሄንን አልቀበልም በጣም ከበድነው

    • @AmelawerkKurbel
      @AmelawerkKurbel 2 วันที่ผ่านมา

      እኔ እራሡ አልቀበልም ግን እሷም የዛ ዘር ሊኖርባት ይችላል አይታወቅም

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 6 วันที่ผ่านมา +12

    በቃ ምንአደባባይ አስወጣሽ ታዲያ ለምን በሬ አታገቢም እህቷ ባሰች ብርቅ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 6 วันที่ผ่านมา

      በጣም ተቀናጣች ላንቺ ይመችሸ እናቱ መደበቅ ቆንጆ ነው

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 6 วันที่ผ่านมา +5

    ፈጣሪ ይማረው🙏

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 5 วันที่ผ่านมา +2

    በዘር የሚተላለፍ በሺታ ዛር ሰይጣን ነው ጸበል ቢጠመቅ ይድናል እኛ ሀገር ለምሳሌ ቆማጣ የሚባለው በሽታ በዘር ነው እና ይሄ ግን የሚገርመው ዛር ነው ንስሐ ቢገቡ ቢሰግዱ በጸልዩ ከነሱ ማላቀቅ ይቻላል
    ገጠር ላይ በተለምዶ ቡዳ ቆማጣ እያልን አግለን ኖረናል 🥹እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እንድሜ ለመምህር ተስፋዬ

  • @SebrinPrincess
    @SebrinPrincess 6 วันที่ผ่านมา +3

    እንደው ለተገራችን ጸሎት ዱአ ብታደረጉ አይጠቅመንም ተገራችን የኑሮውድነት በዚህ ጦርነት ኸረ ሰንቱ ሰው ቸመብላት በተቸገረበት ግዜ ለማንም ጥጋበኛ ማረብረብ ኸረ ተው ብዙ ሀሳብ አለብን እሰዋ ከመረጠቺው ምን አገባን ሆ

  • @ShamsTutor
    @ShamsTutor 6 วันที่ผ่านมา +4

    በርታ! ሚዛናዊ ገለጻህ ደስ ይላል፡፡

  • @FesahAbay
    @FesahAbay 6 วันที่ผ่านมา +2

    መቸም እኛ ሐበሻ ስለንባል የራሳችን ጉድ ደብቀን የሰው እንፈተፍት አለን ግን ለምን

  • @MeazaFirasebhat
    @MeazaFirasebhat 3 วันที่ผ่านมา +1

    ዮኒ ማኛ ሲጀመር ጤነኛ አይመስለኝም አቋም የለው ንግግር አይችል እሷ ጀግና ሴት ናት መልክ ገንዘብ ለሚሉ ሴቶች ማሳያ ናት የኔ አንደኛ ናት

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 6 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ እይታ ነውረኛ ባለጌ እለዋለሁ እንደው ምን አገባህ ስለናትየዋስ ምንጥልቅ አደረገህ ያንተን እናትማንአየልህ

  • @mantegboshwedajoyeshanew
    @mantegboshwedajoyeshanew 6 วันที่ผ่านมา +6

    እሷ ደስ ካላት እግር አልባ የሆነውን እባብን ብታገባ ሰው ምንአገባው

    • @AmelawerkKurbel
      @AmelawerkKurbel 2 วันที่ผ่านมา

      እንዴ እግር እራሡ የለውም ብለው ነውኮ የተጫጩት የእጁ ብቻ አይደለም

  • @yoditmussie6466
    @yoditmussie6466 6 วันที่ผ่านมา +4

    አባትየዉ ጥቂት ሰዎች ስላጠፉት ነገር ህዝብን መስደብ አይገባም እርሶ ትልቅ ሰዉ አይደሉም ወይ

  • @edenkidane1625
    @edenkidane1625 6 วันที่ผ่านมา +4

    አይ ሃበሻ በማያገባን ኢትዮጵያ ዉስጥ አለ ታድያ አታግቡ ሊባል ነዉ ወዶ አላመጣዉም ያሳዝናል

  • @konjitwoldesenbet1465
    @konjitwoldesenbet1465 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሁላችሁህም ገንዘብ ፍለጋ ነው:: የምትናገሩት ግን ብታውቁ መልካም ነው

  • @AnwarShemse1
    @AnwarShemse1 6 วันที่ผ่านมา +5

    የትም ብቶን አላህን ፍራ

    • @danyakadir5131
      @danyakadir5131 3 วันที่ผ่านมา

      AMARA Hager bez selehone menem
      Meselo ayetayatem

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 6 วันที่ผ่านมา +3

    አይይይይይይ የሄቨን ጉዳይ ቀረ በቃ።
    በትዳር ላይ ምን ጥል አርጎን😢

  • @Deff-notella
    @Deff-notella 6 วันที่ผ่านมา +3

    እኔም ያልኩት ሚዲያ ላይ መውጣት አልነበረባትም

    • @medhin8187
      @medhin8187 6 วันที่ผ่านมา

      እኮ የኔም ሃሳብ ነዉ ።

  • @AselefTeshome-m2h
    @AselefTeshome-m2h 5 วันที่ผ่านมา +2

    አባቷ አይደለም በስልክ የሚያወራው

  • @SaraSara-u8l
    @SaraSara-u8l 6 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ አስተየት ግን ሰዉየዉ የቡዳ መንፈስ አለበት እሷንም በቡዳ በልተዋት ነዉ እና ሁለቱንም መንፈስ ነዉ የምጫዋትበት እና ሰቅ ቃልዱን ትተህ መስቀል አስረለች ወደ አምላኳ ትለምን ለልጆቾም ተስብ ጉዳይ ያዘዝናል እግዚአብሔር ይማረዉ ሁለትንም እግዚአብሔር ያስበን ይማረን

  • @nanishimeles1273
    @nanishimeles1273 6 วันที่ผ่านมา +1

    ኒኪ እኮ ያምራል ጌታ ይቅር ይበለኝ ይሄ ሰውዬ ግን በጣም ያስፈራል

  • @fathiahamzah
    @fathiahamzah 6 วันที่ผ่านมา +3

    ዮኒ፣፣ማኛ፣፣ለአተፈራሁ፣፣አፍ፣የሚያመጣ፣፣ምንም፣አያመጣም፣፣ፈጣሪሕን፣፣ፍራ

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 6 วันที่ผ่านมา +1

    ያሳዝናል ኑሮዋን ምርጫዋ ነባለቤቷ ነው ምናገባን በሰው እይወት የምንገባና የምንፈተፍት ይኤ ምንመካበት አካል ሸክላ ነው በደቂቃ ይሰበራል ሰላም ወቶ ማይገባ አለና ክፉ ከመፃፍ ከመናገር መቆጠብ መልካም ነው እኛ እርሰበእርሰ እንባላለን እንተቻለን😮

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 6 วันที่ผ่านมา +3

    አረአፈርብይ ደነዝ እኛምንአገባን ለራሥሽነው የሚጠቅምሽ ኢትዮጵያ ቢሆን ወላሂ አታገቢወም

  • @emebetelfineh1343
    @emebetelfineh1343 3 วันที่ผ่านมา +1

    ይቺ ሴትዮ የጭንቅላት በሽተኛ መሆን አለባት። ጣሊያኑን ታግባ ምነው ሃያ ጊዜ መጥታ መለፍለፏ

  • @enemewonde
    @enemewonde 3 วันที่ผ่านมา

    እውነት ትክክለኛ አባቷ ነው በስልክ የተናገረው በፍፁም አባቷ አይደለም ሲጀመር መልካቸው አይታይም የተገዛ ሰው ነው ለጅቷ የሆነ እምነት አለባት ቆማጣ ከአገባሽ እንደዚህ ትሆኞለሽ ወይ ገንዘብ ታገኛለሽ ምናምን ተብላ ነው ያገባቸው እንጂ እውነት ሰው ሆና ይሃንን ቆመጣ በፍፁም አታገባውም ምክንያቱም አሁን እራሱ ስትናገር የጤነኝነት አነጋገር አይደለም

  • @AdisShiwa
    @AdisShiwa 6 วันที่ผ่านมา +3

    ቤተሰቡ በገንዘብ ታሸጠዋል😊

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 6 วันที่ผ่านมา +3

    ማንም የወደደውን ያፈቀረውን የማግባት መብት አለው ዮኒ ጤናህን ይስጥህ

    • @LuckyTadesse
      @LuckyTadesse 6 วันที่ผ่านมา

      😂

  • @fantuGeberi
    @fantuGeberi 5 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ይምርላታል

  • @addulistube5244
    @addulistube5244 6 วันที่ผ่านมา +1

    በማያገባን ለምን እንገባለን ?

  • @zuzu-t7p
    @zuzu-t7p 6 วันที่ผ่านมา +3

    አባቷ ቴክቶክ ይጠቀማል እዴ

    • @saratesfy8221
      @saratesfy8221 6 วันที่ผ่านมา +5

      የአባት ድምፅ አይመስልም

  • @rahelrahel3587
    @rahelrahel3587 6 วันที่ผ่านมา +4

    Kkkkkk abatew new weyes weshemaw

  • @brhanekidan9623
    @brhanekidan9623 6 วันที่ผ่านมา +2

    በቆራጣውች ቤት አንዲት ጣት ብርቅናት ማለት እንዲህ ነው

  • @annacruzz5247
    @annacruzz5247 6 วันที่ผ่านมา +1

    እቤት.የኔ.መድሀኒያለም

  • @MirastarTrading
    @MirastarTrading 6 วันที่ผ่านมา +1

    በአርግጥ ሚስት ተብዬዋ የምታስጠላ ናት...ይገባታል ያንን ሊጥ የመሠለ ሪታርድ ማግባት

  • @aselefechdebebegesa97
    @aselefechdebebegesa97 6 วันที่ผ่านมา +3

    Men agebachu ??

  • @sebi1020l
    @sebi1020l 6 วันที่ผ่านมา

    አባትየው ምርጫ ስለሌለው ነው ውጣና ተናገር ብለው። ጉዋደኞቿ ለምነውት ነው ቤተሰብዋ በሙሉ ደስተኞች አይደሉም

  • @FeruzAbie
    @FeruzAbie 3 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ከሰፈር ራቅ ብየ ለማግባት ጥሩ ሰዉ ባገኝስ ብየ ሳስብ ዉነት ቤተሰቤ እሽ ይለኝ ይሆን እያልኩ ወላሂ አስባለሁ ግንኮ ችግር የለወም

  • @netsib3805
    @netsib3805 6 วันที่ผ่านมา +2

    Yoni, is he telling the truth

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 3 วันที่ผ่านมา

    ኒክ በጣም ያምራል

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 3 วันที่ผ่านมา

    አባት አይመስለኝም ትውልድ ያበላሸው ህ

  • @annatikuye9603
    @annatikuye9603 6 วันที่ผ่านมา +3

    None of your Business guys 🤯

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 6 วันที่ผ่านมา

      BRAVO

  • @HirutTeshome-rm9qm
    @HirutTeshome-rm9qm 6 วันที่ผ่านมา +1

    Yoniy yagbaw pilipini wusha ydmtibla ayidlchi

  • @maryberhane7671
    @maryberhane7671 5 วันที่ผ่านมา

    Sebele (Holy water) yadenewale! Egezabhere yemarew! Sedebe teru aydelem! Bebesheta sewe ayewenegelem wedo alyazewem. Please let us think positively. There is nothing to do money in this relationship, it's just sympathy and love. ❤🎉

  • @1221EES
    @1221EES 6 วันที่ผ่านมา

    ዮኒ ማኛ ልክ ነው
    አንተ እምታወራው ነገር ነው ያልገባኝ

  • @lydiayamane1232
    @lydiayamane1232 6 วันที่ผ่านมา +1

    Yamral yen konjoooo🤙❤️❤️❤️

  • @Iam1QueenT
    @Iam1QueenT 6 วันที่ผ่านมา +1

    ምን አይነት ምክርነው የምትሰጠው ? ወንድሜ

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn 6 วันที่ผ่านมา +1

    አምነው ካገባሸ ጥሩ ነው ግን ሁሉ ነገሩ ነሽ ከአጠጠገቡ አምስት ደቂቃ እነዳትለይው ከአላህ ታገኝዋለሽ ተንከባከቢው

  • @HirutTeshome-rm9qm
    @HirutTeshome-rm9qm 6 วันที่ผ่านมา

    DNDewum abcertathaiwal yi.chishi ek ekemyemigaki hulaiga

  • @AdaAda-wh6ix
    @AdaAda-wh6ix 4 วันที่ผ่านมา +1

    Midia lay meletef malet eko
    Endet neng asteyayet setung malet nw esh weda kagebach midia lay letifa mesadeb aygebatem nebere:....

  • @micazeddy1548
    @micazeddy1548 6 วันที่ผ่านมา +1

    Yes it Drama!!!

  • @tigib6790
    @tigib6790 6 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ሁሉ ግፍ እገራችን ውስጥ አላልቅ ያለው እርግማን ነው የሰውን ልጅ በማንነቱ ደግሞ ወዶ ባላመጣው በሽታ አንዴ ቆማጣ አንዴ ብዳ አንዴ ሰላቢ ሸክላ ሰሪ እየተባለ በሰው ልጅ ላይ የሚሰራው ግፍ ነው አሁን ለአገራችንን እርግማን የሆነብን እግዝአብሄር ይቅር ይበለን ድሮስ ባለማወቅ እውቀት ከማጣት የተነሳ ነው እንበል አሁን በተሻሻለ ዘመን እንዲያው ተምረናል ብለን እንደዝህ መሆን በጣም ያሳዝናል

  • @rasayifat5726
    @rasayifat5726 6 วันที่ผ่านมา

    የአንተ ምስኪን እናት ፎቶ አለን

  • @ruthadama3039
    @ruthadama3039 6 วันที่ผ่านมา +1

    Yihe yegil guday silehone maninim ayimeleketim

  • @marymgamal6569
    @marymgamal6569 6 วันที่ผ่านมา

    ምድረአጨብጫቢአቦ ዳይ ውድ ፍትህ ጥየቃ ለልጃችን ኤቨን ሳይቋጭ ወደ ሌላ ጦርነት አትግቡ ይህኛው ከ3ወርበዋላ አዲስ ተከሳሽ ካልመጣ እጀምረዋለን

  • @solomonhaile1537
    @solomonhaile1537 3 วันที่ผ่านมา

    ኮርቸብሻለው በምኑ ነው የኮራው

  • @ZulikhaShafi
    @ZulikhaShafi 6 วันที่ผ่านมา

    Le yoni magna endawim arif sidib new yesedebew... borko

  • @sebi1020l
    @sebi1020l 6 วันที่ผ่านมา

    ግን እንደ ጥያቄ ስነናነሳው እንዲህ አይነቱን ሰው አይኗ እያየ ያገባችው አዝናለት ነው? ወይስ ምን ሊሆን ይችላል ገንዘብ ነው

  • @aselefechdebebegesa97
    @aselefechdebebegesa97 6 วันที่ผ่านมา

    Mesedeb syans aylekachewm mekynawen yemyeneda serawen yemysera ante weshetam afehen atkfet

  • @Mesha2024
    @Mesha2024 6 วันที่ผ่านมา +1

    Eshiye misayen yebalwu neber zagang

  • @birhaneelove2299
    @birhaneelove2299 6 วันที่ผ่านมา

    Zerachin abalashech ezoo amlak hoyi 😢😢😢

  • @borkboi3147
    @borkboi3147 6 วันที่ผ่านมา

    Wechi yewetachiw ye akal gudategnochin lemerdat new malet new????

  • @meseretwolde263
    @meseretwolde263 6 วันที่ผ่านมา

    አባት አይደለም

  • @betselot32
    @betselot32 6 วันที่ผ่านมา +1

    blurred

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 6 วันที่ผ่านมา

    አንቺም ባልሽን ጠበቅ! እናንተም የነጩን ሰውዬዋን ባልነት ተቀብላችሁ ፀጥ ለጥ ብላችሁ ተኙ። ሰውዬውንም ሚስቱንም ፍቷቸው። የፈለገችውን ጤነኛ ሆነ በሽተኛ ሰው ወይም ጥቁር ሰው ሆነ ፈረንጅም ቢሆን እርሷ የሚመቻትን ግለሰብ ይልቁንም የፈለገችውን ሰው ቢሆንም ብታገባ የራስዎ ጉዳይ ነው።

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 4 วันที่ผ่านมา

    አባት አይመስልም

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze 6 วันที่ผ่านมา

    I don't understand what is your problem

  • @lydiayamane1232
    @lydiayamane1232 6 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @ethiopiadinku9881
    @ethiopiadinku9881 6 วันที่ผ่านมา

    She has a kid?

  • @tenagirma7858
    @tenagirma7858 6 วันที่ผ่านมา

    በመጀመሪያ ደረጃ ዮኒ ማኛ ማለት እኮ በሽተኛ ነው

  • @saraberhanu1547
    @saraberhanu1547 6 วันที่ผ่านมา

    Eswa kewdedchew min agebachew beswa life

  • @almiabebe8519
    @almiabebe8519 6 วันที่ผ่านมา

    Beka seweyew komata new malte new ? Ayee

  • @rahelrahel3587
    @rahelrahel3587 6 วันที่ผ่านมา

    Setewery agule ende manhe smo tefabey esone copie lemohon felgeshe gen yasetlbesale

  • @bereketbalcha7199
    @bereketbalcha7199 6 วันที่ผ่านมา

    ዬናስ ሙሉነህ ጤነኛ አይደለም በሰዉ ትዳር ምናገባዉ ???

  • @delldell672
    @delldell672 6 วันที่ผ่านมา

    Plc Sound truk background Sound Trcke send me plc

  • @Yonas-s8q
    @Yonas-s8q 6 วันที่ผ่านมา

    እርሷ ከወደድችው ለምን ጅብ ለምን አታገባም ሰው ምን አገባው ። ተው ተው ሰው አትሳደብ።

  • @kedestkasa4667
    @kedestkasa4667 5 วันที่ผ่านมา

    ምን አገባህ? አንተ ማን አጣራልን አለህ ?

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 4 วันที่ผ่านมา

    አይ ሀበሻ የክፋታችን ጥግ እኛ በሰው ትዳር ምን አገባን? ሲጀመር ሰውዬው ፈልጎ ባላመጣው የተፈጥሮ ሁኔታ ምን አርግ ነው የምትሉት? ሲቀጥል እሷ ለወደደችው ላዘነችለት ለተመቻት እኛ ምን ቤት ነን? ዮኒ ማኛ ከሚባል አዋራጅ ቆሻሻ ድሮስ ምን ይጠበቃል?

  • @eagle4452
    @eagle4452 6 วันที่ผ่านมา

    🚨ዪኔ ማኛ ማለት ግማሽ ሰው ግማሽ ሴጣን ነው ። እጅግ አፀያፊ ስብእና ያለው እንደ እርጉ ዝንብ ሆሉ ቡታ ጥልቅ እያለ ሰወችን የሚጉዳ
    እራሱ የውጭ ዜጋ አግብቶ ነው የሚኖረው ልጆቾ አማርኛ መናገር እንኳን አይችሉም ሴቀጥል የ tick-tock ለማኝ ነው
    አይኖ ውስጥ ያለውን ምሰሱ ማየት የማይችል የሊሉችን የ አይናቸውን ስንጥር ሲያወጣ ይውላል
    የግዚ ጉዳይ ነው እንጄ እግዚአብሔር ይበቀለዋል

  • @salamzelalem4922
    @salamzelalem4922 6 วันที่ผ่านมา

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @WubieTefera
    @WubieTefera 5 วันที่ผ่านมา

    Ewunet aymiselm over act abizashe

  • @bezaanteneh5649
    @bezaanteneh5649 6 วันที่ผ่านมา

    Gold digger 😢

  • @HelenZiyde
    @HelenZiyde 5 วันที่ผ่านมา

    Era komata mabzate nawe enda yayazute mawelade makome nawe yalbate

  • @mebrategebrehiwote8714
    @mebrategebrehiwote8714 6 วันที่ผ่านมา

    I am sorry to say that the one .his name is yonas is he living in us this person 100%ignorant please any one don't bring him in your shaw

  • @Badema1991
    @Badema1991 6 วันที่ผ่านมา +2

    አዎ ተሳድቧል ቦርኮ ብሎ😮 ። ጥሩ አደረገ ዮኒ ማኛ ማለት ቦርኮ የሚለው ስድብ ያንሰዋል ቆሻሻ ከአፉ ትል የሚወጣ የአስተሳሰብ ቆማጣ የሆነ የእንግዴ ልጅ ነው እኔ በደንብ ሞልቼለታለው በቂ ስድብ። ዮኒ ማኛ በጣም ባለጌ ተሳዳቢ የእንግዴ ልጅ ስለሆንክ ሐበሻ ሴት የምታገባህ ስላጣህ። ሐውስ ኪፐር እና ሆቴል አልጋ የምታነጥፍ እስፓንሺ አስረግዘሐት ሳትፈልግና ሳትመርጥ አብርሐት መኖር ጀመርክ የአንተም ጉድ የማይታወቅ መሰለህ ሕዝብ ይወቅልሕ ገና ጎድህን እዘከዝክልሐለው

    • @ክእሎትክህነት
      @ክእሎትክህነት 6 วันที่ผ่านมา

      እሱ እብድነው ንቆ መተው ነው ሸክላ መሆኑን እረሰቷል ውዴ

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 6 วันที่ผ่านมา +22

    በኛ ሀገር በማያገባን ነገር መግባት የተለመደ ነው እሷ ወዳዋለች በቃ መተው እሷ ወዳ እየኖረች ሌላው ምናገባው በገንዘቡ ይሁን በመልኩ በመቅላቱ የፈለገው ይሁን ሰው የወደደውን ያድርግ በቃ መተው በሰው ሕይወት አለመግባት ።

    • @aliciazeriu1810
      @aliciazeriu1810 6 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው ተባረኪ

    • @AdaAda-wh6ix
      @AdaAda-wh6ix 4 วันที่ผ่านมา

      Ende kagebach midia lay meletef lemn asfelege? midia lay malet endet neng asteyayet setung endet neng malet nw ke 1990 wedeh yeteweledu beteseb lijochachewun eyasadegachu aydlem ethiopiawuyan dedeb nachewu bilo mesadeb malet hagerachen eyasedebachu nw ere tewun ebakachu

    • @eyobeshetu62
      @eyobeshetu62 2 วันที่ผ่านมา

      ቆይ ምን አገባን ❤

    • @aliciazeriu1810
      @aliciazeriu1810 2 วันที่ผ่านมา

      @@eyobeshetu62 እኔ ምን አውቄ ያልበላንን እናካለን

  • @HirutTeshome-rm9qm
    @HirutTeshome-rm9qm 6 วันที่ผ่านมา

    DNDewum abcertathaiwal yi.chishi ek ekemyemigaki hulaiga

  • @አመተማሪያምመንግስቱ
    @አመተማሪያምመንግስቱ 6 วันที่ผ่านมา +5

    እዳ የለለው ልጅ የባለእዳ ልጅ ያገባል አሉ እሷ እራሷ የአይምሮ ጤነኛ እትመስለኝም

  • @metyaki7359
    @metyaki7359 ŕ¸§ŕ¸ąŕ¸™ŕ¸—ŕ¸ľŕšˆŕ¸œŕšˆŕ¸˛ŕ¸™ŕ¸Ąŕ¸˛ +1

    አንተ ምንም ታግባ ገንዘብህን ብላ እንዴት ተቀበልክ እውነት ከልባችው ተቀበላችሁ ሁሉም ቤተሰብ ለልጁ ጥሩ ባል ነው የሚመኛው አባት ተብየው ውሸት አታውራ

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 6 วันที่ผ่านมา +5

    የኢትዮጵያ ህዝብ በጣም በጣም ታሳዝናችሁ ለምን ነው እምታካብድ የሷ ምርጫ ነው ቆማጣ ነው አንካሳ ነው እያሉ ሰዉን ማዋረድ መሰራት ከፈለጋችሁ ብዙ ሰራ አለ

    • @elsatwealde9051
      @elsatwealde9051 6 วันที่ผ่านมา +1

      የተናገሩት ጥቂት ሚዲያ ላይ ያሉ ሰወች ናቸው የተናገሩት እና ሁሉንም ኢትዬጵያዊ እያሉ መናገር አይገብድም

  • @brhanekidan9623
    @brhanekidan9623 6 วันที่ผ่านมา +3

    ጠቅላላ ቤተሰቦቹ እንደሱ ቆራጣዎች ናቸው የሚገርመው ለምን ለልጆችዋ አላሰበችም ልጆችዋም በዘር መተላለፉ መቸይቀራል

  • @hiruthira-xj7dh
    @hiruthira-xj7dh 6 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄ ከርስሽ ነው ለዚህ ያበቃሽ፣ሆዳም፣ጅብ፣የጥቅም ሴት፣ልጅሽ እንኳን አያሳዝንሽም???ባለጌ