🔴 የሄቨን እናት አበቄለሽ ከጀርባዋ አለ ስለተባለው ሰው መረጃ ሰጠችኝ እና እግረኛውን አሳርፉልኝ!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • ሰላም ሰላም በመላው ዓለም ላይ የምትገኙ ውድ ኢትዮጵያውያን እንኳን ወደዚህ አዝናኝና ቁምነገር አዘል ቻናል በደህና መጣችሁ እያልኩ ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አመሰግናለሁ።
    #ebstv #seifuonebs #ethiopia
    🔴 አነጋጋሪው የሄቨን እናት ሲስተር አበቄለሽ መልስ ከጀርባዋ አለ ስለተባለው ሰው | Abrilo HD
    🔴 አነጋጋሪው የእግረኛው ሚዲያ የሀሰት ስራ ብዙዎች ተቃውሞ አሰሙ | DinkaDink
    🔴 የደፋሪው ባለቤት ጠበቆች እና ዶክተሮች ያሴሩት ከባድ ስራ ፍትህ እንዳይገኝ መሰናክል ሆኗል | EBSTV
    🔴 አነጋጋሪው የደፋሪው ወንድም ከባድ የብር ጉልበት ሁሉም በብሩ ያሽከረክራል የሄቨን እናት ዝምታዋን ሰበረች | SeifuonEBS
    Dallol Entertainment, Abrilo HD, DinkaDink, Tnshua Mahder, DinkaDink, Ale Tube, Alex, ATR, Tikus Neger, Abel Birhanu, Maraki Weg, Eyoha Media, Tikus Neger, Ab tube, Tsege royal, Ruta Tube, እፀህይወት, አስቴር አወቀ, Aster Aweke, G Power, Nuhamin, Artist Engidasew Habte ቴዲ, Besintu, በስንቱ, eregnaye, Feta daily, Heven, ሄቨን, TikLife, EthioForum, The Ethiopia, Dinklijoch, ድንቅልጆች, Donkeytube, Comedian Eshetu, EBS, ኢቢኤስ, አሸንዳ, ቡሄ, ሆያሆዬ, Howto, Golddigger, Blogging, Google, Esat, Motivational Speech

ความคิดเห็น • 249

  • @aklilnews
    @aklilnews  7 วันที่ผ่านมา +37

    ስለ ፍትህ መጮህ ወንጀል ነው እንዴ ወገን? ፍትህ ለህፃናት፥ ፍትህ ለሴቶች፥ ፍትህ ለሰው ልጆች ብለን መጮሃችን ሰላም የነሳቸው ሲታዩ ከላይ ሰዎች የሚመስሉ በውስጣቸው ነጣቂ ተኩላዎች ቻናሉን አደጋ ላይ ለመጣል ቀን በሌት እየሰሩ ነው ታዲያ ውድ ኢትዮጵያውያን እኛ ለነሱ አናንስምና ቪዲዮውን ሁላችሁም ላይክና ሼር በማድረግ የነዚህን ተኩላዎች ሪፖርት እንቀልብሰው ለማለት እወዳለሁ🙏
    ፍትህ በግፍ ለሚደፈሩና ለሚገደሉ ህፃናትና ሴቶች በሙሉ ፍትህ ፍትህ!!

    • @RanaZaidan-os7ux
      @RanaZaidan-os7ux 7 วันที่ผ่านมา

      Akliliye yemir tileyalek🙏🙏🙏

    • @awtar_media
      @awtar_media 7 วันที่ผ่านมา +1

      በምን ላገኝህ እችላለሁ ?

    • @aklilnews
      @aklilnews  7 วันที่ผ่านมา

      ራናዬ አበረታቼ❤🙏

    • @awtar_media
      @awtar_media 7 วันที่ผ่านมา +3

      @@aklilnews ke Awtar Media Do you have any Contact Adress Please?

    • @aklilnews
      @aklilnews  6 วันที่ผ่านมา +1

      Welcome Awtar You can contact me on telegram if that is possible put here your telegram user🙏

  • @abdinmohammed6171
    @abdinmohammed6171 6 วันที่ผ่านมา +5

    እናትዬ ሁሌም ከጎንሽ ነን የሤት ጀግኒት ነሽ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን

  • @halom3886
    @halom3886 7 วันที่ผ่านมา +29

    ያመጣትን ሰው እናመስግነው ህመሟን ተረድቶ ስለ ረዳት ሊመሰገን ይገባዋል

    • @aklilnews
      @aklilnews  7 วันที่ผ่านมา +2

      ትክክል ሃሎም🙏

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl 6 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ወደ ሚድያ መጣች እንኳን የኢትዮጵያ ህዝብ አወቀላት ያመጣት ሰው የሁላችንም ባለውለታ ነው ምክኅያቱም በሷ ምክንያት ስንት ግፍ የተፈፀመባቸው ሴቶች ጉድ እየወጣና እኛም ለሴቶች ፍትህ እንድንጮህ አድርጎናል

  • @tgethiotube3731
    @tgethiotube3731 7 วันที่ผ่านมา +27

    ማንም ይኑር ማንም አይመለከተንም ፍትህ ለህፃናት

    • @aklilnews
      @aklilnews  7 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ቲጂዬ እኛ የምንፈልገው ፍትህ ነው❤🙏

    • @habtamunegash2416
      @habtamunegash2416 7 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል

  • @mahfuzbeshir5333
    @mahfuzbeshir5333 7 วันที่ผ่านมา +10

    ፈጣሪ እግረኛውን ሊያዋርደው ሲፈልግ ባህርዳር ድረስ አስኬደው 🤭🤭

  • @yekidanemehretlegamen860
    @yekidanemehretlegamen860 7 วันที่ผ่านมา +27

    የሄቨን እናት ግን በጣም ጠንካራ እናት ናት

    • @Asterberhanu6712
      @Asterberhanu6712 7 วันที่ผ่านมา +2

      በጣም ጀግና እናት!!!ልጅዋን አታለች ምን ይቀርብኛል ብላ ትፈራለች ነብር ነው የነኩት!!!

    • @aklilnews
      @aklilnews  7 วันที่ผ่านมา +3

      በጣም ጀግና ለሌሎችም አርአያ የምትሆን የማትበገር ሴት ናት ኮራሁባት❤🙏

    • @TsgeredaS.M
      @TsgeredaS.M 4 วันที่ผ่านมา

      ማርያምን 👌​@@Asterberhanu6712

    • @ፍቅርተማርያም-ጘ1ከ
      @ፍቅርተማርያም-ጘ1ከ 4 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 7 วันที่ผ่านมา +6

    አበቅየለሽ በጣም አስቸጋሪና ሰይጣናዊ ሰዎችን ስትታገል እንደነበር መገመት ቀላል ነዉ። እግረኛዉ የሚባለዉ ሆዳም የቆሸሸ ስራ ይዞ ይሸናከላል። እባብ የልቡን አይቶ ይባላል።

    • @aklilnews
      @aklilnews  6 วันที่ผ่านมา +2

      ሚሚዬ በጣም ጀግና የማትበገር ቆራጥ ሴት ናት ሚሚዬ በዚህ ሁሉ ችግርና መከራ አልፋ እነሱን ያጋለጠች ለሌሎችም አርአያ የምትሆን ናት❤🙏

  • @negedelemma7021
    @negedelemma7021 7 วันที่ผ่านมา +15

    ማንም ያምጣት ወደ ሚ ድያ ምን አገባው በአስቃቂ ሁኔታ ልጅ የሞተባት እናት እኮ ናት!!!

  • @JosephJesus-w5c
    @JosephJesus-w5c 6 วันที่ผ่านมา +7

    ትክክለኛ ፍትህ እንድታገኝ ማንም ቢረዳት እሱን ምን አገባው?ለካ እሱ የሚፈልገው ጉዳዩ በነበረበት ታፍኖ እንዲቀር ነበረ?አሁን ነገሩ ሁሉ ግልጽ ነው።

  • @Hindiya-tl2pe
    @Hindiya-tl2pe 7 วันที่ผ่านมา +5

    እኛ የምንፈልገው አይዞሽ ባይ እንድታገኝ ነው ማንም ያግዛት አብይም ያግዛት እኛ መቼ ከፋን ማንም ያምጣት ፍትህ ለሄቨን ይህ የሞጣ ፓለቲካ ነው አጀንዳ ማስቀየር አይቻልም

  • @user-ze3zr4rl2i
    @user-ze3zr4rl2i 7 วันที่ผ่านมา +4

    ጀግና ናሽ ወላሂ ጎብዥ ትክክለኛ እናት

  • @nigistzerihun3359
    @nigistzerihun3359 7 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሄር ያጽናሽ እማ ወይ መከራሽ፡

  • @Misneb
    @Misneb 7 วันที่ผ่านมา +9

    ሲስተር አበቅየለሽ ጀግና ሴት ነሽ፣ ቃል የለኝም። የአንቺን ስቃይና መከራ ኡኡታሽን ሰምቶ ባልሆነ መንገድ ቃልሽን መውሰድ አይቻልም። ግራ ቀኙን አይቶ የሚፈርድ ፍርድ ቤት ብቻ ነው፣ እኔ ግን እንደግለሰብ በዚያ ልክ በህፃን ገላ ላይ የተፈፀመን ወንጀል እንደ ወላጅ ብቻ ነው የማየው። የምኖረው ብዙ ዘመን ውጭ ሀገር ነው። ሶስት ልጅ ስናሳድግ እኔና ባለቤቴ በየተራ እየጠበቅናቸው ሲሆን የምኮራበትን ሙያዬን ትቼአለሁ። ዛሬ ችግሩ እኛ ሀገር ውስጥ ገብቶ እየሰማሁ መሆኔ ገርምኝ ምነው ከሰላሙ ሀገራችን ወጣሁ ያልኩበትን ግዜ አስታወስኩ። በውጭው አለም የተለመደና በጣም የዊውራለት ችግር ስለነበር ልጆቻችንን በጥርሳችን እንደ ውሻ አንጠልጥለን ወይ እኔ ወይ እናታቸው ብቻ ነበርን ከአስተማሪዎቻቸው በቀር። የገረመኝ እንዴት በሀይማኖት ሀገር ጎጃም እንዲህ አይነት ሥራ ተሰራ? አንቺ ምን ታደርጊው የዘመን ጎደሎ ከባለቤትሽ አለያየሽ ደግሞም እንዲህ አይነት አጋንንት የተጠናወተው ሰው አጠገብ ተገኛችሁ። ሄቨን እንደ መላእክት ነች አሁን ማለት በእግዚአብሔር እቅፍ ውስጥ አለች። ነገር ግን ለብዙዎች ህፃናት ነው ድምፅ የሆንሻቸው። ሳይሽ በጣም አዋቂ ነሽ፣ ራስሽ የምትመሪው በሄቨን ስም ፋውንዴሽን ብታቁዋቁሚ ጥሩ ይመስለኛል። ብዙዎች እንደምናግዝሽ በምንችለው ሁሉ አምናለሁ/እተማማመናለሁም። በርቺ!!!+++

    • @aklilnews
      @aklilnews  7 วันที่ผ่านมา

      ብርሃንዬ የፃፍሽው መልእክት በጣም ደስ ይላል ልክ ብለሻል የሄቨን ጉዳይ የታፈነው ሁሉ ለመውጣቱ ትልቅ ምክንያት ሆኗል❤🙏

    • @user-solomonzl6fq3zc2r
      @user-solomonzl6fq3zc2r 7 วันที่ผ่านมา

      Egrejawe kefu nwe lemen lywsasbwe flge

  • @MaramMoti
    @MaramMoti 7 วันที่ผ่านมา +4

    ከሳጋር ያለው ወደዚ ያመጣት ሊመሰገን ሊሹለም ነው ሚገባው እግዚአብሔር ይጠብቀው

  • @edlawittsegayekibret3385
    @edlawittsegayekibret3385 6 วันที่ผ่านมา +3

    አምላክ ፍርድን አያዘግይ አይዞሽ የእኔ እናት አንቺ ጀግና እናት ነሽ !!ፍትህ ለኤቨን !!

    • @aklilnews
      @aklilnews  6 วันที่ผ่านมา +2

      እድልዬ❤🙏

  • @Salam-nq3cr
    @Salam-nq3cr 7 วันที่ผ่านมา +2

    እኛ የምፈልገው ፈትህ ምንም ለማያቁት ጨቅላ ህፃናት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖤

  • @abumohamed7324
    @abumohamed7324 7 วันที่ผ่านมา +9

    የሄቨንን እናት በተደጋጋሚ በሚዳ ባታቀርቧት መልካም ነው እኛ በርትተን ፍትህ መጠየቅ ብቻ ነው የሚያዋጣን

  • @assa3100
    @assa3100 7 วันที่ผ่านมา +7

    ድሮም የዚህን ሰውዬ እግረኛ የሚባለውን ፕሮግራም አላየውም ነበር፣ ወደፊትም አላያውም። ጌታ ፍርዱን ይሰጣል።

    • @emuyejima
      @emuyejima 7 วันที่ผ่านมา +1

      Me too 😢

  • @2163quarter
    @2163quarter 7 วันที่ผ่านมา +31

    ማንም ያምጣታ ትምጣአ የምን አጀንዳ ማስቀየር ነው አይ እግረኛው ሚዲያ ይሄ ሆነ መጨረሻህ።

    • @user-jn9lg7pd2s
      @user-jn9lg7pd2s 7 วันที่ผ่านมา +2

      አውነት ይሂ አበጫጉሬ የሚመሰል ሰወየ ያሰፈራራልዴ

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 7 วันที่ผ่านมา

      @@user-jn9lg7pd2sthank you he even worst than that

  • @nomore8101
    @nomore8101 7 วันที่ผ่านมา +4

    ፍትህ ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ህፃናት😢😢😢😢😢😢😢

  • @etssss7814
    @etssss7814 7 วันที่ผ่านมา +7

    አክሊል የጀግኖች ጀግና እንዳንተ ያሉ ኢትዮጵያዊንን ያብዛልን ህፃን ሄቨን ተደፈረች ከተባለ ሰዓት አንስቶ በርትተህ እንደራስህ ሳታቋረጥ ሳትሰለች ድምፅ የሆንክ ብርቱ ልጅ ነህ እግረኛው ብታርፍ ይሻልካል አንተ ወራዳ ሴት ናት ብለህ ነው ታሳፍራለህ አበቄ የኛ ጀግና ሴት የአክሊል ቤተሰቦች ሁሉም ኢትዮጵያውያን እስከ መጨረሻው ከጎንሽ ነን🙏

    • @aklilnews
      @aklilnews  7 วันที่ผ่านมา

      ኢትስ❤🙏

  • @meseretkitaw2417
    @meseretkitaw2417 7 วันที่ผ่านมา +12

    አቤቄ ምንም ቢሆን ምንም ከጎንሽ ነን

  • @yohanneszegeye6866
    @yohanneszegeye6866 7 วันที่ผ่านมา +5

    እኔ ግን እንደሰማሁት ከሆነ የሆነ የተሳሳተ ነገር እንዳለ ነው የሚሰማኝ እግረኛው ሚድያ ጋ እውነት እንዳለ ይሰማኛል።

    • @aklilnews
      @aklilnews  7 วันที่ผ่านมา +2

      በምን መልኩ ነው እሱ ጋር እውነት የሚኖረው አስረዳኛ?

    • @hiwothiwot-pl5si
      @hiwothiwot-pl5si 7 วันที่ผ่านมา +1

      መቸም ህፃኗ በህይወት አለች እንዳትይን

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 7 วันที่ผ่านมา +3

    ይህ አጋሬውነው እግረኛው 😢😢😢😢የሠይጣን እግረኛ እዴምን አቃጠለኝ አላህ ሀቁን ያውጣላት 😢😢😢😢😢

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 7 วันที่ผ่านมา +5

    ወይኔ አንተልጅ ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጎበዝ በርታ እንኳን አደረሠህ ወይ ይፍረዱ ወይ ይዉረዱ ባለ ሥልጣን

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و 7 วันที่ผ่านมา +4

    የኔእናት ሁሌም ከጎንሺ ነን ወላሂ ጀግና እናት ነሺ እማ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን ለሄቨን ለሄቨን ፍትህ ፍትህ ለእናቷ 😢😢😢😢😢😢

  • @ዘመን-ጀ6ቐ
    @ዘመን-ጀ6ቐ 7 วันที่ผ่านมา +6

    የምን ከጀርባ ሰው አለ ማለት ነው ዎጋ ያስከፍለኛል ምናምነን እያለ ይቀባጥራል እናት ልጃ ተደፍራ ሞታባት ፍትህ እየፈለገች ነው ገና ይሄ እንደ ደፍሪዎቹ ጨካኝ የሆነ ሰውዬ ለገንዘብ ብሎ እውነትን ያጠፍል ማንም አይሰማክም ሰዎች በጥርጣሬ እንዲመለከቷት ነው የፈለከው ልጅ የሞታት በቂ ነው ልጀ አልሞተባትም አለማለታችሁ ይገርመኛል

    • @ዘመን-ጀ6ቐ
      @ዘመን-ጀ6ቐ 5 วันที่ผ่านมา

      @PrincePhone-b1c እሱ አዛ ጎጃም የሄደው ገንዘብ ተከፍሎት ነው እንጂ የደፍሪው ሚስት አዲስ አበባ መታ ባሌ አልደፈረም ብላ አይኖን በጨው አጥባ ጭካኔዎን አሳይታ ሄዳለች እሱ ምን ሊቀይር እዛ ድረስ ሄደ ከመካድ ሌላ የሚያሳምነው ነገር የለም ነገሮችን ለመቀየር ነው እንጂ የሄደው ደፍሪው ጥፍተኛ መሆኑ ታምኖበት አምኖበት ታስሯል ከዚ ሌላ ምን እውነት አለ

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 7 วันที่ผ่านมา +2

    ተክለ ሃይማኖት ግን አሞት ነው እንዴ እያለ ያለው ማንም ይሁን ማን ከጎነዋ ይሁን ምን አገባው? እሱን ማንንም አያገባውም ስለዚህ ለልጅቱ ፍትህ እንፈልጋለን!!!

  • @HehxgHdgrd
    @HehxgHdgrd 7 วันที่ผ่านมา +2

    እህታችን አብቅየለሽ በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ ሴት ነሽ
    እግረኛው ሚድያ ምን እና ምን ለማለት እንደሆነ የሚፈልገው ግልፅ እየሆነልን ነው አሁን ሙሉ በሙሉ የነሱ ደጋፊ ነው እዛው ሂዶ እነሱን ኢንተርቪው ማድረጉ ሳያንሰው አሁን ደሞ ሌላ ሰው አላት ዋጋ ያስፈልገኛል ምናምን እያለ ምቀባጥረው ከምር አውሬ የምል ቃል ራሱ ያንሰዋል አሳዛኝ ነው እግዝአብሔር የስራውን ይስጠው 😢
    አሁንም ፍትሕ ለሔቬን😢😢😢

  • @aziza7702
    @aziza7702 7 วันที่ผ่านมา +3

    ልጅን ሚያክል አጥታህ ወደ ሌላ አጀንዳ መጎተት ለምን አስፈልገ ግን ፍትህ ለሄቨን

  • @Emanethiopian403
    @Emanethiopian403 7 วันที่ผ่านมา +8

    ይሄ ሰውዬ ምን ማለቱ ነው??? ወደ ሚዲያ ለምን ወጣች ነው??ማንም ያምጣት እሱ ምን አገባው?? ምን ጉድ ነው፡፡

    • @nightsky4544
      @nightsky4544 7 วันที่ผ่านมา +4

      ታዲያ ምን ምክኒያት ይስጠን? ነቃንበት እኮ! ህዝቡን ማዘናጋት ነው እኮ የያዙት::

    • @aklilnews
      @aklilnews  7 วันที่ผ่านมา

      በማያገባው እየገባ ይዘባርቃል🙏

  • @hannaastatke6775
    @hannaastatke6775 7 วันที่ผ่านมา +4

    so what እንኳን አመጣት

  • @Bella-fi6ni
    @Bella-fi6ni 4 วันที่ผ่านมา +1

    ማንም ያምጣት ማንም እግዚአብሔር ይስጥው ህይወትዋን ታድጏታል ❤ ጀግኒት እናት ከነዚህ ጋር ቆሞ ፍትህ መጠይቅ እሳት ውስጥ መቆም ነው 😭😭😭

    • @aklilnews
      @aklilnews  4 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም እህቴ ጠንካራ የማትበገር ሆና እንጂ እሷንም እንደ ልጇ ለመቅበር ያላደረጉት ጥረት የለም ጀግና ሴት ናት🙏

  • @seadesalih8344
    @seadesalih8344 7 วันที่ผ่านมา +1

    ከጀርበዋ ሰወ አለ እዚህ ድረስ የመጣት እንኳንም አመጣት ያመጣት እንደዉም ሊመሰግን ይገባል ከጀርባዋ ያለ ሰዉ እንኳን አመጣት አሰይ ፍትህህህህህህ ለሚስኪኗ ህፃን

  • @hhff3964
    @hhff3964 7 วันที่ผ่านมา +3

    ፍትህ ለሄቨን

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 7 วันที่ผ่านมา +2

    አክሊል ወንድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነት ያሸንፋል ፍትህ ለህፃን ሄቨን ለህፃን ኖላዊት ለድሬደዋ ህፃን ለመላው ኢትዬጵያውያን ህፃናትንና ህዝብ እናቶች ፍትህ ፍትህ ፍትህ እስከመቼ ነው የምናለቅሰው በጦርነት በረሀብ በስደት አይበቃም ወይ????💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭 2017 እንባችን መልስ ያግኝ በቃን!!!

    • @aklilnews
      @aklilnews  7 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን ሰላሚናዬ❤🙏

  • @medinamehammd
    @medinamehammd 7 วันที่ผ่านมา +2

    የበፊቱ እተርቪው ክፍቱ አልታየኝም እደውም የሰወቹ ማነት ነው ያሳየው... ሲሄድ አችንም መጠይቅ አይጠቅበትም... ያሁኑ የሱ ኢተርቪው ነው አወዛጋቢው አደጋ አለው... ሌላሰው አለ ሲል እኔራሱ እድጠራጥር አርጎኛል ከጀርባ ሌላ ነገር እዳለ ያሳያል ስለዝህ ለወጀለኛው ጥሩድል እየተፈጠረለት ነው!!

  • @mesi2112
    @mesi2112 7 วันที่ผ่านมา +3

    አቤቱ አምላክ ሆይ አንተ ፍርድ 😢😢😢

    • @aklilnews
      @aklilnews  7 วันที่ผ่านมา +1

      መሲታዬ❤🙏

  • @DfEt-j3d
    @DfEt-j3d 7 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አድሱን ዓመት የሰላም የፍቅር የዴስታ ይሑንልኽ ወንድማችን አክሊል ንጹህ ኢትዮጵያዊ ነኽ ለፍትሕ የምትታገል ፍትህ ለሕጻናቶች 😭😭😭😭😭

    • @aklilnews
      @aklilnews  6 วันที่ผ่านมา +1

      ከልብ አመሰግናለሁ ከፈጣሪ በታች ብርታቶቼ ናችሁ❤🙏

  • @hhff3964
    @hhff3964 7 วันที่ผ่านมา +3

    ጎበዝ

  • @Sinatube1
    @Sinatube1 7 วันที่ผ่านมา +3

    አክሊልዬ እንደው ምን ላርግክ የህዝብ ድምፅ ቃላት ያጥረኛል ላንተ አበቄለሽ እህቴ ሁሌም ከጎንሽ ነን እኛ ኢትዮጵያውያን ፍትህ ለህፃን ሄቨንና ለመሰሎቿ

    • @aklilnews
      @aklilnews  7 วันที่ผ่านมา

      ሲናዬ❤🙏

  • @mokenenbelete9844
    @mokenenbelete9844 7 วันที่ผ่านมา +2

    የአስገድዶ መድፈር ትርጉሙንዓይነቶቹን፣፣የሚያስከትለውን የስነ-ልቦና እና ማሕበራዊ ቀውስ፣አንድ ገፅ ያላነበበ ሠው እንዴት ዘገባ ሊሠራ ሞራሉ ይኖረዋል?አይ እግረኛው?እውነትም እግረኛ!ለእናቲቱ ግን ከፍትህ በተጨማሪ በሚመለከታቸው ባለሞያዎች ተከታታይ እና ተገቢው ስነ-ልቦናዊ እና ማሕበራዊ ድጋፍ ቢደረግላት መልካም ነው።

  • @nightsky4544
    @nightsky4544 7 วันที่ผ่านมา +4

    ቀስ በቀስ የተደፈሩና ድምፃቸው ታፍኖ የቆየ ወንዶች ሴቶችና ህፃንቶ ደፋሪዎቻቸውን እያጋለጡ አደባባይ ላይ እየወጡ ነው:: ዛሬ ደፋሪዎች ሰላም አጥተዋል ነገ የእነሱ ተራ መሆኑን ጠርጥረዋል:: ማንም ሳይነካቸው መቅበዝበዝና እውነትን ለማደፋፈን መሯሯጥ ጀምረዋል:: ሳንጥይቅ እንደማስረጃ እየተንደረደሩ እጃችን እየገቡ ነው:: የሰው ደም መች ያስተኛል?::

    • @aklilnews
      @aklilnews  7 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል ግፍ ለህሊና ሰላም አይሰጥም እንቅልፍም አያስተኛም❤🙏

  • @DeseFikado
    @DeseFikado 7 วันที่ผ่านมา +12

    ፖለቲካ ሊሰሩባት ይፈልጋሉ ፍትህ ለህፃኒቱ

  • @ahmadjadiga1802
    @ahmadjadiga1802 7 วันที่ผ่านมา +1

    እኔን የገርመኝ ማንም ያምጣት ማን ምን አገባው እደት ያለ ሰባራ ነው ለምን እርዳት ነው😢

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 7 วันที่ผ่านมา +2

    በመጀመርያ የምትጠይቃት ሴት። የሙዋች እናት አይደለችም ድምጽዋ በጭራሽ አንድ አይነት አይደለም አትዋሹ እባካችሁ

    • @aklilnews
      @aklilnews  7 วันที่ผ่านมา +1

      እህታለሜ እባክሽን ተወዛግበሽ ህዝብ አታወዛግቢ ህሊና የሚባል ትልቅ ዳኛ አለ አንቺ ይሄን ተናግረሽ ሳትጨርሺ እኔም በአካል አግኝቼ ላቀርባት እሞክራለሁ ያኔ እንዲህ ያለሽበትን አንደበት ትረግሚያለሽ ከቻልሽ ፍትህ እንዲገኝ ድምፅ ሁኚ ካልሎነ ዝም በይ🙏

    • @NouraSultan-s2v
      @NouraSultan-s2v 5 วันที่ผ่านมา

      ግን እኮ
      አቤቄለሽ ስትናገር በጣም ረጋ ያለችና ቀስ ብላ ተረግልግታ ስታወራ ነበር የሰማዋት

  • @MelkamsewAyal
    @MelkamsewAyal 7 วันที่ผ่านมา +3

    ♦አይ እግረ ኛው🤔 ትክክለኛ የጋዜጠኛ እውነተኛ ባለሙያ ከሆነ፤ በ- Journalism Ethicsን ህግና ደንብ መሰረት፣ ማንም ፊት ለፊትም ይሁን ከጀርባዋ መርዳት፣ እንደ ጋዜጠኛ ምን ያገናኘዋል❓ምንስ ያገባሃል❓ አሃ
    ♦ ወንጀል ኛውን ለማዳን የሄድክበት መንገድ፣ ተባባሪነትህን ❗እንደ ዳኛውና ዶክተሩ አስደብድበው የመግደል ሙከራ እንዳደረጉት፤ እሷንም እንደልጇ ደፍሮና ደምን አፍስሶ ለባዕድ አምልኮ ሳይሰጧት፤ ማንም ይሁን ማንም ያስመለጣት *እጅግ በጣም ሊመሰገን* የሚገባው እንጅ፤ 😎አንተም ከወንጀለኞቹ ጋር ተባብረህ ከባህር ዳር እንድትወጣ ያደረገውን አውቃለሁ ብሎ ከደፋሪው ቤተሰቦች በላይ ሆነ አብረህ አመለጠችን ብሎ ምክንያት ምንድን ነው❓❓
    ♦ገዳም ውስጥ ከዛው በካህን ተደፍረው የወለዱትን እማሆይ ና አዳፍነህ እንዳስቀረኸው ይህችን ሄቨንን ጉዳይም ልታስቀር አስበህ ነበር አይደል❓
    😎👎በቃ ነቄ ተብለሀል አርፈህ ተቀመጥ❗ ነገርን አቨው እንደሚሉት *የስላሴን ሙዳይ የሰረቀ ለፍልፍ ለፍልፍ ይለዋል* ❗ ይላሉ።

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 7 วันที่ผ่านมา +2

    የግረኛው ተብየውን ለምን አታዘጉበትም ይህ ጨካኝ

  • @user-jn9lg7pd2s
    @user-jn9lg7pd2s 7 วันที่ผ่านมา +4

    ግን ማንምያምጣት ማንም ምን አገባው እደዚህ ብሎ እሚያወራው አጀዳ ለማሰቀየሰ ነው

  • @hailemeskeltessema4182
    @hailemeskeltessema4182 7 วันที่ผ่านมา +2

    ከእንግዲህ እህቴ ከማንም ጋር መነጋገር አያስፈልግሽም።በቃ ፍርዱን ብቻ ጠብቂ
    እግረኛውም ለደፋሪው ጠበቃ የመሆን አቋሙን መቀጠል ይችላል።ከሁለት አንዱን
    እናውቃለን አንድም ህጻኗ የተደፈረችው በሌላ
    ነው የሚል መረጃ ሊያወጣ ቢችልስ !! ካልሆነም የከፈተውን ሚዲያ ዘግቶ ከህዝብ
    ፊት ይጠፋል።

  • @temimaseman4193
    @temimaseman4193 6 วันที่ผ่านมา +1

    አጀንዳውን የሚያስቀይር እንዳይሆን ፍትህ በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ ለተገደለችሁ ለህጻን ሄቨን ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @TsehayUmaMolla
    @TsehayUmaMolla 7 วันที่ผ่านมา +1

    አንቺ አንዴ ተጎድተሻል ግን ለህዝቡ ትክክለኛውን መረጃ እህትሽ ቀርባ እንድትናገር አታደርጊም ግን እህትሽ የምታውቀው ነገር ያለ ይመስለኛል

  • @rihannaseid4669
    @rihannaseid4669 7 วันที่ผ่านมา +1

    የወደቀ ዛፍ ምሳር ይበዛዋል ለራስህ ለእንጀራህ እንጅ ለሴትዮዋ አዝነህ አታስመስል

    • @aklilnews
      @aklilnews  6 วันที่ผ่านมา +1

      ስለ መልካም አስተያየትሽ አመሰግናለሁ የራሴን እንጀራ በድካሜ በልፋቴ አገኛለሁ ፈጣሪ ይመስገን ሙሉ ጤና ሰጥቶኛል❤🙏

  • @niyatm.3938
    @niyatm.3938 7 วันที่ผ่านมา +2

    ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ደሟ. ስቃይዋ ይፍረዳቹ😢😢😢😢

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 7 วันที่ผ่านมา +13

    ኤርትራዊ ነኝ ጺናት ይስጥሽ እህቴ ኣው ከዮሃ ሚዲያ በስተቀር ሌላ ሚዲያ እሺ እንዳትይ ኣይዞሽ እግረኛ ሞጥፎ ሰው ነው

    • @aklilnews
      @aklilnews  7 วันที่ผ่านมา

      ሰላም ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ እንዳልከው ነው እግረኛው ነገሮችን እያወሳሰበ ነው ያለው🙏

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 6 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይባርክሽ ሕፃናት የሁላችንም ኃላፊነት ነው

  • @FfEw-ob2hk
    @FfEw-ob2hk 7 วันที่ผ่านมา +1

    የእኛ አንበሳ እግዚአብሔር ይባርክህ መድሃኔዓለም ፍርዱን ይስጥ😢

    • @aklilnews
      @aklilnews  7 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን❤🙏

  • @etifworkkebede7408
    @etifworkkebede7408 7 วันที่ผ่านมา +1

    ምን ይመስላል ይህ እግረኝው እስሰት

  • @girmalyew3777
    @girmalyew3777 7 วันที่ผ่านมา +2

    He is population

  • @tebaa6146
    @tebaa6146 7 วันที่ผ่านมา +1

    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን እናት ያረብ ደረጃ ከአንተ ነዉ

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 7 วันที่ผ่านมา +1

    ፍትህለሔበንፍትህለሔበን😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @zufankebede3707
    @zufankebede3707 7 วันที่ผ่านมา +2

    አክልሉ ጅግና❤❤

  • @aza1425
    @aza1425 7 วันที่ผ่านมา +2

    ፍትህ ለህፃን 😭😭😭😭😭😭

  • @user-ep9fj7kh2o
    @user-ep9fj7kh2o 7 วันที่ผ่านมา +4

    አይዞሽ በርች ከጉንሽ ነን

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl 6 วันที่ผ่านมา +1

    ወደ ሚድያ ያመጣት ሰው ምናምን እያሉ አጀንዳ እንዲያስቀይሩ አትፍቀዱላቸው

  • @mohammedseid8559
    @mohammedseid8559 7 วันที่ผ่านมา +3

    እግረኛው ሚዲያ አስመሳይ ቀጣፊ ነው ግልፅ እኮ ነው እግረኛው ጥቅመኛ መሆኑ ፊቱ አነጋገሩ ስራው ሁሉ ያስታውቅበታል የኔ ጥያቄ ግን እግረኛው እስካሁን የስንትን ሠው ፍትህ አዛብቷል?? ሙያውን ሚዲያው በመጠቀም ስንት ሠው ነው የጎዳው??ሊጠየቅ ሊዋረድ ይገባል

  • @selamlove7d
    @selamlove7d 7 วันที่ผ่านมา +1

    አክሌለ እናመሰግናለን❤❤❤

    • @aklilnews
      @aklilnews  7 วันที่ผ่านมา

      ክበሩልኝ ውድ ቤተሰቦቼ ሼር በማድረግ ለሁሉም አዳርሱት❤🙏

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 7 วันที่ผ่านมา +2

    እግረኛው ሚዲያ ላይ እንዳትቀርቡ ይገድልሻል።እግረኛው የእነሱ ቅጥረኛ ነው ለህይወትሽ አሳሳቢ ነው።እግረኛው ለበላው ጉቦ ነው የጮኸው ተጠንቀቂው።

  • @cequa4067
    @cequa4067 7 วันที่ผ่านมา +2

    🙏🙏🙏💙👍 ፍትህ ለሔቨን

  • @Amdu-ud9os
    @Amdu-ud9os 7 วันที่ผ่านมา +2

    Justice ⚖️ for hevan and hasete all children

  • @hannaastatke6775
    @hannaastatke6775 7 วันที่ผ่านมา +2

    መምጣቷ ደሞ ወንጀል ነው እንዴ ምን ይላል እግረኛው እንኳን አመጣት ፍትህ ላትጠይቅ ነው ማንም ያምጣት አያፍርም እንዴ እግረኛው

  • @marwhmeme7150
    @marwhmeme7150 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሔቬንኮ ላትመለስ ሂዳለች ይብላኝ ለእኛ ልጆች እጣ ፈንታቼውን ለማናውቅ ለፍትህ ድምፅ መሆን ቢያቅታችሁ ምናለ ዝምም ብትሉ
    ልጅ አሳድግ ብየ ሰው ሀገር ተሰድጄ ግን ይሔን ስሰማ እንቅልፍ አጥቻለሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሔቨንና ለልጆቻችን 😮 ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 7 วันที่ผ่านมา +2

    እሄ እግሩይቆረጥና መናገርአልችልም ማውቀውአለይላልምናባቱ ካወቀ ማይናገር

  • @GhebrehiwetAregay
    @GhebrehiwetAregay 7 วันที่ผ่านมา +1

    ባካቹሁ በርቱ አሳዩን ኢትዮጵያ መሆናቹሁ 10 ዐመት ቢሆን እዃ አትተው 😂 from Eritrea

    • @aklilnews
      @aklilnews  7 วันที่ผ่านมา

      Welcome My brother🙏

  • @Alem-xf4ez
    @Alem-xf4ez 7 วันที่ผ่านมา +1

    Betam yasaznal ye hetsan lij lay yetderge wenjel wede poletika selewt 😢😢😢😢

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 7 วันที่ผ่านมา +2

    እግር ኛው ሜድያ እንዳትቀርቢ።ልጅሽን እንኳን በህይወት ቢያመጣልሽ በሱ ሚድያ እንዳትቀርቢ።

  • @GonderewFiker-fk2wl
    @GonderewFiker-fk2wl 7 วันที่ผ่านมา +1

    ጌራራ ሰላም ላንተ ይሁን የኔ ጀግና በርታልኝ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን የኔ ጀግና

    • @aklilnews
      @aklilnews  7 วันที่ผ่านมา

      ፍቅርዬ❤🙏

  • @hhb98ndndn58
    @hhb98ndndn58 7 วันที่ผ่านมา +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን

  • @BWCBAB
    @BWCBAB 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ወንድሜ የባህርዳር ሴቶችና ህፃናት ቢሮ ሰራተኛ ነኝ በቅድሚያ እየሰራህ ያለውን ቪዲዮዎች ሳላደንቅ አላልፍም መረጃ ማን እንደሚሰጥህና አሁን ላይ የት እንደምትገኝ ባለውቅም አብዛኞቹ ትክክለኛ ናቸው እናም ሲስተር አበቄለሽን አግኝተህ ለሚናፈሰው ወሬ ምላሿን ስላስደመጥክ ላመሰግንህ እወዳለሁ ጥረትህን ቀጥልበት አስፈላጊ ከሆነም እኔ ጋርም ያለውን አንዳንድ መረጃ አጋራካለው በምን ላግኝህ? በርታ ፍትህ ለህፃን ሄቨን

  • @user-iw4pk2lu8z
    @user-iw4pk2lu8z 7 วันที่ผ่านมา +1

    Aklil you are legend wow aklil voice for voiceless please like like like the world should have to see this truth justice for heaven and her kind mother abeke

  • @GezahegTefra
    @GezahegTefra 6 วันที่ผ่านมา +1

    እግረኛው ጋዜጠኛ ምን እዚያ እዚህያስረግጠሀል ከድጡ ወደማጡ ገብተህ የምትዘውንየምትጨብጠውን አጣህ ሲጀመር በወቅቱ የተከሣሽ ቤተሰቦች የምትጠይቀው ጥያቄ ለህፃን ልጆች የሚቀርብጥያቄ ነው አሁን ደግሞ ከእሷ በስተጀርባ አንድ ሰው አለ የሚልአወዛጋቢ ነገር እያነሣኽ ትገኛለህ ይሁንለእሷ ፍትህ ሊያሰጥ የሚችል ከሆነ ሰለእውነት የቆመ ነው ማለት ይቻላል አልያ ልክእንዳንተ የሚዘላብድ ከሆነ አሣፋሪሊሆንይችላል።አልያም ልክ እንዳንተጸህሊናቢስ መሆኑን አንረዳለን።

    • @aklilnews
      @aklilnews  6 วันที่ผ่านมา +1

      ገዜ🙏

  • @user-tx9fp6mv5k
    @user-tx9fp6mv5k 7 วันที่ผ่านมา +2

    ፍትህ ለሄበን

  • @AbichoArega
    @AbichoArega 7 วันที่ผ่านมา +3

    እረ እግረኛው ሚድያ ምን ያህል ተከፍሎህ ነው አጀንዳ ልታስቀይር ምትጥረው እረረ ይደብራል

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 5 วันที่ผ่านมา

    ያመጣት ሰው መመስገን አለበት። እግረኞው ሚዲያ ታዘብንህ

  • @SOFYAYUSSEF
    @SOFYAYUSSEF 7 วันที่ผ่านมา +1

    ማንም. ያምጣት. ማን. ቆይ. ለምንፈትህጠየቀችነው.
    ለምንሚዳያላይወጣች. ብለወነው.
    አላህሀቁንያወጣልሺ.

  • @sebi1020l
    @sebi1020l 7 วันที่ผ่านมา +1

    ለምን እንዳመጣት የላል እነዴ? አመት ሙሉ ብቻዋን ስታለቅስ የነበረችነ ሴት ያመጣት ሰወየ አለ እያልክ ትቀባጥራለህ እንዴ አንዴ ተረግመሀል አልገርምህም።

  • @aklilugebre9178
    @aklilugebre9178 7 วันที่ผ่านมา +4

    ምን አይነቱ ደንቆሮ ነው እግርም አእምሮም የነሳው
    ነፍስህን ፈጣሪ ይንሳህ

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 6 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ።

    • @aklilnews
      @aklilnews  6 วันที่ผ่านมา +1

      አመሰግናለሁ ስለሺ ወንድሜ❤🙏

  • @እሙረያን-ጰ8ዘ
    @እሙረያን-ጰ8ዘ 6 วันที่ผ่านมา

    እግረኛው እሚባል ሰውዬ ምን ፈልጎ ነው ማንም ያምጣት ምን አገባው እንደውም ያመጣትን ልናመሰግን ነው ይገባል😢😢

  • @SemiraSemira-q5m
    @SemiraSemira-q5m 5 วันที่ผ่านมา

    በትክክሊ፣ ፍትህ ለዬበን😢😢😢😢😢

  • @yoftahemenber2849
    @yoftahemenber2849 7 วันที่ผ่านมา +2

    እና በሀዘን የደቀቀች ሴትዮ ሰው ነው ሊያመጣት ምችለው እንጂ ታድያ ማን ያምጣት እግረኛው በጣም ወረድክ

  • @ፍቅርተማርያም-ጘ1ከ
    @ፍቅርተማርያም-ጘ1ከ 4 วันที่ผ่านมา

    የአበቅ ለሽ እህት ምን አርጋት ይሆ ጠይቁልኝ ደሞ እሷ ምን አርጋት ይሆን ስታሳዝን

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 7 วันที่ผ่านมา +1

    ማን ይሁን ማን እናት ናትእኮ ልጅ አንጀት ይቆርጣል ይህ ሰው ማን ሂድ ብሎት ነው አቤቄሌሽ አልጠየቀችህም
    አንተ ለብር ብሎ ነው ከጀርባው ማንም ይኑር ምንም ይህን ይህንን ላወዛግብ ሌላ አጀንዳ ሊሰጥ ነው

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 7 วันที่ผ่านมา +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @emebetazeze2327
    @emebetazeze2327 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግረኛው እግርሕ ይሰበር የሰው ልብ እንደሰበርክ

  • @Azeb1
    @Azeb1 7 วันที่ผ่านมา +1

    selam betseb yasazenal yemer uffff😢😢😢😢😢💔

    • @aklilnews
      @aklilnews  7 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም አዜብዬ❤🙏

  • @zinetmohamed3969
    @zinetmohamed3969 7 วันที่ผ่านมา +1

    የአላህእረፍትህየትነዉያለዉአይ 7:00

  • @hirutbaka152
    @hirutbaka152 7 วันที่ผ่านมา +2

    Be ethiopia bahl tedefrewu aemroachewu tebelashito yalefubetn zemen geta liks lije feven ga hede
    Fth lelje feven
    Defariwochn anketkto liyadafnu sebeb mkniyat abztewu biwerachum etiopian and adrgo fetari be feven yelb hazen honen
    Fth fth fth lelje feven
    Fth fth begf beyegwada lemideferu ethiopiawiyan
    Gfegn beteseb gfegna balesltan behsanat hiywet lemtchawetu letwuldachihu asbu
    Lemn mnm bemayawuku lijochachihu lay tferdalachihu enante tekbezbzachihu mnm yemayawukutn twuldachihun takbezebzalachihu
    😢😢😢😢😢😢😢😢
    Fth fth fth

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 6 วันที่ผ่านมา

    ሀገሯ አይደል እንዴ እንኳን የልጇን ፍትህ ለመጠየቅ አንተስ ለወሬ ባህር ዳር ድረስ ሄደህ የለ እንዴ ካንተስ ጀርባ ማን አለ???

  • @FhFghh-py6rw
    @FhFghh-py6rw 4 วันที่ผ่านมา

    ማንም ይኑር ማ ፍትህ ነዉ የምንፈልገዉ ለሄቨን 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭😭💔💔😭😭😭😭