ሊገሉኝ ነው ድረሱልኝ ወገኖቼ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @የሱመያየእናት
    @የሱመያየእናት ปีที่แล้ว +5

    ሙስሊም መሆን መታደል ነው ስጁድ ማደረግ በደስታችን በሀዘናችንም አልሀምዱሊላህ

    • @SadaAhmed-m8h
      @SadaAhmed-m8h 2 หลายเดือนก่อน

      አልሐምዱሊላህ

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 ปีที่แล้ว +8

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እውነት በጣም ደስ ይላል ሁላችሁም እህታችንን ለማትረፍ ጊዜያችሁን መስዋዕት አድርጋችሁ ህይወቷን ለታደጋችሁ ሙስሊም ክርስቲያን ወንድም እህቶቼ ክብር ይገባችኋል እግዚአብሔር ባላችሁበት ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ኑሩልን ኢትዬጵያዊነት ውበታችን አንድነትታችን ሀይላችን ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏💚💛❤

    • @اليمينشغيتينت
      @اليمينشغيتينت 4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤wawedesyelale,melekamenew,mekayel,gewerges erst,lgam,besolte esbun,sawede,new,miserable,

    • @اليمينشغيتينت
      @اليمينشغيتينت 4 หลายเดือนก่อน

      Enatemedemaachehn,yarthemew

    • @اليمينشغيتينت
      @اليمينشغيتينت 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤😮😢🎉😊

    • @اليمينشغيتينت
      @اليمينشغيتينت 4 หลายเดือนก่อน +1

      Enkwn,des,alacheh

    • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
      @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 4 หลายเดือนก่อน

      @@اليمينشغيتينت አይዞሽ ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ በፀሎት በርቺ እህቴ ሁሉም ያልፋል እንደጨለመ አይቀርም ይነጋል አይዞሽ 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 ปีที่แล้ว +14

    ከተዛዘንን እና ከተደጋገፍን
    ሁሉ ነገር... ከፈጣሪ ጋር ይሆናል
    እህት አለም..., እንኩዋን ፈጣሪ
    አተረፈሽ.., አቡ አሜራ @ ሙቤ
    ሌሎች ወገኖችም... ፈጣሪ ይባርካችሁ.... በጣም ምርጥ ወገኖች...🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️

    • @gelayneshgarda9331
      @gelayneshgarda9331 2 ปีที่แล้ว

      እንኳን፡ፋጣሪ፡አተሩፈሺ

    • @mioanmobioe7609
      @mioanmobioe7609 2 ปีที่แล้ว +1

      አላሀምዱልላሂ የኛ ጀግኖች ይሕ ነዉ አንድኔት በአንድኔት በመቴባቤር ነዉ ያዳናች❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 2 ปีที่แล้ว +50

    ሀበሻኩ ፈጥኖ ደራሸ ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

    • @ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ
      @ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ 2 ปีที่แล้ว

      አወ አሚንንን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🥰🥰🥰💪💪🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋

    • @مارتاالسالي
      @مارتاالسالي 4 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳ ደሰ ያላቹ ለወገን ደራሸ ወገን ነው

  • @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
    @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ 2 ปีที่แล้ว +18

    ከተዛዘኑ ሰውም ማትረፉ ይቻላል ወዲሞች አላህያበሽራችሁ 💓💓

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 2 ปีที่แล้ว +39

    ሚሥኪን እንኳንም ፈጣሪ አተረፋት ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ❤️💛💚

  • @ekru287
    @ekru287 2 ปีที่แล้ว +7

    ወላሂ በጣም ነው ያስለቀሰችኝ አልሀምዱሊላህ አላህ በኸይር ነገር ይተባበራችሁ ከአላህ በታች አተረፋችኋት የኔ እናት ደሞ ስታዛዝን እህህህህህ🥺

  • @yarab4997
    @yarab4997 2 ปีที่แล้ว +9

    አልሀምድሊላህ ወላሂ በጭንቀት ሰውነቴ እየተንቀጠቀጠ ነበር ደስታም ያስለቅሳል እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ያረቢ በራህመትክ ከጭንቅና ከስደት አውጣን ኢትዮጵያኖችን 😭😭😭😭😭 ወላሂ ወላሂ በጣም ነበር ሰውነቴ የተንቀጠቀጠው

  • @makiyakonjo3934
    @makiyakonjo3934 2 ปีที่แล้ว +3

    አቡ አሚራ ላተ ቃላት የለኝም አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ አብረው ለተባበሩትም ጭምር

  • @tmstatrtataa2073
    @tmstatrtataa2073 2 ปีที่แล้ว +5

    እኛ ኢትዮጵያ አንድ ስንሆን ማንም አይደፍረንም ስለዚህ አንድነታችን ያስፈልጋል ። ሁላቺሁንም አላህ ከይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ እናመሰግናለን በርቱልን ወገኖቼ

  • @TuryeeTesema-nj7mx
    @TuryeeTesema-nj7mx ปีที่แล้ว +1

    አግዚአብሔር ይበርካችሁ ኢትዮጵያ ዬ ሀገሬ ሳዎቺ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️😘😘😘😘😘😘😘😘Thank you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Alwi-xg7yz
      @Alwi-xg7yz ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Alwi-xg7yz
      @Alwi-xg7yz ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልል

    • @Alwi-xg7yz
      @Alwi-xg7yz ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ashunijemalmuktar2077
    @ashunijemalmuktar2077 ปีที่แล้ว +1

    አልሃምዱሊላህ👆ماشاءالله❤mashallah👍ማሽአላህ👆🇪🇹❤

  • @khiria757
    @khiria757 2 ปีที่แล้ว +17

    ዘራኚናትን እንድ ተበብረን እናጥፋ ማሻ አለህ

    • @ZozoGhandour
      @ZozoGhandour ปีที่แล้ว +1

      😢😢😢😢 tbrku Hola ybrkchu

    • @BbkB-c1n
      @BbkB-c1n 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤alhamdulilàaaaaaaa❤❤❤❤❤

  • @aryaelbelachew5105
    @aryaelbelachew5105 2 ปีที่แล้ว +2

    እናንተም ተባረኩ ኮሬሁ እንዲህ ነው ኢትዮጵያውነት ለሀገራችን ለሁላችንም ዱሀ አድርጉልን የኔ ልበ ቅኖች ፈጣሪ ይስማችዋል የኔ መልካሞች ይህ ነበር የናፈቀን ፍቅራችን ሁፍፍፍ ምን ልበል ትፕባረኩልኝ ወንድም እህቶቼ

  • @hana1221haye
    @hana1221haye 2 หลายเดือนก่อน

    ኢቲዮጵያዊነቴ እኮራበታለሁ የኔ ውድም ሙቤ ቃላት የለኝም በደዚ አይነት አደጋ ህይወት የምደርሱ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ቃላት የለኝም❤❤❤❤

  • @endrswlo8175
    @endrswlo8175 2 ปีที่แล้ว +9

    አላህ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 2 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላ ወገን በያለበት ይኑር በጣም ደሥ ሢል ወይኔ ጭቀት ወላሒ ምሥጋና ለአላህ ሠበብ መሆናችን መልካምነት ሢያምርብን

  • @aumermedia934
    @aumermedia934 2 ปีที่แล้ว +3

    አሏሀምዱሊሏህ ሙቤ አማን ነው የመጀማሪያ ኮሜንት ነው በሉ ሰለዋት እያውራደቹ ሶሎሏሁ አሏህ ውሶልም ጀዛኸሏሁ ኸይር በሉ ሂዱ

    • @myhome0196
      @myhome0196 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @tmstatrtataa2073
    @tmstatrtataa2073 2 ปีที่แล้ว +1

    አንድነታችን ሀይል ነው ። እኛ ኢትዮጵያን የሚያምርብን አንድ ስንሆን ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @mismarifa5913
    @mismarifa5913 ปีที่แล้ว

    ሙስሊም ወዱመቸ አላህ ይጠብቃችሁ ኑሩልን ሙስሊም በመሆኔ እዲለኛነኝ አልሀምዱሊላህ

  • @darartuuneng3022
    @darartuuneng3022 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🥰🥰🥰🥰🥰 አንድነታን ከግንባታ የጠነከረ ነው ኢትዮጵያን ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ🥰🥰🥰🥰

  • @ያረብማንአለኝያላንተ
    @ያረብማንአለኝያላንተ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ሁሉ ሰው ሲርዳዳ ደስ ይላል ኑርልን ውንድም እህቶች
    አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ጀዛኩምሏሁ ኸይራ

  • @حسينسعيد-ق7ح
    @حسينسعيد-ق7ح 2 ปีที่แล้ว +2

    አልሐምዱሊላህ እኳን አላህ አተረፋት ሰበቡን ላደረሱላት ሰወችም አላህ ጀዛቸውን ይክፍላቸው

  • @lemlemabore233
    @lemlemabore233 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት እናተወድምእህቶቼባላቹበትሁሉእግዚአብሄርይጠብቃቹየእውነትቃላትያጥረኛልፈጣሪአብዝቶይባርካቹ

  • @hirut758
    @hirut758 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ጊዜይፉታው
    @ጊዜይፉታው 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃላት ያንሰኘሰል ብቻ አላህ ሁላችሁንም ጀዛችሁን ይክፈላችሁ የኔ ጀግኖች

  • @alikeliving2103
    @alikeliving2103 2 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ በጣም ደሰይላል ሰውያለቀኑ አይሞትም

  • @aryaelbelachew5105
    @aryaelbelachew5105 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ወንድሜ ኢትዮጵያዊ ሥንተባበር ነው የሚያምርብን

  • @nebihanebiha6689
    @nebihanebiha6689 2 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላ ለአላህ ለምን ጆርዳን ሚሉት ሀገር አይዘጋም አላህ እንኳንም አገዛቹ ጀዛከላ 💖💖💖

  • @Mira-b1d
    @Mira-b1d 2 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀም ዲሊላህ ያረብ

  • @አልሀምዱሊላህአለኩልሸይየ
    @አልሀምዱሊላህአለኩልሸይየ 2 ปีที่แล้ว +2

    ውድያገሪ ልጆች ወቶከመቅርት አላህይጠብቃችሁ. ልባችሁን እናልባችሁን ይጠብቅልን.

  • @tsioktison138
    @tsioktison138 2 ปีที่แล้ว +1

    ውድ አሀገሬ ልጆች በሙሉ ፈጣሪ እድሜና ፀጋውያብዛላቼው ልፋታቼሁ ድክመታቼውን በከንቱ አልቀረም ከሰው ሳይሆን ከፈጣሪታገኛላቼሁ

  • @MesertWalo
    @MesertWalo 4 หลายเดือนก่อน

    ውይ ደስ ይላል ፈጣሪ ይመስገን❤❤❤❤🙏

  • @tikdameshetu8174
    @tikdameshetu8174 2 ปีที่แล้ว +7

    አቡ. አሚራ. መልካም. ሠው. ነህ. ለልጆችሕ. ያቆይሕ

  • @sadasada6715
    @sadasada6715 2 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዲሊላ እደዝህ ለምያደርጉ አረቦችሁሉ አላህልቦና ይስጣቸው መክነያቱም ብዙ እህቶቻችን አሉና

  • @seadaahamed6106
    @seadaahamed6106 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል በጣም ጥሩ ስራ ነወ በዚሁ ቀጥሉበት ባላቹበት አሏህ ይጠብቃቹ የጆርዳ ቆፀላ ካላ አድራሻ ተዉልን አይታወቅም እንደዚህ አይነት ነገር ቢገጠመን ከፈጣሪ በታች ይደርሱልናል

  • @ekiramtube442
    @ekiramtube442 2 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላሒ እንኳንም በሒወቷ ደረሱላት ወላሒ በጣም ውስጤ አዝኖነበር

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህየ የወጣነውንም በሰላም ይመልሰን የሚወጡትንም አላህ ይጠብቃቸው አገራችን እደሌሎች ሀገር ትሁንልን

  • @sdgsfg1592
    @sdgsfg1592 2 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላሂ. እቁ. የኢቶቢያልጆች. አገራችንን ምንግዜም. ስላምያድርግልን. አድነታችንንም እሥክመጨርሻ ያድርግልን. ያርብ

  • @aryaelbelachew5105
    @aryaelbelachew5105 2 ปีที่แล้ว

    በርታልኝ ወንድሜ ታሜ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ሽሽግ ድብቅ ደርጎ ይጠብቅህ

  • @omersardan2367
    @omersardan2367 2 ปีที่แล้ว +1

    አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ

  • @wasewasee9205
    @wasewasee9205 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ እዲሜናጤና ይሰጣችሁ ሁላችሁ ኩፍ አይካችሁ አሚንንንንን

  • @بمبخهبهب
    @بمبخهبهب 2 ปีที่แล้ว +2

    አልሀምዱሊሏህ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባውውውው
    እስኪ ወድም እህቶች ዱኣ አድርጉልኝ በሲህር እየተሠቃየሁ ነው የሚሻለው አሏህ ይምረጥልኝ ያኢሏሂ

    • @husnatube6943
      @husnatube6943 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ሆይ ዛሬውኑን ካለችበት ችግር ፈርጃት
      ያራህማን ድረስላት

    • @بمبخهبهب
      @بمبخهبهب 2 ปีที่แล้ว

      አሚንንንን ያረብብብ

  • @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
    @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 2 ปีที่แล้ว +1

    وعليكم اسلام ورحمة الله
    سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم
    اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد

  • @ሙባረክ-ፀ6ወ
    @ሙባረክ-ፀ6ወ 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ወክበር አላህ ወክበር ማሻ አላህ ሙቤ በእውነት E. እዲ ስንሆነው ሚያምርብን ወላሂ አላህ ይጥምብቃቹ በያላቹበት

  • @emuselhedin4761
    @emuselhedin4761 2 ปีที่แล้ว

    ሚስኪን ያረብ ያረቢ ከስደት በሠላም ይመልሰን ደስ የሚል ተባብራችሆታል ካላህ በታች እናተ ደስስል ወገን ለወገን ሲደርስ

  • @beryhelen6204
    @beryhelen6204 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ. እህቴ እንኳን ጌታ አተረፈሽ

  • @bethlehemkibru9270
    @bethlehemkibru9270 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳንም ፈጣሪ አተረፋት ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ❤💛💚

  • @Fatumaeman
    @Fatumaeman 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህ ጀዛችሁን ይከፈላችሁ አፍ ከባዲነዉ አላህ ሁላችንንም በያለንበት ይጠብቀን ያረብ

  • @azeynedaedres4279
    @azeynedaedres4279 2 ปีที่แล้ว

    ወንም አቦ አሚራ ኑርልን ክርሥቲያኖች ይሄን ወድማችን ነበር የሠደባችሁን

  • @zaynatz3070
    @zaynatz3070 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ የሰው ሀገር ያኢላሂ እርዝቃችንን በሀገራችን አድርግልን

  • @richo3295
    @richo3295 ปีที่แล้ว

    ቃል የለኝ በጣጣጣጣጣጣጣም እናመሰግናለን ጀዛከላህ ኸይር

  • @muhudinsied3331
    @muhudinsied3331 2 ปีที่แล้ว

    الحمد لله على السلامه ما شاء الله تبارك الله طلعت اختنا بارك الله فيكم واحسن اليكم

  • @rabiamohammed8418
    @rabiamohammed8418 ปีที่แล้ว

    አላሀምዱሊላህ ጀዛአላህ ኽይር አለህ ሠላማችሁን ያበዛው ውደ ኢትዮጵያኖች 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aynedxb7663
    @aynedxb7663 2 ปีที่แล้ว

    እሰይ ጌታ ይባረካቹ ዘራቹ ክፉ አይካቹ እዲ ነው ኢትዮጺያ ማለትአይማኖት ዘር አይጠይቅም እባካቹ ኢትዮጺያን ሁላችንም እዲህ እንፋቀር ተባረኩ

  • @jamelayesuf4097
    @jamelayesuf4097 2 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ አላህ አትሙት ያላት ነብስ አላህ ስበብ ለሆንሹ እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @amyam2368
    @amyam2368 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያመስገን እንኮን አተረፈሽ ለናተም እድሜ ና ጤና ያስጣቹህ በጣም ደስ ያላል ሙት ያላላት ነፍስ ፈጣሪ ያመስገን

  • @Bቢንትነስሮማሚንነፈቅ
    @Bቢንትነስሮማሚንነፈቅ 2 ปีที่แล้ว +5

    አልሀምዱሊላህ ወላሂ ጀዛካላህ ኸይር እንኻን ተረፈች አላህ ደካማውን ጥሎም አይጥልም ሱበሀንአላህ 👍👍

  • @alikeliving2103
    @alikeliving2103 2 ปีที่แล้ว

    እዚህ ችግር ለይ አብራችሁ የነበራችሁ ሁላችሁም ጀዛኩሙላህ ኸይረ አቡ አሚራ👍👍👍👍👍👍

  • @HayatSaid-m7k
    @HayatSaid-m7k 16 วันที่ผ่านมา

    ምርጦች አላህ ይጠብቃችሁ ለወገንደራሹ ወገንነው

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    አድ ስንሆን ሁሌም አሸናፊ ነን እባካቹሁ በዘር በሀይማኖት አታባሉን በተለይ በሀይማኖት አታባሉን እባካቹሁ የኔ ማር አፈር ልብላ እህቴን ለኛም ዱአ አርጉልን ፀሌዩልን ጀርዳን ላለነዉ 😭😭😭

  • @SofiaSofi-rx5jj
    @SofiaSofi-rx5jj 5 หลายเดือนก่อน

    ወገኖቻችን በያለንበት አላህ ይጠብቀን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aryaelbelachew5105
    @aryaelbelachew5105 2 ปีที่แล้ว

    ምን ልበል ቃላት የለኝም ወንድሞች እህቶቼ ተባረኩልኝ

  • @susumunir322
    @susumunir322 2 ปีที่แล้ว +1

    የረብ ወቶ ከመቅረት አንታ ጠብቀን

  • @jemilzeynu1084
    @jemilzeynu1084 2 ปีที่แล้ว +2

    If you save one person you are saving the whole human being and the vice versa so we love each ot
    her irrespective of religion ,ethnicity ,cast and others .Ethiopia is the most beautiful country one day immigration will be HISTORY .10Q

  • @mehlitube
    @mehlitube 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ንፁህ ኢስላማዊ እውቀት
    Mehli Tube መህሊ ቲዩብ
    ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ንፁህ ኢስላማዊ እውቀት ይደርሳቸው ዘንድ እንሰራለን! እኛን ለማግኘት ፕሮፋይል ይንኩትና ይቀላቀሉን::

  • @ThoibaThoiba-c1x
    @ThoibaThoiba-c1x 20 วันที่ผ่านมา

    አልሀዱሊላ ወገን ይኑር

  • @Rt-tz8vv
    @Rt-tz8vv 2 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላምስጋናይገባህሀያሉጌታየ

  • @rihaamsalah4301
    @rihaamsalah4301 2 ปีที่แล้ว

    Asey Asey Alxamdu
    lilaah 😂 Masha Allah 👍 ♥️ thank you guys 🙏

  • @ainalmgabre3074
    @ainalmgabre3074 2 ปีที่แล้ว

    በርቱ ከእግዚአብሔር በታች የምደርሱልን እናተ ናችሁ እንኳን ፈጣሪ ረዳችሁ

  • @kustr5728
    @kustr5728 2 ปีที่แล้ว

    Masha Allah ainideh ayinet tibibir betam yemedeneq new jezakum Allah heyir

  • @jrrhurir5966
    @jrrhurir5966 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላሀ አልሀምዱሊላሀ አላ ኩል ሃልኢትዮጵያዊነት ማለት ይህ ነዉጀዛቹን አላህ ሱ ወ ይክፈላቹ

  • @shewayedebessa9642
    @shewayedebessa9642 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank. So much ❤

  • @aryaelbelachew5105
    @aryaelbelachew5105 2 ปีที่แล้ว

    እግዝአብሔር ይመስገን እንኩዋን ፈጣሪ ደረስላት እንናንተም እግዝሀብሔር ይስጣችሁ

  • @aizaibasco573
    @aizaibasco573 2 ปีที่แล้ว +1

    ሑሌም ኸይር አሠማን ያረብ አልኸምዱሊላህ።

  • @taibataiba202
    @taibataiba202 2 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ አላህገናናት ያላትእሩህ መውጫያበጂላታል አልሀምዱሊላህ በዝህችርህታችላይ በዱአም. በሁሉም የተባበራችሁ ሁሉ. አላህጀዛችሁን ይክፍላችሁ እድህነው ኢባሲማለት ዜጋውንሲያስከብር

  • @አላህብቻበቂዬነው-ሰ7በ
    @አላህብቻበቂዬነው-ሰ7በ 10 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቃችሁ ወላሂ ላንተ ቃል የለም ፡፡

  • @askask9433
    @askask9433 2 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል ለተባበራቺሁ ሁሉ ጀዛኩም አላህ ከይር
    ይህ የአነድነት ዉጤት ነዉ
    ግን የሄ ጆርዳን የሚባለዉ ሀገር ላይ ትኩረት ተደርጎ አድሰራበት አይደረግም

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂ2
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂ2 2 ปีที่แล้ว

    እደት ደስ ይላል ወገን ለወገን ሲደርስ አላህ ጄዛችሁን ይከፍላችሁ አልሀምዱሊላህ

  • @fozeyamohamed4473
    @fozeyamohamed4473 2 ปีที่แล้ว +1

    الحمدلله رب العالمين
    اللهم لك الحمد كما ينبغي لجلال وجهك وعظيم سلطانك جزاكم الله خير

  • @chocolat423
    @chocolat423 2 ปีที่แล้ว

    አልሐምዱሊላህ አላህ አክበር አልሐምዱሊላህ አላህ የደረሠ ጊዜ እኛነን የሸሸነዉ አላህ ቅርብ ነዉ አጂብ

  • @fatumaomar2054
    @fatumaomar2054 2 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላህ ጀዛኩምላህ ኸይርን አለህ ሰበብ አድርጎችሁ ደረሳችኩላት

  • @Hsj-n3r
    @Hsj-n3r 2 ปีที่แล้ว

    የሀገሬ ልጆች ያሣባችሁ ሞልቶ ከእናታችሁ ጋር የገናኛችሁ አላህ

  • @عليامحمد-ن8خ
    @عليامحمد-ن8خ 3 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ አላህጀዛከላ ህይራ፡እናትአላህየጠብቃቹ

  • @hanun14
    @hanun14 2 ปีที่แล้ว +1

    የአላህ መልክት ያስቀመጠችዉ ሲያስደነግጥ ሲያሳዝን😭😭😭😭

  • @myloveAllah-i7x
    @myloveAllah-i7x 2 ปีที่แล้ว

    ግን። በዝች መደረ ላይ። ስንት አይነት ጨካኝ ሰዎች አሉ እኮ። ያረብ። አተ። ከጨካኝ ሰዎች አተ ጠብቀን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZIGIJUMULUNEH
    @ZIGIJUMULUNEH 4 หลายเดือนก่อน

    እናንተ መልካም ሰዎች ፈጣሪ ብድራችሑን አይጣለው ኑሮአችሑ ትዳራችሑ ልጆቻችሑ ያክብራችሑ ፈጣሪ ዋስ ይሑናችሑ በጣም አመሰግናለሑ

  • @aryaelbelachew5105
    @aryaelbelachew5105 2 ปีที่แล้ว

    እግዝአብሑር ይባርክህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ እንችላለን እውነት ነው አብረን እንቁም

  • @bahrainbahrain1695
    @bahrainbahrain1695 2 ปีที่แล้ว

    መተባበር,ጥሩነው,ጌታ,ይባርካቸሁ,,እልልልልልልልልልልልልልል

  • @subads9191
    @subads9191 2 ปีที่แล้ว

    አልሃምዱልለሂ በእትዮ ኮረሁኝ አለህ ይጠብቃቹሁ በያለቹበት ወንድም እነ እህቶቼ ሰለመቹን ኢለሂ ብዚት ያድርጋው ዳስ ብሎኛል ሁሌም ዳስ ይበለቹሁ

  • @irujejeje7144
    @irujejeje7144 2 ปีที่แล้ว

    አለሀሚዲለለሂ የረቢ ሁለቺንም አለሀ ይጠቢቀን😍😍😍😍😍😍

  • @GdvXhx
    @GdvXhx 4 หลายเดือนก่อน

    አላህምድሪላ፡ለአላህ፡ክብር፡ይስጠው❤❤ 6:26መአሸአላ፡አላህይጠብቀን፡ወይስደት 7:48

  • @Khadija-nx4fd
    @Khadija-nx4fd 2 ปีที่แล้ว

    አልሃምዱሊላህ አላህ አተረፋት እናተንም ወጎኖቻችን አላህ ጀዛቹን ይክፈላቹ

  • @TegstGondr
    @TegstGondr 2 หลายเดือนก่อน

    አፈር፡ልብላላችሁ፡ወንድሞቸ፡እልልልልልልልል፡ወይይይይይይፍፍ፡ኦፍ፡ስደትአይ፡እኛ፡ኢትዮጲያዎች፡መቸ፡ነዉ፡ሚያልፍልን፡😭😭😭😭😭😭

  • @TadoTado-v2y
    @TadoTado-v2y 4 หลายเดือนก่อน +1

    idimena tena yistach kifu aygnkabach tebareku

  • @ahmada9404
    @ahmada9404 2 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ የትናትናው ቀን በኡማው ላይ ይሂ መከራ እዳይመጣ በዱአ አረሳሳ ያጀማአ

  • @salamwindrad1158
    @salamwindrad1158 2 ปีที่แล้ว

    እቤርይመስገን እግዜቤር ይባርካችሁ እህትወድ ሞቺ እልልልልልልል 😍😍😍😍🌹🌹🌹🙏🙏🙏

  • @DfDf-j6r
    @DfDf-j6r 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔርይመስገንእንኳንህይወቷተረፈች

  • @HaooHaoo-zz2hq
    @HaooHaoo-zz2hq 5 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላ እህት እኳንም ለዚህ በቃሺወድምች አላህ ኸይር ስራችሁን ይወደድላችሁ

  • @Kedirmohammed-f6m
    @Kedirmohammed-f6m ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይረን አላህ ይጨምርላችሁ