214ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ሰፊ ጊቢ ውስጥ ለረጅም አመታት ሲሽከረከር የነበረ የቡዳ መንፈስ ምን ያህልሰው ያዘ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 706

  • @kidye16ema
    @kidye16ema 6 หลายเดือนก่อน +26

    የእትዬን ልጆች ከአጋንት እስራት ወደ እግዚአብሄር መንገድ ቀየርክ ፠❤❤

  • @ዮድEftha
    @ዮድEftha 6 หลายเดือนก่อน +22

    መምህራችንን በፀሎት አስቡት ይህን ሁላ መከራ ተጋፍጦ ነው ለኛ አስተማሪ የሆኑ ትምህርቶችን የሚያቀርበውና ባለታሪኮችን ለቅዱስ ቁርባን የሚያበቃልን ! ፃድቁ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ይጠብቁህ

    • @Ambanesh-p4c
      @Ambanesh-p4c 6 หลายเดือนก่อน

      A❤❤❤❤❤

    • @ShalomEnani
      @ShalomEnani 5 หลายเดือนก่อน

      Amen ❤❤❤❤❤

  • @EnyewWorku-oi6lk
    @EnyewWorku-oi6lk 6 หลายเดือนก่อน +10

    የመምህር ገርማ የዚህ ዘመን ሀዋርያነት ገና ብዙ ታምራት ይሰራል ንቁ ብለው አስተምረው እንደመምህር ተስፋዬ ያሉ የወንጌል ጀግኖችን አበርክተውልናል እግዚአብሔር ይመስገን ሚስጥሩን እንዲገልፅልን ፈጣሪ ይርዳን አሜን አሜን አሜን

  • @fikradissemawegezabhertalk961
    @fikradissemawegezabhertalk961 6 หลายเดือนก่อน +49

    ሰላምዬ አባትሽንና እናትሽን እግዚአብሔር አምላክ ለቅዱስ ቁርባን ያብቃልሽ

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
    @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ 6 หลายเดือนก่อน +18

    በስላሴ 35 ደብተራ እግዚአብሔር ልቦናችሁን ይመልሰው መምህራችን እመብርሀን አትለይህ እምወዳት እማ ፍቅር ብለህ እምጠራት

  • @Alem-p4r
    @Alem-p4r 6 หลายเดือนก่อน +75

    እንዴት አመሻቹ ወንድም እህቴቼ እውነት እውነት መምህር ግርማ ጋር ድራማ የለም። እኔ እራሱ በመምህር ግርማ ስብከት ትምህርት ነው ስግደትን እግዚአብሔር ን ያወኩት እድሜና ጤና ለመምህር ግርማ መምህር ተስፋዬ አበራ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አሜን

    • @nahombekayoyo
      @nahombekayoyo 6 หลายเดือนก่อน +7

      የሳቸውን ትምህርት አምኖ የተከተለ መንገዱ ይቀናል

    • @sdcvsc36
      @sdcvsc36 6 หลายเดือนก่อน +2

      👏🥰🥰❤

    • @KkAlomy
      @KkAlomy 6 หลายเดือนก่อน

      መምህር​@@sdcvsc36እኔ ስብከቱንሳዳምጥእፈራለሁምንላድርግ

    • @AsaAsa-j6s
      @AsaAsa-j6s 6 หลายเดือนก่อน +2

      አውነት ነው👏❤❤❤

    • @helenahmed1868
      @helenahmed1868 5 หลายเดือนก่อน +1

      Ewnet New Yehe Yemigeban Zegeyeto New

  • @kidanemhretnatey
    @kidanemhretnatey 5 หลายเดือนก่อน +8

    ባለ ቤቴ ከታሰረ 3 አመቱ ነው እባካቹ ገ/ስላሴ ብላቹ በፀሎት አስቡት በ ማርያም

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 6 หลายเดือนก่อน +111

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ገና መግባቴ ነው ደሞ አንደኛ ነኝ ስገቡ ላይክ እያደረጋችሁ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ዩሐንስ ወልደነጎድጓድ ወርሃዊ እንዲሁም ለአባታችን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ አመታዊ በዓል ❤❤❤

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 6 หลายเดือนก่อน +5

      አሜን አንካን አብሮ አደረሰን❤

    • @Mekdes97
      @Mekdes97 6 หลายเดือนก่อน +2

      አሜንአሜንአሜንእንኳንአብሮአደረሰን❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @harkoiscelll5828
      @harkoiscelll5828 6 หลายเดือนก่อน +2

      Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏

    • @user-gp5dg2wi7waster
      @user-gp5dg2wi7waster 6 หลายเดือนก่อน +2

      የ እትዬን ልጆች ወደ ድንግል ማርያም ወሰድካቸው ❤❤❤❤❤❤❤ የ እግዚብሔር ስራ ድንቅ ነው መምህራንች አምላክ እስከ ብተሰህ ይጠብቅህ

    • @weynshetweynua3926
      @weynshetweynua3926 6 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜኝ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 6 หลายเดือนก่อน +30

    የእትዬን ልጆች ወደ እግዛብሔር እቅፍ ወሰድካቸው።
    ታዲያ ይህ እንዴት ግሩም ድንቅ ነው👌🙏

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen 6 หลายเดือนก่อน +13

    ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ ያው ለቤትህ አዲስ ነኝ ይህን ቤት ካገኘውት ቢያንስ ሁለት ሳምንት ነው የሚሆነኝ ግን ብዙ ቪድዮዎችህን አይቻለው በጣም የሚገርምህ ነገር ይህ መንፈስ የሚባለው ነገር በኔም ላይ እየሰራ ነው ግን አሁን ፆም ጀምሪያለው ከትዳሬ ተፋትቼ ከዛም በስደት ነኝ ብቻ ብዙ ምስቅልቅል ያለ ነገር የገጠመኝ ሳላውቀው ለካስ ይህ የመናፍት ሴራ ነው ያንተን ትምህርት ሳይ ነው የገባኝ ወደ ሃገሬ ስመለስ ወደ ትዳሬ እንደምመለስ ተስፋ አደርጋለው እግዚአብሔር እንዲረዳኝ በፀሎት አስቡኝ ክርስቲያኖች❤

    • @sintmanhayle3577
      @sintmanhayle3577 6 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይስማህ በርታ

    • @misrach2350
      @misrach2350 6 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር አምላክ ይርዳክ ውንድሜ 😢

    • @TamesgenDagen
      @TamesgenDagen 6 หลายเดือนก่อน

      እሴት ነኝ እህት ወንድሞቼ ወለተ ስላሴ ብላችው በፀሎት አስቡኝ

  • @سارهمحمد-ج2ف
    @سارهمحمد-ج2ف 3 หลายเดือนก่อน +3

    የእትዬን ልጆች ወደ አባታቸዉ ቤት መለስካቸዉ😢 እኔንም ወደ አባቴ ቤት መልሰኝ እባክህ አስታርቀኝ ሀፅያቴ በዛ 😭😭😭

  • @user-cy9lq7kv2c
    @user-cy9lq7kv2c 6 หลายเดือนก่อน +11

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ሳድስ ላይ ስላየነህ ደስስ ብሎናል ላይክ ሸር አድርጉ

  • @sisaytadesse6446
    @sisaytadesse6446 6 หลายเดือนก่อน +20

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ስትጠፋ በጣም ደንግጬ ነበር ወለተ ሩፋኤል በፀሎት አስቡኝ

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 6 หลายเดือนก่อน +24

    ዋዉዉዉ መምህር ሰላም ናቸው ከሞላው ቤትሰቦቻቹ ጋራ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለቅዱስ አባታችን ገበረመፈስ ቅዱስ አመታዊ ከበረበአል

  • @fyry8481
    @fyry8481 6 หลายเดือนก่อน +14

    እዳዉ መምህርየ እኔም በስደት ነኝ ያለሁት ግን ከልጅነቴ ጀምሮ ሺቴን እሸናለሁ ልጅ ወልጀ በዚህ እድሜድረስ በተለይ ስራ ቦታስህድ እባክቹሁ እህትና ወድሞቸ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ተሳኤይ ብላቹሁ😭😭😭😭😭😭

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 6 หลายเดือนก่อน +18

    እንካን ለነጎድጋድ ቅድስ ዮሐንስ አንካን ለቅድሳን አባቶቻችን አንካን አደረሳችሁ
    ተሰፋ ስላሴን ከነቤተሰቦችህ በዙሪያህ ያሉትን ሁሉ አማ ፍቅር ትጠብቅልን❤❤❤❤ ያባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን በአዉነት አግዚአብሔር ይጠብቅህ
    አሜን የልብህን መሻት የሰላምዬም አባታን አናታን ለቅድስ ቁርባን ያድርሳቸዉ አግዚአብሔር ያግዛት❤❤❤❤

  • @SemenehgezachewAsefaw
    @SemenehgezachewAsefaw 6 หลายเดือนก่อน +35

    በድንግል በማ ፉቅር ሀብተ ገብርኤል በፀሎት አስቡኝ

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 6 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሄርአምላክያስብህ

    • @jwbwhshak3150
      @jwbwhshak3150 6 หลายเดือนก่อน

      እግዜኣብሔር ያስብህ

    • @mesien329
      @mesien329 6 หลายเดือนก่อน

      እማ ፈቅር በምልጃዋ አትለይህ

    • @user-je7xd5lb5r
      @user-je7xd5lb5r 6 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር አምላክ ያስብህ እማ ፍቅር ትዳብስህ አይዞህ

    • @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
      @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ 6 หลายเดือนก่อน

      @@haseerahmad2421 እግዚአብሔር ያስብህ

  • @YoditYodi-e6q
    @YoditYodi-e6q 6 หลายเดือนก่อน +13

    አመተ ገብርኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ

  • @circusgirum1916
    @circusgirum1916 6 หลายเดือนก่อน +15

    መምህር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን::
    👉አላስተዋሉም :: የሚበልጠውን እንዲያዝን
    አላወቁም :: በድፍረት ነው :: እስከ ሞት ድረስ ይታመናሉ ለዲያብሎስ :: የያዝነው ጌታችንን መድሃኒታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ነው::
    አንተ ክፉ ደብተራ የቅድስት ቤተ ክርስቲያን የጀርባ ቅማል የሆንከው :: ስርማሽ ቅጠልህን ትተህ ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በንስሃ ተመለስ:: በእርኩሡ ሳትቀደም ቅደም የዘላለም የስቃይ ሞት አለና::

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 6 หลายเดือนก่อน +14

    የእትዬን ልጆች ወድ ቅድስት ኪዳነ ምህረት እቅፍ በመሰብሰባቸው እግዚአብሔር ይመስገን እትዬንም መጨረሻቸውን ያሳምርልን

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 6 หลายเดือนก่อน +12

    ሰላምዬ እግዚአብሔር እናትሽንና አባትሽን ለቅዱስ ቁርባን ያብቃልሽ ❤

  • @alemayehumalka284
    @alemayehumalka284 5 หลายเดือนก่อน +2

    የእትዬ ልጆች ከአጋንንት እስራት ነፃ ወተው ወደ ማሕበረ ሐዋርያት ተቀላቀሉ ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ።

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 6 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ እባት እመብርሃን እቅፍ ድግፍ ታድርግ አይዞክ የኛ ዉድ እማ አለች አትፍራ እኛ እናለቅስባታለን ክፉ እዳይነካ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 6 หลายเดือนก่อน +32

    ዉድ መምህራችን እድሁም ምመናን እንኳን ደናመጣችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለአቡነገብረመፈስ ቅዱስ አመታዊ በአል መምህርየ አዳምጨ ሀሳቤን እገልፃለሁ

  • @Tsegabteklay
    @Tsegabteklay 11 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ እቁ መምህር ❤🙏🙏 በፆሎታቹ አስቡኝ ወለተ ፃርቃን እያላቹ 😢

  • @tigistteferi3260
    @tigistteferi3260 5 หลายเดือนก่อน +1

    እሄ ታሪክ እኛ ቤት አሁንም አለ ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ የመምህር ታማሪዎች

  • @Kidste78
    @Kidste78 6 หลายเดือนก่อน +2

    መምህርዬ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እኔ ያንተን ትምህርት ስሰማ ነው የመኖር ተስፋዬ እሚጨምረው እግዚአብሔር ይስጥልን ለምታስተምረን ትምህርት በፀሎት አስቡኝ እኔን ደካማ እህታችሁን ወለተ ሚካኤል 😢😢😢😢

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 6 หลายเดือนก่อน +19

    ሠላም መምህርዬ እንኳን ደና መጣህ ተሻለህ?
    አባቴ ገ/መንፍሰ ቅዱ ለባሴ ፀጉር በየሔድክበት ይጠብቁህ *ኑ*ተማሬዎች አብረን እንሰማና ኢዲት እናድረግ🕯❤

    • @tsehaynigisti
      @tsehaynigisti 6 หลายเดือนก่อน

      Ebakshin😢 memhirn endt lagegnewu echilalew silken

    • @maboalemu3145
      @maboalemu3145 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን እህቴ❤❤❤

    • @messyimess5298
      @messyimess5298 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @ፍቅርተሥላሴ
    @ፍቅርተሥላሴ 6 หลายเดือนก่อน +5

    መምህርዬ ከዚህ ታሪክ ጋር የኛ ግቢ ይመሳሰላል ግራ ገብቶኛል የኛ ነገር እራሱ

  • @Hanna21341
    @Hanna21341 6 หลายเดือนก่อน +16

    እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 💚💛❤

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 6 หลายเดือนก่อน +2

    ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @marthaafework6605
    @marthaafework6605 6 หลายเดือนก่อน +8

    ክፉ አይንካህ ወንድሜ መምህር ተስፋዬ ዕድሜ ከጤና አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ፡፡

  • @Hanna21341
    @Hanna21341 6 หลายเดือนก่อน +9

    እንኳን በደህና መጣህ መምህርዬ ❤ ወለተ ሀና እባላለው በጸሎት አስቡኝ😢

  • @MigAlmaz-he4oe
    @MigAlmaz-he4oe 6 หลายเดือนก่อน +8

    ያባታችንን የመምህር ግርማ ዘመናቸውን ይባርክልን እናንተንም አፈሩልን በናንተ ላይ እግዚያብሔር ይክበር።
    እኔ ደካማ ሰው ነኝ እባክክ መምህር በፀሎትክ አስበኝ ወለተ ሰማይት

  • @melumelu2097
    @melumelu2097 6 หลายเดือนก่อน +8

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህር እንኳን ለአቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዓል በሰላም አደረሳቹ

  • @janetareda2577
    @janetareda2577 6 หลายเดือนก่อน +2

    መምህርዬ እንኳን ስላም መጣህ ድራማ የሚባል ነገር የለም እናነትን ያውቅነበት ቀን ነው የማመስግነው እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጣችው

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 6 หลายเดือนก่อน +7

    ዉድ መምህራችን የእማ ፍቅር ልጅ

  • @martaaljabal7265
    @martaaljabal7265 6 หลายเดือนก่อน +4

    ኪዳነ ምህረት እናቴ መጨረሻኤን አሳምሪልኘ በፀላታቹ አስብኘ ወለተ ስላሴ ብላቹ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 6 หลายเดือนก่อน +12

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን

  • @temesgen899
    @temesgen899 6 หลายเดือนก่อน +4

    እባካቹሁ የውድ መምህር ተስፋየ ተከታዮች በሉ ወንድሜ በብርር አንከርትት ስለጠፋብን ገብረአማኑኤል ብላቹሁ በጸሎታችሁ እርዱኝ።

    • @Sara-ui8tk
      @Sara-ui8tk 6 หลายเดือนก่อน

      ስማይቷ እናቴ ቅድስት አርሴማ ባለበት ትጠብቀው ወደቤቱ ትመልስው

    • @AsaAsa-j6s
      @AsaAsa-j6s 6 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ያስበው ያስበነ👏😢

  • @amandanoah3563
    @amandanoah3563 5 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ተስፋዬ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @HanaWodaje-io8gk
    @HanaWodaje-io8gk 6 หลายเดือนก่อน +5

    የእትዬን ልጆችከአጋንንት እስራት አላቆ ለዘላለም ሂወት እና ለስጋዎደሙማብቃት ነው መታደልነው መመረጥነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @KedsteMurael-du8ox
    @KedsteMurael-du8ox 6 หลายเดือนก่อน

    መምህርዬ የአንተ ዋጋ በሰማይ ነው❤❤❤ቃለሂወት ያሰማልን ጠላትህን ሰይጣን ከእግርህ በታች ይጣልልህ😊አሜን

  • @Samifiker12
    @Samifiker12 6 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር እማ ፍቅር ጠብቃክ ለእዚህ አበቃክ ዘውትር ይደክማሉ አይሳካላቸውም ምክንያቱም እነሱጋር ካሉት እኛ ጋር ያሉት ይበልጣልና ገጠመኙ በጣም ደስ ይላል ሰው ልጅ ያለበትን ቁስል እታች ወርዶ ያየው ነው የሚያውቁ በስብከት ብቻ ሰው ቢድን ይህ ሁሉ እዝብ ከአይማኖቱ ባልወጣ ነበር አሁን እድሜና ጤና ለአባታች ለአንተም ለሌሎች ቀና አባቶች ይስጥልን ብዙ ሰዎችን እምነታቸውን አውቀዋል ቤተሰቦቻቸውን ከባህድ አምልኮ አውጥተዎል ለቁርባን አብቅተዋል እነሱ ያውሩ እናንተ ስራቹን ስሩ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህ በስመ ስላሴ ተመስጭ ነው ያዳመጥኩት መምህሬ የስንቱን ቤት ነጻ አወጣህው ባተ. ለይ አድሮ እግዚአብሔር ምለው እድሜና ጤና ይስጥህ አባቴ ከንቤተስቦችህ ❤❤

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 6 หลายเดือนก่อน +5

    ሰላም ቤተሰም እንዴት ዋላቹ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለሃዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ወራዊ ወራዊ መታሰቢያ ቀን አደረሳቹ

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r 6 หลายเดือนก่อน +5

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ጠፍተህብን ነበር ቅበላ ነው ብለው ነው በዚህ ጾም መጀመሪያ የሚልኩት አይ ደብተራ ልቦና ይስጣችሁ

  • @wayenwayoutube4673
    @wayenwayoutube4673 2 หลายเดือนก่อน +1

    የእትዬን ልጆች ወደ እግዚአብሔር መጋ አመጣሀቸዉ እንኳን ደና መጣቹ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላቹ

  • @ኤፍታህወለተትንሳኤ
    @ኤፍታህወለተትንሳኤ 6 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው እሜን መምህርት የሰላምዬ አባት እንዲሁም የስንቱ ወጣት ረዳት አባት ነህ የሰላምንም የአባት እና እንትን እንዲሁም የሁሉንም ቤተሰብ እስተምረህ እንድታስተካክል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ መሳርያ እድርጎህ ስራህን በሚገባ ተወጥተሀል ስለ ሁሉም ነገር ፀጋውን ያደለህ አንተ እንደምትለው ልዑል ግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሁንም ዛሬም ሁሌም ቢሆን እድሜና ጤና ፀጋ በረከቱን ጥበቃውን ያብዛልህ አሜን እውነት ነው መምህር ግርማ የራሳቸውን ገጠመኝን ከትምህርት በሗላ በሬዲዬ አቢሲኒያ ያቀርቡ ነበር የእግዚአብሔር እቅድ ነው በእውነት እምላክ እራሱ ነው በመምህር ግርማ በኩል እኔ ጋር የመጣው ያልከው እውነት ነው የየእግዚአብሔር እቅድ ነው ክብር ለስሙ ይኸው የበረከት አባት ሁሌም እሳቸው የባረኩት ነገር ብዙ በረከት እያፈራ ያድጋል እና እግዚአብሔር ለክቡር አባታችን መምህር ግርማ እድሜና ጤና እብዝቶ ይስጥልን ኣሜን የነ ሰላምዬንም ቤተሰብ በአንድ ላይ ተሰባስነው ሁሌም በፍቅር ያኑርልንልን አሜን

  • @HaregeweyinFikadu-yy5sx
    @HaregeweyinFikadu-yy5sx 5 หลายเดือนก่อน

    የእትዬን ልጆች ወደ እግዚአብሔር ቤት ወደ አምላካቸው ነው የወሰድካቸው የኔ ጀግና መምህር በርታ ተባረክ የእማ ፍቅር ልጅ

  • @asefashyimam4102
    @asefashyimam4102 6 หลายเดือนก่อน +3

    አሁንም የእግዚአብሔር አምላክ
    በቅዱሳ በጻድቃ ምልጃና ፀሎት ይጠብቅህ የእመቤታችን የእናታችን የእማ ፍቅር ምልጃዋ አይለይ።

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv 5 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አምላክ ቅዱሳን በምሕርቱ ጎበኝህ መምህር ጠላትን ድል እንድተነሳ ፀጋና ሞገሰ የሆንህ የእመብርሃን ልጅ ቅዱስ አማኑኤል ክብርና ምሰጋና ይደረሰው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተሰፋ መንግሰተ ሰማያትን ያወረስልን

  • @fikradissemawegezabhertalk961
    @fikradissemawegezabhertalk961 6 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
    ይችን ኮሜንት የምታነቡ ወለተ ሰማያት እያላቹሁ በፆለታቹሁ 😢

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 5 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ መምህር እመ ምረት ከእኔ ብተሰብህ ጥላ ከለላ ትሁንህ በርታልን እነሱ ጋ ካለው እኚጋ ያለው ይበልጣል

  • @LomiYazew
    @LomiYazew 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ለስጋ ወደሙ ያብቃልሽ ሰላምዬ ፈጣሪ ከጎንሽ ይቁም ደስታሽ በደስታ ይሁንልሽ

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p 6 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር አለሜ ስልከ ተበላሽቶ ከሳምት ቦኃላ ተመለስኩኝ❤❤😊

  • @genetgenet8862
    @genetgenet8862 5 หลายเดือนก่อน

    ትምህርቶችህ ሕይወት ናቸው ይገርማል እድሜህን ያርዝመው ኑርልን ።

  • @AyuAyu-nq7oz
    @AyuAyu-nq7oz 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ye eetiye ljochi wede egzyabher bet wesdkuwachehu kbr lemedanyalem❤ amen amen amen egzyabher yimesgen slehulum negere memere kalyot yasmaln ❤❤❤

  • @elsabetmandfro
    @elsabetmandfro 5 หลายเดือนก่อน

    መምህር አንኳን ደህና መጣክ። የእትዬን ልጆች አገአስተ ሥላሴ የቅዱሳን አምላክ ደጉ ወሰዳቸው።

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 6 หลายเดือนก่อน +5

    ሰላም መምህር 🎉
    በብዙ መልኩ እያነቃኸን , እያበቃኸን ስለሆነ በርታ
    መብቃት ሲባል በእውቀት ነው ❤❤❤

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልን መምህራች መምህር ተስፋዬ አምላክ በቸርነቱ ጠላትክ አጋለጠልክ ተመስገን ፀጋ በረከቱን ያብዛልን ይጠብቅክ ከነ መላ ቤተሰብክ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

  • @henokbesufekad9306
    @henokbesufekad9306 5 หลายเดือนก่อน

    ይኸውላችሁ። ገና ልጅ እያለሁ ነበር የመምህር ግርማን ትምህርት ያየሁት። ምንም ትምህርታቸውን የተቃወም አልነበር። ግን ተግባራዊ ክርስትና ከበደኝ። ህይወት ከብዶኛል። እስኪ ገብረ-ኢየሱስ ብላችሁ ፀልዩልኝ።

  • @RahelPhone-s5s
    @RahelPhone-s5s 6 หลายเดือนก่อน +4

    ፈጣሪ እንኳን ፈወሰክ መምህር ተስፍዬ ስራቸውይፍረስ ደብተራ

  • @user-rj7kr2mt1f
    @user-rj7kr2mt1f 6 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር እንኳን ደና ሆንክልን በሄድክበት በገባህበት አንተንም ቤተሰቦችህንም ቸሩ መዳንያለም ይጠብቅህ በጣም ተምሬበታለው

  • @solataacra6797
    @solataacra6797 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ በጣም፡የሚገርምየቡዳ፡መንፈስ፡የሚሰራዉ፡ስራ፡የሚደንቀነዉ፡እግዚአብሔር፡ይግለጽልን፡፡
    መምህር፡እግዚአብሔር፡ይባርክህ፡ጸጋዉን፡ያብዛልህ፡❤❤❤

  • @asterasefa3076
    @asterasefa3076 6 หลายเดือนก่อน +1

    ግዛብሔር ይመስገን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አንተን የሚያዩ የክፉ አይኖች በቅድስት ኪዳነ ምህረት ስም ይታወሩ ይጥፉ አንተን አይንኩብን ሁሌም የማህበር ፀሎታችን ላይ ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰቡ መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን ቀሲስ ሀይለ መለኮት ቀሲስ ሄኖክ ወ/ማርያምን ቀሲስ ሄኖክ ተፈራን እና በመናፍስት ጉዳይ ላይ ያነቁንን መምህራንን በፀሎት እናስባለን እና ምንም አያመጡም አምላክ ካንተ ጋር ነው መምህር አንተን አይንኩብን እማ ፍቅር ትጠብቅህ እንወድሀለን ኑርልን ❤❤❤❤

    • @Sara-ui8tk
      @Sara-ui8tk 6 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ብለሽ አስተከክይ እህት ከይቅርታጋ በጾለት አስቡኝ

  • @Jaberzil
    @Jaberzil 2 หลายเดือนก่อน

    መምህረየ በኡነቱ ጸጋዉን ያብዛልህ ያንተን ትምህርት ስሰማ ነው የምበረታዉ በኡነት😢😢😢

  • @tigistubayu7716
    @tigistubayu7716 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እንኳን እግዚኣብሄር ማረልን እንኳን አደረሳችሁ ለአቡነገብረመፈስ ቅዱስ አመታዊ በአል

  • @SmilingCherryBlossoms-ci4fz
    @SmilingCherryBlossoms-ci4fz 3 หลายเดือนก่อน

    እባክህ መምህር የንስሃ አባት ይኑራችሁ የሚል የመጵሓፍ ቅዱስ ምእራፍ ብትነግረን ለመስማት እንወዳለን እንዲሁ የልምድ ነገር እንዳይሆን!!

  • @liya7235
    @liya7235 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር

  • @EldenaEldu
    @EldenaEldu 6 หลายเดือนก่อน +1

    ውድ መምህሬ የሥሉስ ቅዱስ በረከታችን አንቂያችን ሺ አመት ኑርልን ከነቤተሰብህ እግዚያብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 6 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ በእውነት እመብርሃን ከነ ልጃ ትጠብቅ ከነልጆች ከነ ቤተሰቦች ጥላ ከለላ ትሁንክ አሁንም ቅዱስ ሚካኤል ጠላትህን ይጣልል ኩፉሁን ያርቅልክ ከስቱ ያነቃህን 😢 ፈጣሪ ይጠብቅ

  • @SerkeDemise
    @SerkeDemise 6 หลายเดือนก่อน

    መምህር እኔ በቅርብ ጊዜ ነው ያየሁት ግን ይህንን ክፋል ሳዳምጥ በጣም ተጨነኩኝ መምህር በፀሎትህ አስበኝ በረከት የለኝም እበሳጫለሁ ፀሎት አርግልኝ

  • @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
    @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንደው እመብርሃን ባለክበት ትጠብቅልኝ መምህራችን ክፍውን ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ይጋርድህ ይጠብቅህ እህን ፁፍ የምታነቡ ሁሉ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህራችች በፀሎት እናስበው እባካቹ❤

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 6 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን ሰማቱ ጋ የሄደ ልጅ ስለአተ ስለመሰከረልን ደስ ብሎናል ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ይጠብቅልን😢😢❤❤❤❤❤❤❤የኛ እቁ

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f 6 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በርታልን እግዚአብሔር አምላክ ይገስፃቸው አንተላይ የተነሱትን ደብተራዎች

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 6 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህርዬ የኛ ማንቂያ ድወል እድና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ በእውነት ❤️❤️❤️❤️

  • @user-my6ow7dt5u
    @user-my6ow7dt5u 6 หลายเดือนก่อน +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ በምሀል በምሀል የምታስገባልንን ትምህርት አትሱልች ይጠቅመናል ብዙ ትምህርት የምናገኝበት ከታሪኩ ጉን ለጉን የምታስተምረን በጣም ይጠቅመናልና እባክህ ሳሰለች በደብ አብራርትህ ተናገር በተረፈ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤

  • @YuhannsTadesa
    @YuhannsTadesa 6 หลายเดือนก่อน +1

    መህምር እግዚያብሔር በተ አድሮ ስላስተማረን ክብር ምስጋና ይውን መህምር ለኔም ለደካማው ጸልይልኝ ወድሜ

  • @hanay0hanes
    @hanay0hanes 6 หลายเดือนก่อน

    በፆለት አሰቢኝ አትርሲኝ በማርያም
    አህተ ሰንበት(2)
    ክንፈ ሚካኤል (2)
    እህተ ማርያም
    ሀደለ ገብርኤል (2)
    ወለተ ኪዳን (3)
    ወለተ ዩሀንስ
    ተክለ ፃድቅ
    ገብረ ህይወት
    ወልደ ገብርኤል
    ወለተ አግዚደ
    ሰይፈ ሚካኤል😭😭😭🙏🙏🙏

  • @avg4628
    @avg4628 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬ ትምህርትህ በመዳመጥ ተለውጩ ለንስሃ በቅቻለው እግዚአብሔር ይመሰገን በላም ወደ ሃገረችን ይመልሰን ወደ ቅዱስ ቁርባን ያብቃኝ ለሁላችን ❤

  • @haregweyineshetu3889
    @haregweyineshetu3889 6 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜህን የማቱሳላ ያርግልህ መምህር

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud 6 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን እንካን ደና መጣህ ኑርልን ክፊ አይንካህ እኔ ብግሌ በጣም ነው ሒውቴን የተቀየርው ባተ ትምርት እርኩስ መንፍስ እዴት እደ ምቃውመዉ አስተምርኽኛል እድሜ አለህ ጠላትህ ከግርህ በታች ይጥልልሀል የሚጠብቅህ መላክ አይተኛም አያቀላፍም እፍልጋለውከዳቢሎስ እጅ ብዙ ነፍስ እየነጠከዉ ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eb3mi7yy9t
    @user-eb3mi7yy9t 6 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው አንተ ግን መምህር በፀሎት አስበን ተማሪዎችህን በተለይ እኔ ወራዳውን።

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
    @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ 6 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም ሠጣህ የሰማነው በልቦናችን ይጻፍልን❤🎉

  • @hasanalhasan7841
    @hasanalhasan7841 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
    @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንካን በሰላም መታህልን እንቁ መምህራችን ፀጋውን በረከቱን ያብዛልህ ❤ እማ ፍቅር ጠላትህን ከእግርህ ስር ትጣልልህ መምራችን ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ በሬዴቱ ይጠብቅልኝ❤❤❤

  • @japyhanademisse9160
    @japyhanademisse9160 6 หลายเดือนก่อน +1

    መምኸርዬ እንኳን ለዚኸ በቃኸ እኔም በጣም በኸልሜ አይኸ ነበር እንዲያውም ሥቅ ልመጣ ነበረ ጌታ ይጠብቃኸለኝ የየካው ንጉሥ አለ ልኸ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተሻለህ እግዚአብሔር ይማርህ ብዙ ማብራራቱ በጣም ይጠቅመናል ፀጋውን ያብዛልህ የሚገርም ነው ጎዶልያስ

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንካን ድህና መጣህልን መምህራችን እንካን እግዚኣብሄር ማረልን ለኛ ሃጥያቶኞች መንገዳችን ኣስተማሪ ጠላቶችህን እግርህ መርገጫ ይጣልልክ❤❤❤

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 6 หลายเดือนก่อน

    .መምህርየ ፃድቃን ሠመአት መአላአክቱ እስከቤተሠቦችህ ይጠብቁህ ሠዉ እደት ነዉ የከፋዉ የእትየን ልጆች ለዚህ ክብር ስለበቁ እግዚያብሔር ይመስገን ሰላምየ እንኳን እሷ ማርያምን እኔም ስለሷ ደስ ብሎኛል ዘላለም ደስ ይበላት መምህርየ አብሮ በመብላት በመጠጣት የሚተላለፍ ከሆነ ከባድ ነዉ ምክንያቱም የሠፈሬ ልጅ በጣም እደቤተሠብ ነዉ የምንቀራረበዉ ከአባቱ መሠለኝ የወረሰዉ ዳቆን ነበር እና አሁን ላይ ደፍተራ ነዉ አብረን እንበላ እጠጣነበር ግን ስደት ላይሁኘ በህልሜ ወደእሡ እየሣበኝ ሌሎችም ህልም አያለሁ ደፍተራን ሣስብ አገሬ ያስጠላኛል ጌታሆይ አስበን

  • @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
    @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህርዬ ቃለ ሂወት ያሰማልን እመ ኣምላክ ትጠብቅህ የደብተራም የሌሎችም መናፍስት ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ይያዝልህ
    ተመስገን መድኃኒ ዓለም ይክበር ይመስገን የእናታችን ሓሳባቸው መልካም ነው እኔ እድረዋለው ስላሉ እግዚአብሔር ኣምላክ ይፈፅምላቸው

  • @yeshigetachew8180
    @yeshigetachew8180 5 หลายเดือนก่อน

    መምህር እንዃን ደህና መጣህ የትዬን ልጆች ከሞት ወደህይወት ነውእድሜና ጤና ይሰጥህ እኔ ብዙ ትምህር አግኝቻለሁ።

  • @jwbwhshak3150
    @jwbwhshak3150 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዜኣብሔር. ይመስገን መምህራችን ቁዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ ❤❤❤❤❤❤

  • @baslotefasika4800
    @baslotefasika4800 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን እማ ፍቅር ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ ትጠብቀን❤❤❤

  • @dawitdave8774
    @dawitdave8774 6 หลายเดือนก่อน

    መምህር አግዝኣብሄር ይጠብቅህ የዛሬ ትምህርት ለኔ በጣም ኣስፈላጊ ነበር ብዙህ ትምህርት ተምሬበት ኣለሁ። እኔም እንዴ ባለ ታሪኩ ሰው እስከ 16 ኣመቴ ኣልጋ ላይ ሽንት ይሸን ነበርኩ ድንገት ግን እግዝኣብሄር ረድቶኝ ተወኝ በምን እንደተወኝ ግን ኣላውቅም። ኣሁን ከቅርብ ኣመታት በፊት ከነቃሁ ቡሃላ ግን ቡዳ መንፈስ መሆኑ ኣውቄበት ቀጠቀጥኩት ትግሉ ከባድ ነበር ግን እግዝኣብሄር ይመስገን በ ቅዱስ ምካኤል ኣባቴ ረዴት መንፈሱ ተሸኝቶልኝ።

  • @HaregwoinTesfa
    @HaregwoinTesfa 6 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር እንኳን ደና መጡ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይኹን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን እንኳን በደናመጠልን መምህራችን አሜን ቸሩ መድኃኔአለም በመገደዱ ሁሌም ይጥበቅ አሜን፫ ተመስገን በእውነት በጣም አሣታሚ ትምህርነ ነው እናመሰግናለን ረዥም እድሜ ጤና ይጠልኝ ውዷ መምህራችን ❤❤❤

  • @HaregwoinTesfa
    @HaregwoinTesfa 6 หลายเดือนก่อน +1

    የእትዬን ልጆች ወደ እግዚአብሔር እና ወደ እማ ፍቅር እቅፍ ወሰድካቸው እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ጠላትክ ከእግር በታች ያድረገልክ

  • @liliyeabrehamliji942
    @liliyeabrehamliji942 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቤተሰቦች በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ ስደት ነኝ ወደ አገሬ መግባት እፈልጋለሁ የቡዳ መንፈስ ቤተሰቦቼ ዝብርቅርቅ አድርጓቸዋል ህይወታችን አበላሽቶታል እኔም እህቶቼ ትዳር የመያዝ አልቻልንም ልጅ ወልደን ወደ እናታችን መጣል ነው ሁኖ ያለ ኖራችን😢😢😢

    • @misrach2350
      @misrach2350 6 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ ፀልይ 😢😢😢