/ውሎ/ዳቦ በሙዝ...የታክሲ ሹፌር በርገር ልጋብዝሽ...? ከጨዋታ አዋቂው ሹፌር ጋር//በእሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 229

  • @user-qy9ov2fo2j
    @user-qy9ov2fo2j 2 ปีที่แล้ว +33

    ሊያ በጣም ትሁትና ጥበበኛ ጋዜጠኛ ነሽ፡ ይህን ፕሮግራም ባንቺ ምክንያት ነው የወደድኩት

    • @selamtube3774
      @selamtube3774 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔ እራሱ በሷ ምክንያት ወደድኩት

    • @asressetegn9050
      @asressetegn9050 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል 👌👌👌👍👍👍❤❤

    • @nahbantube
      @nahbantube 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም በሷ ነው የወደድኩት

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube 2 ปีที่แล้ว +68

    ይሔን ልጅማ ኮሜዲያን መሆን አለበት ኢቢኤስ የሆነ ፕሮግራም ቢያሰራው ደስ ይለናል። እርድና እሱ ጋር ነው ትክክለኛ አራዳ

  • @hayataynalem5173
    @hayataynalem5173 2 ปีที่แล้ว +31

    ወይ ልያዬ የአንችን ዉሎ በጣም ነው የምወደው በርቺ

  • @etsegentdejene5211
    @etsegentdejene5211 2 ปีที่แล้ว +38

    ክብር ለታክሲ ሹፌሮች

  • @almefatum8324
    @almefatum8324 2 ปีที่แล้ว +18

    Youtub ክፈቱለትና በመኪነዋ ውስጥ ሆኖ እየሰራ ያጫውተንንንንን

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 ปีที่แล้ว +20

    እጂግ በጣም የምንወደው ሰው ነው 👏👏👏

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 ปีที่แล้ว +12

    Thank you EBS you bring back this guy 👍👍👍

  • @wongelawitworkneh5005
    @wongelawitworkneh5005 2 ปีที่แล้ว +5

    ሊያ ጎበዝ ሴት ነሽ የማትሞክሪው ስራ የለም ደግሞ ሁሉም ተሳክቶልሻል

  • @finot2023
    @finot2023 2 ปีที่แล้ว +16

    የተሻለ ዩቲውብ መስሪያ የሚሆን ስልክ እንኳን መግዛት ስላቻለ ዩቱውብ የመስራት ሀሳቡን ማሳካት እንዳልቻለ ሰምቻለሁ። እስኪ ተካን ወይ Ebs ይቀይረው። ወይም እኛ ስልክ መግዣ እናዋጣለት!!!!!

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ የሚል ሹፌር ነው ሊያ ጎበዝ ሴት ነሽ

  • @ወይንሀረግማርያምእናቴm
    @ወይንሀረግማርያምእናቴm 2 ปีที่แล้ว +74

    ወይኔ ይህ ልጅ ኮሜድያን ቢሆን ያዋጣዋል 😂😂😊

    • @ccu3907
      @ccu3907 2 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል

  • @finot2023
    @finot2023 2 ปีที่แล้ว +21

    Ebs Tv የዚህን ልጅ ህይወት የሚቀይር ስራ ስሩ እስኪ እኔ ከጎኔ ሰው ስለሌለኝ የተሻለ ቦታ መድረስ አልቻልኩም እያለ እንዴት ዝም ትላላቹ??? ተካ በትክክል ተፈጥሯዊ ችሎታ አቅም አለው የ ጥበብ ሰው ነው። ቢያንስ ዩቲውብ እንዲሰራ ስልክ እና የተለያዩ አክሰሰሪዎችን ገዝታችሁ አስደስቱት አስተዋውቁለት!!!!
    ኑሮዬ ዶሮ ጭራ ጭራ እንቁላሉን ለ ባለቤቱ አይነት ነገር ነው እያለ ሲናገር እንዴት ስቀን ብቻ እናልፋለን???
    ወይ ተካን ቅጠሩት ወይም ደግሞ ዩቲውብ ከፍታችሁ ጀምሩለት ህይወቱ ይቀየር።

  • @ethiopiahagere8408
    @ethiopiahagere8408 2 ปีที่แล้ว +2

    ሊያዬ የኔ ፍቅር ስነስርዓትሽ ጨዋታ አዋቂነትሽ ሁሌም ያሥደሥተኛል
    ታምራላችሁ ሊያዬ

  • @enush7338
    @enush7338 2 ปีที่แล้ว +6

    የደስ ደስ ያለህ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይርዳህ🙏

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 2 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ዘና የምታደርገው ቅዳሜ ከሰአትም አጭር ነው የዛሬውም አጭር ነው በሌላ ስራ በሚያስደስት እንጠብቃለን በርታ

  • @bin6837
    @bin6837 2 ปีที่แล้ว

    Liya, u r down to earth, I always admire your engaged interview,
    ስለ ሰዎች ድካም ፣ ጥረት፣ ትንሽ ሚመስል ስራ እየሰሩ ከኃላቸው የተሸከሙት ኅላፊነት፣ የሚያስተዳድሩት ቤተሰብ፣ ከሁሉም ነገር በልማድ መርቁ እያልን ምንከራከረው ነገር እራሴን እንድታዘብ አርጎኛል። የማልረሳው ውሎ ደግሞ ከ ቄጤማ ሻጭ ጋር ያደርግ ሽው ነው። አስተማሪ ፕሮግራም ነው በዚሁ ቀጥይ።

  • @jamilatube4417
    @jamilatube4417 2 ปีที่แล้ว +13

    ገራሚ ነህ👍 የሚአግዘው ቢኖር የሚቀየር ሰው ነው👍

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 ปีที่แล้ว +4

    እኒ ራሱ አልማርም ብየ ቀብጨ ዛሬ ከመዳም ቤት ቆጨኝ የእዉነት ልጁ ግን ገራሚ ነዉ ብዙ ነገር የመስራት አቅም አለው በጣም ፈገግታዉ ያስቀናል አላህ የልብህን ይሙላልህ የኒ ወንድም ከፍ ያድርግህ ስራ አክባሪ ነህ ሊያየ የኒ ምርጥ ስወድሽ

  • @solomonm.2127
    @solomonm.2127 2 ปีที่แล้ว +11

    What a lovely guy and a fantastic journalism! I learned a lot today.

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 2 ปีที่แล้ว +6

    ምናለበት ኢቢዩስ ታክሲ ገዝታቹ ብትሸልሙት ሀብታም ፔሌቬን ጣቢያነዉ

  • @teddyafro1061
    @teddyafro1061 2 ปีที่แล้ว +1

    ሊያዬ አንችም ስለምወድሽ ብሮግራምሽን እወደዋለው እድሜና ጤና ይስጥሽ አድናቂሽ ኤርትራዊ

  • @nolawimilael6981
    @nolawimilael6981 2 ปีที่แล้ว +5

    ውይይ ሊያዬ እንዴት እንደምወድሽ ቀለል ያልሽ ቆንጆ ❤❤ ሾፌሩ አንደኛ ኮሜዲ

  • @maki4428
    @maki4428 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥልጂነህ በረታ ebs የሆነሰራ ብሰጡት

  • @mahimahimahi6629
    @mahimahimahi6629 2 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ የምር መበረታት ያለብሽ ሴት ጀግና ነሽ ብርድ ሙቀት ሳትኮትሪ እየለፋሽ ነዉ 🥰🥰እደኔ የምትወዳቶት በlike

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 ปีที่แล้ว +9

    እሄ ሱፌር በጣም የምገርም ነው ፈታ ታደርጋለክ በርታ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 ปีที่แล้ว +3

    ወንድማች ትክክል ምርጥ ሰው ፈታ ኑርልን

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ 2 ปีที่แล้ว +2

    ይህ ልጂ በጣም ጎበዝ ነው በርታ ወንዲምየ

  • @benai5241
    @benai5241 2 ปีที่แล้ว +6

    I like the Taxi driver he is hard working guy 👍God bless your family 🙏 GOBEZ berta

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 2 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍ ይችን እና መሠረት ብዙንኮ ስወዳችሁሁሁሁሁሁ አደየ ባገኘኋችሁ እና እቅፍፍፍ አርጌ በሳምኳችሁ💋

  • @እኔነኝየተዋህዶልጅ-ዘ8ደ
    @እኔነኝየተዋህዶልጅ-ዘ8ደ 2 ปีที่แล้ว +11

    በረገሩ ተመቼኝ 😂 ሰላም ፈቅረ ለእምየ እትጽያ🙏

  • @goodhop8614
    @goodhop8614 2 ปีที่แล้ว +1

    ሊያ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ

  • @ሀገሬናፈቅሽኝ-ኘ5ዘ
    @ሀገሬናፈቅሽኝ-ኘ5ዘ 2 ปีที่แล้ว +14

    አሪፍ ልጂ ነዉ ፈታ ያለ

  • @helen-zw7xo
    @helen-zw7xo 2 ปีที่แล้ว +11

    ሊያዬ ማሬ ወይኔ ደስ ሲል 😂😂😍😍😍

  • @samiraseid9324
    @samiraseid9324 2 ปีที่แล้ว +9

    I love this taxi driver he is honest and funny to he make my day kkkk

  • @asterwoldemicheal4398
    @asterwoldemicheal4398 2 ปีที่แล้ว +1

    ሊያዬ ምታቀርቢው ፕሮግራም ጥሩ ነው እስኪ ደግሞ ወደ ወሎ ሰፈር ታክሲ ተራው አካባቢ ወደ ቄራ የሚሄደው ጋር አንድ ነፍሰጡር ሴት ሊስትሮ አለች ከጎዳና ተዳዳሪነት ወጥታ ነው ይሄን ስራ እየሰራች ያለችው እስኪ አብረሻት ዋይ ውሎ አይደል ለሌሎችም ጥሩ ምሳሌ ትሆናለች

  • @emanda1tube21
    @emanda1tube21 2 ปีที่แล้ว +11

    ሰላምን ፍቅርን ያድለን ቸሩ ፈጣሪያችን

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 2 ปีที่แล้ว +20

    ትልቅ አባባል ነው ታክሲው ነጅ ያላት ዶሮ ጭራ ጭራ እንቁላሏ ለባለቤቱ😄😃😀😀

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 2 ปีที่แล้ว

    ድምፁ እራሱ ሲያምር

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይረዳህ🥰

  • @dailyshow9389
    @dailyshow9389 2 ปีที่แล้ว +2

    እረ ሊያ የማትገቢበት የለም! ተካ ግን የሚገርም ጨዋ የስራ ሰው ነው:: መልካም ሁሉ ይግጠምህ!

  • @butterflyhanan5339
    @butterflyhanan5339 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውው መአቱ ተመችህኝ ጀግና ኢትዮጵያዊ ወጣት ነህ

  • @tarekegnmulu6792
    @tarekegnmulu6792 2 ปีที่แล้ว

    He is such a humble and handworker who loves to work by passion. be strong bro. Journalist Liya, you are a cleaver and polite person and professional. Thank you.

  • @sususirgut2958
    @sususirgut2958 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ሰፈሬ ናፍቆኝ ነበረ thanks ebs

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 2 ปีที่แล้ว +1

    የስፈሬ ጉበዝ በርታልኝ

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 2 ปีที่แล้ว +15

    ደስ የሚል ሹፌር 😄😄😄😍

    • @tilahung3043
      @tilahung3043 2 ปีที่แล้ว +1

      Wow የአሰላ ልጅ ? እኔም .

  • @ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ
    @ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ 2 ปีที่แล้ว +6

    ምናለ ሁሉም እንደዚህ ልጂ ጨዋ ቢሆኑ

  • @ሰላምሐበሻ
    @ሰላምሐበሻ 2 ปีที่แล้ว +5

    ውሎ በጣም ሚወደዉ ምግብ😍

  • @yoyounknown9824
    @yoyounknown9824 2 ปีที่แล้ว +7

    Dude you should be movie actor he’s funny as hell 😂🤣🤣

  • @danboy2425
    @danboy2425 ปีที่แล้ว

    በጣም ይችላል
    Talented ነው

  • @weynajone1333
    @weynajone1333 2 ปีที่แล้ว +1

    ዉይ ይሄ ልጅ በጣም ነዉ ያዝናናኝ የምር

  • @ጮቄዩቲዩብ2119
    @ጮቄዩቲዩብ2119 2 ปีที่แล้ว

    ገራሚ ሰው ነህ በጣም የምትወደድ
    የሰው ውሀልክ።
    ባለቤትህ ጋምቤላ ኒወር ነች ዋው

  • @habibhabib7319
    @habibhabib7319 ปีที่แล้ว +1

    ቡናቸውን ጠጡ ዳቦ በሙዝ በሉ. በነፃነት. ንፁህ አየራቸውን እየሳቡ በቃ ይህ ንሮ ማለት እፍፍፍፍፍፍ እኛ በሰው አገር ተሰቃየን ወይ አያልፍ ስደት እፍፍፍፍፍፍፍ

  • @solomontadese7325
    @solomontadese7325 2 ปีที่แล้ว +1

    ቀኔን አበራሀዉ ተባረክ

  • @meskeremgeberhiwot7358
    @meskeremgeberhiwot7358 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ልጅ ነህ ወደፊት ለተጨማሪ ስራህ ኮሜድያን እንደሚሆን ተስፋ አለኝ።

  • @bekalu3118
    @bekalu3118 2 ปีที่แล้ว +3

    ብሮየ አስተወለህ ከሆነ ድምፅህ በጣም ጎልደን ነው...ተጠቀምበት።

  • @maryamethiopia8970
    @maryamethiopia8970 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈታ ያለ ሹፌር ነው በርቱ

  • @gkidangher
    @gkidangher 2 ปีที่แล้ว +11

    በዚህ ግዜ እንደ EBS የተመቸው የለም። በጣም የሚገርሙ ራስ ወዳድ ስብስብ ናቸው።

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የናፈቅሺኝ ፈረንሳይ ኬላ ማዞሪያ ጉራራ

  • @dawitsolomon7430
    @dawitsolomon7430 2 ปีที่แล้ว +8

    He’s so best taxi driver 😂😂😂✌🏾

  • @simretyemaryamlij9366
    @simretyemaryamlij9366 2 ปีที่แล้ว +1

    ሊያዬ ሰፈሬ አሳየሽኝ ናፍቆኝ ነበር ታክሲ ጥበቃ የ ስድስት ኪሎ ፀሃይ ውይ

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰሌ ሰላየሑ ደስ ብሎኛል

  • @djdjfas4920
    @djdjfas4920 2 ปีที่แล้ว +1

    ተመቸከኝ የመጀመሪያው አኞክ ያ

  • @yewubneshmelke1562
    @yewubneshmelke1562 2 ปีที่แล้ว +5

    ኤቢኤስ መሀተም ይከለክላል ሲሳል ሰምቻለሁ ግን እየመረጠ ነው የሚከለክለው ????ስላልገባኝ ነው ይቅርታ ስለታዘብኩ ነው

    • @selamtube3774
      @selamtube3774 2 ปีที่แล้ว

      እና ምናባሽ አቃጠለሽ ? ጅኒ

  • @tadeleachamyeleh6672
    @tadeleachamyeleh6672 2 ปีที่แล้ว +2

    ከተካ ጋር ጅማ አብረን ሰርተናል በጣም ተጫዋች ነው ሁሌም አንድ ቀን በቴሌቪዥን መስኮት አየዋለሁ ብዬ አስብ ነበር ስላየሁት ደስብሎኛል

  • @onedaysuccsecgodsplan8244
    @onedaysuccsecgodsplan8244 2 ปีที่แล้ว

    Liya gn lemn tsegure bet amechm egna atasarifnm?

  • @ሀያትነኝከዱባይ
    @ሀያትነኝከዱባይ 2 ปีที่แล้ว +9

    13:10 ክክክክክክክክ ሞትኩኝ በሳቅ

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 ปีที่แล้ว +4

    ebs give another job for this guy please

  • @dagialax
    @dagialax 2 ปีที่แล้ว +1

    አረ ሊያ ያንቺ ፎንቃ አለቅ ብሎኛል ስወድሽ እኮ🥰

  • @tiginani3753
    @tiginani3753 2 ปีที่แล้ว +3

    Ye tewahido lijoch enkuwan le abiye tsom adersachu selam asjemro selam yasfetsimn

  • @KsaKsa-fe9dh
    @KsaKsa-fe9dh 2 ปีที่แล้ว

    ዲምፁ ሲያምር 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @samrawithabtom4649
    @samrawithabtom4649 2 ปีที่แล้ว

    liyaye gobez hulem betam ewedeshalehu ,sewen selemetakeberi Egziabhre yakebereshe

  • @elsahabtemariam3410
    @elsahabtemariam3410 2 ปีที่แล้ว +1

    ሙዝ በዳቦ በስም ውስጤ ነው

  • @alemzerfzeleke2907
    @alemzerfzeleke2907 2 ปีที่แล้ว +1

    waw ebs aletecalem

  • @sususirgut2958
    @sususirgut2958 2 ปีที่แล้ว +1

    የስፈሬ ልጅ ይመችክ

  • @ትግራይፎረም
    @ትግራይፎረም 2 ปีที่แล้ว +1

    ሊያ ባንቺ ፍቅር ላብድ ነው😍

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
    @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 2 ปีที่แล้ว +2

    ይቺን ያሳደገችን የደሃ በርገር አሜሪካም ሆነን አልኮራንባትም አልፎ አልፎ በክብር ትበላለች። ምክንያቱም ማንነትን ታስታውሳለች።

  • @sofyarased
    @sofyarased 2 ปีที่แล้ว +1

    በጠም ጎበዝ ገዜጠኘ ነች

  • @monabeder6446
    @monabeder6446 2 ปีที่แล้ว +3

    ሊያዬየኔቆንጆስወድሽፕሮግራምሽበጣምይመቸኛልበተሌትህትናሽበጣምነውማደንቅሽ

  • @lulutube885
    @lulutube885 2 ปีที่แล้ว +7

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ከቤታችሁ ያልታሰበ ደስታና በረከት ይግባ
    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉኝ 🇪🇹❤🙏

  • @habi7471
    @habi7471 2 ปีที่แล้ว

    My fav gazetegna best

  • @molomolo5250
    @molomolo5250 2 ปีที่แล้ว +2

    ፆሙየሰላምየፍቅርይሁንልን

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ፈታ ያለ ልጅ ነው ወይኔ ባሌ ቢሆን በዚህ ከሰው ጋ ባለው ቅርርብ በቅናት ድብን ነው የምል ክክክ

    • @add9654
      @add9654 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 2 ปีที่แล้ว +1

    Bro betam new yemtazinanwe berta behulum zerfi

  • @tilahung3043
    @tilahung3043 2 ปีที่แล้ว +1

    Sense of humor make a man handsome.

    • @bekab5162
      @bekab5162 2 ปีที่แล้ว

      Indeed ❤

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ተካ ጨዋታህ አይጠገብም

  • @buruksu7016
    @buruksu7016 2 ปีที่แล้ว

    የታክሲ ሹፌር በጣም ነበር የምንቀው። በስመአቭ በጣም ይቅርታ ሹፌሮች ክብር ይገባቸዋል

  • @djdjfas4920
    @djdjfas4920 2 ปีที่แล้ว +1

    የታደሰን ስዘፍን በፆሙ ዶሮ አስበላከኝ

  • @tena9047
    @tena9047 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ልጅ

  • @liduofficial6305
    @liduofficial6305 2 ปีที่แล้ว +4

    ሊያዬ የኔ ፍቅር😍😍ተካ ምርጥ ሠው😘😘

  • @roseabie3643
    @roseabie3643 2 ปีที่แล้ว +1

    Txs shuferochi akale gudategnan kedemiya setu fetari yerdachwale

  • @qwqw2105
    @qwqw2105 2 ปีที่แล้ว

    ኢቱብ ክፈት ያዋጣሀል ጎበዙ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 ปีที่แล้ว +3

    አይ የዘመን መለዋወጥ የታክሲ ሹፊር ምግብ በፊት ክትፎ እንጀራ በያይነቱ ነበር,, አሁን ደግሞ ሙዝ በዳቦ ሆነና አረፈው! 🙏🏾
    ✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹

    • @መሲፍቅርከወሎ
      @መሲፍቅርከወሎ 2 ปีที่แล้ว

      አዉ ወላሂ በፊት ወፍራም ሰዉ ስናይ ሹፌር ነዉ መሰል ስጋ እየበላ እንልነበር

    • @sofiasofia2752
      @sofiasofia2752 2 ปีที่แล้ว

      @@መሲፍቅርከወሎ በጣም እረዳቱ ምን ሊበላ ይሆን አይ ጊዜ እኛም ድሮ እያልን ልናወራነውኮ

  • @lalasentayhu8887
    @lalasentayhu8887 2 ปีที่แล้ว

    Betam des yemil talent aleh ebakeh serabet eshi, berta bro

  • @benai5241
    @benai5241 2 ปีที่แล้ว +2

    Salasebew kezich lej gar feker yezognal 😂I love you Liyaye my Love 💕💕💕 keep your great work 👍

  • @user-kh3xs1uy7j
    @user-kh3xs1uy7j 2 ปีที่แล้ว +2

    ሊያዬ ትለያለሽ

  • @muluf7616
    @muluf7616 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow wow my you are funny God bless you amen amen ♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 ปีที่แล้ว

    መአቱ እንወድሐለን

  • @Tube-ns2xj
    @Tube-ns2xj 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢቢየሶች ፕሊሰ እርዱት የዘፈን አቅም አለው!!!

  • @marymebaba7161
    @marymebaba7161 2 ปีที่แล้ว

    ታክሲ ውጪም ክብር የለውም ተሳፋሪ ኪንግ ነው ዌጪ ጌታይ ብለን ማዳም ብለን ወርደን እቃ ጭነን ተሽቁጥቁጠን ነው አገር ላይ እደፈለግን ሆነን ነው ፈጠን ብለህ ብትቀዳ ትቀጣለህ የእውነት