ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

በጾም ወቅት ንስሐ መግባት ይቻላል አቡነ ኤርምያስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 เม.ย. 2021

ความคิดเห็น • 173

  • @saragasa174
    @saragasa174 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን አሜን አሜን

  • @user-ln8eh2mt9r
    @user-ln8eh2mt9r หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ❤❤❤❤

  • @liltya3613
    @liltya3613 3 ปีที่แล้ว

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎትን ይድረስ💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @shewayemuhammedabegaz4618
    @shewayemuhammedabegaz4618 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ይፍቱኝ አባታ 🙏

  • @user-yr1cv2bp2d
    @user-yr1cv2bp2d 3 ปีที่แล้ว

    የእኔ አባት ቡዕፁ አቡነ ኤርሚያስ በረከቷ ይደርበኝ🙏🙏🙏

  • @subbareddy4947
    @subbareddy4947 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @wowwow4432
    @wowwow4432 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃል ሕይወት ቃል በረከት ያሠማልን ኣባታችን አሜን፫

  • @jdnfbddhjdjdhbdd7250
    @jdnfbddhjdjdhbdd7250 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-dg5wu3pb1m
    @user-dg5wu3pb1m 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ቃሉን ሰምትን የምተገብር ያድርገን

  • @user-yd9ww3ij2t
    @user-yd9ww3ij2t 3 ปีที่แล้ว

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አማኑኤል በፀጋው ይጠብቅልን

  • @alem4310
    @alem4310 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-vz6ke8fe3l
    @user-vz6ke8fe3l 3 ปีที่แล้ว

    በውኑ አባቴ በረከቶት ይደርብን
    ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድሎት 🙏🙏🙏

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 2 ปีที่แล้ว

    እባታችን ብርክታችው ዪደርብን ቃል ሂወት የሰማልን የገልግሎት ዘመንህንዩብዛልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
    🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍

  • @mimimarata9019
    @mimimarata9019 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @rahelwalathanrahelwalathan2047
    @rahelwalathanrahelwalathan2047 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen
    Labatochchin Qala hiwatan yasamalan xagawun yibazilachu badame baxen yaqoyilan

  • @user-vq5fk2wi6o
    @user-vq5fk2wi6o 3 ปีที่แล้ว +25

    አባታችን የብዙዎቻችን ጥያቄ ነበር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @user-ye1gr6el8o
    @user-ye1gr6el8o 3 ปีที่แล้ว

    የሀይማኖት አባታችን እግዚአብሔር በዕድመ በጤና ያኑሪልኝ
    እናንም ንሳ እንድህ ገባ ልቦና ይሰጠይን🙏🙏

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏✝️❤

  • @rahel2834
    @rahel2834 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏💒♥

  • @hebtshhebtsh818
    @hebtshhebtsh818 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህወት ያሠማልን

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v 2 ปีที่แล้ว

    ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን ቃለሕይወት ቃሉለ በረከት ያሰማልን

  • @user-xf2yp8gi2n
    @user-xf2yp8gi2n 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @user-ny3bd1rw8u
    @user-ny3bd1rw8u 3 ปีที่แล้ว

    ለብጹዕ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @selamiselami1855
    @selamiselami1855 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከቶት ይደርብን

  • @user-jx3gi1rv3o
    @user-jx3gi1rv3o 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማል አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋው ያብዛሎት

  • @trualmebiazn9521
    @trualmebiazn9521 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር አባታችን

  • @seramehmd7036
    @seramehmd7036 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሒወት ያሠማልን አባታችን

  • @user-rg4ho5xc8v
    @user-rg4ho5xc8v 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታቾን እግዚአብሔር ያጠብቅልን መምህር አቤሎ እኔመሰግናለን

  • @silvanasilvana1221
    @silvanasilvana1221 3 ปีที่แล้ว

    አምን አሜን አሜን

  • @mershatsegaye4486
    @mershatsegaye4486 2 ปีที่แล้ว

    ክቡር አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @martiyamaryamlij12m5
    @martiyamaryamlij12m5 3 ปีที่แล้ว

    amen amen amen abatchin egzabheri yistln

  • @yashiyashi6592
    @yashiyashi6592 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትን የሰማልን እዲሜና ጤናውን አብዚቶ ይስጥሕን

  • @emmam5279
    @emmam5279 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንዎንእግዚአብሔርይባርክ ይሔየኔም ጥያቄነበር እግዚአብሔር ለሁሉምጊዜአለውና በፈቀደሰአትዛሬተመለሰልኝ መድሀኒአለምይክበርይመሥገን አሜን አሜን አሜን።

  • @resd4228
    @resd4228 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-qv7td9zh4z
    @user-qv7td9zh4z 3 ปีที่แล้ว +1

    emne emne

  • @telcotelco4734
    @telcotelco4734 3 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen wendemachin 💚 💚 💚 💙 💙 💙

  • @alemalem3356
    @alemalem3356 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይሰጠልን🙏🙏🙏

  • @addis2675
    @addis2675 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @emufiker-nb7ei
    @emufiker-nb7ei 3 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እደሜ ፀጋ ያድልልን ✝️❤️

  • @busalemdemek7502
    @busalemdemek7502 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @lilyayelech9009
    @lilyayelech9009 3 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት ቡራኬዎ ይድረሰን በረከቶ ይደርብን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @weynuzewide3845
    @weynuzewide3845 3 ปีที่แล้ว

    Amen kale eyewit yesmalen abatachen

  • @zeharamohammed990
    @zeharamohammed990 2 ปีที่แล้ว

    Ameen qalehiwetin yasemalin 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @mohamdalice2206
    @mohamdalice2206 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያስማልን ወንድማችን

  • @saragasa174
    @saragasa174 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤️

  • @user-rg3em1uc1v
    @user-rg3em1uc1v 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያኑርልን አባታችን መድንዬ ፈቅዶልኝ ብራኪወትን እስከማገኝ ቸኩያለሁ በጅ የያዙት ወርቅ እመዳብ ይቆጠራል ጥንድአባቶች እያሉኝ በስስት ልሞት ነው ባየኋች ሁጌዜ

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 3 ปีที่แล้ว

    Butsu abatachin barkatote yedareben Amen kale hiwote yasmalen erijem edeme tenah yesetelen yesamanew balbonachin yasdereben memehrachin ye agelgelote zamn egezabeher yebareke ❤

  • @samirabh8469
    @samirabh8469 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @tegistlebanon1544
    @tegistlebanon1544 3 ปีที่แล้ว

    በዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 3 ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN AMEN kale hawte yasemalne abatachne

  • @atfucjhthcjh7325
    @atfucjhthcjh7325 3 ปีที่แล้ว +3

    አባታች የህይወት ቃል ያሰማልን እድሜን ፀጋውን ያብዛላች እኛም የሰማነው መልካም ፍሬ እድናፈራ ይሁን

  • @weletmariyamwebalem9400
    @weletmariyamwebalem9400 3 ปีที่แล้ว

    Kal ሂወት ያሰማልን abatachen

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በወነትአባተቸነ
    እናመሰግናለን

  • @selfokuder3121
    @selfokuder3121 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እንዲሁ ለመምህራችን

  • @abdosaad9933
    @abdosaad9933 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በረከተወ ይደርብን !!!!

  • @Selamawit
    @Selamawit 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን የብዙዎቻችን ጥያቄ ነው የመለሱልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @MonaMona-xb2yk
    @MonaMona-xb2yk 3 ปีที่แล้ว

    እድምና ጤና ይስጦት

  • @almazbelayneh523
    @almazbelayneh523 3 ปีที่แล้ว

    አባ በእዉነት እጅግ አድርጌ አመሰግንዎታለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎት አንዳንድ ሰዎች ብዙ መመጻደቅ በማብዛት እግዚአብሔር ፍጹም ይቅርታ አያደርግም ንስሐሕን ግድ ለቄስ መናገር አለብህ በማለት ሰውን የሚያሸሹ አሉ ይቅር ይበላቸው። አባ እባክዎትን ይንን ለአንዳን አስተማሪዎችና አማጸንዎታለሁ በተደጋጋሚ ያስተምር አሁንም ሐያሉ እግዚአብሔር ይባርክዎት አሜን።

    • @user-pi5rw4rz6h
      @user-pi5rw4rz6h 4 หลายเดือนก่อน

      Ehte mesasat yelelebsh neger ezih gar Abatachn le kahn atnazezu alalum be hatsyatachn tetsetsten sninazez le kahn mehon endalebet mezengat yelebetm!!!!

  • @user-qb2ox4kq8u
    @user-qb2ox4kq8u 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በፆለታችሁ አስቡን

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የኔም ጥያቄ ነበር ተመለሰልኝ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህችን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-nr2co6bj9w
    @user-nr2co6bj9w 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ld3rf7xr6p
    @user-ld3rf7xr6p 3 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @mihretsintayehu9512
    @mihretsintayehu9512 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የብዙዎቻችን ጥይቄ ነው መልስ ያገኘነው እናመሰግናለን ።

  • @user-iy4hh6my3m
    @user-iy4hh6my3m 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን

  • @user-xb9zg5jf8b
    @user-xb9zg5jf8b 3 ปีที่แล้ว +6

    አባታችን ቃለህይወትን ይስጥልን ለእኔም ጥያቄ ነበር ያለሁት የአረብ ሀገር ነው ሰው ሲጠይቅ አትችም ተብየ ነበር እግዚአብሔር የንስሐ ሞት ያብቃን እድሜ ከጤጋ ይስጦት አባታችን🙏🙏🙏

  • @dsrd8341
    @dsrd8341 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 3 ปีที่แล้ว

    Ameen ameen ameen kalhiwot yasemalin abatachiin

  • @user-pc8vi7cm4s
    @user-pc8vi7cm4s 3 ปีที่แล้ว +5

    የዉስጤን ጥያቄ መለሳችሁልኝ አባቴ❤
    ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን አባታችን ቸሩ መድኃኔዓለም በቸርነቱ በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን✝️ "መምህራችን ወንድማችን አቤል እግዚአብሔር ይስጥልን አንተም ምክርህን እንዳትረሳን የአንተም ምክር የሕይወታችን ለዉጥ ነዉና።።"

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 ปีที่แล้ว

      Amennn🙏Ewenat nw Endamer Ehte😍

    • @user-pc8vi7cm4s
      @user-pc8vi7cm4s 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Nahi_Entertainment ቤትሽ ባዶ ነዉ ዝምብዬ subscribe አደረኩሽ ምን አለ ወደፊት የተዘጋጀልን😊

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 ปีที่แล้ว

      @@user-pc8vi7cm4s Kkkkkk Tnxss

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 ปีที่แล้ว +1

      @@user-pc8vi7cm4s Yaw manfasawe yehonu ngroch Ena Ba Hekemena zurya ba zegejet ly ng Ehte😍

    • @user-pc8vi7cm4s
      @user-pc8vi7cm4s 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Nahi_Entertainment ሠናይ😘

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ተመልሶልናል

  • @user-wk3qg6ru5h
    @user-wk3qg6ru5h 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይባርኾት የኔ ጥያቄ ነበር ❤

  • @tsahayshanti9042
    @tsahayshanti9042 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጦት

    • @user-eh3ou8hi3s
      @user-eh3ou8hi3s 3 ปีที่แล้ว

      በእውነት የኔም ጥያቄ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ፤አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልልን በርኩትው ይድርብን አሜን፫

  • @hanatesfay5007
    @hanatesfay5007 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜውን ጤናን ይሰጥልን👐👐👐

  • @weleteyesusi6778
    @weleteyesusi6778 3 ปีที่แล้ว

    Kale Hiwoti yasemalini fetaryi yimesign yiheni melis bemesimata

  • @user-bettybelay
    @user-bettybelay 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በረከተወት ይደርብን ይፍቱን አባቴ😭👏🙏🙏

  • @user-bm5dz7ck9f
    @user-bm5dz7ck9f 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን

    • @user-vq5fk2wi6o
      @user-vq5fk2wi6o 3 ปีที่แล้ว

      ለጳጳሶች ቃለ ህይወት ያሰማልን አይባልም እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ነዉ የሚባለዉ

  • @tigatig457
    @tigatig457 3 ปีที่แล้ว

    Kalehewet yasemalene abatachen edme Tena tsga abezeto yisetelne

  • @birhn7948
    @birhn7948 3 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜንንን (3)🤲 ይሁን ይደረግልን🤲 ቃለ ህይወት ያሰማሊን ኣባታችን በረከቶ ኣይለየን🤲 ሺ ኣመት ኑሩሉን ኣቤል መምህራችን እመቤቴ ትጠብቅሊን የምንወድህ ወንድማችን🙏❤ ) እኛ ከንቱ ፍጥረት ኣይገባንም እንጅ ኣባቶችማ እኛ በምመቸን መሊኩ የምንፈሊገውን የሆወት ምግብ እያቀረባችሁሊን ነው እግዚአብሔር ይስጥሊን🤲💒✝️🙏❤🕊🍃🍃

  • @mssalma1136
    @mssalma1136 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የህይወትን ቃል ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜንን፫

  • @yergeduasefa7236
    @yergeduasefa7236 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት ለሁሉም ጥያቄ የሆነብን ነገር ነበረ

  • @user-tu3jo8xu8c
    @user-tu3jo8xu8c 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችንእግዛብሔርይሰጥልን
    ፀጋውንያብዛልዎት
    እኔምጥያቄነበር
    በሀዛብሀገርነውየምኖርውምንም
    አይመችም"እምገባበትቤት
    በጣምያሰጠላል
    እግዛብሔር"ከሀዛብሀገርያውጣን
    ሁላችንንም"በሰደትያለኖች
    እግዛብሔርእደፍቅሩብዛት
    ለንሰሀያብቃን🙏🙏🙏🙏

  • @user-mo3em6dq8z
    @user-mo3em6dq8z 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታችሁ ይድረሰ አሜን ወንድማችን መምህር አቤል እናመሰግናለን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @mimikidane4578
    @mimikidane4578 3 ปีที่แล้ว

    abate yefetuge kale hiowt yasemalen edem ketena temegehulote abate

  • @agra2617
    @agra2617 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን

  • @user-ud2zs8qm7m
    @user-ud2zs8qm7m 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን
    በረከትዎትን ይድረሠን አቤላችን ጠንክርልን ያክብርልን
    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን
    እህት ወንድሞቼ በጸሎታችሁ አስቡን

  • @user-be3im6im8m
    @user-be3im6im8m 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እረዥም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን በረከተዎት ይድረሰን አሜን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ ቃለ ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @user-ym9xi2ds9u
    @user-ym9xi2ds9u 3 ปีที่แล้ว

    ተዘከረኒ እግዚኦ በውስተ መንግስትከ እምቲመጥ መንግስትከ

  • @user-by2ek4he7q
    @user-by2ek4he7q 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት የአባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቹ

  • @zhairakebede9379
    @zhairakebede9379 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚሐብሔር ፀጋዉ ያብዛሎት እኛም እግዚሐብሔር አይነ ልቦናችን ያብራልን አሜን እኔ በስልክ ንሰሀ ገብቼ አለሁ እና ያሉኝን ትእዛዝ አርጌአለሁ ስሙ ይባርክ አምላክ 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-wq7mx1pz6t
    @user-wq7mx1pz6t 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @addesaddes9594
    @addesaddes9594 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንአሜን ተመስገንተመስገን

  • @meskremsaar523
    @meskremsaar523 3 ปีที่แล้ว

    ብጹዕ አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ፍቅሩ በረከቱን ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን

  • @cellcell7941
    @cellcell7941 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን!!

  • @tigistjemaltigisetjemal7793
    @tigistjemaltigisetjemal7793 3 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ና ጤና ላባቶቻችን 🙏

  • @ayelechalem7622
    @ayelechalem7622 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @kidutube1559
    @kidutube1559 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑራችሁ🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍💐💐

  • @user-mb9ns7hv4g
    @user-mb9ns7hv4g 3 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክልህ መምህረ