EOTC TV | ጥያቄ አለኝ | በስልክ ንስሃ መግባት ይቻላል!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 54

  • @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ
    @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
    የተዋሒዶ ልጆች ኧረ የት ናችሁ ኑ ይህን የመሰለ ትምህርት አያምልጠን እስከአሁን አለማዊ ቢሆን ብዙ ሰው ነበር እሚያየው ይገርማል የኛ ነገር😥

  • @samriatube1683
    @samriatube1683 11 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ዛሬ ንስሃ ገባሁ ፈጣሪ ይመስገን ይቅር ይለኝ ዘንድ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ😢😢😢😢

  • @ufugj9792
    @ufugj9792 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትን ያሰማልን እባታቾን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ፫

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይውት ያስማልን አባታችን

  • @yasugetachew1648
    @yasugetachew1648 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃልህይወት ያሰማልን

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመወ ይብዛ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን
    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @soilyealemuyekibrmenat8217
    @soilyealemuyekibrmenat8217 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ይስጥልን አባታችን

  • @ሳርዬyoutube
    @ሳርዬyoutube 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሠማልን አባዬ እድሜዎትን ያርዝምልን እንደእናንተ ያሉትን አባቶች ያብዛልን።

  • @merrymerry3274
    @merrymerry3274 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታቺን

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen Kal hiwot yasemalen abatachen yeftun 🙏🤲🤲🤲

  • @MohamedMohamed-t4x9b
    @MohamedMohamed-t4x9b ปีที่แล้ว

    አባታችንቃልህይወትያሰማልንበረከቶይድረሰን❤❤❤

  • @AdonyasNigusu
    @AdonyasNigusu 2 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏ለንስሀ ሞት አብቃኝ 🙏😢

  • @Cocab27
    @Cocab27 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይውት ያስማልን

  • @maqdesasd2744
    @maqdesasd2744 11 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @selamtube5906
    @selamtube5906 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማል ያገልግሎት ዘመንሁን ያርዝምልን ተስፍይቱ መንግስተ ሰመያትን ያውርስልን

  • @saraferaw1980
    @saraferaw1980 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን ያዘጋጀን አሜን

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህወት ያሰማልን አባታችን

  • @የራያዋወጣት
    @የራያዋወጣት ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት አባታችን❤

  • @HABAH-qe3dj
    @HABAH-qe3dj 11 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን ሁላችንንም ይቅር ይበለን!

  • @alemayele2808
    @alemayele2808 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @sgxgfdhfg4116
    @sgxgfdhfg4116 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ወለተሚካኤል-በ4ፐ
    @ወለተሚካኤል-በ4ፐ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን እረጅምእድሜና ጤና ያድልልን አይየኛ ነገርይህን የመሰለየነፋስ ምግብ ያየውሰውግን ብቻ ማስተዋሉን ያድለን

  • @ZeynebWagaye
    @ZeynebWagaye 3 หลายเดือนก่อน

    ቃልሕይወት። ያሰማልን በእውነትየቡአችን። ጥያቄ። ነው

  • @aynadisworku4689
    @aynadisworku4689 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @mel-tm7ec
    @mel-tm7ec 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @genetgezaheng6942
    @genetgezaheng6942 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @seifealigaz3048
    @seifealigaz3048 ปีที่แล้ว

    እጥር ያለች ብትሆንም ድንቅ ትምህርት

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሠላም ቤተሰቦች አንደት ናቹ።አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ይህ ለኔም ትልቅ ጥያቄ ነበር

  • @hanaahanaa4284
    @hanaahanaa4284 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @aaliyabh8959
    @aaliyabh8959 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ኤልሳቤጥወለተኪዳን
    @ኤልሳቤጥወለተኪዳን 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕራችን

  • @koki9528
    @koki9528 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @borismparrab7820
    @borismparrab7820 2 ปีที่แล้ว

    Qalhiwet yasemalgn Amen Amen Amen

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ኘ6ቀ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ኘ6ቀ หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለንሰሀ ሞት ያብቃል😢😢😢😢😢😢

  • @yaahaadhatoonaaraainfagati8561
    @yaahaadhatoonaaraainfagati8561 ปีที่แล้ว

    Naagaani fi ararii jaalaalii waaqayoo isini haa baayatuu firiwwaani tewahyidoo
    Baagaa siinni Ayannaa Guuyyaa haa'raa
    Ammen 3🙏
    Gaafii qaba gaaruu gaafashu baabadaa mee Lakkosaa abbaa koo naafi keenaa dhifaama waarii kaabaani isinni gaafaadha firiwwaani tewahyidoo 🤲

  • @meseretabebe3358
    @meseretabebe3358 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @stc5325
    @stc5325 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalin🙏Abetachin
    Eminorw be sidet saudi new 😥
    Enam nisiha abat meyaz efeligaleh
    Ketechale silkachuhun bitasawukugn!?

  • @mimiiabetennefqi631
    @mimiiabetennefqi631 2 ปีที่แล้ว

    Selm selm yatewhdo Lechocha hulchum betsba adrguny anenm

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከቡር አባታችን እህታችን የኔ ጥያቄ ባለው የሀገራችን ሁኔታ በውጭ ሀገር አባታችን ትተውን ለማንም ሳያገናኙን ሄድ በዚሁ ሁኔታ ምን እናድርግ አባታችን አይደሉም ለማለትሰ ይቻላል ወይ ? በጸሎታቹህ አሰቡን

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 ปีที่แล้ว

    Endenzih ainet yemanawqewn yehywet mgb yemimegbunena yemiyastemrunen bedmana betsega yaqoyln!!!!

  • @yriga
    @yriga 2 ปีที่แล้ว +2

    አንድ ጥያቄ ኣለኝ
    እኔ የንስሃ አባቴ እዛው ትግራይ ክልል ነው ያሉት ፡ እና እርስዎ እያሉት ሌላ መያዝ ይቻላል ወይ?? እና እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ ከንስሃ አባቴ እግር ወድቄ በእንባና በስቡር ልብ ተንበርክኬ ኃጢያቴን ተናዝዜ ይቅር እንድባል እመኛለው ። ግን እስከዛ ሌላ ንስሃ አባት ከመያዝ በየጌታየ መድኃኒየ ኢየሱስ ክርስቶስ ስእል አድህኖ እግር ተንበርክኬ ኃጢያቴን ሁሉ ተናግሬ ብቆይስ እግዝአብሔር ይወደው ይሆን ወይ ?? እባካቹ መልስ መልስሉኝ ።

    • @kegetahun3445
      @kegetahun3445 2 ปีที่แล้ว

      አዳምጭና መልስ ታገኛለሽ ደግሞ ንስሃ አባትሽ ስልካቸው ካልሰራ ሌላ ያዥ

    • @Sarah-ehtemaryamb
      @Sarah-ehtemaryamb 2 ปีที่แล้ว +3

      በስልክ እማታገኙቸው ከሆነ እስክታገኙ ድረስ በአካባቢያችሁ ካሉ ካህናት ጋር በመነጋገር መያዝ ትችላላችሁ
      ካህናት /ቤተ ክርስቲያን የሌለበት ስደት ላይ ከሆናችሁ ደግሞ በስልክ ሌላ ንስሐ አባት ያዙ ይቻላል ሀገር ስትመለሱ ና የቀድሞ አባት ስታገኙ በአካል በአካባቢያችንን መያዝ አለብን በዛው በስልክ የያዝናቸው ይሁኑ በሚል መቀጠል አይቻልም። የቀድሞ አባታችሁን ስልክ ሲሰራና በአካል መናገር ይቻላል እስካዛው ደግሞ ሌላ አባት ያዙ መዘንጋት አግባብ አይደለም በስዕል አድኅኖ ላላችሁት እንደዚህ አይነት ትምህርት ሰምቼ አላውቅም ንስሐ አባት አስፈላጊነቱን መረዳት አለብን ቀኖና እንዲሰጠን ስንፈጽም በጸሎት ቡራኬ ለመቀበል ነው
      መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ

  • @teerisanyohasan8155
    @teerisanyohasan8155 ปีที่แล้ว

    እኔ ያለሁት ስደት ነው ንሰሀ መግባት እፈልጋለሁ ግን አባት አላገኘሁም😢😢

    • @atalayngatu9457
      @atalayngatu9457 ปีที่แล้ว

      ነይ እኔልስጥሽ ውደ በውስጥ እናውራ

    • @Cocab27
      @Cocab27 ปีที่แล้ว

      ስላም ይብዛላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እንቅልፍ ካጣሁ አመት ሆነኝ ስደት ነው ያለሁት እኔም ንስሀ መግባት እፍልጋለሁ ትባበሩኝ ከውሽት አለም ውድ እውነት ኛው አለም መች እንደምሄ አላውቅም 4ጌዜ ሀኪም ቤት ተመላለስኩ ምንየለብሺም አሉኝ አስሪውችንም ሽኞኝ ስላለው ኩንትራት ሳጨርሺ አሉኝ 😢

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለርሶ ይሁን አባታችን የኔ ጥያቄ ከአገር ውጭ ሆነን በሰልክ ንሰሀ አባት መያዝ ይቻላል ወይ?

  • @koki9528
    @koki9528 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን