ጀርባ ላይ መፈረም፤ ትልቅ ድንጋይ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 27

  • @አልማዝጌታቸው-ጸ3ኀ
    @አልማዝጌታቸው-ጸ3ኀ 2 ปีที่แล้ว

    እካን ደህና መጣሽ ቤቲየ የዛሬ ህልሜ ሰርጌ ይመስለኛል ድግሱ ብርቱካን ጎመን እርጥብ ሳር ብዙ አትክልቶች ናቸው የሚዘጋጁት ላግዛችሁ ብየ ሳሩን ሳዘጋጂ አትችይበትም ትንንሽ እና ትልልክ ሳር መለየት አለበት ይሉኛል

  • @besuyeabate2927
    @besuyeabate2927 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለው ቤትዬ

  • @libnesherago7255
    @libnesherago7255 2 ปีที่แล้ว

    በጠም ጨንቆኛል ፍችልችልኝ እኔነ ፍቅራኛዬ ኤራጅም እስበልት ተጉዘን በጠም ከፍ የለ እነ ኤራጅም ደራጀ የለበት ቦተ ደረስን ከዘም በኃለ እኔ እስከ አራተኛው ደራጀ ለይ ወጥቼ ቁጭ አልኩኝ እሱም ፍቶ ወንበር ለይ ቁጭ አለው ከዘም በኃለ የፍቅራኛዬ ጥርስ ጥቁር ሆኖ አየሁት ለእሱ ምንም አለልኩትም እኔ በውስጤ ሀሰብ ውጥ ገበሁትን ፍችልኝ

  • @fitsumfirew6848
    @fitsumfirew6848 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ትዝታ ነኝ እባክሽ ከዚህ በፊት የፃፍኩልሽን ህልም ፍቺልኝ ?

  • @abdulrahmanhabshi2124
    @abdulrahmanhabshi2124 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ቤቲ ሰለምሽ ብዝት ይበለ

  • @uaesh8887
    @uaesh8887 2 ปีที่แล้ว +1

    ውድ እህቴ ስለፈታሽልኝ ሳላመሰግን አላልፍም ክበሪልኝ

  • @mafigidey6085
    @mafigidey6085 2 ปีที่แล้ว

    በናትሽ ህልሜን ፍችልኝ በተደጋጋሚ ልጄ ሲጠፋብኝ ኣያለው በጣም እጨነቃለው እሱን ፈለጋ ወደዛ ወደዛ እያልኩ እፈልገዋለው በመሃል ጠንቃየቹ አከባቢ የሚያሰፈራ ስፍራ እሄዳለው ገና በደጁ ቁሜ አይቼ ፈርቼ እመለሳለው ግነ ለካ አከባቢው የነሱ ስፍራ ነው እንደምንም ብየ ዳገቱን ይጄ እወጣለው

  • @uaeuae4303
    @uaeuae4303 2 ปีที่แล้ว

    ሰለምለችይሁን ስለፋታሽ አመሰግነለው

  • @BanchBelaynew
    @BanchBelaynew หลายเดือนก่อน

    እንካን ደህና መጣሽ ቤትየ ከ3 አመት በፈት አሳይቶኛል አሁንም አሳየኝ በህልሜ ሰው እየፈረመ ሲሰጠኝ የድሮው ፊሪማ የኔ ዘመድ ፈሪሞ የሰጠኝ ነጭ ወርቀት ላይ 27 አመትሽ ይሉኛል አሁን ሞላኝ ያሁኑ ደሞ የሆነ ቢሮ ሂጀ መታወቃየ ላይ በጀሬበው ፊሪመበት

  • @tube4508
    @tube4508 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንዴት ነሽ? እህቴ በህልማ አይታ የነገረችኝ የሆነ ቦታ ከሰዎች ጋ እየሄደች ድልድይ ሲሻገሩ ፈርሶ በጭቃ ተጨማልቀው መሄጃ መንገዱ ጠፍቶባቸው በጣም ሲሰቃዩ ውሃ ሲለምኑ እና የሆነችን ቦታ ለማለፍ ተቸግራ መታወቂያ ስትጠየቅ በመጨረሻ አንቺ በጣም አምሮብሽ ቀልተሽ ፀጉርሽ በጣም ረዝሞ ከንደገና ከታች ቀላ ያለ ዊግ ቀጥለሻል በአጠቃላይ በጣም ታምሪያለሽ መጥተሽ ከዛ ጭንቅ ስታወጪኝ ስታድኚኝ አየው አለችኝ ፍቺው ምን ይሆን?

  • @rabbiiraburte1136
    @rabbiiraburte1136 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቤቲዬ እረ ህልሜን ፊችልኝ በህልሜ ድንገት ዝናብ ዘንቦ ይመስለኛል እነም ወንዝ ሞልቶ የቤት እቃዬን እንደለው ወሰደብኝ እነ እኔ ከሌለ ቦታ ስመጣ ወንዙ በጣም ሞልቶሀል እንዴት ልሸገር ነዉ አሁን ብዬ እያሰብኩኝ ወደውኑ ወንዙ ጎደለው እነ እኔም ተሸገርኩኝ ስሸገረው በወንዙ ተወስዶብኝ የነበረው እቃዎቼ እንደሌ ከወንዙ አፍፈ ለይ አገኘሁ አልጋ እና ፈራሹ ግን ከቦታው አልተንቃሰቀሰም ነበር እኔ ግን አሁንም መልሶ ይዘንብ ይሆን ብየ የተጨነኩ ነበር የበለቤቴ የወንድሙ ሚስት ደግሞ በጣም ደስ ብሏተል እኔ ግን እቃዎቼን እንደሌ ነዉ ያገኛውት ብርጭቆዎቹ እንኳን እንዴት አልተሰበሩም ብየ እገራመለሁኝ እና ምን ይሆን አደራሽን አትለፊኝ ቤቲዬ በጌታ።

  • @ruhama2017
    @ruhama2017 2 ปีที่แล้ว

    እባክሽ እህቴ በጌታ ህልሜን ፍቺልኝ ስለተጨነኩ ነዉ
    አገር ቤት እናቴ ጓሮ መስኮት ስር ሌባ ተደብቆአይና በጣም እጮሀለሁ ሌባ ሌባ እያልኩ ሰዎች ቶሎ አልመጡልኝም በጣም ደግሜ ስጮህ ጎረቤት ሲመጣልኝ ሌባው ደንግጦ በመሮጥ ያመልጣል

  • @asheweynaa9322
    @asheweynaa9322 2 ปีที่แล้ว

    Selam Beti......Wendime yalegnin nevh mekina wesdo lela nech mekina bere lay park adrgo ayehu. Yagnaws mekina silew ayhonishim yihe new lanchi mihonew alegn. eshi min yibalal silew yehone semichew yemalawkew yemekina sim negeregn.......ebakish.....😔

  • @uaeuae4303
    @uaeuae4303 2 ปีที่แล้ว

    በህልሜ አህያ ድመትን በለች ከዛ ፈሪቼ ስሮጥ ወደ ታራራ ዘፎችን እያያዝኩ ወጣዉ አህያ ታከትለመጣች ዘለ ታራራዉን ዎጣች ስትዎጣ እኔ ቶለዎራድኩ ከዘ ሶስት ስልክ ይዤ አንዱ ጠፍ አክስቴ ልጅ አግንቶ ይዞል ለሌ ልጅ ሰጣ እኔ ህጄ አመጣዉ አህያም ሰልደርስ ቃራ በዘም ናቃዉ

  • @ዉድነኝለናቴ
    @ዉድነኝለናቴ 2 ปีที่แล้ว

    አሺ ኣመሰግናለዉ ቤቲየ 😍😍😍እና የፊርማዉ ነገር ፈራሁ ከሱ ጋ መራቅ ኣለብኝ ፊርማዉ ግን በቀይ ኣደለም በሰማያዊ እሰክርቢቶ ነዉ የኔ ማር ልዩነት ካለዉ ብትነግርኝ ቀይ& ሰማያዊ

  • @ediwork374
    @ediwork374 2 ปีที่แล้ว

    እረ ሕልሜን ፍቺልኝ በህልሜ የራሴን ፎቶ ሳቃጥል አየሁ

  • @nestanetgirma2248
    @nestanetgirma2248 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ቡዝት ይበል ቤቲዬ አንድ እልም አለኝ በናትሽ ፍችልኝ ምን አየዉ መሰለሽ ድሮ አቡሬሃት እኖር ነበርች ነበረች እና የሆነ ቤት አይቼ ቆይ አንድ ቀን ማስወጣታቸዉ አይቀርም ቡዬ ቤት ስጠይቅ ሀሁን የለም ግን ሲኖር እነግርሻለዉ ትለኝና እሺ ቡያት ትቻት እየሄድኩ እያለ አንድ የድሮ ጓደኛዬ ከላይ እየመጣች ከሆነ ሰዉ ጋር እንዳላየ ትቻት ወደ ለይ ሄድኩ ከዚያ ፀበል ሳይ ለምን አልጠመቅም ቡዬ ገባሁ ስገባ ግን በጣም ያሰፈራ ነበር ቀጭን ቱቦ ሆኖ ወደ ታች ነዉ ይዞ የሚወርደዉ እና አንድ ቀይ ሴትዬ እላዬ ላይ ተለጥፋ ምን አለ ይቺ ሴትዬ ከላዬ ላይ ቡትወርድልኝ እያልኩ ነበር የወረድኩት እና መጨረሻ አካባቢ መዉረድ አቅቶኝ ቦርጬ ትልቅ ሆኖ ስጮ ነበር ሁለት ልጆች አሉኝ ይፈልጉኛል እያልኩ ከደገና ሰዎቹን ያዙልኝ እያልኩ ግንቡን አፍርሼ ወጣሁ ከዚያ አባ ግማሽ ፀጉሪን አጥምቀዉኝ ከኔ ገር ሊወርድ ሲሎ ጫማዬን የት ነዉ ቡዬ ስጠይቅ እዚ አይደለም እታች ነዉ አሉኝ ከዚያ እታች ወርጄ ድሮ አቡሪ እምኖራት ልድ ቤቴን መኪናዬን አስረክባ ጠበቀችን የታለ ስላት እማትመጪ መስሎን አስረከቡነዉ አለችኝ ከዚያ እኔ እየጮኩ ተነሳዉ በጣም ይቅርታ ህልሜ እረጅም ስለሆነቡሽ

  • @ፍትህወዴትአለሽ
    @ፍትህወዴትአለሽ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቤት. በህልሜ ባለቤቴ በጣም ሰክሮ ተንዘላዝሎ ከስራው ሁሉ ረፍዶበት በኩሽና አየዎለው በትኩረት በግርምት እመለከተዎለው ምንይሆን?
    2 በበእውኑ አለም አንገቴ ላይ በተፈጥሮ እበጥ አለኝ. ከዛ በህልሜ የሆነች የማላውቃት ሴት አንገቴን እያየች አንገትሽ ላይ ያለውን ነውኮ የምጠላው. ያስጠላብሻል ብላኝ ሄደች

  • @rimrim1196
    @rimrim1196 2 ปีที่แล้ว

    ስላስጨነቀኝ ነው ፍችልኝ ከፍቅረኛዬ ጋር እኛ ቤት መሬት ላይ ተኝተን ተነስቶ ሽንቱን ይሸናል የተኛንበት መሬት ላይ ትልቁ ወንድሜ ሳይቆጣኝ እያየን ያልፍል ምንድነው ሁለተኛው ህልሜ ውጪ ሀገር ሂዴ ፖሊሶች ሊይዙኝ ሲያሩኝ በጣም ቆንጆ የለበሰ ወጣት ይመጣና በር ከፍቶ ያስመልጠኛል ቤቱ ስገባ ቀያይ ስጋ መሬት ላይ ወድቆ ሲያምር እያልኩ አነሳሁት ግን አልበላሁትም

  • @እምዬ-ዘ8አ
    @እምዬ-ዘ8አ 2 ปีที่แล้ว

    ስላም እህቴ እንዴት ነሽ እኔ ትልቅ ሲትዩ ቁጭ ብለው በጃችው ቅጠል እርጥብ ነው እና ሌላ ስው እንኮን ሊስጡ ይቅር እና ስው እዲያይባችው አይፈልጉም እና እኔን ሲያዩ ጭንግዝ አድርገው ሲስጡኝ እኔ ድሞ ብዛት ስለፍለኩ የት ይገኛል ስላችው ቦታውን ያመላክቱኛል የቅጠሎ ዝርያው አርብ ሀገር ጥብስ ላይ ጣል እምትለው ቅመም ነች ፕሊስ ፍችልኝ አድራ!!!!

  • @hshahahgsvsvvs4528
    @hshahahgsvsvvs4528 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቤቲ ዛሬ ደሞ የመዳም ባል በትለቅ ቫርቪው ምድጃ የከሰል እሳት አቀጣጥሎ ላንች ነው ይለኛል ሳሎን ይሁንልሽ ወይም ምኝታ ክለስሽ እያለ ዬሆነ ፍሬ በትሪ አረግጎ ጠብሰሽ ብይ አኛ ልንወጣ ነው የሚለኝ
    ይመስለኛል እኔ ደሞ ጭሱ ያፍነኛል ሳሎን ይሁን እላለው ምድነው

  • @Afesoon-lc3cw7ul1
    @Afesoon-lc3cw7ul1 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ እንዴት ነሽ በህልሜ ሰፊ ሜዳ ላይ ቁጭ ብዬ የሆነ ሰው በጭነት መክና ያገር ለውዝ ያራግፋል ከዛ እኔ ድግሞ ቦታ የለኣኝም እለዋለሁ እሱ ግን ጭራሽ ከመዳበርያው ወደሜሪት ይደፋዋል እና ምንድነው ፍችልኝ

  • @apka4160
    @apka4160 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቤቲ እንደትነሺ ገጠር ከሁለት ሰዎችጋ እየሄድኩ ይመስለኛል የቀበሌ ቤት ተመዝግበን ነበር ደርሶን ከሆነ ቸክ እናድርግ ብለው አርጅ ሰፈር ይዘው ይሄዳሉ ሲጠይቁ የማብራት ክፈሉ ተባልን ብለው ተመልሰን በመጣንበት ምንገድ እንሂድ ሲሉኝ የተወሰነ ምንገድ ድርስ አብርን እንሄዳለን የምትከፍሉበት ድርስ አልሄድም እላቸዋለሁ ትንሽ እደሄድን ሁለት በሬዎች ሊወጉኝ ወደ እኔ ይመጣሉ እኔ እሮጣለሁ አብርውኝ የነበሩት ሰዎች ተቀምጠው ያዩኛል በሬዎቹ ከወዳም ከወዲህም ከበውኛል እኔ በኢየሱስ ስም እያልኩ እሮጣለሁ ሳይወጉኝ ትልቅ ገደል ውስጥ ጫካ ውስጥ እደት እደገባሁ አላውቅም ራሴን እዛ አገኛለሁ ምውጫ ምንገድ ፈፅሞ የለውም ከላይ ገደሉ ወደ እኔ እየተጠጋ ይመስለኛል በቃ እዝህ መሞቴ ነው ምነው በሬዎቹ ወግተው በገደሉኝ ኑሮ እላለሁ ጌታ ሆይ እባክህ እርዳኝ ከዝህ አውጣኝ እያልኩ አልቅሳለሁ ለመውጣት ስሞክር ዛፉ እድ ስማ ያቃጥላል በጣም ድግጨ እየጮፍኩ ነቃሁ ስነቃ ላብ እያላብኝ ነበር በጣም ነው የፈራሁት ምን ይሆን

  • @BanchBelaynew
    @BanchBelaynew หลายเดือนก่อน

    ያው በጥቅሉ ፊሪማ ምንድነው ጨንቆኝ ነው

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 2 ปีที่แล้ว

    Selam bettye

  • @LoveLove-re1dj
    @LoveLove-re1dj 2 ปีที่แล้ว

    ba hilme talk wedime ka lay rakut hono tenish fegeg eyalegn eyatramde sealf ayehu enem kelay rakut nebrku gen bedlibs labishe kaly hode yetayal

  • @tizitatisima2345
    @tizitatisima2345 2 ปีที่แล้ว

    Hiy betiy andgawa set yemalwukat hikimina werket amchy tilgalech lela and yemawkachw arogit misimar chafun yisilalu egeni liwoGug silu kelekelihuachw yachgawa degmo enjra mitad tasemalech demen ligagirut new eyaliku bemisimar saywoGug nakahu