ፃታ የተቀያየሩት ፍቅረኛማቾች!!ጠዋት ሲነሱ እቃቸውን ተቀያይረው ነቁ !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 466

  • @Firehiwot-w8x
    @Firehiwot-w8x 25 วันที่ผ่านมา +27

    እኔ ሰምቸ አውቃለሁ አለ ግን ወደጸበል ይሒዱ

    • @seadapp50seadapp50
      @seadapp50seadapp50 25 วันที่ผ่านมา +8

      ከተወለድኩ ገና ሰማሁእኔ😢😢

    • @getnetmuche7328
      @getnetmuche7328 25 วันที่ผ่านมา

      ጠበል ነዉ መፍቴዉ ከሱ ከጒድኘዋ ሊሆን ይችላል ጠበል ፀበል ፀበል ፀፀ ፀ ፀ ፀ ፀ

    • @abozenechbiru7113
      @abozenechbiru7113 25 วันที่ผ่านมา

      ወዲህ ወዲያ ሳትሉ ጸበል ሂዱ ይሄ የመንስ ሥራ ነው::

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 25 วันที่ผ่านมา +2

      በውነት እደዚሕ ታውቃላችሁ ደከመኝ እኮ በሚዲያ ሚለቀቀውንሁሉ ማመን😔

    • @Mozahamdan1988
      @Mozahamdan1988 25 วันที่ผ่านมา

      Malet iswa wend isu set honu new

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 25 วันที่ผ่านมา +55

    አኡዙቢላህ ምን ጉድ ነው የምንሰማው ዘንድሮ ያአላህ. 😢😢😢😢.

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 25 วันที่ผ่านมา +23

    ወይ ዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለም ወንድሜየ እባክህ ፀበል ፀበል ፀበል ዉሰዱት 😢😢😢😢😢😢😢

  • @MomMom-p2n
    @MomMom-p2n 25 วันที่ผ่านมา +20

    የልሰማነው እንጅ ያልተደረገ ነገር የለም ብሎአል ዘላለም ዘገዬ በርታ እግዚያብሔር ይርዳህ

    • @BelaymeshYelma
      @BelaymeshYelma 25 วันที่ผ่านมา

      Le zelalem zegya negrut.

    • @FAs-k5d
      @FAs-k5d 25 วันที่ผ่านมา

      በትክክል

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj 25 วันที่ผ่านมา +14

    ፀበል ይዱ ተያይዛችሁ አይምሰላችሁ የሠይጣን ስራ ነዉ እግዚአብሔር ምህረትን ይስጣችሁ☝️አቤቱ ማረን እግዞኦ 😥

  • @TibebuGobena
    @TibebuGobena 25 วันที่ผ่านมา +16

    የተለየዩ የመተትና ድግምት አይነቶች ሰምቻለሁ። እንደዚህ አይነት ግን የተለየና በጣም ያስገረመኝ መተት የለም። ከሁለቱ ያንዳቸዉ ቤተሰብ የባእድ አምልኮና የመተት የቤት ጣጣ ታሪክ ከጀርባቸው እንዳለ ግልፅ ነው። የምጠረጥረው ከልጁ ቤተሰብ ይመስለኛል። መጀመሪያ የቤተሰባቸውን የሆላ ታሪክ ማጥናትና ጉዳዩን ወደ ሀይማኖት አባቶችና ወደ ፀበል መውሰድና መንፈሳዊ ምክር መከታተሉ የግድ ነው። የሚገርመው የጾታ መቀያየር ብቻ ሳይሆን የባህሪና የፀባይ መለዋወጥ እንዳለ ነው።

  • @የማርያም-ሰ8ጠ
    @የማርያም-ሰ8ጠ 25 วันที่ผ่านมา +17

    አቤቱ ፍጣር ውይ ማረን በቼረነትክ ማመን ይከብዳል ፀበል ህዱ

  • @ፅዮነይትግራይዓደይሓደራ
    @ፅዮነይትግራይዓደይሓደራ 25 วันที่ผ่านมา +41

    ፀበል ተጠመቁ ወደ እግዛብሄር ቅረቡ😢

    • @BebeYondimu
      @BebeYondimu 25 วันที่ผ่านมา

      በትክክል

  • @WendimugutemaWendimu
    @WendimugutemaWendimu 25 วันที่ผ่านมา +7

    በስመአም በወልድ እግዚያብሆር በኪነ ጥበብ ይጎብኛቸው ስውራ ማርያም ጸበል ይጰበሉ እርግጠኛነኝ ይፈታሉ እመቤቴ ትጎብኛቸው አሜን አሜን ????

    • @hamedahmed7042
      @hamedahmed7042 25 วันที่ผ่านมา

      ድራማ ይመስላል

  • @ወንጌል.አሽናፊ
    @ወንጌል.አሽናፊ 25 วันที่ผ่านมา +8

    አይዞችሁ እግዜብሔር ያፍርስው በትዳራችሁላይ የተበተበ ክፍ ጌታ ይመታው።

  • @zena5338
    @zena5338 25 วันที่ผ่านมา +18

    ያደረከውን ቀለበት አውልቅ ፀበል ውሠዳቸው

    • @MeseretYirga-v8q
      @MeseretYirga-v8q 25 วันที่ผ่านมา

      በትክክል የምጠረጥረው ይሔኑኑ ነው

  • @WySh-d7u
    @WySh-d7u 25 วันที่ผ่านมา +8

    ,እግዜኦ ማሀረን ክርስቶስ ፀበል ግቡ ምን ጉድ ነዉ😢😢😢😢😢

  • @tru1614
    @tru1614 25 วันที่ผ่านมา +11

    እባክህ ጋዜጠኛው እባክህ የንስር አይንና ዘሌ ጠፍቡን እባክህ ሰለነሱ አጣያይቅልን አንተም በርታ

  • @semiratofik3884
    @semiratofik3884 25 วันที่ผ่านมา +28

    የእናትዬዋ እጅ አለበት የክፍለ ሀገር ሰው ጥንቆላ ያቃል

    • @WySh-d7u
      @WySh-d7u 25 วันที่ผ่านมา

      ,አ እህቴ ተረጋጌ እደሱ አይባልም😢

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 25 วันที่ผ่านมา +1

      አቤቱ እንደ ክፋታችን እንደ ተንኮላችን ሳይሆን እንደ ይቅር ባይነትህ ይቅር በለን ያጋንንት መንፈስ ስራው ክፉ ነው ትፈወሳላችሁ ለንሰሀ አባታችሁ ንገሩና ፀበል ተጠመቁ ያጋንንትን ሴራ አጋልጡ ገበና ብላችሁ መደበቅ የለባችሁም ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኛችሁ

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 25 วันที่ผ่านมา

      ጠርጥርያለው። የሆነ የባእድ አምልኮ ይኔራታል

    • @FAs-k5d
      @FAs-k5d 25 วันที่ผ่านมา

      ኢቅር ይበልሽ 😢😢😢

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 25 วันที่ผ่านมา +1

      ልክ ነሽ ውዴ በጣም የባእድ አምልኮው በክፍለ ሀገር ይብሳል ግን በአሁን ሰአት በከተማም ብሷል😢😢😢

  • @michaelgilay5966
    @michaelgilay5966 25 วันที่ผ่านมา +6

    ከእዚኣብሔር ቃል ወይም ትዛዝ መውጣት ትርፉ ይህ ነው ከእዚኣብሔር በታች አባትና እናት አክብር የሚል የእግዚኣብሔር ትዛዝ አለ

  • @ganethaklilu2852
    @ganethaklilu2852 25 วันที่ผ่านมา +9

    ጉድ እኮ ነዉ እኛ አገር ሐገር የማይሰማ ነገር የለም አግዚ አብሔር ይማረን ነዉ የሚባለዉ ሌላ ምን የባላል

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 25 วันที่ผ่านมา +5

    ንስሀ ገብታችሁ ፀበል ተፀመቁ እግዚአብሔር ታላቅነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ ቤተሰቦቼ

  • @SalamaHaily
    @SalamaHaily 25 วันที่ผ่านมา +8

    የናትዩዋ እጅ አለበት መተት ነው ስለዚሕ እናቷን ጠይቁ ፈጣሪ ከናተ ይሑን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @IsnaquIsnaqu
      @IsnaquIsnaqu 25 วันที่ผ่านมา

      Awo yale tirtir. Gin degmob yasazinal. Gin fetari alachew.

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 25 วันที่ผ่านมา +6

    ወይ ዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለም ፈጣሪዬ ሆይ ማረን ሀጥያታችንም በዛ ይቅር በለን ልጁ ችግር ያለበት ነዉ የሚመስለዉ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 25 วันที่ผ่านมา +3

    የንስር አይንና ዘላለም ዘገዬ ጠፉብን በማርያም ጋዜጠኛው እኛን የምቶድ የምታከብረን ከሆነ እባክህ አጣራልን ምን ሆነውብን ነው ጠፉ ወይ ቁጥራቸው የለን በምን እናጣራ😢😢😢ግሩሜ ፀበል ውሰዳቸው ከመንፈስ ጋር የተያያዘ ነገር ነው😢

  • @soso-ji9np
    @soso-ji9np 25 วันที่ผ่านมา +7

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr9522 25 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም ያሳዝናልል ፀበል ይጠመቁ😢😢😢😢

  • @Hundumak
    @Hundumak 25 วันที่ผ่านมา +12

    የልጄቷ እናት ፍቅራቸውን ስላልወደደች #መተት አድርጋባቸዋለች። እንዳይፋቀሩ የሚደረጉ መተቶች አለማውን ስቶ ሌላ የባሰ ጉዳት ያመጣባቸው ይሆናል 😡😡😡

    • @WySh-d7u
      @WySh-d7u 25 วันที่ผ่านมา

      ,አወ ትክክል እድጠለዉ ያረገችዉ ወደሌላ ተቀየረ እግዜኦ አረማመን ከበደኝ😢😢😢😢

    • @sebkbur6019
      @sebkbur6019 25 วันที่ผ่านมา

      እኔም ብያለሁ

  • @ChalachewChekoll
    @ChalachewChekoll 25 วันที่ผ่านมา +12

    የነዚህ ሰወች ሴራ በሁለቶች መካከል የነበሩ አጃቢ ሰወች ወይም ጓደኞች ናቸው በቀለበት ቀን የነበሩ ጓደኞቻቸው ላይ ዙሪያ መመርመር ያስፈልጋል የጓደኛ መተት ነው

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 25 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ በየወቅቱ የሚሰማው ነገር ከግርምትም በላይ ነው ይህ ሁሉ የሀጢያታችን ውጤት ነው እርሱ ይቅር ይበለን እንጂ ምን ይባላል። ዘመናችን በእርኩስ መናፍስት ስራ የተጠለፈ ሆኗል ይህ ሁሉ የሀጢያታችን ውጤት ነው ። እርስ ይታረቀን እንጂ ሌላ ምን ይባላል።

  • @fufoolomo
    @fufoolomo 25 วันที่ผ่านมา +2

    የቤተስቦቻቸውን ታሪክ አጣራ የባእድ አምልኮ ውጤትነው

  • @AsnakauMeriam
    @AsnakauMeriam 9 วันที่ผ่านมา +1

    ፀበል ፀበል ፀበል ሁሉንም ትፀድቃላቺሁ ወይ ምን ያለ ጉድ መጣብን ወይ ግዜ😢😢😢😢

  • @kediramanadem5122
    @kediramanadem5122 25 วันที่ผ่านมา +9

    አውዞዚብላሂ ሚኒሼጣን እረጂን ይህን የሰራችው እናቷ ነች እንዳይጋቡ ለመለያየት የፈጠረችው ነው የሱ ቤተሰብ እዚህ የሉምና እኔ ሙስሊም ነኝ ግን መፍትሄው ፀበል ነው እዚያ ሚስጢሩን ይሰማሉ ያሳዝናል የማይሰማ የለም።

  • @እመብርሀንየልቤብርሀ-የ1ፈ
    @እመብርሀንየልቤብርሀ-የ1ፈ 25 วันที่ผ่านมา +5

    ቀለበቱ ላይ መመተት ተደርጎበት ከሆነ ፀበል ተጠመቁ እናም ቀለበቱን አባቶቺ ፀሎት ያድርጉበት

  • @Fani-xb9ju
    @Fani-xb9ju 25 วันที่ผ่านมา +1

    ዛንድሮ ይልሰማኑ ነገር የላም ፈጣርይ ሆይ ማረን ይቅር ባለን💒 🤲🤲😢😢 አሄ የክፉ ማንፋስ ስራ ነው ስለዝህ ፅባል ምሄድ አለባችሆ

  • @kidstegugsa5359
    @kidstegugsa5359 25 วันที่ผ่านมา +5

    ወደግዛቤር ቅረቡ አይዞችው ነገሩከባድቢሆንም ጠክሩ❤ ጋዜጠኛው እርሳቸው በናትክ

  • @Mohsena-t8t
    @Mohsena-t8t 25 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ይፈውሳቱ ፀበል ፀበል ፀበል ህዱ

  • @kamelaHussain-ns9oe
    @kamelaHussain-ns9oe 25 วันที่ผ่านมา +3

    La hawula wala quwata ina bilaa ya rabbii kiyaa alhukupar😢😢😢😢

  • @WerkneshTasew
    @WerkneshTasew 25 วันที่ผ่านมา +1

    ድግምት ሊሆን ይችላል ፀበል ይኢድ

  • @addisshewa6696
    @addisshewa6696 24 วันที่ผ่านมา

    የሄ የአገንንት ስራ ነው ጸልዩ እግዚያብሄር የስተካክለዋል ሀይል የእግዘሒያብሄር ነወ

  • @AmarSufyan-wr8qk
    @AmarSufyan-wr8qk 25 วันที่ผ่านมา +5

    ግልጽ እያደረግህ ጠይቅ እንጅ ወሲብ ታደርጋላችሁ ብለን ከችግሩ ጋር ፍጹም የማይገናኝ ነገር ነው የምትጠይቀው

  • @Firehiwot-w8x
    @Firehiwot-w8x 25 วันที่ผ่านมา +4

    የቀለበት ፕሮግራሙ ግዜ የነበሩ ጓደኞች ተንኮል አድርገውባቸው ነው ጸበል ይጠመቁ

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 25 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል እኔም ጠርጥርያለው

  • @askalumebrhatu4652
    @askalumebrhatu4652 25 วันที่ผ่านมา +5

    እግዛብሔር ፡ ያያል ፡

  • @yehulashethaile3116
    @yehulashethaile3116 25 วันที่ผ่านมา +2

    ስው ፈልጉ ሲያረገው ይገርማል ያ ይታውቃል ይህ ግን ለማመን ይከብዳል ፅበልና ፅሎት ያስፈልግዋል እግዜአብሄር ይርዳችሁ ምን አልባት ዝምድና ይኖራቸው ይሆን

  • @Azmara-cg4ir
    @Azmara-cg4ir 20 วันที่ผ่านมา +1

    ፅበልይግቢበማሪያም❤️

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ 25 วันที่ผ่านมา +6

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና 😢😢😢

    • @AppS-jy9zs
      @AppS-jy9zs 25 วันที่ผ่านมา +1

      መን ስንቅ ይዘናል የመጨረሻውን ዘመን የምንናፍቀው

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 25 วันที่ผ่านมา +1

      🙄🙄🙄🙄🙄🙄😬😬😬😬😬😳😳😳😳

  • @RabiyaKiya
    @RabiyaKiya 25 วันที่ผ่านมา +6

    እንዴት ተነቅሎ ይቀያየራል ሴጣን አመሳሰሎባቸው ነው

    • @AtsedeAsalif-qe1lu
      @AtsedeAsalif-qe1lu 25 วันที่ผ่านมา

      ወይ የክፍለሀገር ሠው አሁን በየትኛውም አካባቢ ገጠር ሆነ ከተማ ለበአድ አምልኮ ተገዥ ሆኑዋል

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 25 วันที่ผ่านมา +4

    መፍትሄው አንድነት ፀበል ነው

  • @honorvew7210
    @honorvew7210 25 วันที่ผ่านมา +1

    Subaahaan Allah 😢😢 maali yaa Rabbi Mal nu dhagesistaa yaa Allah

  • @StayeSman
    @StayeSman 24 วันที่ผ่านมา

    ያልተሰማ እንጅ ያልተሰራ ይለም ብሏል ተወዳጁ ጋዜጠኝ ዘላለም ዘገዬ

  • @MeseretMepngistu
    @MeseretMepngistu 25 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ይሄ ነገር ከባድ ነው ማለቴ ሁለቱ ግንኙነት እንዳይኖራቸው የተደረገ ይመስለኛል

  • @MaryamEnate-mx8qn
    @MaryamEnate-mx8qn 25 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይፈውሳቱ ፀበል ተፀበሉ ህዱ😢😢😢😢😢

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 25 วันที่ผ่านมา +1

    ፀበል ይሂድ የእናትየው እጅ አለበት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አቤቱ ማረን አቤተ ማረን አቤቱ ይቅር በለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ሰይጣን ሆነ ሰው

  • @TseguGetachewu
    @TseguGetachewu 23 วันที่ผ่านมา +1

    እግዘው ማረነ ክርስቶስ 🥹🥹ምን ጉድ ነው

  • @HenokTekile
    @HenokTekile 25 วันที่ผ่านมา +4

    ግዜ ሳይሰጥ ወደፀበል ቢሄዱ ሚስጥሩ ይወጣል

  • @RamuukiyyaaMM
    @RamuukiyyaaMM 25 วันที่ผ่านมา +2

    Subanallah malii dhagaya jira zabana kana

  • @abrashabru1271
    @abrashabru1271 25 วันที่ผ่านมา +1

    እሄ መቴት ነው በቀለበቱ የቴደረገባቸው ነው ፀበል ይግቡ ውድ እግዚአብሔር ይመለሱ

  • @ልደታ
    @ልደታ 25 วันที่ผ่านมา +8

    👉መተት ነው ጸበል ሂዱ👈

  • @scf3129
    @scf3129 25 วันที่ผ่านมา +1

    መተት ነው በእምነታቸው ወደ ፀበል ይሄድ የልጅቱ አወራር የመንፈስ ሰራ ነው

  • @ChaltuAbudi-zd4vo
    @ChaltuAbudi-zd4vo 25 วันที่ผ่านมา +1

    amma kun dhugaadha saafuu

  • @EcanE-d8j
    @EcanE-d8j 8 วันที่ผ่านมา

    እግዞ ማሃረና ክሩስቶስ!! መጨረሻ ዘመን እረ ፀበል ይሂዱ😭😭😭😭

  • @tigistayalew7695
    @tigistayalew7695 25 วันที่ผ่านมา +1

    ፀበል ወይም ቤቱን ለቀው ይውጡ የሚያድሩበትን ቤት ወይም ቀለበቱን ፀበል አሰጠምቁት ቀለበቱን ይሽጡና ሌላ ይግዙ ብር የሆነ ቀለበት ያርጉ ጋደኞቹ አሰጠንቁለውበት ይሆናል ወይም የቤተሰብ ውርሳቸው እንዳይሆን ያልሰማነው ነገር የለምና ጉድ ነው ይሔስ እግዚዮ ማህርነ ክርስቶስ 🙏🙏🙏

  • @dghjhwfhhh4813
    @dghjhwfhhh4813 25 วันที่ผ่านมา +3

    አኡዙ ቢላሂ ሚነሸይጧን እሮጅም ምን አይነት ወጀል ነዉ የምንሰማዉ

  • @የወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥ 25 วันที่ผ่านมา +3

    ግሩማእባክሕንያንነስርጠፍቶብናልጠይቅልንወድማችን

  • @AppS-jy9zs
    @AppS-jy9zs 25 วันที่ผ่านมา +6

    መተት ነው ወይስ ድራማነው አላህ ዝሙት የሚሠሩትን እንዲህ ይቀጣል ንስሐ ግቡ ከጋብቻ በፊት አትወስልቱ ሐራም ነው

  • @BelayenshHaile
    @BelayenshHaile 25 วันที่ผ่านมา

    ኢየሱስ ብቻ መፍትሔ ነው ወደ ፀሎት ቤት ኑ ወንጌል ያሸንፋል

  • @ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ
    @ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ 25 วันที่ผ่านมา

    ዛሬ ጥሩ መስሎ ከኋላህ መተት ሲመትት ነው እምታገኘው እና ወይ ቤተሰብ ወይ ጓደኛ መትተውባቸው ነው ፀበል እና ፀበል ብቻነው እዛ ሁሉም ይጊለጣል ❤

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj 25 วันที่ผ่านมา +2

    መምህር ተስፋየ ጋር ይዱ።

  • @eritreanerena7332
    @eritreanerena7332 25 วันที่ผ่านมา +2

    መተት ያደረገባቸው ሰው አለ ወይም ደግሞ እናት ከልቧ አዝናባታለች

  • @fitsumbekele6115
    @fitsumbekele6115 25 วันที่ผ่านมา +4

    ተጠመቁ ስገዱ ፀልዩ

  • @RahmaPew
    @RahmaPew 25 วันที่ผ่านมา +5

    መተት ነው ወደ እምነት ቦታ ቢኤዱ

  • @እዩቲዩብ
    @እዩቲዩብ 25 วันที่ผ่านมา

    ወይ ጉድ ያልሰማነው እንጂ ያላዬነው የለም አለ ዘላለም

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 25 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ ምን ጉድ ነው የምንሰማው ጌታ ሆይ እውነት በዚህ ልክ አገራችን ላይ ነው እየሆነ ያለው? መተት ጥንቆላ ሌላም ነገር በሰው ላይ ማድረግ ከፋ እባካችሁ በእግዚአብሔር ይብቃችሁ ከሰይጣናዊ ስራ 😂 ተመለሱ ።ጸበል ይሂዱ ይማራቸው በርታ ብሮ

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 25 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢በስመአብ ይህች ሀገር ስንት ጠንቋይ፣አስጠንቋይ፣መተታም፣ተንኬለኛ፣ክፉ ሰው ነው የያዘች በመድሀኒኣለም😢😢 ሰው በመተት አሳስረውት እንዳይሆን ተሎ ወደ ጸበል ውሰዳቸው

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 25 วันที่ผ่านมา +3

    John 14 አማ - ዮሐንስ
    6: ኢየሱስም አለው፦ “እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።

  • @TkinesheYalew
    @TkinesheYalew 25 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ

  • @بيزه
    @بيزه 25 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ይክብዳል ዕበል ይጠመቁ እመቤ ቴማርያም ከጭንቅ ትገላግላችው

  • @AlemneshZeleke
    @AlemneshZeleke 25 วันที่ผ่านมา +2

    Wendime yenisir ayinin feligilin benati betam teftwali

  • @nebiathagos9518
    @nebiathagos9518 25 วันที่ผ่านมา +3

    ፀበል ግቡ

  • @addisshewa6696
    @addisshewa6696 24 วันที่ผ่านมา

    የናንተ ጥፋት የለበትም ቢያስደነግጥም ግን ከዘህ ተጽኖ ለመውጣት በጌታ በየሱስ እመኑ ሲጸለይላችሁ ሁሉም ነገር ወደነበረበት ይመለሳል ይህ የአጋንንት ስነራ ነው ሳይንሳዊ ህክምና መፍቴ የለውም መንፈስ ነው እሱም በእግዚያብሄር ይወድቃል

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 25 วันที่ผ่านมา +1

    በስማም መንፈስ ነው ፅበል ሄዶእግዝኦ የመንፈስ ስራ ነው

  • @ghada1723
    @ghada1723 25 วันที่ผ่านมา

    ፀበል..ትጥምቅ.ግዳም.የሄዱ.አባቶችን.ጥይቅ..❤❤❤❤❤

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema 25 วันที่ผ่านมา

    ወይ አገሪ የማይሰማ ነገር የለም ያሁኑዎቹ ከክፍለአገር መጣን የሚሉ ከዳቤሎስ ጋር ያላቸው ቁርኝት ይገርመኛል ለስሙ የሆርቶዶክስ ክርስቲያን ነን ይላሉ የሚያሰሙን ጉድ ሙስሊም ጋር እንኳን አልሰማንም ጌታ በምህረቱ ይገናኛቹሁ ።

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 25 วันที่ผ่านมา

    ዘንድሮ የማንሠማው የማናየው የለ የአዳም ልጆች በበደል የረከስን ሖንንእሔ የደብተራ ሴራ በቀለበቱ ላይ ተመትቶ እንዳይሖን ወደጸበል ሒዱ

  • @kokebtekle-kc3zk
    @kokebtekle-kc3zk 25 วันที่ผ่านมา +1

    በቅድምያ፣የተደረገው፣ቀለቤት፣ፀበል፣ቦታወስደው፣ይጣሉት፣ውሃውስጥ፣ነው፣የሚጥሉት፣ከዛይፀበሉ፣ድግምት፣ይሆናል፣ይድናሉ፣

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 25 วันที่ผ่านมา

    አሁንስ ኢትዮጵያ ነው ይህ ሁሉ ነገር እየሆነ ያለው ብሎ ማመን በጣም ይከብዳል እና ቤተስቦቻቸው ይጠይቁ ርኩስ መንፈስ ነው 😢😢

  • @የማርያምብርሀን
    @የማርያምብርሀን 25 วันที่ผ่านมา

    ፀበል ተጠመቁ ለእግዚአብሔርየሚያቅተው ነገር የለም ይኸ የድግምትና የመተት ስራ ነው ልባችሁን ለእግዚአብሄር ስጡ ታመኑለት::

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 25 วันที่ผ่านมา

    ፀበል ሂዱ መተት ነው❤❤እናትየው ጋ ነው ❤❤❤ችግሩ ❤❤ፈጣሪ ይርዳቹ❤❤❤ፈጣሪ ማረን ያልሰማነው እንጂ ያልሆነ ነገር የለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 25 วันที่ผ่านมา +1

    እንየ የሚገርመይ የጠንቆይ ሰራ ሰቦርመርኬት ነዉ የሚገዩት የኢተዩጰያ ህዝብ አላህ አላህ ፋሩ

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 25 วันที่ผ่านมา

    እግዝኦ አምላኬ አንተ መፍትሄውን ስጣቸው ይህ እነሱ ፈልገውት የሆነ ነገር አይደለም ። ለእኔ አዲስ ነገር ነው ያስፈራል ። ምናልባትም ወደ ፀበል ወይንም ወደ ሚያምኑበት ቦታ ይሂዱ ለሁሉም አምላክ ይርዳችሁ።

  • @zena5338
    @zena5338 25 วันที่ผ่านมา +2

    ፀበል ፀበል ነው

  • @Firehiwot-w8x
    @Firehiwot-w8x 25 วันที่ผ่านมา +2

    መተት ነው ጸበል ይጠመቁ

  • @Zainab-xq5kq
    @Zainab-xq5kq 25 วันที่ผ่านมา

    እር ዘድሮ እማይሰማ የለም ሱባሀን አላህ 😢😢😢

  • @TagistTia
    @TagistTia 25 วันที่ผ่านมา +1

    ይሃ መተት ነወ ጥንቃይ።ሰርቶባቸው ነው።ፀበል ሂዱ የአጋነት ሰራ ነው

  • @halimahmuhammad529
    @halimahmuhammad529 25 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ወዴፀበልእዱ

  • @MoloNes-u7s
    @MoloNes-u7s 25 วันที่ผ่านมา

    ኸረ ፈጣሪ ሆይ ምንጉድ መጣብን ሀገራቺን ላየ እማናየዉ እማንሰማዉ ከባህላቺን ወጣያለ ነገር ነው 😢😢😢😢😢

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 25 วันที่ผ่านมา

    አንደኛ የእናትው እጅ ይኖርበታል እንዴት እናትየው ሊያውቁ ቻሉ? ምን አልባት ልጁን እንዳልወደዱት ሲነግሩህ ነበር ጥላቻ ካላቸው ሆን ብለው አስደርገውባቸው ይሆናል። ጠርጥር

  • @ROZAMEKONNEN-y5c
    @ROZAMEKONNEN-y5c 24 วันที่ผ่านมา

    በፈጣሪ ምን ጉድ ነው ለማንኛውም ፀበል ውሰዷቸው ፀበል የማይፈታው ነገር የለም

  • @rigbelemlem3909
    @rigbelemlem3909 25 วันที่ผ่านมา

    Yaregelatin kelebet yiwta ena yital wede egziabher kirebu

  • @Mekresilassie2Asfaw
    @Mekresilassie2Asfaw 25 วันที่ผ่านมา +1

    ችግሩ የሚያሳዝን ነው። አንተ ግን የበለጠ ባታስደነግጣቸው የተሻለ ነው።

  • @Firehiwot-w8x
    @Firehiwot-w8x 25 วันที่ผ่านมา +1

    ህክምና እንዳትሞክሩ ጸበል ተጠመቁ መተት ነው

  • @afomrede9153
    @afomrede9153 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚኣብሄር ሆይ ይህ ትዓመር ነው ሁሉም ቻይ ጌታ የሰው ልጅ ስይጣን ከሰይጣንም በላይ ሁነዋል ቀጥታ ወደ ጸበል ወደ ጸበል ወደ ጸበል ይሄ ኣባቶች ብቻ ነው ይሚፈቱት ይህ ሁለ የስይጣን መተት ሞርት ሁሉንም፡ሰይጣናት ተስባሰበው በነዝህ ሁለት ልጆች ኣሎ ጽበል ይፈተዋል እመኑ ብቻ ይድናሉ ይገርማል

  • @RithaRitha-e7c
    @RithaRitha-e7c 25 วันที่ผ่านมา

    ይሄ የናታ መተት ይመስለኛል ልጁን ስለማትፈልገው አስደግማ ነው እዳትወልድ ነውያሰራችው እርግጠኛ ነኝ ታያላቹ።

  • @וובלםאטנפו
    @וובלםאטנפו 25 วันที่ผ่านมา +1

    አረተው ባገሪቱ ምን አይነት ሰይጣን ነውየገባ ሰው አግዛብሄርን እረስቷል በቀን አንድ ጊዜ የግዛብሄረረን ስም ጥሩ በሱ እመኑ በ ባድ አምልኮ አትመኑ የጌታ ሀይል ይበልጣል

  • @sophiagualu2567
    @sophiagualu2567 25 วันที่ผ่านมา +1

    ድግምት ነዉ ፀበል ይሂዱ