አዲስ የንስሃ መዝሙር|ዘማሪ ሊቀ ልሳናት አስተርአየ ፀሀየ(ዜማ)ያልጠፋነው በምረቱ ነው አዲስ የ2017 ዓ|ም መዝሙር
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 13 ธ.ค. 2024
- በሊቀ ላሳናት መር አስተርአየ (ዜማ)#ሐዲስ_ዜማ_ቲዩብ #ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ #ዘማሪ_ሰለሞን_አቡበከር #ሰብስክራይብ #መዝሙር #መምህርምሕረተአብአሰፋ #መዝናኛ #negashmedia #habesha #history #breakingnews #motivation #ethioforumኢትዮፎረም #ebs ##teddy #ሐመረ_ኖኅ_ቲዩብ_ዘተዋሕዶ#Ethiopian Orthodox mezmur#የፆም መዝሙራት #የቅዱስ ገብርኤል መዝሙራት#ኪነጥበብ #የንስሐ መዝሙራት
ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምህረት የተነሳ ነው 2
ቸርነቱ ከቶ አያልቅምና
ምህረቱ ከቶ አያልቅምና
ይድረሰው ምስጋና
ትዕዛዝ ህጉን ሳንፈራ
የማይጠቅምን ስንሰራ
ንጹህ ፍቅሩን እረሰተን
ስንርቀው ቀረበን
ፍቅሩን ብንዘረዝር መች ይበቃል ቃላት
ከአባትም በላይ እግዚአብሔር ነው አባት 2
የማይሻ የኛን ሞት
የሚጠራን ለህይወት
የፍቅር እጁን ዘርግቶ
ተቀበለን እራርቶ
ትናንት ስኖር አምፀን
በርህራሄው ታገሰን
መች ፈረደ እንዳየን
በይቅርታው ጎበኘን
አሜን አሜን አሜን
አሜንንን ሁላችን ይጎብኘን🙏
@@nadayashaneh4485 ናዳችን በየት ተከሰትሽ ከስንት ዓመት በኋላ 👏👏👏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መለአክት ያሰማልን
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን በርታ በጣም አሪፍ ነው ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን
አሜን አሜን አሜን አባቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው በርታልኝ ____❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
በእውነቱ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን❤🙏
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን አሜን 🎉❤ዝማሬ መላእክትን ❤ያሰማልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤😢😢
እጅግ የሚገርም መዝሙር ድንቅ ልሳን። ይበርቱ መምህር
አንቱ ከምኔው መጡ አመሰግናለሁ 👏👏👏
@zematube1219 መለቀቁንም ትላንት ነው የሰማሁት። እናም ወደነዋል። ሌሎች ይህን የመሳሰሉ ዝማሬዎችም እንጠብቃለን።
እውነትም ሊቀ ልሳናት
ገና ብዙ ትሰራለህ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያሰማልን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
ዝማሬመላእክትንያሠማልን ዘመኑን የሚወክልመዝሙርነው
ዝማሪ መለከት ያሰማል ወንድማች እንኮ ለዚህ አበቃህ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያልጠፋነው በምረቱ ነው
የኛ እንቁ ወንድም በርታልን እግዚአብሔር ይርዳህ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክ የተባረከ ይሁን ዜማችን 🙏🙏🙏🙏
አሜን እህቴ 👏
❤❤❤ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ጸጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን ❤❤
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ❤🙏😢የተዋህዶ ልጆች ሸር አድርጉለት አላማውይ ቢሆን ስትናስት ሺ ህዝብ አይቶት ነበር😢
አሜን አሜን አሜን ዝማርየ መልአክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ወድሜ ዜማ
ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምህረት የተነሳ ነው 2
ቸርነቱ ከቶ አያልቅምና
ምህረቱ ከቶ አያልቅምና
ይድረሰው ምስጋና
ትዕዛዝ ህጉን ሳንፈራ
የማይጠቅምን ስንሰራ
ንጹህ ፍቅሩን እረሰተን
ስንርቀው ቀረበን
ፍቅሩን ብንዘረዝር መች ይበቃል ቃላት
ከአባትም በላይ እግዚአብሔር ነው አባት 2
የማይሻ የኛን ሞት
የሚጠራን ለህይወት
የፍቅር እጁን ዘርግቶ
ተቀበለን እራርቶ
ትናንት ስኖር አምፀን
በርህራሄው ታገሰን
መች ፈረደ እንዳየን
በይቅርታው ጎበኘን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን
ዜማነቴ እኔ እንደናቴ ልጆች ስወድህ አቅልሌ እየጠራውህ አንተ አንቱም ተብለህ የምትጠራ ማረግ ያለህ ሰው ነህ እውነት የዚህን ዘመን መዝሙር የሚያስንቅ መዝሙር. ስራቀረብክልን እናመሰግናለን ዝማሪ መላይክት ያሰማልን
አመሰግናለሁ እህቴ 👏
ዝማሬ መላእክ ያሰማልን
እግዛብሔርይመስገን❤❤❤❤❤❤
ድንቅ ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ቃለሂወት ይሰማልን ወንድማችን
ሰላምህ ይብዛ አሜን የዝማሬ ማልክት ያሰማልን🥺🙏
አሜን 👏
Egzaabhree yemsgan zemaree melakitin yasemalin mengiste semyatin yawarsilin Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
Amen Amen amen
❤❤❤❤😊
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ 🙏
ሀይሚ ሰላም እንዴት ነህ🙏
@nadayashaneh4485 እኔ ደህናነኝ እግዚአብሔር ይመስገን አንችስ እንዴት ነሽልኝ ናዳዬ
ፀጋውን ያብዛልህ
እንኳን ደሰ አለህ ዜማየ ሊክ ልከህለኝ ሰለነበር እየጠበኩ ነበር ከመሸም ቢሆን አዳመጥኩ በርታ ደሞ በሙሉው መጠህ ለመሰማት ያብቃን👍🙏🙏🙏
Amen Amen❤
Zemari melakete yasemalen❤❤❤❤❤❤
Zemari melakete yasemalen
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን
Amennnn zimare meleketn yasemaln wadimachin 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Zmare melak yasemaln Amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤
👏👏👏👏👏👏👏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን
😢😢🤲🤲🤲
ዝማሬ መላእክትያሰማልን ግን ሃሳብ ልስጥ የተጠቀማችሑት ስዕል አድኖዎች የካቶሊክ ናቸው የኦርቶዶክስ ስዕል አድኖዎች ለይተን እንወቅ
አመሰግናለሁ ግን በምንድ ነው የሚለዩት እነዚህ ስዕሎች
አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንዝማሬመላእክትያሰማልንወንድማችን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን በርታ ግን ቢያንስ አገልጋዮች እንኳን ተሽላችሁ ተገኙ ደረቱ ላይ ልብቅርፅ ያለበት ስዕል የኦርቶዶክስ አይደለም ይስተካክል የድንግል ማርያም እና የመድኃኒዓለም ቅዱሳን ስዕል ላይ ብዙ የተደባለቁ አሉ ስለዚህ ለዩ እንዲሁም ሁለት ጣቱን ያደረገው ሁለቱን ልደታት ለማመልከት ይመስላል ግን ውሸት ነዉ የካቶሊኮች ነዉ
@@እኅተሚካኤል እሺ በደምብ አየዋለሁ አላስተዋልኩትም
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምህረት የተነሳ ነው 2
ቸርነቱ ከቶ አያልቅምና
ምህረቱ ከቶ አያልቅምና
ይድረሰው ምስጋና
ትዕዛዝ ህጉን ሳንፈራ
የማይጠቅምን ስንሰራ
ንጹህ ፍቅሩን እረሰተን
ስንርቀው ቀረበን
ፍቅሩን ብንዘረዝር መች ይበቃል ቃላት
ከአባትም በላይ እግዚአብሔር ነው አባት 2
የማይሻ የኛን ሞት
የሚጠራን ለህይወት
የፍቅር እጁን ዘርግቶ
ተቀበለን እራርቶ
ትናንት ስኖር አምፀን
በርህራሄው ታገሰን
መች ፈረደ እንዳየን
በይቅርታው ጎበኘን
🌾🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿🌿🙏🙏🙏🙏🙏💛💛💛💚💚❤️❤️🧡🧡🧡🧡💜💜💜💙💙💙💙