📛 ታቦት ላይ በድፍረት ሲናገር የነበረው "ነውረኛው" ትዝታው "ግብዓተ መሬቱ ተፈጸመ! (አሳዛኝ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 316

  • @Haile_Michael-1
    @Haile_Michael-1  2 วันที่ผ่านมา +23

    ውድ ቤተሰቦቼ ትንሽ ጠፍቼ ስለመጣሁ TH-cam ረስቶኛል እና Like shere እያደረጋችሁ🙏😊
    #SUBSCRIBE ካላደረጋችሁ ከእንግዲህ ላንገናኝ እንችላለን! አሁኑኑ ተቀላቀሉ 😊

    • @rajmal3634
      @rajmal3634 2 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን፡አሜን፡አሜን፡እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

    • @HareguaGeremew
      @HareguaGeremew 2 วันที่ผ่านมา

      Egzabhre yemsgene 🤲🏾 orthodox largene amelkee 🤲🏾🤲🏾🤲🏾 labatochachene kale hewtene yasemalne 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 wye benyame shtaye 💯tezetawne awaredew💯🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Sarabelhugebre
      @Sarabelhugebre 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏

  • @abebamelessie7818
    @abebamelessie7818 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ምንም አይሆንም እሱ የሁሉ ጌታ የሆነውን ኢየሱስን ይዟል አታሟርቱበት የሟርት መንፈስ የተወጋ ይሁን

  • @KifleAyalew-s5v
    @KifleAyalew-s5v วันที่ผ่านมา +6

    ወንድሞቸ ብዙ ከመናገርና ህዝባችንን ከማደናገር " እውነት አርነት ታወጣለች " ይላል መጽሐፍ ቅዱስ እና ለምን እውነቱን አናወራም አናስተምርም የእግዚአብሔር ቃል በራሱ እግዚአብሔር እንጂ የማንም መጫወቻ አይደለም ፡፡ ቃሉ የሚለንን ልናደርግ እንጂ የዲያብሎስን ፈቃድ እያስገባን ብናስፈራራ ብንሳደብ ከማን ወገን ነን ከጌታ ወይስ ከሰይጣን? ማን ነው በእኛ አገልግሎት ተጠቃሚ የሚሆነው ህዝባችን አይሆንም፡፡እኛም እውነተን ገልጠን ከመ/ቅ ማስተማር ሰንችል በመሳደብ እውነትን መደበቅ ስለሆነ ጌታን መቃወም በመሆኑ እውነቱን ብቻ እናስተምር፡፡ በተረፈ አስተምርአችን ስድብ ከሆነ ጌታም ይጠይቀናልና ብንጠነቀቅ መልካም ነው፡፡ ስድብ የሠይጣን በመሆኑ መንፈሳዊ አካሄድ አይደለምና ህዝቡን አንለውጠውም የጌታም አስተምህሮ አይደለም፡፡
    አመሰግናለሁ

    • @ngsti277
      @ngsti277 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 วันที่ผ่านมา +3

    ይህ እርጉም ትዝታው ሳሙኤል የተባለ አለሌ በ Denver, Colorado ብዙ ዘማሪያንን ወጣት ደፈሮ አስርግዞ ልጆቹን አይርዳቸውም! please protestant ጴንጤወች ይህን ስው አስወግዱት ልጆቻችውን ያበላሽባችዋል

  • @felekche8544
    @felekche8544 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ልቦና ይስጥህ

  • @tsigeredakahasaye8588
    @tsigeredakahasaye8588 2 วันที่ผ่านมา +11

    ባለህበት አፍህን ዘግተህ ተቀመጥ ተመለስክም አልተመልስክም የምትጠቀመዉ ለሬሥህ ነው

  • @KujoorRafa
    @KujoorRafa 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    AMEN AMEN AMEN ZEMARE MELAKET YASMAlA ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢ትዝታው እግዚኣብሄር ይገስፅክ ደሞ ለውድዋ እህታችን ምርጥነሽ ይጠራታል እንዴ ሲኦል ይጥራው😢

  • @DanielYemane-h6z
    @DanielYemane-h6z วันที่ผ่านมา +2

    ትዝታውን በደምብ ስሙት እውነተኛውን የመጽሓፍ ቁዱስ ቃል ይሰብካል ወይም ፊትለፊት ኦን ላይን ተገናኙና በእግዚኣብሄር ቃል ተወያዩና እኛም እንስማ እስቲ ወንድሜ በቻነልህ ኣመቻችላቸው ግን ፊትለፊት ትዝታውን ሚገጥመው ኣላየሁትም በጓዳ ማማት ነው እንጂ የእግዚኣብሄር ታቦት ካለ ብያንስ በኣመት ኣንዴ እንየው ምክንያቱም የእ/ሄር ታቦት ይታይ ነበር

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 2 วันที่ผ่านมา +7

    ጥቅሙ ስሌ ቄር ነው አፉ የምከፊቴው ዊይ አንቴ ከልቴመለስከ ኦሮቶ ዶስስ ሐይማኖት በቃ ትጤፋለች ማለት ነው አግዝአቤሔር አናትህን የምፌልጥ ሣጥናኤልን ይላክል

  • @Mr.LoL36
    @Mr.LoL36 2 วันที่ผ่านมา +4

    ራዕየ ዮሐንስ ውስጥ የቃል ኪዳኑን ታቦት በሰማይ አየሁት ማለቱ ምን ይሆን? ዘንዶው የስድብ አፍ ተሰጠው የተባለው ተፈፀመ።

  • @TsehayDinku-xe7lr
    @TsehayDinku-xe7lr 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    God is love

  • @SelamMingest
    @SelamMingest วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው አንደዚህ አይነት ባለጌ የወረደ በተለይ በተለይ ሰለታቦት የተናገረው በጣም ነው ሰውነቴን የወረረኝ እባክህ ወንድሜ ኦሪቶዶክስን ክብር የሚነኩ ሰዎችን ባታቀርብ

  • @MekdesArfeto-im8ee
    @MekdesArfeto-im8ee 2 วันที่ผ่านมา +3

    ለናንተ ማን ሰጣቹ ታቦት😅😅😅ኤርምያስ 3:16፤ በበዛችሁም ጊዜ በምድርም ላይ በረባችሁ ጊዜ፥ ይላል እግዚአብሔር፥ በዚያ ዘመን፦ የእግዚአብሔር የቃል ኪዳኑ ታቦት፡ ብለው ከእንግዲህ ወዲህ አይጠሩም፤ ልብ አያደርጉትም፥ አያስቡትምም፥ አይሹትምም፥ ከእንግዲህ ወዲህም አይደረግም።

    • @HirutMekuria
      @HirutMekuria 2 วันที่ผ่านมา +2

      ሌላ የምትጨምሪው የለሽም እነ መርጦ አንባቢዎች

  • @MistraLamlam
    @MistraLamlam 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዳንኤል ክብረት በሱ ተስፋ ለምን እንደማልቆርጥ አላዉቅም ግን እመብርሐን በጥበቧ ትመልሰዉ ወደ ቀጥተኛዋ እምነታችን አሜን ይሁን ይሁን።

  • @HewanTilahun
    @HewanTilahun 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትዝታው በአንተ መዝሙር ፈጣሪን እንዳላመሰገንክ ተመልሰክ በዚህ ልክ መባለግክ እጅግ ያሳፍራል ወደ ራስህ ተመለስ ካልቻልክ አንደበትህን ተቆጣጠር አለዚያ ከባድ ፍርድ ይጠብቀሃል

  • @צבצהחחבח
    @צבצהחחבח 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜነ 🙏🙏🙏

  • @mehaletmiliion
    @mehaletmiliion 2 วันที่ผ่านมา +1

    እውነ እልሀለሁ የሀይማታችን ያርከሰ ብዙ አሉ እውነት እላችዋለሁ በስውር ውስጥ ለውስጥ የሚያመነዝረ ብዙ አሉ እዉነት እውነት እላችዋለሁ ምን አይነት ዘመን ላይ እደደረን አልገባኝም ይህን ስል እውነት እላችሗለሁ ደወሉሉኝ በኢሞ እራችሗለዉ ከቤተ ክርስቲያን ከለላ እርገው ዝሙት የሚዘመተ አሉ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 วันที่ผ่านมา +2

    Yiker belegn 😢😢😢 yene Abat ❤❤

  • @ኤልሳቤጥጋሸው
    @ኤልሳቤጥጋሸው วันที่ผ่านมา

    አምላኬ ሆይ መቸረሽየን አሳምረው 🙏🙏🙏

  • @solomonhaile1914
    @solomonhaile1914 วันที่ผ่านมา +1

    ስለ ታቦት ተሳዳቢው መጥፎ ነገር አልመኝለትም ግን ከታዩኝ ነገሮች አንድ ነገር ፣ እግዚአብሄር አምላክ እባብ ምላሱን ዳግመኛ እንዳይናደፍ ምላሱን አስሮ ፣ መርዙን እንድ እባብ አውጥቶ ውሃ ለመጠጣት ሳይሆን ከን ክፋቱ ይዞት .፣ አንደበቱን ሲዚጋበት አይቻለሁ መቼም የማይፈታ

  • @TinaTina-sj9xc
    @TinaTina-sj9xc วันที่ผ่านมา

    😘😘😘😘🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍💞💕💓💗💚💛❤👏👏👏🙏🙏🙏

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 2 วันที่ผ่านมา +5

    የእግዚአብሔር የቃል ኪዳን ታቦት የሚበል የለም ከእግዲህ ወዲህ አይጠሩትም ። ትንቢተ ኤርሚያስ 3:16 እርግማንና ምዋርታችሁ በብታችሁ መልሰነዋል በ7 ዕጥፍ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም

  • @TiruworkSimegn
    @TiruworkSimegn 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔምኦርቶዶክስነኝ ግን እደቃሉእየኖርን ነወይእኛ ገላቲያ 6 ላስታውሳቹህ ወድሞችሆይ ሰውበማናቸውም በደልስእኳንቢገኝ እናንተመንመንፈሳዊነን የምትሉ በየዋሀት መንፈስአቅኑእጂ በአንዳችአትፍረዱ ይላል ስለዚህ እኳንስድብ መፍረድምአልተፈቀደልንም ማለትነው እናየኔውዶች እባካቹህ ካፋቹህስድብ አይውጣ እግዝአብሄር የማይከብርበትን ንግግርእናቁም ለሱምለኛም ማስተዋሉን ይስጠን ጊዜውሳይሆን የኛአስተሳሰብ ነውየተቀየረው ቀኖቹንአስታውሏቸው ተባርከውነው የተሰጡን እኛነን መልካምም ብልሹም እምናደርገው እናትዝታውእዴህአለ ዘበነእዲህአለ ከማለት እኛስምንአልንብለን እራሳችንንእንይእኛእግዝአብሄርን እምናመልክ እምንከተልእጂ የማንምጠበቃአይደለንም እናወድሜ ንግግርህን እነቅፋለው ሰውተሰናከለም አልተሰናከለም ሁላችንምበደልአለብን የሰውንነውርልንገልጥ አልተጠራንም እኔግንጥያቄየሆነብኝ ለምድነው ኦርቶዶክሳዊና ሰዶማዊያን ወንጌልሲሰበክእሚያጫጫን ኢየሱስንማነው ለጼጤየሰጠው በኛምዘንድ የሱማዳንሊሰበክ ይገባል በተረፈእወዳቹሀለው የተሰምኝንነው ❤❤❤❤

  • @የሚያስደስቱሃሳቦች
    @የሚያስደስቱሃሳቦች 2 วันที่ผ่านมา +2

    ዳንኤል መቼም ቢሆን መናፍቅ አይሆንም በሁለት በኩል የተሳለ ሰይፍ ስለ ሆነ ።እግዚአቢሔር ከፖለቲካ ውስጥ በሰላም ያውጣልን ።

  • @seblishew8857
    @seblishew8857 2 วันที่ผ่านมา +9

    በከበ በምህሩት አቤቱ ጌታ የአንድ ነፍስም ግድ ይልሀልና ይህንን ሰው የአጋንንት መጫወቻ ሆኖ እለት ከእለት እይባሰበት ነው አባቶች ትልቅ ሱባኤ ያዙለት

    • @HanaHana-p8h
      @HanaHana-p8h 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😢 Egziar lebeshin ayikeyirewu esunim lebon yisxewu

  • @askaletadesse1551
    @askaletadesse1551 วันที่ผ่านมา

    እቤቱ ማረን ይቅርም በለን

  • @kabtamk7852
    @kabtamk7852 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከምድርምከስeማይም የጠፋ የዘዶልጅ አፍሁሉ ዘንዶነው ይቅር ይበለው ከባድ ነው

  • @tsigemariambeyeneali7590
    @tsigemariambeyeneali7590 2 วันที่ผ่านมา +5

    ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ውጪ የሆኑትን ሰዎች ስታቀርብ የሚናገሩትን ቃላት እንደወረደ ስታቀርብ ተጠንቅ ከዋናው ተሳዳቢ ይልቅ ደግሞ የሚናገረው የበለጠ ተሰዳቢ ነው መባሉን አትርሳ ።ስለዚህ እባክህ የከሀዲዎችን ትተህ መልስ የሰጡትን ብቻ ብታቀርብ በቂ ይመስለኛል።

    • @DanielYemane-h6z
      @DanielYemane-h6z วันที่ผ่านมา

      የነሱ ስትሰማ ልብህ ተርበተበተ ኣይደል

  • @milorcmilorc1295
    @milorcmilorc1295 วันที่ผ่านมา

    ትዝታው እኮ ወዶ አይደለም የሆነ የተፀናወተው ነገር አለ ግን እመኑ እግዛብሔር ባከበራቸው መላክትን የሚሰድብ የሚንቅ ፈጣሪ እንደ ሚይቀጣው እመኑ እሱን መልሱ መስደብ መርገም ሳይሆን ያለብን ፈጣሪ ልቦናውን ያብራለት ማለት ብቻ የሚጠበቅብን

  • @solomonhaile1914
    @solomonhaile1914 วันที่ผ่านมา +1

    ሌላው ደግሞ እምነታችንን ለሚሳደበው . ሁሉን ነበርኩ ለሚለው . ሌላው ከመልኩ ጀምሮ የማያምር የፍየል ወጠጤ ተሳዳቢ ሲጀመር በፊቱ ላይ ያለው ዲሙ ካስተዋላሁ የሰይጣን ቀንድ ነው የሚመስለው ስለዚህ አትፍረዱበት ትብብራቸው ከእባብ ምላስ ካለው ጋር ነውን . ለርሱ የታየኝ ቅዱስ ሚካኤል ዳቢሎስን በጦር እንደወጋው ለእሱም ጊዜው እስኪደርስ ቀንዱን ቁረጡለት፣

  • @dimvidpro
    @dimvidpro 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መርቴንም ሊወጣባት አስረግዞ ሊጠፋ ፈልጓል ዘንዶው ትዝታው።

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 วันที่ผ่านมา +1

    ዳንኤል ክብረት ምርጥ ክርስቲያን ነው !!!❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @astershifera1606
    @astershifera1606 2 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ የምልከ አንተ ማነክ ቁጭ ብለክ የሰው ስጋ የምትቦጪቀው እግዚአብሔር ይፈውስክ ወጌልን አትማርም ጠብቅ ሞት መጣው ብሎ የሚመጣ መስሎከል ትዝታው እውነት ስለሚናገር ነው የጠላቸውት የታህድሶውንም ሰባኪ እውነት ስለሚናገር ነው የሚትጠሎአቸው እናተ የምትወድት የውሽት አስተማሪሆቻቸውን ነው አይ ሞተክ ስፍራክን አተክ ጌታ ቢመልስክ ስለጌታ ወንጌል እያለቀስክ ነው የምሰብከው

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q 2 วันที่ผ่านมา +1

    ትዝታውኮ አብዷል ፈጣሪ ይሁነው በስማአም በዚህ ልክ መውረዱ በጣም ያሳዝናል የሰው ስጋ ሲበላ ይውላል ያድራል እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @meskeremgirma2507
    @meskeremgirma2507 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልክ ነው ማቅረብ የለብሕም ቦታ መስጠት የለብንም ለጆራችን እራሱ ይከብዳል

  • @MuluneshA-gk3rl
    @MuluneshA-gk3rl วันที่ผ่านมา

    ታቦታችንን በድፍረት የሚሳደብ መናፍቅ ንግግር በሚዲያ ማስተላለፍ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናልና ከማቅረብ ብትቆጠብ ጥሩ ነው።

  • @YayaYaya-jm7xf
    @YayaYaya-jm7xf 2 วันที่ผ่านมา +2

    ከጎንህ ያሉት የጣኦት ነው የሚያሳማህ በሀሰት የሚያስወራህ ሀሜተኛ ያው የትምህርትህ ውጤት ነው

  • @TolosaFikadu-pp8up
    @TolosaFikadu-pp8up 2 วันที่ผ่านมา

    “ወንድሞች ሆይ፥ ስለ አንዱ በአንዱ ላይ አንዳችሁም እንዳይታበዩ፦ ከተጻፈው አትለፍ የሚለውን በእኛ ትማሩ ዘንድ፥ ይህን በእናንተ ምክንያት ስለ ራሴና ስለ አጵሎስ እንደ ምሳሌ ተናገርሁ።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 4፥6

  • @YamrotAbba
    @YamrotAbba 2 วันที่ผ่านมา +1

    አትመለሰ,ግን,እግዚያብሔረ,ልቦና,ይሰጥህ

  • @Jesusisuranswer
    @Jesusisuranswer 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    19-20 እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።
    ስለ እየሱስ እንድንመሰክር እንጂ ስለ ተቋማት እንድንናገር በቅዱስ መፅሀፍ ቅዱስ አያስተምረንም።

  • @BuzayewHaile
    @BuzayewHaile วันที่ผ่านมา

    እውነት ፡ለዘላለም፡ትኖራለች፡

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 วันที่ผ่านมา +5

    ወገኖቼ፤ በትዝታው፡ ንግግር፡ ቅር፡ ብሎኛል! ሆንም፡ ግን፡ ብዙዎች፡ ከላይ፡ እስከ፡ ታች፡ አመንዝራዎች፡ በቤተክርስትያን፡ ሞልተዋል!!!

    • @niguskebebu8733
      @niguskebebu8733 2 วันที่ผ่านมา

      አንቺ ብቻ ንስሓ ግቢ ስለሰው ሰው ተይው

    • @sisayaba9184
      @sisayaba9184 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ke Mani wogeni nehi?

  • @DanielYemane-h6z
    @DanielYemane-h6z วันที่ผ่านมา +1

    ዶክቶር ዘበነ እንዲህ ህዝቡን ከምታስፈራራ ለምን ከትዝታውጋ ፊትለፊት ተገናኝታችሁ ለህዝቡ እነቱን እንዲሰማ ኣታደርጉም እነሱ እንደሆነ ሁሌ ለኦርቶዶክስ መምህራኖች ጥሪ ኣቅርበን ግን ኣይመጡም እያሉ ነው እንዴት ነው ታዲያ ተገናኙ ህዝቡም እውነቱን ይወቅ

  • @NahomDaniel-t2n
    @NahomDaniel-t2n 2 วันที่ผ่านมา +4

    አክሊሌ ከእረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @azada-o9r
    @azada-o9r วันที่ผ่านมา

    እደይሁዳ እናቱን አግብታል ትዝታዉ ተመለስ ግዜ አለህ😮😮😮😮

  • @GizaLekulu-b6i
    @GizaLekulu-b6i วันที่ผ่านมา

    ትዝታው በደንብ ያውራ ተውት ነገ ተሰብሮ መምጣቱ ስለማይቀር ያኔ የራሱ ምላስ ምስክር እንዲሆነው በደንብ ያውራ ።

  • @DaveA34229
    @DaveA34229 วันที่ผ่านมา

    እፎይ😮❤❤❤

  • @EvodeMuligo
    @EvodeMuligo วันที่ผ่านมา +1

    የግብፆች አማልክት 44ጣዖቶች አምላክና ሰግዳጆች የኦርቶዶክስ ጣዖቶች ኃይማኖተኞች
    በተክለማኃይማኖትና መርቆሬዎስ ተቅማጥ ድነናል የሚሉ..
    ሰባቴ ሞቶ ሰባቴ ሞትን አሸንፎ የተነሳልን ጊዮርጊስ ጣዖታችን ለሚሉት..
    ልክ ከፈሪሳውያን መሃል ሐዋርያ ጳውሎስን እንዳስነሳው
    ትዝታውን ልክ ለጳውሎስ መንገድ ላይ እንዳገኘው ከጣዖቶቹና መናፍስቶች ከመሃሀላቸው ብርሃኑን አብርቶ ያገኘው ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘመናት ኢትዮጵያን በጣዖቶቹ እንድትረገም አድርገው፣ የኖሩትን ዋሻዎች ባበራው በወንጌል እሳት ልክ እንደጳውሎስ በትዝታው በኩል ዋሻቸውን እየደረመሴ ወንጌልን በሥልጣንና ኃይል ትውልዱ ላይ እንድሰለጥን ያበራው ብርሃን ጣዖቶችና ጭፍራዎች ወላፌኑ እየገረፏቸው እየተንፈራገጡ እየተላላጡ የሚቃዡትን ስሙት..

  • @MAHLETTAFERE-p4z
    @MAHLETTAFERE-p4z วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ አሁኑኑ አንተን በአሰቃቂ መቅሰፍት ይቅጣህ ።

  • @SintaYanet
    @SintaYanet 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሲጀመር ትዝታው ማለት ጋጩር ነው ማን ለቤተ ክርስትያን ይመኘዋል ቃልቻህ እዛው ይጨርስህ

  • @KirosBrhane-v1g
    @KirosBrhane-v1g วันที่ผ่านมา

    ልቦና ይስጥህ ተመለስክ አልተመለስክ ኦርቶዶክሳውያን እንደሆነ ቁጥራችን አይጎድል ክብር ለእርሱና ለቅድስት እናቱ

  • @mercy9108
    @mercy9108 วันที่ผ่านมา

    ይማረው !!!

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 วันที่ผ่านมา +2

    እረ ሳትመለስ ገደል ግባ እረ አፍህ ይዘጋ

  • @etifworkkebede7408
    @etifworkkebede7408 วันที่ผ่านมา

    አሜን መቅስፍት በሱላይ ይውርድ

  • @asterwordofa236
    @asterwordofa236 2 วันที่ผ่านมา +2

    ማነህ እና ነው ? ተመለስክ አልተመለስክ ላንተ ይቀርብሀል መዳን እነጂ ትዝታው የተባለ ሰው ሁሉ ይቅርና አንብብ መፅሀፍ ቅዱስ ግን ሲገለፅልህ ነው እባክህ የዳቢሎስ አገልጋይ ወይም የዳቢሉስ ስራ ማስፈፀሚያ እየሆንክ ነው ከሀሰተኛነት ወተህ ስጋህን ሳይሆን ነፍስህን አድናት ሳይመሽብህ ቶሎ በንስሀ ተመለስ 😂።!!!

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 วันที่ผ่านมา +1

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ተከታዬች ሀይላቹ ከጨለማው ሀይል መሆኑን ብታውቁ ጥሩ ነው ።

  • @astertafesse5862
    @astertafesse5862 2 วันที่ผ่านมา +3

    ትዝታውን ማን ጠርቶት ነው እንዲህ ሚደነፋው

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qn 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 วันที่ผ่านมา +1

    ሁላችሁንም ይቅር ይበላችሁ

  • @KasechAsefa
    @KasechAsefa 2 วันที่ผ่านมา +1

    ትዝታው ባትመለስ የቀረብህ አንተ ነህ ግን አንደበትህን ይሰብሰብ ኦንዳትቀሰፍ

  • @HawiSebsibe
    @HawiSebsibe 2 วันที่ผ่านมา

    ራእይ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁷ ሀብታም ነኝና ባለጠጋ ሆኜአለሁ አንድም ስንኳ አያስፈልገኝም የምትል ስለ ሆንህ፥ ጐስቋላና ምስኪንም ድሀም ዕውርም የተራቆትህም መሆንህን ስለማታውቅ፥
    ¹⁸ ባለ ጠጋ እንድትሆን በእሳት የነጠረውን ወርቅ፥ ተጐናጽፈህም የራቁትነትህ ኃፍረት እንዳይገለጥ ነጭ ልብስን፥ እንድታይም ዓይኖችህን የምትኳለውን ኵል ከእኔ ትገዛ ዘንድ እመክርሃለሁ።
    ¹⁹ እኔ የምወዳቸውን ሁሉ እገሥጻቸዋለሁ እቀጣቸውማለሁ፤ እንግዲህ ቅና ንስሐም ግባ።

  • @heneri_23
    @heneri_23 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ወንድም ይቅርታና እንደ ሀሳብ thumbnail የምታደርገው ብታስተካክለው ጥሩ ነበር ለአይን የሚስብ ቢሆን ግን negative ነገር ነው አእምሯችን ላይ የሚቀርጸው እና ትንሽ ብታስተካክለው ።

  • @Wey-x1d
    @Wey-x1d วันที่ผ่านมา

    ልቦና ይስጠው

  • @Hopeful-gx2nd
    @Hopeful-gx2nd วันที่ผ่านมา

    ግን ወንድማችን የምታደርገው ምስል አብዛኛውን ጊዜ ኤዲቲንግ አታብዛበት

  • @fasikametaferia7781
    @fasikametaferia7781 วันที่ผ่านมา

    እናንተ፡ለፍርድ፡ነው፡የቆማችሁት፡እግዚሐብሔር፡እንዲ፡ነው፡ምታገለግሉት፡ምታመልኩት።ከሳሽ፡ዳቢሎስ፡ነው፡የወንድሞቺ፡ከሳሽ፡ወድቋል፡ይላል፡የእግዚአብሔር፡ቃል፡።
    በጣም፡ትናደዳላችው፡ንዴት፡አጢያት፡ነው።
    ከቻላችው፡እንደ፡ጌታ፡ቃል፡ወንጌሉን፡ብቻ፡ስበኩ።

  • @gotoo_19
    @gotoo_19 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከኣይሁድ ጭንቅላት ያላቸው የሰውን ገመና በማውጣት የሚታውቑት ምንም ሂወት የሌላቸው ከመጽሐፍ ቅዱስ እውቀት ነጻ ከሆኑ ፡ በፉከራ ከሚላቸው ሰዎች ሰውረን።

  • @DaveA34229
    @DaveA34229 วันที่ผ่านมา

    Wow Akee❤❤

  • @Fate-b7s
    @Fate-b7s 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @yhguyt
    @yhguyt วันที่ผ่านมา

    መናፍቃን፡ከገንዘብ፡ውጪ፡ምንም፡ተስፋ፡የላቸውም፡በገንዘብ፡ተገዝተው፡ሌላውን፡ይገዛሉ፡ማስተዋልን፡ይስጣቸው፡መቼም፡የስላሴ፡ፍጥረት፡ናቸው

  • @ZahraZahraa-yz5fr
    @ZahraZahraa-yz5fr วันที่ผ่านมา

    Amen.AmenAmen.Amen Amen.Amen Amen.Amen Amen.Amen Amen.Amen Amen.Amen

  • @BirukBelay-i3v
    @BirukBelay-i3v วันที่ผ่านมา

    ስድብ ግን ሀጥያት ነው ። ግን መድረክ ሲገኝ በእውቀት ቢገለፅ ።

  • @selambisrat3427
    @selambisrat3427 วันที่ผ่านมา +1

    ከዝንብ ማር አይጠበቅም ምን አስጨነቃቹ

  • @Hillman1517
    @Hillman1517 วันที่ผ่านมา +4

    መቼ እትዮጵያ ከነውር ተግባሯ የምትገለልበት ? ጣውላ ጠርቦ ታቦት ነው ብሎ ተሸክሞ ማሰገድ እንዴት ያለ አረመኔያዊ ተግባር ይሁን😭😭😭 የመተቱ የድግምቱ እንኳ ባይነገር ይሻላል

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 2 วันที่ผ่านมา

    ወይ ትዝታው ልብህና ምላስህ ላይ ሴጣን ተቀምጦ ያስለፈልህል ያሰድብሃል ብትመጣ ለራስህ ለነብስህ

  • @BefekaduSisay
    @BefekaduSisay 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተው ወንድሜ ዳንኤል ክስረት አልቀየረም መፀሀፍ ሊያስመርቅ ነው ባለስልጣን ስለሆነ ነው

  • @tamiratasefa5176
    @tamiratasefa5176 2 วันที่ผ่านมา +1

    god bless you

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 วันที่ผ่านมา

    ያሬዳዊ ዝማሬ አይፈጥንምና እንደገና በዝግታ ይቀረጽ?

  • @tersite858
    @tersite858 2 วันที่ผ่านมา

    እሱ የሚናገረውን አንተ እያስተላለፍክለት ነው
    እኔ የሱን አይቼ አላውቅም አንተጋር ስመጣ ግን ሰማኹት ስለዚህ " ካማኝ የነገረኝ በደለኝ" ነው አስበው !!!!!

  • @WmiseracheWoldesenbet
    @WmiseracheWoldesenbet วันที่ผ่านมา

    ሏ ለምን በእኛ እምነት አያገባችሁም አንላቸ
    ውም ማንም ሰው እምነቱ የራሱ ነው

  • @Tiruye.Muluken
    @Tiruye.Muluken วันที่ผ่านมา

    አር ምንደነወ ወንደሜ የመምህር ዝብንን አይን እንዲህ ያደርክወ ሌሎችሰ ሰራቸወ ነወ

  • @TilayeMekonnen-y9x
    @TilayeMekonnen-y9x 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በማርያም ምልጃ አትገባም ቁርጡን እወቅ።ብቸኛ አማላጅ ክርስቶስን ካልተቀበልህ አትድንም።

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 วันที่ผ่านมา

    ይህ መኔፍቅ ሁለት እጁን አስሮ ወደ ጠበል የሚወስድ ዘመድ ስላጣ ነው ወገኖቼ እንዴት አይነት ቤተስብ ቢያሳድግው ነው ይህን አይነት ብልግና በቤተክርስቲያንአችን ላይ የሚናገረው ገብርኤል በቅርቡ ይህን አቦሬአፉውን ይዘጋልኛል: ቅርብ ነው:;

  • @Semayawitelሰማያዊጠል123-m9u
    @Semayawitelሰማያዊጠል123-m9u 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢየሱስ ብቻውን ያድናል

  • @Fekri-z2f
    @Fekri-z2f 2 วันที่ผ่านมา +10

    ይኸ ሰው በቁሙ የሞተ ስለሆነ ባታቀርቡት ባታሳዩን ጥሩ ነው

  • @zekiyoswendimagegn
    @zekiyoswendimagegn วันที่ผ่านมา +1

    ሄርክመጣክ ቦታ አንሰጥም

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx 2 วันที่ผ่านมา +2

    Yehe Tezetaw Yemibal Balege Menabatu New Afun Yemikeftew Anateken Yefletew Haymanot Yalew Sew Aysadebem Begenzeb Tegeztek New Yehedkew Antes Enquan Hedkelen Batemeles Gedel Geba Lerasek New Eyesus Amlak New Enji Amalag New Ende Wa Letenak Aymeslegnem Yabedkew Motek Kerbo New Tsere Kerestos Neft Chenkelat Antes Betmot Yeshalal Afer Bela Endet Endemtastela Man Benegetek Amenzeraw Afeken Bezega Yeshalekal😅😅😅

  • @meazatadesse2067
    @meazatadesse2067 วันที่ผ่านมา

    እባክህን የራስህን ትለ፣ልቁ ጉድፍ ሳታይ የወንድምህን ትንሿን ጉዱፍ ላይ ልትፈርድ አንተ ማን ነህ ፈጥነህ ንሰኃ ግባ ፍርዱ ባንተ ላይ እንዳይሆን ለአጠፋው ዳኛው ይፈረድ አንተ ከቻልክ ለወንድምህ ፀልይ

  • @YosefGebru-vf8kn
    @YosefGebru-vf8kn วันที่ผ่านมา

    ድጋይ አምላኪ

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 2 วันที่ผ่านมา

    የእግዚአብሔር ቁጣም መቅሰፍትም የሚገለጠው በእናንተ በኦርቶዶክስ በሐይማኖት ጭምብል አጋንንታዊ ልምምድ የሰው ደም የምትገብሩ ነፍሰገዳይ አውሬዎች የአጋንንት ማህበረተኞቹ የዲያብሎስ ካምፓኒ የደብተራው ቡድን መተተኛ አስማተኛ በድግምት የሚጠነቁል በእግዚአብሔር ፊት የተጠላ ዘዳግም 18:10_12 ዕድል ፈንታችሁ በዲንና በሚቃጠል የእሳት ባህር ነው ይኸውም ሁለተኛው ሞት ነው ራዕይ 21:8

  • @arayakiros4678
    @arayakiros4678 วันที่ผ่านมา

    የሌለ ርእስ አትፃፍ. ተቀፅፈ, ምናምን...... ምን ማለት ነው.!!!!!

  • @M-yj5qv
    @M-yj5qv 2 วันที่ผ่านมา

    እምዬ የኦርቶዶክስን እምነት እንደ ሠደብክ የእጅህን እግዚያብሔር መቅሠፍቱን ይስጥክ ልሳንህን ይዝጋው መቅሰፍቱን ይስጥክ አንተ ካሀዲ ምድር እና ሠማይ ይካድክ አንተ ሀዛብ የጅህን ይስጥክ

  • @zelalemmeseret3110
    @zelalemmeseret3110 2 วันที่ผ่านมา +2

    አንተ ይኽን የረከሰና ሥጋ የለበሰ ሰይጣን ደጋግመኽ እያቀረብክ አምላክን ታሰድባለኽ:: ዐላማኽ ምንድነው? ትዝታው ልመለስ ቢል ኢኦተቤ መቀበል የለባትም::

  • @sefialemb7611
    @sefialemb7611 2 วันที่ผ่านมา +5

    እነእምዬ ማርያምን አያማልዱም ፅድቅ በኢየሱስ ብቻ ነዉ እያሉ እራሳቸውን በተንጣለለ ሂዎት እየኖሩ እህ ስትላቸው እኔ ነብይ ነኝ ልፀልይልሽ ትላላችሁ አድንሻለሁ ትላላችሁ ስንት ገድል ከሰሩት ከነቅዱስ ጊዎርጊስ በልጣችሁ

    • @nebiyatn8739
      @nebiyatn8739 วันที่ผ่านมา

      ማሪያምን አታቋትም የግብጿን ስህል ጣኦትን እሷን አናታችሁን ልታሣብዳችሁ ነው ኢየሡሥን ጌታየ ትለዋለች እኔ ባሪያ ነኝ ትላለች እናንተ የምምታመልኳት ሰይጣን ግን ያሥገቡባችሁ ጣኦት ኢየሡሥን አድትቃወሙ አድርጋችኋለች ማሪያምየ ግን በለቃ 1.49

  • @JacquesJack-i8r
    @JacquesJack-i8r 2 วันที่ผ่านมา

    አይኔ ነዉ ዳኒኤል ክብረት ከፓለቲካዉ መግባቱ ሳይቀር የቸርች አገልጋይ ወዮዉ ብቻ መጨረሻችን ያሳምረዉ

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 2 วันที่ผ่านมา +4

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DanielYemane-h6z
    @DanielYemane-h6z วันที่ผ่านมา

    ስትጾሙ ሰው ኣይወቃቹ ፊታቹን ተቀቡ እጾማለው ማለት ፈሪሳውነት ነው

  • @ስአሊለነቅድስት-ነ5ረ
    @ስአሊለነቅድስት-ነ5ረ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢

  • @rucha6231
    @rucha6231 2 วันที่ผ่านมา +1

    ትዝታውእኮ በዮሐንስ ራዕይላይ ዲያብሎስ የስድብ አፍተሰጠው እንደተባለ የዲያብሎስን ሃሳብ አስፈፃሚስለሆነ ልቦናይስጠው