ፈጣን ቀላል አይብ አዘገጃጀት

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 20

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 4 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ቀላል መንገድ ነው እኔ በእርጎ ነው አይብ የማወጣው ይህ ግን ከወተት በቀላሉ ማውጣት ይቻላል ። ምስጋናዬ የላቀ ነው !!

  • @DohaQatar-bl4dm
    @DohaQatar-bl4dm ปีที่แล้ว +3

    ቆንጆ ነው ግን በጣትሽ አትይ በማንኪያ እያደረግሽ እጅሽ ቀለም አለው አይቡ ሲበላ እሳት አይነካውም ጓንት ተጠቀሚ በተረፈ በጣም ቆንጆ ነው በርቺ

  • @fanayesahlemariam5061
    @fanayesahlemariam5061 2 ปีที่แล้ว +2

    ነጭ ሽንኩርት ባይኖረው ይመረጣል

  • @kedsitkedsitbokona3646
    @kedsitkedsitbokona3646 2 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ነው ግን ልብስሽ ላይ አትጥረጊ በርቺ

  • @nenashekorena665
    @nenashekorena665 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እጅዎት ይባረክ 🙏🙏🙏🙏

  • @AmsalTilahun-u6m
    @AmsalTilahun-u6m ปีที่แล้ว

    ጤናዳሙ ከእሳት ሳይወርድ ግን

  • @marthaassefa9552
    @marthaassefa9552 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን!

  • @dejenegemechu79
    @dejenegemechu79 4 ปีที่แล้ว

    god job you always doing amezing nice

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 ปีที่แล้ว

    የምን ወተት ነው

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 ปีที่แล้ว +1

    ነጭ ሽንኩርት እይገባም እይቢላይ

  • @merimaahmed6557
    @merimaahmed6557 ปีที่แล้ว

    Yamoqshiw. Arera. New. Weys. Wotet ‽

  • @nateterefe4798
    @nateterefe4798 4 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 4 ปีที่แล้ว

    ፈጣንነቱ ጥሩ ነው ግን ይህን ሁሉ ዋይት ቤንገር ለጤና ጥሩ አይመስለኝም በሎምይ ብተካ ይሻላል

    • @EteneshErigete
      @EteneshErigete  4 ปีที่แล้ว +1

      በሎሚብዙ አይወጣም በጨርቅ ከታሰረበሁዋላ ውሀ እያፈሰስን ማጠብ ይቻላል

    • @bezajonathan7719
      @bezajonathan7719 4 ปีที่แล้ว

      እሽይ አመሰግናለሁ የኔ እናት

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 ปีที่แล้ว

    ድምጽ ይርቃል pls

  • @EteneshErigete
    @EteneshErigete  2 ปีที่แล้ว +1

    በ ጣ ም ይ ቅ ር ታ አ ጠ ይ ቃ ለ ሁ በ ጣ ቴ በ መ ደ ጋ ገ ም ስ ለ ነ ካ ሁ ት

    • @ayelemimi
      @ayelemimi 2 ปีที่แล้ว

      መብትሽ ነዉ እህቴ የምትበይዉ አንቺ ለቤታችን የምንሰራዉን እኮ ሁሌም በእጃችን እንነካለን ቆንጆ ነዉ እኔ ጠቅሞኛል

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 3 ปีที่แล้ว

    ድምጽሽ

  • @shalomayalieu306
    @shalomayalieu306 ปีที่แล้ว +2

    እባክሽን ልብስሽላይ እጅሽን አትጥረጊ ነውር ነው