ቆንጆ የአይብ አዘገጃጀት-Ethiopian Cheese-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • እንኮን ደህና መጣችሁ የአይብ አሰራር በቤታችን በዚህ አይብ አሰራር ስላመጣችሁ አመሰግናለሁ

ความคิดเห็น • 150

  • @tsedalebissrat4959
    @tsedalebissrat4959 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ግሩምና እንደሜገባን አርገሽ አያብ አሠራር ስላሰተማርሽ ተባረኪልን እግዜአብሄር ደሥ ያሠኝሽ እህታችን አመሠግንሻለሁ ኑሮሽ ስኬታም ይሁንልሽ ዘመንሽ ይባረክ

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆና እሚያምር አይብ ፍርፍር ያለ እጅሽ ይባረክ መአዝዬ🙏👌👌👍🥰❤️ሼር

  • @AbiTube
    @AbiTube 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow betam Yasigomejal. Melikam Gena Meaziye

  • @fatihiya1773
    @fatihiya1773 4 ปีที่แล้ว +2

    Masha Allah, betam amesdginishalehu u are teaching me an easy way of Ethiopian food.😘😘

  • @romansolmon5627
    @romansolmon5627 2 ปีที่แล้ว +1

    Fantastic thank you for sharing your knowledge God bless you!

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 4 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን አደረሰሽ መአዚ እናመሰግናለን የአመት ሰው ይበለን🙏💚💛💓

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 ปีที่แล้ว

      Demerign ledemereshe

  • @Had-b6q
    @Had-b6q ปีที่แล้ว

    Wow👌

  • @estertektel5987
    @estertektel5987 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆጆ አይብ ነው እጂሽ ይባርክ

  • @fenetworku4026
    @fenetworku4026 5 หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ

  • @samrawitmehari1298
    @samrawitmehari1298 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you yenie mar slasayeshin sfelgew yeneberewn new yasayeshign tebareki gn yewetetun gallon ena veneger yelekashibetn btasayn demo tru neber kechalsh description lay askemchln picturun ena lkun🙏

  • @tgblessed1790
    @tgblessed1790 4 ปีที่แล้ว +2

    ማአዚየ በጣም ነው የማመሰግነው ተባረኪ ይብዛልሽ እህቴ😍😍😍

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 ปีที่แล้ว

      Sis demerign melesalewu

  • @አዲስዘመን
    @አዲስዘመን 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ እንኩዋን አብሮ አደረሰን

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว +1

    ባለፈው በቲንሹ ሞክሬው ቆንጆነው ለአዲስ አመት ዛሬም ልሰራነው

  • @edatasolomon545
    @edatasolomon545 3 ปีที่แล้ว

    betam tru aserar new ejesh yebarek

  • @selamokbalibanos7262
    @selamokbalibanos7262 4 ปีที่แล้ว

    Thank mazye betam desss ylal marey ena Aib betam new emwedow sle astemarshi amasegnalew

  • @merymery9427
    @merymery9427 4 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን አበሮ አደረሰን መልካም አመትባል ይሁንላቸሁ የተዋህዶ ልጁቺ😘😘😘

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo1966 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔቆንጆ አንደኛ ነው👌🏽❤️👍ተባረኪልኝ🙏

  • @negassialmedom9221
    @negassialmedom9221 4 ปีที่แล้ว +12

    እጅ ይባክ። አቾቶ ማለት ለሰላጣ የምንጠብቀው ነው። መልካም ገና ይሁንልን።

  • @amalashraf2040
    @amalashraf2040 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ያምራል የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ

  • @7asheemane211
    @7asheemane211 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻላ ባለሙያ ነሽ!!

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኩዋን ለብርሐነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ
    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
    👍👏👏

  • @tsigerdaberakey2381
    @tsigerdaberakey2381 3 ปีที่แล้ว +1

    Nice 😍😍❤

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ሲያምር እጂሽ ይባረክ 😍😋

  • @emanda1tube21
    @emanda1tube21 4 ปีที่แล้ว

    Ejeshe yebarke ehte

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውው ሲያምር እጅሽ ይባረክ
    እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል አደረስሽ

  • @AsmeraDemse
    @AsmeraDemse หลายเดือนก่อน

    ወተቱን አሳይን ምን አይነት እደሆነ

  • @senaitsolomon956
    @senaitsolomon956 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much. Better milk kemefeleg gelagelishiye

  • @adanchedanielle4240
    @adanchedanielle4240 4 ปีที่แล้ว

    Betam New ymmyyashen yemwdew 👍

  • @asterghosn9831
    @asterghosn9831 4 ปีที่แล้ว

    Wow betam konjo naw gobez

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 4 ปีที่แล้ว +1

    እንከዋን ለብርሃን ልደት አደሬሰችሁ ቆንጆ አይብ ነዉ አናመሰግናለን

  • @tsinatwandenagin779
    @tsinatwandenagin779 9 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ እንደምነሽ ስንት ሊትር ወተት ተጠቀምሽ ሎሚስ አይሆንም

  • @ameieworkameiework61
    @ameieworkameiework61 4 ปีที่แล้ว +1

    የሚጠጣው ወተት ነው መዓዚዬ በአማሪኛ ፃፊው ብዙ የማይረዳ ሰው አለ መዓዙ

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  4 ปีที่แล้ว

      Ameiework Ameiework አወ ወተት

  • @ethimaryam9617
    @ethimaryam9617 4 ปีที่แล้ว

    Tebarki mar wa lomi benrge ayihonm

  • @godsaveethiopia4223
    @godsaveethiopia4223 4 ปีที่แล้ว

    Meazi mirt sew ejesh yebarek

  • @seneyetseyfu3781
    @seneyetseyfu3781 4 ปีที่แล้ว +1

    የረጋ ወተት ነው ወይሰ ያረጋ ግለጭው

  • @زيناتفنتو
    @زيناتفنتو 6 หลายเดือนก่อน

    ተላጃ ነው መቀመጥ ያለበት ????

  • @hgggg6654
    @hgggg6654 ปีที่แล้ว

    እሽ❤

  • @acceptmyexistanceorexpectm3232
    @acceptmyexistanceorexpectm3232 4 ปีที่แล้ว +1

    Hi Mazi, kindly requesting to show us Shersher yetebal wet New. Thanks in advance...

  • @martatamiru6943
    @martatamiru6943 4 ปีที่แล้ว

    Wawww tekekel nesh

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 ปีที่แล้ว

    እርጎነው ወይ

  • @hanaleweyehu3429
    @hanaleweyehu3429 4 ปีที่แล้ว

    ትችያለሺ 👏👏👏

  • @respondtoday2038
    @respondtoday2038 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much

  • @saruyoha2590
    @saruyoha2590 4 ปีที่แล้ว +1

    I am first 👍

  • @eshanegash8421
    @eshanegash8421 4 ปีที่แล้ว

    Thank.s meza

  • @ashebermentir8494
    @ashebermentir8494 ปีที่แล้ว +1

    የተጠቀምሽውን የውተት አይነት ብትነግርን ?

  • @hiwettesfay6140
    @hiwettesfay6140 4 ปีที่แล้ว +1

    Aseyyy ❤️❤️❤️😘😘😘👌👌👌🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏

  • @Rosina.K
    @Rosina.K 4 ปีที่แล้ว +2

    🙏thanks! መልካም ገና መዓዚ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 ปีที่แล้ว

    የጨመርሹ ውሀ ምንድነው

  • @aynalemdot8166
    @aynalemdot8166 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ጎበዝ በርቺ

  • @sarasarita835
    @sarasarita835 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ባለሞያ ነሽ ከል ለምን

  • @ሂክማዩቱብ-ዀ2ዠ
    @ሂክማዩቱብ-ዀ2ዠ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @lidiawoldu354
    @lidiawoldu354 4 ปีที่แล้ว +1

    #1watching

  • @enkuyersama1746
    @enkuyersama1746 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው እጂሽ ይባረክ ማር

  • @dbbsyshh5139
    @dbbsyshh5139 4 ปีที่แล้ว

    ወተት አይብ ይሰራል

  • @kidibirhanu7996
    @kidibirhanu7996 2 หลายเดือนก่อน

    Ye lam wetet yhonal wude

  • @mulubelay4925
    @mulubelay4925 4 ปีที่แล้ว +2

    እጅሽ ይባረክ ቆንጆ ነው ግን ወተት ነው አሬራ የተጠቀምሽው

  • @awetnihafash8242
    @awetnihafash8242 3 ปีที่แล้ว +2

    You are vert cleaver but Pls wrote on ensligst blc i cant amharic. Did You used milk?

    • @amaleltaib792
      @amaleltaib792 3 หลายเดือนก่อน

      No, she used buttermilk and vinegar. Once it started to heat up, she added the vinegar.

  • @etetutefera2178
    @etetutefera2178 2 ปีที่แล้ว +1

    ቢኔጋር ጨምሬ ሰርቼ ለዚያውም ሳይበዛ አይቡ አይብነቱ ቀርቶ ኲምጣጤ ነው የሆንው

  • @sheyshey5204
    @sheyshey5204 4 ปีที่แล้ว

    Wowowowow👌👍

  • @faizaabdella1575
    @faizaabdella1575 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank u

  • @addisaddis4232
    @addisaddis4232 4 ปีที่แล้ว

    Wowww

  • @ACore-xu6jn
    @ACore-xu6jn 3 ปีที่แล้ว

    ፊሪጅ ማሳደር ይታላል?

  • @AbayneshMotbaynor
    @AbayneshMotbaynor 5 หลายเดือนก่อน

    ቬኔጋር አቃውን አሳይን

  • @meazi01
    @meazi01 3 ปีที่แล้ว +5

    I used to use the same method, but someone told me it’s not good for health, better you use yogurt or butter milk without vinegar.

  • @ራህሚ-ዀ4ቐ
    @ራህሚ-ዀ4ቐ 4 ปีที่แล้ว

    ቨኒገር ካልተገኘስ ????

  • @EbtisamCookwithme
    @EbtisamCookwithme 4 ปีที่แล้ว

    Konjo aybe 🥰

  • @tsegiambaye479
    @tsegiambaye479 2 ปีที่แล้ว

    Achato baygabas?????

  • @richomekilt9682
    @richomekilt9682 2 ปีที่แล้ว

    Meazy be ergo ender new yemuseraw

  • @hakmhhakmh3053
    @hakmhhakmh3053 4 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ መአዚ እኔ ቪኒገር አይመቸኝም

  • @ashykiya5211
    @ashykiya5211 4 ปีที่แล้ว +2

    vinger ምንድነዉ አልገባኝም

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  4 ปีที่แล้ว +2

      ኮምጣጤ/ አቸቶ የምንለው ነው

    • @alimaothman9700
      @alimaothman9700 3 ปีที่แล้ว

      @@bahlietube1358 ግዴታ መደረግ አለበት

    • @alimaothman9700
      @alimaothman9700 3 ปีที่แล้ว

      ባላረግበትሥ

  • @girmawtafere199
    @girmawtafere199 2 ปีที่แล้ว

    Yrega water new?

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 ปีที่แล้ว

      የረጋ ወተት ለማለት መሰለኝ አይደለም ግን በእርጎም ይሰራል

  • @selamteshome9303
    @selamteshome9303 3 ปีที่แล้ว

    መአዚ እንኳን አደረሰሽ ወተቱ የላም ብቻ ነው መሆን ያለበት ? እኔ በታሸገ ወተት ተጠቅሜ አልወጣልኝም ውሀ ብቻ ሆነ ወተቱ አንድ ማንኪያ ቢሆን ነው

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 ปีที่แล้ว

      የት ነው ውሀ የትጨመረበት ወተት ነው ማለት ነው እወተት ካጣሽ በእርጎ ስሪ

  • @ethiopiantube3166
    @ethiopiantube3166 2 ปีที่แล้ว

    ውጭ ነው ታላጃ ነው የሚታሳድሪው እንድጠል ስፈልጊ

  • @Sailsy-l2b
    @Sailsy-l2b 4 ปีที่แล้ว

    ባለሞያ!!!!!

  • @FkrteGetahun
    @FkrteGetahun 5 หลายเดือนก่อน

    ቬኔጋር ምንድነው ሀገርውጥ አለደ?

    • @Ij7-i8v777
      @Ij7-i8v777 2 หลายเดือนก่อน

      ቆምጣጤ(አቼቶ) ከሌለሽ ሎሚ መጠቀም ትችያለሽ

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን
    በቀላሉ በሚገባ መልኩ አስተምረሽናል
    ተጠቅሜበት አይብ ለመጀመሪያ ግዜ ሰርቻለሁ

  • @niemesmeserte9896
    @niemesmeserte9896 3 ปีที่แล้ว +1

    ምንድነው ቬኔጋር

  • @hellaaddis8797
    @hellaaddis8797 3 ปีที่แล้ว

    የላም ወት ይሆናል?

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 ปีที่แล้ว

      አወ እንደውም ቆንጆ ነው

  • @ashmekasha6788
    @ashmekasha6788 4 ปีที่แล้ว

    How you make yogurt ? My beautiful sister please tell me or show me the video 🙏🙏🙏

    • @amaleltaib792
      @amaleltaib792 3 หลายเดือนก่อน

      It's buttermilk. Once it was warm, she added vinegar and let it curd.

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 4 ปีที่แล้ว +1

    ምንድነው የጭምረሽዉ በአማርኛ ነገሪን ወተቱንም በድንብ አሳይን የትኛው ወተት ነው

  • @ellyTube
    @ellyTube 3 ปีที่แล้ว

    ለሙቀት ሀገር ፍሪጅ ውስጥ አስገብተን ብናቀዘቅዘው ችግር አለው????

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 ปีที่แล้ว

      አወ የትም ቢሆን ፍሪጂ መቀመጥ አለበት

  • @sifelgmoges7352
    @sifelgmoges7352 4 ปีที่แล้ว +1

    Konjo new

  • @saralakew6064
    @saralakew6064 4 ปีที่แล้ว +1

    Gobez

  • @hewemanu5850
    @hewemanu5850 9 หลายเดือนก่อน

    የኣቼቶዉን ዓይነት ኣሳይኝ ወይስ ሁሉም ዓይነት ኣቼቶ ይሆናል ፕሊስ ንገርኝ??

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  9 หลายเดือนก่อน +1

      ሁሉም ይሆናል

    • @hewemanu5850
      @hewemanu5850 9 หลายเดือนก่อน

      @@bahlietube1358 በጣም ኣመሰግናለሁ ቶሎ ስለመለሽልኝ ለነገ እሞክረዋለሁ ኣፕል ቬናግሬ ኣለኝ በሱ እሞክራለሁ ደስ የምል በዓል ዋይ

  • @ameieworkameiework61
    @ameieworkameiework61 4 ปีที่แล้ว +1

    ፌነገር ምንድን ነበር ንገሩኝ

    • @mahalambatube1120
      @mahalambatube1120 4 ปีที่แล้ว

      የኔም ጥያቄ ነበር አላቀውም

    • @rahmetulahnuri4758
      @rahmetulahnuri4758 4 ปีที่แล้ว +4

      @@mahalambatube1120 ሀገር አቺቶ የሚባለው ነው አረብ ሀገር ኸል የምንለው

    • @amentube6496
      @amentube6496 4 ปีที่แล้ว

      Acheto new

    • @ameieworkameiework61
      @ameieworkameiework61 4 ปีที่แล้ว

      እሺ እህቶቼ አመሰግናለሁ

  • @ጓልትግራይጓልቶምጀጋ-ዐ2ቈ
    @ጓልትግራይጓልቶምጀጋ-ዐ2ቈ 4 ปีที่แล้ว

    ወተቱ ምን አይነት ነው በደንብ ኣሳይን
    የጨመርሽውስ ምንድነው ውሃ ነው ኣቸቶ?

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  4 ปีที่แล้ว

      አቸቶ ወተት ያገኜሽውን ተጠቀሚ ምርጫ ካለ butter milk, whole milk

  • @richomekilt9682
    @richomekilt9682 2 ปีที่แล้ว

    Hi meazy

  • @zerihunterefe8405
    @zerihunterefe8405 ปีที่แล้ว

    Hi

  • @sifelgmoges7352
    @sifelgmoges7352 4 ปีที่แล้ว

    What is vingar???

    • @Mina-wn5ip
      @Mina-wn5ip 4 ปีที่แล้ว +1

      ኮምጣጤ ወይም አቼቶ

  • @ሙናቲዩብ-ኀ4ጰ
    @ሙናቲዩብ-ኀ4ጰ 3 ปีที่แล้ว

    ቤኔገር ምንድነወ የምታቁ ንገሩኝ

  • @ሀያትየጉራጌዋ
    @ሀያትየጉራጌዋ 2 ปีที่แล้ว

    ወተቱ አላየነዉም እኮ ዝም ብሎ ማንኛዉም ወተት ነዉ እዴ ኮሜቴ ካየሽ መልሽልኝ ዉዷ

  • @ፋፊየ
    @ፋፊየ 2 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ ማአዛየ ወተትነው ወይስአሬራ

  • @yilfsahowdebel463
    @yilfsahowdebel463 4 ปีที่แล้ว +1

    ይክርታ ካክስኮ ሄጄ ኮረሪማ አላገኘውም አንቺ ካገኘሹ ሼር አርጊኝ በዚሁ ቪዲዮ ላይ ሌላ ሁሉን የምትሰሪውን እወዳለው እጅሽን ይባርቀው።

  • @hevennatey417
    @hevennatey417 4 ปีที่แล้ว

    ቤነአር ማለት ምንድነው

  • @zalemmesarat592
    @zalemmesarat592 4 ปีที่แล้ว

    ሠላም አንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ፋፊየ
    @ፋፊየ 2 ปีที่แล้ว

    አኪቾ ምድነው ኸልነው እዴ

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 ปีที่แล้ว

      ኮምጣጤ ወይም ሎሚ መጠቀም ይቻላል

  • @sheyshey5204
    @sheyshey5204 4 ปีที่แล้ว

    ♥️

  • @natantesfu476
    @natantesfu476 4 ปีที่แล้ว

    Selam

  • @Love-dm8zs
    @Love-dm8zs 6 หลายเดือนก่อน

    Hol millk yehonal

  • @ጦይባየወሎልጅT
    @ጦይባየወሎልጅT 4 ปีที่แล้ว

    ቬኔገር ምድነው ንገሩኝ

    • @sss7921
      @sss7921 4 ปีที่แล้ว +1

      አረብ ሃገር ከሆንሽ ኸል ይባላል ባማርኛ አቼቶ ይሉታል

    • @ጦይባየወሎልጅT
      @ጦይባየወሎልጅT 4 ปีที่แล้ว

      @@sss7921 አመሰግናለው ማማየ ተጠራጥሬ ነበረ ግን ትንሽ ስታበዛው ከል ቢሆን የኮመጥጥ የለ ብየ አሰብኩ