ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ላመሰግንሽ እወዳለሁ እኔም በአንች አሰራር ሰርቼው በጣም ጣፍጭና ከጠበኩት በላይ ስለሆነልኝ በጣም ደስ ብሎኛል ጎበዝ በርች❤
ትኩስ ወተት ነው ወይስ እስቲ ንገሪኝ የኔ ቆንጆ
የኔ ውድ አመሰግናለሁ💕💕💕 እኔ በእርጎ ነበር የምሰራው ውይ ወተት ነገ እሞክራለሁ የማዳም ወተት አለቀለት😂
እቤት ውብት ይላል ያምራል እጅች ይባርክ
Betam konjo yehone ye ayeb aserare new ejeshe yebarek thank you for sharing 👏
My pleasure 🙏😍😘
Wow 😮 what a great 👍🏾 way to make home made white cheese love ❤️ ❤️❤️👌🏾thank you so much for sharing my dear and wish you a blessed day 🙏🏾
Your the most welcome my darling really appreciated always you support me thank you once again 😍🤩🙏👸
Gobezi yorgos asrarnum bitasayini kezhi beti serteshiewu indehone. Bitasayin desi yilenyal.Tebareki.
በጣም አሪፍ ያስጎመኛል😘👌
ዜድዬ የኔ ባለሙዬ በጣም ሀሪፍ ለመስቀላችን ቅቤውንም አይቡንም ሼር አረግሽን በጣም እናመሰግናለን በርቺ👍👍👌👌🙏🙏
❤❤😍🙏
በጣም ቆንጆ በቀላል መንገድ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ በርችልኝ 🙏👍👌 ሼር
Betam kelal aserar new. Zare lik endezi serichew Betam konjo hono wetalign. Ameseginalew 🙏🏾
አሪፍ ነው እናመሰግናለን።
ሁለትአይነትነዉ ያረግሽዉ ጥሬ ወትትና የተገፋወትትነዉ መልሺልኝ በተረፈ ሀሪፍነዉ ተባረኪ
ሲያምር ያስጎመጃል
Tebareki bewneti yecerquni nigerini pls asrearwun wedijewalehu.betam desi yilal.
MashaAllah.. enamesegnalen eht egna hager wetet teblo yemishetew gmashu wuha new endet ensra
Betam new yemamesegenew yene Etehe!!!!!!! Good bless you!!!!!!
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ዘቢብዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
የኔ ቆንጆ🥰🥰😘
ምርጥ ስራ
መሻአላህ ትስለም የደይኬ በርች
thanks fore shering ❤❤❤
ጎበዝ በደንብ ነው ያስተማርሽን
Wow zdy wudi betam konjo yemimir ayib aserari ejeshe yebarki enamesginaln
❤❤❤
የቺዝ አሰራር ብታቀርቢልን♥️
እሺ የኔ ቆንጆ🥰🥰🥰
❤very nice
Yene fqr srash betam des ylal aqerarebsh ✝️🌺😍
ሽኩረን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እጂሺ ይባርክ የኔ ቆንጅ
አሜን❤❤🙏
Zebibaye kelibu yeymiamr ayb🙏🙏🙏
ችዝ አስራር አሳይን ተባረኪ
የችዝ አስራር በቅርቡ ሼር አድርጋለው ቻናሌላይ ከገባሽ ታገኝዋለሽ❤❤
ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ። እንደተሰራ ወዲያው ማጥለል አይቻልም ? እርጎው አይብ ከዚህ ጋር ተመሳሳይ ነው?
ትችያለሽ የኔ ቆንጆ ግን ውሃ ውስጥ ማደሩ ወይም መዘፍዘፎ ጣህሙን በጣም ቆንጆ ያደርገዋል❤❤
ውኃ ውስጥ ማለት አጒቱ ውስጥ ለማለት ነው
,waw is so nice tanku.
Wow
እናመሰግናለን የላም ወተት ይሆናል ወይ?
Betam yamral anbesa
እጅሽ ይበረክ
እናመሰግናለን
Bze malku serta alwekem este emkerawalu ena ymwekwe ba yoghurt newe😘😘🙏
ሞክሪው በጣም ቀላል ነው❤❤
Nido wetet yhonal wude
በጣም የሚያምር አይብ ነዉ እጅ ይባርክለመጀመሪያ ጊዜ ማየቴ ነዉ ቻናልሽን I will definitely Subscribe your channel ❤
Thank you 🙏🏻 ❤️❤️
ዋው እንዴት ያምራል በለሞያ ነሽ በርቺልኝ ቤተሰብ ነኝ ጎራ በይ ስራዬን በማየት ምክርሽን ለግሽኝ👍👍👍🙏
እሺ ማማዬ❤❤
Amazing!! Thanks! Melkam Beal 🙏🙏
አሜን❤🙏ላንቺም እንደዛው
❤
ስንት ደቂቃ ነው የምናበስለው
Please, Tena Adam benglizegna mndn new mibalew???
Ayb bakarot asayn
Gorczany Gardens
Yamiiiiii
Love this..Thanks
Am Glad You like it ❤🙏
ቆንጅዬ በጣም አመሰግናለሁ ስለ ሙያሽ ግን እኛ አገር አይብ ለመስራት የሚሆን የተዘጋጀ ወተት የለም ዝም ብለን ገዝተን ቢረጋና በእሱ መስራት ይቻል ይሆን?
አዎ በደንብ ይቻላል
አቼቶው ቢቀር በሎሚ ይቻላል
ዋዉ
Tnx Dear
👍🌹🌹
እስኪ እህቴ የቺዝ አሳራር አሳዬን plsበቤት ዉስጥ
🎉
Wowww ጎቦዝ ማሬ እኔ ጋም ጎራ በይ
ቆይ ያልገባኝ ወተት የትኘውነው በአላህ አሳይኝ ወተቱን
አቸቶ መንድንነዉ?
Betam amesegenalehu le Addis amet imoki ralewu tenareki
❤🙏
በጣም አመሰግናለሁኝ
እንደዚህ የሚያረጋው ወተቱን ምንድነው??ማለቴ ወተቱሲፈላቢውልምያው ወተትነው የሚጨመርበትካለ ወይም የርጎውን ከሆነ ንገሪኝ
Achto mde ew ee ngeen
vingarun be ml measurement btnegrin
በማንኛውም ወተት መሥራት ይቻሌል እህቴ???
አው
Thank you so much!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Konjo asrare
እኔን ውንዱን እይብ እስራሽኝ ግን እንዳንቺ እልሆነልኝም ወደ የወተት ገንፎ ተቀየረብኝ
አሁን ፆም ልፈታ ነው ግን በአልን ለብቼያ ስለማከብር ለመጀመርያ ጊዜ ደብሮኛል የማዳም ቅመም ነኝ ሳውዲ
የኔ ውድ ፍቃደኛ ከሆንሽ ስልክ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ ላናግርሽ ፈልጌ ነበር
ከ4 ሊትር ምን ያክል ይወጣዋል?? ማለቴ ኪሎ እሚሞላ ይወጣዋል??
😘😘😘
ጨዎን የጨመርሽው ካለቀ ብኃላ ነው. ወይስ አብርሽ ነው ያፈላሽው ፕሊስ🙏
ልክ ወተቱን ስትጥጂ ጨው ጨምሪና አብሮ ይፍላ ግን ጨዉን እንዳታበዢው
@@zedkitchen አመስግናለው የእኔ ቆንጆ😘😘😘🙏
Wotetu gideta new yagnegnewum binaderisa ye lam
እይቢ እይማስርም እኮ
በላም ወተት አይሆንም?
ይሆናል
😋😋👍👍
በጣም ቆንጅ
Thankyou 💕
Gin ta'amu indet nw
THANK YOU! XO
ጎመኔ መሰራትም አስተምሪን ከቻልሸ? ከምሰጋና ጋር:: በረከት ይጨመርልሸ!
አልተመቸኝ
ምኑ
በጣም ቆንጆነው ውዴ በእርጎ ሲሰራ ኸል (አችቶ ይደረጋል ከቻልሽ መልሽልኝ?
ቤኔጌር ምድን ነው ያለኝ
አቴቾ ምድን ነው
Vinegagአችቶ/በአርበኛ ድግሞ ኅል ይባላል@@hehhr1346
Milk new or laban
milk ነወ የኔ ቆንጆ
@@zedkitchen thank you mare
አቼቶ ምንድን ነው?????
White Vinegar
በጠም ጎበዝ ነሽ በርቺ ሰብስክርይብ አድርጉኝ አድስ ነኝ አበረተቱኝ
ብራቮ
አይብ አይማሰልም እሳትም በጣም መቀነስ አለበት
Eswa tadya amasla ergo new yawetachiw
Milk gen endet endzi honshal
❤❤❤❤❤
❤❤

በጣም የሚያምር አይብ ነዉ እጅ ይባርክ
ለመጀመሪያ ጊዜ ማየቴ ነዉ ቻናልሽን I will definitely Subscribe your channel ❤