ጀኔራሎቹ ያገቷቸው አትሌቶች፤ ደራርቱ ቱሉን ያስፈራሩ ባለሥልጣናት|ETHIO FORUM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @ethioforum
    @ethioforum  ปีที่แล้ว +21

    www.gofundme.com/f/ethio-forum-media-appreciation?+share-sheet&FIRSTTIME&

    • @user-gu3tx2tu7w
      @user-gu3tx2tu7w ปีที่แล้ว

      እናንተግን ትግሬ ወይምወያኔ አይደለም ሚዲያችሁን ሰፖርትየሚያረገው እናንተግን ቀንከለሊት የምታላዝኑት ትግሬ ትግሬ ወሸታም አሰመሳይ ዘረኛ የወያባንዳናችሁ። ሥራችሁ ቁልጭአርጉያሳያል ። የብልፅግናውን የአውሬሰብሰብ ልኩን እየነገራችሁ የወያኔአውሬዎችን ግን ለማጋለጥ ትፈራላችሁ በጠአት የሚቆጠሩናቸው እውነተኛ ጋዜጠኞች። ዛሬሰ አሸንዳብለው የትግራይ ጋለሞታዎች ሲየንዛርጡና ለወያኔመገረዳቸውን ሲገልፁ መልሰአለ?? በየሚዲያው ዱቄታቸውን ተለቅልቀው ከኦነጉ አውሬጋር ገጥመው ያንንየጠንቋይ ባንዲራተሸክመው ቂጣቸውንገጥመው ኢትዮጵያንየሚሰድቡ መደዴዎች ተጋሩተብዬዎች ጋለሞታዎችናቸው።

    • @tesfayegizawdemissie8283
      @tesfayegizawdemissie8283 ปีที่แล้ว

      አድርባዮች ተጠንቁ

  • @mohammedseid9567
    @mohammedseid9567 ปีที่แล้ว +46

    ታሪክ እንዲህ ሲቀመጥ ❤❤❤❤❤ እውነት ❤❤❤❤ ነው።

  • @HelpmeMyGod-k9c
    @HelpmeMyGod-k9c ปีที่แล้ว +15

    የሚገርም ትንታኔ ነዉ እናመሰግናለን እትዮ ፎረሞ ኣንደኛ ምርጫየ❤💛🥰👏

  • @መለስታደሰ
    @መለስታደሰ ปีที่แล้ว +87

    ያየሰው ምርጡ ጋዜጠኛ ዕድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥህ ሚዛናዊ መሆናቹ የበለጠ ደስ ይላል

    • @aliyedalu6401
      @aliyedalu6401 ปีที่แล้ว

      መስመር በመሳት ተራና ተራ የግለሰብና የመንደር ወሬ ላይ ከማቱከር ሌሎችን ለማዋረድ የተዋረደውንና መስመር በመሳት ወደ ገዳል የገባውን ማህበረሰብ መታደግ በቻለሠችሁ።

    • @alialax4188
      @alialax4188 ปีที่แล้ว

      ሃሃሃሃ

    • @lomiayneyberhe8136
      @lomiayneyberhe8136 ปีที่แล้ว

      ይሄንኑ የቂምና ጥላቻ ወሬ እየቀመቀምክ የሰውየው ገቢ አሳድግ ::

  • @muketfisha231
    @muketfisha231 ปีที่แล้ว +11

    እናንተ ጋዜጠኞች የፈጠረች ማህፀን ትባረክ እውነትን ለመመስከር ነው የተፈጠራቹ በዛልክ ሰዎች ወደሆላ መለስ ብለው ስህተታቸውን እንዲያቁ ያደርጋል❤❤❤

    • @LiseyasSanchase-kq8xd
      @LiseyasSanchase-kq8xd 3 หลายเดือนก่อน

      አንድ አምራች የነበረ ድርጅት ከተዳከመ አመራር ሠጪዎቹ ወይ ሐላፊው ይቀየራል። በአንድ ክፍል ውሥጥ የሚማሩ ተማሪዎች ጥሩ የፈተና ውጤት ከላሣዩ መምሕራቸው ይቀየራል፤ በተሻለ መምሕር ጥሩ ውጤት ሢያሣዩ ታይቷል። የአምራች ተቋሙም በአዲሥና በሚችሉ ሢመራ በተሻለና በፍጥነት ማምረትና መሸጥ ተችሏል። በዚሕ አይነት
      አሠራርና ልምድ ጃፓን የታወቀች ነች። በፖለቲካውም ዘርፍ ሢታይ የሕዝብ ደሐ ወይ ሠነፍ አለመኖሩን ነው። የሐገሪቷ መሪዎች የሚከተሉት መርሕና የሕይወት ግንዛቤ ነው ሕይወታቸውን የሚያቃውሠው። የሐገሪቷ ችግር ሣይቀረፍ ከቀረ የመንሸራተት ምልክት ካሣየ መሪዎቹ አለዚያም ፓርቲው ወዲያው ይባረራሉ፣ ይቀየራል። በሌሎች አመራር ሠጪዎችና በሌላ መርሕ ተተክቶ ሑሉ ነገር ሢሥተካከል ታይቷል። ያም አመርቂ ውጤት በጀቻይና
      ጃፓን ታይላንድ አሜሪካና ሥዊድን ታይቷል።
      ኢሣይያሥ አፈወርቅ የምንም ጥሩ ነገር ምሣሌ ሖኖ አያውቅም።
      ይሔ ደደብ በብዙ ወንጀሎች የተከሠሠ ሢሖን የአለም ተቋማት ዝም ያሉት የጥቁርን ሕዝብ ብቻ በመግደሉ ሢሖን ዕንዲለመድና ማንም ተጠያቂ ዕንዳይሖን ይፈለጋልም። ዕራሣችንን ለመከላከል ቁርጠኝነት ሥለሌለን ማንም በሐይወታችን ቀልዶ ያመልጣል፤ ጥገኝነትም ይሠጠዋል ወይ ያልፋል ። የሔም በአለም ሕዝብ አፍሪካውያን ዕንዲናቁ አድርጓል። የኤርትራውያን በዚሕ ደረጃ መጎሣቆል የሦማሌን የኢትዮጵያን የጂቡቲን የሡዳኖችን መሪዎች አሞላቋል። መሪዎቹ በሚዘገንን ኢሠብአዊ በሖነ ሕዝባችንን ዕያጉላሉ ዕየገደሉ፣ ሕዝቡን ዕየከፋፈሉ ወደ መቃብር ሢሸኙ፣ ኢሣይያሥን ማን ጠይቆት ያቅና ነው በሚል ምሣሌነት ይቀርብላቸዋል። ጀግኖች ልጆች የሖኑ ሢቃወሙና ሢፋለሙ ዕገዛ በማናቸውም ሐይል ሠጪነት ከማድረግ ይልቅ ፣ ቆሞ ማየት ተመርጧል። ካሸነፉ ዕልል ለማለትና ገበታው ላይ ለመቀመጥ፣ ለመቋደሥ። ዕንዴት ሠው ያልዘራው ያላጨደውን አበጥረው ፈጭተው አቡክተው ጋግረው ሢያቀርቡለት ብቻ ይንደረደራል ለመጉረሥ? ሑሉ ፖለቲከኛ ወይ ተዋጊ ወታደር ይሑን አላልንም፤ ያለው ችግር በቀጥታ ዕየጎዳኝ ሕልውናዬን ካሣተኝና ለሞት ብቻ ከተጋበዝኩኝ ከኔ ከራሤ ወዲያ መፍትሔ ፈላጊ አጋዥና ተፋላሚ ከሠማይ አይወርድም። ዕኔው ዕራሤ ነኝ ተፋልሜ አሥተዳደሩን ቀይሬ የተሻሉና ለቦታው ብቁ የሖኑ የሠው ሐይሎቻችንን ተጠቅሜ ጉዳቴን መቀነሥ ያለብኝና ዳግም ዕንዳይከሠት የቁጥጥር ተቋማት አቋቁሜ የበላይ ዘብ ሖኜ መቀመጥ ያለብኝ ዕኔ በኔና ራሤ ነኝ።

  • @djdjkriri4o367
    @djdjkriri4o367 ปีที่แล้ว +61

    የትግራይ ልጆጂ ጁግኖች ናችው❤❤❤❤❤❤❤

    • @abiduail7915
      @abiduail7915 ปีที่แล้ว +2

      ያያሰው ትግሬ አደለም

    • @ሰለሜ_Tube
      @ሰለሜ_Tube ปีที่แล้ว +7

      @@abiduail7915ስለ አትሌቶች ነው ያወራችው, ምንድነው ትግሬ ሲባል የሚነዝራቹ😂😂

    • @medhindebas5003
      @medhindebas5003 ปีที่แล้ว +5

      @@abiduail7915 most of them the region of Tegraye .i am so proud of them .

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 ปีที่แล้ว +1

      ለትግሬ ሳይሆን ለገሯ ኢትዮጲያ ነው ተዉ ግን

    • @ሰለሜ_Tube
      @ሰለሜ_Tube ปีที่แล้ว

      @@suzansuzan2700 እሺ

  • @kirubela-2896
    @kirubela-2896 ปีที่แล้ว +15

    ዜና ማዳመጥ ትቼ በናንተ ጀመርሩኩ ማዳመጥ The best journalist !!👍😃😀😃👏

  • @capitankelifa1183
    @capitankelifa1183 ปีที่แล้ว +32

    የኢቲዮ ፎረም ክላሲካሉንም ያየ ሰው ያንተንም ድምጽ ስሰማ ደስታ እንዴት እንደሚሰማኝ ብታውቅ 😊ትንታኔውን ተንትነው አንተ 🙌

  • @feriwaneemeyenesh4973
    @feriwaneemeyenesh4973 ปีที่แล้ว

    tank you ethio forum to give this clear reality

  • @selamtravel7988
    @selamtravel7988 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም ሆዳም ሰው ነህ ህሊናህን ለገንዘብ ብለህ የሸጥክ ከርሳም! ሀይሌን የመናገር ሞራል ሊኖርህ አይገባም መጀመሪያ ላይ ለማስታረቅ ጳጳሱን ጨምሮ ሞክረዋል ምንም ክብር ሳይሰጡአቸው ነው አባረሩአቸው እና ይሄ ሰውዬ ምናባ ያርግልህ። ባላንስ ማረግ ነበረብህ በዚህ ምድር ላይ እንደ ያየሰው ገንዘብ አፍቃሪ ባንዳ የለም።

  • @Oromia10
    @Oromia10 ปีที่แล้ว +63

    I’m Oromo, i feel sorry for my lovely Tigray people 😭

    • @genetnegash3152
      @genetnegash3152 ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @ሰለሜ_Tube
      @ሰለሜ_Tube ปีที่แล้ว +2

      ❤❤❤

    • @medhindebas5003
      @medhindebas5003 ปีที่แล้ว +1

      Thanks 🙏 so much.

    • @Bio650
      @Bio650 ปีที่แล้ว

      But i am a human being,it is sad when genocide against humanity.

    • @lomiayneyberhe8136
      @lomiayneyberhe8136 ปีที่แล้ว +1

      ትግሬን አንስተህ ካፈረጥከው በኃላ አዘንክለት ::

  • @makdatadele3712
    @makdatadele3712 ปีที่แล้ว +9

    YAYESEW you are a real journalist. Keep fighting for the truth.

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 ปีที่แล้ว +11

    ያየህ ሰው ውድድ ያርግህ ተመሰጌን ደሳለኝ በጣም ምወዳችሁ በጣም ❤❤❤❤❤❤

  • @TigawBlack-t6m
    @TigawBlack-t6m ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @so2bk
    @so2bk ปีที่แล้ว +17

    Indeed, no one regrets listening to your pure journalism. You are no doubt the best journalist that Ethiopia ever made.
    Yayesew Shimelis is a very brave trust worthy journalist that is reporting everything on Ethiopia.
    Go Ethio forum, go!!!

  • @missyoumom8697
    @missyoumom8697 ปีที่แล้ว +9

    ትግራይ ትግራይ ትግራዋይ

    • @سعادهمحمد-ز4و
      @سعادهمحمد-ز4و ปีที่แล้ว

      😂😂😅😂አይትግሬሁሉብርቁጀግናጀግናያጫወታየወልእናለምንአደስአባለምንአልገባችሁም😂😂😂😂

    • @abebechimbae7252
      @abebechimbae7252 ปีที่แล้ว +2

      @@سعادهمحمد-ز4وትግራይ ሃገር አገራችን ሰላም አናመጣለን አንጂ ምን አለን ጦጰያ(አዲሰኣበባ)?አሁን ጅግና ትግራይ መሆንዋ አለም ያቃል ካህዲዎች

    • @luliyagebrehiwot2112
      @luliyagebrehiwot2112 ปีที่แล้ว +1

      ​@@سعادهمحمد-ز4وአይ ስለትግራዋይ ለመናገር እውቀት ያስፈልጋል

    • @Tefetawit.12.21
      @Tefetawit.12.21 ปีที่แล้ว

      ​@@سعادهمحمد-ز4وስለ ትግራይ ከማውራትሽ በፊት መጀመሪያ አራርቆ መፃፍን ተማሪ

  • @JEMSDIRIB
    @JEMSDIRIB ปีที่แล้ว +1

    THANK YOU

  • @lukaseyob1976
    @lukaseyob1976 ปีที่แล้ว +3

    ሃይሌ ገብረስላሴ ቆሻሻ ሰው🤔 ኢትዮ ፎሮም አድናቂያችሁ ነኝ፣ ባዩ አበበ ያየሰው ሽመልስ ከኤርትራዊው ወንድማችሁ ወዳችኃለሁኝ❤🙏🇪🇷

  • @YA2O23
    @YA2O23 ปีที่แล้ว +13

    Great job, brother 👏

    • @YA2O23
      @YA2O23 ปีที่แล้ว

      Waw.. Haile genocider awredaw Yayasaw.

  • @wxzlli
    @wxzlli ปีที่แล้ว +12

    ሰላም👋👋👋 ላንተ ይሁን ያየሰው እንኳን ሰላም መጣህ ❤❤❤❤

  • @dawitlemessa3748
    @dawitlemessa3748 ปีที่แล้ว +18

    መልካም እድል።ጤና እና እድሜ ለጀግኖቻችን አትሌቶች ይስጣቸው።

  • @hshshshshshsh4959
    @hshshshshshsh4959 ปีที่แล้ว +44

    እነ ኦሮሞነኝ ጋዘጠኛማለት እንድነዉ ለማንም የማያዳላ ❤❤❤❤❤

  • @Alhamedulilah651
    @Alhamedulilah651 ปีที่แล้ว +5

    ወላሂ የትግራይ ልጆች በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ ቦቶቶ ፈጣሪ ያፅናሺ 😢😢😢 ጉዳፍ ፀጋዬ በጣም አሳዘነችኝ😢😢😢

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 ปีที่แล้ว +10

    ፕእ ፕእ ፕእ ጉድ በል ሸዋ ይሄ ፈይሳ ገዲሳ 😂 እውነትም አይቆጨንም አናንተን ቁጭ ብለን መስማታችን ኢትዮ ፎርም ውስጤ 👍❤❤❤

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 ปีที่แล้ว +69

    በጉጉት እኮ ነዉ የምጠብቅህ ጀግናዉ ጋዜጠኛ ሀቅ ሀቁን ብቻ አጋልጣቸዉ💪

  • @ziniKemahu-sj6hy
    @ziniKemahu-sj6hy ปีที่แล้ว +12

    ግሩም ትንታኔ ነው❤

  • @mulugetasiyoum5067
    @mulugetasiyoum5067 ปีที่แล้ว +8

    ኢትዮ ፎረም ለኣመታት በውስጤ የተቀመጠ ህመም በሚገባ ስለገለፃችሁሉኝ ለህመምየ ህክምና እንዳገኘሁ እፎይታ ተሰማኝ !! የዘገባችሁት ሁሉም እውነት ነው እውነት ስታመሰግናችሁ ትኖራለችና በምትሰሩት ኣኩሪ ገድል ልትኮሩ ይገባል!!
    እናመሰግናለን❤🙏

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 ปีที่แล้ว +71

    ፍትህ ለበቃሉ አላምረው 🙏🙏🙏

    • @TheHornaffairs
      @TheHornaffairs ปีที่แล้ว +5

      ፍትህ ለህዝቡ በሙሉ ብለን ድምፅ እያሰማን ነው። የጋዜጠኛውን ፍትህ ማጣት ነጥለህ ድምፅ መሆን ከፈለክ ፣ የCPJ ገፅ ላይ ሂደህ ድምፅ ሁነው። አበቃሁ ።

    • @sabatedla1733
      @sabatedla1733 ปีที่แล้ว +5

      ፍትህ ለበቃሉ 👍👍👍

    • @Hagoshaftom123
      @Hagoshaftom123 ปีที่แล้ว +4

      በጣም በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ ነው!

    • @samiloveeth7920
      @samiloveeth7920 ปีที่แล้ว +1

      Yes indeed..

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 ปีที่แล้ว

      BkaLu Almur is flip flops. He is one of a wicked journalist in Ethiopia

  • @wuhanman1
    @wuhanman1 ปีที่แล้ว +1

    Wow. Yayesewe wendeme akerarebehe eskemechresha bemeasegerem huneta new yeserahewe. Thank you for been a voice for voiceless people. Tigray always love you.🫡🫡🫡✊🏽✊🏽✊🏽✊🏽✊🏽

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 ปีที่แล้ว +12

    እውነት ብትዘገይም ብትመርም ፍሬዋ አቸናፊና ጣፋጭ ነውና እውነት አቸናፊ መሆኗ በትግራይ የፅንተት ጆኖሳይድ ደምቃ ሁሉንም የኢሰብኣዊያን ሆድ አደሮችን ጠልፉ ትጥላቸዋለችና እንዃን ለዚህ አበቃን ተጋሩዋይ !!👌✍️🤝💪✊✌️👏

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf ปีที่แล้ว +26

    Thank you for the great analysis based on real and tangible evidences of genocide.

  • @girmay541
    @girmay541 ปีที่แล้ว +3

    ከውድድር ተቀነስኩኝ በሚል ሰበብ ዜግነት ቀይረው ለሌላ አገር የሚወዳደሩ አትሌቶች በበዙበት አገር ይሄ ሁላ ስቃይ ደርሶባቸው አሁንም ለሀገራቸው ሮጠው ድል ማስመዘገባቸው በጣም ይገርመኛል።

  • @kebedekassaa5096
    @kebedekassaa5096 ปีที่แล้ว +3

    Yes Sir. You said it well. I don't think anyone could say better than this. Thank you very much.

  • @Nana-sk7us
    @Nana-sk7us ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ደራርቱ ዕንቁ የኢትዮጵያ ልጅ 1000ዓመት ኑሪልን!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teklehaymanotassefa4687
    @teklehaymanotassefa4687 ปีที่แล้ว +17

    ምስግና ለድራርቱ ይድረስ

    • @tgyegna5636
      @tgyegna5636 ปีที่แล้ว

      Mn slaregech adr Bay gered😂😂😂

  • @metkayw-selaese7884
    @metkayw-selaese7884 ปีที่แล้ว

    Thanks guys always be true

  • @solomonfishaye7255
    @solomonfishaye7255 ปีที่แล้ว +8

    ያየ ሰዉ የኔ ጀግና 🙏🏽ኢትዬ ፎረም ማለት እውነተኛ የታሪክ ማህደር ነው

  • @በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ
    @በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ ปีที่แล้ว +16

    ዛሬ የሁላችንም ቤት ገባ እስኪ ምን ትሉ ይሆን እግዚአብሔር ሆይ ለኢትዮጵያ ሚል መሪ ስጣት ሰላም ፍቅር ለአገራችን እፍፍ 😢😢 ሁሉም በጭንቅ ውስጥ ነው ያለነው የት ትግራይ ልጅችስ ይህን ተቋቁመው እያለፊት ነው እኛስ??

  • @NBJ810
    @NBJ810 ปีที่แล้ว +1

    አይ ኢትዮጵያ ሰው እና ሰይጣን የተለየበት ፣የሚገርመው በጣም ብዙ ውስጣቸው ክፋትና እርኩሰት ሗላም እያንዳንዱ ሁሉም የእጃቸውን እንደሚያገኙ አያጠራጥርም።

  • @amishmulugeta5768
    @amishmulugeta5768 ปีที่แล้ว +11

    ያማል ይሄ ህዝብ ያለፈበት እና የሚያልፍበት በቃቹህ ይበለን ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝቦች

  • @genetgebreselassie4671
    @genetgebreselassie4671 ปีที่แล้ว +2

    Todays analysis hits different, thank you guys! you are the best we never have

  • @tesfayewoldemihret1034
    @tesfayewoldemihret1034 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን፣

  • @tsegehailu7745
    @tsegehailu7745 ปีที่แล้ว +8

    Thank you for everything you do ❤

  • @dj97610
    @dj97610 ปีที่แล้ว +3

    BRAVO ETHIO FORUM!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Love_and_Peace101
    @Love_and_Peace101 ปีที่แล้ว +6

    Ethio Forum, a True Voice for the Voiceless ❤

  • @cephasboanerge5582
    @cephasboanerge5582 ปีที่แล้ว +14

    I CAN'T EXPRESS HOW MUCH I LOVE THIS MEDIA AND THIS GUY!!!
    I AM EXTREMELY HAPPY THAT YOU LEFT THAT EVIL COUNTRY SAFE!
    I WAS VERY WORRIED WHEN YOU WERE IN ETHIOPIA!!!

    • @brukg450
      @brukg450 ปีที่แล้ว +1

      A blessing in disguise

  • @sisaynesh1816
    @sisaynesh1816 ปีที่แล้ว +51

    በዚህ አምስት አመት ውስጥ ያልተሸወድሁት እኔ ብቻ ነኝ😂ጩሊለው አብይ ስንቱን አሳበደው መሰላችሁ😂

    • @alazarshalom2198
      @alazarshalom2198 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂

    • @alialax4188
      @alialax4188 ปีที่แล้ว +1

      ሃሃሃሃ አረ በክሽ ሌለ የምትይው የለሽም 😅

    • @sisaynesh1816
      @sisaynesh1816 ปีที่แล้ว +1

      @@alialax4188 እውነቴን እኮ ነው በሱ ምክንያት እህቶቸ ሳይቀሩ ነው የተጣሉኝ😂አሁን ግን ይቅርታ እያሉ ነው እኔም እስኪ አቤቱታችሁን ትንሽ ላስብበት እያልሁ ነው😂 ስንቱን አሳበደው እኮ ይህ አኮላ የሆነ መንግስት 😂

    • @gojjamlimeneh1585
      @gojjamlimeneh1585 ปีที่แล้ว +1

      Me too.

    • @GotezZeru
      @GotezZeru ปีที่แล้ว +2

      እንደ ህዝብ ደሞ ያልተሸወደዉ የትግራይ ህዝብ ነዉ።❤❤❤

  • @guushgebrehiwot4529
    @guushgebrehiwot4529 ปีที่แล้ว +69

    የዛሬ ትንተና የተለየ ነው ኣናንተ ትለያላችሁ ስለሓቅና ፍትህ ስለተነፈጉ ድምፅ መሆን ያስደስታል ቀጥሉበት

  • @tesfud1
    @tesfud1 ปีที่แล้ว +6

    wonderful analysis with short and on spot expression

  • @nazrethmichael2332
    @nazrethmichael2332 ปีที่แล้ว

    Dishta Gena ena Derartu tebarku yeh lelegi legocacu teru tarik 🧨🧨🧨 askrtachal tebarku 🙏🙏🙏

  • @tolinachali8306
    @tolinachali8306 ปีที่แล้ว

    No Words to express your media! Thank you !

  • @sayagaming567
    @sayagaming567 ปีที่แล้ว

    ሀገራችን እንደዚ መሆኑዋን ሳይ በጣም አዝኛለሁ። ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።

  • @aseymichael1455
    @aseymichael1455 ปีที่แล้ว +14

    It was the worst time in my life when everyone including Haile was marching against Tigrayans. Many of them have spoiled their history unlike Mohammed Ali the great. WE will never forget it.

    • @user-ez9le6sc1n
      @user-ez9le6sc1n ปีที่แล้ว

      Tashtaqena should be the man of the year!!!!!

  • @fekadugeberesillassie7504
    @fekadugeberesillassie7504 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤z truth media.realy I appreciate you .God bless you and your media.

  • @zeyedezeru624
    @zeyedezeru624 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ የለችም ያለው ብሄረተኛ ነው የሚባለው እውነት እየሆነ ነው

  • @dawittesfay9234
    @dawittesfay9234 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Ethio Forum 🙏

  • @tikseko
    @tikseko ปีที่แล้ว +25

    አረ እናንተስ ትለያላቹ በርቱ❤❤❤❤❤

  • @frehiwot88
    @frehiwot88 ปีที่แล้ว +2

    ሃይሌ ደደቡ እግር ጭንቅላት እንዳይደለ የመሰከረልን የአለማች ጀዝባ

  • @habtamuendashaw9652
    @habtamuendashaw9652 ปีที่แล้ว +6

    Excellent justification❤❤

  • @selamawitkassa7865
    @selamawitkassa7865 ปีที่แล้ว +9

    Welcome back Ethio forum 👏👏🙏🙏❤️❤️💪

  • @aiftar
    @aiftar ปีที่แล้ว +21

    ❤❤❤❤❤❤ wow ታሪካዊ ( እይታ ) ትንታኔ ❤❤❤❤ እናመስግናለ ን ኢትዮ ፎርም !!!!!!!!

  • @dawitheluf5978
    @dawitheluf5978 ปีที่แล้ว

    @Ethio Forum ኢትዮ ፎረም እንደናንተ የመሰለ ሚዲያ ሁለት ሶስት ሃገራችን ውስጥ ቢኖር ይሄ ሁሉ እልቂትና መከራ ባልመጣብን ነበር 😢😢😢 አይዟችሁ በርቱ እግዚኣብሔር ያግዛችሁ

  • @BezuayehuBekele-ef8ro
    @BezuayehuBekele-ef8ro ปีที่แล้ว +6

    ያየሰው እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ!!!

    • @aarontsegaye2261
      @aarontsegaye2261 ปีที่แล้ว

      ምንም አይመጣበትም በቃ ከአገር ወጣ

    • @aarontsegaye2261
      @aarontsegaye2261 ปีที่แล้ว

      ምንም አይመጣበትም በቃ ከአገር ወጣ

  • @haileeyesus1083
    @haileeyesus1083 ปีที่แล้ว +13

    “የእግዚአብሔር ሰው ፍጹምና ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ፥ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሣጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል።”
    - 2ኛ ጢሞቴዎስ 3፥16-17

    • @Mama-nu7it
      @Mama-nu7it ปีที่แล้ว +1

      Thank you ❤

  • @ENGINEERING98
    @ENGINEERING98 ปีที่แล้ว +1

    really . i did not expect this from haile

  • @Letish190
    @Letish190 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Yayesew.

  • @2Corinthians.10-17
    @2Corinthians.10-17 ปีที่แล้ว +6

    በትግራይ ኣትሌቶች የደረሰ ግፍ ከባህር በጭልፋ ነዉ ስንት ያልተሰማ የምዘገንን ግፍ ነዉ የደረሰባቸው😢

  • @ሀገሬሀገሬ-ፀ4ገ
    @ሀገሬሀገሬ-ፀ4ገ ปีที่แล้ว +23

    በጣም ያሳዝናል ቃል አጠረኝ😢😢😢
    ሀይሌ የተባለ ሾካካ እግዚአብሄር ይፍረደው😢

  • @marimagudato5952
    @marimagudato5952 ปีที่แล้ว +1

    The right information 👌 good job 👏 Ethio forem

  • @mebrahtuweldemichael5178
    @mebrahtuweldemichael5178 ปีที่แล้ว

    የአሳዝናል የጨቅላው አብይ አህመድ ለኢትዮጵያ የማይመጥን ሰው ነው!!!!💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ ✌✌✌ ✌✌✌ ✌✌✌

  • @ሽኔከተማ
    @ሽኔከተማ ปีที่แล้ว

    አብይ የኢትዮጵያ መሪ አደለም ይህ ባንዳ እግዚአብሔር ይገላግለን የሰይጣን ልጅ!

  • @atchessman4825
    @atchessman4825 ปีที่แล้ว +6

    You are incredible human being for always reporting with integrity, people can’t say they didn’t have good source of News b/c of reporters like you🙏

  • @tamamhusen1694
    @tamamhusen1694 ปีที่แล้ว

    Amazing Pure journalism! LOVE and PEACE for Brave Tigray Poaple.

  • @STAMA123
    @STAMA123 ปีที่แล้ว +64

    ያዬሰው አንተ ጀግና ልበቀና ኢቶጵያ እምትባለውን ሀገር ሙሉለሙሉ እንዳንረግማት እናንተንና ጥቂት መሰሎቻችሁን እንዳናስቀይም እንዳንጎዳ ተቸገርን እህህህህ!!!

    • @ORTHODOX1111
      @ORTHODOX1111 ปีที่แล้ว +5

      እረ ባክሽ እናንተ ማን ስለሆናችሁ ነው ረጋሚና መራቂ ያረጋችሁ እረ እናንተን በነቀለልን ከናንተ ምን ይቀርብናል ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ እናንተ ናችሁ ለኢትዮጵያ መከራ ያመጣችሁባት
      ገና ወደፈት ትቀምሷላችሁ እራሳችሁ ናችሁ እርግማኖች

    • @NatnaelBlen
      @NatnaelBlen ปีที่แล้ว +1

      ያየሰው አይደለም

    • @mesretalemayehu2029
      @mesretalemayehu2029 ปีที่แล้ว

      ​@@ORTHODOX1111.

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว

      ከሁሉ የሚያስገርመው እና መረሳት የሌለበት ጦርነቱን ማን ጀመረው ?
      በአደባባይ ወጥተው እነ ዶክተር ደብረፅዮን ጌታቸው ሽምግልናን እንኳን ሳይቀበሉ የተጀመረው ውጊያ እልፍ አእላፍ ሕዝብ ያለቀው

    • @lomiayneyberhe8136
      @lomiayneyberhe8136 ปีที่แล้ว +1

      የቂምና ጥላቻ እንዳይረሳ የምያደርግ አንድ ወሽካታ ጋዜጠኛ እያደነቅ ትኖራለህ ?

  • @etheth5034
    @etheth5034 ปีที่แล้ว +10

    አይ ኢትዮጵያ የሚሉሽ አገር ጉድሽና ግፍሽ አያልቅም 💔💔💔

  • @ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ
    @ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ ปีที่แล้ว +10

    Athlete & Major Derartu Tulu ... symbol of humanity & icon of man of principles

  • @yibrahfisha9859
    @yibrahfisha9859 ปีที่แล้ว +44

    ፍትህ ለጋዜጠኛ በቃሉ...🙏🙏🙏. የአትሌት ሀይሌ ነገር ለጊዜው እንለፈው ህሊናው ሲወቅሰው እረፍት ሲያሳጣው እንደሚኖር የሚጠራጠር አለ ብዬ አላስብም ::

    • @tesfayebachure3816
      @tesfayebachure3816 ปีที่แล้ว

      ደራርቱ ተፈትና ያለፈች ወርቅ ነች

    • @samiminwyelet3630
      @samiminwyelet3630 ปีที่แล้ว

      Haily men belo new??

    • @shemsedinomer
      @shemsedinomer ปีที่แล้ว

      ምን ነው በማታ በተኛበት የተረሸነው ወታደር ሰው አይመስላችሁም እንዴ ጅሎች አሁንም መንግስት ጌታቸው ረዳን፣ፃድቃን ገብረስላሴ፣ ደብረጽዮን ገብረምካኤል ፣የመሳሰሉትን መንግስት ባአደባባይ መሰቀል አለባቸው ።

    • @shemsedinomer
      @shemsedinomer ปีที่แล้ว

      ምን ነው በማታ በተኛበት የተረሸነው ወታደር ሰው አይመስላችሁም እንዴ ጅሎች አሁንም መንግስት ጌታቸው ረዳን፣ፃድቃን ገብረስላሴ፣ ደብረጽዮን ገብረምካኤል ፣የመሳሰሉትን መንግስት ባአደባባይ መሰቀል አለባቸው ።

    • @yonasyonas3249
      @yonasyonas3249 ปีที่แล้ว

      Yibrahfisha9!✌️ህምም
      ትክክል

  • @haregmusr5624
    @haregmusr5624 ปีที่แล้ว +2

    Thank you !!

  • @WedimhreyDire
    @WedimhreyDire ปีที่แล้ว +4

    እንዲህ እያለቀሱ ብዙ ዘመናት መጓዝ እጅጉን ይከብዳል እናም ሰላማዊ ትግላችንን እንቀጥላለን ያኔ መፍትሄው ይመጣል ።

  • @dawitberhe5518
    @dawitberhe5518 ปีที่แล้ว +4

    ያዬ የእዉነት ሰው ዛሬ ዘገየህብን ስንት ጊዜ ስልኬን ስከፍት ስዘጋ እንደነበር እኔ ነኝ የማውቀው ለማንኛውም እናመሰግናለን እንደሁልጊዜው!!!

  • @gueshgeber-mariam1211
    @gueshgeber-mariam1211 ปีที่แล้ว +1

    Thanks Ethio Forum !

  • @lidyaytigray7338
    @lidyaytigray7338 ปีที่แล้ว +2

    Real journalism ever , God bless u yayesew !!!!

  • @ursee6125
    @ursee6125 ปีที่แล้ว

    Thank you for genuine Analysis.

  • @annemariedavidson8094
    @annemariedavidson8094 ปีที่แล้ว +3

    Tigray Tsearrr !!!

  • @ሰላምፍቅር-ነ9ወ
    @ሰላምፍቅር-ነ9ወ ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ትንታኔ

  • @kifagere5802
    @kifagere5802 ปีที่แล้ว +1

    እውነትም ያየ

  • @andego751
    @andego751 ปีที่แล้ว +3

    Wonderful journalist

  • @gizawgirmay8785
    @gizawgirmay8785 ปีที่แล้ว

    በቄ(በቃሉ) ድሮ ልክ እንደ ያየሰው ሽመልስ የራሱን ህዝብ(አማራውን) የሚጠላ ነበር። በኃላ ግን ከአፍቅሮተ ንዋይ ህልሙ ሲነቃ ለራሱ ህዝብ ድምፅ መሆን ጀመረ። ዕድሜ ለመዐዛ መሃመድ። እናም አሁን ህወሃት ወደ አዲስ አበባ ስትመለስ አፍቃሬ ህወሃትነቱን ከእስር አላዳነውም። ምክንያቱም ደሙ አማራ ነውና። ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራው በቃሉ አላምረው።

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 ปีที่แล้ว +1

    I really like this jornalist. His analysis, his tone, the coherence of idea, and he has all the audible quality. He reminds me the late Dariowos Mode. Keep it up the good work.

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew5303 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ኢትዮ - ፎረም

  • @tsegishful
    @tsegishful ปีที่แล้ว

    thank you for the professional touching newsmaking and sharing! these too shall pass and memory will remain so that anyone with human mind can learn never again

  • @frnussteferi607
    @frnussteferi607 ปีที่แล้ว +1

    You are Great as usual thank u ❤❤

  • @JoJo-ll4bo
    @JoJo-ll4bo ปีที่แล้ว

    ሁሌ አማራ አማራ እያልክ አትጩህ ! ጠላትህ የኦሮሞ መንግስት ነው አብይ ! ከአማራ ጋር ታግለህ ስርአቱን መጣል ነው ሌላ መፍትሄ የለውም❗️💯

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom2198 ปีที่แล้ว +2

    " ብሔራዊ እብደት " ጥሩ አገላለፅ👍

  • @girmay541
    @girmay541 ปีที่แล้ว +2

    እግር ጭንቅላት እንደማይሆን ካስመሰከሩ ሰዎች አንዱና ዋነኛው ሀይሌ ነው።

  • @DkThanks
    @DkThanks ปีที่แล้ว

    ሀይሌ አንደኛ ብቻ ሳይሆን ዋነኛና መሪው ነው። ከንቱ የከንቱ ከንቱ ለማለት ቢከብደኝም ተገደድኩኝም። ሳልፈልግ ያስገደደኝ እውነት ነው ብቻ ሳይሆን ከሃዲ ማንነቱ የጥላቻው ጥግ አሳይቶ ዓላማ ቢስና ከንቱ ጥቅመኛም መሆኑ ልክ እንደ ሩጫው ሪከርድ የሰበረበት ለዓለም ያሳየበት ሓቅ ነው ብየ እገስፀዋለሁኝ!!! አይ ሃይሌ/ሰው.....

  • @teklayhailu5977
    @teklayhailu5977 ปีที่แล้ว +1

    አንተ የሓቅ ዜጋ ልሣንህ ይባረክ ዕድሜህ ይርዘም ።

  • @myChannel77950
    @myChannel77950 ปีที่แล้ว

    በኢትዮጵያ የሚያምን ሁሉ ደራርቱ ቱሉን ማመስገን አለበት፣ በተለይ የትግራይ ተወላጆች ደራርቱ ቱሉ በተለየ መልኩ የሚያከብራት ለንፅሀን ተጋሩ ከለላ ለመሆን ለዛሬ ለአትዮጵያ ድል ምክኒያት ሁናለች፣ለፍትህና ለሀገር መስራት ሀይለን ሳይሆን ደራርቱን ተመልከቱ፣ሀይለ በወያነ ከበረ፣አሁን ገዢዎችን በመደገፍ ኢትዮጵያን ጎዳት። ይህ ለፍዳዳ ሆዳም። በወቅቱ የደራርቱና የዲሽታ ጊና ሀሳቦች ብንከተል ይህ ሁሉ ችግር አይመጣም ነበር ፣ለመንግስት ለሰላም መምከር ሲገባቸው በለው እያሉ አገራችን ከብርሀን ወደጨለማ እመለሷት ነው። የየ ሰው ሺመልስና ደራርቱ ቱሉ ጀግኖቻችን ናቸው።

  • @tesfayyemane9361
    @tesfayyemane9361 ปีที่แล้ว +1

    ያየ ወንድሜ፡፡ የምታቀርቡት ነገር እጅግ እጅግ ደስ የሚል ነው፡፡

  • @atakltilegese5523
    @atakltilegese5523 ปีที่แล้ว +25

    በዚ አምስት አመት የስንት ሰው ነውረኝነት አየን?😊