"በቅርብ ጊዜ የዳኞቹን ቦታ የሚተካ ሼፍ ተገኘ " //ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • ዘወትር እሮብ ምሽት በሼፍ ሄኖክ ዘሪሁን አቅራቢነት እንዲሁም በተመረጡ እና ስመጥር በሆኑ ሼፎች እየተዳኘ ምርጥ ገበታ ማዘጋጀት ውድድር ዛሬም በሙያቸው ሼፍ የሆኑትን ናርዶስ፣ አዲሱ እና ያደሳ መካከል የተደረገው ምርጥ ገበታ የማዘጋጀት ውድድር እንዲያዩ ተጋብዘዋል፡፡
    Join us for the ultimate table preparation competition every Wednesday night, hosted by Chef Henok Zerihun and judged by top chefs from the culinary industry.
    ምርጡ ገበታ በጣም አጓጊና ልብ ሰቅሎ የሚቆይ ተወዳጅ ፕሮግራም ሲሆን ባለሞያዎች የማብሰል ብቃታቸውን እያሳዩ በተወዳጅ እና ታዋቂ ሼፎች የሚዳኙበት የሚሸለሙበት እና ያሉበትን የሞያ ደረጃ የሚያዩበት ነው በሼፍ ካብራክ እየተዋዛ ዘወትር እሮብ ማታ ከሶስት ሰዓት ጀምሮ የሚቀርብ ምርጥ የገበታ ዝግጅት ነው።
    "Mirtu Gebeta" is a captivating and thrilling program where talented professionals display their culinary expertise. They face judgment from renowned chefs, whose critiques and evaluations highlight strengths and improvement areas. Winners are rewarded for their skill and dedication, providing an inspiring glimpse into the diverse realm of cooking."
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #mirtu_gebeta
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com....
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

ความคิดเห็น • 88

  • @MuluYewon
    @MuluYewon 6 หลายเดือนก่อน +18

    ምርጥ ተወዳዳሪዎች ናችሁ::ያዴሳ እንኳን ደስ ያለህ🎉

  • @dado36914
    @dado36914 6 หลายเดือนก่อน +10

    የዛሬው ተወዳዳሪዎች በጣም ጎበዞች ሼፍ ማቲ ዋው ብያለሁ ፕሮግራሙን ምናለ አንተ ሆስት ብታደርገው የዛሬው ውድድር የተወዳዳሪዎቹ ጥንካሬ እንዳለ ሆኖ ውድድሩን ደረጃ ከፍ ያደረከው አንተ ነህ ብራቦ i miss ሼፍ ዚ😢

  • @Aster-yd2hw
    @Aster-yd2hw 6 หลายเดือนก่อน +23

    ያዴሳ እንኳን ደስ አለህ ሌሎቻችሁም በጣም ጎበዞች ናችሁ

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 6 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ውድ❤ሰብክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽማሬ❤❤❤

  • @yohannesdessalegn6503
    @yohannesdessalegn6503 6 หลายเดือนก่อน +59

    ሼፍ ማትያስን የምትወዱ እስቲ ላይክ፡፡ አስተያየት የሚሰጥበት መንገድ፡፡ ሰውን የሚያበረታታበት መንገድ አንደኛ ነው፡፡

  • @hanabekele1369
    @hanabekele1369 6 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም የሚገርም ውድድር ነበር ያዴሳ አንበሳ ይሄን ውድድር ሼፍዚ ቢሆን የመራው በጣም ያደምቀው ነበር

  • @YordiMekonnen
    @YordiMekonnen 6 หลายเดือนก่อน +7

    ሶስታችሁም አንደኛ ናችሁ ብዙ ጊዜ የመጀመሪያው ዙር ጎበዝ የተባለ ሁለተኛው ላይ አይደግመውም እናንተግን ዋው......Good luck

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 6 หลายเดือนก่อน +7

    ሼፍ ሄኖክ ላጭርጊዜም ቢሄን የአንተተማሪ ስለነበርኩ ኩራት ይሰማኝልዘመንህ ይባረክ።

  • @wudielemecha6531
    @wudielemecha6531 6 หลายเดือนก่อน +3

    ውዱድሩ ጠንካራ ሲሆን ለማየት ያጓጓል ጎበዞች ናቸው ያደሣ እንኳን ደስ ያለህ ደኞች ደግሞ የእውነት አስተማሪ ዎች ናችሁ በርቱ እናመሠግናለን

  • @awotaraya6590
    @awotaraya6590 6 หลายเดือนก่อน +11

    Shafe ፍሰሀ በጣም ክብር አለኝ ጠንቃቃ ሰው

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 6 หลายเดือนก่อน

      የኔ ማር❤ሰብክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ማሬ❤

  • @ea-vk8uq
    @ea-vk8uq 3 หลายเดือนก่อน

    Chef Henok akerarebeh hulu betam des yelal yezarew degmo betam yleyal kenegetmu new mejwmeria anten biyakemsuh des ylenal. Edmena tena yestachu lehulchum.

  • @MmJohar
    @MmJohar 6 หลายเดือนก่อน +2

    ማነው እዴኔ የሠው ደስታ የሚያስደስተው😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yerukneshbelemo9845
    @yerukneshbelemo9845 6 หลายเดือนก่อน +4

    ያዴሳ በጣም ጎበዝ በርታ ለወደፊት። ስትቆረጥ አሳዝነኸኝ ነበር።

  • @እራህማቢንትወሎየለሚዋ
    @እራህማቢንትወሎየለሚዋ 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግኖች ተወዳዳሪ ናቸው አሸናፊው ያዶስ እንኳን ደስአለህ

  • @aminaali7797
    @aminaali7797 6 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ምርጡ ገበታችንን ነው አሰተማሪ ገንቢም ነው ለዳኞቹ በጣም ከብር አለኝ አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርላችሁ እንወዳችኃለን እናከብራችኃለን

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 6 หลายเดือนก่อน

      የኔ ማር❤ሰብክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽማሬ❤❤❤

  • @MareyamawitArega
    @MareyamawitArega 6 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄን ዉድድር ሼፍ ዚ ቢመራው አሪፍ ነበር ይመለስልን

  • @yerukneshbelemo9845
    @yerukneshbelemo9845 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሌሎቹም በጣም ጎበዞች ናችሁ በርቱ
    ሌላ እድል ተሰጥቶአቹሀል።

  • @fantayeleggese3030
    @fantayeleggese3030 6 หลายเดือนก่อน +5

    ኢቢኤሶች የአቅራቢ ችግር አለባችሁ በደንብ ያስታውቃል ሼፍ ሄኖክ ለቦታው አይመጥንም ውድድሩ ግን ገራሚ ነበር

  • @yonasnigussie
    @yonasnigussie 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሼፍ ማቲያስ እጅግ ድንቅ ሰው የፕሮግራሙ አድማቂ

  • @utaaseenaa
    @utaaseenaa 6 หลายเดือนก่อน +1

    Even I was about to cry when they were commenting on Yaadeessaa plate. Congrats Yaadeessaa for your extraordinary achievement cooking

  • @melonayveronica925
    @melonayveronica925 6 หลายเดือนก่อน +9

    ሼፍ ማቲዎስ ሼፍ ፍሰሀ ያዴሳን እንዳከበራችሁት ተከበሩ ሼፍ ሄኖክ ሆስት ለማድረግ ብዙ ይቀርሀል ዳኝነቱ ይሻልሀል እረ ሼፍዚ የት ነህ

  • @friemsfen4545
    @friemsfen4545 6 หลายเดือนก่อน

    የዛሬው ውድድር በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ 🎉❤

  • @bezawityeshitla79
    @bezawityeshitla79 6 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም አሪፍ ውድድር ነበር:: እባካቹ ለቢላው ግን መሸፈኛ አድርጉለት:: በጣም ነው የሚያስፈራው ስትቀቃቀፉ:: የበሀል መሸፈኛ በምርጡ ገበታ አዘጋጅ እና ይሸፈን ደስ አይልም በባዶ::

  • @Andi4christ-qm8em
    @Andi4christ-qm8em 6 หลายเดือนก่อน +1

    Nardi gobez betam.....demo dagnoch ejun kekoreteko ke wudidir mewtat alebet, its not fair

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ye Ayat Liji yehewi newi 🎉 Ewinetm qimemi ❤🎉🎉

  • @ea-vk8uq
    @ea-vk8uq 3 หลายเดือนก่อน

    Yadesa wowo wow Congrats! Mert Chef Andegn xedateh segawm Asawem slice yemtdergbet menged enem ende Chef Matew eyehuh neber. Impressive Man!

  • @mekdesmekonnen2242
    @mekdesmekonnen2242 6 หลายเดือนก่อน +1

    Congrats Yadessa 🎉🎉🎉🎉
    Go forward 🎉🎉🎉

  • @AmenatMuhammad
    @AmenatMuhammad 6 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህ የመዳም ቅመሞችየ እኝም ሀገርችን ያብቅን 😢😢😢😢❤❤ ድምሩኝ❤❤❤❤

  • @Navi-tube
    @Navi-tube 6 หลายเดือนก่อน +3

    wow yezarewu aguwagi newu😊

  • @bereketalemu7309
    @bereketalemu7309 6 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ዳኛ ይገርማል አንደኛ❤❤

  • @YaredYisihak
    @YaredYisihak 3 หลายเดือนก่อน

    Wawu yade bro congra

  • @TigistTigist-qx5nk
    @TigistTigist-qx5nk 6 หลายเดือนก่อน +1

    Woow Yadesaa bagaa gamadee🥰🥰

  • @taslimhubbi7624
    @taslimhubbi7624 6 หลายเดือนก่อน +1

    Congra yadesa 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @rehima4840
    @rehima4840 6 หลายเดือนก่อน +6

    ሸፍዚ የት ሄደ

  • @King-27
    @King-27 6 หลายเดือนก่อน

    ያደሳ እንኳን ደስ አለህ በሳል ሰው ነህ🎉 👌👏

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሼፍ ዚ የት ሄደ

  • @raheltewolde5391
    @raheltewolde5391 6 หลายเดือนก่อน

    ይገባዋል

  • @qonijitiguyaGuya
    @qonijitiguyaGuya 6 หลายเดือนก่อน

    Congraaaaaaaaaaaaa yadeta እኔም የመዳም ጎበዝነኝ ብዙ አስተምራኛል

  • @ياربسعدني-ج6ض
    @ياربسعدني-ج6ض 6 หลายเดือนก่อน

    ሁላችሁም ጀግኖች ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @KamalDanur-c7k
    @KamalDanur-c7k 6 หลายเดือนก่อน

    አድናቂህ ነኝ 👏👏👏
    በርታልኝ 🏆🏆🥇🥇

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 6 หลายเดือนก่อน +1

      የኔማር❤ሰብክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ማሬ❤❤

  • @Tayiba-o2v
    @Tayiba-o2v 6 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አለህ ❤❤❤❤

  • @romantola5947
    @romantola5947 6 หลายเดือนก่อน +2

    Mirxu gabata 👌💯🎉

  • @LaliseTolasa-v2w
    @LaliseTolasa-v2w 6 หลายเดือนก่อน +1

    Yadaasa bagaa gamadee wow Abesa

  • @Turme..
    @Turme.. 6 หลายเดือนก่อน +1

    He deserves that 👏

  • @qonijitiguyaGuya
    @qonijitiguyaGuya 6 หลายเดือนก่อน

    ሼፍ ማቲና ሼፍ ፍስሃ አስተያየታቹ ስውደው እምጣለሁ አድ ቀን ልውዳደር

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 6 หลายเดือนก่อน

    Mashe Allah

  • @feteletilahun1013
    @feteletilahun1013 6 หลายเดือนก่อน

    አበሳ 🎉

  • @KonjitBerhanu-pm4ll
    @KonjitBerhanu-pm4ll 6 หลายเดือนก่อน

    YADESSA!!!! Mirt chef! Mirt Gebeta.

  • @aberashsabure4113
    @aberashsabure4113 6 หลายเดือนก่อน

    The best competition ever

  • @salemawittekie6648
    @salemawittekie6648 6 หลายเดือนก่อน

    Congratulations yadesa 🎉🎉

  • @Turme..
    @Turme.. 6 หลายเดือนก่อน

    Very thoughtful comment 👏 👌 👍

  • @hydg1146
    @hydg1146 6 หลายเดือนก่อน

    Wow🎉🎉🎉🎉

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 6 หลายเดือนก่อน

    እንደ ውድድ እሚጨንቅ ነገር የለም ኀበዝ ሁነከኩዋ ሰለምትጨነቅ መሰራት ያቅትሀን መርጋጋት አይኖርም ይጨንቃን በተለይ ደቂቃ ሲነገር እህ ጀግኖች ነችው ሁላችውም አጭር ሰው አባቴ ጀግነ ነው እኘን አትፈታተኑ በቃ ርጂሞች 😅

  • @AmanBario
    @AmanBario 6 หลายเดือนก่อน

    ፕሮግራሙ ምርጥ ነው ግን ዳኞች ቋንቋ ላይ ምንድነው አማርኛ ወይም ሙሉ እንግሊዝኛ ይሁን በቃ ሀበሻ ነን አቦ

  • @bayisedebissa6209
    @bayisedebissa6209 6 หลายเดือนก่อน +1

    Yadesa chimssa enqan des yalhe B C

  • @hulufkirehulu2978
    @hulufkirehulu2978 6 หลายเดือนก่อน

    WOW

  • @Dagnchewamsalu-v3m
    @Dagnchewamsalu-v3m 6 หลายเดือนก่อน

    #1ma bro

  • @zezumeke1689
    @zezumeke1689 6 หลายเดือนก่อน

    Wow ሼፍ ማትያስ ኮመንት ሲሰጥ wow

  • @KamalDanur-c7k
    @KamalDanur-c7k 6 หลายเดือนก่อน

    ያደሰን ስልኩን በነተቹ አድነቁነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MentwabeHmekel
    @MentwabeHmekel 6 หลายเดือนก่อน

    ያደሳ እንኳን ደሰ አለህ
    አክሰትህ ነኝ ባይሴ ጭምሳ

  • @tsion3656
    @tsion3656 6 หลายเดือนก่อน

    ጨዋ ዳኞች ነበሩ

  • @tasemaasefa8044
    @tasemaasefa8044 6 หลายเดือนก่อน

    በ online አይቻልም እንደ

  • @naiemaNaamema1223
    @naiemaNaamema1223 6 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👏👏👏

  • @alefiyadaredo885
    @alefiyadaredo885 6 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱ ምርጡገበቶች

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 6 หลายเดือนก่อน +5

    ሸፍዚየትሄደ እሱሲኖርነውሞቅደመቅ እሚለው

  • @menenshiffa8269
    @menenshiffa8269 6 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ምግብ ሲሆን እባካቹ ለሼፍ ሄኖክ አቅምሱት እባባካቹ እሺ ስላላቹ አመሰግናለሁ

  • @LolBaba-si7oc
    @LolBaba-si7oc 6 หลายเดือนก่อน

    🎉😮

  • @rashade9200
    @rashade9200 6 หลายเดือนก่อน

    Danyochgin Ye Iqa Axeqaqem Masaweq Alebachu Maxbashawun Be Biret Mankiya Mexeqem Bexam Sitetnaw Tazebkuwachu

  • @yeromyerom
    @yeromyerom 6 หลายเดือนก่อน

    እነሱ ለሮጡት እኔን ትንፋሽ አጠረኝ ሆሆ

  • @gfhh8875
    @gfhh8875 6 หลายเดือนก่อน

    🥰🐅💪

  • @tsedeyhailemariam8469
    @tsedeyhailemariam8469 6 หลายเดือนก่อน

    ዋው

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 6 หลายเดือนก่อน +3

    እንዲ ሰርተው በቤታቸው ከበሉ ጥሩ ነው 😂😂😂😂😂

    • @Aster-yd2hw
      @Aster-yd2hw 6 หลายเดือนก่อน

      @@tsigemengiste6108 ግብአቱ ካላቸው ምን ችግር አለው ይሰራሉ እንደውም ተረጋግተው የበለጠ ይሰራሉ

  • @hadyiahadyia9385
    @hadyiahadyia9385 6 หลายเดือนก่อน

    አጭር ስው ልቡ ትልቅ ነው ወንዱ ቅመም

  • @saadaahmad5973
    @saadaahmad5973 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amanueltukul6241
    @amanueltukul6241 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቅመም!!!

  • @welderufaelakalu1157
    @welderufaelakalu1157 6 หลายเดือนก่อน

    አስቃባጭ እናንተን ብሎ ዳኛ ገና ገዥናችሁ ብሎ ማሽቃበጥ ለማንም አይጥቅምም አስቡበት በሗላ ታፍራላችሁ ቡሗቃዎች ናችሁ አፍረንባችሗል ግን ግዜ ጠብቁ እፈሩም በየት አገር ነው እጁን የቆረጠ ማለፍ የሚችለው መሃይምኢች ናችሁ ሰው ከሆናችሁ ከዛሬ ጀምራችሁ መታየት የለባችሁም!

    • @bezabeza3278
      @bezabeza3278 6 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ያሳዝናል አንድ አንዴ አለመታደል ሆኖ ያለን ጥላቻ መልካሙን ነገር እንዳናይ ይጋርድብናል ከምን ምኑን እዳገናኘከው ።

    • @alemnesh1700
      @alemnesh1700 6 หลายเดือนก่อน

      መሀይብ

    • @jamilatube4417
      @jamilatube4417 6 หลายเดือนก่อน

      እበት ዱሮስ እደናተ ያለ ሰው ሁሌ እዳፈረ ይኖራል ሰላም የማትወዱ ሁሌ ትችት ሁሌ ነገር መጫር ኸረ ይድፋችሁ

    • @qonijitiguyaGuya
      @qonijitiguyaGuya 6 หลายเดือนก่อน

      ወለደ ሩፉኤል ቅናትነው የያዝህ ከደኞች አትበልጥም

    • @Batibati380
      @Batibati380 6 หลายเดือนก่อน

      ይቅርታ ይሄ ቦታ የትላልቅ ሰዉ ቦታ ነው አይመጥንህም ምናልባት ወደ ቲክታክ ጎራ ብትል ብዙ አንተን የሚመስሉ ሰዎች የሞሉበት ቦታ ነዉ

  • @KamalDanur-c7k
    @KamalDanur-c7k 6 หลายเดือนก่อน

    አድናቂህ ነኝ 👏👏👏
    በርታልኝ 🏆🏆🥇🥇