//ውሎ// "አሜሪካ ከማገኘው ዶላር የእናቴን ደስታ ፈልጌ … ሼፍ ዚ /እሁድን በኢቢኤስ/
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv
ሼፍ ዚ በ 15 ዓመት ዉስጥ ተሳክቶልህ ሀገርህ መመለስ ማሻአላህ መታደል ነው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ወገን በወገን የሚያጨካክነዉን ሰይጣን አላህ ያንሳልን
Amen Amen Amen
ሊያዬ ሼፍ ዘላለምን በጣም በጣም እምወደዉ እማከብረው ሰው ነዉ እናመሰግንሻለን እድሜና ጤና ለሁላችሁም ለዚም ላንችም
ሼፍ ዚ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር በጥሩ ትዳር እና በልጆች ይባርክ
አላገባምደእ
በጣም የሚያሰደሰት ባለምያ ሃገር ወዳጅ በተለይ እናቱን ያነሳበት የአላህ እናቱን የሚወድ ጀግና ልጅ እናቱን የማይወድ ሰው አለ ቢሉኝ ሰው ነው አልለውም አውሬ ባይ ነኝ እናትህን በማሰቀደምህ ከሁሉ የበለጠ ምሰጋና ይገባሃል ማሻአላህ አይ እናት ካመለጠች የማትገኝ ማን እንደሰዋ እናት ያላችሁ ቶሎ ያዝዋት ካመለጠች ያንገበግባል ልክ እሳት ከውሰጥ የሚነድ ይመሰላል አይ እናቴ አላህ ይርሃምሃ የሁላችንም እናት ያጣ ነፍሰ ይማር አይ እምዬ እና ሺፍ በጣም ኮራሁብህ ምነው የአንተ አይነት አባት እናት አባት ይውለድ በጣም ኢቢኤሰ ሁሌም በጣም የማደንቃችሁ የደሃ ቤት አላህ ይጨምርላችሁ ከባለቤቶቹ እሰከ ሰራተኞች በሙሉ የሰነሰርሃቱ ለሰው ትጉ ጥሩ የምትመኙ አላህ ከፍ ያድርጋችሁ ይህ ነው ሁሌም ኢቢኤሰ የደሃ አባቶች በርቱ የናንተ አይነት ኢትዮጵያ ላይ ይብዛ የወገን መከታ ናችሁ በአፍ ሳይሆን በተግባር ያሳያችሁ ተወዳዳሪ የሌላችሁ የቴሌቭዥን ጣቢያ ከኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ከአለም ዘር ሃይማኖት ቦለቲካ የማይገባ ጣቢያ ብቸኛው ኢቢኤሰ ሁሉ ኢትዮጵያዊ አድናቂያችሁ ነው በተለይ በቤተሰብ ፈለጋ በእሁድ የደሃ አባት ናችሁ እናመሰግናለን ሁለታችሁም ጎበዝ በተለይ የእናቱ ነገር ያነሳበት የጨዋ ልጅ የጀግና ልጅ ነው ቤተሰቡን ያከበረ ሁሌም ክቡር ነው አላህ ከፍ ያድርግህ ቤተሰብህን ያከበርክ ሼፍ ሁሌም አድናቂህ ነኝ በጨዋ ነትህ
ይሄ ሰው በጣም ነው እምወደው ለሰው ያለው አክብሮት እና ትህትናውን ዋው እድሜና ጤና ይስጥህ አቦ ያራዳ ልጅ ይመችህ❤❤❤❤😊😊
❤❤❤❤❤❤😂😂
ከቤተሰቡ ነው የወረሰው
ከነች ችግሯ "እምየ ኢትዮጵያ" የሚጣመፍጥ ንግግር ከሚጣፍጥ ምግብ ጋር ምግቡን ባንቀምሰውም😂😂😂😂👍👍👍👍🙏🙏🙏
መስቀልሽን ስለለበስሽ ደስ ብሎኛል የሸፍ ዚ እህት ቤት ከማማሩ የምግብ ጠርጴዛው ፊት ለፊት ስዕሎች አሉ እና ጠካራ ባለ ማዕተቦች ናቸው በርቱልን❤❤❤❤❤❤
ሼፍ ዘላለም የኛ ደግ የኛ መልካም እግዚአብሔር ይጠብቅህ የእናትህ ፀሎት ይጠብቅህ
እናት እኮ ❤ ዘላለም ብትኖር የእናት ሞት ባይኖር ሁሌም ከሰው ልብ አትወጣም እናትዬ ሁሌም ትናፍቂኛለሽ እርፍ በይልኝ 😢😢😢
@@መርየምየአባቷ😮😅
😭😭
ሼፍ ዚ ዋው 😳👏 ስራ ቦታ ሌላ ተጋባዥ እንግዳ ሲሆን ሌላ amazing 🥰 his verry disciplined person 👌 big respect
በሒወቴ ጨዋታ አዋቂ እና ጨዋታ የሚችል ሰው እጅግ በጣም ደሥ ይለኛል ሼፍ ዚ እና ሊያ ሳሙኤል ደግሞ የተዋጣላቸው ያራዳ ልጆች ናቸው!.......ያወኩህ በቅርብ ቀንም ቢሆን ስላወኩህ እጅግ በጣም ደሥ ብሎኛል ሼፍ ዚ🙏ሊቾዬ አንቺ የማር ዝናብ ሑሌም ይመቻችሽ አንቺ ምርጥ❤🙏❤
ድምፅም ቁመትም መልክም አርቲስት አበበ ባልቻን ገመና ድራማ ተዋንያኑ ነው የሚመስለኝ ❤❤❤❤የምወድክ ሸፍ ኑርልን💟💟💟💟💟
እዴት ያለ ቀለል ያለ እና ምርጥ ሼፍ ነዉ ❤
ደስ እሚል ሰውዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድልክ❤❤❤
ሸፍ ዜ የምወድህ የማክብርህ ሰው እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ
በጣም ገራሚ ሸፍ ነህ ትህትና ጨዋታ ሙያ የታደለች ነች ሚስትህ በጣም የማደንቅህ ❤❤❤😊
ሼፍ ዚ በጣም ነው በምርጡ ገበታ ላይ የማደንቅህ የምወድህ ወንድሜ በጣም ወፍራም ነው የምትለብሳቸው ትሸርቶችን ለወንድሜ እመኛቸዋለሁ ምን ትለኛለህ በናትህ እርዳው በጤናውም በከፍተኛ የጤና እክል ውስጥ ይገኛል እባክህ በማርያም በምትወዳቸው እናትህ እርዳው። አመሰግናለሁድ። 😢
Yane ehet mendenew yemelebesew size,or be wusix mesmer yemenawerabet access kaale?ene leredash echelalew
በመጀመርያ አመሰግናለሁ እንዴት ላውራህ
@@wendimenehedea6171🙏🙏🙏😍😍😍😍
ሼፍ ዚ በጣም ነው የማከብረው የማደቀው
በጣም የምወደው የማከብረው ቅን ትሁት ነቱ መሸአሏህነው እረጅም እድሜ ሸፍዚ
ዘላለም አላምረው ጓደኛዬ ሰላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል
አብረን ነው የተማርነው ጥቁር አንበሳ አዲሳ አበባ ስመጣ አገኝሃለው
ሼፍ ዚ ትወና እራሱ በጣም ነው የሚሳካልህ። ወደፊት እነሰራዊት ፍቅሬ ፊልም እንደሚያሰሩህ ተስፋ አደርጋለሁ።
ሼፍ ዚን በጣም ነው የምወደው 🥰🥰🥰🥰🥰
አድራሻ:-- ቺቺኒያ ከጫካ ቡና ገባ ብሎ ዚግዛግ ሆቴል ቁጥር 2 ሰባተኛ ፎቅ ላይ "አዋዜ ሬስቶራንት"
ሼፍዬ ትመቸኛለህ አድናቂህ ነኝ
Thanks very much.
ዋው ሲያምር አቤት ግርማ ሞገሱ ዘልዬ ምርጥ ሰው
Liyaye mariyamen new melesh shef z n endene mewedew yelem eski dire nalin ❤️❤️❤️❤️
ውይ ዘሌ አቦ በጣም ነው የምወደው ❤❤❤
ወይኔ ታድለሕ እንዴት አይነት ፀሎተኛ ብትሆን ነዉ ቶሎ የሰማህ እኔ ይኸዉ 23 አመቴ አልሞላልኝም ሚስጥሩን በነገርከኝ
ቅልል ያልክ ፈታ ያልክ ሰው ስለሆንክ በጣም ደስ ትለኛለህ ረጅም እድሜ ይስጥህ
መጀመሪያ አልወደውም ነበር አሁን ግን በጣም ወድጄዋለሁ።መፅሐፍ በሽፋን አይመዘንም የሚለው የገባኝ አሁን ነው
ጨዋ ሀበሻ ቤቱ ስትሄዱ ቆሞ ነው የሚያስተናግደው ምግቡም የቤት ምግብ ❤
የት ነው አድራሻው
Aderashawe yet new
Where is the restaurant address please.
እኔ ባዶ ቡና መጠጣት ከጀመርኩ 10 ዓመት አለፈኝ።አሁን በስህተት እንኳን ስኳር ከገባበት ይዘገንነኛል።
ሼፍ ዚ ባለበት ሁሉ አለሁ ስወደዉ ❤❤❤
ሼፍ ዚዬ አንተ እራሱ እኮ አንበሳ ነው የምትመስለው ❤❤❤
ይህን ሰዉ ስወደዉ ❤ ግን በጣም የድሮ ታዋቂ ሰዉ ነበር እሚመሰለኝ ሲገርም❤🎉🎉🎉
ማን እዳገር አገራችንን ሰላም አዲርጎ እሪዚቃችንን ባገራችን ያዲርግልን
ምርጥ ሰው ቀለል ያለ የሚወደድ ሰው 👍👍👍👍
ፈጣራየ የሰው ሀገር አላቋኝ ሀገሬ ላይ የእራሴን ነገር የምሰራበት ቅርብ ነው EBS ስወዳችሁ💚💛❤️🥰
ሼፍ ዚ ቀለል የሚልና ደስ የሚል ነው
ምርጥ ሼፍ ብቻ ሳይሆን ምርጥ አርቲስት
ይሄን ፕሮግራም በጣም ነው ምወደው እጅግ በጣም motivated ያራገኛል.
ሼፍ ዘላለም አላምረው እንኳን ከደረሰህ አድናቂህ ነኝ
ለእንደዚህ አይነት ሰዎች "ለምን ወደ አገርህ ተመለሥክ?" ተብሎ አይጠየቅም ።
አሜሪካን የፈለግሽዉን ያህል ሚሊየነር ብትሆኚ "ከስታር ባክ" ተሠልፈሽ ቡና መግዛት አይቀርልሽም ትራምፕ ከዚህ ሁሉ ሃብቱ የዘወትር ምሣዉ ግን ከማክዶናልድ ነዉ ።
ኑሮ ከገንዘብ ጋር ያለችዉ ኢትዮጵያ ነዉ የኢትዮጵያ ኑሮ ከአየሯ ሕዝቧ ባሕሏ ምግቧ ጋር እንዲህ ያለ መኪና ቤት ገንዘብ ጨምሮ ሠጥጦት ሳለ "ለምን ወደ ሃገርህ ተመለስክ?" ብሎ ጥያቄ አይሆንም ።
ብዙዎች እኮ የውጪ ኑሮ ናፋቂ ስለሆኑ እኮ ነው
ይህ ሰው በጣም መካምና ደግ የሰው organic
ብቅርብ ይወናስ መሰለኘ እቤት ሂዶ አይቻቸው ነበር ደስሚሉ ነፍሳችውን በአፀደገ ነት ያኑረው።
ፈጣሪ ያፅናህ ኤናትመተኪያየሌላትናት 😢 እሚያቅያቀዋል
ወይኔ ፕሮግራሙ አጠረብኝ ደስ ሲል በጌታ ዘሌ ፈጣሪ እጮኛህን በሰላም ለሀገሯ አብቅቷት ለወግ ማእረግ ያብቃህ የኔ ዘንጋታ የኔ ኩሩ ደርባባ ስወድህ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ እጅህን ቁርጥማት አይንካው ❤❤❤🙌🙌🙌☝
FETA YALE SEWE ZEMENHE YEBARKHE.❤
ሼፍ ዚዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ
ድንች በምስር ድንች በሥጋ ይመቸኛአል በጥቅሉ ሀገሬ በምግብ የታደልን ነን ሀበሾች❤
This gentleman ...I love his approach, attitude , and confidence. Where is his restaurant located at and the name?
አድራሻ:-ቺቺኒያ ከጫካ ቡና ገባ ብሎ ዚግዛግ ሆቴል ቁጥር 2 ሰባተኛ ፎቅ ላይ “አዋዜ ሬስቶራንት”
እሱን የማግባት ፍላጎት አለኝ❤❤❤❤😮😮
ደስ የሚል ሰዉ እረጅም እድሜ ይስጥህ ወንድሜ
በጣም ደስ የምትል ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ 🥰🥰
ሼፍ ዚ በጣም ❤❤❤❤ክብር አለኝላንተ
በጣም የምወዶ ሼፍ ነዉ❤
Gorgeous prsen I love you
የማጀቱ ዘላለም ታድለህ እንኳን ለዚህ አበቃህ ግን የማጀትን ምስር ወጥ አልሰራህውም ወደ አገሬ ስገባ መጥቼ መብላት እፍእልጋለው ምግብ ቤትህ የት አከባቢ ነው?
አድራሻ:-ቺቺኒያ ከጫካ ቡና ገባ ብሎ ዚግዛግ ሆቴል ቁጥር 2 ሰባተኛ ፎቅ ላይ “አዋዜ ሬስቶራንት”
እኔግን ሼፍ ዚ ምግብ ዝግጅት በነፃ አሱጋር ብሰራ ደስ ይለኛል
ጎበዝ እናትህ ከተንከባከብክ ከዛ በላይ ደስታ ምን አለ
ሼፍ ዚ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤
እረ አግባ ኡኡኡ ማግባት አለብክ
ባላለቀ አነሰ😏😏😏
ምርጡ ገበታን ራሱ የማየው አንተ ስላለህበት ነው ፕሮግራሙ ላይ ሕይወት ትዘራበታለህ👏
ውይ በጣም ነው የወደ ድኩህ ለናትያለህ ነገር በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቅህ
ስወድህአግዚአብሔር የባርክ
❤❤❤
ምግቡም ሰውየውም ምርጥ!! በውነት ግን ምያው ይበል የምያሰኝ ነው
በጣም ነው ደስ የሚለኝ አስተማሪ።ነህ
እድሜና ጤና ይሠጥክ አባቴ በተይ ጥንቃቄሕ 👌🌷
ዋውውው ደስ የሚል ሰው እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያብዛልክ❤❤🙏💚💛❤🙏ወንድምክም ይክበር ይመስገን ለዚ ያበቃክ💚💛❤🙏🥰ምግቡ ደሞ ያምራል 🙏💚💛❤
ዋውውው ነዉ ❤❤❤❤❤❤
@@kidsettesfya4645 🥰🥰🥰🙏
What a beautiful person with such an amazing job 👏👏❤️
ማሻአላህ ማቅድዬ ኡንኳን ደስ አላሽ፡ሆድሽ ያስታውቃል በጣም ደስ ብሎናል ።
ደስ የሚል ሰው እግዚአብሔር እጅህን ይባርክ ❤❤❤ የሪስቶራንቱ አድራሻ የት ነው ?❤❤❤❤
ሼፍ ዚ ደስ ሲል ቀለል ያለ ሰዉ ነዉ
እግዚአብሔር :ያፅናህ:እናትህን ነብሳቸውን:ባፅደህይወት:ያኑሩልህ:ሚጥሚጣ:እሬስቶራንት:ክነልጆቼ:መጥተን:ኣጣንህ:እግዚያብኤር:ክፈቀደ:በድጋሜ:መተን:እናገኝሀለን🙏
በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ ዚ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤️
ውይይ እማማ አርፈዋል እንዴ ለካ? ያኔ ኢንተርቪዋቸውን ነበር ያየሁት። እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር🙏🏾
liya no 1 kalemeteyik gazetegna nesh BEST!!
ዋው በጣም ነው ደሥ የምትለው በተለይ ለሀገርህ ያለህ ፍቅር
መቅድዬ እግዛብሔር ይርዳሽ በሰላም ወልደሽ እቀፊ
እኔም ማአን እዳገር ከነህ። ችግሮአ አገሬ አላህ ሰላሙሁን ይስጠን
ዉድድር ቢሆን ወድቀህ ነበር. እጅላይ በቢላ አይቆረጥም❤
😂😂😂😂
Chef Zelalem Big Respect 🙏
ስወደው ይህን ስውዬ
በጣም ደስ የሚለኝ ሰዉ አደቅሀለሁ
ዋዉ ሼፍ ዚ ❤❤
አቤት፣ግርማ፣መጎስ፣ከጨዋታ፣ለዛ፣ሙያ፣ጋር፣ሲምር፣ማሻአላህ፣ቢልአፊያ፣🎉
ኢቢኤስ ላይ ሼፍ ጆርዳና ሺ የት ጠፋአች አቀማመሧ ይመቸኝ ነበር ❤🎉
ዋዉ እግዚአብሔር ይባርክህ
ሼፊ ዚ ደስ የሚል ድምጽ ያለው ስው ነው
Shef zn betam endemewedew ebakachu negerulegn
Love ❤❤❤❤
በጣም ደስ የምል ሰው ነው ጌታ ይባርከው
ሸፍ ዚ እድሜ ይስጥህ
መጥቼ ቀምሳለሑ አንተ የማበላውን ስለማሰጠኝበቃ ውጪ የሐበሻ ምግብ ወጥ ነገርማ ይከብደኛል አንድ ቤት ሑለቴ በልቻለሑ አንተጋግን ምርጡን ምግብሕን መጥቼ በላለሑ ከቤቴ ስመጣ እጄን ታጥቤ ነው ራሱ የምመጣው እውነቴን ነው ! 🙌🙏
ቡና ሲያምር መሸ አላህ
የሰው ፍቅር ያለው ሰው። ስወደው
ወላሂ ከስደት በሀላ ከእናት ብዙ ጊዜ ማሳለፍ እፈልጋለሁ ኢሻ አላህ ያረብ ስደት 17 አመት ሆነኝ
ኢሻ አላህ
ኦ በጣም ያሳዝናል ነፍሰ ይማር
ፈግታዉ ደሥ ሢል
አደራ ሸፍ ዘላለም ከስደት ስመለስ እንታስተምረኝ የእውነት። እርጋታህ እኮ የትም የለ።
Zde betam akebrhalew❤❤❤
አድራሻ:-ቺቺኒያ ከጫካ ቡና ገባ ብሎ ዚግዛግ ሆቴል ቁጥር 2 ሰባተኛ ፎቅ ላይ “አዋዜ ሬስቶራንት”