ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እህቶቻችን ባህላቸውን እየለቀቁ ዘመናዊነት ላይ ትኩረት በሚያደርጉበት በዚህ ዘመን አንተ ጎበዝ መልካም ሰው ነህ::ባህልንና ማንነትን መተው መሞት ነው::
በርታ ዘኪዬ እውነት እንደ አንተ አይነቱን ኢትዬጲያዊ ወጣት ያብዛልን በስነ ምግባር በቤተ ክርስትያን ያደገ ሰው የምትረዳበት መንገድ እውነት ትልቅ ነገር ነው
ለወሬ ባላባቶች ቦታ አትስጣቸው የስራህን ፍሬ ያብላህ 🙏🙏🙏
የሀሰት ድግሪ እየገዙ መንግሥት ስራ አልሰጠንም ከማለት ይልቅ እንደዚህ ስራ መፍጠር በጣም አስደናቂ ነው
ለነዚህ አይነት ሰዎች ትልቅ ክብር አለኝ ስደት ወጥተን እኮ የማይሻል ስራ ሰርተናል
ዎው , እሚገርም ሰው ነው👍🏾👍🏾በርታ !
በጣም ደሞ ለአይማኖቱ ጠካራ ልጅ ነው በቲክ ቶክ አባቶች ከስት ላይ ገብቶ በጣም ስርዓት ያለው ጠካራ ነው በርታ
በጣም አሪፍ ሙያ ነው በአሁኑ ጊዜ ድግስ ሁሉ በቢራና በድራፍት በሆነበት ሰዓት ጠላ በተናፈቀበት ጊዜ አንተ ይህን ሙያ በመያዝህ በጣም አከብርሃለሁ ዘኪም በጣም አክባሪህ ነኝ 🙏🙏🙏👍👍👍
ዋው ዘኪ የሰፈሬ ልጅ በአሪፍ ሥራ መጣህ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።
ጀግና ነህ ከምር በርታ ወንድሜ ስራ ክቡር ነው
Abasa gobaz bareta egzabehar amelak yeredah bareta🙏😘😘😘
የእውነት ሰሞኑን እያሰብኩህ ነበር ዘኪ ብዙ ተመልካች አለህ ለምን የተለያዩ ፕሮግራሞች አትሰራልንም
ጎበዝ አስተዋይ እንደዚህ ነዉ👍👍👍👍
በቅርቡ ትልቅ የስራ ሃላፊ ሆነ በትልቅ ድርጅት ውስጥ እንደምትመጣ አልጠራጠርም በርታ እመብርሐን አለው ትበልህ❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ጥሩ ነው ወንድሞቻችን በርታ ዝም በላቸው ስራ መስራት ስለማያውቁ ነው
Jigena beretale yejochehen Sera Egeziyabeher yebarkelehe
በርታ ጀግና ነህ ወንድሜ ግን የሰው ስድብ እንዳት ሰማ አግዚአብሔር ያግዚህ 🙏
ጎበዝ በጣም በጣም ስራ የወንድ የሴት እይባልም
ጀግና ነህ በርታ 🎉🎉🎉🎉🎉
ዘኪ በርታ
አንበሳ ጀግና ነው
በርታ ስራ ክቡር ነው ነገ ትልቅ ትደርሳለህ
ስራ አኮ ክብር ነው
ኧረ በርታልን እኔ ስገባ አዝሀለሁ❤
Bertalen zekiy
ውይ እኔ ጠላ በጣም እወዳለሁ
አለም ነህ የምትባል ልጅ ዛሬ ነው የሰማሁት !!!ለጠላ የሚሆን ግብዓት ከፈለግህ ማገናኘት ይቻላል!!!
ዘኪ ስለ እንጀራ አሰራር ያለማወቅህ ገርሞኛል
ኧረ ወይኔ ዘኪ:ገራሚ ነው
በርታ ጀግና
wow wow gobez breta
ስልኩን አስቀምጥልን ዘኪ እየሰራ ይላክልኝ እኔ ቤተሰብ የለኝም እና የምፈልገው ነገር ሲኖር የከረመ ከምንገዛ ለሱም ማበረታታት ይሆናል
የት ነው ያለሽው? አይዞሽ ሁላችንም ዘመዶችሽ ነን
@@almaz-rudy8793 እግዚአብሄር ያክብርልኝ እህቴ ኑሪልኝ
አይዞሽ ሁላችንም ወገን ዘመዶችሽ ነን
+251940087316
ስራ ሲሰራ የወንድ ወይም የሴት ሲበላ ግን ጾታ አይመረጥም:: "ሳታመሐኝ ብላ" አለ በጉ ለአያ ጅቦ::
❤❤❤❤❤❤❤❤
👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
ሰላም፡ዘኪ
አድራሻው የት ነው
ሰላም ጤናይስጥልን ነገ እሰማዋለው ዛሬ ማታስለሆነ ኢትዮ ስሪ ስክስቲዋች ኦላይን ስለገቡ
Bereta yegna jigena telane bezemenawuye tashigo ende bera tashigo lemetsete tega wendema !!!
ኧረ ዘካርያስ እውነትህ ነው😂😀😎🙄🤔
ጠላ እኮ የአልኮል መጠኑ ትንሽ ነው ደግሞም ለጤና ጎጂ የለም
😍👍👍
ዘኪ ወንድሜ🙏ዮኒ ማኛውን አቅርብልን🙏
የወንድ ስራ ይስራ ጠላ አጥፊ ነው
ይኸ የቦዘኔ ምክር ነው ።
ዩቱብ ይክፍት
የደካሞችን ወሬ አትስማ
እህቶቻችን ባህላቸውን እየለቀቁ ዘመናዊነት ላይ ትኩረት በሚያደርጉበት በዚህ ዘመን አንተ ጎበዝ መልካም ሰው ነህ::ባህልንና ማንነትን መተው መሞት ነው::
በርታ ዘኪዬ እውነት እንደ አንተ አይነቱን ኢትዬጲያዊ ወጣት ያብዛልን በስነ ምግባር በቤተ ክርስትያን ያደገ ሰው የምትረዳበት መንገድ እውነት ትልቅ ነገር ነው
ለወሬ ባላባቶች ቦታ አትስጣቸው
የስራህን ፍሬ ያብላህ 🙏🙏🙏
የሀሰት ድግሪ እየገዙ መንግሥት ስራ አልሰጠንም ከማለት ይልቅ እንደዚህ ስራ መፍጠር በጣም አስደናቂ ነው
ለነዚህ አይነት ሰዎች ትልቅ ክብር አለኝ ስደት ወጥተን እኮ የማይሻል ስራ ሰርተናል
ዎው , እሚገርም ሰው ነው👍🏾👍🏾
በርታ !