ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

" አብዮት እብደት ነው ።አገሬ አብዳ አይቻለሁ ። " Zenebe Wola / ዘነበ ወላ / ከፀሀይ በታች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.พ. 2023

ความคิดเห็น • 23

  • @salemsali3232
    @salemsali3232 6 หลายเดือนก่อน +1

    አመሠግናለሁ ዘኔ!!!!
    የተለየ ዕይታና ድንቅ ትንታኔ ነው።
    ለዘበኛ እንኳ የስራ ልምድ በሚጠየቅበት ሐገር እንደዋዛ መንግስት መሆን መቻሉ ብዙ ዋጋ አስከፍሎናል።ጥሬው መሪ እስኪበስል ሐገሪቱ አረረች።
    ዳሩ ልብ ባንለው እንጂ ቅዱስ መጽሃፋችን አስቀድሞ አስጠንቅቆን ነበር።
    " .... ንጉሶችሽ ህጻናት የሆኑብሽ ሐገር ሆይ!ወየውልሽ....."በማለት።

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጋሽ ዘነበ ያየከው አብደት የአንድ ዘመን ብቻ አይደለም ከዛ በፊትም ነበር አሁንም ሕግና ስርዓት የማይገዛቸው ዋልጌዎችና አባገነኖች አየመራት ነው ነገ ይህ አንዳይቀጥል ዛሬ ምን አንስራ አባክ አንድ በለን አግዜር አድሜና ጤና ይስጥልን

  • @abdurohemanmuhammed-yf6lp
    @abdurohemanmuhammed-yf6lp 7 หลายเดือนก่อน

    ጋሽ ዘነበ አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርታልኝ

  • @dagnachewdebalke7607
    @dagnachewdebalke7607 9 หลายเดือนก่อน

    ጋሽ ዘኔ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ቀለል ያለ የህይወት ፍልስምናህንእና የህይወት ልምድህን የምታካፍልበት መንገድ ሁሌም ይማርከኛል

  • @LeykunTesfaye-jb3fc
    @LeykunTesfaye-jb3fc 3 หลายเดือนก่อน

    ዘኔ በጣም ጥልቅ እውቀት ነው ያለህ ከድሮም እከታተልሀለሁ ለዚህ ትውልድ ትልቅ ትምህርት ስጥልኝ

  • @amareeyob354
    @amareeyob354 7 หลายเดือนก่อน

    ዘኔ ያለህ እውቀት የሚገርም ነው በጣም እናመሰግናለን!!

  • @Hatehatelovelove
    @Hatehatelovelove หลายเดือนก่อน

    Chewa sew neh Betam ❤ koyelin betam❤

  • @elsatariku6006
    @elsatariku6006 9 หลายเดือนก่อน

    ዘኔ ምርጡ እያዳመጥኩህ ራሱ ትናፍቀኛለህ

  • @user-fm8jq6ez4t
    @user-fm8jq6ez4t 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ጋሽ ዘነበ

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 5 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወንድማች ትውልዱን አድንልን

  • @marshetgirma
    @marshetgirma 11 หลายเดือนก่อน +1

    በብዙዎች ዘንድ ይህ ቱዩብ እንዲታወቅ ቢሰራ ብዙዎች ያዩታል ።

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 10 หลายเดือนก่อน

    ማኛ ሰው

  • @afeworklissanework8734
    @afeworklissanework8734 7 หลายเดือนก่อน

    ይሄ እውቀትና መረጃ ለትውል ሳይተላለፍ መቅረቱ ያሳዝናል።ከዚህ በላይ መረገም የለም

  • @redeatbayleyegn7826
    @redeatbayleyegn7826 10 หลายเดือนก่อน

    እጅግ ትክክል!

  • @abrehamtilahun137
    @abrehamtilahun137 10 หลายเดือนก่อน

    ምትገርም ሰው ነህ ደስ ብሎኝ በጥሞና ነው ምሰማህ

  • @danielnemie380
    @danielnemie380 ปีที่แล้ว +1

    Gash Zene Thanks a lot.

  • @wedibchlo635
    @wedibchlo635 ปีที่แล้ว +1

    One of great ethiopians gashe

  • @robat8719
    @robat8719 ปีที่แล้ว

    ዘኔ! አንተኮ ዝም ብለህ ከ አንድ እስከመቶ እየቆጠርክ ብትቀረፅ ራሱ በጣም ነው የምትመቸው!

  • @natnoli8521
    @natnoli8521 ปีที่แล้ว

    Gash Zene, I am so glad I found ur page. 🙏 please keep it up

  • @sidulile7253
    @sidulile7253 ปีที่แล้ว

    Tabrk❤❤❤❤❤❤❤

  • @ROPHNAN12
    @ROPHNAN12 ปีที่แล้ว

    Bertalen zenebe

  • @tezeraberhane9062
    @tezeraberhane9062 11 หลายเดือนก่อน

    ብሬዢኔብን ደደብ ???? እንዴውም ምህረት ተደርጎለታል ሀያ አመት ።

  • @FissehaMulugeta-wr4kk
    @FissehaMulugeta-wr4kk 10 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ፕሬዘዳንት መንግስቱ በመኖራቸው የምትናደድ በአረመኔው መለስ በመሞቱ የምትቆጭ ነሀ ብለናል