Ayeee the increase in corporate investment in residential real state in multifamily sector is contributing to housing market supply shortage and rising price leading to affordability issues negatively affecting a millions people that can't afford Ethiopia should reject these real states companies let them go outside Addis !!!
Oh No , this is a wonderful idea but the government should direct this investment or investors should go out side of Addis . There are 13 states who needs a lot of capital and help in Ethiopia, they should spread them out to all the states that way Addis cannot become crowded more than what it can .
@@GenetSileshi-fv8qp think about investment , if people have a stable job and income they will be a peaceful life but if you think for power and or superior ,there is no peace.
At least she can say something for few minutes and just take a picture instead of running like someone is chasing her😂😂😂😂😂😂 sorry Mekdi photo እነኳን ሳትነሸ
በመጨረሻ እውነተኛ ኮከብ አስቴር አወቀ ይህን እድል በማግኘቷ ደስ ይላል በጣም ይገባታል:: አስቱ የምንግዜም ምርጥ! ❤❤❤
በጣም ንግስታችን ይገባታል ❤❤❤❤
ሁሌም ከፍ በይ ጀግና ነሽ ለተሰማራሽበት ስራ ሁሉ አገርን እምታኮሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምንድነው ጀግንነቶ
@PeacefullRain-g4g ለተሰማራችበት ስራ ጭቅላታችንን ከፈተ እናድርግ እንጂ ጃል
አስቴር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጌታ እየሱስን በዝማሬ ምታገለግይበት ቀን ቅርብ ነው ጌታን በማወቅ ተባረኪ
ሲጀምሩ ልክ እንዳስቴር በቋንቋቹ ጀምሩ ለራሳቹ ክብር ይኑራቹ
ሀገሩን የሚወድ ራሱን ከህዝብ አያርቅም ለሰው ቅርብና ግልፅ ነው መቄዶንያን የጀመርከው ዶር ብንያም ለሰው ዋጋ መክፈል ምን ማለት እንደሆነ ባንተ አይቻለሁ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ለምልም 🙏🙏❤❤
እውነት ነው እጂግ በጣም እ/ር እድሜና ጤናውን ይስጠው
ለእግዚአብሔር ዘምሪ በአለማዊ ዘፈን እግዚአብሔር እይከብርም አለም ሃላፌ እና ጠፌ ናት!!!
በትክክል❤❤
@@tsigeredagetachew6342 bank book yezowe yemselyute tadye medenew
ጀመራችሁ
Ewnet new geta yerdash wede ehte aster
Mikegna what's your business she can do what she want
አስቴርዬ አስቱ እግዚአብሄር ጤናና ረጅም እድሜ ይስጥሽ 🙏🙏🙏
Aster Aweke always at the top of her games! what a classy woman!
የሶል ንግሥት ክብርት
አርቲስት ዶ/ር አስቴር አወቀ
ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
ቀንደኛ አድናቂሽ ነኝ ❤
ግን አስቱዬ አንድ ቅር ያለኝ
ነገር አለ ምን መሰለሽ
እንዲህ ከሚወድሽና ከሚያከብርሽ ሕዝብ
መሀል ስትገኚ ቢያንስ
ለአድናቂዎችሽ ትንሽ
ደቂቃ ለመስጠት ሞክሪ
ለምሳሌ መቅዲ አድናቂሽ
ናት ቢያንስ ወርደሽ ሰላም
ብለሽ ፎቶ ተነስተሽ ብትመለሺ አሪፍ ነበር
እኔ እዚ ቦታ ብሆን የሚሰማኝን ስሜት ነው
የፃፍኩት ካጠፋሁ ይቅርታ።
በተረፈ love u Respect 🙏
Semete nw yagarashelge 🙏
ምንድነች ይቺ ቃሚና ድራጊስት ከመዜፈን ውጪ ለሀገሮ ለምታመልክት ቦታ ሰታ የማታቅ ወፈፌ
@@PeacefullRain-g4gየግል ሂወቷን ሳታቅ ይሄን ያህል ማውራት አይከብድም? መውደዱን ማድነቁን ለኛ ለአድናቂዎቿ ተውልን።
አስቱዬ የነ ውድ ስላየዋት ደስ ብሎኛል ትዝታዬ❤መልካም የስራና የስኬት 🙏በነገራችን ላይ ቱርክ በመሬት መንቀጥቀጡ በጥራት ሳይሰሩ የሾቁትን እንፃዎች እንዳትዘነጉ ጥንቃቅ ለአገራችን❗❗❗❗❗
ዘወትረ ጀግና ነህ❤❤❤❤ፈጣሪ ይጨምረልህ ❤❤❤መቅድየ🎉🎉❤❤❤
Read again 😂
@ናኒተኪኤ But this isn't problem of language
@ናኒተኪኤ ጌታን ድጋሚ አንብብማ
@ናኒተኪኤ እሽ እህታለም
አስቱዬ ከልጅነት እስከ እውቀት ❤❤❤ የኔ ቆንጆ 🤩🤩🤩
"ልጄ ሆይ፥ ቃሌን ብትቀበል፥ ትእዛዜንም በአንተ ዘንድ ሸሽገህ ብትይዛት፥
2 ጆሮህ ጥበብን እንዲያደምጥ ታደርጋለህ፥ ልብህንም ወደ ማስተዋል ታዘነብላለህ።
3 ረቂቅ እውቀትን ብትጠራት፥ ለማስተዋልም ድምፅህን ብታነሣ፥
4 እርስዋንም እንደ ብር ብትፈላልጋት፥ እርስዋንም እንደ ተቀበረ ገንዘብ ብትሻት፤
5 የዚያን ጊዜ እግዚአብሔርን መፍራት ታውቃለህ፥ የአምላክንም እውቀት ታገኛለህ።" (Proverbs 2:1-5)
መቅዲዬ ደስታሽ ይለያል ፈጣሪ ለአስቱ እድሜ ና ጤናን ይስጥልን
ማሽቃቨጥ
ሙዚቃ ❤ የዓለም የሰው ልጅ የመግባቢያዉ የጋራ ቋንቋ ።
መቅዲእኔደሞ አንቺን እንዴት እንደምወድሽ።ብታቂ አንድቀን ባገኝሽዋአው❤❤❤
የመቅዲ ፍቅር ይለያል ዋው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ አስቱዬ ለሰው ያላት ክብር🙏
የት ነበረች እግዚአብሔር አንደበትሽን ለጌታ ክብር ያዘምርሽ
አስቴርዬ ጌተ እየሱስክርስቶስ ያግኝሽ ረጅም እድሜ ጥገቢ
Jesus is lord ❤❤❤
ሠላሞ ለሑሉም
እንኳን ወደ አገርሽ በሰላም እና በፕሮጀክ መጣሽ። Dear Aster Aweke: senior song writer and singer for love at most 🥂
Here's her country also there 👏
ልእልት ንግሰት እንቁ ኢቲዬጵያዊ አሰትዪ❤😂🎉❤😂❤
It's a very good job.👍🎉
አስቴር እንኳን የኔየሆንሽ የኔማር❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አዱ አንቺ ማየቴ ደስ ብሎኛል ኤፌም ላይ እንደምንሰማው ድምፅሽ መልክሽም ረጋ ያልሽ ደስ የምትይ ነሽ
Aster you are the queen.
አስቱካ እግዚአብሔር እድሜ የሚጨምርልሽ እድል የሚሰጥሽ ለምን እደሆነ እወቂ እድታገለግይዉ ነዉ ይች አለም ከቱ ናት ዝናም ከቱ ነዉ አስቱካ ወደእግዚአብሔር ተመለሽ ዘፋኝ መግስተሰማያትን አይወርስም
አስቱ ግን እግርሽ እዴት ነው የሚያምረዉ ንግስቷ ክብሯን ጠብቃ የምትኖር ሴት ክበሪልን እንወድሻለን❤❤❤❤
Yigebatal yemingizem asterye ❤❤❤❤❤❤❤
ክብርዎን በስርዓት ጠብቃ የዘለቀች ንግስት
አስቱዬ ንግስቲቷ ይገባሻል እንወድሻለን በጣም 💋💋❤❤❤❤❤
እንቁና ልእልቷ አርቲሰት ወይዘሮ አሰቴር አወቀ ❤❤❤❤❤❤ ሺ አመት ኑሪልኝ
አስቱ እንወድሻለን ቀሪው ዘመንሽ ለዝማሬ ይሁንልሽ ሌላው ይሄንን በፍቅር የሚወድሽን ህዝብ በጉጉት ሲጠብቅሽ ያለውን ትንሽ ደቂቃ ሰተሽ ብታናግሪ ምን ይሆናል የሆነ ነገ ያባረረሽ እኮነው የምትመስይው ሄደሽ ለመደበቅ ይሄሁሉ እሩጫ ለሚያፈቅርሽ ህዝብ ክብር ስጭ ደና ሰላምታ እንኳን ለመስጠት ፍቃደኛ አልነበርሽም
God is too good ❤❤❤
ዘመን አይሽሬዋ አስቴር አወቀ የሶል ንግስቷ አቻ የለሿ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የኔ ልብ አስቱዬ ሁሌም ከፍ በይልን ❤
የሞተልሽን ጌታ እንዲህ ብትናፍቂው የዘላለም ሕይወት ይኖርሽ ነበር። ሥጋ ለባሽ ከንቱ ነው። ከአጠገባችሁ ሰው ድንገት እየሄደ እንኳ አትነቁም። ዘመኑ አልቋል።
ማነዉ የገደለዉ😂😂😂
ምንና ምኑን ነው የምታገናኙት አንዳንዶቻችሁ
Mindinew mikebatriw
men agenagenw ahun kezeh gar kentu
አንች ለራስሽ ምን የህል ከሃጥያት ነፃ ነሽ ሰው ላይ እጅሽ ምትቀስርው ሆ
Do you see his commitment to his Job title? He really figured out the right person, all season Aster Awoke.
ኮመንቶቶች ምን ታርጋቹ አስቴር እኮ ናት እግሯ ሲያምር 😅😅😅
ወገኖቻችን በድሮንና በርሀብ አያለቁ ነዉ አታሽቃብጡ ምንም የሚያስደስትና የሚያበረታታ ነገር የለም
ማርቆስ 8:36 NASV
[36] ሰው ዓለሙ ሁሉ የእርሱ ቢሆንና ነፍሱን ቢያጣ ምን ይጠቅመዋል?
እውነት ነው
😅😅 መቅዲ ስወድሽ እሱ በእንግሊዘኛ ቅዲ ባማርኛ ያኛው ጀግና 😂😍😍
አዳነች የሚባሉት መንታ ናቸው እንዴ😂😂
የሰው ልጅ ኢሞሽናል የሚሆንበት ጉዳይ በጣም ይለያያል ለምሳሌ ፈረንጅ ለውሻና ድመት ያለቅሳል አንዳንዱ ለዘፋኝ አንዳንዱ ለእጻናት አንዳንዱ ደግሞ ለሀረጋዊያን እና በሰው ስሜት አትግቡ
አምላክ ነች እንዴ እንኳ ን ደህና መጣችሁ አመሰግናለሁ ብላለች እለች ማናጀር ትቀልጣለች እንዴ ከ ህዝብ ጋር አብራ ብትቆም ነፍስ አዳኝ ነች
😂😂😂😂
Mekde ! you are ❤️ girl
Astuka yarda Lege great 👍
እይይይይይይ የድሀውን ቤት እያፈረሳችሁ አውላላ አስፓልት ላይ እየበተናችሁ ለነጮች ሸጣችሆት ሀገራችንን የድሀው እንባ ወደ እግዚአብሔር ሲደርስ እናንተን አያድርገኝ ጠብቁ እህህህህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Mekdiii no 1❤❤❤❤
I love Esther very much❤
አስቱ ሁሌም ምርጥ!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘወትጀግና
መቅዲዬ እንደዚህ ጓጉተሺ ሳታገኛት በመቅረትሺ አዝናለሁ አስቴር ን ግን ታዘብኳት ራሷን በጣም ውድ አረገችው ታዘብኳት
አስቱዬ እኔ በጣም ነው እኮ ምጸልይልሽ ወደ ሚወድሽ ጌታ አለም በቃኝብለሽ እንድትመጪ። ❤❤❤ እወድሻለው።
😂😂😂😂😂
@maranata 1484
እስኪ አስባቹሁ ፃፉ :: እግዚአብሔር የለኝም ብላለች ? ምን ትዘባርቃላቹሁ አስመሳይ ሁላ :: ይህ መጤ ሐይማኖታቹሁ እዛው ለናንተ ይሁን😡
Meriden naneche Ena dese belonale❤❤❤
ሰው የሚታረድበት ሀገር ያለን አንመስልም አይገርምም
ህይወት ሁሌም ሁለት ገፅታ ነው ያላት ::አለም በሙሉ በዚህ ገፅታ ውስጥ ናት
ሞት ወንጀል እኛ ሀገር ላይ ብቻ ያለ አታስመስሉት ሁሌም ገሚሡ ሲደሠት ገሚሡ ደግሞ ያዝናል ይህ የዚህች አለም የህይኸት ገፅታ ነው
ህዝብን ማክበር ከጋሽ መሀሙድ ተማሪ አስቴር መቅዲዬ እኔ ልሳቀቅ የኔ ሳቂታ
አስቴር አወቀ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ፡፡ ለግልሽ ሳንቲም ከመለቃቀም ባሻገር መቼ ይሆን ስለሚታረደው ወገንሽ የምትቆረቆሪው፡፡ መቼ ይሆን፡፡ ይሄ ህዝብ ነበር ካሴትሽን እየገዛ ለዚህ ክብር ያበቃሽ፡፡ አንቀባሮ ያኖረሽ፡፡ ግን ምን ዋጋ አለው፡፡ ለዚህ እውቅና፣ ለዚህ ክብር፣ ለዚህ ሀብት ያበቃሽን ወገንሽን ለአንዳፍታ ልታስታውሺው አልቻልሽም፡፡ እጅግ እጅግ አዝንብሻለሁ፡፡
Ayeee the increase in corporate investment in residential real state in multifamily sector is contributing to housing market supply shortage and rising price leading to affordability issues negatively affecting a millions people that can't afford Ethiopia should reject these real states companies let them go outside Addis !!!
aster❤❤❤ awoke 🎉🎉❤❤🎉🎉🎉welcome
Asethuye Ezehe Sera laye tesemareteshe Selayehu Betame dese belohale ke 35 Amete befyete ke herhute Belaye gare honeshe bhuna khuche Beye Afeleche
Wabye shebelye btaxye shehecheshe nbere yane new wabye Shebelene yayehute Asthuye Ahuneme beze rele Estate bete Endemenorehe Aleteraterem Ehetye bereche Semeta Ayechalehu❤
ወይ አስቴር አወቀ! ኩሯቷ እኮ የሌለ ነው!
Astu ❤❤❤
መድረክ ላይ የታየችው አስቴር እራሷ ነች ግን ? 😂😂😂
አስቱ እንኳን በደህና መጣሽ። ግን ለምን በደንብ ሰላምታሽን አታቀርቢም። ቶሎ በፍጠነት ከመድረኩ ወረድሽ ለምን ድምጽሽን አተሰሚም ለታዳሚው መቼም አይን አፋር አትሆኝም ብዬ እገምታለሁ። Anyways, good luck!💅🤳❤❤
ፈርታ ይሆናል በሰዉ ነገር ባንገባ
🟢🟢🟢🟢 ግን ቤቱ በጣም ጠባብ፣ ጣሪያውማ በጣም አጭር እሚጨንቅ ፣ balcony የሌለው ፣ግቢ የለው ግን ዋጋል ኡ ኡ የሚያስብል። ግን በህግ ልጆች መጫወቻ፣ ጣሪያ ርዝመት ፣ ግቢ ልጆች እሚያጫውቱበት ግዴታ መደረግ አለበት
ዘውትር ጀግናው በርታ የኛ ቾኮሌት❤
አስቴር የትአለች
Who is edom
ሉላ ምኑን ለብሰሽ መጣሽ
ይሄ አያምርም ሉሊት;
በክብር ።
ቋንቋቺን አማረኛ ነዉ ማን ሊሠማቺሁ ነዉ እንግሊዘኛዉ አድስ ወጠ ሠሪ ዝጅብል አበዛች አለ ያገሬሠዉ
አይ ቱርክዬ አንዴ በድሮን አንዴ በወረራ አስፍስፋችሗል::
የኢትዮጵያ ሕዝብ ለላቃ ቤት እንደትከፋሉ እኛንም ኦቭዶዎች በላፍ አመት 2016 ጥቅምት ወር ሌሊት ቀን የምንሰረ ቤሎን ከብዙ ሰዉ ከ30%60% ከብዙ ሰው ከወሰደ ቦኃላ ሥራውን አቆሙ ሰናጣይቀቹ በሚቀጥለው ወር ይጀመራል አሁንም በሚቀጥለው እያሉን እየሸወዱን ነው ጵዉሎሰ ሆስፒታል አካባቢ😭😭
ዘውትርእየተርጉመልንነው
አስቱ ረጅም እድሜ ይስጥልን
አሜሪካና ቱርክ፣ በመላው አለም አይባልም ።መቅደስ ላንቺ ቆዳው የነጣ ሁሉ፣ በመላው አለም የሚኖር ሰው አድርገሽ ማየትሽ፣ ትንሽ የንባብና የእይታ እውቀት ማነስ እንዳለብሽ ያሳብቃል።
Aster queen 🎉🎉❤
አሰቱ 🎉🎉🎉🎉🎉
Mekdi anchim endet asfaw be ebs kelelesh maye yastelal adnakish negn
ካረጁ አይበጁ አለ የሀገሬ ሰው 😅 ምን ትልመጠመጣላች።
እንኳን ወደ ሀገርሺ በሠላም መጣሺ ተወዳጅ አሰቴር አወቀ ትልቅ እድሜ እና ጤና ፈጣሪ እንድሰጥሺ እመኝልሻለሁ:;እንወድሻለን.;:
መቅዱ፣እንደዝ፣አድናቃዋ፣ነሽ፣ማለት፣ነው፣ይገርማል፣አስለቀስሽ❤❤❤እኮ
Wauu7❤❤❤❤❤.meqdyie.wedasale❤❤❤❤❤❤❤
ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ በየሄዱበት አለም ነጮቹ ፊት በአማርኛ ነበር ንግግር የሚያቀርቡት ዛሬ ግን ጥቁሮቹ ነጮቹ ነን አሉን 😡
❤❤❤😢አሥቱ
EBS ለሀገር ለወገን ብዙ ሰርቷል እየሰራ ነው አስቴር አወቀ ለሀገር ምንሰራች መዝፈን ለሷ ስራዊ ስለሆነ እንጂ ለሀገር ለወን አስባ የሰራችው ምንም የለም ሁላቹም " EBS" ን Subscribe እያረጋቹ ወገንን እርዱ
Astute, 🥰🥰🥰
እንደ ያስበሏት ጥንቃቄ ያስፈልጋል
Oh No , this is a wonderful idea but the government should direct this investment or investors should go out side of Addis . There are 13 states who needs a lot of capital and help in Ethiopia, they should spread them out to all the states that way Addis cannot become crowded more than what it can .
There Is No Peace
I agree
🤣🤣🤣🤣
@@GenetSileshi-fv8qp think about investment , if people have a stable job and income they will be a peaceful life but if you think for power and or superior ,there is no peace.
መቅዲዬ እንኳን ደስ አለሽ እንዴት እንደምትወጃት ስለማውቅ ላንቺ ደስ ብሎኛል አስቱካ የሶል ንግስት 🥰🥰🥰
@@betelhemtsegaye-g2s ምንጭ ስል?
@@betelhemtsegaye-g2s ምንጭ ሶል
At least she can say something for few minutes and just take a picture instead of running like someone is chasing her😂😂😂😂😂😂 sorry Mekdi photo እነኳን ሳትነሸ
Ye ebs gazatiga became tekebechaleshe alabage neshi
አይ አስቴር አወቀ በጣም ንቀት ይታይብሻል እኛ እስከምናቀዉ ዘፋኝ ብቻ እኮ ነሽ ሌላ ለሀገርሽ ምን የጠቀምሽዉ ነገር አለ ደግነቱ የኢትዮጵያ ህዝብም ትቶሻል ያንን ደሞ በመጨረሻው አልበምሽ ማወቅ ትችያለሽ ምን አለበት መቅደስን እንኳን ሰላም ብትያት ያነባችዉ እንባ አያሳዝንሽም😂😂😂😂
እከክ ነገር ነህ
ኮፕሌክሳም ፣ ከሰው ራስ አትወርዱም፣ በእድሜም ፣ በልምድም ፣ በእስተሳስብም ስነስርእት ያላት ሴት ናት።
@@men_addis12 ክብደትን በሜትር አትለካ ' ሲጀመር ክብርቷ በራሷ አለም የምትኖር ሰዉ ላይ የማትደርስ "ሴት" የሚለዉን ቃል እንደ ማዕረግ የተጠቀመችበት ዕንቁ ልበ ሙሉ ናት:: ሚዲያ ላይ ስራ እንጂ ወሬ አይመቻትም::
አስቱካዬ . ፍቅርርርርርርርርርርርር❤❤❤❤❤❤ መቅዲ እንኳን ደስ አለሽ. EBS 👌🙏 እባካችሁ አስቱዬን ኢንተርቪው አድርጉልን
Mekdie zenachie ❤❤❤
Where is she ?? I mean Aster !? Is she not sure about this ?😅
በሰበቡ አስቴሬን አየናት❤❤
How started in English instead of Amharic 👎👎👎
ምኑ ነው እመርታው sistu??
አስቱካ🎉❤❤ ሴዳዎች በፋርማሲ ነበር መሸጥት የነበር ወሳኝ ሰው መርጣችሁ
What the hell’s this she supposed to say something …..welcome!!!!that is? She doesn’t have confident at all that it is why she runs away