Aster Aweke - Nafkot (Official Video)
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024
- Singer/songwriter Aster Aweke has been entertaining international audiences for over 30 years and winning the hearts and minds of world music lovers everywhere. Her songs are anthems to Ethiopian fans and throughout the Ethiopian Diaspora. Ćhewa (Decent) her 25th album, was produced with emerging music producers, Tamiru Amare and Wendimeneh Assefa. Kabu Records is pleased to present this new and exhilarating album to dedicated and new fans alike.
I know yours voice over 30 year. MY best Thanks, እራስሽ Nafkot ነሽ ብታውቂው
Wow konjooo ሙዚቃ ምን አይነት ድምጭ ነው የእግዝአብሄር ስራ
First time I heard her voice was at the age 6yrs old fleeing war from northern Somalia 1989 in Jigjiga Ethiopia. Even though I understood nothing of what she was singing fir or about, I listened to her Songs endless
Trying to suppress childhood trauma
She is an amazing authentic singer
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
Xjdn Hshxh I don't understand the relation between her music and your childhood trauma?
Marie Tedla
Her music had helped me to cope
That is the relation
Her music become my way of coping get it
Thank you!
❤❤💖
I hope that you have found joy, bliss, happiness and love. Thank you for sharing your experience. May God bless you.
I hope your life is a lot better now your hopes and dreams come true, from an Eritrean brother.
This song should be sold at the pharmacy 💕😘😘😘
😂😂😂
I agree !!!
Best comment 🎉🎉🎉
I love Ethiopia music specially aster I am from Somalia please like me.
Cute kid
MULE EJERSSA we love you too
...I like you from South Africa♥️
😍
Omphemetse Chake Ola van Ethiopia🙌🏽🙏🏽jozi
የአስቴር ድምፅ እኮ ከፋርማሲ ካሉ መደሀኒቶች የበለጠ ፈዋሽ ነው። እንኳን መጣሽልን እንወድሻለን
Astuya we always love ❤ you our legend still new for me!
ኡፍፍፍ አስቱ ምን ላርግሽ ልቤ በተሰበረበት ግዜ ደረሽልኝ 💔 😭😭😭 አስቱ እረጅም እድሜ 🌹💕🔥👍✌😒😢
edatemochibegn yenye wud wudedede newu yemargeshi
I have question I Never hear about this girl she is from Ethiopia or eritrea anyway I am from eritrea
@@tomitomi3006 from ethiopia sister 💕👈
@@forgotemail594 ok tnx for replying
Ethiopan queen of soul love you so much 🇪🇷👑
Dr.aritist Aster Aweke you are my number one singer
Astu yeni merti sein sewdsh we are live 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🎤🎤🎤🎤
Queen of Ethiopia 🇪🇹 Aster aweke wedidddd my love 💚💛❤️🎶
I’m not much in amaharic song but this is an “icon “
Welcome back astu am glad to hear your stunning voice again
ንግስቷ እንደት ይጣፍጣል መሰለሽ አቤት ድምፅ ❤❤❤❤
Aster is our ethio Eritrean pride
ይሄን ልብ የሚያጠፋ ድምፅ፣ እያደር የሚያምር ነብስ የሚሰውር አዚያዜም who is here listening on 2024/ june በኛ ግንቦት 26 2016 እንደ አዲስ እብድድድ ብሎ እንደኔ እያዳመጠ ያለው???
I always says it. Aster Aweke is all gener singer, the one and only who comes second to no one. She is a legend that no one can take her place being No.1 Ethiopian singer. Long live to the Diva, The Queen Aster Aweke.
🤩😘
አለን መልኮም መሰወራ ብላናን ማሬዊ
Well said 🙌
የአስቱ ዘፈን እኮ ወይን ነው
Mar iko nesh 4 ever
My queen, well comeback.
Beautiful Tazeta brought me here ❤️❤️❤️I just feel love
Aster music soul medicine i like it ❤
ye fiker negest enkuan dna metashelen astereye ufffff becha des belognal
አቤት ድምፅ አስቱ ሙዚቃሽ ማራኩ በዛላይ ድምፅሽ ኡፍ በ።የአስቱካ ሙዚቃ ነው እራቴም ምሳየም ዛሬ
asetu my big sis i love.you are unique for all
Aster Awoke💝👈
Fiqir fiqir fiqir
fiqir nesh💓💝👈
she's the best beautiful Ethiopian women beautiful voice she naver Chang my sister we love you this my favorite music God bless you
The best song astuyeeee
አስቲካ የኔ እሕት ስወድሽ
❤✍🌟🌟🌟🌟👍👏👏👏👏What a huge singer Esther Awka 🌟🌟🌟🎼🎵🌸🌸🌸🇺🇲🇺🇲🇺🇲🌏🌏🇮🇱🇮🇱איזה שר ❤❤❤❤🧏♀️מיוחד
በሚገርም ሁኔታ ምወድህን ያክል ጠላዉክ
Yes it is so great songs
Aster if you would have said yes to me I would have asked you
.............
First time I saw you was in Genet Hotel Bolling Aly . Just that you know if you remember you had a friend called Sion who was deported from America .afro and full of energy girl use to hang with you .Trust me Asteryee I met you in Germany London but I never mentioned it to you coz you were busy doing shows and I couldn't bother you . Now you know Daniel Belay keep in touch
Babe you arr a creator inventer Guinnes best artist trust me you are special to the whole Ethiopia and Africa . I love you so much
እስቱያቼ ሙዚቃ ከትወልድ ወደ ትውልድ የሚተላለፈ ነው አስቴ በጣ ም እወድሻለው
Nafkot , the best of 2019
wow 🥰🥰🥰
Nice song, nicer video, a little bit suggestive!
I love you so much
🔥🔥
burned my heart im barley understand the lyrice but aster awaka voice its one 8 billions and even more 🙏bless
Wawooooooooo
አሰቱየ❤👌
የኔ ፍቅር ሙዚቃ ካቺ ወጪ ይቅር
Asetouka Sewdeshi
አስቱ : ኮሮናም እንደሚመጣ ታይቶሽ ነበር ? ብቻሽን ምነው ?
🤣🤣🤣
Jolie voix jolie femme douce
❤❤❤❤
ፍሰት
ኡፍፍፍፍ
አስቱካን የሚወድ እስኪ እጃቹህን አውጡ
እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ከረጅም ግዜ በውሀላ የሚምር ስራሽን ይዘሽ ስለመጣሽልን
እኔ ላች ቃል አጣሁልሽ
ይሄን ስርክርክ ድምጥሽን ስሰማ
በጣም ነው ደስ ሚለኝ
ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥሽ
ዋአዉ በታም ተመችቶኛል ይመቺሺ አስቱካ
Mashalhe.tameralahcwe Mk
I
We
❤
ርቄ ሄጃለሁ ሁሉን ትቼ
ትዝታን በልቤ አስቀርቼ
ምነው የምቀጣ የምቸገር
ከቶ ምን ይሆን ያንተ ሚስጥር
ከልቤ የምሳሳ ዘንጉ ተሰበረ
የማይመነጠር ምሽግ የነበረ
በፅኑ ትዝታ ራቅው መንገዴ
እስቲ ላሰላስልህ ደግሞ እንደ ልማዴ
አየው ልቤ ጥሎኝ
ደስታውን ሲከዳኝ
ባንተ መወስወሱን አድርጎ ልማዱ
fentaye masetwal 😭😭❣️😔
ዋው እናመሰግናለን
Aw
Thanks
ግጥም ዋው
ድምጿን ስሰማ ጠፍሬን ሁሉ ነው የሚነዝረኝ አስቱካ የኔ ብቻ😭😭😭😭 በጣም ነው የምወድሽ 🌹🌹🌹🌹
Mina Georgo hi you right
@@tadelegebre9316 እንደው ማጋነን አሁንብኝ እንጂ !!!! በተለይ እእእእእእእ ብላ (እ) የምትለው ነገር በስማም ነው ። ታዲ ይመችሕ 👍👍
😭😭😭😭 እኔንም በእውነት ልገልፀው ማልችለው
Mina Georgo btikekel
እኔ እራሴ እዴት እደሚነዝረኝ
Wishing you and your loved ones a happy Epiphany! ❤️ መልካም የጥምቀት በዓል! 🙏🏾❤️
Happy Epiphany you too ❤️
አሰቱ ሰወዱሸ
ሺ አመት ኑሪ ወዴ
Amen astuka
Wow
ፍቅር❤️❤️❤️ ብቻ !!!ፓለቲካ አትውቅ :ተንኮል አታውቅ:እዬኝ እዬኝ አትል የተስጣትን ብቻ ማቀበል አስቱ ፍቅር ብዙ አመት ኑሪልን:
Big right
ስለ ሀገር መቆርቆር ሰለ ወገን መናገር ፍቅር ማጣት አይደለም ጀግንነት ነው፡፡ ህዝብ እያለቀ፤ አገር እየፈረሰ ዝም ማለት የፍቅር ሰው አያሰኝም፡፡ እውነተኛ ፍቅር ለወገን መቆን መናገርን ይጨምራል፡፡
Hagere Ethiopia enante setbalu tadiya esa men targachu
@@lulalula7120 አንተ ማን ሆነህ ነው እናንተ ስትባሉ የምትለው? ያንተው ወገን አይደል የሚያልቀው፡፡ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ወገንህ ነው፡፡
Hagere Ethiopia እስኪ ፀጥ ብዬ ላዳምጥበት
ግን እውነተኛ ዩቱብ ፔጆነው? መቼም የሶ ከሆነ ሁሉም ዘፈኖ እዚህ ላይ መለቀቅ ነበረበት ልፋቶን ባዶ አታድርጉት በናታችሁ በየቦታው ፖስት እያደረጋችሁ ቢቻል ኦርጂናል በመግዛት አድናቆታችንን እናሳያት 🙏🏻
ትክክል የኔ ቆንጆ
ትክክል
ትክክል በየቦታው በተኑት እኮ
አጠራጠረኝ እኔንም በስሟ የሚነግድ ብዙ ይኖራል
A&M የኔ ለኔ ይሄኛው የራሷ ነው እራሷ የፌስ ቡክ ፔጅ ላይም አለ አዲስ ነው የከፈተችው
አስቱካዬ ዘፈንሽልኝ ድሮም አውቅ ነበር የሰውን ስሜት አንች ብቻ ልትረጅው እንደምትችይ አስቱካዬ ሁሌም እኮ ንግስት ነሽ ወድሻለሁ የኔ አንደኛ ♥️ ለኔ የዘፈንሽው እስኪመስለኝ ዘላለም የምሰማው ሙዚቃ ነው አንችን ምገልፅበት ቃላት የለኝም 😢♥️
🙌👌👌❤❤❤😍😘
♥
Akabde!
Enam ❤💕🌹💋❤💕❤💋🌹❤💋🌹💋💕negestwa😍😘😘❤💋💕👍 Enamasgnenalan 😘❤💕❤💋💕🙏🙏💘💔🙌😢
Wentesen new konjo gin edyny ybelty atojatem?
አረ ኣስተር ኣወቀ መጣ እንካን ብሰላም መጣሽ ኣምሓርኛ በጽሕፈት ኣላውቕም ይቅርታ likeeeee ስጠይን ስለ ወደድክዋ ኣስቱካ
ይመችህ
ሰላም ሰላም
አስቱካዩ የኔ ጣፋጭ...ሁሌም ምርጥ ......አስቱካን እንደኔ እምትወዱአት ለሷም ለኔም ሰብስክራብ ግጬን በአራዳ ቋንቋ 🤣 እናመሰግናለን
Sahar film lay bcha new ende englizgnash
@@ethiopianviners4300 እሷ አትመስለኝም
❤
Ere chigir yelem aderigalew demo le sahar abdulkerim konjo
Deresesh aydel?
እንካን መጣሽልኝ ሙዚቃ ከሳማን ቡዙ አመታት አለፉን እስኪ ጆሮየን ላስታመው አስቱካየ 😍😍😍
😂👍
True
Tekekell ❤💕Enamsgnalan Astuka 🙏🙏🙏👍
😁😁
😛😛😛😛😛
ዛሬም ድረስ ይህ የአስቱካ ሙዚቃ ሱስ የሆነባችሁ እስኪ በላይክ ልያችሁ👍👍
እንዳሰ፣ብነው አልሄደልንም።
ትክክል
Betam suse new
ኡኡ እኔ
wowwwww ymerl Astir baerhi ymaehi Luuuuuuu my konjooo ❤❤❤💋💋💋👍👍👍💃👌💃
በነ የኔ ቆንጆ ኑሪ የሞተዉ ሙዚቃ ድጋሚ በሙዚቃዋ ንግስት ተነሳ 👸🏼🤗🙏
እሱማ ይሻላል የኔ ቤጫ ወባ ነው እንጂ በቁማቺን የቀበርን
🤣🤣
እንጨት እንጨት አገዳ አገዳ የሚመሥል የማንም ተልካሻ የማር ሙዚቃ እየተለቀቀ የአሡካ የወተት ሙዚቃ አሁን እንጠጣው።
Iam_ Henon yene becha webase kkkkkkk🙄😃😜
Kelale jorochine gemeto neber 😂
እንደኔ ማነው ደጋግሞ የሚያዳምጣት አልስለቸኝ አለችኝ😭😭😭🙆
አስቱካ
ድምፅሽ ፈውስ እኮ ነው፡፡ትዝታ ያለበትን ቀርቶ፣
የሌለበትንም ይወሰውሳል::በስደት ያለ ልብንም ያሟሟል፡፡
እውነትሽን ነው ልቤን ባር ባር አለው
😢😢😢😢
ግን አለች በህይወት ከይቅርታ ጋር እኔ ዘፈኖን የዘማሁት አአ ነበር ቅርብ ጊዜ
Sentya tfwesk
@@ፈንታነሽእሸቴፈንታነሽእሸ ፕፕ
የኢትዮጵያ ንግስት እኮ ነሽ አስቱ እድሜ እና ጤና ጨማምሮ ይስጥሽ
Ameeeeen
እንደ እኔ በአስቱካ ፍቅር የወደቀ እስኪ ላይክ
ይግጨኝ ፍቅር ፍቅር አለኝ
Muzka la semat engi is afis ayihonem .fikir .1.egzabiher new
ሰላም ለኢትዮጵያ አስቱካ
Just a big hug 🤗 Astuye from your beloved neighbour we love you 😘 Sabawit 🇪🇷
From KEREN, ERITREA 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 I LOVE YOU ASTUKA YE. ANCHI KO MEDHANITEY NESH ❣❣❣❣❣❣❣💞💞💝💝💝💞
የተወልዱኩባት አገር እንዴት ናት
@@wedikeren6 Senay yu amlak mesgen
@@g15wediafa78 አበይ አለኩም ህጂ
አስቱካ አንቺን እና ቴዲን አለማድነቅ አይቻልም ክፉ አይንካቹ እስቲ የሁለቱም አድናቂ የሆናቹ
አስቱካ ሚስጥሩ ምድነው እኔ ስወለድም ይህው ነሽ እኔ ከዋላሽ አረጀው እኩ😢
ሀሀሀሀ እኛን ታስረጃለች ውዷ እርሷ ህፃን ነው በሰላሳዎች ነው ምትመስለው ስጋ አትመገብም በደንብ የበሰለ ሺሮ ነው ምግቧ
ክልል ልብ
ህህህህህህህህህህህ የጎንደር ልጅ ስለሆነች ነው
ንጽ ደሰታ ሰላም አትባላም በዘር በአይማኖት በራሷ ሙድ ሰለምትኖር ወሰጥሸ ሰላም ከሆን ደሞ ለሰጋ ገና በዙ ህልፍ አመት አታረጅም
ዘፋኝ አያረጅም ሲባል አልሰማችሁም?ለዚህ ይሆናላ
ቴዲ አፍሮ በ ሀገር ፍቅር አንቺ በፍቅር ልትግሉን ነው 🤣🤣🤓🤓
ከፍቅር በላይ ምን ኣለ ፍቅር ካለ ሁሉም ኣለ
እኔ አለሁልህ አተበፍቅር አትሞትም።
ameha getachew 😆😆
በትክክል
Ewnat new kaleba tnxs ande nianie
አስቱካ ምርጧ በጣም ነው እማደንቅሽ 👍👍
አንደኛ ነሽ ሁሌም 🙏
ምርጥ ዘፈን ነው
God jobb 👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
Ewedeshialw
ewenet new
@@birshyewonjiwa8833 ዠ
She have High voice qualification and beatiful feeling ... I like this song very much dispite I dont know the lyric. ❤❤❤❤❤ ...Ahmed from Sudan 🇪🇹🇸🇩
ኣስቱየ ከመይ ዲና ንሕብየኪ፡ You never dissapoint eko...Im glad to see you back queen..We love you from 🇪🇷🇪🇷
Aykamayn gen kkkkkk
@@bellatsegaye5871 ግደፍ ደኣ ኣነ ካብ ብቆልዓይ ኢየ ብናይ ኣስቱ ደርፊ ዝሓምም ኔረ። ሂወት ኢያ ትዘርኣሉ ነብሰይ ብደርፋ
😍😍😍👈
😍😍😍👍👍👍👍
ወዲ አስመራ የሠው ዘር ከመይ
Mos def Ethiopian Queen of Soul 🎤much love from 🇪🇷
Yes she is the Queen👑! Coz' she is ነፍጠኛ💪
ትክክል
She’s the best no one can’t do about that she work hard for it I respect that my Queen I love you from my heart ❤🇪🇷
አስቱዬ የኔ ንግስት የኔ ጨዋ እናመሰግናለን ❤❤❤😍😍 #ናፍቆት
ጊዜው ይርዘም እንጂ መች እረሳሀለሁ
በሆነ ባልሆነው እናፍቅሀለሁ
አይግረምህ እና ዛሬም እወድሀለሁ
አንጀቴን አስሬ ይኸው እኖራለሁ
❤
ርቄ ሄጃለሁ ሁሉት ትቼ
ትዝታን በልቤ እስቀርቼ
ምነው የምቀጣ የምቸገር
ከቶምን ይሆን ያንተ ፍቅር
❤
....የምትወደድ እብረው የኖሩት
ሲለዩት ይፈጃል እንደ እግር እሳት
አንደ ጎረምሳ.....
❤
በልቤ ወድጄ ባፌ የማቀብጥህ
ትቼ የማልተውህ እኔው ነው ወዳችህ
እይቻልም እና ያንዳንድ ሰው ናፍቆት
መውደድን በወጉ ፍቅር ያስተማሩት
❤
ርቄ ሄጃለሁ ሁሉን ትቼ
ትዝታን በልቤ አስቀርቼ
ምነው የምቀጣ የምቸገር
ከቶ ምን ይሆን ያንተ ሚስጥር
ከልቤ የምሳሳ ዘንጉ ተሰበረ
የማይመነጠር ምሽግ የነበረ
በፅኑ ትዝታ ራቅው መንገዴ
እስቲ ላሰላስልህ ደግሞ እንደ ልማዴ
አየው ልቤ ጥሎኝ
ደስታውን ሲከዳኝ
ባንተ መወስወሱን አድርጎ ልማዱ
Wow nice lyrics
👉💗💗👍
gosay
ከሁሉ የፀዳሽ ለፍቅር ብቻ የምትኖሪ ሚድያ ላይ ልታይ ልታይ የማትይ ምርጥና የኢትዮጲያ ምርጥ ሴት ዘፋኝ ነሽ ሀበሻዋ አስቱካዬ ለዚ ዘፈን ድስ ላይክ ያደረጋችሁ የህሌና ድሀ ናችሁ ከምር አስቱካ እንኳን ዘፍና አልቅሳም ያምርባታል
እውነት ብለሻል አስቱካ አስቱካ ናት ምንግዜም.
እስኪ ናፍቆትን ስሰማ ድሮ ናፍቀው የወጡልኝ ሁላ እንዳዲስ ናፈቁኝ የሚል like ያድርግ😂😂😂
ንግስቷ እንኳን በደህና መጣሽ
ዘፈን የዲያብሎስ ነው ንግስትነቱንም የሰጣት አሱ ነው በኋላም የሚያዋርዳት እሱ ነው
የአስቴርን ሙዚቃወች ሲሰማ ወይማ ስሰማ ትውስታዎች ያላቹ ላይክ አድርጉ!!
አስቴር እንኳን መጣሽልን
ስለ ግል ህይወታችን
ስለፍቅራችን መምህር ትሆኚ ዘንድ
ቴዲ አፍሮ ስለ ሀገር ፍቅር
እድሜ ዘመናችሁን ያርዝምልን በሁሉም ኢትዮ ልብ ውስጥ የነገሳችሁ ናችሁ
Weed we'd set ufkphwrderuwe
Hi y
Hitplgljedml
Queen 👑 of the love 💘 welcome Back to us your brother from another mother. From Eri 🇪🇷 to all Ethiopian 🇪🇹
ምስጋና Zed።
*I love all Eritrean peoples .*
صكص
ሰብስክራይብ አርጉኝ
🇪🇹🇪🇷=ምንም ጥርጥር የለውም 1 ነን💚💛❤💋
Who vibing to this sweet tune in July 2024 🤍🎶
እንደው ለጆሯችን ስትይ ነው የደረሽልን!
Ewent new
ክክክክክ
ከከከከከከከከከከከከከከከከ እነ ቢጫ ሲጫወቱብን
ትክክል
አሥቴር.አወቀ.አድናቂሽነኝ
የልጅነት አምቄ የያዝኩት ፍቅር ነው የሚያስታውሰኝ ያስመራ አስመሪና like ግጬኝ
አንቺ ምርጥ የሙዚቃ ንግስት እንዴት ነሽ❤️🇪🇹🇪🇹
💓
Betkel glfshatl😘
ኣስቱካ ስወድሽ እኮ
ካብ ኣፍቃሪኪ ኤርትራ
😘😍😍
Ermi lovo ሞሞና adnaqiki do? Momoye
Hahaha Ermi
@@muluabay2417ኣምሓረኛ ዶ ፋሕ ኣቢለያ እየ ክክክ
@@ermilove685 fah Tebeluka ke nay Frau Schmacha Gdaya deytgebr kkkk
As a white man who grew up in Iowa, I made the decision to go to Ethiopia. It was one of the best decisions I have ever made.
I met Aster in Addis and she is amazing!!!
So cool, care to tell the story?
@@kidusgidey7697 Ok. The state of Iowa in the USA was mostly white people, farmers etc. After getting my MA degree, I wanted to go somewhere where I, repeat, I was the minority. I wanted to see if, live it, feel it. I spent 2 months in Ethiopia. And it changed my eyes, my heart and my mind -for the better! I met, and fell in love with a beautiful woman there. We married and she came to America, where she became a nurse. I am so proud of her.
I was able to change her life for the better. And I would do it again, in a heartbeat 💓
@@scottmurray4689 You sound like a great human being. I hope your Ethiopian wife gives you a lot beautiful and healthy children. God bless you my friend.
@@malikhaji2764 thank you
She's awesome singer I have known her since I was 9/10 cause of my auntie used to listen to the music back in the days.
ኮመንት ለመፃፍ ስጣደፍ ጥርሴን ለቅሜ ነበር !! ይሄን ድምጽ ሲሰማ የቀዘቀዘው ልቤ,,, ይንፈራገጥ ጀመረ😍🙌👏
😆😆😆😆
እረ በሳቅ ክክክክ
Qpqpppi8qqq@@አስቴርመኮንን
الصوت الذي مفروض أن يُدرس في
منهج دراسات الموسيقي والمسرح في العالم كافة هو صوت الأستاذة والفنانة القديرة التي يعجز اللسان عن وصفها البروفسيرة استير ملكت الحنجرة الذهبية وسلطانت التطريب حبأك ومتعك الله بالصحة والعافية 🌹🌺💗🖐️
ከአስቱካ በጣም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር እና በጣም የማደንቃት የመድረክ አያያዝዋ እስኪ እንደ እኔ የሚገርመው የሚያደንቅ በላይክ
በጣም
ቪዲዮ ክሊፕ ብትስራ ጥሩ ነበር ግን ብዙ መታዬት አትወድም መስለኝ እኔ የበለጠ በቪዲዮ ቅንብር አድርጋ ብትስራው የበለጠ እናያታለን እኔ ከመጓጓቴ የተነሳ ነው ውድ ሆነችብኝ በጣም ነው እምወዳት ሽልማት ይገባት ነበር ቢሽልሟት ምኞቴ ነው
Astuyeeee fiker ende matusala edme ystsh Yene konjo swedsh🙏🏾♥️
I have always loved Aster since I was a lil boy, I am from south Africa, had Ethiopian tenants at home when I was going up and they introduced me to this kind of music.
🇪🇹❤🇿🇦 thanks so much🙏
Well sarcasm you can never enjoy music in the language you don’t understand
Omg I also learnt Xhosa and English from our landlords growing up in SA..
አስቱካ የኔ ፎንቃ ስወድሽ ይሄ ድምጽ ናፍቆኝ ነበር😭💙🎶ለ M አድርሱልኝ በናፍቆቱ መሞቴ ነው 👩❤️👨💗🦋
አስቱ ኢትዮጲያዊት የሙዚቃ ንግስት ነሽ።ዘፈንሽን ስሰማ እንደ ቀበሌ ሳይሆን እንደ ሀጉር ነው ማስብ...
😂😂😂
እመቤቴን ነው ምላችሁ ጀግና ናት
Kkkkk ewnet New
@@zehabesha2753 ያ
Kkkkkkk kkk ere weyni
Love your songs Astuye and Love you from Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷⚘🇪🇹
Iove eritrea etihopia
Me too 🇪🇷❤️❤️🇪🇹🏆🇪🇷🤍🇪🇹❤️
❤❤❤❤❤
አስቱዬ ፍቅር ነገር ነሽ ያንቺ ሙዚቃዎች መሸጥ ያለበት ፈርማሲ ነበር እውነት
ፀዴ ኮመንት
@@gkgurgusy2383 temechesh!!
የአመቱ ምርጥ ኮመንት🏆🏆🏆
ክክክክክ
እውነት
ናፋቆኝ ነበረ ወዝና ለዛ ያለው ሙዚቃ ማዳመጥ፣እንኳን መጣሽ የኔ ውድ♥
Six million people don't know how to press the like button. 👀👌🏼😎
😂imagine
One of the best song❤all time
😂😂😂 nice one
That I don't know how you make a details and we learn from you!!!
😂😂😂😂😅
Ke Eritrea ney 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 i love You Asterey wedded aregishallew Asterey and ken beakal agenishehalew amharina steyikelkum sorey Ethiopiawyan ahwatey kab miher fikrekum ember kebalashewelkum ile aykonkun bilayik fikrekum gelexuley.
I Love you Astuy Nay Hemamay ka Eritera. Asmarino ... old is gold.. you are Diamond Astukay ... for ever
@@ramatom3759 so my swet
Music is international language no worries sis
you know how much I Love Eritreans because I grew up with them ! they are at my memory of good time, grace and faith with them !!! respect and love from my soul !!!
😘😘😘😘😘🙏💚💛❤️🌹
❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹legend! queen of soul music is back. I can't get enough of your songs❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤💋💋💋❤🙏✌😍
The music of Mozart and Aster Aweke brings me to tears of amazement and joy.
It's okay to cry 😁
@@TheMaggie656ሥወድሺ
You really know how to feel music
Thank you for your support Rasmus!!
Kongoo❤️🌹 Aster. Me. Sudi. Arabia
What a stunning melody, lyrics, performance.... still strong and shine ... once again.. Aster queen ... I enjoyed a lot.... thank you giving us such music.
Tesfa Worku Is No word beautiful
@@rakihailu8871 she still shining ... i am enjoying her songs while i am working in my office.
Astuka is here ዘፋኝ ነኝ የምትሉ ይሄን ድምፅ ስሙና በየጥጉ ተደበቁ🤣🤣🤣 queen is always queen😘😘😘