የልብ ጌጥ | የፍቅር ታሪክ | Ethiopian Narration | Ethiopian love story | Yesewalem

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.พ. 2024
  • #ethiopia #audiobook #yesewalem
    Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 24

  • @user-ex6og2np5g
    @user-ex6og2np5g 5 หลายเดือนก่อน +8

    ሰላም ፍቄ ታሪኮችክን በጣም ነው የማደንቃቸው የምወዳቸው ግን አጫጭር ናቸው

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube2032 4 หลายเดือนก่อน +1

    ከዳዝ አይናት ጎደኛ ጌታ ይጠብቀን እናመሰግናለን ፍቄ & ፍአሜታ 👏👏👏🙏🙏👏

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome9764 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ ይላል እህታችን እናመሰግናለን❤❤

  • @LiyaLeyu
    @LiyaLeyu 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላምህ ይብዛ ፍቄ ትረካዎችህ ጥሩ ናቸዉ ግን ሰአቱ ያጥራል ትንሽ ጨምርበት እሺ ነብሴ

  • @user-pq2ho5kt2f
    @user-pq2ho5kt2f 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርም ነው ወይ ሕይወት

  • @meazaguda9955
    @meazaguda9955 4 หลายเดือนก่อน

    ፊያ ተባረኪ❤

  • @yonasamare6058
    @yonasamare6058 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም በጣም ደስ ይላል ታሪኽ 👍👍👍🥂🍾🍾🍾 ግን ሰዓት የምተኘው ተወሰደ የ አሜሪካ ነገር 💯💯💯💯 የአማርኛ ችግር አለኝ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍👍

  • @user-wx3nw8vw8r
    @user-wx3nw8vw8r 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምንእናምማለትእነደለብኝአላቅም❤❤❤❤❤

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 5 หลายเดือนก่อน

    Tmehrt yalewu terka nw enamesgnalen ❤❤❤❤❤

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 หลายเดือนก่อน

    ❤❤😢😮

  • @slomehhio8960
    @slomehhio8960 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 5 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢

  • @SalamSalam-bm1fu
    @SalamSalam-bm1fu 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @semeretgtemoch2052
    @semeretgtemoch2052 5 หลายเดือนก่อน

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-ww7iz1qr3d
    @user-ww7iz1qr3d 5 หลายเดือนก่อน +5

    መጨረሻው ምንም አያምርም ፍርዱ ገምድልነው የሆንሺው ደራሲዋ
    እኛ ሰወች እንጂ መላአኮች አይደለንም ቢያንስ መስፍን እውነቱን አውቆ ከህመሙ ተፈውሶ የዛችን የሸይጧን እውነተኛ ማንነት አውቆ ቅጣቷን ማግኘት ነበረባት ከንፁሆቹ ሰወች ጋር እርሷ አብራ መኖር የለባትም እናትየውስ እንደት አምነው ከልጃቸው ጋር እንድትኖር ፈቀዱ እውነቱን ለልጃቸው ነገረው ምርጫውን ለእርሱ ቢተውለት ነበር ጥሩ እናት መሆናቸውን የሚገልፀው ጨካኝ አረመኔና እራስ ወዳድ ናት ስለራሷ ጥቅም ስትል የገዛ አብሮ አደጓን ገድላ መስፍንን አገባችው ምንም እንዳልተፈጠረ እረስታ አርግዛም ወለደች እርሱንም ነውኮ በቁሙ የቀበረችው ትክክለኛ አእምሮና አፍቃሪ ልብ ያለውሰው ስለፍቅር ሲል ይሰዋል እንጂ ያፈቀረው ሰው ሌላ አፍቅሮ የእርሱ እንደማይሆን ሲያውቅ ያን ተፈቃሪ አጥፍቶ በግድ ያፈቀረውን ለራሱ ለማድረ ሴራ አይጎነጉንም በተለይ የሚያውቀውንና አብሮ በመኖር የተዛመደውን የማታውቃትን ሴት እንኳን ቢሆን መስፍን ያፈቀረው የእውነት የምታፈቅረው ከሆነ ምርጫውን አክብራ ለእርሷም ግጣሟን መፈለግ እንጂ የነበረባት የገዛ ጓደኛዋን ገድላ እሷ አፅናኝ ሆና እንደ ደህና ሰው
    ብቻ ሁሉም የእጁን ሲያገኝነው ፍርዱ የተሟላ የሚሆነው መስፍንም ሆነ ልጁ ለዛች እርጉም አይገቧትም።
    ለማንኛውም እናመሰግናለን በርቱ።

    • @fiyametaamha
      @fiyametaamha 5 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏

    • @mekdesChere-dt7oe
      @mekdesChere-dt7oe 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል መስፍን ማወቅ ነበረበት ግን የመጨረሻው ታሪክ አናዶኛል

  • @sadhsaad7843
    @sadhsaad7843 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @melatbekale
    @melatbekale 5 หลายเดือนก่อน

    ሴት ካፈቀረች በመገዱዋ ጣልቃ ሚገባባትን አቶድም ዋጋ ትከፍላለች በጣም አሪፍ ነው

  • @mobilemobile4499
    @mobilemobile4499 5 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢

  • @rahelyifru
    @rahelyifru 5 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Jerry-ti7yp
    @Jerry-ti7yp 4 หลายเดือนก่อน +1

    ትረካ ውስጤ ነው በተለይ በፍቄ ድምፅ ልዩ ነው❤❤❤❤

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 5 หลายเดือนก่อน

    በፍፁም ዝም አልልም ለምን አትሞትም ሀመልማል እነግረባት ነበር ሆሆሆሆ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 4 หลายเดือนก่อน

    አየ ሰው !! መስፍን የዚችን አረመኔ ስራ ቢውቅ ጥሩ ነበር ያው ለህፃኗ ብለው ነው ከእናት ከአባቷ ጋር እንድታድግ