ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይህንን የድንች ስናክ ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉን ግብአቶች 4 መካከለኛ ድንች 6 የሾርባ ማንኪያ ፉርኖ ዱቄት 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት ½ (ግማሽ) የሻይ ማንኪያ ጨዉ 1 የሻይ ማንኪያ በርበሬ ናቸዉ
Looks delicious to try 🤤🤤❤
Waw❤❤❤❤
Amazing snacks
በጣም የሚገርም ነው እንዳየሁት ሞከርኩት ምርጥ ነው እናመሰግናለን
😍Another perfect dish. I love it!
🙏❤❤❤
❤❤ another one already
nice intro, getting better every 😊
delicious 😋😋
በጣም ያምራል መልኩ ድንችም አይመስል ሲበላ ሁሉም የሚወደው ነው የሚመስለኝ እናመሰግናለን እሞክራለሁ
Yanichen ayeche enem mokireyalew❤❤❤lijochem wedewutal beriche white❤❤❤❤
❤❤❤
Perfect 😍
I’ve always wanted to try making your recipe from scratch, and your tutorial makes it seem so easy thank you yene konjo❤
Betam konjo berchi
እሆቴ ስጠብሰሰው ፈረሰብኝ
ዉድ አየናለም በቅድሚያ የቤተሰባችን አባል ስለሆንሽ እያመሰገንኩ🙏 ወደ ጥያቄዉ ስመለስ ብዙ ጊዜ መፍረስ የሚያጋጠመዉ በሁለት ነገሮች ምክንያት ነዉ 1ኛ የዱቄቱ መጠን ሲያንስ እና2ኛ ዘይቱ በደንብ ሳይፈላ ድንቾቹ ሲገቡ ነዉ እና ሁለቱን ነገሮች በማስተካከል ሳይፈርስ በጥሩ ሁኔታ መጥበስ ይቻላል
🟤🟤🟤🤎
ይህንን የድንች ስናክ ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉን ግብአቶች
4 መካከለኛ ድንች
6 የሾርባ ማንኪያ ፉርኖ ዱቄት
3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
½ (ግማሽ) የሻይ ማንኪያ ጨዉ
1 የሻይ ማንኪያ በርበሬ ናቸዉ
Looks delicious to try 🤤🤤❤
Waw❤❤❤❤
Amazing snacks
በጣም የሚገርም ነው እንዳየሁት ሞከርኩት ምርጥ ነው እናመሰግናለን
😍Another perfect dish. I love it!
🙏❤❤❤
❤❤ another one already
nice intro, getting better every 😊
🙏❤❤❤
delicious 😋😋
በጣም ያምራል መልኩ ድንችም አይመስል ሲበላ ሁሉም የሚወደው ነው የሚመስለኝ እናመሰግናለን እሞክራለሁ
🙏❤❤❤
Yanichen ayeche enem mokireyalew❤❤❤lijochem wedewutal beriche white❤❤❤❤
🙏❤❤❤
❤❤❤
Perfect 😍
🙏❤❤❤
I’ve always wanted to try making your recipe from scratch, and your tutorial makes it seem so easy thank you yene konjo❤
🙏❤❤❤
Betam konjo berchi
🙏❤❤❤
እሆቴ ስጠብሰሰው ፈረሰብኝ
ዉድ አየናለም በቅድሚያ የቤተሰባችን አባል ስለሆንሽ እያመሰገንኩ🙏 ወደ ጥያቄዉ ስመለስ ብዙ ጊዜ መፍረስ የሚያጋጠመዉ በሁለት ነገሮች ምክንያት ነዉ
1ኛ የዱቄቱ መጠን ሲያንስ እና
2ኛ ዘይቱ በደንብ ሳይፈላ ድንቾቹ ሲገቡ ነዉ እና ሁለቱን ነገሮች በማስተካከል ሳይፈርስ በጥሩ ሁኔታ መጥበስ ይቻላል
🟤🟤🟤🤎