ሰው ሁን !! ... /እንመካከር/ ከትግስት ዋልተንጉስ ጋር //በቅዳሜ ከሰዓት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 21

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 ปีที่แล้ว +9

    የዛሬው እንግዳ በጣም ጥሩ ሃሳቦችን ነው ያቀረበው ትልቅ ትምህርት ሊሰራበት ልናስተውለው ቆም ብለን ራሳችንን የምንፈትሽበት ቅዱስ ተግባር ነው እናመሰግናለን።

  • @eecfmain5373
    @eecfmain5373 ปีที่แล้ว +3

    ማህበረ ሰብን እንዲህ የሚያንጹና ከፍተኛ የማጎልበት አቅም ያላቸውን ሰዎች ብታቀርቡልን እባካችሁ! ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ እጅግ እናመሰግናለሁ!

  • @amovie07
    @amovie07 ปีที่แล้ว +2

    Excellent teaching.
    Thank you pastor!

  • @dawit5033
    @dawit5033 ปีที่แล้ว +3

    ትግስት ዋልታንጉስ አድናቂሽ ነኝ፣
    "ሰው ማለት'ኮ የሰማው ነገር ውጤት ነው።"
    የሚገርም ምክር ነው

  • @natanaelt8543
    @natanaelt8543 ปีที่แล้ว +1

    Very humble man. I was fortunate to learn from him in person in our church. God Bless Pastor Werku.

  • @rollnati
    @rollnati ปีที่แล้ว +1

    Thank you pastor for the wise advice 🙏 God bless you.
    Thank you Ebs😊

  • @etenugetahun3578
    @etenugetahun3578 ปีที่แล้ว +3

    Tgዬ እንኳን ደህና መጣቹ ! የምታነሽው ሃሳብኮ

  • @givethankstothelord3853
    @givethankstothelord3853 ปีที่แล้ว

    Pastor work, God bless you for the valuable advice.

  • @solomonbygrace3396
    @solomonbygrace3396 ปีที่แล้ว

    Pastor Worku thank you so much.

  • @lemlemdebele318
    @lemlemdebele318 ปีที่แล้ว +5

    የወንድ ያለህ!!!!!!!!!!!!!!!! ታላቅ የዘመን ጥያቄ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባው አንገብጋቢ ጉዳይ! ቤት ተፈትዋል! ትውልድ ጠፍቶአል!

  • @abelgeremew-jx4pg
    @abelgeremew-jx4pg ปีที่แล้ว

    Tnx pastor

  • @Emblba
    @Emblba ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው

  • @tadessealemu
    @tadessealemu ปีที่แล้ว +1

    Tg betam akebrshalehu adenkshalehu ene ahun lela aynet eyetemarkum bihon psychology memar efelgalehu kanch gar bawerah Des ylegnal

  • @FerhiwotTesfaye-i1p
    @FerhiwotTesfaye-i1p ปีที่แล้ว

    እንዴት ነው የማገኝሽ?

  • @myloveema9262
    @myloveema9262 หลายเดือนก่อน

    የልቤን ነው ያወራልኝ

  • @jemalmohammed406
    @jemalmohammed406 ปีที่แล้ว

    ውይ ትዕግስት ደሞ! ሰዎች መፅሐፉን የት ማግኘት እንደሚችሉ አትጠይቂውም ነበር? አንቺ አገኘሽ በቃ!! ታመጫታለሽ😂

  • @FerhiwotTesfaye-i1p
    @FerhiwotTesfaye-i1p ปีที่แล้ว

    ቲ ጂ እባክሽን እርጂኝ!!!!!

  • @sofiaimam6386
    @sofiaimam6386 ปีที่แล้ว

    ሰላም ትእግስት የምክር አገልግሎትሽን ለማግኘት በጽህፈት ቤታችሁ 50 ብር የምዝገባ ከፍያ ፈጽሜ እንደሚደወልልኝ ቢነገረኝምም ወራት ቢያልፍም ምንም ጥሪ አልደረሰኝም ምን ላድርግ?

  • @betlhemalem
    @betlhemalem ปีที่แล้ว

    Plies kuteruan or adress ebakachu

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 ปีที่แล้ว +1

    PROGRAMU ASTEMARINA BZU EWQET YEMIGEGNBET NEAW !!!!!! METSHAFU BETELEY LEWENDOCH TLQ ASTEMARI MELKT YEYAZE BIHONM LESATOCHM ASTEMRO YEMIYALF TARIK YALEW NEAW!!!!!!

  • @AzebGebremicael
    @AzebGebremicael 5 หลายเดือนก่อน

    Hi tigi I live in USA I need help please how can I contact you