በትላልቅ የድምፅ ተሰጥኦ ዉድድር ላይ ስኬታማ ነበርን- ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 24

  • @seifuhaile5552
    @seifuhaile5552 6 หลายเดือนก่อน +5

    ቀኑን ሙሉ ብሰማዉ የማይሰለች ሙዚቃ "ኢትዮጵያ"

  • @ibrahimyassinawel6184
    @ibrahimyassinawel6184 5 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ችሎታ ያላቸው ልጆች

  • @tesfaberhanu3647
    @tesfaberhanu3647 5 หลายเดือนก่อน +1

    ህንደኬዎች ሁሌም 1ኛ ናችሁ...... ከፍ ያለ ቦታ ነው የምጠብቃችሁ

  • @gsfhcgjkgchjkvcc
    @gsfhcgjkgchjkvcc 6 หลายเดือนก่อน +3

    የዛሬ ወቹ ጎበዝ ተወዳዳሪ ናቸው

  • @smdn13
    @smdn13 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @ZainbAL-j4o
    @ZainbAL-j4o 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ተወዳዳሪዎች ናቸው ❤❤❤❤❤

  • @eleniadane4952
    @eleniadane4952 6 หลายเดือนก่อน +2

    እስከዛሬ ከመጡት የዛሬዎች በጠም ጎበዞችናቸው

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዳዊት በጣም ታናዳለህ:: አውቀህ በሳቅና አላስፈላጊ ድግግሞሽ ሰፋጣ ጊዜያቸውን ትገላለህ:: እስቲ ሶስተኛ ዙርን ተመልሰህ ተመልከት :: ስለ ሟቹሰውዬ ከጠየክ በዋላና ከመጨረሻው ጥያቄ በዋላ ለ10 ሰከንድ ስታወራ አያናድድም?

  • @Hiwot.M
    @Hiwot.M 6 หลายเดือนก่อน

    Bekuku, you nailed it. BRAVO

  • @MemeMeme-cl7gj
    @MemeMeme-cl7gj 6 หลายเดือนก่อน

    ዴቭ ምርጥ ሰዉ😊

  • @esam4069
    @esam4069 6 หลายเดือนก่อน

    ሀሪፍ ነው ❤❤❤❤

  • @edennegussie6032
    @edennegussie6032 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኤፊ over confidence አለብክ hold on dear ይሄ ወደ ከፍታ አያራምድክም በተረፈ በርታ❤

  • @atalay1437
    @atalay1437 5 หลายเดือนก่อน

    ሁላችሁም ትችላላችሁ❤

  • @smdn13
    @smdn13 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ነበር

  • @arsemazekarias6163
    @arsemazekarias6163 6 หลายเดือนก่อน

    Oh dimtsachew yamral ♥️♥️♥️😍😍😍

  • @Sable-yu2rn
    @Sable-yu2rn 6 หลายเดือนก่อน +1

    እስኪ በቅንነት አግዙኝ

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin 6 หลายเดือนก่อน

    የሚገርመኝ ሴት ካለች ተሎ ለመቀነስ ይሮጣሉ ለምን ?

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 6 หลายเดือนก่อน +3

    የጡርነትን ዘዴ የፅፋው ነው. ዘመነ ካሴ ነው ምን ታመጣለህ???

    • @Samfod-f9o
      @Samfod-f9o 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂።

  • @Dagi-bx9md
    @Dagi-bx9md 5 หลายเดือนก่อน

    አቅራቢው የሰባተኛ ክፍል ተማሪዎችን ስትጠይቅ ደረጃዬን አላውቅም ስይልህ የተናገርካ ንግግር ርካሽ አደረገህ በእድሜ ትልቅ ነክ ግን ያቺን ህፃን እንደዛ ብለህ በማሸማቀቅህ ዳይፐር ለባሽ ነው የሆንከው

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 6 หลายเดือนก่อน

    ሰይጣን እና ዘፈኖች ከአማራ ክልል ከኢትዮጵያ ዘረኝነትን ፅንፈኝነት ጦረኝነትና ውሸት ብጣፈ እግዚአብሔር በምድራችን ብከብር ምን ትሆናለች ???🥦🥦🥦

    • @TruthEz
      @TruthEz 6 หลายเดือนก่อน

      ነገር ግን ፥
      - “ በከበሮና በዘፈን አመስግኑት ፤ … “ ይላል (መዝ. ዳዊት ፩፻፶ ፡ ፬)። 👉🏾📖🤔

  • @yordanostube2947
    @yordanostube2947 6 หลายเดือนก่อน

    የሞኝ ጥያቄዎች,ጅል