አርቲስት ፍርያት የማና እና ኤፍሬም አማረ የመጀመሪያ ልጃቸውን አገኙ fryat yemane | ephrem amare | Seifu ON EBS | ebs |music

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ส.ค. 2024
  • Ebs #selam tesfaye | #dallolentertainment | mahder Assefa | zebibagirma | lulagezu | mekdestsegaye | zemenekasie ዘመነካሴ |zebibagirma | prank | donkeytube | teddyafro | ድንቅልጆች DonkeyTube Ethiopia | TaajuuShurrubee | daniroyal zolatube zebibagirma Esamhabesha | Jewar Ahmed zola2 | zolatube | EthiopiMusic | EthiopiaNews | SamriFani | TH-camViews | EHETMARIAM AndargachewTsige | Samri Fani | BrexHabeshawi | EthiopiaNews | EthiopiaComedy | Addis film | seifu on ebs | fans television | art TV world | zehabesha official | Abel birhanu | Ashurka | Hanna Yohannes-ጎጂዬ | Teddy afro | Eyoha Media | Dani royal | Fegegita React | Fani Samri| ebs | saron ayelign| Melat nebiyu| EOTC TV | Feta Daily | Minew Shewa | Abbay TV ዓባይ ቲቪ | Donkey Tube | Abrelo HD | betelhem sherefedin | kaleab kinfe | Abrelo hd |Alex tube
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 58

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w 8 หลายเดือนก่อน +16

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ፋርያትየ አይንሽን ባይንሽ ሰላየሽ በጣም ደስ ብሎኛል ልጂ መውለድ ለምትፈልጉ እግዚአብሔር ይሰጣችሁ 🙏❤❤🇪🇷

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel7075 8 หลายเดือนก่อน +4

    ከማንም ትውለድ ምን አገባቹ ምታሳድገው እንኳን አሷ በሰላም ተገላገለች ደስስስስስስስስ ይላል

  • @Non-nb3pi
    @Non-nb3pi 8 หลายเดือนก่อน +4

    ምን ጉድ ነው ያስረገዛትን አውቃለሁ እሚል ሚዲያ ? እንግዲህ ሴቶች ቻሉት

  • @tinawa56
    @tinawa56 8 หลายเดือนก่อน +3

    ውይ እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ቆንጆ ጥሩ ጥምሮች

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 8 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ፍሬ ቆንጆ

  • @bisra7025
    @bisra7025 7 หลายเดือนก่อน +2

    Congratulations 🎊 👏🎉

  • @elsabetshume4775
    @elsabetshume4775 8 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን በሠላም ተገላገለች

  • @user-no6vi1ob4c
    @user-no6vi1ob4c 7 หลายเดือนก่อน

    ያዉም ከሸጋ ቆጆ ስዉለድለት🙏💯👌💛❤

  • @netsanetmedia21
    @netsanetmedia21 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ዞላችን እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ዱብ አደረገች😅 ወሬ አልጠማንም ዞላ😅
    እናመሰግናለን ስላካፈልከን መረጃ

  • @astutube
    @astutube 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ማርያም ማረቻት

  • @marmar803
    @marmar803 8 หลายเดือนก่อน +5

    ዞላ ( ሙሉ ስምህን ስለማላውቀው) ቀልደኛነትህ ደስ ይላል 😊 ፍሬያትም እንኳን ወልዳ ለመሳም በቃች እላለሁ።
    በመቀጠል ግን ዞላ ነው ያልከው ስምህን ስለ "ፍሬያት የማነ" የማታውቀው ወይንም ያልሰማኽው ነገር ያለ ይመስለኛል ፤ ፍሬያት "አርቲስት " አይደለችም አልነበረችም፤ ፍሬያት "ጋዜጠኛ " አልነበረችምም ዕውቀቱም ፤ ችሎታውም የላትም ፤ ፍሬያት ነጋዴ ሆና ነበር በመንግስት ደረጃ ትልቅ የሽመና ተቋም ተከፍቶላት ጥበቡን እየያዘች በሀገር ደረጃ በየቢሮው በየሀገሩ እንደ አምባሳደር እየተቀበሉዋት ነበር የንግድ ልውውጥ ሀገር ከሀገር እንደሚያረግ ሁሉ እስዋ አንድዋ ግለሰብ ቢዝነስ ትሰራ የነበረው በሰፊው ልክ እንደ ሀገር ተወካይ መስላ ነበር ። ሌሎች ነጋዴዎች የስዋን አይነት እንክብካቤና ፤ የትልቅ ካፒታል ንግድም ሽያጭም ሲያረጉ አይቼ አላውቅም ፤ በቲቪ ሳይቀር ይታይ ነበር ልክ ለህዝቡ አስፈላጊ መረጃ ይመስል ፤ ሁለተኛ ኢቢኤስ ቲቪም የገባችው በችሎታዋ ወይንም ትምህርትዋ ሳይሆን በመንግስት ቀጥተኛ ትዕዛዝ ያለ ምንም ዕውቀትና ችሎታ ያለ ምንም ምንም መግቢያ ፈተና ውይም ኢንተርቪው ነበር የገባችው በመጨረሻም በጣም ተቸግራ ጥላ እንደወጣች ነው የሚታወቀው ። ፤አንተ በገራገርነት ይመስለኛል እንትን ሰርታ እንትን አድርጋ ትላለህ ግን እውነቱ ፍሬያት የትልቅ የህወሀት ባለስልጣን ልጅ ነበረች ሁሉ በእጅዋ የሆነች ብዙ ሚሊዮኖችንም ( ገንዘብ) የያዘች ዛሬ ሳይሆን ገና ያኔ ፤ ትልቅ ቦታ እንድትቀመጥም የተፈለገው በችሎታ ሳይሆን በትዕዛዝ ነበር፤ በመጨረሻም አባትዋና ሌሎቹም ባለስልጣናት ከተገደሉና መንግስት ሲቀየር በሚሊዮኖች የሚቆጠረውን ገንዘብዋን ይዛ ነው ከሀገር የወጣችው እውነቱን እንድታውቀው ያክል ነው !!!!!!

    • @zolatubeZolatube
      @zolatubeZolatube  8 หลายเดือนก่อน

      ስለመረጃው አመሰግናለው

    • @zerudemmelash1214
      @zerudemmelash1214 8 หลายเดือนก่อน

      @marmar803 anchi Knatam besntu new yemtkegniw weregna
      Friat yemane artist Mehonwa manignawum Ethiopiawi yakal.
      Ngd lay yegebachiwum endemanignawum artist tira gra new.endanchi serka adelem anchi leba yeleba lij endehonsh enakalen.

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 8 หลายเดือนก่อน

      @@zerudemmelash1214 ssd's shut up Agame

    • @Yonas-21
      @Yonas-21 8 หลายเดือนก่อน

      አብሮ አደግዋ ነሽ /ህ አነጋገርክ ይመስላል
      በሁሉም ነገር ከእውቀት ነፃ አደረካት እሺ ሌላው ተወዉና በምናየው የምትተውነዋ ችሎታ እንኳ ምን ይሉኛል... እውቀት ችሎታ የላትም ስትል አይደብርክም የምትለው እውነት ቢሆንኳ የሄ ሃሳብ ሰው እንዳያምንክ የሚያፈርስ ነውና
      ያለህን ብሄርተኝነት ወይም ክፉ ጥላቻ እንዲቀንስልህ ፀበል ግባ/ቢ

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 8 หลายเดือนก่อน

      He sounds true. why he needs to bibtize Tsbile.

  • @user-id4be9ru8u
    @user-id4be9ru8u 8 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደሰ አለህ፡፡

  • @user-km8fe8ev1p
    @user-km8fe8ev1p 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @fevseleshi6078
    @fevseleshi6078 7 หลายเดือนก่อน +3

    ይቅርታ ግን ማስታወቂያ ላይ የተጠቀምከው የልጄ ፎቶ ነው ከቻልክ አንሳው

    • @Smirasm-mt7zr
      @Smirasm-mt7zr 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @fevseleshi6078
      @fevseleshi6078 7 หลายเดือนก่อน

      Men emiask neger alew??

  • @asytube7338
    @asytube7338 8 หลายเดือนก่อน

    ዘወላየየየየየየየየየየየ❤❤❤❤❤❤

  • @suzantlke7177
    @suzantlke7177 8 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂❤❤❤

  • @Asratshow6
    @Asratshow6 8 หลายเดือนก่อน

    Baxme dasi yilali zola wandmachan ✅👌

  • @MitslalHaileslassienera
    @MitslalHaileslassienera 8 หลายเดือนก่อน

    des ylal yewere timat😂😂😂😂

  • @umhafsa
    @umhafsa 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዛዛታ አታብዛ ቶሎ ንገረን

    • @Wish-iq4md
      @Wish-iq4md 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @saratube1538
    @saratube1538 8 หลายเดือนก่อน

    ዞላየ ፎቶ ተጠፋ ፍቅር ይጠፍል ወይ😂😂😂

  • @sirguttube
    @sirguttube 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኤፍሬም አማረ ነው እንዴ ባለቤቷ ምነው በሰላም ፀረ😢 •••••• በላት

    • @abebamail3599
      @abebamail3599 8 หลายเดือนก่อน

      EPHEREM ASEREGZOAT KEHONNE ENGDRH SENATUN YIsetewu arogeet wotader

  • @feventekeste6062
    @feventekeste6062 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂 tsehk des tlale

  • @user-rj6kl6qc6y
    @user-rj6kl6qc6y 8 หลายเดือนก่อน

    ❤👍

  • @user-yh7ct5rd4b
    @user-yh7ct5rd4b 7 หลายเดือนก่อน

    አሁን እሱ ቆጆነዉ የሚባለዉ በጪራሺ አይገባትም ቀን ጣላት አገር ቢሆን ለዘበኛም አትቀጥረዉም መልክ የለዉ ሀብት የለዉ እዉቀት የለዉ አዝማሪ ላይ ጣላት ያባት ስራ ልጂ ዶክተር አብይ የሰዉን ሁሉ ሂወት ምስቅልቅል አደረከዉ የስራህን ይስጥህ

  • @abebamail3599
    @abebamail3599 8 หลายเดือนก่อน

    Fereyat yemannee sint gize newu yemitagnawu.. Appreciate demo gena estate zefagne newu lemn atemedecheeu seteyews beedememm betam yefefach ye woyanne wotader neberech

  • @HanaLawe-cn6td
    @HanaLawe-cn6td 8 หลายเดือนก่อน +3

    አንተ ማን ይሁን ማን ያስረገዛት አይተሀ በእይንሕ?

    • @zolatubeZolatube
      @zolatubeZolatube  8 หลายเดือนก่อน

      አዎ እግር ይዤ ነበር

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 8 หลายเดือนก่อน

      ​@zola😂😂😂😂ተውጂ አይሻልህም አልጋtubeZolatube

    • @zolatubeZolatube
      @zolatubeZolatube  8 หลายเดือนก่อน

      @@DahabAhmad-es2jx አልጋው የብረት ነው 😀

    • @arditube5698
      @arditube5698 8 หลายเดือนก่อน

      ምን አዳስ ነገር አለው አባትሽ በሂዎት ኖሮ ቢያይሽ ጥሩ ነበረ

  • @umhafsa
    @umhafsa 8 หลายเดือนก่อน

    ግን ሚስጥሩን ከየትነው እምታመጣ

  • @aser8048
    @aser8048 8 หลายเดือนก่อน

    Were

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx 8 หลายเดือนก่อน

    የትአየ ህ ከሱጋመውለዶን??

  • @Ele_Simri
    @Ele_Simri 7 หลายเดือนก่อน

    Why don’t you have other businesses instead of talking people private life.

  • @MitslalHaileslassienera
    @MitslalHaileslassienera 8 หลายเดือนก่อน

    tigermaleh gin kofya yaregena yetemelete tilk new?

  • @Ele_Simri
    @Ele_Simri 7 หลายเดือนก่อน

    Weshetam

  • @elsahailu6066
    @elsahailu6066 8 หลายเดือนก่อน

    አባት ኤፍሬም ነው ብለህ ውሸት እንዳይሆን ብቻ

  • @umhafsa
    @umhafsa 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኔግን ፈረሀትን አልወዳትም

  • @aishaumar7420
    @aishaumar7420 8 หลายเดือนก่อน

    ዘባረከዉ ጅል

  • @bantebekatekeba2850
    @bantebekatekeba2850 7 หลายเดือนก่อน

    22 ያልበዳውን ሸሌ የለም ምን አይነት ሰው እንደሆነ

  • @user-lt2mp1jj2t
    @user-lt2mp1jj2t 8 หลายเดือนก่อน

    ወረኛ ነህ

  • @selamyehuni8452
    @selamyehuni8452 8 หลายเดือนก่อน

    በደንብ ሰደብከን ባይ!