ሼኩ ወደ ኢትዮጵያ እዴት ገቡ የማህደር አቀባበል ምን ይመስላል ቢሊየነሩ ሼህ መሀመድ አላሙዲ ኢትዮጵያ ገቡ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 21

  • @umhafsa
    @umhafsa 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሁን ብሩበማህደር ከሆነ ኋላ መርዳታቸው ቀረቷል

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls 2 หลายเดือนก่อน

    የጎብኞች ፍሰት እንደቀጠለ ነው❤።

  • @zenatube5543
    @zenatube5543 2 หลายเดือนก่อน

    ማህደር እባክሽ ውጪለት 😂😂😂

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 2 หลายเดือนก่อน

    ዝምብሎ መግባት አለ ፍጣሪ ብቻ ነዉ በር የሚከፍተዉ አከተመ 👈❗️

  • @سحابالحلوه-ص3ط
    @سحابالحلوه-ص3ط 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 หลายเดือนก่อน

    ልጃቸውን ከልክላቸዋለች ስለዚህ ብቸኛ ልጃቸውን ሊያዩ ነው😂😂😂

  • @ahmedhussen915
    @ahmedhussen915 2 หลายเดือนก่อน

    ትርኪምርኪ ውሬ

  • @Bebekonjo3872
    @Bebekonjo3872 2 หลายเดือนก่อน

    አረ ሀበሻ ሁሉም ደሀ እየሆንም ደሞ ላይፋ ይቀየራል ግን ለብር ብላቹ ሼቶች አታግብ ሼኩ ለልጃቸዉ ልጁ ሰርግ ነበር ሰርጉን ሰረሱት ይባላል

  • @MillionTekele-wy1yw
    @MillionTekele-wy1yw 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አለህ ዞላ😂😂😂😂😂

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂ርዕስ አይቼ ስገባ ወንድሀሜተኛ ነዉ በሤት ነዉ የሚጣፍጥ

  • @ኢሙኢምራን
    @ኢሙኢምራን 2 หลายเดือนก่อน

    አንድሺ ዲስላክ ይገባሀል ዝባዝንኬ

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee 2 หลายเดือนก่อน

    ሳሮንም የሚያገባ ይኖር ይሁን🤔😪

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube 2 หลายเดือนก่อน

    ዞላ ሰላምህይብዛ

  • @rahanarahana1077
    @rahanarahana1077 2 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያ celebrityዎች በጣም ደሃ እኮ ናቸው አንድ ቀሚስ በአምስት መቶ ብር ከገዙ ፈቶ ሲነሱበት መከራ ነው እንደውም ተራ ስደተኛዎች ይሻላል anyw and አንድ አረብ በአገር የምትኖር ሴት እስከ ሦስት መቶ ሺ ብር እስከ መቶ ሺ ብር ደሞገኛለች አሜሪካን አገር ደግሞ በቀን አስራ ስድስት ሰዓት ይከሰራክ ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ ታገኛለ ማለት የኢትዮጵያዎች በጣም ደሃ ናቸው ያላቸው አማራጭ ሀብታም እያጠመሄዱ መዝረፍ ነው በዚህ ያጋጣሚ ላንተ እኔ አድናቂ ነግረክ😂😂😂😂 የማስተዋል የሳሮን አይነገረም ሆድ ይፍ ሳውዲ አሞች ዱቄት አሞች😂😂😂

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 หลายเดือนก่อน

    ዳኒሾ 60 ሺ ነበርኳ ደሞዟ የዛሬ 4 አመት

  • @zeyada12
    @zeyada12 2 หลายเดือนก่อน

    🍓🍎🍓🍎🍓🍎🍎🍓

  • @zenebe614
    @zenebe614 2 หลายเดือนก่อน

    ለዛ ቢስ ቱዩብ ቲሽ።

  • @Elina-b3l
    @Elina-b3l 2 หลายเดือนก่อน

    Zola sewedeh

  • @ElhamAmir-es8gb
    @ElhamAmir-es8gb 2 หลายเดือนก่อน

    Tewdedkug belsh atby denber denber danyte

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r 2 หลายเดือนก่อน

    እንዴት አይነት ዘርጣጪ ነህ እባክህ ?