Seifu on EBS: ቆይታ ከድምፃዊ ኤፍሬም |ሰይ| ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 593

  • @ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን
    @ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን 5 ปีที่แล้ว +269

    እንኳን ለ18 የሐበሻ ብርሃን የፃዲቁ አቡነ ሰላማ ከሳቴ
    ብርሀን እረዴት በረከት አይለዬን አሜን
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
    አሜን አሜን አሜን

  • @officialefrem6110
    @officialefrem6110 5 ปีที่แล้ว +866

    ገና ዛሬ አስድስትክኝ ❤️😍 ኤፍሬም የምትውዱ ላይክ ስጡኝ

    • @KT-bc5if
      @KT-bc5if 5 ปีที่แล้ว

      Official Efiye fuck You stupid!!!

    • @shishaygebretsadik5133
      @shishaygebretsadik5133 5 ปีที่แล้ว +3

      እውነት በጣም ብቁ ነህ ገና ብዙ ታሳያናለህ

  • @Eruna1993
    @Eruna1993 5 ปีที่แล้ว +74

    Efi Anbesa we love you . From Eri 🇪🇷🇪🇷

  • @addasabie1030
    @addasabie1030 5 ปีที่แล้ว +80

    ውይ ኤፍ ስወድህ ሁሌም ሙዜቃውን ስወደው ስስማው ነው ምውል እስኬ ምትወዱት እዥ ወደላይ ትግሬዋች ውስጤ ናችሁ

  • @መቐለሽኮር
    @መቐለሽኮር 5 ปีที่แล้ว +19

    እኔ ኢፍሬም እምወድለት ነገረሁሌ እግዝአብሔር ይመስገን ሲል።እዲሁም እግዝአብሔር በስራህና በሁለመና ይርደህ🇪🇹🙏🏾

  • @brhnimola4909
    @brhnimola4909 5 ปีที่แล้ว +19

    የኔ አንበሳ ኤፍሬምኜ የኔ ጀግና አንደኛዬ ነህ በጣም የምወድህ የማከብርህ ትልቅ አስተዋይ ነህ ፈጣሪ ቀሪው ዘመንህ ይባርከው ማሬ

  • @ኪያነኝ-ሰ3በ
    @ኪያነኝ-ሰ3በ 5 ปีที่แล้ว +95

    ኤፍሬም ሽኮርር ዕድመን ጥዕና ይሃብካ ብሩከይ

  • @Tube-bp6od
    @Tube-bp6od 5 ปีที่แล้ว +139

    የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ልብ ነው ከድሮ ጀምሮ ዘረኝንትን አላህ ያጥፋልን

  • @abinetabuye4728
    @abinetabuye4728 5 ปีที่แล้ว +84

    ኤፍሬም እኔም እንኳን አደነኩህ እሰይ እንኳን ወደድኩህ እሰይ ደግ አረኩ ቀለል ያልክ ልጅ ነህ #መታሰብያ እርጋታሽ ደስ ይላል😘😗

    • @mogesgebreyes8766
      @mogesgebreyes8766 5 ปีที่แล้ว +1

      የሸገር ልጅ ሀይማኖት እንጂ ብሔር የለኝም
      በትክክል እርግት ያለች ቆንጆ ኢትዮጵያዊት

    • @crazymoodtube1378
      @crazymoodtube1378 5 ปีที่แล้ว +1

      አንቺ ጭሰታም ትግራዋይ ነው እሺ የ አቦይ ስብሃት ልጅ ነው😂 እንዳንቺ ከሚወደው ሞት ይሻለዋል

    • @abelsintayehu8698
      @abelsintayehu8698 5 ปีที่แล้ว +1

      @@crazymoodtube1378 ስለ ብሄር አትደስኩሩ ደነዝ ጨጓራህ ይበተን ባዶ

    • @crazymoodtube1378
      @crazymoodtube1378 5 ปีที่แล้ว

      @@abelsintayehu8698 ማነህ አንተ ጨጓራ ፊት

    • @abelsintayehu8698
      @abelsintayehu8698 5 ปีที่แล้ว

      @@crazymoodtube1378 አንተም ሰው ሆነህ አፍህን ትከፍታለህ የእውቀት ማነስ የሚያጠቃህ ባዶ ጭንቅላት

  • @obsiiyaagaraakoo3045
    @obsiiyaagaraakoo3045 5 ปีที่แล้ว +73

    አረ እኔም ሳይገባቸው ከጨፈሩት መካከል አንዷ ነኝ ክክክክ በጣም ምርጥ ስራ ነው ኤፊ በተለይ ተሸንፊያለው በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው😘

  • @መቀለሽኮር
    @መቀለሽኮር 5 ปีที่แล้ว +61

    ኤፌ ሽኮር ናይ ሕማመይ!!
    ❤❤❤

  • @gjsugquvg8nd741
    @gjsugquvg8nd741 5 ปีที่แล้ว +5

    መልካም ነገር ካስብክ የትም ትደርሳል ሁሉም መታገሰ ዋጋ አለው እግዚአብሔር ታላቅ ነው በጣም ደሰ ይላል በእውነት

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว +11

    የኤፍሬም። አድናቂ ነኝ በጣም የወደድኩት ዘፈን ነው በጣም በርታ

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 5 ปีที่แล้ว +34

    እሚገርም ድምፅ ነዉ ያለህ ኤፊ ሁሌም የጣረ ካሰበበት መድረሱ አይቀሬ ነዉ

  • @htahta2186
    @htahta2186 5 ปีที่แล้ว +169

    አፌ ይቆረጠልህ ትግራይ ነኝ አላላም ኢትዮፕያዊ ነኝ እሰሰይ በእናቴ ትግሬ ባአባቴ ጉራጌ ስንደመረ ኢተዮፕያዊ

    • @ሀሲነትሙሀመድ
      @ሀሲነትሙሀመድ 5 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክ በምንሽ ልትከች ነው አፍሽ ተቆርጦ

    • @RumpaRupom
      @RumpaRupom 5 ปีที่แล้ว +1

      Haname Ethiopia ላዘለለም ትኑር

    • @ትዕግስትወለተኪዳን
      @ትዕግስትወለተኪዳን 5 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @temarlije3714
      @temarlije3714 5 ปีที่แล้ว +1

      Tigre neg ale eko kkk

    • @konjotube4817
      @konjotube4817 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክ 💚💛❤ውዶች ቻናሌን subscribe አድርጋችሁ ሙያየን 🍔🍕🎂🍩🍵🍜እዩልኝ ቤተሰብ እንሁን አመሰግናለሁ💚💛❤

  • @hekmakemale1516
    @hekmakemale1516 5 ปีที่แล้ว +19

    ውይኔ ስወድህ እካ ይሄ ዘፋኝ ትርጉሙን ባላውቀውም ስወደው ትግርኛ ውስጤ ነው ውይይይይይ

    • @ٱميانتيفيحيا
      @ٱميانتيفيحيا 5 ปีที่แล้ว

      Hekma Kemale ሂክሚ ሰብስክራይብ አርጊኚ እሙ

    • @asmaasma-lz9bn
      @asmaasma-lz9bn 5 ปีที่แล้ว

      ኤፍፍቅስው ሙዝቃህ ውስጤናችዉ

  • @yostinaberhe5422
    @yostinaberhe5422 5 ปีที่แล้ว +662

    ግን ለምንድነው እኔን ላይክ ሚሰጠኝ የለም ☹️☹️☹️👈

  • @derkaiser723
    @derkaiser723 5 ปีที่แล้ว +11

    I liked his video clip deeply... thanks Ephi...

  • @tigraylove2764
    @tigraylove2764 4 ปีที่แล้ว +1

    የቀንየልና ኤፉዬ ብጣዕሚ የቀንየልና ኤፍዬ ስለዘቅረበልካና ብሓቂ ካብ ልቢ ነመስግን ኣምላኽ ይባርካ Thank you God bless

  • @ሳዱላወሎየዩቱብ
    @ሳዱላወሎየዩቱብ 5 ปีที่แล้ว +365

    ኤፌ እውድካለኩ እንደኔ እምትውዱት እስኪ??????

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 5 ปีที่แล้ว +1

      ya efia demis ya eritrean yemslai its good same language anyway

    • @yohannesg.medhin687
      @yohannesg.medhin687 5 ปีที่แล้ว +4

      አማራይቱ ወሎ አማራ
      አንቺ ቆሻሻ ማፈሪያ ወራዳ እዚህ አገኘሁሽ ትግሬን ስትሳደቢ አልነበረ። ድሮስ እናንተ ምን ወዳደላው አይደላችሁ። የሆን የማትረቢ አዛባ ነሽ። ቡትቲያም

    • @abbygualadwa7685
      @abbygualadwa7685 5 ปีที่แล้ว

      Yohannes 👌👍🏽👍🏽

    • @selamwitsharew8950
      @selamwitsharew8950 5 ปีที่แล้ว +3

      Enem betam batami new emwedew betam talented nw

    • @iselamselam3999
      @iselamselam3999 5 ปีที่แล้ว +1

      Enam endanche yana wube.....

  • @mitaababa1487
    @mitaababa1487 5 ปีที่แล้ว +6

    ውይ ኤፊ ስወድህ ምን እደሚል ሳይገባኝ በቀን አስሬ ነው የምሰማው

  • @mesihabeshawit5033
    @mesihabeshawit5033 5 ปีที่แล้ว +129

    ውይ 1ኛ ነኝ በሰይፍዬ ላይክ ግጩኝ ሰይፍሻ የኔ ቀውጢ

    • @KT-bc5if
      @KT-bc5if 5 ปีที่แล้ว

      mesi habeshawit fuck you stupid!!!

  • @amolunaluna5517
    @amolunaluna5517 5 ปีที่แล้ว +3

    Great song!
    Even though I don't understand the meaning. I love the song!

  • @mahdernajosi5072
    @mahdernajosi5072 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣምነው የምወድክ ኤፍሬም ሰይፍሻ አናመሰግናለን ተሸንፍለው በጣምነው የወደድኩት

  • @haniharar735
    @haniharar735 5 ปีที่แล้ว +32

    ኤፍዬ በጣም ነው የምወድክ❤️❤️

  • @የናቷልጅ-የ6አ
    @የናቷልጅ-የ6አ 5 ปีที่แล้ว +63

    ይሔን ልጅ ወድጀዋለው😍😍
    ሴፉ መላ በለኝ😢

  • @myfutureisbright3013
    @myfutureisbright3013 5 ปีที่แล้ว +4

    I like it her dress
    Habesha dress is so beautiful
    It's natural beauty🇪🇷❤️🇪🇹

  • @mayklefurdu6933
    @mayklefurdu6933 5 ปีที่แล้ว +3

    ኢፍሬም ምረጥ ኢትዮጵያዊ ነው። የሚስማማ #Like ግጩኛ...ዳይ አዳሜ!

  • @hafizahafiza4379
    @hafizahafiza4379 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ኤፊ ዘፈኑን ወድጄው ነበር ግን ትርጉሙን አላወኩትም ነበር ዛሬ እራስህው ተረጎምከልኝ አመሰግናለሁ ሰይፉሻ

  • @lelomnguse1502
    @lelomnguse1502 5 ปีที่แล้ว +6

    ኤፍየይ ረጅም እድመና ጤና ይሰጥህ ፍጣር💖💖

  • @gdffyffhh9118
    @gdffyffhh9118 5 ปีที่แล้ว +26

    አሪፍ ሙዚቃ ነው በርታ ጫውታም ታቃለክ በርታ እሰይ እስይይይይይ።

  • @ugkh2727
    @ugkh2727 5 ปีที่แล้ว +46

    በጣም የምወደው ዘፈን ትግሬኛ ግን አልችልም

  • @noelyemane7494
    @noelyemane7494 4 ปีที่แล้ว +5

    I love love Ephrem , great musicians

  • @merryyehaff7792
    @merryyehaff7792 5 ปีที่แล้ว +3

    Magnaye yene mrit wuste nek Ephuye ❤

  • @endykasper8472
    @endykasper8472 5 ปีที่แล้ว +1

    This dude had the best song of 2018! Hands down!👊👊👊👊👊👊

  • @User-nk1zm
    @User-nk1zm 5 ปีที่แล้ว +1

    ሠይፍሻ አዲስ ሆነው ምርጥ ነገር ይዘው የሚመጡትንም እናበረታታ ።ማዲቱ ወዳይን አቅርብልን በሚገርም ድምፅ ምርጥ ስራ ይዛ ነው የመጣችው ሹምዬ የሚለው ዘፈኗ በጣም ነው የሚወደደው ለዘረኞች ጥሩ ምክር ይሆናል።

  • @ቢትአኢሻዘይኔ
    @ቢትአኢሻዘይኔ 5 ปีที่แล้ว +40

    ልጅትዋ በሳቅ ሞተች ደሞ ስትስቅ ስታምር ረጋ ያለች ነች

    • @ٱميانتيفيحيا
      @ٱميانتيفيحيا 5 ปีที่แล้ว

      ቢት አኢሻ ዘይኔ رينو እሙ ሰብስክራይብ አርጊኚ

    • @hayatdawud7801
      @hayatdawud7801 4 ปีที่แล้ว

      ኤፍ በጣም እወድካለሁ ማለቴ ዘፈንህ ይመቼኛል

  • @ኪዲየናቲማንአድናቂ
    @ኪዲየናቲማንአድናቂ 5 ปีที่แล้ว +41

    እኛ ትግሬወች እንዲህ ነን ኤፊ ሹኩር ናይናይ ጀግና ኣስይይ ደቂ ትግራይ ዓደይ ስላምኩም ይብዛሕ አቤት ውበት ብሎ ዝም እኮ ነን

  • @seniya6478
    @seniya6478 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔም አለሁ ብዙም አይገባኝም ግን ትግረኛ ሙዚቃ ወስጤ ነው ❤❤❤❤

  • @dondon8795
    @dondon8795 5 ปีที่แล้ว +5

    I really like this guy!

  • @aduhabeshawit4238
    @aduhabeshawit4238 5 ปีที่แล้ว +7

    ኤፊየ ምርጥ በጣም በጣም ኣደንቅሃለው ምችት ይበልህ

  • @tsirhadesta1634
    @tsirhadesta1634 5 ปีที่แล้ว +21

    ላይክ ግጪኝ የሚለ ቃል ነው
    ያስጠላይ አሁንስ እጭ
    "" መታሰብያ እና ኤፊ ""እወድችዋለሁኝ

    • @aduhabeshawit4238
      @aduhabeshawit4238 5 ปีที่แล้ว

      እኔም
      ግን ምን ምን ይጥማል ላይክ ክክክ

  • @xxtxtentacionmyking4453
    @xxtxtentacionmyking4453 5 ปีที่แล้ว +8

    ኤፍረይ የኔ ማር ከመይ ዲካ መቀረት💖💖💖💖💖💌💖💖💖💖

  • @እኑየጌታልጅእኑ
    @እኑየጌታልጅእኑ 5 ปีที่แล้ว +21

    እኔ ብቻ ያየሁት እስካሁን ከ 4 ሺ ይበልጣል እሰይ የምለው ዘፈን ቱሩጉሙን አላቀውም ግን በጣም ውስጤ ነው የሱ ዘፈን ሁሉ ....!!!!

  • @mekdatsega277
    @mekdatsega277 4 ปีที่แล้ว +1

    Ohh very nice interview..
    Rora makes him more famous too...keep it efrem..!!!

  • @mizigalltigray3855
    @mizigalltigray3855 5 ปีที่แล้ว +4

    ኣሰይይ ኤፊ ሸኳር ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ወዲ ቶም ጀጋኑ💗💗

  • @sebelwongelyemamolijwogaye6190
    @sebelwongelyemamolijwogaye6190 5 ปีที่แล้ว +11

    ኤፍዬ ስወድክህ እኮ አንደኛችን በርታልን ጎበዝ ነህ

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 ปีที่แล้ว +2

    *ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስግን አሁንም ይጭምርልክ አስይ እስክ!*

  • @azimulu1801
    @azimulu1801 2 ปีที่แล้ว +3

    One of my favorite Efeye ❤️

  • @ሰኒነኝየድንግልማርያምምር
    @ሰኒነኝየድንግልማርያምምር 5 ปีที่แล้ว

    ኤፊዬ አንደኛዬ በጣም ነው የምወደው ሰይ የሚለውን ሙዚቃውን ብደጋግመው አይሰለቸኝም እንደኔ የሚወደው👍

  • @martatole1139
    @martatole1139 5 ปีที่แล้ว +128

    መታሰቢያ እወድሻለሁ እንደ እኔ ምትዎድዋት👍

  • @michaelyebiotesfay7015
    @michaelyebiotesfay7015 4 ปีที่แล้ว +1

    It's really very nice funny median excellent God bless you I am eritrean let's invite from Eritreans thankx if can .most Eritreans we followed your media

  • @ሸውትነኝየናትዋናፋቅሸውት
    @ሸውትነኝየናትዋናፋቅሸውት 5 ปีที่แล้ว +5

    ውሰጤ ነህ ኤፍየ ይመችህ

  • @ቃልየድንግልልጅ-ጀ1ቐ
    @ቃልየድንግልልጅ-ጀ1ቐ 5 ปีที่แล้ว +3

    ኤፍዬ ስወድህ ዉስጤነህ ሙዚቃ ህም በጣም አሪፍ ነዉ 👍👍

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 5 ปีที่แล้ว +4

    Great interview.

  • @heluorthodox9401
    @heluorthodox9401 5 ปีที่แล้ว +3

    Wow efuye endawu mn lhunlk yene andegna wuddddd new yemargki eske tg dres 😍😍😍

  • @HaniHani-mm6ds
    @HaniHani-mm6ds 5 ปีที่แล้ว +1

    መቲ ቆንጆ በጣም አደነቄሽነኝ ቀሪው ዘመን
    ሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ♥♥

  • @hewanyedinglmareyamlijehew455
    @hewanyedinglmareyamlijehew455 5 ปีที่แล้ว +2

    Efiye natey swedaw we love you my king ♥♦♥ Nuralin mirte ye tigray lije

  • @ኤዶምግርማ
    @ኤዶምግርማ 5 ปีที่แล้ว +6

    አቮ ስወድክ ኤፉየ በማያልቀው ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩💃💃💃👈🤚👌👌👌👌👌

  • @retareta8675
    @retareta8675 5 ปีที่แล้ว +6

    ኤፍሬም ምርጤ ቋንቋዉን ሳላቀዉ ሙዚቃዉን ግን ሳላዳምጠዉ አልዉልም

    • @allthetime368
      @allthetime368 5 ปีที่แล้ว

      Reaction video
      Jacky Gosee ft. Kuni - Call 911 | New Ethiopian Music 2019 Reaction (Official Video)
      th-cam.com/video/Bv4oKZBEdMg/w-d-xo.html

  • @njeimcelladma6362
    @njeimcelladma6362 4 ปีที่แล้ว +1

    Efey mar sewdhe eko yenye mar 💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋👍♥♥♥

  • @ሽኮሪናጓልተጋሩ
    @ሽኮሪናጓልተጋሩ 5 ปีที่แล้ว +7

    l Love you Efi shkor 😍💎

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 5 ปีที่แล้ว +4

    ሰይፉ ሰፈፉ ደስ የሚሉ ልጆች አቀረብክ

  • @ሂወትደስታጓልትግራይ
    @ሂወትደስታጓልትግራይ 5 ปีที่แล้ว +7

    ዕድመን ጢዒናን ይሃብካ ወዲ ትግራይ ክሕሎ

  • @ጓልትግራይዕባይሶሎዳዓድዋ
    @ጓልትግራይዕባይሶሎዳዓድዋ 5 ปีที่แล้ว +4

    ኢፊተይ የዘመኑ ምርጥ 😘💋💗👈

  • @ቲጅአማራዊትየወሎልጅ
    @ቲጅአማራዊትየወሎልጅ 5 ปีที่แล้ว +2

    ኤፎዬ አድናቂሕ ነኝ ዘፈንክ ውስጤ ነው

  • @umkbman2077
    @umkbman2077 5 ปีที่แล้ว +2

    ኤፍሬም ብጣዕሚ እዩ ደስ ልብል ድምፂ እዩ

  • @barch8945
    @barch8945 5 ปีที่แล้ว

    Ma swerry efu seyfiye enamesegnalen

  • @ህወትከባድነች
    @ህወትከባድነች 5 ปีที่แล้ว +6

    ኤፍረምን ምትወዱ እስኪ #like

  • @Yowehanamokonene
    @Yowehanamokonene 5 ปีที่แล้ว +1

    Efremey enqa nayena koneka zeyada hawey ❤️❤️💪🏾

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 5 ปีที่แล้ว +7

    እኔ፣እራሴ፣ቃንቃዉ፣ሳይገባኝ፣100ጊዜ፣ይሆናል
    የሰማሁት

  • @ሽዋፍቅርየድንግልልጅ
    @ሽዋፍቅርየድንግልልጅ 5 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ኤፍየ በጣም ነው የምወድልህ ስራህን

  • @iloveethiopiaghh4132
    @iloveethiopiaghh4132 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰይሰይ የኔ ውድ ስወድህ ዋውውው ደግ አረኩኝ ነው ሰይፍሽ እፍረምየ በጣም አድናቄህነኝ

  • @searewedieweney3119
    @searewedieweney3119 5 ปีที่แล้ว

    Waww Efar bro betam konjo srah tserahle 👌👌👌

  • @EeEe-rc8rj
    @EeEe-rc8rj 5 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ያምራል በተለይ ተሸንፊ አለሁ በጣም ቆንጆ ነዉ ሰይፉ ቆንጆ በረታልን

  • @helenet3984
    @helenet3984 5 ปีที่แล้ว +4

    Afy konjo😘😘😘

  • @malakmahmed6392
    @malakmahmed6392 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ምወድህ 😍

  • @ደብሪጽብጻይመለስዜናዊ
    @ደብሪጽብጻይመለስዜናዊ 5 ปีที่แล้ว +2

    ኤፊ የኔ ኣንደኛ እንወድሃለን😍❤🌷

  • @htahta2186
    @htahta2186 5 ปีที่แล้ว +8

    ኤፋረምን ሁለቴ አቀረብከው በሠላም ነው

  • @abukonitv9742
    @abukonitv9742 5 ปีที่แล้ว

    Really you have an Amesing voice go a head good luck

  • @kateekatena5765
    @kateekatena5765 5 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ልጅ ስወደው

  • @haftomtadele9706
    @haftomtadele9706 4 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ትላለህ ኤፊ 💖💖💖

  • @asyafaji3098
    @asyafaji3098 5 ปีที่แล้ว +6

    Ihen lij betam new yemiwedew isey isey yemilew muzikaw gerami new
    Tigrenga balsemam bizu gize yemisemaw muzika new

  • @calina5192
    @calina5192 5 ปีที่แล้ว

    Seifuyeeeee are betam gobez honehal...gosh beziw ketel....eski engdi beneka ejik alemsegedn kech adrgew plssssssssss

  • @merimekesenmeri5354
    @merimekesenmeri5354 5 ปีที่แล้ว

    eifiye ekae natena naytegaru koka eseye eseye

  • @aliealie392
    @aliealie392 5 ปีที่แล้ว +1

    Nay bhaki zdinek dmxawi. keep it brother

  • @muller19961
    @muller19961 5 ปีที่แล้ว +1

    ኤፍሬም ምርጥ ሰው i love u bor

  • @liligalitigray4169
    @liligalitigray4169 4 ปีที่แล้ว +1

    ኤፊየ የኔ ዉድ ስወድህ እኮ😍😍😍😍😍😍😍💋💋💋💋💋💋

  • @የሺየድንግልማርያምልጅY
    @የሺየድንግልማርያምልጅY 5 ปีที่แล้ว +1

    ሴፍሻ እናመሰግናለን እንዴት እንደሳኩኝ ምርጦች

  • @denaytdanu8488
    @denaytdanu8488 5 ปีที่แล้ว +1

    ኢፍርየ ቆንጆ በጣም ነው ያሳቀኝ ሆ በላለይ ሆ😂😂😂😂😘❤️

  • @መሲጓልትግራይ-ዘ9ዠ
    @መሲጓልትግራይ-ዘ9ዠ 5 ปีที่แล้ว

    ኤፌ ሽኮር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኻ ኣምላኽ

  • @ደላይትፍልጠት
    @ደላይትፍልጠት 5 ปีที่แล้ว +2

    ኢፊ ፅሩይ😍😘

  • @ቅድስትማኛዋ
    @ቅድስትማኛዋ 5 ปีที่แล้ว +4

    እኔም አንድቀን ከሱ ሶፋነ በሱ ኩባያ ሳልጠጣ አልቀር ቆይ ብቻ ሰይፉየ

    • @tigistamare5002
      @tigistamare5002 5 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ የኔ ቆንጆ እኔም አስቤአለሁ አብረን እንቀርባለን የሰይፈን ኩባያ እማ ይዤ ሳልጠጣ ነልቀርም

  • @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ
    @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ 5 ปีที่แล้ว +13

    ኤፍሬም የኔ ምሪጥ ሽኮርና

  • @ስላምበሉለይንዝያዳዓለም
    @ስላምበሉለይንዝያዳዓለም 5 ปีที่แล้ว +2

    efi xebaye senay 1gn seyfsha enamesegnalen efi slakerebkew

  • @fikeryegonderlijarmachiho447
    @fikeryegonderlijarmachiho447 5 ปีที่แล้ว +1

    ኤፉ ውስጤ ነህ👌👌

  • @kbromhagos4821
    @kbromhagos4821 5 ปีที่แล้ว +106

    የእውነት ኤፊ የምትወዱትን ትግርኛ የምትናገሩ ሰዎች ብቻ likeን አግርጭው

  • @geniyoutube1815
    @geniyoutube1815 5 ปีที่แล้ว +2

    ኤፌ ጥርስህን ስወድልህ በስመአብ 😍😍

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 5 ปีที่แล้ว

    Good luck both of you.

  • @semwondwossen9643
    @semwondwossen9643 5 ปีที่แล้ว

    wow efi we love u keep touch we still with u.....