#Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 30

  • @Meshualekia
    @Meshualekia  3 หลายเดือนก่อน +4

    የምንለቃቸው አስገራሚና አነጋጋሪ ተረኮች እንዲደርሷችሁ #ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡

  • @SumiSu-pd7ml
    @SumiSu-pd7ml 3 หลายเดือนก่อน +5

    አሏህ ሆይ ውሳኔህን ወድጀዋለው አምንሀለው ልቤን በብርሀናማ መንገድህ አፅናልኝ ከአንተን የሚያዘናጋኝን አርቅልኝ

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 3 หลายเดือนก่อน +2

    የአገራችን የባለሀብቶች ልጆች ከእነዚህ መማር አለባቸው

  • @MarshatNegashe
    @MarshatNegashe หลายเดือนก่อน

    እነዚህ የሚኑሩበት ሐገር ህዝቦቹስ እዴት ናቸ
    ው አሳየን

  • @selamlesewhulutube1992
    @selamlesewhulutube1992 3 หลายเดือนก่อน +11

    ዋናው ሰርተው ማገኘታቸው ነው ።ሰርተው ያገኙትን ሀላል ገንዘብ እንደፈለጉ ማድረግ መብታቸው ነው።ግን ደግሞ በእስልምና እንደዚህ መሆን አይፈቀድም ነገ መጠየቃቸው አይቀርም ስንት ምስኪን ባለበት አለም አላህ በሰጣቸው ንብረት እነሱም መስጠት ግደታቸው ነው።

    • @AbdulwehabNuredin-g8e
      @AbdulwehabNuredin-g8e หลายเดือนก่อน

      አረ መብታቸው ነው ዘካ ካወጡ መብታቸው ነው😊

  • @GjJj-z8y
    @GjJj-z8y 29 วันที่ผ่านมา

    ማነው እንደኔ ገብቶ ያየው የልጁን ዩትፕ😮

  • @SamirMohammedIbro-fx9fz
    @SamirMohammedIbro-fx9fz 3 หลายเดือนก่อน +4

    Alhamdulillah RABBIL Aalamiin

  • @SamualeNegashe
    @SamualeNegashe 3 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ ይላል

  • @LubabaBire
    @LubabaBire 3 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ

  • @eveali6794
    @eveali6794 3 หลายเดือนก่อน +5

    ማሸአላህ አላህ በጀነትም ሀብታም ያረጋቸው ያአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SofanitWorku
      @SofanitWorku 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂በሽተኛ

    • @eveali6794
      @eveali6794 2 หลายเดือนก่อน

      👅👅👅ምቀኞ ቅቅናም

  • @Nurtub
    @Nurtub หลายเดือนก่อน

    ምንድነው መኪና እና ሰአት ብቻነው እንዴ መመዘኛው ደባሪ አቀራረብ ነው

  • @DerejeDuni
    @DerejeDuni 2 หลายเดือนก่อน

    ደስ ይላል ሰው ደጋፊ ኖሮት ከሰራ ይለወጣል ግን ዘንባባዎቹ ከጠፈር ላይ ሆኖ እንዴት ይታያል አይ ብር ለካ የኛም ሀገሩ ከጠፈር ላይ ስለ ታይ ነው እንዳይገጭ የተባለው🤔😅😅

  • @AbuesmileWorake
    @AbuesmileWorake 3 หลายเดือนก่อน

    መሸአለህ

  • @mesfinadaleferaw846
    @mesfinadaleferaw846 หลายเดือนก่อน

    Prize award winner!!!

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤wow

  • @DagimGetamesay-so3vj
    @DagimGetamesay-so3vj 2 หลายเดือนก่อน

    Hala Madrid

  • @solomonwolde1113
    @solomonwolde1113 2 หลายเดือนก่อน +2

    አፍሪካ የሚራበዉ በመሪወች ሆዳም በመሆን ነዉ

  • @kingwe37
    @kingwe37 3 หลายเดือนก่อน

    What's this really? 😮

  • @MohmmdeMunir
    @MohmmdeMunir 3 หลายเดือนก่อน

    እነ አይስሩ እንዴ

  • @zulfamubarek448
    @zulfamubarek448 2 หลายเดือนก่อน

    Yeyazew jusese senet new😂

  • @baseadmasu3926
    @baseadmasu3926 2 หลายเดือนก่อน

    Kedada

  • @MohmmdeMunir
    @MohmmdeMunir 3 หลายเดือนก่อน

    መስረት የስከብረል እኮ

  • @abrahammulugeta4940
    @abrahammulugeta4940 3 หลายเดือนก่อน +1

    አረቦች ሳይማሩ የከበሩ ስለሆኑ ሽንት ቤት በወርቅ ይሰራሉ። ሽንት ቤት ነጭ መሆን አለበት። ቆሻሻ በግልጽ መታየት አለበት። 1 ብልቃጥ ሽቶ 156 ሚሊዮን ብር ይገዛሉ ምኑ ቅጡ። What is the value? ብለው መጠየቅ አይችሉም። ያለፋህበት ሀብት እንደዚ ነው።

    • @Asberi_12thC
      @Asberi_12thC 3 หลายเดือนก่อน

      አንተ ግን ተምረህ የት ደርሰህ ነው? ተማርክ አልተማርክ - ሰጪ ፈጣሪ ነው። እነሱስ ቢቀማጠሉ ባላቸው ልክ ነው፣ ለዚያውም ሰርተው ያገኙት። አውሮፓዊያን አሉ አይደልንዴ ሀብታቸውን የሰውን ልጅ ከምድረ ገጽ ለማጥፋት የሚታትሩ evildoers ...
      -
      ዐረብ አይደለሁም። እንዳንተው እኔም ከዚሁ ከጭቅቂታሙ ሕዝብ ውስጥ ነው የበቀልኩት-የተፈጠርኩት። 😅

  • @TesfayeGhiwot-r1w
    @TesfayeGhiwot-r1w หลายเดือนก่อน

    ይህ ሁሉ አብት የኢትዮጵያ ነው

    • @Meshualekia
      @Meshualekia  หลายเดือนก่อน

      ባረገው!👐