ደስተኛ ሆነው ደስታን ያጋቡብኝ ምርጥ እናትና ልጅ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 234

  • @dubaioutube3331
    @dubaioutube3331 2 ปีที่แล้ว +69

    ተመስገን በይ እህቴ ለአገርሽ ያበቃሽ አምላክ እኔም ከልጆቸ ጎን እድሆን ፈጣሪ ይርዳኝ ❤

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 2 ปีที่แล้ว

      ደስ ስትሉ ፈጣሪ በአሳብሽ ይሁን 💚💛❤️

    • @lamar5988
      @lamar5988 2 ปีที่แล้ว

      ወይ ገድ ታሪክ ይመሳሰላልዴለካ እኔም እደአንቼነኝ ታሪክሽን ስሳማ ተመሳሰለብኝ እነም 5 ልጆችእናትነኝ መስደት ነው የአባታቸውን ያጣሁት። እንኳን ለዚአበቃሽ እማ። አኔም። ይቼን ቀን እጠብቃለሁም። አኔ ገና በስደትነኝ ግል አሁን እያሰብኩነው ? እግዚአብሔር ያሳካልሽበልኝ አሜን👏👏👏👏👏👏

  • @samuelts7461
    @samuelts7461 2 ปีที่แล้ว +45

    ወይ ጉድ እናት እና ልጅ ...
    ደስ የሚሉ ፈጣሪ የልባችሁን ሁሉ ይሙላላችሁ ...
    ራኪ እናመሰግናለን

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 2 ปีที่แล้ว +81

    ባልና ሚስት ነውኮ እሚመስሉት እውነት እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ቁም ነገር ይድርስልሽ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +21

    እኩያ ልጅ ማለት ይሄ ነው ደስ የሚሉ እናትና ልጅ ደስታችሁ ይብዛ ልጆችሽ ከክፉ ነገር ተጠብቀው እንድያድጉ እግዚአብሔር ያርግልሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @rahmayeallahbariya1792
    @rahmayeallahbariya1792 2 ปีที่แล้ว +16

    ሲያስቀኑ አላህ ያቆያቹ ፍቅራቹን ይጨምርላቹ በጣም ነው ምታምሩት በተለይ ፈገግታቹ😍😍😍😍

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi5760 2 ปีที่แล้ว +8

    መታደል ነዉ በልጅነት መዉለድ ላደለዉ ይህነዉ ዉጤይቱ እኩያትሽ ነዉ የሚመስለዉ እግዚአብሄር ለቁም ነገር ያብቃልሽ ሁሌም ደስተኛ ሁኚ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +15

    እናት እና ልጅ ደስ ትላላችሁ እግዚአብሄር ይባርካችሁ:: ራኬብዬ ሁሌም ያንችን ቻናል እከታተላለሁ አስተማሪ ነው ::🙏🏽👍🏽👏🏽🙌🏽🇪🇹💐

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 2 ปีที่แล้ว +9

    ራኬብ እንዲህ አይነት የናትና የልጅ ፍቅር ስላሳየሽን እናመሰግናለን

  • @adisuabraha7992
    @adisuabraha7992 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ነው ምታምሩት እናት እኮ ለልጆቻ የማትሆነው ነገር የለም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ከዚህ በፊት ቲክቶክ ላይ አውቃቹኋለሁ ። አሁን አንተ# TH-cam ክፈት

  • @hiruttefra6996
    @hiruttefra6996 2 ปีที่แล้ว +13

    ባንቺ ውስጥ እራሴን አየሁ እኔም ልጆቼን ተለይቼ ነው የምኖረው ስታምሩ እግዚአብሔር የፍሰሀ ዘመን ያድርግላችሁ❤❤❤❤

    • @wudneshdemeke6284
      @wudneshdemeke6284 2 ปีที่แล้ว +1

      እህት አለም ታደለሻል እኩያሽ የሆነ ልጅ አለሽ ፈጣር ትልቅ ቦታ ያደርስልሽ ልክነሽ መቻል ነው ሁሉም በትዕግስት ማሳለፍ ነው ኩዌት አረፍ ደሞዝ የሚከፈልበት ሀገር ናት እኔ አንድ ቤት ነው ያለውት

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 2 ปีที่แล้ว +3

    ለካ የእኔ አይነት ሰዎች አሉ በጣም ደስ ይላል።

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 2 ปีที่แล้ว +14

    ኡፍ በልጅነት መውለድ ደስ ሲል ጭራሽ ፍቅረኛሞች እኮ ነው ሚመስሉት ለቁም ነገር ያብቃልሽ 💓

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 2 ปีที่แล้ว +8

    ልጅ በልጅነት ከጉዳቱ ጥቅሙ ይበልጣል ደስ ሲል

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ
    @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ 2 ปีที่แล้ว

    ወይ መታደል እግዚአብሔር ለቁም ደረጃ ያድርስሽ በፍፁም እናቱ አትመስይም 🥰😊

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ እናት ከነልጃ ትጠብቃችሁ

  • @fatumaali7932
    @fatumaali7932 2 ปีที่แล้ว +16

    ወይኔ እናቱ ነች በልጅነት መውለድ በጣም ደስ ይላል

  • @ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ
    @ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ 2 ปีที่แล้ว +7

    አለህ ሀጋረችንን እና ህዝቦችወን ሳለም ያድርግልኝ ስያምሩ ፉቅሩን የብዛለቹ እናት ልዪ ነት

  • @مسرتنغص
    @مسرتنغص 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይ በጣም ደስሲሉ ሳቃቸውም ወደድኩት ተባረኩ

  • @eladeneladen8095
    @eladeneladen8095 2 ปีที่แล้ว +7

    ባልና ሚስት መስለውኝ ነበር በእውነት ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @ብሌን-ደ8ከ
    @ብሌን-ደ8ከ 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ደስ ሲሉ ታላቅ እህቱ ነው የምትመስለው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @hbbjbxxcyygc4648
    @hbbjbxxcyygc4648 2 ปีที่แล้ว +3

    በረደትተህ እናትህን አሳድጋት የኔፍልቅልቅ ጌታይባርካችው🙏

  • @fekerhaylu5390
    @fekerhaylu5390 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግልሽ ልጅ በልጅነት እንዴት ደስ እንደሚል

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +4

    እሚገርም ነው ባለትዳሮች ነበር የመሠሉኝ ጀግና ነሽ ልጅ በልጅነት ከዚህ በሗላ ቀብረር አድርገው ያኖሩሻል ብድራቸውን

  • @emanda1tube21
    @emanda1tube21 2 ปีที่แล้ว +12

    ስታምሩፍቅራቹን ያብዛላቹ ለቁም ነገር ያብቃልሽ እግዚያብሔር

    • @samraketema7789
      @samraketema7789 2 ปีที่แล้ว

      ኧረ እናት እና ልጅ ናቸው በደብ አዳምጭ

    • @emanda1tube21
      @emanda1tube21 2 ปีที่แล้ว

      @@samraketema7789 አውቂያለው እህቴ

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 ปีที่แล้ว +10

    💥የአረብ ሀገሯ ድንቅ ሴት!!
    የአረብ ሀገሯ ሴት ጥንካሬዋ፤ ጉብዝናዋ፤ ትጋትዋ፤ አዛኝነትዋ፤ ሀገሯን መውደዷ መገለጫዋ የሆነ ስለ ሀገሯና ህዝቦቿ ወደ ፈጣሪዋ አንጋጣ የምታለቅስ ሩሩህ ልብ ያላት የዋህ ሴት ናት።
    👉 ወንድሜ ወይም እህቴ አደራ ባልተገባ ንግግር እንዳታስቀይማት/ሚያት ይልቁንስ ስትነካ፥ ስትደክም ተስፋ ስታጣ፥ አይዞሽ አለሁልሽ በላት ለሷ ይሄ በእጅጉ ሲያንሳት ነው።
    አጫጭር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች ለማግኘት ፕሮፋይሉን ይንኩና ጎራ ይበሉ።
    እህቶቼ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ🙏
    #ጌራራ

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว +24

    #እስኪ የመዳም ቅመሞች ኑ የእኛው ቅመም ነች ግን ፍቅርኛሞች ምትመስሉት እናት ሺ አመት ትኑር#ቅኖች ኑ ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ቤተሰቤ ሁኑ ውዶችዬ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ውዶቼ ኑ ቤተሰቤ ሁኑ

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋውው በጣም ታምራላችው እናትና ልጅ ምርጥ እናት ነሽ

  • @emumubarek195
    @emumubarek195 2 ปีที่แล้ว +5

    ወይ እህትና ወንድም ይመሳሰላሉ ታድላችሁ እኔም እድሁ ወንድሜ የሚመስል ልጁ አላህ ስቶኛል በልጅነቴ

  • @እግዚአብሔርፍቅር
    @እግዚአብሔርፍቅር 2 ปีที่แล้ว +3

    የእኔ እናት እግዚአብሔር ያበርታሽ እማዬ

  • @እምዮእውድሻለሁ
    @እምዮእውድሻለሁ 2 ปีที่แล้ว

    እኔም እየው አሰር አመት ሊሆነኝ ነው ኩኤት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሺ ልጆቻሺን ያሳድግልሺ በጣም ደስ ትላላቻሁ

  • @selamhailu4448
    @selamhailu4448 2 ปีที่แล้ว +2

    እኩያ ልጅ እዴት ደስ እደምትሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ
    @ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ 2 ปีที่แล้ว +10

    እኔና ልጄም ከ5አመት ቡሀላ እንዴ ነን እፍፍ ደስ ሲል እኮ ልጅ በልጅነት እኔ ልጄን ይዤ ሀኪም ቤት ሄጄ ዶክተሩ እንዴት አምነው ልጃቸውን ላንቺ ሰጡ አለኝ 😂😂

    • @lubaba377
      @lubaba377 2 ปีที่แล้ว +1

      😂😂

    • @tigistfikre9249
      @tigistfikre9249 2 ปีที่แล้ว

      እውነትሽን ነው ??😂😂😂😆😆

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ አለመዉለዴ ቆጨኝ እናቴ ዉለጂ ስትለኝ እቢ ብዬ ወልጄ ብሰደድ ኖሮ የ6አመት ልጂ ይኖረኝ ነበር። ስታምሩ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይብዛ ደስ ሲሉ እረ ኑ ቤተሰብ እናረጋችኋለን

  • @jerusalem9878
    @jerusalem9878 2 ปีที่แล้ว

    ጠንካራ እናት ነች ልጇን ከልቤ ያዝናናኛል

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ታምራላቹህ ዎውውው ልጅ ትከቶከላይ ደሰይላል ልጅ

  • @ያልተኖረልጅነት-ጰ5ኈ
    @ያልተኖረልጅነት-ጰ5ኈ 2 ปีที่แล้ว +2

    ልጅ በልጅነት እዴት ደስ ይላል ❤ ጓደኛ እኮ ነው እሚመስሉት❤

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና
    @መሰረትየታደስልጅአባቴንና 2 ปีที่แล้ว +4

    ስታምሩ የኔን የልጄ ታሬክ መሰለኝ❤

  • @hwitareknyoutube3150
    @hwitareknyoutube3150 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥሺ

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
    @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ትላላቹ ዩቱብ ክፈቱ ሰብስክራይብ አደርጋቹሀለዉ ምን አያስከፊል በዝ ሳቃቹማ ከፊታቹ ፈታ አድርጉኝ ራኪ ቆንጆ ተባረክ ሰላምሽ ይብዛ

  • @selammekonnen3781
    @selammekonnen3781 2 ปีที่แล้ว

    በውነት በጣም ደስ ይላሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @TAS27483
    @TAS27483 2 ปีที่แล้ว

    እኩያ ልጅ ደስ ይላል እረጅም እድሜ ኑሪላቸው ታምራላችሁ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ እህትና ወንድም ነው ምትመስሉት👌👍👍

  • @ክብሬነሽሀገሬአሏህይጠብቀ
    @ክብሬነሽሀገሬአሏህይጠብቀ 2 ปีที่แล้ว

    አሏህ ያቆይሸ ልጆቸሸንም ቁምነገ ያድርሰልሸ

  • @ለይላኡምጁናይድ
    @ለይላኡምጁናይድ 2 ปีที่แล้ว +1

    ብሮ ችኩን ሊያሥተዋዉቀን መሥሎኝ ሮጭ ገባሁ ዋዉ በጣም ዴሥ ይላል
    እህትአለም በትክክል ልጂ ይዞ መጠጊያ ማጣት ከባዲ ነዉ እኔም ለዚሁ ብየ ልጄን ተቸ መጥቸ ኮንበሥ ቀና ላለሁ ነገን ለማየት የልጂ ናፋቆት ቢከብዲም የልጂን እንባ ላለማየት ዋጥ አረጌ ይሄ አመት ሞላኝ አልሀምዱሊላህ

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላሉ።

  • @ibrahimomer1708
    @ibrahimomer1708 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ እናአት እና ልጅ ደስ ሲሉ
    ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቹሁ የልባቹሁ
    ፈጣሪይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹሁ
    አንተም ለቁምነገር ያብቃህ አንተም ጠካራ ነህ ለናአትህ በተግባር ነው ማሳያት ብለሃል ፈጣሪይ ያሳካልህ ወንድሜ ምርጥ እናአት አለህ ጠክር በርታ ራኬብ ፍቅር እናመሰግናለን አሹሩካ የት ደረሰ ጠፋ እሳ መልካም በአል ይሁንላቹሁ

  • @maki4428
    @maki4428 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣምምምምም ነው የምታምሩት wow እኔምምምልጄሲድግልኝ እደናተነው እመብረሀን ልጆችሺን ለቁምነገርታብቃልሺ

  • @lindaferdi4821
    @lindaferdi4821 2 ปีที่แล้ว +2

    Beutiful mother and A Son be brave and support ur mother

  • @saratube7323
    @saratube7323 2 ปีที่แล้ว +3

    ዉይ ስታምሩ እናትና ልጂ አይመስሉም

  • @haymanotmekonen6806
    @haymanotmekonen6806 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ስታምሩ ፍቅረኛሞችነው የምትመስሉት እሚገርምነው ፈጣሪ ሀሳባቹን ይሙላላቹ እራኬብ እወድሻለሁ ኑሪልኝ

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 ปีที่แล้ว +15

    አላሁመ🌹ተቀበል~ ፂያምና
    አላሁመ🌹ተቀበል~ ዱአና
    አላሁመ🌹ተቀበል~ ሶላትና
    አላሁመ 🌹ተቀበል~ ሩኩዕና
    አላሁመ 🌹ተቀበል~ ስጁድና
    አላሁመ🌹ተቀበል~ አህድ-ቀልብና
    አላሁመ🌹~ኢግፊር-ዙኑብና
    አላሁመ🌹~ኢግፊርለና
    አላሁመ🌹~አህዲና
    አላሁሙ🌹~ወራህመና
    አላሁመ🌹~ወአፊና
    አላሁመ🌹~ወርዙቅና👍
    አላህ~ ሱበሀኑ~ ተአለ~ ፆማችንን ተቀባይነት ~ያለው~ያድርግልን🌹ፕሮይሌን በመጫን🌹ይቀላቀሉ🌹 መልካም እነት 🌹ለራስ ነውኑ

  • @ክብሬነሽሀገሬአሏህይጠብቀ
    @ክብሬነሽሀገሬአሏህይጠብቀ 2 ปีที่แล้ว

    አሏህ ያሰከልህ ወድሚ ❤❤❤❤❤

  • @Etu2312
    @Etu2312 2 ปีที่แล้ว +9

    ስታምሩ😍😍😍😘😘😘

  • @semusemu6775
    @semusemu6775 2 ปีที่แล้ว +5

    እረ ጉድ ወላሂ ባልና ሚስት ነው የሚመስሉት እውነት እናቱ ናት ጭራሺ ታላቅ እህት አለችው አለች እኮ ያአላህ ማሻአላህ ታድለሺ

  • @rabiya2020
    @rabiya2020 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምታምሩት ምርጥ ልጅና እናት ትሆን ዘድ ምኖቴ ነው

  • @kidistg2244
    @kidistg2244 2 ปีที่แล้ว +25

    እደኔ ባልና ሚስት የመሰሏችሁ እጅ ወደላይ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 2 ปีที่แล้ว

      እኔ 🤔

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 2 ปีที่แล้ว

      ባልና ሚስት መስለውኝ ነው ስሮጥ የገባሁት 😁

    • @helaftwi368
      @helaftwi368 2 ปีที่แล้ว

      @@asdpeh3842 hahaha

    • @ALHAMDULILAH-b4p
      @ALHAMDULILAH-b4p 2 ปีที่แล้ว

      እኔ

  • @ተዋህዶሐይማኖቴቲዩብ
    @ተዋህዶሐይማኖቴቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ልጁ ቀልዱ ሲመቼኝ😍😍😍👍

  • @hbbjbxxcyygc4648
    @hbbjbxxcyygc4648 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና እናት ነሽ

  • @ababaabababa7101
    @ababaabababa7101 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት ስራ ወንድም ስብስክራይብ እናደርግሀለን ጎበዝ

  • @የሸዋልጅነኝየይፋትተወላጅ
    @የሸዋልጅነኝየይፋትተወላጅ 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ መታደል እኩያ ልጅሽ እኛ አርጅተን ቁች አልን ተባረኩ 😍😄

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 ปีที่แล้ว

    ተመስገን በይ ያገባች ልጂም አለሺ፡ጎሺ፡አድገው፡እንዲህ፡ስታዩ፡ደስ፡ይላል

  • @famlyeYTYB
    @famlyeYTYB 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢሄኮሜት ያነበበው በላይክ አሚን ይበል የሙስሊምም የክርስታንም ፆም ነው በዱአ እንዲሁም በፀሎት ለናት አገራችን ሰላም አርግልን በሉ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 ปีที่แล้ว

    ዋውው ያንቺ ይሻላል ወልደሽ መሠደድሽ ጥሩ ነው ስቱ ነው በስደት እድሜው እሚሄድበት እኛ ሴቶች አደየ እድሜ ከየደ አይመለስም

  • @ethiopiay1219
    @ethiopiay1219 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ግርም እሚለኝ ስደት ወተው ያሰቡትን አሳክተው ገብተው ስደት ይብቃ ይላሉ አንቺ ስደት ይብቃ ካልሽ ለምን 12አመት ቆየሽ ያሰብሽውን ለማሳካት አይደል እኛም ስደትን ፍልገን ሳይሆን ልክእንዳንቺ ሃሳባችንን ለማሳካት ነው
    እድሜያችሁን ጨርሳችሁ 10.15አመት ቆይታችሁ ገብታችሁ ስደት ይብቃ አትበሉ ይልቅስ በፀሎት አስቡን

  • @አሳምነውፅጌየዘመኔጀግና
    @አሳምነውፅጌየዘመኔጀግና 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ

  • @Afro_22
    @Afro_22 2 ปีที่แล้ว +1

    Huletachum jegnoch biyachihualewu antenim yibarkilat yene askebari biyehalehu 🙏🙏🙏🙏

  • @abc12452
    @abc12452 2 ปีที่แล้ว

    መታደል ነዉ እኔም በልጅነቴ ወልጄ ነዉ የመጣዉት ስመለስ በደንብ አድጋ እንደምትጠብቀኝ ተስፋ አደርጋለዉ🥰ብሮ ዩቲዩብ ክፈት ሰብስክራይብ እናደርግሀለን👍👍ቲክ ቶክ እኮ ዘና እያረከን ነዉ

  • @tedroshaile4991
    @tedroshaile4991 2 ปีที่แล้ว +4

    Mother is ollways lovely

  • @tube-mv4tf
    @tube-mv4tf 2 ปีที่แล้ว

    ራኪየ እናመሠግናለን እናትናልጅ ረጅምእድሜ ከጤናጋ ይመቻችሁ

  • @netsineghyenatinafakihghg2735
    @netsineghyenatinafakihghg2735 2 ปีที่แล้ว

    ውስጣቸው በእንባ ተሞልቷል በጥርሳቸው ብቻ ነው እሚስቁት😥ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልህ ዩቲዩብ ክፈት አይዞህ🌹

    • @chuchuliben1352
      @chuchuliben1352 2 ปีที่แล้ว

      Yes they are happy! They love eachother that's enough!!

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 ปีที่แล้ว +6

    በዩቱብ የሚለቀው ንግግር ግሩም ነው መታደል ነው እኔም በልጅነቴ የወለድኩት ልጄ እኩያዬ ሆኗል

  • @birtukanteklehana4872
    @birtukanteklehana4872 2 ปีที่แล้ว +3

    ፉቅረኛሞች መስለዉኛ ነበር ታምራላችሁ እድለኛ ናት ልጅ በልጅነት ያሳድግልሽ ልጆችሽን

  • @shewanenwekat9889
    @shewanenwekat9889 2 ปีที่แล้ว

    ወይ መታደል ደስታችሁ ይዝለቅ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 ปีที่แล้ว +4

    የትኛዋ ናት እናቴ😆😆😆 አይ ስደት ድህነትን ጌታ ያጥፋልን

  • @የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ
    @የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ትላችሁ በርቱ

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 2 ปีที่แล้ว

    ሌላም አለችኝ እያልሽ ነዉ ያሰላም

  • @zebibataher9681
    @zebibataher9681 2 ปีที่แล้ว

    anchy gobez jegna inat nesh .ahun lijochu enatachun asatfwat ibakachu please.maref alebat .yebenat berchy.

  • @frehaile6298
    @frehaile6298 2 ปีที่แล้ว +2

    I am so proud of you 👏 Thanks for sacrifice to safely your children's 👈 mum is emportant 🙏God bless all family 👪 ❤ 💖 🙏

  • @jaharajahara2395
    @jaharajahara2395 2 ปีที่แล้ว

    ደስስትሉ😍😍

  • @aminamohammed3808
    @aminamohammed3808 2 ปีที่แล้ว +5

    እኔም 31 አመቴ ነው የ14 አመት ልጅ አለኝ ከእሱም በታች 3 አሉኝ የ4 ልጆች እናት ነኝ

  • @misaal1090
    @misaal1090 2 ปีที่แล้ว

    ውይ መታደል

  • @ሰኒየድንግልማርያምወዳጂ
    @ሰኒየድንግልማርያምወዳጂ 2 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ትክክል ነሽ እህቴ እግዜአብሔር ይመስገን እንኳ ን ላገርሽ አበቃሽ እህቴ

  • @እግዚአብሔርፍቅር
    @እግዚአብሔርፍቅር 2 ปีที่แล้ว +2

    እማዬ አሁን እኮ. ኩዌት ቢሮ የላቸውም እኔ ከሀገሬ. ከወጣው ዘጠኝ አመት ሆኖል ግን ሀገር ልገባ አስባለው. ግን. የንሮው ውድነት. እየሰማል መወሰን አልቻልኩም ምከሩኝ

  • @ranarr6788
    @ranarr6788 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላሉ

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ደሥ ሲሉ የኔ ወንድም

  • @smeriove699
    @smeriove699 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ደስ ሲሉ ገና አላየሁትም ግን በጣም ደስ ይላሉ

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @selma5801
    @selma5801 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ያሳካልህ

  • @gafat
    @gafat 2 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ቦታ ልያዝና ቪዲዮ አይቼ እመለሳለሁ

  • @bezabeza946
    @bezabeza946 2 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ደስ ትላላቹ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውድ

  • @rablohcall5302
    @rablohcall5302 2 ปีที่แล้ว

    ከኔ ተመሳሳይ ነው ደስ ትላላቹ

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 2 ปีที่แล้ว

    So strong mom wow she looks good too

  • @biruktawitbetre4959
    @biruktawitbetre4959 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ሲሉ

  • @የድንግልማርያምልጅ-ከ9ቈ
    @የድንግልማርያምልጅ-ከ9ቈ 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ስታሙሩ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 ปีที่แล้ว

    😆😉😆 የኔ ማር እንኳን ተደረግሽ ኢንተርቪ

  • @ayeleshtamasgnyoutube6580
    @ayeleshtamasgnyoutube6580 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ደሥ ሥትሉ የኔቢጤ በልጂነት መውለድ ግን ባል እናሚሥት ነው የምትመሥሉት

  • @hiwotdegu400
    @hiwotdegu400 2 ปีที่แล้ว +2

    ሲያምሩ😘😘😘

  • @mphonetastic755
    @mphonetastic755 2 ปีที่แล้ว +6

    ራከብዬ አንድ ነገር ተቸገሪ ልንገርሽማ 32 አመት ሳላስበው ሆነኝ ማለት ትችያለሽ እና እየመጣው እመለሳለው ምንም ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላቅም ኢትዮጵያ ስመጣ ተመልሼ ራሴን የማገኘው አረብ አገር ነው ምን ላድርግ

    • @rtecujh4666
      @rtecujh4666 2 ปีที่แล้ว +3

      ገጠመኝ ብለሽ ገብተሽ አዳምጪ ራሽን የምታገኘው ስደት ከሆነ የሆነ ችግር አለ ስለዚህ ገንተሽ አዳምጭ እህት ያለ ምክንያት አይደለም ራስሽን ስደት የምታገኘው

    • @abc12452
      @abc12452 2 ปีที่แล้ว +1

      @@rtecujh4666 ወይኔ እህቴ ቀደምሽኝ በእዉነት የመምህርን ገጠመኝ ብታዳምጥ እራስዋን ታገኘዋለች ነገር ግን እህቴ ብዙ ሰዎች ለምን እንደሆነ አላቅም ብቻ ብታዳምጥ ጥሩ ነዉ።እህቴ አዳምጪ እሺ ትለወጫለሽ

  • @eyerusalemkasahun5658
    @eyerusalemkasahun5658 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ምንኛ መታደል ነው

  • @edendawitkidane257
    @edendawitkidane257 2 ปีที่แล้ว

    my dear both of you are so sweet