37 | በመከራና በስቃይ ሰዓት የክርስቶስ ምሳሌነት | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ 22 ፥ 39 - 46

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 25

  • @MeleseBerihanu
    @MeleseBerihanu 4 หลายเดือนก่อน +2

    የሰጠኸን የመንፈሳዊ
    ምግብ ተመችቶናል❤

  • @masreshamalore6312
    @masreshamalore6312 10 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክልን ቄስ ከአፍህ የሚወጣው ቃል እጅግ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ 🎉

  • @selamasgedom6183
    @selamasgedom6183 10 หลายเดือนก่อน +3

    ቄስ ትግስቱ ሞገስ ጌታ ዬባረኮት ተባረከናል

  • @bethlehemalemayehu9147
    @bethlehemalemayehu9147 10 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረክ ብዙ ተጠቅሜለው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዘመንህ ይባረክ

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 10 หลายเดือนก่อน +3

    ቄስ እግዚአብሔር ይባርክህ
    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @alemseifu1556
    @alemseifu1556 10 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ መልካም የጌታ አገልጋይ ትምህርት ሁሌ አይጠገብም ጌታ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ ያብዛልህ❤❤❤

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 10 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን የኔ ዉዲ አባቴ ቄስ ዘመንህ ይባረክ አትገደብ እንዴት እንደ ሚወድህ የኔ ዉዲ የኔ በረከት ነህ😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍

  • @KassechTsegaye-w8i
    @KassechTsegaye-w8i 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቄስ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ያብዛልህ በትምህርትህ ብዙ ተጠቅሜአለሁ ለምልምልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabasabina8372
    @sabasabina8372 10 หลายเดือนก่อน +2

    May God bless you kess

  • @hopemezmur
    @hopemezmur 9 หลายเดือนก่อน

    ቄስ ትዕግስቱ እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎትህን ይባርክልህ! ለኛም መልካም ወዳጅ እንዲሰጠን እንዲሁም መከራን የምንሸከምበትን ትከሻችንን እንዲያሰፋልን ፀልይልን❤❤

  • @Yadnal2025
    @Yadnal2025 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቄስ ::
    የሚድያ ክፍሎችም ተባረኩ በመጨረሻ ጥያቄዎችን በስክሪን ላይ በፅሑፍ ብታስገቡት የመወያያ ነጥቦቹን ማለቴ ነው ለተመልካቾች ያግዘናል ለመፃፍ ተባረኩ ስለ ትጋታችሁ::

  • @raheldesta4373
    @raheldesta4373 10 หลายเดือนก่อน +2

    Wow God bless you!!!

  • @JLY2019
    @JLY2019 10 หลายเดือนก่อน

    I am always blessed by the Grace of GOD on you, double blessings and grace for you, I am my daughter loves to always hear from you, Lidia from Kampala 🥰🥰🥰

  • @eshetubelachew1740
    @eshetubelachew1740 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቄስ ጌታ ዘመንህን ጸጋውን ያብዛልህ❤

  • @nansin4739
    @nansin4739 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ፓስተር ዬ ተባረክልኝ

  • @sombo9565
    @sombo9565 10 หลายเดือนก่อน

    3 አመት ከ8 ወር የቆየ የኔንም ጥያቄ 50% መልስ አግንቼበታለሁ አመሰግናለሁ ቄስ

  • @tigistdolla1454
    @tigistdolla1454 10 หลายเดือนก่อน +1

    kes geta zemenehen yebarek

  • @escalewoyecha6835
    @escalewoyecha6835 10 หลายเดือนก่อน

    Tebarki

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 10 หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል
    ወንጌል ያድናል
    ወንጌል ኢየሱስ ነው

  • @elbetlegirma7612
    @elbetlegirma7612 10 หลายเดือนก่อน

    God bless you more❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Merii25
    @Merii25 10 หลายเดือนก่อน +3

    My all time favorite Preacher 🙏
    How can i get his adress or Phone number??

    • @merdokiosmichael1040
      @merdokiosmichael1040 10 หลายเดือนก่อน

      ሀያት መካነ ኢየሱስ ባቡር ጣቢያው ፊት ለፊት ረቡዕ ሁልጊዜ 12:00-1:00 ሰአት ያስተምራል

  • @sozo_tv_channel
    @sozo_tv_channel 10 หลายเดือนก่อน

    ቀስ ተባርከናል ስልክህን ብታስቀምጥልን

  • @ToranBurte-Gojjoo
    @ToranBurte-Gojjoo 8 หลายเดือนก่อน