እባካችሁ ቡና አዘውትራቹ የምትጠቀሙ ሰዎች ሳይረፍድ እነዚህን 4 መሰረታዊ ነገሮች ማድረግ አትዘንጉ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 65

  • @Etsub2323
    @Etsub2323 12 วันที่ผ่านมา +4

    እናቶቻችን እየጠጡ 100 አመት ኖረዋል ለዛውም እንደ ውሃ ክፋት ነው እድሜ ሚያሳጥረው

    • @tgyemariyam2120
      @tgyemariyam2120 5 วันที่ผ่านมา +1

      Bmigba! Edema ymiyasaterw chinket bicha nw!!

  • @HanaNa-v1c
    @HanaNa-v1c 16 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ተባረክ

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 18 วันที่ผ่านมา +20

    ቡና ለዘመናት ስንጠጣው የነበረ ነው ተመስገን ምንም አልሆን አንደውም ቡና ስጠጣ ነው ጤንነት እኔ የሚሰማኝ

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 15 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ ዶክተር

  • @meazazerfu9526
    @meazazerfu9526 17 วันที่ผ่านมา +1

    ምስጋና ይግባህ ዲክተር

  • @Mesay-p5x
    @Mesay-p5x 18 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን. ዳክተር❤❤❤

  • @CellCenter-v5s
    @CellCenter-v5s 19 วันที่ผ่านมา +3

    አመሰግናለሁ ዶክተር ለኔ በጣም አስፈላጊ video ነው❤

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 11 วันที่ผ่านมา

    ቡና ለጤናችን ጠቃሚውና ጎጂውን እንድናቅ ለሰጠሀን ምክር ነመስግነካ 👌

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 19 วันที่ผ่านมา +4

    እናመሰግናለን

  • @nefissaamani
    @nefissaamani 17 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ የቡና ተጠቃሚ ነኝ ይህን ሁለት ቀን ቡና ለማቆም ፕርግራም አውጥቼ ሳለሁ ያንተን ፕርግሮም ስልኬ ላይ አገኘሁ አይን ላልከው አይኖቼ እይታቸው እየደከሙ ስለተረዳሁ ተባረክ ወድሜ ❤

    • @fekaduYohann
      @fekaduYohann 13 วันที่ผ่านมา

      ወይኔ እኔ ስልከን ብዙ ተጠቅሜ ነዉ እንዴ? እያልኩኝ ነበር

  • @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ
    @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ 18 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @TirukenMekonnen
    @TirukenMekonnen 19 วันที่ผ่านมา +2

    Tnx d'r 🙏🙏🙏

  • @CellCenter-v5s
    @CellCenter-v5s 19 วันที่ผ่านมา +29

    ምን ሼር አደርጋለሁ እራሴ ላዳምጥ እንጂ እንደ ውሃ ምጠጣው😊 እኔው 😢

    • @በትእግስትያልፋል
      @በትእግስትያልፋል 18 วันที่ผ่านมา +3

      ኧረ እኔሞ ሰው የሚነግረኝን አልሰማ ብዬ በቀን በቀን እንዳልቆላ የተፈጨ ሞዬ ቢና ግዙልኝ ብዬ ማዘዝ 5 ኪሎ ሲመጣ 6000"ብር ክው አልኩ ዳሩ ጥሬውሞ 700ሆኗል ከዛም ምን ላርግ የግዴን ከፈልኩ ኤርፖርት ኪሎ በዛ ተባልኩ ሽሮዬን ድርቆሼን ትቼ ባለ6000ውን ጭኜ መጥቼ እየጨለጥኩ ነው ውርደት ነው መቆም አለበት ለጤንነታችን

    • @SaudiKsa-m6x
      @SaudiKsa-m6x 18 วันที่ผ่านมา

      እኔስ ትዝም አይለኝ የቡና ነገር ያውሻሂ አንድኮብ እጠጣለሁ እጂ

    • @AsterAster-f6j
      @AsterAster-f6j 18 วันที่ผ่านมา

      Calcium, vitamin D + Magnzem.

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 18 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you Dr. God bless you ❤

  • @ahmedbnabdon8419
    @ahmedbnabdon8419 18 วันที่ผ่านมา

    Thanks alot Dr.❤

  • @HisGlory343
    @HisGlory343 19 วันที่ผ่านมา +1

    I truly mean it; this is very life-changing knowledge that you have shared.

  • @mudaytadesse5075
    @mudaytadesse5075 18 วันที่ผ่านมา +1

    Tnx❤❤❤

  • @nanimeba9802
    @nanimeba9802 19 วันที่ผ่านมา +7

    አመስግናለሁ አሁን ላይ ሎው አይረን ሆኜ አይረን ሰፕልመት እየወሰድኩ አብሬ ደሞ አንድ ካፕ ቡና እጠጠጣለሁ ለዚህ ነው ለካ 24 ሰአት የሚያዞረኝ

  • @bisratberhane4457
    @bisratberhane4457 19 วันที่ผ่านมา +1

    Kubur doctor edmena tena yestachu xegawn yabzalachehu enamsgenalen

  • @CellCenter-v5s
    @CellCenter-v5s 19 วันที่ผ่านมา +4

    Dr lemiregif tsegurina lemisebaber tifir eski supplement nigeregn plss

    • @abduljelilali568
      @abduljelilali568 11 วันที่ผ่านมา

      Vitamin D ena demo tsehay bedenb muk. Ke kenu 6 seat akababi le 20 dekika be samnt 3 weym 4 ken tsehay muki. Ye vitamin D etret lihon yichilal

  • @yoyoas2939
    @yoyoas2939 18 วันที่ผ่านมา +1

    10 Q doctoryeeee

  • @hawamohammed8452
    @hawamohammed8452 18 วันที่ผ่านมา +1

    Kale buna yemaykesakes sew ale endet makom weym mekenes endemichal. Btasredagn dess ylagnal keykrta ga. DR

  • @MarthaWondimu-v3c
    @MarthaWondimu-v3c 17 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ አለሁ ጠዋት ስነሳ ከጀበና ዉጪ ምንም አላይም😂😂😂😂 ጉድፈላ

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 17 วันที่ผ่านมา

    10q Dr

  • @bekhitamerke2938
    @bekhitamerke2938 18 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dessieadal5724
    @dessieadal5724 19 วันที่ผ่านมา +3

    ዶ/ር እኔ ደግሞ ቡና፣አልኮል፣ሸሃይና የለስላሳ መጠጦችን ጠጥቸ አላውቅም
    ብቻ ከማልጠቀመው የምጠቀመውን ብቻ
    ብጠቅስ ይቀለኛል
    👉 ውሃ፣ወትና ፍራፍሬ ብቻ ነው የምጠቀመው ምግብ እንዳለ ሁኖ
    እና ላግኝህና ላማክርህ እፈልጋለሁ እባክህን ስልክ አስቀምጥልኝ

  • @የወልሎልጆችፍቅርYoutube
    @የወልሎልጆችፍቅርYoutube 19 วันที่ผ่านมา +3

    Please dr ጥይቄ አለኝ እኔ ያለ tea መኖር የምችል አይስመልኝም እና ጉዳት አለ ውይ ሁሌ ነው ይምጠጣ tea?

  • @KhCc-zs7mh
    @KhCc-zs7mh 15 วันที่ผ่านมา

    👂❤✅

  • @حواحوا-ظ1ذ
    @حواحوا-ظ1ذ 19 วันที่ผ่านมา +1

    👍👍👍👍👍

  • @AbbasAbbas-m6q6k
    @AbbasAbbas-m6q6k 18 วันที่ผ่านมา +1

    Docter ebkh ena buna etatlhu gen ersen bgra bkul btam yamngalehule tmrmrem mnem ylewm aluge ebkh mnldrg

  • @wendmagegnmintesnot
    @wendmagegnmintesnot 19 วันที่ผ่านมา +3

    ቀን በቀን ቢያንስ 3 ሲኒ ለ30 ቀን እጠጣለው ጠዋትና ማታ እና ከሆነ ጊዜ ቡሀላ ፀጉሬ፣ፂሜ ይነቃቀላል ያ የሚሆነው ደሞ የቫይታሚን D እና የካልሺየም እጥረት ነው ለካ
    አመሰግናለው

  • @tsigeyimer1581
    @tsigeyimer1581 17 วันที่ผ่านมา

    እውነት ለመናገር ቡና ስጠጣ በጣም እነቃቃለሁ ነገር ግን ለሱስ መገዛት ስለማልፈልክ አልፎ አልፎ ነው የምጠጣው

  • @Mohammed-j4m
    @Mohammed-j4m 16 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን እስኪ ስለ ሻይ ንገረኝ እባክህ እኔ ቡና አልጠጣም ከምግብም ጋ ለምግብም በኃላ ሻይ ስጠጣ ነው የምውለው😢

  • @ZenasheBelete-yc3gt
    @ZenasheBelete-yc3gt 16 วันที่ผ่านมา

    Enamemesegenalen

  • @BritukanWudeneh
    @BritukanWudeneh 15 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @YaboasratTefera
    @YaboasratTefera 8 วันที่ผ่านมา

    ቫይታሚን ዲ በቀን ስንት መወሰድ አለበት ዶ/ር

  • @bintabiy
    @bintabiy 18 วันที่ผ่านมา +1

    እኔስ ቡና አልጠጣም ሻይ ግን በጣም ነው የምጠጣው ለመተው ሞክሬ አልቻልኩም

  • @sameeradxb1830
    @sameeradxb1830 19 วันที่ผ่านมา +2

    ትኩስ ነገር ደጋግሜ ካልጠጣሁ እራሴ ቀኑን ሙሉ ሲወቅረኝ ነው ሚውለው ወይ ቡና ወይ ሻይ መጠጣት አለብኝ

  • @Cherucheru-j9j
    @Cherucheru-j9j 5 วันที่ผ่านมา +1

    ቡና ከተውኩት ድፍን 3 ዓመት ነው እግዚአብሄር ይመስገን ጤንነቴ ተመለሰልኝ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል።

  • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
    @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 18 วันที่ผ่านมา +1

    በወር ሁለትብወይም ሶስት ግዜ ነው የምጠጣው ሻይ ግን ዘወትር

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 18 วันที่ผ่านมา +2

    ቡና በወተት መጠጣትን ለምን ሊያስቆሙን ፈለጉ ግን?

  • @Selam-t1i
    @Selam-t1i 17 วันที่ผ่านมา

    Ere eseti emiredagni kale sewuneti zem belo dekem yelgnial betely keweledeku behola menm beretat atichalehu senf dekeem yelgnial

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 18 วันที่ผ่านมา +7

    ብዙ አመቴ ንው ብና ስጠጣ ምንም ያመጣብኝ ንገር የለም ብዙም ስዎች የማውቃቸው አሉ ብና የሚጠጡ ምንም አላየንም ይመስገንው

  • @مطيعةسيد
    @مطيعةسيد 3 วันที่ผ่านมา

    እኔ 40 አመቴነዉ እንደ ወሀ ምጠጠዉ ምንም አልሆንኩም ፈጠሪ ይመሥገን

  • @SaKe-lw3je
    @SaKe-lw3je 18 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር እኔ ቡና ከማልጠጣ ምግብ ባልበላ የሻለኛል ቢያንስ በቀን 4 ሲኒ እጠጣለሁ ወላህ ግን አሁን አሁን ያመጣብኝ ነገር ቢኖር ትንሽ እንደተጓዝኩ ያመኛል ልቤን እና የሆነ ነገር በለኝ

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 5 วันที่ผ่านมา +1

    ዳክተር እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁት ለአመታት ከመት አልወጣም. ምግባቸውም. በፋብሪካ ፖሮረስ ያሉፉ ናቸው ገና27አመት ወጣት ነኝ ግን ጉልቤቱ. እጄ. ወገቤ. ከልክ በላይ ነው ስንቀሳቀስ የሚሰማኝ. ስሰህድ እራሁ በግድ ነው ብቻ መሀጣጠምያ ህመም አለብኝ. እና. ቫታሚንD50.000ulእወስድ ነበር 3 ወርበሳምንይ አንዴ ስወስድ. ነበር. ጥሩ ለውጥ አይቻለሁ አሁን ጨረስኩ ግን. በቋሚነት ብጠቀመው. ችግር አለው ወይ እባል በዚህ ጉዳይ ስራልን ብዙ አረብ አገር ያለን. ለመገጣጠምያ ህመም ተሃላጭ ነን ከቤትም አንወጣም.

  • @መስታዋትአደም
    @መስታዋትአደም 18 วันที่ผ่านมา +1

    ሞቻለሁ ሞቻለሁ ቀን በቀነዉ የምጠጣዉ 😢 ሰዉነቴ ይዝላል ይደክማል ሌላ በሺታ ይመስለኚነበር ለካ እራሴን እየገደልኩነዉ

  • @yalemworktilahun3643
    @yalemworktilahun3643 18 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሀገሬናፍቀሽኛልኢትዮጵያዬ
    @ሀገሬናፍቀሽኛልኢትዮጵያዬ 18 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ኑስካፌ ነዉ እምጠጣዉ ግን እራሴ ይከብደኛል የሰውነት መገጣጠሚያ ማለትም እግሬን እጀን ይቆረጥመኛል ከምግብጋ ነዉ እምጠጣዉ ምን ማድረግ አለብኝ ዶክተር መጠጣቴን ላቁም ህመሙ ይተወኛል ወይስ ወደ ህክምና ልሂድ?ስደት ላይ ነኝ መልስልኝ ዶክተር በተረፈ አመሰግናለሁ

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 18 วันที่ผ่านมา +1

    🙏❤️ዶክተር አመሰግናለሁ ይህ መልክ ለኔ ያስፈልገኛል ባመት ለቸክአፕ በሄድኩ ቁጥር ቫይታሚን ዲ እና ካልሸሜ ሎው ሆኖ ነው የሚገኘው በተለይ ቫይታሚኑ። አሁን አስተካክላለሁ። እግዚአብሔር ያክብርልኝ።

  • @UserrjbysJguvcg
    @UserrjbysJguvcg 18 วันที่ผ่านมา +5

    ምንም አልሆንም እናቶቻችንም አባቶቻችንም እየጠጣን ኖርን መድሐኒአለም ጠባቂያችን ነው!!!

    • @gezahegnbanda2921
      @gezahegnbanda2921 18 วันที่ผ่านมา +1

      Yes, but also she may drink milk in addition to coffee.

    • @UserrjbysJguvcg
      @UserrjbysJguvcg 18 วันที่ผ่านมา

      @gezahegnbanda2921 እሺ ዶፍተርዬ😀 እርግጥ ነው ፆም ከሆነ እንጂ በወተት ይጠጣሉ እንዲሁም ቆሎ ምናምን አይጠፋም እንጀራ በሚጥሚጣም ቢሆን😀

    • @ayidageletu8219
      @ayidageletu8219 4 วันที่ผ่านมา

      Teretert

  • @ZeynebaMersaTubeዘይነብ
    @ZeynebaMersaTubeዘይነብ 19 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለዚህብት እህት ወድሞቸ መላበሉኝ ሊብላይ ስገባ በይቶብ ከሰወች አይደረስም ሰወች አይመጡም የምታውቁ ተባበሩኝ😢😢😢😢😢

  • @AtsedeAtsbeha-ld4pf
    @AtsedeAtsbeha-ld4pf 19 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 18 วันที่ผ่านมา

    🙏❤️ዶክተር አመሰግናለሁ ይህ መልክ ለኔ ያስፈልገኛል ባመት ለቸክአፕ በሄድኩ ቁጥር ቫይታሚን ዲ እና ካልሸሜ ሎው ሆኖ ነው የሚገኘው በተለይ ቫይታሚኑ። አሁን አስተካክላለሁ። እግዚአብሔር ያክብርልኝ።